Friday, July 29, 2011

ማኅበረ ቅዱሳን የሃይማኖት ወይስ የስለላ ድርጅት? - - - Read PDF

ብዙዎች ለኦርቶዶክሳዊት የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ቅርብ የሆኑ እንደሚያውቁት ማህበረ ቅዱሳን የተባለው ማህበር ከምድር ተነሥቶ ስም ያጠፋል፣ በሰው ነገር እየገባ እርስ በርስ ያጋጫል፣ ይደበድባል፣ ካስፈለገም ይገላል ለዚህ ሁሉ በመቶ የሚቆጠር ማስረጃ አለን። አሁን እጅግ የከፋውና በጣም አሳሳቢ የሚሆነው ፐርሰናል የሆኑ ጉዳዮችን ወደ አደባባይ ማውጣቱ፣ የግለሰብን ሕይወት ከትውልድ እስከ ዘር ማንዘር አስተሳሰቡና ጠቅላላ ሕይወቱ እየተሰለለ ለማን እንደሚሰጥ በማይታወቅበት ሁኔታ ለአደጋ መጋለጡ ነው።
ይህ መንፈሳዊ ነኝ ብሎ እየተንቀሳቀሰ ያለ ድርጅት በስለላ ሥራ ብቻ እንደተሰማራ የራሱን አባላት እንኳ እንደሚሰልል ዲያቆን ዳንኤል አጋልጧል። መንግሥት የግለሰብን ሕይወት ሕጋዊ ባልሆነ መንገድ ማህበሩ እንዲሰልል ፈቅዶለት እንደሆነ አናውቅም፣ ነገር ግን የግለሰቦችን ሕይወት በምሥጢር እየሰለለ እንደሚሰበስብ ካገኘናቸው በርካታ መረጃዎች ውስጥ አንዱን ከዚህ በታች ባለው ደብዳቤ ይመልከቱ ። (ሰነዱን ለማንበብ እንዲችሉ ርዕሱ ላይ ተጭነው PDF ይክፈቱ)

የመንግሥት ያለህ?
የሀገራችን ሕገ መንግስ ይህንን ጉዳይ እንዴት እያየው ይሆን? ሕገ መንግሥት የዜጎችን መብት ለማስጠበቅና የሕዝቦችን ደህንነት ለማረጋገጥ በሕዝብ የጸደቀ የሀገር ሰነድ ነው። ይህን ሕገ መንግሥት ለማስፈጸም የሚሠሩ ሕዝብ ይሹማቸው ወይም በጉልበት ይሾሙ ከላይ እስከ ታች ባለ ሥልጣኖች አሉ። ታዲያ እንደዚህ አይነት ዓይን ያወጣ ወንጀል በምድሪቱ የተፈቀደ ነውን?  በአደጉ አገሮች እንኳንና እንደ ማህበረ ቅዱሳን አይነቱ ማህበር ይቅርና መንግስት ራሱ ከከፍተኛ ፍርድ ቤት ፍቃድ አስፈቅዶ፤ ምክንያትን አብራርቶ ነው ዜጎቻቸው ላይ ስላለ ማካሄድ የሚችሉት። ያውም ከባድ ወንጀል እየሰራ እንደሆነ ከታመነበት።

48 comments:

 1. You as a person are Menafiq. Your job is Yemenafeqan Telalaki. You don't have a moral superiority about this issue. you guys are liers, who wear a sheep cloth, so need to study thoroughly and hold red handed. MK as a guard of the church, next to God, should do this thoroughly. SO for MK good job. For you we have a big difference in our faith. You have 'ye pente' dogma Vs ours tewahedo. So go create your own church and practice your faith their.only then MK comes to your church and disturb you (as you doing now in our church) that will be their fault but now, it's not.
  Another thing you don't have any single evidence about MK the only thing you have is "Aba Sereqe" you got this specific paper from him and you don't have a single,single thing about this issue.Just tell others you got it from him. Considering your credibility, it might be not true; however, that's not a big deal to me because i want them(MK) to have evidence about your movement and this is one way to do it.

  If this is true,this letter shows us they are watching Menafeqanene carefully and doing their job. Kudos MK. Keep up your GOOD WORK.
  Ben

  ReplyDelete
 2. ሰው ከቆየ ከሚስቱ ይወልዳል... ትዕግስት ካለ

  - ይህንም አየን, ሰማን --- እግዚኦ !!

  "ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና"


  ይህ በፍጥነት ከማጥቃት ወደ መከላከል እና ሰርቫይቫል እያመራ ያለው የባለዛሮች ክለብ የሆነ ማህበር ሰው ከመግደል ወደ ኋላ እንደማይል የማህበሩ ማስተር ማይንድ ነግሮናል:: ፈጣሪ አትግደል ካለ እና የማህበሩ ህግ ግደል ካለ መግደል ነው .. ታሊባኖች

  ዲ ዳኤንል ለማህበረ ቅዱሳን ከፈጣሪ በላይ ዋስትናው ማህበሩ ያወጣው ህግ ነው አለኳ እክሲ አስተባብሉት ---

  "ለማኅበር ከፈጣሪ በላይ ዋስትናው ሕገ ማኅበር ነው፡፡"

  "የማኅበሩንም የክርስትናንም ሕግጋት የጣሰ ነው፡፡" [ሁለት የተለያዩ ህግጋት?]

