Friday, October 28, 2011

የቅዱስ ሲኖዶስ ምላተ ጉባኤ 4ኛ ቀን 18 አጀንዳ

በ17 አጀንዳ በጳጳሳት ሹመትና በአሜሪካኑ ሲኖዶስ እርቁ ጉዳይ ላይ ውሳኔ ሰጥቶ ወደ 18ኛው አጀንዳ ትላንት ጥዋት የጀመረው የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ በሰንበት ትምህርት ቤት ማደራጃና በማህበረ ቅዱሳን ጉዳይ ላይ ከፍተኛ ክርክርና ውይይት የውሳኔ ኃሳብ ሲቀራቸው ለዛሬ አሳድረውታል፡፡
        ማህበሩ ሊፈርስ ይገባል በማለት የእለቱን አጀንዳ በጠንካራ አቋማቸው የገለፁት አቡነ ማርቆስ አክለውም ማህበረ ቅዱሳንን ከአምስት ጊዜ በላይ እንዳጣራ ኮሚቴ አባል ተደርጌ አውቃለሁ ቅዱስ ሲኖዶሱ የአቋም መለሳለስ አሳይቷል በማለት እስነማስረጃው ለሲኖዶስ አባላቶችን ጉድ እስኪያስብል ያቀረቡት ሪፖርት አባቶችን ከማን ጋር እየሰራን ነው ብለው አንዲያስቡና ማህበሩን እንደገና ሊመለከቱት እድል እንደሰጣቸው ብፁአን አባቶች በድፍረት ቃላት ተናግረዋል ፡፡
      አቡነ ማርቆስ ማህበሩ እንዲታገድና እንዲዘጋ ስጠይቅ ማስረጃ ሳይኖረኝ በጭፍን ጥላቻ አይደለም ብለው ማስረጃቸውንና ምክንያታቸውን ሲተነትኑ ማህበሩ በሶስት ነጥብ የቀለለ ነው
1.  የቀለጠ ሀብታም ነጋዴ ነው
2.  የፖለቲካ ድርጅት ነው
3.  ሐይማኖት የሌላቸው ግለሰቦች መሰባሰቢያና መሸሸጊያ ነው በማለት አብራርተዋል፡፡
       ይሁንና ለቀረቡት ሶስት ምክንያቶች ከብፁአን አባቶች ማስረጃ እንዲቀርብና ቅዱስ
 ሲኖዶሱ እንዲመለከተው ካልሆነ ግን የስም ማጥፋት ነው ተብሎ ጠንከር ያለ አስተያየት ከአቡነ ሳሙኤል የቀረበ ቢሆንም ይህንን ያስረዱልኛል ያሉትን ማስረጃዎች አቡነ ማርቆስ ገፅ በገፅ እያነበቡና በኮፒ ለብፀአን አባቶች እና ለቅዱስ ሲኖዶስ ሰብሳቢ ጭምር ማስረጃዎቹን አቅርበዋል ፡፡በተለይ የፖለቲካ ፓርቲ ነው ብለው ያቀረቡት ማስረጃ ጉድ ያስባለ ሲሆን የዳንኤል ክብረት ፁፍም መኖሩ አስደንቋል ፡፡ይህ ጥናታዊ ፁሁፋቸውና የመሟገቻ ነጥባቸው ከአቡነ ገሪማ የአጣሪ ኮሚቴ ሪፖርት ጋር መመሳሰሉ ብፁአን አባቶችን ሊያሳምን ችሏል፡፡
           ከዚህ ቀደም የማህበረ ቅዱሳን ስም ሲነሳ ይደግፉና አስተያየት ድጋፍ ይሰጡ የነበሩ አባቶች ማስረጃውንና መረጃውን ጠቅላላ ከተመለከቱ በኃላ ጎመን በጤና በማለት ከመከራከርና ከመሞገት በዝምታን ማለፍ መርጠዋል፡፡ከሁሉ በላይ ታግለውና ዋጋ ከፍለው የአዋሳውን መንበር ያሰጧቸው ይበቃኛል አዋሳን አልፈልግም ብለው መልቀቂያ ያስገቡት አቡነ ገብርኤል ዝምታና አስተያየት ከመስጠት መቆጠብ ለተገፉ አባቶች እድል የሰጠና ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም የሚያስብል ሆኖ አልፎል፡፡
         በቅዳሜው ቅድስት ማሪያም ቤተክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤት ልብስ የሚመስል የለበሱ የማህበሩ አቀንቃኞች ዘማሪ ትዝታው ሳሙኤልን ከደበደቡና ከመላው ኢትዮጵያ የተሰባሰቡትን ክርስቲያን ምእመናን ኢ-ክርስቲያናዊ በሆነ ስነምግባር ካስበረገጉ በኃላ ለቅዱስነታቸው አልታዘዝ በማለት እየጮሁ ደወል ሲደውሉ ጠያቄያቸውን እንዲያቀርቡ ሲጠየቁ በተወካያቸው በኩል 12 ነጥብ የያዘ በአባሰረቀ ላይ ያነጣጠረ ጥቄያቸውን ቅዱስነታቸው የሰሙትን ይህንኑ ጥያቄ አቡነ ሳሙኤል ብቸኛ ጠያቂ ሆነው ቀርበው አባ ሰረቀ ሊወገዙ ይገባቸዋል ያሉ ሲሆን ከሲኖዶስ ተሰብሳበዎች መካከል አባ ሳሙኤልን ሲጠይቋቸው እንደ አባ ማርቆስ መረጃ ያቅርቡ ሲባሉ ዝምታ ብቻ መልሴ ሲሉ የቅዳሜውን ረብሽ በስተጀርባ እነማን እንደነበሩና ወጣቶቹ ሳይሆኑ አንዳንድ የሲኖዶስ አባላት እና ማህበረቅዱሳን የጉዳዩ ባለቤት ለመሆናቸው አመላካች ነው ያሉም አልጠፉም፡፡
        ይህንን ጉዳይ በአባ ሰረቀ ላይ የተነሳውን የስም ማጥፋት ክስ ማስረጃ ከሌላቸው አባ ሰረቀ አቡነ ሳሙኤልን ወደ ክስ እንደሚወስዱት የውስጥ አዋቂ ምንጮች የዘገቡ ሲሆን የቤተክርስቲያን ጉዳይ በአለም አደባባይ በፍርድ ቤት እንዲፈታ ለማድረግ መሞከሩ ተገቢ አይደለም የሚሉም አልጠፉም ቢሆንም ያለማስረጃ የሰውን ስም ማጥፋት ከተጠያቂነት እንደማያድን ለማያውቁ ማሳወቅ ተገቢም ነው የሚሉ ብቅ ብለዋል፡፡
       በዛሬው ውሎ ጠንከር ያለ እርምጃ በማህበሯ ላይ እንደሚወሰድ ይጠበቃል ፡፡የዚህን ሙሉ የውሳኔ ዝርዝር እንደደረሰን እናቀርባለን ፡፡
ቸር ያሰማን                                                

