Wednesday, May 18, 2011

የማይዘልቅ ማህበር በጠጅ ይጀመራል የማያድግም ልጅ ዓይነምድሩ ይበዛል - - - Read PDF

አንድ ማህበር ለመጀመሪያ ጊዜ በጠጅ ከተጀመረ የሰካራሞች መሰብሰቢያ ይሆንና በመጨረሻ በብጥብጥ ይበተናል፤ ምክንያቱም ማህበሩን የጀመረው ግለሰብ በጠጅ ከጀመረው የሚቀጥለው ተረኛም ከማን አንሼ በሚል ስሜት ለአባላቱ ጠጅ ስለሚያቀርብ፤ ቀጥሎ ማህበር የሚደግሰውም እንዲሁ እንደጓደኞቹ ስለሚወዳደር ማህበሩ በጠጅ ተጀምሮ በጠጅ ይበተናል ማለት ነው ሰካራሞች የሚናገሩትን እና የሚሠሩትን ስለማያውቁ ሁልጊዜ መስከራቸው ሕይወታቸውንም ሆነ ኢኮኖሚያቸውን ያቃውሳልና።
የማያድግ ልጅም ከሚበላው ፍሬ ነገር ይልቅ ወደ ውጭ የሚያወጣው ዓይነምድር ከበዛ ሰውነቱ ንጥረ ምግቦችን መቀበል ስለማይችል ሆዱ ተነፍቶ መሞቱ ወይም ቀጭጮ አቅመ ቢስ ሆኖ መቅረቱ አይቀርም፤ የማያድግ ልጅ እንትኑ ይበዛል የተባለው ለዚህ ነው።
ማህበረ ቅዱሳንም ገና ሲጀመር ዓይነምድሩ የበዛ በነገር የተጀመረና በጠንቋዮች ምክር ስለሚመራ ባጭሩ መቀጨቱ የማይቀር ነው። ማህበረ ቅዱሳን በነ አቡነ ማቴዎስ፤በነ ቀሲስ ዳኛቸው፤ በነ ኃይለ ጊዮርጊስ በነ አቶ ታየ [የሽዋ ንጉሥ ሊሆን የነበረ] ወዘተ በደገሱት የተንኮል ድግስ ወጣቱን በነገር እያሰከረ ሲያወላግድ ከዚህ ደርሷል። ዛሬም መካኒሳ አካባቢ በአንድ ግለሰብ ቤት ውስጥ በሚደረግ ምሥጢራዊ ስብሰባ ነገር እየተቀበለ ወደ ቤተ ክህነት ብቅ ይልና በግማት የተሞላውን ዓይነምድሩን ጥሎ ይሄዳል። እነ ዶክተር እስራኤል የሚሳተፉበት የላፍቶው ስብሰባ ደግሞ በስለላ ሥራ ተሰማርቶ አይነምድሩን በየከተማው ያሰራጫል፤ የወያኔ አባል በመሆን በውጭ ጉዳይ ሚስቴር እና በደህነነት ቢሮዎች የተሰገሰገው የማህበረ ቅዱሳን የፖለቲካ ክንፍ በረቀቀ ዘዴ የሚፈራቸውን በመንግሥት ያስመታል።
በኤፍሬም እሸቴና በብርሃኑ ጎበና የሚመራው የውጭ ግንኙነት ክፍል ደግሞ አቡነ አብርሃም ሃይማኖታዊ ሽፋን እየሰጡት ከውጭ የፖለቲካ ተቃዋሚዎች ጋር ለመደራደር ይሞክራል። ማህበረ ቅዱሳን ዓይነምድሩ የበዛ ነው።
ከዋናው ማዕከል ውስጥ ሆኖ የፕሮፓጋንዳ ሥራ የሚሠራው የነ ዳንኤል ክብረት ቡድን ደግሞ የሕዝቡን የልብ ትርታ እያዳመጠ ከሚዲያ ክፍሉ ጋር በመቀናጀት አይነምድሩን በተለያዩ ሚድያዎች ይጎይጻል።
አሁን ከሞት ያድነኛል፤ ፓትርያርኩን ያጠቃልኛል፤ ሕዝቡን ከኔ ጋር ያሰልፍልኛል ያለው ፕሮፓጋንዳ ደግሞ ተሃድሶዎች ሊያጠፉን ነው የሚል ነው። ተሃድሶ ምን እንደሚል ግን የሚያስተውል በጣም ጥቂት ነው፤ የሐዋርያትን እምነትና የአጼ ዘራዓ ያዕቆብን ድርሰት ለይቶ የማያውቀውን ሕዝብ የፕሮፓጋንዳ ሰላባ በማድረግ ወደ ደም ማፍሰስ ደረጃ ለማድረስ ጫፍ ላይ ደርሷል።
