Thursday, December 8, 2011

ቤተ ክርስቲያን መከፈቱ ያስደስታል እንጂ አያስተችም - - - ለዲያቆን ክብሩ የተሰጠ መልስ (በናሽቪል ቤ/ክ ዙሪያ)

ሁሉ አስምንም እን የማ ንም  ማሕበሩ እየሰራቸው ላለው ሥራዎች ከማየው ተነስቼ ለመጻፍ እወዳለሁ። ማሕበረ ቅዱሳን በአገር ቤትም ሆነ በውጭ አገር እየሰራ ያለው ሥራ ቀና የሆነ  አመለካከት ላላቸው ሰዎች የተመቸ ነው። በአንጻሩ የግል ፍላጎታቸውን በቤተ ክርስቲያኒቱ ስም ለሚያራምዱ ሰዎች  የቤተ ክርስቲያንን አንድነት ለማይፈልጉ ሰዎች ራስ ምታት ነው። ማሕበረ ቅዱሳን በውስጥም ይሁን በውጭ የሚደርሱበትን ፈተናዎች ተቋቁሞ መጓዙ በራሱ መሰረቱ ከሰው እንዳልሆነ የገማልያንን  ንግግር ብቻ መጥቅስ ያስፈልጋል። ዛሬም ቢሆን ከሰው ከሆነ ይጠፋል ከእግዚአብሔር ከሆነ ግን እናጥፋው ብለው ከላይ እስከታች ያሉ ቢነሱ ራሳቸው ይጠፋሉ እንጂ ማንም ሊያጠፋው አይችልም ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ እንዳለች ሃና። ለመሆኑ በናሺፊል ቴኔሲ ጉዳይ ላይ የጻፉ ዲያቆን ክብሩ ከቀና መንፈስ ተነስተው ወይስ ከጥላቻ ተነስተው ነው ይህን ለመጻፍ የቻሉት? አብዛኛው በጽሁፎት ውስጥ እርስዎ ራስዎት እንኳን እርግጠኛ ሳይሆኑ የሚሉ አሉ የሚሉ አሉ የሚገምቱም አሉ። ሚልጥርጥርና በአሉ ባልታ ላይ የተመሰረት ከገንቢነቱ ይልቅ አፍራሽነቱ ከአሳማኝነቱ ይልቅ አጠራጣሪነት የበዛበትን ጽሁፍ በዚች ብሎግ ላይ ስመለከት አንተ እንኳን ለዲቁና ለምእመንነት የማትበቃ መሆንህን ጽሁፍህ ይገልጣል።

በቴኒሲ ያለው አንድ ቤተ ክርስቲያን ነው። ለበአል ወደ ቦታው ለመሄድ በተደጋጋሚ ችያለው ቦታው ላይ ብዙ ችግሮች እንዳሉበት አውቃለው ችግሩ ሊፈታ በሚችልበትም ጉዳይ ላይ ብዙ ጥረት ተደርጓል። አለመፈታቱ ግን ያሳዝናል። የችግሩ አንዱ አካል ቤተ ክርስቲያን በሲኖዶስ ሥር መሆን አለባት የሚለው ጥያቄ ትክክለኛ ነው። ለዚህ ጥያቄ በእርግጥ መልስ ለመስጠት ከባድ ነው። ግን ቴኔሲዎች በምእመናን እንጂ በሲኖዶስ መመራት ስላልፈለጉ ገለልተኛ ሆነው መኖርን መረጡ ነው ያልከን። አይ የኛ ዲያቆን ለመሆኑ የትኞቹ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ናቸው እንደዚህ አይነት አቋም ያላቸው። ይህንን ወፍ ዘራሽና ጊዜ አመጣሽ ሂደት ነው እያደነቅህ የጻፍከው። የዚህ ጽሁፍ ጸሐፊ አብያተ ክርስያናት በገለልተኛ ስም ተከፍተው ለግል ጥቅም ማከማቻ ተጠያቂነት በሌለበት ለግልና ለቤተሰብ መክበሪያ ሆነው የቤተ ክርስቲያንን ችግር ከሚያባብሱ ያለውን ችግር ጊዜ እስኪፈታው ድረስ በሁለቱ ሲኖዶስ ሥር ሆነው አገልግሎታቸውን ቢቀጥሉ  ይመረጣል። የገለልተኛ ሥር ያሉ በተለይም በክርስቲያኑ እየተመረጡ ቤተ ክርስቲያን የማይመሩ አመራሮች ባሉበት ቤተ ክርስቲያን ግልጽነት ተጠያቂነት በሌለው አሥራር ውስጥ በመዘፈቃቸው የኣሜሪካንን ፍርድ ቤት እያጨናነቁ እንዳሉ በየእስቴቱ ባሉ አብያተ ክርስቲያናት እየታየ ነው።