  "የሥራ አመራሩ ቤተ ክርስቲያኒቱን እና ማኅበሩን" [ሁለት የተለያዩ …?]

  ReplyDelete
 3. ወይ ጉውውውውውድ! ዲያቆን ዳንኤል ሰሞኑን እንዳለውም ስለላው በወሬ ላይ ብቻ የተመሰረተ ነው። ከነገሌ ጋር ታየ፥ እገሊት እገሌ ስለ እገሌ ሲናገር ሰማሁት ብላ ተናገረች በሚል አይነት ስለላ ነው። ቤን (Ben), አታፍርም? MK a guard of the church next go God? your kidding right? Not even the holy Synod? not even the church fathers? This is exactly how MK brainwhashes the members. እዚህ የስለላ ደብዳቤ ላይ ስማችሁ የተጠቀሰ ለመደብደብ እቅድ ተይዞላችሁ ስለሚሆን ራሳችሁን ጠብቁ። ጴንጤ ሰላም አትበሉ፥ የጴንጤ ቤተ ክርስቲያን ባለበት ሰፈር እንዳታልፉ፥ ማቅ ተሀድሶ ብላ ከምትጠረጥራቸው ሰዎች ጋር ሰላምታ ስትሰጣጡ እንዳትታዩ። በተለይ መጽሐፍ እንዳትለዋወጡ። እንዲያውም ስታዩአቸው እግሬ አውጭኝ እያላችሁ ሩጡ። ከተቻላችሁ የማቅ አባል ለመሆን ሞክሩ። ይህን ሁሉ የምለው ነፍሳችሁን ለማትረፍ ነው። ሌላው በቅርቡ ልትደበደቡ እንደምትችሉ ለመንግስት አሳውቁ።

  ReplyDelete
 4. @Anon 1:49
  By the same saying is this the way your Menafeqane bosses brainwashing you?
  Don't lie to your self and God. Are you Orthodox Tewahedo? SO what's your problem about MK on the issue of Tehadeso? If you are tehadeso you will have big problem so watch out. By the way don't mention Daniel for your cheap point. He said "ተሐድሶ የቤተ ክርስቲያን ችግር ሳይሆን ቀርቶ አይደለም፡፡ የተሐድሶ ንቅናቄ ግን የሌላ ችግር ውጤትም ነው፡፡ የቤተ ክርስቲያን አስተዳደር አለመስተካከል፡፡ የእኛም በጊዜ አለመንቃት እና አለመሥራት፡፡ የቤተ ክህነቱ መዋቅር በሚገባ ቢሠራ ኖሮ ለተሐድሶ የሚስማማ ከባቢ አይኖርም ነበር፡፡ እርሱ እንኳን ባይሠራ እኛ በጊዜ ብንነቃ ኖሮ እንዲህ አይብስም ነበር፡፡"

  So my only effort here is you guys tell the truth to your self you are Menafeqe/Pente get a peace of mind and START your own church. A LIE, EVEN IF ITS FOR GOD ITS A SIN,isn't it? Don't lie is one of the ten commandment God gave US.
  if you keep this in your mind you are stoping what you are doing and start crying but who knows why you doing this it might be your job.

  ReplyDelete
 5. እኔ ግን ያልገባኝ ነገር አለ ባለፈው ደጀሰላም ባወጣው ጹሑፍ ዲ/ን ዳንኤልን አምርረው የሚጠሉና የሚቃወሙ የፕሮቴስታንታዊ-ተሐድሶ-ኑፋቄ አራማጅ ብሎጎች ላይ ጹሑፉን ስለሰጡ ጸሑፉን አንስተናል በለዋል። ለምን ደጀሰላሞች የብሉጉን ስም አልጠቀሱም? ለምን አባ ሰላማ ማለትን ፈሩ? መልሱ አባ ሰላማ እውነትን እና ታሪክን ስለ ሚያስተምር ሰው በዚህ ብሎግ እንዳይማር ነው። ይህንን እውነት ደግሞ ደጀሰላሞች ሰው እንዲውቅ እና እንዲማር አይፈልጉም። እግዚአብሔር ይመስገን እውነቱን እያወቅን ነው። ”እግዚአብሔር ድንቅ ነው”

  ReplyDelete
 6. Thanks for proving to us that Aba Sereke is one of you. You got this article and letter from Aba Sereke's website.
  http://www.eotcssd.org/the-news/139-2011-07-27-17-25-16

  You are helping MK by proving your and Aba Serek's role's in Tehadiso Minfikina.

