Tuesday, June 28, 2011

"ንጉሱን ውጋና ግደለው" - Read PDF

 «ንጉሱን ውጋና ግደለው...» ሚለው ርእስ የተመረጠው ከአንድ ፃድቅ እንደሆነ ከተነገረለት ሰው የተሰጠ መመሪያና ይህም ትዕዛዝ ተግባራዊ ሆኖ ንጉሱ የተገደለበት ታሪክ እጅጉን ቢገርመኝ እውነት ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነውን? የጻድቅስ ቃል ይህን ይናገራልን? የሚለውን ለመመልከት ስሞክር የተመረጡት ሕዝቦችም በአንድ ወቅት ስህተት ሰርተው እንደነበር ዛሬም እኛ ልዩና ምርጥ ሃይማኖተኞች እንደሆንን ብንቆጥር በሰው ልጆች ህይወት ውስጥ ሊያልፉ የቻሉ ስህተቶች እኛን እንደማይነኩን ከሚያስብ ትምክህት ወጥተን እምነታችንንና ልባችን የሚመካበትን መጽሐፍቶቻችንን በእግዚአብሔር ቃል አንጻር ልንመረምራቸው ይገባል እንጂ የራሳችን የሲና በረሃ የምንጭ ውኃ ያለን፤ የሚያጠግብ የምንቸት ቅቅል ያዘጋጀን፤ መናን ጋግረን ያዘነብን ያህል ቆጥረን ከኛ ወዲያ ላሳር ማለት ምርጥ ከተባሉት ከእስራኤላውያን እኛ በተለየ ስህተት አልባዎች ነን እንደማለት ይቆጠራልና የምንመካበትን ነገር እውነታ በሚመዝን የእግዚአብሔር ቃል ልንፈትሽ ግድ ሆኖ «ንጉሱን ግደለው» መጽሐፍ እንመዝነው፤ አብረን እንለካው፤ እውነታውን አስረግጣችሁ ለልባችሁ ንገሩ - ቀሪውን ለማንበብ የጽሁፉ ርዕስ ላይ ይጫኑ

3 comments:

 1. Ato Sissay,

  I think God used the then influential St. TekleHaimanot to transfer power from the Zagwes to the Solomonites. The Solomonic dynasty had been created by Menelik I, the son of Solomon, and that lineage, I think, was disrupted in the 7th century as the regime was deposed by Yodit-Gudit, suspected to be bete-isreal-felasha. The king and his family ran away from Axum and sought refuge in shewa since then.

  Yekun Amlak happened to be the great-great*** grand son of king Anbessa Wudem, the king that came to shewa from Axum. TekleHaimanot just helped him regain his kingdom and state power. That power tansition was the safest and relatively peaceful that we have seen in our hisotry. Of course, there was killing as the incumbent resisted, but they eventually a negotiated settlement, not a complete destruction of the Zagwe royal family.

  About 130 years ago, Yohannes conspired with the UK invaders and got Teddy killed to take over power. About 70 years ago, HaileSelassie killed Eyasu to assure his monopoly on power. Just 37 years ago, the power transfer from HS to dergue was so violent that it decimated the whole generation. Just 20 years ago, many died to depose the brutal dictator.

  All the above are the saddest part of our history. It is not wise to divide our society further on that ground and sustain the weyane occupation. Your piece does not have any spiritual relevance; it is purely political. It appears that you are working for weyane to undermine the unity of the Amharas. Otherwise, even if I take St TekelHaimanot as a famous saint of Ethiopia, I don't believe he was infallibel and 100% perfect. He may have made a mistake by siding one person against the other. Alternatively, all his action may have been inspired by God. If you read the bible God told Samuel to anoint David and perhaps ordered the killing of Saul. God also ordered the killing of many people in history. Did you read the Exodus (orit z tseat)? He even ordered not to show mercy to brothers or sisters who had the love of idols...

