Saturday, October 22, 2011

የማህበረ ቅዱሳን አስራ አምስት አባላት በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ዋሉ።

ዲያቆን ትዝታው ሳሙኤል ድብደባ ደረሰበት


ነገ በሚጀመረው የቅዱስ ሲኖዶድስ ስብሰባ ለመሳተፍ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ከየሀገረ ስብከታቸው ተገኝተዋል። ዘወትር እንደሚደረገው ሁሉ ከስብሰባው አስቀድሞ በዋዜማው በቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ጸሎት ይደረጋል። በዚህ የጸሎት ፕሮግራም ላይ በማህበረ ቅዱሳን ፕሮፓጋንዳ ተጎድተናል፤ ሕወታችንም አደጋ ላይ ነው፤ በቤተ ክርስቲያናችንም መንፈሳዊ ነገር እንዳንስታፍ እንዳናመልክና እንዳናስተምር፤ ከቤተ ክርስቲያኒቱ እውቅና ውጭ በማህበረ ቅዱሳን ገፊነት ብቻ ተገፍተናል፤ የሚሉ ጉዳያቸው በቅዱስ ሲኖዶስ እንዲታይላቸው ጥያቄያቸውን ይዘው የቀረቡ ወንድሞች ተገኝተዋል።

   በአንጻሩ የነዚህን ተጎጅዎች ጥያቄ ለመቃወም የተሰባሰቡ ሰዎችም ነበሩ። የማህበረ ቅዱሳን ዋና ዋና አመራሮች ከጥዋቱ ጀምሮ በቤተ ክህነቱ አካባቢ ሲክረተረቱና አድማውን በስልክ ሲያቀናብሩ ታይተዋል። በሰንበት ት/ቤት ስም የተሰበሰቡ የማህበረ ቅዱሳን ድብቅ የአመጽ ቡድኖች ዩኒፎርማቸውን እየለበሱ ተገኝተዋል፤ ነገሩ ያልገባቸው ለቅዱስነታቸው ሰላምታ እንስጥ ተብለው ተጠልፈው የመጡ በርካታ ወጣቶችም ነበሩበት። ሁከት ለማስነሳት ማህበረ ቅዱሳን የመደባቸው ልዩ ኃይሎችም በጉባኤው መኃል እንዲበተኑ ተደርጎ ነበር። ይህን መረጃ የመንግሥት ደኅንነቶች አስቀድመው የደረሱበት ስለነበር፤ የከፋ ጉዳት ሳያደርሱ በቁጥጥር ስል አውሏቸዋል። ለተሰላፊው ከቅዱስ ፓትርያርኩ መልስ ተሰጥቷል ከመካከላቸው ጉዳዩን የሚከታተሉ ሰዎች እንዲመረጡ ተደርጎ አድማው ተበትኗል።

     የማህበረ ቅዱሳን አመራር አባላት ጥዋት በቤተ ክህነት አካባቢ አድማውን ሲያቀናብሩ እንዳልነበሩ በማታው አድማ ላይ ግን ሳይገኙ የደረሱበት ጠፍቷል። ሁከት ለማስነሳት ከተዘጋጁት መካከል አንዱ በዲያቆን ትዝታው ላይ ጥቂት ጉዳት ያደረሰ ሲሆን የነበጋሻው ቡድን ክፉውን በክፉ አትመልስ የሚለውን ቃል መርህ በማድረግ ከማህበረ ቅዱሳን የኃይል ተግባር ቢጀመር በኛ በኩል ግን በጸጋ መቀበል አለብን በሚለው መንፈሳዊ አቋምና ምክር የተነሳ በትዝታው ላይ ለተቃጣው ጥቃት ተመሳሳይ አጻፋ ሳይመልሱ ቀርተዋል። ይህ ጠንካራ ጎናቸው የሚያስመሰግናቸው ነው ተብሏል።

  ዛሬ ማህበረ ቅዱሳን ባቀናበረው የሁከት ተግባር ምክንያት በአንዳድ ታላላቅ የመንግሥት ባለሥልጣናት "ማህበረ ቅዱሳን የኦርቶዶክስ ወሃቢያ‚ የሚል ቅጽል ስም እንደተሰጠው ቅርበት ካላቸው ምንጮ ለማወቅ ተችሏል።

ውድ አንባቢወቻችን የቅዳሜውን ትይንት ዝርዝር ዘገባ እንደደረሰን እናቀርባለን በትግሥት ጠብቁን


17 comments:

 1. Abaselama Tebareku, there are many MK bloggers so we are so glad you gave us recent true info. Keep blogging please. I cant wait to read the detail. Tell us when you got it.