46 comments:

 1. ከማን ጋር እየሰራን ነው ብለው አንዲያስቡና ማህበሩን እንደገና ሊመለከቱት እድል እንደሰጣቸው ብፁአን አባቶች በድፍረት ቃላት ተናግረዋል ፡፡ If this is true can you list names of ብፁአን አባቶች.

  ReplyDelete
 2. I don'tthink አቡነ ማርቆስ will say this about MK:

  1. የቀለጠ ሀብታም ነጋዴ ነው
  2. የፖለቲካ ድርጅት ነው
  3. ሐይማኖት የሌላቸው ግለሰቦች መሰባሰቢያና መሸሸጊያ ነው በማለት አብራርተዋል፡፡

  If true,he is one of the funniest person I have ever known on this planet.

  ReplyDelete
  Replies
  1. why not? እንዲሁ የምትባሉት ታዲያ ለምንድን ነው? እንዴ እስኪ ልጠይቅዎት በጋሻውን ምን አድርግ ነው የምትሉት? አኔ አላውቀውም ትምህርቱ ግን ይስማማኛል? ማህበረ ቀዱሳን ነበር ርንዳነበብኩት ታዲያ ምን ነካችሁ? ገንዘብ እና መንፈሳዊ ነገር አብሮ አይሄድም። ጌታችን እኮ ያለህን ሁሉ ትተህ ተከተለኝ አይደል ያለው? ዛሬ ሚሊየነሮች ሆናችሁ የጌታ ነገር እንዴት ይታሰብ ማህበረ ቅዱሳን ማህበረ ቅዱሳን ብቻ አረ እየተስተዋለ። ከላይ ጳጳሱ ማስረጃ ሁሉ ካቀረቡ ከማስረጃ ሌላ ምን ይምጣ? የናንተን ፍርፋሪ የቀመሱ አቡነ ሳሙኤልና አቡነ አብርሃም (ቤተክርስቲያንን በረት የሚል ደፋር ስለሆነ ኢብራሂም ተብሏል)ቀትረ ቀላል ሊክዱ ቢሞክሩም አሁንማ ህገር ታጠፋላችሁ ብሎ የመሰረታችሁ ጳውሎስም ከአብርሃምና ከመሰሎችሁ ጋር የምታደርጉትን የመፈንቅለ ፕትርክና እዚህ ናሽቪል መድሃኔ ዓለም እንደሞከራችሁት ያለን አድማ ስላውቀ ሊያጠፋልን ነው። እግዚአብሄር ቤተክርስቲያናችንን ከጥፋት ይታደግልን። ማህበረ ቅዱሳንን ባዮችን አደብ ያስገዛልን። አሜን። ከናሽቪል ቴነሲ።

   Delete
 3. I hope mehabere sitan jealous sprite and mind will die with them.

  ReplyDelete
 4. helmachehun mezegebachehu tiru new gen kirestiyan nen belachehu weshet betetew gen atetewume betekenesu tiru new

  ReplyDelete
 5. ሐሌ ሉያ፣ ሐሌ ሉያ፣ ሐሌ ሉያ ፣ የንፁህ ክርስቲያኖች አምላክ መቼ ያንቀላፋልና
  አምላካችን ሁሉን ነገር ሰለሚመለከት አሁንም እስከመጨረሻው ድረስ በሐይማኖት
  ሽፋን የሚሰራውን ሁሉ እንደዚህ እግዚአብሔር ይግለጠው። አባ ሰላማ ቸር ወሬ
  ስለአስማችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  ReplyDelete
 6. ESEME ALBO NEGER TEHYESEANO LE EGZEEABEHARE/

  ReplyDelete
 7. የተዋህዶ ልጅ ነኝ ከአሜሪካOctober 28, 2011 at 7:28 PM

  መቼም ቢሆን ቤተክስቲያንን የማፍረስ ሕልማችሁ አይሳካም እነ ባንዳ

  ReplyDelete
 8. ሰላም ለተዋህዶ ልጆች

  እኔ ማህበረ ቅዱሳን የምተች ሰው ነኝ ሆኖም እዚህ ተጠቀሱ የተባሉት ነገሮችን ለመቀበል ግን ይከብደኛል:: ጳጳሱ ሳይረዷቸው ቀርተው ይሆናል እንጅ ማስረጃ ይኖራቸዋል የሚል እምነት የለኝም:: ምን አልባት ማህበረ ቅዱሳን ጳጳሳትን እንደሚይዘው ሁሉ ከተቃዋሚው ወገን ያሉ ሰዎች የሚሉትን ይዘው ይሆናል ያቀረቡት::
  ለማነኛውም:
  1 ነጋዴ ቢሆን ለቤተ ክርስቲያን መርጃ እንጂ ለሌላ ጉዳይ አይደለም:: ለሚሰራቸው ዘርፈ ብዙ ስራዎች ገንዘብ ስለሚያስፈልገው ገንዘብ የሚያገኝበትን ነገር ነድፎ መስራቱ ሊያስመሰግነው እንጅ ሊያስነቅፈው አይገባም::

