Tuesday, January 25, 2011

ድርሳነ ሚካኤል ከራሱ ጋር መጣላቱ አልበቃ ብሎት ከሌሎች ወንድሞቹ ጋር ለመጋጨት ጠብ ሲጭር - በተስፋ አዲስ

ለማንበብ የጽሑፉ ርዕስ ላይ ይጫኑ

4 comments:

 1. Keep up writing such kind of sensible information for those who are still on the dark. Most orthodox christians need to know about the fake histories written by different people. Their problem is they don't read bible and do not want to read at all. Christians, please please read Bible and know the truth about christianity. Christian is a follower of jesus christ not anybody else nor the angels or the so called fabricated saints. Come to the truth. How long you live as being ignorant to your own religion??

  ReplyDelete
 2. ያላችሁትን ትላላችሁ እነጂ እዉነተኛዋ ጥንታዊዋ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ እምነታችን አትጠፋም
  እንደዉ ብቻ አለቃችሁ ሰይጣን መጥፎዉን ነገር ጡሩ እአስመስለ እንደ ሮቦት ይጫወትባችሁአል
  ስራችሁ ከ አምላክ እናት ጋር መጣላት፣ ከቅዱሳን መላእክት ጋር መጣላት ፣ ከሌሎቹም ቅዱሳን ጋር መጣላት ነዉ።
  ልባችሁም ዉስጥ አሰኩዋሉን ያስቀመጠዉም ስይጣን ምኞቱ ይህ ነዉና።
  እንደዉ ድከሙ በሎአቸሁ ነዉ ይህች ሓይማኖት በሚሊዎን የሚቆጠሩ ልጆች አሉአት
  ጥንታዊቱአ ኦርቶዶክስ ሁሌም ትኖራለች

  ReplyDelete
 3. kinatu mikaelin lemehon kehone lewodajachihu lediyabilosim alihinem, ende akimachihu alimu

  ReplyDelete
 4. ኃይለ ሥላሴMay 15, 2014 at 10:23 AM

  በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን::
  የዚህ ብሎግ ጸሐፊዎች እንደምን ናችሁ::የአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን:: ቅር ያለኝ እና ያሳሰበኝ ነገር አለ:: ስለ ቤተክርስቲያናችን ችግር ለመናገር ብዙ ወረቀት ቢፈጅም ነገር ግን ችግሩን ነቅሰን ከማውጣታችን በፊት ነገሩን በጥልቀት ማጤን ያስፈልገናል:: በዚህ በኩል እናንተ ላይ ትልቅ ችግር አይቼባችኋለሁ:: እባካችሁ ወንድሞቼና እኅቶቼ መጀመሪያ ለማስተማር ሳይሆን ለምን ሆነ? ብላችሁ በንጹህ ልብ አድምጡ:: ልክ እንደ መናፍቃን ትንሽ ነገር ሲባል አትገረሙ አትቃወሙ: ስሙ ጠይቁ ዐዋቂዎች ነን ሳይሆን አናውቅም ብላችሁ ስሙ:: አንድ ነገር ሆነ ሲባል አትተቹ እናንተ እንዳላችሁት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነታችን ጥንታዊት ናት ነገር ግን አባቶች በብዙ መከራ ያመጡትን ለመጣል ታዲያ ምን አነሣሣችሁ? ስለ ማኀበረ ቅዱሳን ያላችሁትም ጠቃሚ ያልሆነ ነገር ነው:: ሰው ለፍጽምና ማዕረግ እስካልደረሰ ድረስ ስሕተትን አለመሥራት አይችልም:: እነ ዲ ን ዳንኤል መናፍቃን እስካልሆኑ ወይንም ሥርዓት እስካላበላሹ ድረስ ለምን የሚታረም ችግርን እንደ ትልቅ ችግር አንሥታችሁ የመናፍቃን መነሻ ትሆናላችሁ? ደግሞም ስሕተት ሲፈጸም እዚያው በድብቅ ይታረማል እንጂ እንዴት ለሕዝብ ይወጣል:: ወንድምህን ሦስት ጊዜ ምከረው መጀመሪያ አንተ ከዚያም በሰው አልሰማ ካለ ለቤተክርስቲያን ስጠው ይል የለ መጽሐፍ:: የጠፉ ገዳማትን እንደገና ይመለሱ ያለ የመለሰም ማኅበሩ አይደለ? ታዲያ ስሕተትን ከመልቀም መጀመሪያ ለምን ሰላም አትፈጥሩም:: ሊቃውንት አሉ እነርሱ ዘንድ መልስ ታገኛላችሁ::ስለዚህ እባካችሁ ስሙ:: ይህንን ጽሑፍ በርግጠኝነት እንደምትቃወሙት ባውቅም ነገር ግን የሚሰማ ካለ ይስማ:: ቤተ ክርስቲያን ሥርዓት እንዲጠበቅ የሚለፉ ሰዎችን አገልግሎት እንዲሁ አታቃሉ:: ለሕዝብ የሚነገር እና የማይነገር ነገርን ለይታችሁ ዕወቁ:: በእውነት መናፍቃን የዘሩብን ትልቅ ጠባሳ አልለቅም ብሏል:: እኛ ግን ትዕግሥተኞች እንጂ ተቃዋሚዎች አንሁን::
  እግዚአብሔር ሁላችንንም ይምራን  ReplyDelete