  ReplyDelete
 2. አባ ሰላማወች እንደምን ዋላችሁ እነዚህ ማህበረ ሰይጣንና በራሳቸው
  ቅርፅ ጠፍጥፈው ያዘጋጁት ሰንበት ት\ቤት በሥሙ እንዴት ሲነግድ
  እንዴት አይገባውም ከሁሉ የሚገርመኝ ለማቅ የፅዋ ማህበር ማን
  ስልጣን ሰጠውና በመሐይም አፉ አባቶቻችን ሊቃውንትን፣ ወንድሞቻችን
  ሰባኬ ወንጌላዊያንና ዘማሪዎቻችንን የሚተቹት። ከመምህሩ ደቀ
  መዝሙሩ ይሉአችሁአል ይህ ነው። ምንም ስልጣንና እውቀት የሌላቸው
  መሐይሞች እንደነ ዘመድኩን በቀለ ያለ ተራ ዝቃጭ ነጋዴ፣ እንደ
  ማቅ ያለ ልክስክስ የሻይ ቤት ፎጣ እንደው ምናቸው ላይ ደርሶ ነው
  እንዲህ የቅናት አፉን የሚከፍተው። ሊቃውንቱና ወንድሞቻችን አይዙአችሁ
  እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው፣ እኛም ዘወትር በፀሎታችን እናስባችሁአለን።

  አባ ሰላማ ለምን እኛ ተባብረን በስልክም ሆነ ብፅሁፍ መልዕክት ለሲኖዶሱና
  ለቅዱስነታቸው ማህበሩ በወገኖች ላይ የሚያደርገው አድማና ስም ማጥፋትን
  እኛ በውጭ የምንገኝ ትክክለኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
  ልጆች ለምን በአንድነት ሆነን የሚደረገውን የሰይጣን ሥራ አናጋልጥም።
  ሌላው ደግሞ ምንም እንኩአን የወንድሞች ከሳሽ ስብከቶችን በጣጥሶና ቀጣጥሎ
  እውነት አስመስሎ ላቀረበው ማስረጃ ለሚለው ሲዲ ቢታይና ቢሰማም፣ እንኩአን
  ኦሪጅናሉ እያለ፡ እነሱ ያቀረቡትም ቢሆን ሊቃውንቶቹ ቢሰሙት ምንም ዕፀፅ የሌለው
  ትምህርትና እውነት ነው። ነገር ግን በእንጭጩ የማቅ አስተሳሰብ ግን ዕፀፅ ነው።
  ማናቸው እነዚህ ከየት ተማሩ \፡ ከዚያው ከወንድሞች ከሳሽ ከዲያቢሎስ አይደል \\\\

  ሰለዚህ ከራሴ ጀምሮ የማቅ ተንኮል የገባን ሁሉ ለሲኖዶሳችን አቤት ማለት
  እንድምንችል ነው የሚታየኝ ። አንዳንዴ በጣም ዝም ማለት እንደትስማማን
  የሚቆጠርበት ጊዜ አለና። የህንን ጉዳይ በእስቸኩአይ ተነጋገሩበትና እናድርግ
  እግዚአብሔር የእውነትና የፍቅር አምላክ ስለሁነ ይረዳናል። አሜን።

  ReplyDelete
 3. ጦጣ የራሷን ሳታይ አሉ
  ውሀቢማ
  የራሱ መዋቅር የሌለው
  አክራሪ
  አሁን ያለው እምነታችን ገለባ አለው የጥንቱ ካልተመለሰ የሚል
  ሀይማኖቱ የህዝብ አብሮ ከመኖር የሚያስበልጥ ሌላው አላመነም ተሳስቷል ካልታደሰ የሚል አክራሪ
  በውጭ እርዳታ የሚንቀሳቀስና ተቀጣሪ
  ይህን የሚያሟላ ከማቅ በላይ ተላላኪው አክራሪው ተሀድሶ ይገልፀዋል::
  የተሀድሶ ውሀቢ

  ReplyDelete
 4. if you are brave,post it
  Everybody knows what your stupid work,then no one goes to with you to death
  since you are menafik menafik .you have to teach yourself.money and minifikina are your job.your last would be like ariyos and yihuda

  wushet ena mawozageb ye mayiselechachihu awura sewoch (abaselam blog and member) endemin ?
  mk mk mk bitilu manim ayisemachihum, minim atametum tehadisowoch- menafikoch.Enquan sew litasitemiru erasachihunim atastemirum.