በመሠረቱ ማህበረ ቅዱሳን በጠንቋዩ ደብተራ ቀለመወርቅ አመራር ሰጭነት ሲመሠረት ጀምሮ ደም በማፍሰስ መሆኑን ስንቶች ታውቃላችሁ? ቄስ እሸቱ እና አንዲት ውሽማው ጠንቋዩ ዘንድ በመመላለስ የሰባት ሴቶችን ድንግልና እንዲገስ፤ እንዲሁም የማህብሩን የልብስ ጃኖ ቀይ ጥለት እንዲያደርግ፤ ከተነገረው በኋላ የደናግሉን ድንግልና ማርያም ትመልስላችኋለች በማለት ስላበላሸ እሥር ቤት ገብቶ እንደነበር እና በፖሊስ ፕሮግራም ሲቀርብ መቆየቱ ይታወቃል።
በዚህ ሰይጣናዊ ሥራ የተጀመረ ማህበር ዛሬ ኢትዮጵያውያንን ደም ለማፋሰስ የሚያደርገውን ቅሥቀሣ ዝም ብለን አናልፈውም። እስካሁን በሥውርም ሆነ በአደባባይ ያፈሰሰው ደም እየጮኸበት ባለበት ባሁኑ ወቅት ሌላ ተጨማሪ ደም ለማፍሰስ ሕዝብን መቀስቀሱ ሰይጣን በኢትዮጵያ ላይ ብዙ ደም ለማፍሰስ ያለው አላማ ገና ያላለቀ መሆኑን ያስገነዝበናል።
የተክለ ሃይማኖት መንበር የኔ ካልሆነ ሞቼ እገኛለሁ የሚለው የነሊቀ ካህናት ክንፈ መፈክር ቤተ ክርስቲያንን ለሁለት መክፈሉ የማይቀር ነው። የተክለ ሃይማኖት መንበር ለኛ ምናችን ነው? እንዲህ ሰላም አጥተን ከምንኖር የራሳችንን መንበር እንድናበጅ የሚገፋፋን ነው። ጉዳዩን የሃይማኖት ሽፋን በመስጠት የተክለ ሃይማኖትን መንበር የማስመለስ እንቅሥቃሴ ሰላማችንን ነሥቶናል፤ በርካታ ውድ ኢትዮጵዮጵያውያን ሊቃውንትን አጥተንበታል። ለምሳሌ አቡነ ቴዎፍሎስን ያስገደላቸው የመንበረ ተክለ ሃይማኖት ጥያቄ ነው፤ አቡነ መርቆርዮስን አገር ጥለው እንዲሄዱ ያደረጋቸው ይሄው የመንበረ ተክለ ሃይማኖት ጥያቄ ነው።
ተክለ ሃይማኖት ጻድቅ ናቸው፤ ለምን ሲያበጣብጡን እንደሚኖሩ ግን አይገባንም አንድ ነገር ግን ማሳወቅ እንፈልጋለን፦ ይኸውም ማህበረ ቅዱሳን የሚሾመውን ፓትርያርክ ፈጽሞ የማንቀበል መሆናችንን ነው። እኛ ሕዝባችን መንፈሳዊና ማህበራዊ ሕይወቱ ታድሶ ሰውነቱ መንፈሳዊ እና ሥጋዊ እረፍት እንዲያገኝ ተግተን የምንሠራ እንጂ በመንበር ሽሚያ ውስጥ ገብተን መፈትፈት አንፈልግም።
ማህበረ ቅዱሳንም በነገር ሥራ፤ በመናፍስታዊ ቅንብር፤ በሥጋዊ ሥልጣን ፍለጋ የሰከረ ሰካራም በመሆኑ ከብዙ ዛፍ ጋር እየተጋጨ መሞቱ አይቀርም።
ይቆየን
ተስፋ ነኝ

30 comments:

 1. ከ800 ዓመት በፊት ያረፉት ኢትዮጵያዊው አቡነ ተክለሃይማኖትንም ጎጠኛ ታደርጓቸው ወይም ያድርጓቸው ? ምን ዓይነት ጊዜ ነው የደረስንበት ዘመን ?