  2 የፖለቲካ ድርጅት ነው: ይህ ማነኛውም የማህበሩ አባል አባል ከመሆኑ በፊት በሚሰጠው ስልጠና ላይ እንደሚነገረው "ማህበረ ቅዱሳን ከማነኛውም ፓለቲካ ነጻ ነው" እኔ እስካየሁት ድረስ አንድም አይነት ፓለቲካዊ አስተሳሰብ አልተመለከትሁም::

  ቢቻል ግን የሃገራችንን ጨካኝ ፓለቲከኛች መተካት የሚችል መንፈሳዊ ፓለቲከኛ መፍጠር ቢችል መልካም ነበረ::

  3 ሃይማኖት የሌላቸው ግለሰቦች ጥርቅም ነው: ይህ ደግሞ አሳቂው ነገር ነው:: የት ነው ሃይማኖት ያለው? በእርግጥ አንዳንድ አባላቱ ክርር ያለ አመለካከት ያላቸው ይኖሩ ይሆናል ግን ምን ማለት ነው ሃይማኖት የሌላቸው ሲባል? ሃይማኖት የሌላቸው ሰዎች ያሉ የሚመስሉኝ ቤተ ከህነት ግቢ ውስጥ ነው?

  ለማነኛውም ያቀረቡትን መረጃ ስላላየነው አሁን መናገሩ ሊከብድ ይችላል::


  አባ ሰላማዎች ግን ያም ሆነ ይህ እናንተ ኦርቶዶክሶች አይደላችሁም ፕሮቴስታንቶች እንጂ:: እኔ በግሌ አንዳንድ የቤተ ክርስቲያን ችግሮች እንዲፈቱ እፈልጋለሁ በዚህ እናንተን ብመስልም እናንተ ግን በዶግማችህ ፕሮቴስታንቶች ናችሁ:: ከማህበረ ቅዱሳን የተጣላችሁ ሁሉ እነዚህን ሰዎች አትመኑ::

  ReplyDelete
  Replies
  1. አየህ ወገኔ ማህበረ ቅዱሳን አይደለሁም ማለትህ ብቻ ሳይሆን አለመሆንህን የሚያስረዳልህ ፈራጅ መሆንዎ ነው። ማህበረ ቅዱሳኖች ደፋሮች በሌላው መንፈሳዊ ህይወት ፈራጆች ስለሆኑ እርሶም "አባ ሰላማዎች እናንተ አርቶዶክሶች አይደላችሁም።" አረ እየተስተዋለ ማህበረ ቅዱሳንን ስለተቃወመ ኦርቶዶክስ አይደለህም ብሎ መፍረድ ይሄ እኮ ዋናው ባህሪያችሁ ነው። ያልመሰላችሁን ሰው ፕሮቴስታንት፣ ታህድሶ ሌላም ትላላችሁ ማን ይሆን ይህን ኦርቶዶክስ ለመሆን ፈቃድ ከናንተ እንድናወጣ መብት የሰጣችሁ። ሌላው ግን አይፍሩ ላመኑበት ዓላም አይደለሁም ምናምን አይበሉ። ለጥፋት የተመረጣችሁ ስለሆነ ግን ድፍረት የሚባል ነገር የለባችሁም ውሸታም እንዴት ደፋር ይሆናል። እግዚአብሄር ማህበረ ቀዱሳንን ይዋጋልን።

   Delete
 9. mignot aykelekelm

  ReplyDelete
 10. Shame to MK and Deje Selam blog. They did't say nothing when God expose them. "Hod Siyawuk
  Doro mata" Yilal yagere-sew.

  ReplyDelete
 11. laboche zemebelacu atelfelfu endiwe zeme belachu mechame ateltefytem stupid yenche asheke metefiyachu kerbe nwe emnghe yenatun bate belaba yemiyazerfe tewelde

  ReplyDelete
 12. MK IS NOW AT RISK THEY ARE IN WELL ( GORGOD) LIKE GADDFI , THEY ARE UNDER STRESS LIKE NEGUS AGEG , THEY ARE THINKING THEIR FUTURITY.
  GUYS THOSE WHO SAID TEWAHIDO LEJ LISTEN FIRST READ HOLY BIBLE , ONLY BIBLE GIVES YOU LIFE NO BOOK PROCLAIM YOUR FREEDOM EXCEPT THE HOLY BIBLE , MK OR OTHER GROUPS CAN NOT SAVE OR REEDEM YOUR SOUL EXCEPT BIBLE . SO READ ABA SELAMA BLOG EVERYDAY YOU WILL GET THE HIDDEN FALSE TEACHING THAT DEBTERA WROTE . SO , MY BRO READ BIBLE PLEASE

  ReplyDelete
 13. ተዋህዶ ብለህ አስትያየት የሰጠሀው ወገኔ ይህ ብሎግ የፕሮቴስታንት አይደለም። ወይም እምነቱ የፕሮቴስታንት
  አይደለም። ነገር ግን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ክርስቲያን ነው። ብታምንም ባታምንም
  የክርስትናን እምነት በትክክል የሚያስተላልፉ በተለይም የተዋህዶን ሲሆን፤ ሌሎች የሐይማኖት መሰል ድርጅቶች
  የተለያየ ሥም ቢሰጡትም እውነትን ከማስተላለፍ አያቆምም። ሞኝ ያሲያዙትን አይለቅም ሲባል አልሰማህም\ እኔ
  የሚመስለኝ ማቅ ለራሱ አባላትን ለማብዛትና ለድብቅ አላማው ማሳኪያ የሚጠቀምበት ዘዴ ነው። ማለት ከሱ አባላት
  ውጭ ያሉትን ሁሉ መናፍቅ፣ ተሃድሶ እያለ ሥም በመለጠፍ \የሰውን እምነት የልብንም አዋቂና ፈራጅ አምላካችን
  ሲሆን\። የተወሰኑ ክርስቲያኖች ማቅ የሚቀናበትን ሁሉ ሥም ስለሚሰጥ እነሱ የሚነግሩአቸውን በማመን ራሳቸውን ሲያታልሉ ይታያሉ። አንዳንዶች ደግሞ እውነቱን እያወቁ እንዳይመሰክሩና እንዳይናገሩ በፍርሃት ውስጥ ሆነው ይኖራሉ።
  ምክንያቱም አንድ እነሱን የሚቃወም ቃል ቢናገሩ ነገም እኔን ተሃድሶ-መናፍቅ ይሉኛል ብሎ ስለሚፈራ እነሱን
  እያጀበ ይኖራል። ጠቢቡ ሰሎሞን እንደተናገረው \ለሁሉም ጊዜ አለው\ ነውና ፍርድ የእግዚአብሔር ነው ወንድሜ።
  ለጊዜው እዚህ ላይ ይቆየን። ስላልደረሰብህ አሁን ላይመስልህ ይችላል፡ እግዚአብሔር እውነቱን ይግለፅለህ።
  የጌታችን የመድሐኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ
  የእመቤታችን ምልጃና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን። አሜን።