  ይህን የዲ/ን ጽሁፍ እንዳየሁ አንድ የቤተ ክርስቲያን ወንድም ጋር ስልክ ደውዮ ነበረ፤ ቤተ ክርስቲያን እንደሚከፈት ያለውን መረጃ ነግሮኝ እንደ እርሱ አመለካከት ስለአስፈላጊነቱም ማብራሪያ ሰጥቶኛል። ይሁን እንጂ ይህ የማህበረ ቅዱሳን እንቅስቃሴ  ሳይሆን ባለው ቤተ  ክርስቲያን አቋም ያልተደሰቱ ምእመናን እንቅስቃሴ መሆኑን ነገረኝ። ታዲያ ዲ/ን ምኑ ላይ ነው እንደወንጀል የሚያስቆጥረው፥ ለምን ቤተ ክርስቲያን ተከፈተ ነው ጥያቄው? ወይስ ስሕተት ያለበትን የቦርዱን ሥራ መቃወማቸው። ስለዚህ ነው የጻፍከው ጽሁፍ ሲታይ በጥላቻ የተሞላ ይመስላል። እንደውም እነማን እንደሆኑ ስጠይቀውና የአንዳንዶቹን ስም ሲጠራለኝ ለነበረ  ቤተ ክርስቲያን ብዙ የለፉ የደከሙ ዛሬ ለደረሠበት ደረጃ የራሳቸውን ጥረት ያደረጉ ናቸው። እናም ዛሬ አትጠይቁ ሲባሉ ለጠየቁት ጥያቄ መልስ ሲያጡ በሥርዓት የምትመራ ቤተ ክርስቲያን መክፈታቸው ምኑ ላይ ነው የሚያሰወቅሳቸው። በእርግጥ በጽሁፍህ ያልሆነውን ከሆነ በማገናኘበረ ቅዱንን ተጠያ ለማረሃል። ከቃ ይልቅ ግብር ለማ የሰራቸ  ሰራቸ ራዎእስከ ባሕር ማዶ ማቱን ል። ጽሁፍህ  ማህበሩ ወደ ሀገር ቤት ሲኖዶስ እንግባ የሚለው ስለቤተ ክርስቲያን አንድነት አስቦ ሳይሆን የውጭውን ሲኖዶስ ለመቃወም ሲሆን የሀገር ቤቱን ሲኖዶስ እደግፋለሁ የሚለው ደግሞ ያገር ቤት ጥቅሙን ለማስጠበቅ ብቻ ነው የሚሉ አሉ  ለሃል። ጽሁፍህ ከላ እንልኩትአሉ የተሞላ ነው። ለዚህ ማስረጃው በብፁዕ ወቅዱስ በድንገት ወደ አሜሪካ ተጉዘው የነበሩትን አቡነ ፋኑኤልን ጋብዞ ቤተ ክርስትያኑ በባቶኩል ሰላ እንዲጥር ጉንሚጽ ጽሁፍ ረዳ ያለሁ። አቡነ ጳስን  ቃወማ ለሃል። ልጅ አባቱን ሰክሮ ቢያየው ምን ይሰማዋል። ስካሩን እንደማይወድለት እርግጠኛ ነኝ፤ አባቱን ግን ይወዳል።እንደአባትነት ያከብራቸዋል። ከአባትነታቸው ጋር የማይሄዱ ግብራትን በላያቸው ላይ ሲያይ መቃወሙ የትክክለኛ ልጅ ተግባሩ ነው። ለመሆኑ ይህንን ሆነ ያንን ሲኖዶስ አይቀበልም ብለሃል። ታዲያ እንዴት አቡነ ፋኑኤልን ሊያስባርክ ቻለ። ከገለልተኞች የወጡ የገለልተኞች አባት ስለሆኑ። እየተሳተፉበት ደመቅ ያለ አምልኮ እየተደረገ ነው ተብሏል። «ማህበረ ቅዱሳን ግን በሽማግሌዎች እንዲመለሱ ቢጠየቁም ፈቃደኛ አለመሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል» ለሃ ሌዎካቸ ለመሆ ምን ዓይ ናቸው። የዘንድሽምግልና መቼ ምን ዓይ እንደሆነ ከያየነው።