  Else, the letter has nothing wrong in it. It is a formal report from Mekelle Maelkel to MK headquarter reporting in concise terms the profile of the Tehadiso Menafikan. Look at how our brothers work to protect their church. I feel very very confident on them after seeing this letter. Thank GOD
  God bless MK and its service.

  ReplyDelete
 7. ስለመናፍቃኑ መረጃ መሰብሰብ ኃጢአት የሚሆነው ለናንተ ለመናፍቃኑ እንጅ ለማ/ቅ አይደለም:: ያለ መረጃ ዝም ብሎ የመሰለውን መናፍቅ እንድል ነበር የምትጠብቁት? አይሆንም:: በናንተ ቤት ምስጢር አግኝታችሁ ሙታችኋል:: ኦርቶዶክሳዊያን አለመሆናችሁን እኮ ለማወቅ ነብይ መሆን የለብንም:: ለምን የምታምኑበትን በቀጥታ አታካሂዱም:: እውነት ክርስትና ካላችሁ በድብቅ፣ በመምሰል፣ እና አስርጎ በማስገባት መሆን አልነበረበትም ነገርግን እውነት ያላችሁ እያስመሰላችሁ ሕዝቡን ለጨለማው ንጉስ ማስረከብ ስለሆነ ስራችሁ ሁሉ በማስመሰል ነው:: በዳንኤልና በማ/ቅ አመራር የተነሳውን አለመግባባት እንደ መሳሪያ ተጠቅማችሁ የማጥላላት ስረችሁን ለማከናወን የምታደርጉትን ጥረት ኦርቶዶክሳዊያን ጠንቅቀው ስለሚያውቋችሁ አትድከሙ:: የመናፍቃን ቅጥረኞቻችሁን ከያሉበት መምሪያ ኦርቶዶክሳዊያኑ መንጥረው እንደሚያወጧቸው አትጠራጠሩ:: ለናንተ ጠላታችሁ ቤተ ክርስቲያንን መክዳታችሁ ነው እንጅ ማ/ቅ አይደለም:: ጠላታችሁ የራሳችሁ ክህደት ነው:: ከቤተ ክርስቲያን የተለዩት እኩያን ወንድሞቻችሁ እንደእናንተ ብልጣ ብልጥ ስላልነበሩ የክህደቱን መዓት አወረዱት ከዛማ ማን ያስቀምጣቸው:: እናንተ ግን ከነሱ የተሻለ የመሰላችሁን ዘደ ቀይሳችኋል:: መስሎ መኖርና ዓላማን ማሳካት:: ግን ክህደት አይደል ታወቀባችሁ:: ማ/ቅን ለቀቅ እነ ፓስተርን ጠበቅ! ስፖንሰር ያደረጓችሁ አገራቸውን በወንጌል እንዳጥለቀለቁ እና የኛ አገር ብቻ እንደቀረች ነገሯችሁ እናንተም አመናችሁ እውነታው ግን ሕዝባቸውን የሰዶማውያን ስራ ወርሶታል:: እናንተም እግዚአብሔርን የሚያከብረውን ሕዝብ ወደክህደት ብሎም ወደ ራስወዳድነትና ወደ ግብረ ሰዶማዊነት እንዲያመራ ለማድረግ ነው ጥረታችሁ ማስተዋሉን ይስጣችሁ::ወደፊት ታሪክ ይፈርዳል::
  mulugeta

  ReplyDelete
 8. lemehonu enante eneman nachihu? Dejeselamin yemiyazegajut D efirem Esete -K yared G.Medihun .Dr. Mesfin K.dejene SHiferaw yetebalu yemahibere Kidusan Abalat nachew yastemralu yikedsalu yiredalu enante gin eineman nachhu ?Aba Selama teblachihu selam yemtinesu menafikan timeslalachuhu Andand gize degmo dehina neger yitayibachhal tegeltsu enweqachhu tetseyeku wastina sitsu Dejeselamm bihon yebizu sew sim yemyatsefaw be bier sim new Aba Selam betekawaminet yemzegbew bebier sim new

  ReplyDelete
 9. Anonymous @3:14 AM

  Thanks, I did not know that Aba Sereke has a website. Thanks for providing... I will get more information about that evil Mahber ... The begining of the end for this tsere kirstos mahber Tsere Eyesus ...

  ReplyDelete
 10. አይ ወንድሜ ሙሉጌታ ሀጥያት በእግዚአብሔር ቤት አንድ ነው። ይለቁንስ ኢትዮጵያ ሀገራችን ከወንድም መጥላት ወንድምን ከማሳደድ የምትቀየርበትን እንነጋገር። ማህበረ ቅዱሳን (ሰይጣን) ከመቸውም ስለ ቤተክርስትያን አስቦ አያውቅም ወደ ፊትም አያደርገውም ከቻልክ የዲ/ን ዳንኤልን ጹሑፍ ደጋግመህ አንበው። የሰይጣንነት ስራቸውን በደንብ አድርጎ ነው ያስቀመጠው አንተም ወንድሜ ከዚህ ማህበር ካለህበት ፈጥነህ ውጣ።