  ReplyDelete
 14. You began to make MK clash with the spiritual fathers. You really has shown that you are the children of devil. You always are in blame of MK for it has political inclination to the opposition parties. Such an accusation was what the children of devil made on our Lord Jesus Christ. The children of scribles do not know peace and reconciliation. You do your father's work enacted on the children of the church since the establishment of the true church established not on the knowledge of humans but on the Lord. Let God have mercy on you. You really need prayer. Take time and examine what you are doing. Your wishes will never happen.
  Rather than reporting the truth you reported the distorted ideas. MK does not abolish because it has god's mission that it has to accomplish. It has to kick off those fleshy and worldly people whjo havw been snatching the life of the believers by their cunning talks and deeds. May God have mercy up on you.

  ReplyDelete
 15. if u are writing the truth with out any exaggeration don't be discouraged by those insulting guys.

  ReplyDelete
 16. ".....እነዚህን የሕግ ሒደቶች የተከታተሉ ባለሙያዎች የሁኔታዎችን መመሳሰል በመተንተን ማኅበረ ቅዱሳን እስካሁን እንደ ማኅበር ተከሶ የረታው እንጂ ከሶ የተወሰነለት ጊዜ የለም ብለዋል፡፡በጋሻው ደሳለኝ በድሬ ዳዋ በፈጸመው የስም ማጥፋት ወንጀል የማኅበሩ የድሬ ዳዋ ማዕከል በበቂ ማስረጃ ክስ ቢያቀርብም በጋሻው በነጻ መሰናበቱ፣ በአባ ሠረቀ ላይ የቀበው ክስ ተቋርጦ በእንጥልጥል መቅረቱ እና ጠቅላይ ቤተ ክህነት በማኅበሩ ሕንጻ ይዞታ ላይ ባቀረበው ክስ ቤተ ክህነቱ መረታቱ የሚታወስ ነው፡፡" source gebrher.org Is MK under betekihnet or not?

  ReplyDelete
 17. "እነዚህን የሕግ ሒደቶች የተከታተሉ ባለሙያዎች የሁኔታዎችን መመሳሰል በመተንተን ማኅበረ ቅዱሳን እስካሁን እንደ ማኅበር ተከሶ የረታው እንጂ ከሶ የተወሰነለት ጊዜ የለም ብለዋል፡፡በጋሻው ደሳለኝ በድሬ ዳዋ በፈጸመው የስም ማጥፋት ወንጀል የማኅበሩ የድሬ ዳዋ ማዕከል በበቂ ማስረጃ ክስ ቢያቀርብም በጋሻው በነጻ መሰናበቱ፣ በአባ ሠረቀ ላይ የቀበው ክስ ተቋርጦ በእንጥልጥል መቅረቱ እና ጠቅላይ ቤተ ክህነት በማኅበሩ ሕንጻ ይዞታ ላይ ባቀረበው ክስ ቤተ ክህነቱ መረታቱ የሚታወስ ነው፡፡" source gebrher.org/ Is MK under betekihnot or not?

  ReplyDelete
 18. ABA SELAMA U GUYS U WISH LOOL U KEEP WRITE UR DREAM LOOL aBA SELAMA DO U THINK NOW WHO IS GONE SEE U AS tEWAHIDO U ARE SO IGNORANT AND TIPCAL WESTERN STYLE PREACHING ''lie''

  ReplyDelete
 19. lemene k bete kerestiyanachen zwre atelume THADESSO HULU

  ReplyDelete
 20. daniel kibret leba new. ye abba sergelan video camera ke america sew adrisilign bilo yesetewn lerasu tikim yawale kesti leba new. be 1982e.c. yewalidiba dalishaha gedam le aregawyan bet maserya tebilo be mahiberu yetfekedewn 18,000(asra simint shih)birr wechi indihon ketfekede behala fayilu tefa bemalet lerasu tikim yeshelege haymanotogna mesay leba new. lelaw kesis sintayehu yetebale yemahiberu abal egypt(gibts) yemimelales poletikegna new. ehadig(eprdf) mewdekiyaw dersal sil Egypt Cairo bebet wist gubaea yesbekewn video kaset be-ejachin yigegnal. lelam bizu yiketilal. Egziabiher mk yatifalin.

  ReplyDelete
 21. If you think a human,post it
  why do you try to be like a true orthodox? Did you forget what you write about የእመቤታችን ምልጃና በረከት before? Do you hear "doron ciyatalloat be mechagna taloat?"
  we know what you are ,you are protestant,you are menafik.Abaselama blong is menafik.I have not read what important things about orthodox tewahido from this blonger.It totaly write the inssue of protestants. B/c you are protenstant

  ReplyDelete
  Replies
  1. what is a true orthodox means. why you give aname like menafik tehadso or... for some one u don't know but read his blog which you don't like. if you don't like the statement you have a right not to agree or wirit your opinion against it. after all why all the mahibere kidusan members character to be give a wrong namee for every one eho wrote against this "ekuy" mahiber.