 በሌላ ቦታ ላ  «ማህበሩ በማንኛውም ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ በመምሰል አባላቱን ሲመለምል ከቆየ በኋላ የሚፈለገው ቁጥር ሲሞላ የራሱን ቤተ ክርስቲያን እንደሚመሠረት እየተወቀ የመጣ አሠራሩ ነው ተብሏል። አሁንም ይህን ተልኮ ለሟሟላት አድፍጠው የተቀመጡ አባላቱ ውስጥ ለውስጥ እየሰሩ ነው ይባላል፤ የዲሲ ገለልተኛ አብያተ ክርስቲያናት ወደፊት የዚህ አሰራር ሰለባ እንደሚሆኑ ውስጥ አዋቂዎች ተናግረዋል።» ለሃያ ወ ምን ያሰ ባቶ የቤተ ክርስቲ ደጆ በሃማኖ እንዲከፈ አድርግልን  እያሉ አይደል እንዴ የሚጸልዩት። አዎን አማራጭ የሆነ አገልግሎት የሚገኝባቸው አብያተ ክርስቲያናት ያስፈልጋሉ። ናሽፊሎች ያሰባችሁትን ሁሉ እግዚአብሔር ያስፈጽማችሁ።

የያዝከው አላማ ልዩነትን ማስፋትና ሥርዓትን መጣስ ስለሆነ  «በስደተኛው ሲኖዶስ ግን አባላቱ ወደዚያ እንዲገቡ ተልኮ ቢሰጣቸውም ተደጋግሞ የሚጠራው የኢየሱስ ክርስቶስ ስምና በኦርጋን የሚቀርበው መዝሙር ትግሥታቸውን ስለሚጨርሰው በዚያ መቆየት እንዳማይችሉ ተረጋግጧል» ለሃ በመሰረ አንአልክ እንጂ የገለተኛ መ አጥብ ጥን ቤተ ክርስቲያን ሳትከፋፈል ለማየት የሚመኙ አባቶች ብዙ እንዳሉ አውቃለሁ። አባ ሰላማዎች መረጃ በመስጠት በኩል የተነሳችሁበትን ዓለማ ከግብ ለማድረስ ጣሩ። ያልተጣራና ብሎም በጥላቻ ላይ የተመሰረተ ከሆነ መርዝ ነውና ቦታ አትስጡት ስለአንዲቱ ቤተ ክርስኤያናችን አይምሮችንን ከፍተን በቀና መንፈስ እንነጋገር አለበለዚያ ማልያቸውን እየለዋወጡ ትላንት ገለልተኛ ነኝ ሲሉ ስልጣን ሲያምራቸው ተሳስቼ ነው ብለው የተጸጸቱ የሚመስሉ እንደገና ደግሞ በአላማቸው ግልብጥብጥ ለሚሉ ሰዎች የተመቸን እንዳንሆን እሰጋለሁ። ለምእመኑ በቂ ግንዛቤ ሰጥቶ ቤተ ክርስቲያኒቱን በለስ አልባ ከሆኑ አስመይ ነገዴዎች ለመታደግ እንደ አባሰላማ ከሳቴ ብርሃን ሆኖ መገኛው ጊዜ ዛሬ ነው።

በአበበ በቀለ abebebeqeletola@yahoo.com

30 comments:

 1. weregna antem yetekemu seleba slehonek new wesha bebelabet yechohalena...