  Please let's not play in the hands of weyane and undermine our own country and church. What happened has happened. We need to look forward, and leave behind the bad part of our history. As I said earlier, you criticism is purely political. So, we don;t need such divisive pieces at a time when we desperetely need the unity of the freedom loving people to depose weyane. We will have time for such criticisms once we get freedom, democracy, the rule of law, and equlaity in that country.

  Dear Editor,

  I suggest that AbaSelama remain a forum for discussions of spiritual matters. To the very least, it should not allow such very divisive articles. I assume you are one of the people suffering from lack of freedom and prevalence of oppression in Ethiopia. Thank you.

  ReplyDelete
 2. አቶ ናታን
  ከዘርና ከጎሳ አባዜ ወጥቼ ትምክህቴ በሆነው በክርስቶስ የማምን መሆኔን አስረግጬ እየነገርኩህና ዘረ ውልደቴና ዕድገቴ ሸዋ መሆኑን እየገለጽኩልህ፤ አንተ እንደምትለው ለወያኔ አድሬ ሸዋና ላስታዎችን ለማጣላት የካድሬ ስራ እየሰራሁ አይደለሁም። ሸዋ መወለዴ በስመ ሸዋ የተነገረን ውሸት እንድቀበል የዘር ውርስ የለብኝም። ወይ በመረጃና በመጽሐፍ ቅዱሳዊ ጭብጥ መልስ መስጠት አለበለዚያም ገድሉ የተበላሸም ቢሆን እቀበለዋለሁ ብለህ በድርቅና መቆም እንጂ አፄ ዮሐንስ ፤ አፄ ቴዎድሮስን አስገደሉ፤ ንጉስ ዳዊት ሳዖልን ገደለ፤ አንበሳም ውድም ሸዋ ኖረ፤ የሰሎሞን ዘር ሸዋ ነበረ የሚሉ ተረታ ተረትን በመጻፍ እኔን ለመሞገት ከመሞከርህም ባሻገር እባካችሁ የወያኔን ተንኮልና ያለፈው ምንም ትልቅ ስህተት ቢኖር ረስተን ወደፊት እንመርሽ የሚሉ ልመናዎችን ለማቅረብ ሞክረሃል። ብዙ ጊዜ አፍቃሬ ገድላት ሰዎች መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልስ ከመስጠትና እውነታውን ከመግለጽ ይልቅ እዚህም እዚያም የሚረግጡ መልሶችን፤ ውሃ የማይቋጥሩ ምክንያቶችን በመደርደርና አልፎ ተርፎም በመሳደብ መደበቂያ ሲፈልጉ ይታያሉ። በአጥሩ ያቀረብካቸውን ምክንያቶች እንመልከት። 1/ ተጽዕኖ ማሳረፍ በሚችለው በአባ ተክለ ሃይማኖት በኩል ወደ ሰሎሞናዊ ዘር ስልጣን ተመለሰ ስትል 333 ዓመት ነገደ ዛግዌ እግዚአብሔር ሳይፈቅድ ገዙ ማለትህ ነው?2/አንበሳ ውድም በ9ኛው ክ/ዘመን ገና በጨቅላነቱ ስልጣን ቢይዝ ዮዲት ከሰሜን ተራሮች ተነስታ አክሱምን ብትይዝ በሸዋ አቋርጦ ዝዋይ ደሴት 40 ዘመን በመቀመጥ ከዮዲት ሞት በኋላ አክሱም ተመልሶ ገዝቷል። ላስታዎች ስልጣን የተረከቡት ከአክሱሞች እንጂ ከሸዋ አይደለም። ታዲያ ከዚያ በፊት ከሸዋ አንድም ንጉስ ያልነበረውን ስርዓት ወደ ሸዋ ከማምጣት ለምን ወደ ጥንት ቦታው አክሱም ያልመለሱ? የሸዋ ነገደ ይሁዳዎች የት ነበሩ? 3/ ዳዊት እግዚአብሔር የቀባውን አልገድልም ብሎ መግደል እየቻለ ሸሸው እንጂ(1ሳሙ24-7) የት ቦታ ነው ሳዖልን የገደለው? ከገድለ ተ/ሃይማኖት ነው ያገኘኸው? 4/ እግዚአብሔር ብዙ ቦታ ሰዎች እንዲሞቱ ፈቅዷል ስትል ከእግዚአብሔር ለመጣላት ትፈልጋለህ። ሞትን ሰዎች በራሳቸው ፈቃድ ወደ ራሳቸው ያመጣሉ እንጂ እግዚአብሔር በማንም ላይ ሞት ኃይል እንዲኖረው አይፈልግም። ሰው ከአምላኩ ሲጣላ፤ ጣዖት ሲያመልክ፤ትዕዛዙን ሲያልፍ፤ ፈቃዱን አልፈጽም ሲል ከእግዚአብሔር ጥበቃ ወጥቶ ለስጋም ለነፍስም ሞት እራሱን ያጋልጣል። ቅዱሳን በስጋ ሞትን ቢቀምሱ አያስደንቅም። ታዲያ የአፄ ላሊበላ ልጅ ምን አጥፍቶ፤ ምን ወንጀል ፤ተገኝቶበት ነው እንዲገደል የተደረገው?
  ልጅ ናታን፤
  የፖለቲካ ስራን በደንብ የሰራውን ገድል መመልከት ሲያቅትህ እኔን ፖለቲከኛ ትላለህ። ሲሶውን ምድራዊ መንግሥትን የጨበጠው ነው ፖለቲከኛ ወይስ ይህ ዓለም ያልተገባቸው ሰዎች ስራ አይደለም ብዬ በመጽሐፍ ቅዱስ አስረጂነት የተናገርኩት እኔ? የላስታ ሰዎች የተረገሙ ፤ የአባ ተክሌ ነጋሲ ዘሮች የተመረጡ የሚለው ገድላችሁ እንጂ አኔ አይደለሁ? ወደድክም ጠላህም 2+2= ስንት ነው ተብለህ ስትጠየቅ 4 ከማለት ውጪ 4ን ለማምጣት 6-2= ብትል ያልተጻፈውን ማንበብ ያስብልሃል። እግዚአብሔር ከጎሳ አስተሳብ አውጥቶ እውነት እንድታይና እንድትመሰክር ይርዳህ! ጸሎቴ ነው። ሊላይ