   Delete
 22. Hello

  Have u heard that Aba serk is removed from his post. god will clean his house very soon. 'Aba-selam', please remove all our fathers picture from ur blog, they are not in your side.

  continoue ur hatters , de

  ReplyDelete
 23. please post it, if you are liberal
  ቅ/ሲኖዶስ አባ ሰረቀን ከሥልጣናቸው አወረደ

  አወዛጋቢው የሰንበት ት/ቤቶች ማ/መምሪያ ሓላፊ ቆሞስ አባ ሰረቀ ብርሃን ወደል ሳሙኤል ዛሬ ቅዳሜ ከሥልጣናቸው እንዲወርዱ ቅ/ሲኖዶስ ወሰነባቸው። ከሥልጣናቸው መነሣትችም ብቻ ሳይሆን ለረዥም ጊዜ በሚከሰሱበት ከኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ እምነት ውጪ ነው የሚባለውን እምነታቸውን የሚመረምር አምስት ሊቃነ ጳጳሳት የሚገኙበት ኮሚቴም ተሰይሟል። የኮሚቴው አባላትም ብፁዕ አቡነ ቄርሎስ፣ ብፁዕ አቡነ ናትናኤል፣
  ብፁዕ አቡነሕዝቅኤል፣ ብፁዕ አቡነ እንድርያስ እና ብፁዕ አቡነ ያሬድ ናቸው።

  አባ ሰረቀ ከሓላፊነታቸው እንዳይነሡ በጥብዓት ሲከራከሩላቸው የቆዩት ቅዱስ ፓትርያርኩ ይዘውት የነበረውን አቋም እንዲቀይሩ ወጣቱ በቅርቡ ያሳየውን ተቃውሞ የተረዳው መንግሥት ተጽዕኖ ሳያደርግ አልቀረም ተብሏል። መላው ኦርቶዶክሳዊ እና የፀረ ፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶው ቤተሰብ እግዚአብሔርን እያመሰገነ እና ለቅ/ሲኖዶስ ያለውን አክብሮት በመግለጽ ላይ ይገኛል።

  ReplyDelete
 24. please wait, true is winner ....
  the indicator is started ቅ/ሲኖዶስ አባ ሰረቀን ከሥልጣናቸው አወረደ .
  so there is normal for challenges in orthodox but God is always with us.

  ReplyDelete
 25. 1. የቀለጠ ሀብታም ነጋዴ ነው (true but not in materialist life i.e in spiritual way)
  2. የፖለቲካ ድርጅት ነው (for thds)
  3. ሐይማኖት የሌላቸው ግለሰቦች መሰባሰቢያና መሸሸጊያ ነው በማለት አብራርተዋል(against)

  ReplyDelete
 26. @ anony 10:33
  የዛሬ 10 ዓመት እነ 'አባ' ዮናስ ሲወገዙ አንተ ያልከውን ነው ያሉት:: ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነን:: ግን አልነበሩም አሁንም አንተ ተመሳሳይ ነገር ትላለህ:: እስኪ ልጠይቅህ የያዝከው በኢየሱስ ላይ ያለህ አስተምህሮ የማን ነው:: 100% የጴንጤ እንደሆነ ካላወክ የሆነ ቦታ ያስተማረህ አሳስቶሀል ማለት ነው:: then ask for refund.

  ReplyDelete
  Replies
  1. ጉድ ስይባል የተባለው ለካስ እውነት ነው። እየሱስን ደግሞ ለጴንጤ የሰጠው ማን ይሆን? ወዳጄ አሁን ሄድህ ያስተማረህን ቶሎሳን ጠይቀው የመጀመሪያውን እየሱስን ወደኢትዮጵያ ያስገቡት ወንጌልን መጀመሪያ ኢትዮጵያ ውስጥ የሰበከች ቤተክርስቲያን ያኛዋ ኦርቶዶክስ ነች እኮ ተዋሕዶ። አልበዛም እንዴ።

   Delete
 27. Midre menafkan aba selamawoch ahun degmo min taworu 'aba' Sereke tebareru! Ayachihu ye ewnetn ashenafinet. Lemanegnawum lewushet atichekulu. Post gin atadergutm.

  ReplyDelete
 28. ሰላም /በእኔ አስተያየት ላይ አስተያየት ለሰጣችሁ/
  አባ ሰላማዎች ኮንፉዝድ የሆኑ ኦርቶዶክሶች ሊሆኑ ይችላሉ::ከዚህ ቀደም በእምነት ዙሪያ ያቀረቧቸውን ጽሁፎች በተለይም ስለድህነት የጻፏቸውን ጽሁፎች ተመልክተናል በዚህም ኦርቶዶክስ ሳይሆን ፕሮቴስታንታቂ እምነት እንዳላቸው ተረድቻለሁ:: እኔ ራሴ መጻሃፍ ቅዱስ አስተማሪ ነኝ:: ታዲያ ገድላት ውስጥ ያሉትን አንዳንድ ስህተቶችን ተችቶ እንዲስተካከሉ ማድረግ ጥሩ ጎን ቢሆንም እነዚህ ጸሃፊያን ግን እምነታቸው /ዶግማቸው/ ፕሮቴስታንት ነው:: ዶግማቸው ኦርቶዶክሳዊ ቢሆኑ ኑሮ ብዙ ደጋፊ ያገኙ ነበር::

  ReplyDelete
 29. ማህበረ ቅዱሳን ከእርሱ ደጋፊዎች ውጭ ያሉትን ሰዎች በአይነ ቁራኛ እንደሚያይ ሁሉ ተሃድሶዎችም ቤተ ክርስቲያንን በእየ ምክነያቱ መንቀፍና መስደብ ስራቸው ነው:: የዚህ ብሎግ አዘጋጅም ቤተ ክርስቲያንን ለማጣጣልና ለመስደብ የማይተኙ ሆነው ነው ያገኘኋቸው::

  ስህተት እንዲስተካከል ለሚመለከተው አካል ማቅረብ ተገቢ ሆኖ ሳለ አባ ሰላማዎች ግን ቤተ ክርስቲያንን ለማጣጣል የሚሰሩ ሰዎች እንደሆኑ ነው የተረዳሁት::

  ነጻነት: መጽሃፍ ቅዱስን አንብብ ነው ያልከው እያነበብሁ ነው የትኛውን ጥቅስ ላንብብልህ? መጽሃፍ ቅዱስ ህይወትና እውነት እንደሆነ የሚያምን የሚማርና የሚያስተምር ሰው ነው ካንተ/ች ጋር እየተነጋገረ ያለው::