  ReplyDelete
  Replies
  1. አንተም እንደ ደህንነት ድርጅት “ማህበረ ቅዱሳን” ሰውን አትናቅ አክብረኽ የምታውቀውን ንገረው እንጂ። ኦርተዶክስ አይሳደብም እሺ!!

   Delete
 2. kal hiwot yasmalen abebe tebark

  ReplyDelete
 3. weregna antem yetekemu seleba slehonek new wesha bebelabet yechohalena...

  አንትስ መናፍቁ የሙሉ ወንጀል ውሻ ነህ ማለት ነው??? ማፈሪያ::

  ReplyDelete
 4. አበበ በቀለ የታተውን ጽፎል እውነቱን ነው የግድ በሌሎች እንደማናየው ወደ ፍርድ ቤት ሄደው መካሰስ የለባቸውም። መስኪድ እኮ አይደለም የሚከፍቱ ቤተ ክርስቲያን ነው። በከተማው ውስጥ አንድ ብቻ ቤተ ክርስቲያን መኖሩ ለአንድነታችን መልካም ነው ብልም ሁለት ሦስት በሰላም ቢከፈት አቅማችን እስከፈቀደ ድረስ ችግር የለውም።
  ብቻ ሲከፈት በፍቅር ቢሆን ይበል ያሰኛል አማራጭ መኖሩ ግን ጥሩ ነው እና ቴኔሲዎችም በርቱ። የብሎጉም አዘጋጆች ገለልተኛ ሆናችሁ ሃሳብ እንዲንሸራሸር በማድረጋችሁ አደንቃለሁ።

  ReplyDelete
  Replies
  1. እስቲ ዝቅ ብሎ የተሰጠውን አስተያየት ያንብቡት፡; ደግሞም ቤተክርስቲያን በክፋትና በእልክ አይሠራም። ቦታው ተመርጦ፣ ተጸልዮና የእግዚአብሔር ፈቃድ ተጠይቆ እንጂ!! አሁን እሄንን በጎ መሰል አስተያየት ሲሰጡ በእየ ስቴቱ አፓረታማዎች የተከፈቱት ቤተክርስቲያኖች በሙሉ በፍቅር እና እግዚአብሔር ወዶት ነው ሊሉ ነው ማለት ነው። ወይስ የደህንነት ድርጅቱ የማህበረ ቅዱሳን ትምህርት አንሶን እርሶ ደግሞ ስለ ቤተክርስቲያን ሳይሆን ስለ ቃልቻ ቤት አሠራር ዓይነት ሊመክሩን ሙከራ እያደረጉ ነው። ከአስተያየትዎ በፊት የቴንሲ ስቴትን ከናሺቨል ከተማ ጋር አነፃፅረው ሲያበቁ፣ የምእምናኑ ቁጥር ስንት ነው? የምእምናኑ ፍቅርስ እንዴት ነው? እውነት ተጨማሪ ቤተክርስቲያን ያስፈልገዋል ወይ? የሚለውን ጥያቄ መመለሱ ማንነትዎን ከማስጠርጠር ያድኖታል። እኔንም ኃጢያት ከመናገር ያድኑኛል። እግዚአብሔር ይመስን! የናሺቨል መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን በጎቹን ሰብስቧል።

   Delete
  2. የማህበረ ቅዱሳን (የደህንነት ድርጅት) የማይሰድበው የለም። እዚሁ እርስ በርስህ እና እኔኑ መስደብ አላረካህ ብሎህ ነው የሰውን ሐይማኖት እንደ ምሳሌ የምትጠቅሰው። እባካችሁ እዚሁ እኔኑ የእመቤቴን ባርያ የምትሉኝን በሉኝ።

   Delete
 5. Let the Grace of God be with you Abebe!!!!!!!!