  ReplyDelete
 2. አይ ተስፋ እዚህ ለካ አንተ ነህ ያለህ? እኔ መቸ አውቄ? እኔ እኮ እንደሚመስለኝ አንተ ፕሮቴስታንት ስለ ኦርቶዶክስ ምን አስወራህ? ማህበረ ቅዱሳን ሌላ ፓትሪያርክ አቾመ አላቾመ ምን ይጠቅምሃል? አንተ በመጀመሪያ ባለፈው የዛሬ ሁለት አመት አካባቢ እንደነገርከን እኮ በመንበሩም በጳጳስም አታምንም ከዌብ ሳይትህም እንደምንረዳው ኦርቶዶክስን በአጠቃላይ ነው የምትዘለፈው:: ታድያ አንተን ብሎ አስተማሪና ለሲኖዶስ ተቆርቅሪ:

  Sorry my Amharic typing is very slow. I know you and your group are advocates of protestants. You are not genuine seekers of corrections in the church. You are just insulting MK,MK and MK. Then you insult the saints and the christian tradition. You insult the church as a whole. As I am myself a preacher in the church i want some corrections to be taken by the synode but you are not that type of people. You are protestants not either tehadiso or tewahedo. For me the tehadiso should agree in dogmas and cannons of the church which are very crucial to the church's teachings. However the so called tehadisos are looking for arranging ways for the people to leave their church and go to protestants hall.

  For sure we will not allow you to work for this evil thing. And God will help us in keeping this thing.

  ReplyDelete
 3. Whatever the truth is the language used on this article is so vulgar and disgusting that it makes me sick to read . Please used civilised language to express your views and comments

  Selam

  ReplyDelete
 4. thank you God bless you.

  ReplyDelete
 5. ayeeee kentuwoch endiawu chewa yaltemare endetsafew gena siyayut yastawukal eski biyans endet metsaf endalebachiu enkuan temaru menafikoch yemertachiut kalt listawukegn neber afer bilu endew bemote hihen kemamin fiction bamin yishalegnal dedeboch

  ReplyDelete
 6. tesfa yeberalih tesfa neh

  ReplyDelete
 7. DEAR Tesfa your name and your ideas are ups and down .at any time those who are insulting and opposing Mahiberekidusan should be either Tehadiso or Menafikan.Your idea exemplifies that you have strong connection with the two parties .dear Tesfa I know you very well.you know me definitely unless you betray me as usual that yoo did on the orthodox.we trust on Mahibere kidusan and their respect .We are consciouos on Tehadiso and protestant missions.LONG LIFE AND ACTIVITY FOR THEM .dark way and end of life for Tehadiso and church enemies.

  ReplyDelete
 8. degmo enant man tihonu?

  ReplyDelete
 9. degmo bezih metachihu ayi enante egna nekitenal

  ReplyDelete
 10. Lemin yiwashal! Minalbat enante endemitlut leminetu bitkorekorum enkuan astemrun enji zim bilo hulgize tilacha melekilek min yiseral. Ahun hulachnm merejaw alen betekirstianachinn yemitekimatn ena yemigodatn lemawek. Bekintu atdkemu... Kalkidanun astawusu mechem zare tenestachihu kalkidanu legna new lemalet moral ayinoraachihum...Enante yekal kidanu mefetsemiyawoch nachihu!

  ReplyDelete
 11. Lemin yiwashal! Minalbat enante endemitlut leminetu bitkorekorum enkuan astemrun enji zim bilo hulgize tilacha melekilek min yiseral. Ahun hulachnm merejaw alen betekirstianachinn yemitekimatn ena yemigodatn lemawek. Bekintu atdkemu... Kalkidanun astawusu mechem zare tenestachihu kalkidanu legna new lemalet moral ayinoraachihum...Enante yekal kidanu mefetsemiyawoch nachihu!