  ሰላም ሁኑ

  ReplyDelete
 30. mk tezega!!!!!!!!!!!!!!!, check dejeselam
  አባ ሰረቀ ከሓላፊነታቸው እንዳይነሡ በጥብዓት ሲከራከሩላቸው የቆዩት ቅዱስ ፓትርያርኩ ይዘውት የነበረውን አቋም እንዲቀይሩ ወጣቱ በቅርቡ ያሳየውን ተቃውሞ የተረዳው መንግሥት ተጽዕኖ ሳያደርግ አልቀረም ተብሏል። መላው ኦርቶዶክሳዊ እና የፀረ ፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶው ቤተሰብ እግዚአብሔርን እያመሰገነ እና ለቅ/ሲኖዶስ ያለውን አክብሮት በመግለጽ ላይ ይገኛል።

  ReplyDelete
 31. ሰበር ዜና ቅዱስ ሲኖዶስ አባ ሰረቀ ብርሃንን አባረረ
  http://www.gebrher.com/
  (ሰበር ዜና) ቅ/ሲኖዶስ አባ ሰረቀን ከሥልጣናቸው አወረደ
  http://www.dejeselam.org/2011/10/adios-sereke.html

  last anonym
  ይህ ብሎግ የፕሮቴስታንት አይደለም።..;tewew bakih mech tefan

  ReplyDelete
 32. tinsh le wshet chekolachhu.

  ReplyDelete
 33. that was what am toking about aba serke keseltanacewe werdu thanks to God ken alwe egezeyabehare yerasachun hayimanot sebeku live as alawon pls

  ReplyDelete
 34. JARTOCH AYSAKALACHIHUM ALL KNOWS WHO ARE YOU?

  ReplyDelete
 35. The issue of EOTC is not a concern to Tehadiso who are the fifth coulumnst fighting EOTC while it is surrounded by protestants and neo-protestants ( pentecostal). let, the God of Israel and Ethiopia give you wisdom to understand the evil your doing to the unrevised church found by Our Lord and saviour Jesus of Christ Kings of Kings, the beginning and Last and repent.

  We olders members of EOTC shall organize and request the Holy Synod to work to reinstate those who have evade cannon (seraet) as long as they are willing to respect the cannon and elimnate the tehadiso who have too prostestant creed.

  Amen

  ReplyDelete
 36. ሽብር አትንዙ:: አይጠቅማችሁም:: ማ/ቅን ማብጠልጠሉን ትታችሁ በቤተ ክርስቲያናችን የተንሰራፋውን የአስተዳደር ንቅዘት የምትሉትን እንስማ:: ነገር ግን ጥላቻን ትዘራላችሁ::