  ReplyDelete
 6. መልስ ሰጪ ነኝ ባይ ሆይ! የሚከተለውን ከተናገርክ እስኪ በሁለታችሁ ያለውን በምን እንወቀው?ልዩነታችሁ አልገባኝም።
  “በጽሁፎት ውስጥ እርስዎ ራስዎት እንኳን እርግጠኛ ሳይሆኑ የሚሉ አሉ የሚሉ አሉ የሚገምቱም አሉ። በሚል በጥርጥርና በአሉ ባልታ ላይ የተመሰረት ከገንቢነቱ ይልቅ አፍራሽነቱ ከአሳማኝነቱ ይልቅ አጠራጣሪነት የበዛበትን” ፣አለ መልስ ሰጪ ነኝ ባይ።

  “የዲ/ን ጽሁፍ እንዳየሁ አንድ የቤተ ክርስቲያን ወንድም ጋር ስልክ ደውዮ ነበረ፤ ቤተ ክርስቲያን እንደሚከፈት ያለውን መረጃ ነግሮኝ እንደ እርሱ አመለካከት ስለአስፈላጊነቱም ማብራሪያ ሰጥቶኛል” አለ መልስ ሰጪ ነኝ ባይ።

  ReplyDelete
 7. የማህበሩ እንቅስቃሴ በኢትዮጵያ ውስጥ የራሱ ቤተ ክህነት ለመመስረት በውጭ ሀገር ደግሞ የራሱ ቤተ ክርስቲያን ለማቋቋም መሆኑን በመጠኑ ተረድተናል፡፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. Excellent evidence. Go for it man, don't stop this
   kind of reaserch, tell us please! God may use you
   to save his people. Long live.

   Delete
 8. abaselamawochim ende dejeselama yemender were meleqaqem jemerachihu ende?des ayilim

  ReplyDelete
 9. the Orthodox Church celebrates the feast of the conception of the Virgin Mary by her parents Joachim and Anna. On this major festival which finds its place in the Church's preparation for Christmas, the faithful rejoice in the event by which Mary is conceived in fulfillment of her parents' prayers in order to be formed in the womb, born on the earth, dedicated to the Lord, and nurtured in holiness to become by God's grace the mother of His Son the Messiah.

  The Orthodox Church, particularly in the present time, does not call the feast of Mary's beginning the "immaculate conception," although perhaps in ancient times this title would have been fully acceptable. This is not because the Orthodox consider Mary's conception to have been somehow "maculate" or "stained" (macula means "stain" in Latin). It simply means that the Orthodox do not want to support the conviction that God had somehow to intervene at the moment of Mary's conception with a special action to remove the "stain" of the original sin transmitted by the act of human reproduction because, simply put, the Orthodox do not hold that such a "stain" exists.

  The Orthodox Church affirms original sin. Orthodox theology teaches that all human beings, including the Virgin Mary who is a "mere human" like the rest of us-- unlike her Son Jesus who is a "real human" but not a "mere human" because He is the incarnate Son and Word of God-- are born into a fallen, death-bound, demon-riddled world whose "form is passing away" (1 Cor 7:31). We are all born mortal and tending toward sin. But we are not born guilty of any personal sin, certainly not one allegedly committed "in Adam." Nor are we born stained because of the manner in which we are conceived by the sexual union of our parents. If sexual union in marriage is in any sense sinful, or the cause in itself of any sinfulness or stain, even in the conditions of the "fallen world," then, as even the rigorous Saint John Chrysostom has taught, God is the sinner because He made us this way, male and female, from the very beginning.