  ReplyDelete
 5. DEACON SAMSON FRON DENEVEROctober 22, 2011 at 11:30 PM

  guys the main cordinators from mk was daniel kibret and mk secretary . especially daniel had programe in U.S.A at SOUTH DAKOTA KIDNET MEHIRET CHURCH THIS WEEK , HE GOT TICKET TO FLY BUT FOR DISTRUBING HE CANCELLED THE CONFERENCE IN THAT CHURCH . DANEIL AND OTHER GOG MANGOG MEMBERS ARE LEADING BEHIND TO SOME UNMATURED ADDIS ABEBA SUNDAY SCHOOL STUDENTS. SUNDAY SCHOOL STUDENTS FACE INFRONTLY BUT MK FIGHT BEHIND THEM . BUT GOD IS GREAT ! BROTHERS WERE PATIENT NOT USE BAD WORDS LIKE THEM . DO YOU REMEBER IN TEKLAHIMANT CHURCH ? THEY HIT AND KICK , AGAIN THEY REPEATED, THESE BEHAVIOUR CAME FROM ZARA YACOB . HE WAS ANTI -CHRIST AND HE WAS BELIEVING KICKING AND KILLING. HE KILLED ABASETEFANOS AND HIS DISCIPLES , SO MK IS LEADING BY ZARA YACOB SPRIT

  ReplyDelete
 6. ere befeterachihu bere wolede wushet atawuru. Be ayne yayehutn endih sitaworu yigermal

  ReplyDelete
 7. wey mk Alkayedanetun betegbar asmesekere aydel

  ReplyDelete
 8. wey gude amsegawe mk toreganetun betegebar asmesekere yeefugete legoche yetebalut eko enrsu nachew

  ReplyDelete
 9. Enanete seweoche ahunem tesfa atkoretum ende beka eko ye tehhadeso neger yetebela ekub newe yehonew menewe weschetes bitsefu degemo endezehe new ende ye andet kideset tewachedo betekirestian yekuret ken legochua kegonewa nachewe aberenat engozalen.

  ReplyDelete
 10. You guys are devils! Nothing peace comes from devil! Had you been peaceful and concerned about our Holly Church you could have reported from both sides and could have reported at first palce about the General meeting held before the Holly Synod. I know your war is against Mahebere Kidusan, and hence report any negative event nd false stories as if it's MK's. You know, one MK member is far better that billions of people like you. MK will stand with the holly fathers and me'menan to defend the church from the heretics, and the heretics of yours.

  ReplyDelete
 11. When are you going to present true and concrete issues?

  ReplyDelete
 12. I am excited to hear your true report Dejeselam is layer.

  ReplyDelete
 13. I dont understand "why this the so called Mehaber kidusan becoming so critical on our church." I believe our church is established by the son of God or Jesus blood.All this mehaber is talking about "Abatoch", do we worship Abatoch or Jesus Christ? the first time I am saying today this mehaber is yehaworew mengede tergae new as yohannes prepare for Jesus by preaching him.

  ReplyDelete
 14. አቤት ውሸት!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  ReplyDelete
 15. በእውነት በቦታው ነበርኩ ያሳዝናል፡፡ እንዲህ ያለ ትውልድ እንዲህ ያለ ነፍሰ ገዳይ ስላተረፍን ልናለቅስ ይገባናል፡፡ ዛሬ ለእነዚህ ተሐድሶ ለተባሉት አገልጋዮች ዝም ብንል ነገ በሁላችን ይደርሳል፡፡ አንድ ሊቀ ጳጳስ ‹‹ለካ የሚወነጀሉት እንዲህ ባሉት ዱርዬዎች ነው? እኛ እኮ አምነናቸው ነበር፤ ዛሬ ግን አወቅናቸው›› በማለት ሲናገሩ ስሰማ የማቅ ማንነት የተጋለጠበት መሆኑን በማሰብ ደስ አለኝ፡፡

  ReplyDelete
 16. deesi yilali ye inante wunjela ato begashawu ke dila siyabarirachew yalitenagerew mk zare tenagere sibale yewushet gizifet mayet qelali new atiterateru igziabiher ale ye mk meketa kidusan alu betselot mk;n yimiradu amilak zim sili yalele indayimesilachihu

  ReplyDelete
 17. Wey Mk poletika seyaramid Egziabher agaletew lemehonu dikuna ena kisinaa man setoachehew new be kiheet michawetut ahunem enzhin nekersa melkek yelebinem kenesu yebeletutin masadede yehone serachewen magalet alebin betley be Germen hager yalu be frankfurt be Q mareyam betekersteyan hzbun yemiyaweku Alkayedawoch ahun meemenu selawekachehu eyeteketatelachehw yegegnal erasun awaki adergo minem yemayawek diyakon negn bayee letmhert ke ethiopa yemeta Henok Yemibal dar kuch belo yetokesal minem yemayawekew hizb 10 yemihonu eyeferu eyetebu da dar yigoshashemalu Hnokim ene kalastemareku beloo Astedadariwen Aba Siraken Be dejeselam blogachew eyetsafe eyedebe eyasdebe yigegnal silezhi be Gremen hager mk abketoletal ahun be frankfurt eyeteferagete yigegnal gin ahun dibak limeta kenat yekrewalll tebeku endetmetu yedersachehual bertu abaselamawoch

  ReplyDelete