  ReplyDelete
 3. Sissay,

  Again, your discussion is purely and squarely political. Why you worry much about a histroy that happened 700+ years ago if your interest is to serve Christ? It is not becuase you care about Christ, but becuase you want to show to the world that TH is not a worthy saint or to undermine EOTC.

  FYI, I don't care whether Gedle TH is correct or not. GTH is not the source of my faith, but I get inspired by some of the stories in the gedle. You find a lot of sotries in the gedle,but you chose to highlight that sotry you think can do the job you want accomplieshed - creating animosity among people and undermining the EOTC.

  If you are from shewa, why are you so hateful against shewa? You are anointed with the curse of weyane because that is exactly what they want to see flourishing - hateful attitude against each other. Please liberate yourself from this attitude before you try to serve Christ. FYI, both the Lastas and Shewans are now suffering under the yoke of weyane. You are now adding fuel to that. Denkem christian!

  If Tekle Haimanot brought state power to his shewan kins, so be it. He was very smart and deserve to be admired. It is as simple as that. Even if he brought some power and resources to the church, you know he used it to serve the Lord, not to fill his stomach or live luxury as most of you would do. You know that well.

  Even if it is your right to criticize the gedle, you will benefit much if you stop blaming the saint, who is already in heaven in the bossom of his creator. I also advise you not to be so hateful. You will be hurting your bodies, otherwise.

  ReplyDelete