  ReplyDelete
 11. አይ ወንድሜ ሙሉጌታ ሀጥያት ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት አንድ ነው። ይለቁንስ ኢትዮጵያ ሀገራችን ከወንድም መጥላት ወንድምን ከማሳደድ የምትቀየርበትን እንነጋገር። ማህበረ ቅዱሳን (ሰይጣን) ከመቸውም ስለ ቤተክርስትያን አስቦ አያውቅም ወደ ፊትም አያደርገውም ከቻልክ የዲ/ን ዳንኤልን ጹሑፍ ደጋግመህ አንበው። የሰይጣንነት ስራቸውን በደንብ አድርጎ ነው ያስቀመጠው አንተም ወንድሜ ከዚህ ማህበር ካለህበት ፈጥነህ ውጣ።

  ReplyDelete
 12. Even though I dislike some of thing from MK, gathering information is not a problem. Specially those people who pretend to be orthodox but really protestants should either learn and follow the orthodox church of leave the church peacefully. To do this it is important to identify who is who. The problem wiht MK guys is some times they don't what is Nufakie and what is not.

  For example the originator of most of the teachings of this website should be void from the church because he is insulting our mother church.

  Tewahedo

  ReplyDelete
 13. till this time i was not beliving on the information which was reported by different blogs against MK. But now, really I understood the mission of MK-it is surely to destroy the church including its scholars.
  I am from mekelle and from MK members. i know qesis welde yared, memhir mehari, aba melaku, megabe sebhat, the mktle dean etc. These all are the backbone of the church and the country.
  sorry, i ashamed being to my organization MK
  i was following you blindly.

  ReplyDelete
  Replies
  1. Really you were blind. Because MK is not an organization nor a religion to follow. It is just an integral part of the Church.If you were going to MK with something else other than serving in the church, you were really blind.You only go to MK to give extra services after fulfilling what is expected from an orthodox beleiver.

   Delete
 14. ene gin yemlew alegn. and mahiber wust abal negn eyale metfo yemisera kale mahiberu abalun mekotater yichilal woys aychilm? endene gin yichilal!!!

  ReplyDelete
 15. መውጣትስ ከክህደት ነው::

  ReplyDelete
 16. --- እግዚኦ

  ReplyDelete
 17. There is no MK PR kefel.There is MK PR agelegelot.This type of reports are not reported to MK PR agelegelot.This letter is forged.who are you and aba Sereke?

  ReplyDelete
 18. ራሱን ማህበረ ቅዱሳን ብሎ ለተለየ የፖለቲካ ዓላማ (የሸዋን ሥርወ መንግሥትና ሥርወ ክህነት ለማስመለስ) በሃይማኖት ሽፋን የተቋቋመው የሸዌዎች ስውሩ የፖለቲካ ድርጅት፡ ማንነቱ ግልጽ እየወጣ የመጣው ገና ዛሬ ነው ።

  ለምሳሌ ፣
  1. ገና ከመጀመሪያ አመሰራረቱ ሐይማኖተ አበውን እንዲያፈርስ ታስቦ የተቋቋመ ማህበር ነው ፡ ምክንያቱም ሐይማኖተ አበውን ያቋቋሙት አቡነ ዎፍሎስ ስለበሩና የሳቸው ሥራ ሁሉ ድራሹ እንዲጠፋ ይፈለግ ስለነበረ ነው ፡ ሐይማኖተ አበው ጥፋት ቢገኘበት እንኳን ስህተቱን አርሞና ሃላፊዎችን ቀይሮ በትክክለኛው መንገድ ማሰኬድ ሲቻል ፡ በአዲሱ ድርጅታቸው ማህበረ ቅዱሳን አማካኝነት ገፋፍተው ከመስመር አስወጡት ፤ እነሱ ለሚፈልጉት ድብቁ ሴራ አይመችም ነበርና ።

  2. ማህበሩን ያቋቋሙት የወቅቱ የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ዋና እና ምክትል ሃላፊዎች የነበሩት ሃይለ ጊዮርጊስ ዳኜና አቶ ገብረ ሚካኤል ድፈር ፡ ሁለቱም መንዜዎች ናቸው ፡

  3. ማህበሩ ከተቋቋመ አንስቶ እስከ ዛሬ ድረስ የዋና ሰብሳቢነቱ ቦታ ፡ ከሸዋ ተወላጆች እጅ ወጥቶ አያውቅም ፡ የመጀመሪያው ፣ በላቸው ወርቁ ሰላሌ-ኩዩ፣ ሁለተኛው፣ ሙሉጌታ ሃይለ ማርያም ሰላሌ፣ የአሁኑ ፣ ሙሉጌታ ሰስዩም ደግሞ ፡ አርሲ -በትውልዱ የቡልጋ ዘር ፣ ናቸው ።
  ምክንያቱም ፡፡ስውሩ ዓላማ ሳይጋለጥ በሃይማኖት ስም እንደተሸፈነ እንዲቀጥል ዋና አመራሩ ከነሱ እጅ እንዳይወጣ ስለተፈለገ ነበር ።