  ...

  Mary is conceived by her parents as we are all conceived. But in her case it is a pure act of faith and love, in obedience to God's will, as an answer to prayer. In this sense her conception is truly "immaculate." And its fruit is woman who remains forever the most pure Virgin and Mother of God.

  Come, let us dance in the spirit!
  Let us sing worthy praises to Christ!
  Let us celebrate the joy of Joachim and Anna,
  The conception of the Mother of our God,
  For she is the fruit of the grace of God.

  ReplyDelete
 10. Abune Abirham burakewot yidreseg beyebotaw church mekefetu melkam neger neber yeselam bihon noro ahun yeteyazew gin yegebi mesebsebiya new semonun enkan D C Kidane Mihiretin keftew le Birhanu gobena setsu-noteh karolayina barkew le Aderaw setsu -degmo nashibil keftew le Dr Mesfin lisetsu new tebale befit yekefetutin hulu leman endesetsut yawkalu
  Abune Abirham church keftew mestsetot kealkere kahin tsefito newy Birhanu & Mesfin yetemedebut Dr mesfin beyegizew Kidasewn serjer Adirgo melso mesfat yemayichil mehonun minsota medhanealem hedew yitseyiku Birhanum kidase kerto mastemarum tenetsikoal minale bemoyachew sertew binoru hageru yesira new ahun Mesfin Debir lemastedader Birhanu Debir lemastedader memokerachew yasaznal
  Abune Abirham yastekakilu egiziabher yikotsAL Khin malet kediso yemiyakorb -melka sielun- kidanun- mestebkuen- seatatun-gizun ezilun yemyawk new Birhanu & Mesfin Dawit yedegemut yet new ? selam hunu Ethiopia simetsu entseykotalen

  ReplyDelete
 11. mahibere kidusanen betegegnewu agatami hulu memtaten teyayzachihutal, mahiberu gen eyetera, eyegolebete yihedal. ewunet kenante ga endelielech eko bezu gizie ayen. lemen emebietachinn wededu, lemen tsadikanen zekeru, lemen betewahedo tsenu newu negeru. enantem debdebachihun ketelu, mahebere kidusanem eyegolebete bemenfes kidus tibeb eyetemola yadigal.

  ReplyDelete
 12. ሁል ጊዜ ማህበረ ቅዱሳኖች እንዲህ ብለው እንዲህ አድርገው ብቻ ነው ወሬህ
  ለምን በኑሮህ ለመደሰት አልቻልክም? ይሄን ያህል የሰው ቤት እያየህ መጨነቅ ስም ማጥፋት ጥሩ ነው? በብኩሌ ሁለታችሁንም በቅርብ አላውቅም አንተ ግን ማህበረ ቅዱሳን አብሮ አደግ ጓደኞችህ እንደሆኑ እና እነሱ ወደፊት ሲሄዱ አንተ ወደ ኋላ በመቅረትህ ንዴት ከባድ ጥላቻ በውስጥህ እንዳለ እራስህን መቆጣጠር ካለመቻልህ የተነሳ እነሱንም ሆነ የሚያገለግሏትን ቅድስት ቤተክርስቲያንንም ጭምር ስሟን ስታጎድፍ ይታያል
  ተው ይሄን ያህል አትድፈር አንድ ቀን ትጠየቅበታለህ

  ReplyDelete
 13. drom ewnet lemaywatlachew yhenin tsihuf lemetsaf medkemh asazenkegn

  ReplyDelete
 14. Abune Abirham -Dr Mesfin- Abune Pawlos yewesedutin ye HIV gezebi yimelisu Ahun Abune Abirham Dr Mesifinn kahin yaderegut -Ye washington DC Hagere Sibket sira Asikiyag yaderegut be 2003 & 2004 yeserekut ye HIV genzeb silale new lebeshitega yemetsa genzeb sebisibew wesedu ahun papasina kahin honu yasazinal ye Rahel enba -ye Abeli dem bekentu ayikerim Dr Mesifin Mahibere Kidusanin mesheshegiya adirgew menor yibekal Mahiberu yemelkam sewoch new HIV-HIV-HIV