  ReplyDelete
 12. ማህበረ ቅዱሳን ቁጥራቸው የበዛ ቅን ሃይማኖተኛ አባላት ቢኖሩትም የተመሰረተበት ህቡእ ዓላማው ፖለቲካወዊ ነው። ማህበረ ቅዱሳን በ1983ዓ.ም. ብላቴ ጦር ካምፕ ላይ በአቡነ መንግስቱ ሀ/ማርያም ቡራኬ ተመሰረተ። ከዚያ በኋላ አቡነ መንግስቱ ወደ ዚምባቡዌ ሲኮበልሉ አቡነ መስፍን ወ/ማርያም እና ካህናቸው ሺፈራው በቀለ እየመሩት እነሆ አንገቱን ቀና አድርጎ መፈንቅለ ሲኖዶስ ወ ፓትሪያርክ ሊያካሂድ በጥላቻ ፖለቲካም ሃይማኖቶችና ብሄሮች አጋጭቶ መፈንቅለ መንግስት ሊያስፈጽም አኮብኩቧል። አረ ለመሆኑ ቅዱሳኖች ከመቼ ወዲህ ነው በዓለማዊ የፍጅት የጥላቻና የመገዳደል ጽንፍ አስተምህሮ እጀንዳቸው እንዲያደርጉ የተፈቀደላቸው?ይህስ ነገር ከእግዚአብሄር ወይስ ከሰይጣን የተሰጠ ተልእኮ? ሳያቃጥል በቅጠል!

  ReplyDelete
  Replies
  1. ledenkoro jero
   leewur ayin yistew

   Delete
 13. ማህበረ ቅዱሳን(ማህበረ እርኩሳን) ደጃችሁን እግዚአብሄር ይዝጋው……………….

  ReplyDelete
 14. do not say such alike stupid words we follow what we are believe and is also the write way to move then why you and your followers rising their army over us.we did not give the response but we connect our network with God and God will Chang the direction of you and your evil followers.long live to orthodox.

  ReplyDelete
 15. is it good to act this way?? all of you should`nt have behaved like a kid!!! If we are orthdox christians ,we must not insult others for what they did wrong.

  ReplyDelete
 16. Enesun neger yatnalu ante endet awekh?

  ReplyDelete
 17. ……………………….ከፍሬያቸዉ ታዉቋቸዉ አላችሁ

  ReplyDelete
 18. "Ygeta fikad Yihun belen zim alin..." lenigigirachu hulu asibubat Yesiran Yemikefil geta newu libona Yistachihu!!!!!

  ReplyDelete
 19. rasehin mermir! Ewnetn feligat! bemecheresham ye'ewnet amlak yiferdbhal!!!

  ReplyDelete
 20. ba wushat yamin danagit ayidalanim. wada betu yimalisachu!

  ReplyDelete
 21. Wenbede. Leba tehadso seytan neh.

  ReplyDelete
 22. Betam yazazinal and hayimanotn astemiralhu blo kmiyamn sew yihn bemsimate, Er lemehonu ersuw bihonu endet new hayimanot yemiyatmirut?

  ReplyDelete
 23. the person still at a sleep

  ReplyDelete
 24. it is so forbidden to insult you as you do
  but we are not man of devil
  so we have not act of evil
  think twice before
  you are speaking once
  see yourself in angle of satanism
  as your act is ignorism
  so let you make yourself a good thinker to make you affectiveness not evil

  ReplyDelete
 25. yeenat tut nekashoch enewushet sinku
  saymaru wotitew teyikew sayawuku
  endew bedefenaw eyegebu aleku

  ReplyDelete
 26. awonabedachihut hizbun e/gziabher ewunetegnochin yigilets.........e/gziabher lezelalem yikiber yimesigen

  ReplyDelete
 27. Ay sera matat Tesfa yemenafikan yetehadso tesfa

  ReplyDelete
 28. Really it seems as playing with children less than five year . In my opinion it is not good b/c God knows who is correct or in correct .

  ReplyDelete