  4. ማህበሩ በአባላቱ የተመረጡ አመራሮች አሉት ይባል እንጅ ፡ ዲ/ን ዳንኤል እንደነገረን ዋናው ሲስተሙ የሚቀረጸውና ፡ ውሳኔው የሚተላለፈው ፡ በስውሩ አባላትና አለቆቻቸው አማካኝነት ነው ፡ እነዚህ ስውር አካላትም ሙሉ በሙሉ በሙሉ የሸዋ ተወላጆች ብቻ ሲሆኑ ፤ ከላይ ስማቸው የተገለጸው ሁለቱ (ሃይለ ጊዮርጊስ ዳኜና አቶ ገብረ ሚካኤል ድፈር ) ፤ ዳኛቸው ካሳሁን ፤ እነ ክንፈ ገብርኤል አልታዬ … ከጳጳሳቱም ራሳቸውን ለዋናነት ያዘጋጁ የነበሩት ፡ አባ ማቴዎስ ፡ እነ እነ አባ ሰላማ ፤ አነ አባ ኤልያስና እነ አባ ይስሓቅ ናቸው ፡ እነዚሁ ሁሉም ሞተዋል ፡ እነዚህ በሰፈር ውስጥ ተሰባስበው የሚወስኑት ውሳኔና መመሪያ ፡ የተወሰኑ የሥራ አመራሮች ጥናት ተብሎ ላማህበሩ ይቀርብና በመንፈሳዊነት ስም ይጸድቃል ።
  5. የሌላ አካባቢ ሰዎች ሰወችንም ለማደናገሪያነትና ለመጠቀሚያነት አልፎ አልፎ ጣል ጣል ለማድረግ ካልሆነ በቀር በዋናው ምስጢሩ አካባቢ ድርሽ አይሉም ። ዳንኤልም ብልህ ስለሆነና በውስጡ ለብዙ ጊዜ ስለቆየ ፤ በሂደት አጥንቶ የረሰበት ይመስላል ።
  ከዛ ውጭ ግን ፡ እርስ በርስ በማባላትና አንዱን በሌላው በመምታት በእውቀታቸው ሲጠቀሙባቸው ኖረዋል ።
  ለምሳሌ፣ የመጀመሪያው የማህበሩ ጸሐፊ ዲ/ን ዳንኤል ሲሆን የሚበቃቸውን ያህል ከተጠቀሙበት በሗላ ፤ ትዕቢተኛ ነው በሚል ስሙን አጥፍተውና ዝቅ ያለ ሃላፊነት ሰጥተው ፡ በራሱ የሀገር ሰው በዲ/ን ዓባይነህ ካሴ ተኩት ፡ ዓባይነህንም እንደዚሁ እስኪ በቃቸው ከተጠቀሙበት በሗላ በራሱ የሀገር ሰው በግርማ መታፈሪያ አስፈነጠሩት ፡ እነዘህ ሁሉም የእንድ አገር ሰዎች (የጎጃም ሰዎች) ናቸው ። የማታ የማታ ግን ተከረባብተው ሁሉንም የሥራ ክፍሎች እነዛው ሼዬዎችሲ ጠቀልሏቸው እየታዘብን ነው ።

  6. ተሀድሶ እያሉ ስማቸውን የሚያጠፏቸውን ሰዎች በሙሉ ፤ ለቤተ ክርስቲያን ችግር ይፈጥራሉ ብለውአስበው ሳይሆን ፡ የማህበሩን እንቅስቃሴ ያደናቅፋሉ ፣ ከማህበሩ ጎልተው ሊወጡ ይችላሉ ወይም አባል ሁኑ ብለው ጠይቀዋቸው አንፈልጋችሁም ያሏቸውን ሰዎች ነው ።
  ለምሳሌ ፡ የቅርቦችን እነ ዲ/ን በጋሻውን አነ ቀሲስ ተስፋዬ መቆያን እና አባ ሠረቀን ማንሳት ይቻላል ። ዲ/ን ዳንኤል እንዳለው ፡ እነዚህ ሰዎችና ሌሎችም…. የማህበሩ አባል ወይም ደጋፊ ቢሆኑ ኖሮ የመጀሪያዎች የሐመርና ስምዓ ጽድቅ አምደኞች ይሆኗቸው ነበር

  ቆይ ለማየት ያብቃን ፡ ዲ/ን ዳንኤልም ነገ ጥዋት ተሀድሶ ሆነ…..ሲሉት እንሰማቸዋለን ፡
  ይህ ተሀድሶ የሚሉትን አዲስ ስም ያወጡት ፡ በዋናነትየ ጎንደርና የጎጃምን…… ሊቃውንትን ስም እያጠፉ በምእመናን ለማስጥላትና ከቤተ ክርስቲያን ውስጥ ለማባረር መሆኑ የአደባባይ ምሥጢር መሆኑ የታወቀ ነው ።