  ReplyDelete
 15. STOP!!! to blame Dr. Kesis Mesfin. He is an example of our church who sacrifie himself to serving God.I am clarify my statement to deliver more undrstanding for you. He is mdical Doctor by training therefore; here in USA the high payable job is medical. If he is prefer money, he will be join his medical field. But, his decission is very clear to all corrupted people that stealing money from the church to stay away or be as real servant of God. I have informed you, do you know how much money Medical doctor make here in USA? Jacson doctor was made $150, 000 per month so what you are talking about? Dr. Kesis Mesfin you can immagine how he is ignore money to serving our church. Your accusation is in my understanding out of reality or baseless.

  ReplyDelete
 16. to the above writer.... እንደዚህ አይነት ስድ ነገር ከምትጽፍ ብትሞት ይሻለሃል...you already dead men/woman...stupid and doma ras ..you don't even knew these guys..( His grace abune Abrham and Qesis Dr. Mesfin...አንተ ምን ሰርተህ ነው እንዲዚህ አፍን ወደ ላይ የምትከፍተው...እነዚህ ከቡር ሰዎች የሰሩትን አስተዋይ ሰው ያውቀዋል..እንመሰክራለን። just a word for you ,...can you shut off your stupid mouth and do you do for yourself.

  ReplyDelete
  Replies
  1. አንተ ወንድም እባክህ ራስህን ግዛ። አንተ ብትመሰክርላቸው ምን ዋጋ አለው። ስለነርሱ ከመመስከር በነርሱ አድሮ ድንቅን ለሚሰራልህ መድኃኔዓለም መመስከርን ተለማመድ። ስድቡንስ የምትመሰክርላቸው ነው ያስተማሩህ? አንድ አባባል አለ ሰው ማንን ይመስላል ቢባል ጓደኞቹን ተባለ እንተ እንደምትመሰክርላቸው ይመሰክሩልህ ይሆን? ሰው እኮ ወረተኛ ነው ወንድም ዓለም ወረት የማያውቀውን እየሱስ ክርስቶስን ለማወቅ ተጣጣር ለአቡነ አብርሃምና ለቀሲስ በመመስከር እንደማይዳን ቀሲስም አቡኑም ይነግሩሃል። አቤት የመረጥካቸው የባእድ ቃላቶች ሲዋጉ ለመሆኑ ቤተክርስቲያን ትመላለሳለህ። ለዚህ አነጋገርህ ቀሲስን ወይንም አቡኑን ፈልገህ ንስሃ ግባ። ለወደፊትም ወንድሜ አትሳደብ። ክርስቲያናዊ አይደለም። እስኪ ረጋ ብለህ ተመልከተው እኔን አታውቀኝ እኔን ብትሰድበኝ ያንተን ማንነት ከማስገመት በላይ እኔን የምትቀይር ይመስልሃል? አይደለም፧ ክርስትና ለሌሎች ሰዎች መኖር እኮ ነው ይህን ድህረ ገጽ ደግሞ በጣም ብዙ ሰዎች እንዳንተ አቡኑንና ቀሲስን የሚደግፉ ብቻ ሳይሆኑ የሚቃውሟቸም ያዪታልን የፈለገ ሰው የፈለገውን ቢጽፍ(ይኽው አንተ ተሳድበህ ጻፍክ አይደል) ከስድብ ወጥተን ሃሳቡን ብቻ ይሄ እኮ አባባልህ/ሽ ትክክል አይደለም ጳጳሳችን እንዲህ አይነት ጳጳስ ናቸው ቀሲስም እንዲህ አይነት ናቸው ተሳስተሃል ተሳስተሻል ማለት በቅንነት ማንን ገደለ። የክርስቲያን መለያው እኮ ታጋሽነቱ ነው። የምናመልከው አምላክ ተስፋ መቁረጥን አላስተማረንም በአንዴ ሃጢያታችን ቢቀጣን እኮ በዚህ ምድር ላይ የሰው ፍጥርት ባልተገኘ ነበር። ታዲያ አምላካችን በየቀኑ ከስፍር በላይ በሚቆጠር ሃጥያታችን ሲታገሰን እኛስ ወንድማችንን/እህታችንን መታገስ ይብዛብን እንዴ? በል ወንድሜ ይህን ተግሳጽ ስታነብ ሳትታበይ በርከክ ብለህ ከጌትህ ከመድሃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ታረቅ። መድሃኔዓለም የተሳዳቢነት መንፈስን ካንተ ያርቅልህ። ቸር ያሰማን።