  ReplyDelete
 37. አባ ሰላማዎች የሚያቀርቡት ሁሉ ሚዛናዊ ዘገባ ነው ብዬ መከራከር አልፈልግም ልክ እናንተ ደጀሰላም ለቤተክርስቲያን ወግናለች ብላችሁ እንደምትቀጥፉት መቅጠፍ ሃይማኖቴ አይፈቅድልኝምና፡፡ አብዛኖቻችሁ ችግራችሁ ሚመነጨው ሃይማኖተኛ ከመሆን ሳይሆን የሃይማኖት ደጋፊ ከመሆን የሚመነጭ ነው፡፡ ስብራራ ሃይማኖተኛ ሳትሆኑ የሃማኖቱ ደጋፊዎች ናችሁ፡፡ ምክንያቱም ሃማኖተኛ ብትሆኑ ኖሮ ሃይማኖቱ በጥብቅ የሚከለክለውን ሶዎች ላየ አለአግባብ መፍረድን አታደርጉትም ነበር፡፡ አባ ሉቃስ ለምን ማህበሩን ይደግፋሉ ቢባል በሃዋሳ ያለ ቤታቸውን ያከራዩት ለማሀውበሩ ነው በዚህ ስም ብዙ ገቢ ስለሚያገኙ ለገቢያቸው እየተከራከሩ ላለመሆኑ ምን ምክንያት ሊቀርብ ይችላል የማህበሩ ምግብ ቤት በማን ስም ነው ያለው ማህበሩ የንግድ ፈቃድ ማውጣት አይችልም ታዲያ በማን ስም ነው የገረመኝ ደጀ ሰላም አባ ሰረቀ ምንም መረጃ የለውም ይላል ግን የሰንበት ት/ቤት ማደራጃ ድህረ ገጽ ላይ ያሉት መረጃዎች ምንድናቸው እራሱ አንድ አኖኒመስ እንዳስቀመጠው ገብር ሄር ቤተክህነትን ማህበረቅዱሳን በፍርድ ቤት ረታ ማለት ምን ማለት ነው ማህበረቅዱሳን እና ቤተክህነት ምንና ምን ናቸው ይህ ብቻ አይበቃም፡፡ እና ማንን እንደግፍ ቤተክርስቲያንን ወይስ ማህበረቅዱሳንን የፕሮፌሰር ጌታቸውን በህግ አምላክ መጽሐፍ አነበብኩት የመነኮሳቱን ዘግናኝ ጭፍጨፋ ልክ አይደለም ለማለት እና የእነዛን መነኮሳት መከራ ለርካሽ ጎሳዊ ሃሳብ መሸጥ ከበደኝ፡፡ እጃቸው ሲቆረጥ፣ምላሳቸው ሲቆረጥ፣አፍንጫቸው ሲቆረጥ፣ጡታቸው ሲቆረጥ… ግን ለማርያምና ለመስቀል እንሰግዳለን ግን ለንጉሱ አንሰግድም በማለታቸው ብቻ መከራ ተቀብለዋል ሲል አነበብኩኝ ልቤም ደማ፡፡ ታድያ በዚህ ታሪክ ላይ ሃሳብ የሰጠ ተወግዞ ይለይ ማለት እውነት ሃይማኖት ነውን አረ እኔ አባቶቼ አላስተማሩኝም እውነት ሃይማኖት እዚህ ብሎግ ላይ ማህበረቅዱሳንን በመደገፍ እንደምትጽፉት ከሆነ ባፍንጫዬ ይውጣ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  ReplyDelete
 38. አባ ሰላማዎች የሚያቀርቡት ሁሉ ሚዛናዊ ዘገባ ነው ብዬ መከራከር አልፈልግም ልክ እናንተ ደጀሰላም ለቤተክርስቲያን ወግናለች ብላችሁ እንደምትቀጥፉት መቅጠፍ ሃይማኖቴ አይፈቅድልኝምና፡፡ አብዛኖቻችሁ ችግራችሁ ሚመነጨው ሃይማኖተኛ ከመሆን ሳይሆን የሃይማኖት ደጋፊ ከመሆን የሚመነጭ ነው፡፡ ስብራራ ሃይማኖተኛ ሳትሆኑ የሃማኖቱ ደጋፊዎች ናችሁ፡፡ ምክንያቱም ሃማኖተኛ ብትሆኑ ኖሮ ሃይማኖቱ በጥብቅ የሚከለክለውን ሶዎች ላየ አለአግባብ መፍረድን አታደርጉትም ነበር፡፡ አባ ሉቃስ ለምን ማህበሩን ይደግፋሉ ቢባል በሃዋሳ ያለ ቤታቸውን ያከራዩት ለማሀውበሩ ነው በዚህ ስም ብዙ ገቢ ስለሚያገኙ ለገቢያቸው እየተከራከሩ ላለመሆኑ ምን ምክንያት ሊቀርብ ይችላል የማህበሩ ምግብ ቤት በማን ስም ነው ያለው ማህበሩ የንግድ ፈቃድ ማውጣት አይችልም ታዲያ በማን ስም ነው የገረመኝ ደጀ ሰላም አባ ሰረቀ ምንም መረጃ የለውም ይላል ግን የሰንበት ት/ቤት ማደራጃ ድህረ ገጽ ላይ ያሉት መረጃዎች ምንድናቸው እራሱ አንድ አኖኒመስ እንዳስቀመጠው ገብር ሄር ቤተክህነትን ማህበረቅዱሳን በፍርድ ቤት ረታ ማለት ምን ማለት ነው ማህበረቅዱሳን እና ቤተክህነት ምንና ምን ናቸው ይህ ብቻ አይበቃም፡፡ እና ማንን እንደግፍ ቤተክርስቲያንን ወይስ ማህበረቅዱሳንን የፕሮፌሰር ጌታቸውን በህግ አምላክ መጽሐፍ አነበብኩት የመነኮሳቱን ዘግናኝ ጭፍጨፋ ልክ አይደለም ለማለት እና የእነዛን መነኮሳት መከራ ለርካሽ ጎሳዊ ሃሳብ መሸጥ ከበደኝ፡፡ እጃቸው ሲቆረጥ፣ምላሳቸው ሲቆረጥ፣አፍንጫቸው ሲቆረጥ፣ጡታቸው ሲቆረጥ… ግን ለማርያምና ለመስቀል እንሰግዳለን ግን ለንጉሱ አንሰግድም በማለታቸው ብቻ መከራ ተቀብለዋል ሲል አነበብኩኝ ልቤም ደማ፡፡ ታድያ በዚህ ታሪክ ላይ ሃሳብ የሰጠ ተወግዞ ይለይ ማለት እውነት ሃይማኖት ነውን አረ እኔ አባቶቼ አላስተማሩኝም እውነት ሃይማኖት እዚህ ብሎግ ላይ ማህበረቅዱሳንን በመደገፍ እንደምትጽፉት ከሆነ ባፍንጫዬ ይውጣ!!!!!!!!!!!!!!!!!!! ውድ ዘመድኩን ምን ትመክረኛለህ ካልከኝ ብዙ ቀናት አለፉ፡፡ እኔም ዝም ያልኩት አውቃለሁ የሚልን ሰው ለመምከር ጊዜ ያስፈልጋል ብዬ ጊዜ በመፈለጌ ቀናቱ አለፉ፡፡ እነዚህ ቀናት ግን ሌላ ነገር ይዘው መጡ፡፡ አርማጌዶን ቁ2 ቪሲዲ ገዛሁና ማየት ጀመርኩ አሁንም ጥቅምና ክብር ያነቃቸው ወገኖችን ትግል በሃያ ብሬ ኮመኮምኩት፡፡ በዚህ ውስጥ አንድ የጎዳኝን ነገር ልንገርህ እኔ ከአንድ ምስኪን ተባራሪ ኢትዮጵያዊ የተገኘሁ ነኝ፡፡ አንተ እንዳልከው "በጋሻው" እግዚአብሔር ቆራልዮ ሰብሳቢ ነው የሚለውን አነጋገሩን የእግዚአብሔርን ክብር እንደነካ ስትናገር ከፋኝ፡፡ ምክንያቱም ቆራልዮ ሰብሳቢ ሰው ነው በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ ግን አንተናመሰሎችህ በመጎሳቆሉ ምክንያት ለአምላክ ክብር የማይገባ አድርጋችሁ አቀረባችሁት፡፡ በአንድ ባለጸጋ ቢመስለው ኖሮ ልታጨበጭቡለት ነበር? ይህ ግን እንዴት እንደሚጎዳ ለማወቅ ከነጋዴነት እና ማህበር ፍቅር መውጣት አስፈላጊ ነው፡፡ ቤተክርስቲያናችን ሁለተኛውን ፓትርያርካችንን አብዮታዊ እርምጃ እንዲወሰድባቸው በቃል ሳይሆን በፊርማቸው አረጋግጠው አባት ተብለው በመጠራት ተከብረው የሚኖሩባት ናት፡፡ ግን ዛሬም ይህን ታሪክ እንድገመው ምክንያቱም የእናንተ ፍላጎታችሁ ፓትርያርኩን ዛሬም እንደዛ ለማድረግ ይመስላል፡፡
  እነዚህን የቅዱሳት መጻሕፍት ክፍሎችንስ ምን ልትላቸው ነው? ወይስ ይህን ያሉም አባቶች ከበጋሻው ጋር የሴራው ተባባሪ ናቸው፡፡
  ‹‹ እናንተ ጽድቅን የምትከተሉ እግዚአብሔርን የምትሹ ስሙኝ የተቆረጣችሁበትን ጽኑዕ ዓለት የተቆፈራችሁበትን ጥልቅ ጉድጓድ ተመልከቱ ወደ አባታችሁ ወደ አብርሃም ወደ ወለደቻችሁም ወደ ሳራ ተመልከቱ፤›› ኢሳ 51፣1
  ‹‹እንዲሁም ሳራ ለአብርሃም ትታዘዘው ነበር፤ ጌታዬም ትለው ነበር እናንተም ከሚያስደነግጥ ነገር ምንም ሳትፈሩ በበጎ ስራ ልጆችዋ ሁኑ ፡፡›› 1ኛ ጴጥ 3፣6
  ‹‹ ወንድሞቻችን ሆይ አሁንም እኛ የእመቤቲቱ ነን እንጂ የባርያይቱ ልጆች አይደለንም ክርስቶስ ነፃ አውጥቶናልና፡፡›› ገላ 4፣31