  7. ማህበሩ. መሠረቱን በትምሕርት ተቋማት ውስጥ ያደረገበትና ፤ ምንም የቤተ ክርስቲያን ትምህርት የሌላቸውን እነ አቶዎች ቄስ እያደረገ የቀጠለበት ሂደትም ፡ ከላይ እንዳልነው ፡ በዘመናዊውም በመንፈሳዊም ያለውን ጎራ ቀስ በቀስ ለመቆጣጠርና በሂደትም ቤተ ከህነቱንም ሆነ ቤተ መንግሥቱን በቀላሉ ለመቆጣጠር እንዲያመች ነበር ።
  ግን ምን ዋጋ አለው? ወያኔን ያህል ጭራቅ ባለችበት አገር አንድም ድብቅ ነገር ስለማይኖር ፡ ምሥጢሩ ሁሉ አንድ በእንድ እየተፈለፈለ እየወጣ ነው ።

  8. የማህበሩ ስውር ዓላማውና የመውደቂያው ሂደት እየተቃረበ እንደመጣ ሲረዱም ፡ ዘወር አሉና አብዛኞቻችን የኢሕአዲግ አባል ሆነናል በማለት ማምታትና የማህበሩን ጭንቅላት ከመቀጥቀጥጥ ለማዳን እየተራወጡ ናቸው ።
  ግን ይሀስ ይሳካላቸው ይሆን ?
  ሁላችንም በሂደት አብረን የምናየው ነው የሚሆነው ።

  ያም ሆነ ይህ የዲያቆን ዳንኤል ክብረት ጽሑፍ እና ከጽሑፉ ጋር ተያይዞ በዳንኤል ላይ የተወሰደው ከአባልነት የማባረር ድርጊት ፡ ብዙ ነገሮችን እንድናውቅ መስመር እየከፈተልን ይመስላል ።

  ReplyDelete
  Replies
  1. እስከ ስምንት ነጥብ የጻፋችሁ ስራ ያጣችሁ ይመስላል ስራ ያጣችሁ ነው የሚመስለው፡፡የማታውቁትን አትቀባጥሩ እግዚአብሄር ስለቤቱ ይጨቀቃል ፡፡በመጀመሪያ ስለዳንኤል ማንነት ታውቃላችሁ? ባህርዳር ኑና ስለሱ ታሪክ ጠይቁ እንነግራችኋለን፡፡ ዝምብሎ ማውራትና መጻፍ አይደለም ክርስትና ማለት የተግባር ሰው ሆኖ መገኘት ነው፡፡ለማንኛውም ለንስሃ ሞት ያብቃህ

   Delete
  2. ማህበረ ቅዱሳን የቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀነን ልጅ፣እግዚአብሄር ወዶነና ፈቅዶ የመሰረተው ማህበር፣ለወሬ ቦታ የማይሰጥ ማህበር፣ስራውን በፍጹም መንፈሳዊነት የእግዚአብሄርን ፈቃድ በመጠየቅ የሚተገብር ማህበር፣--- ሺህ ሚሊዮን በገጎ ተግባራትን ከፍሬው እያየሁ ልመሰክርለት የምችለው ማህበር ነው፡፡እንንተ ግን ፈሬያችሁን ሳየው በዙ መነሻገር እንኳን ሳይኖኝ ከምትጽፏቸው እንኳን ብነሳ ብዙ ጥሩያልሆኑ ነገሮችን መናገር መጻፍ የምትወዱ ጥሩ ነገር ሲሰራ ቅናት የሚያነገበግባችሁ እንደሆናችሁ ተረዳሁ፡፡እና እባካችሁ በድርጊታችሁ ተፀፅታችሁ ንስሃ ግቡ፡፡ እግዚአብሄር ለንስሃ የሚያነሳሳ ልቦና ይስጣችሁ

   Delete
  3. le mehonu enante MKn yemitikawomu enante enemanachuh? mejemeria rasihin ewok.eshi!ine iskahun ye MK abal alneberkum gin le tewahdo ye komu mehonachewun ine bicha salhon be ayin yemitayew birhan sirachew yimesekiral!lenegeru yihen melkam sirachewun yemitayibet ayin yelehim! Egziabher ayin yistiH!DEGMO abal yeneberachuh wutu tilaleh yih ke geremeh Egna be abalinet linikelakel new.seitan mechem bihon be tewahdo lijoj lay lemaser inkilf yelewum.yihen degmo egna ye Orthodox TEWAHDO lijoj kedmom BIHON yihen tenkiken enawkalen!!!

   Delete
 19. Dear the owner of 1-8 points,

  Go ahead your research and I will help you in uploading what I know but since I am busy it may take days.

  ReplyDelete
 20. http://www.eotc-mkidusan.org/site/index.php?option=com_content&task=view&id=721&Itemid=1

  አባ ሰረቀ ተፎገረ:: ስለ ሂሳብ የሚያወራው ደብዳቤ ካለ ግልባጭ ስለ ሰው የሚያወራው ግልባጭ ለሂሳብ ክፍል:: አይ ሰረቀ እውነትም ሰረቀ::በዛ ላይ ቁጥሩ ለሌላ ሰው የተፃፈ:: አቤት ለጌታ ብሎ መዋሸት::
  Ben

  ReplyDelete
 21. አባ ሰረቀ ለካ ፎርጅድም ይችላሉ:: ታዳ ለምን የጳጳስነቱን አያሰሩም:: ማፈር ይገባዎታል:: ለነገሩ ሕግ በሌለበት አገር ያውም የርስዎ ጎሳ ተወላጆች ቢያጠፉም ከፓርቲያቸው ጋ ከሆኑ ከሕግ በላይ ስለሆናችሁ ከዚህ የከፋም አድርገው ፍርድ ቤትን አይረግጧትም:: ለእውነት ቀን የወጣላት ቀን ያኔ እኔን አያርገኝ::

  ReplyDelete
 22. የመንግሥት ያለህ?
  'የሀገራችን ሕገ መንግስ ይህንን ጉዳይ እንዴት እያየው ይሆን? ሕገ መንግሥት የዜጎችን መብት ለማስጠበቅና የሕዝቦችን ደህንነት ለማረጋገጥ በሕዝብ የጸደቀ የሀገር ሰነድ ነው። ይህን ሕገ መንግሥት ለማስፈጸም የሚሠሩ ሕዝብ ይሹማቸው ወይም በጉልበት ይሾሙ ከላይ እስከ ታች ባለ ሥልጣኖች አሉ።' በፀሐይ ብርሃን ማጭበርበር ሲፈፅሙ ሰውዬውን አንድ የሚል ጠፋ:: የመንግሥት ያለህ:: ሰረቀ
  ፎርጅድ እንኩዋን በትክክል መስራት የማይችል የማይረባ ሰው::


  ለዚህ ሁሉ በመቶ የሚቆጠር ማስረጃ አለን።


  Another thing you don't have any single evidence about MK the only thing you have is "Aba Sereqe" you got this specific paper from him and you don't have a single,single thing about this issue.Just tell others you got it from him. Considering your credibility, it might be not true.

  አላልክዋችሁም? ውሸት አሳፋሪ ነው:: መግቢያ ያሳጣል ለእውነተኞች:: ለናንተ ግን ለባለ ተልዕኮዎቹ እንዳልተፈፀመ ታልፉታላችሁ:: የሌባ ዓይነ ደረቅ ይባል የለ:: ለማንኛውም አባ ሰረቀ እጅ ከፍንጅ ተይዞ (በ 1 ሳምንት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ) ሰርዞታል:: ታዲያ አንተ ምን ትጠብቃለህ::

  Ben

  ReplyDelete
  Replies
  1. please wustihin mermir wode mot eyeworedik newna astewul!!!

   Delete
 23. አሁን የሱባዔ ስአት ነው ስለራሳችሁ ጸልዩ፡፡
  መጀመሪያ የመቀመጫየን አለች ዝንጀሮ ስለራስህ ማንነት ሳታውቅ ስለሰው አትፈትፍት
  ሀገራችን ኢትዮጵያን
  ቅድስት ሐይማኞታችንን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እግዚአብሔር አምላካችን ይጠብቅልን፡፡

  ReplyDelete
 24. መጀመሪያ የመቀመጫየን አለች ዝንጀ

  ReplyDelete
 25. LEMEN ZEME BELEH TEZELABEDALEH ....YOU NOTHING ABOUT MEHABERE KIDUSAN YEBEG LMEDE LEBSEH YEBETECHRISTIAN LEGOCHEN LEMENTEK ATEFECHERECHER MEEMENU HULUN YAWEKAL BEAND ADELEM BEHULET BESOSET ERMEGA KANTE CHNKELATE KEDEMO EMIYASEB NEW EBAKEH ZENAREHEN FETA.....TEWAHEDO HULE GEZE TEWAHEDO NAT ATEKEYEREM ATEBEREZEM ...MEHABERE KIDUSANEM ANT ENDEMETELEW AYDELEM YEBETCHRISTIAN YEKURTE KIN LEJ NEW YEHENENE KEFEREW MEMELKET YECCHALAL YANTEN BANWKEM....AFEHEN ZEME BELEH BETEKEFET BADO CHENKELATEH NEW EMITAYEW. KE TEKELEYOHANS

  ReplyDelete
 26. geta wagachu yikfelachu, lesu yemisanew neger yelemina le agelgilot yemitegu wundimochachin ena ehitochachin tilashet yemitikebu....

  ReplyDelete
 27. yehe huluu weree btekrstiyan bado endtker new kedada eyfelegachihu asmamirachihu ymtitsfut. ortodoksin ymitebikat egziabiher new atidkemu. mereja ymesele wushet qdada feligo mawurat sera fetinet new.