  ReplyDelete
 39. ውድ ዘመድኩን ምን ትመክረኛለህ ካልከኝ ብዙ ቀናት አለፉ፡፡ እኔም ዝም ያልኩት አውቃለሁ የሚልን ሰው ለመምከር ጊዜ ያስፈልጋል ብዬ ጊዜ በመፈለጌ ቀናቱ አለፉ፡፡ እነዚህ ቀናት ግን ሌላ ነገር ይዘው መጡ፡፡ አርማጌዶን ቁ2 ቪሲዲ ገዛሁና ማየት ጀመርኩ አሁንም ጥቅምና ክብር ያነቃቸው ወገኖችን ትግል በሃያ ብሬ ኮመኮምኩት፡፡ በዚህ ውስጥ አንድ የጎዳኝን ነገር ልንገርህ እኔ ከአንድ ምስኪን ተባራሪ ኢትዮጵያዊ የተገኘሁ ነኝ፡፡ አንተ እንዳልከው "በጋሻው" እግዚአብሔር ቆራልዮ ሰብሳቢ ነው የሚለውን አነጋገሩን የእግዚአብሔርን ክብር እንደነካ ስትናገር ከፋኝ፡፡ ምክንያቱም ቆራልዮ ሰብሳቢ ሰው ነው በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ ግን አንተናመሰሎችህ በመጎሳቆሉ ምክንያት ለአምላክ ክብር የማይገባ አድርጋችሁ አቀረባችሁት፡፡ በአንድ ባለጸጋ ቢመስለው ኖሮ ልታጨበጭቡለት ነበር? ይህ ግን እንዴት እንደሚጎዳ ለማወቅ ከነጋዴነት እና ማህበር ፍቅር መውጣት አስፈላጊ ነው፡፡ ቤተክርስቲያናችን ሁለተኛውን ፓትርያርካችንን አብዮታዊ እርምጃ እንዲወሰድባቸው በቃል ሳይሆን በፊርማቸው አረጋግጠው አባት ተብለው በመጠራት ተከብረው የሚኖሩባት ናት፡፡ ግን ዛሬም ይህን ታሪክ እንድገመው ምክንያቱም የእናንተ ፍላጎታችሁ ፓትርያርኩን ዛሬም እንደዛ ለማድረግ ይመስላል፡፡
  እነዚህን የቅዱሳት መጻሕፍት ክፍሎችንስ ምን ልትላቸው ነው? ወይስ ይህን ያሉም አባቶች ከበጋሻው ጋር የሴራው ተባባሪ ናቸው፡፡
  ‹‹ እናንተ ጽድቅን የምትከተሉ እግዚአብሔርን የምትሹ ስሙኝ የተቆረጣችሁበትን ጽኑዕ ዓለት የተቆፈራችሁበትን ጥልቅ ጉድጓድ ተመልከቱ ወደ አባታችሁ ወደ አብርሃም ወደ ወለደቻችሁም ወደ ሳራ ተመልከቱ፤›› ኢሳ 51፣1
  ‹‹እንዲሁም ሳራ ለአብርሃም ትታዘዘው ነበር፤ ጌታዬም ትለው ነበር እናንተም ከሚያስደነግጥ ነገር ምንም ሳትፈሩ በበጎ ስራ ልጆችዋ ሁኑ ፡፡›› 1ኛ ጴጥ 3፣6
  ‹‹ ወንድሞቻችን ሆይ አሁንም እኛ የእመቤቲቱ ነን እንጂ የባርያይቱ ልጆች አይደለንም ክርስቶስ ነፃ አውጥቶናልና፡፡›› ገላ 4፣31

  ReplyDelete
 40. Breaking News!
  In its today's session the Synod has decided for Mahibere Kidusan total denb should be changed realizing they have already been out of the church order, corrupted, labeling true church servants for the last 20 years, has numbers of accounts which the church doesn't know its where about, ... 20 key points.

  The synod has thanked Aba Sereke for his effort for the last 6 years in defending to the Church making himself dedicated and abstained from any corrupt which Mahibere Kidusan use as a means to under control numbers of priests, monks, Bishops, and the Betekihnet staff. At the end the Synod has also agreed on giving a chance to Aba Sereke to work in some less pressured area for some time as using his big capacity is highly demanded by the Synod which recognized his excellent figure.

  Abune Samuel has also unveiled this reality following Abune Markos significant contribution in this particular Synod.
  We should thank Aba Sereke and all the synod members for letting our beloved church set free from this gangster Mahbere Kidusan.
  Egziabher yimesegen!!!!!!!!!!!!!!!!!

  ReplyDelete
 41. The Church has dethroned one arrogant and egocentric person! Thank God. Let God give him time and heart for repent!

  ReplyDelete
 42. Yidires le ABA SEYITANOCH
  From today on: I have given you the name ABA SEYITANOCH!
  By no means you take the name of our holly father and the founder of our synod! Just one thing: have you read the books authored by some of the Bishops you posted their photos? They gave their whole life teaching the gospel, and combating your death teachings! How come you use their names and photos for your devilish teachings!

  ReplyDelete