  ReplyDelete
 28. Lebetekrstian Enku Lehonu Abatochachin Endlijinetu yemilalak mahber endihum Egziabher Kidist Betekrstian behahunu zemen yemidersbatin fetenawoch askedimo silemiyawik Behamilakachen fekad yetemeserete mahiber mehonun tenkiken enawkalen.

  ReplyDelete
 29. ማህበረ ቅዱሳን የስም አጥፊና የሌቦች መጠራቀሚያ ሆንዋል''ለምሣሌ የባህር ዳር ማእከል ''የተማሪን ብር የሚበሉ አሳሞች ናቸዉ

  ReplyDelete
 30. Menged zegto endatgebu selaterebachihu tenadachihu kidus yehonewn ytewahedo arbegna sem atatifu.Yetewahedo lijoch sile mahiberachin tenkeken enewkalen balhone sime lemastewawok atedkemu aysakalachihum. Mahebere Kidusan be EGIZABHER ytemeseretulen nachew.Menafikan tekula yebeg lemde lebsachihu atasasitu!!!

  ReplyDelete
 31. yematawkutin neger batinageru tiru new egziabherm aywedewem yilikunm befikerna be'andinet sile hatiyatachinina silebetekirstianachin binsteli MK nitsuhina silebetekirstian bicha ymisera mahiber new.pls don't say any if u don't know anythig about mk.ile egziabher.

  ReplyDelete

 32. 5
  እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በሰው የሚታመን ሥጋ ለባሹንም ክንዱ የሚያደርግ ልቡም ከእግዚአብሔር የሚመለስ ሰው ርጉም ነው።
  6
  በምድረ በዳ እንዳለ ቍጥቋጦ ይሆናል፥ መልካምም በመጣ ጊዜ አያይም ሰውም በሌለበት፥ ጨው ባለበት ምድር በምድረ በዳ በደርቅ ስፍራ ይቀመጣል።
  7
  በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው።
  8
  በውኃ አጠገብ እንደ ተተከለ፥ በወንዝም ዳር ሥሩን እንደሚዘረጋ ሙቀትም ሲመጣ እንደማይፈራ ቅጠሉም እንደሚለመልም፥ በድርቅ ዓመትም እንደማይሠጋ ፍሬውንም እንደማያቋርጥ ዛፍ ይሆናል።

  ReplyDelete
 33. ወገኔ አትሸወድ ተሃዲሶ እንደሆነ ሲራው ታዉቓል ምንዲን ነው ቢሉ፤
  ፩፤የማሂበሩ አባላትን ማታላት።
  ፪፤ምእመንን ባልሰሩት ሲራ ሰርተዋል ማለት።
  ፫፤ያልተደረገ ተደርጘል ማለት ነው።
  አንተ ከንቱ ተሃዲሶ አትልፋ ታዉቆብሃል።ማኒም አዪናወፅልህ።ልቦና ይስጥህ።

  ReplyDelete
 34. Abetu Geta Hoy Lebuana Setachew Yerasachewen Alama Lamasakat Anden Maheber ena Abatochen Matelalate men malet new Beand Bekule Lebetekirestyan Tekorkari Belela Bekul Abatochen Tasadabi Egeziabeher Lebuna Yesetachehu

  ReplyDelete
 35. I am sorry with you,don't be a kid

  ReplyDelete
 36. hulachihunim, egzeabher yikir yibelachihu!!!

  ReplyDelete
 37. ebakachihu ye ethiopia lijoch tetenqequ,

  ReplyDelete
 38. ethiopia hoy egzeabher
  yimarish

  ReplyDelete
 39. yihn sititsfu balemaferachihu azenku.

  ReplyDelete
 40. Mk eskeahun yakoyew srawnew;wedefitm beegzzziabher fkad yebetekrstiann hulentenawi selam ytebkal .MK YEBETEKRSTIAN YEJERBA ATNT NEW,

  ReplyDelete
 41. ማ.ቅ በወቅቱ የመሰረተ አምላክ ይመስገን ፣ ዲያብሎስና ተከታዮቹ አካሄዳቸውን በማህበሩ በኩል እያጋለጠ ለኛ ለክርስቲያኖች የመሰሪውን የዲያብሎስና የተሃድሶዎችን አካሄድ እያጋለጠ እንድናውቅ መደረጉ ግራ የገባው ዲያብሎስ የለመደውን ወቀሳ ስለሚቀጥል ሁሌም እናውቅሀለን እናርቅሃለን ማህበረ ቅዱሳንን የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቀው አሜን ፡፤

  ReplyDelete
 42. ahune bzihe bsubae seat endihe mhonachhu brasu legnezbe ykomachehu asemesayoche mehonachehune trdetnale::egziabehre mahebrunena bet keresetiyanachenene lezlalme ayetwatem.

  ReplyDelete
 43. how can we express christanity ? practically most of us we cant because we are bothering about our glory but God learned us how can we win world by lossing our Glory but still one blame the one and other please those orthodx pray to get unity so that God listen our voice with my perception MK is the one God prepared of world not only for us.God Bless us

  ReplyDelete