   Delete
 17. all i gotta say is Medehanealem selamun ena fikerun yeseten.. this is really really sad.. betam newe meyasazenew...feel sorry for this generation.. i dont even know how i would explain this to my kids...smh!!!

  ReplyDelete
 18. አይ የሰው ነገር .............................

  ReplyDelete
  Replies
  1. ሰው ምን አደረገ፣ ትንሹን ቅጥላ የደህንነት ድርጅት ማህበረ ቅዱሳንን “አይ የማህበረ ቅዱሳን ነገር” በይ (በል) እንጂ የምን “የምየን ወደ አብየ” ነው። አንችም (አንተም) ስሙን መጥራት ፈራሽ (ፈራህ) እንዴ? አይዞሽ (አይዞህ) የዘመኑን ዲያብሎስ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ብለሽ (ብለህ) አሳጂው (አሳድደው) እንጂ አትፍሪ (አትፍራ)። የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ። አሜን!!!

   Delete
 19. Mk false priest who has made desruction and devision of EOTC church in America that he was stealing money from Hiv patient his medical license was suspended for life time(dedeb mesfin)

  ReplyDelete
 20. please before you write something know the reality about the church, do not attack others....

  ReplyDelete
 21. ይህን የጻፉት ሰው እባክወ ከሌላ ቦታ ሆነው በሪሞት ኮንትሮል በዙም ሳያውቊ አይዘባርቊ እዚህ የሚኖሩት ምእመናን ከእርስዎ ይልቅ ስለ ሁኔታው ብዙ ያውቃሉ። ለወሬ ብቻለምን ይቸኩላሉ? ነው ወይስ ራስወን ደብቀው ነው?

  ReplyDelete
 22. ክሁሉ በፊት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። በናሽቪል አዲስ ተከፈት ለሚባለው ቤተክርስቲያን ለምን ተከፈተ ሳይሆን ጥያቄው ለምን በጥድፊያ ተከፈተ ነው። የተከፈተችው ቤተክርስቲያን ኪዳነምህረት ስትሆን ከፋቾቹ ሆነ ብለው ቀደም ሲል ያመልኩ የነበረውን ቤተክርስትያን ለማዘጋት አስበው መሆኑን እኔ ቦጆሮየ የሰማሁትን ነው የምነግራችሁ። "መድኃኔ ዓለም ቤተክርስቲያን በሦስት ወር ውስጥ ይዘጋል።" አንዳንዴም ደፋሮቹ የተወሰነ ጎሳን ታርጌት አደርገው ይናገራሉ አይ አለመታደል፡፤ ስጋዊ ምኞት ያደረባቸው ከቦርድ ጋር የሚዋጉ የመሰላቸው ምስኪኖች "ኪዳነምህረት" ብለው የሰየሟትን ታቦት በጥድፊያ ክህገረስብከቱ የተነሱት ጳጳስ ወደ ሃገር ቤት ከመሄዳቸው በፊት ምዕመናንን በስልክ በመጥራት አቡነ አብርሃም በተገኙበት ቅዳሜ ቀን ታቦቱና ቤተክርስቲያኑ ተባረክ ስንባል ጳጳሱ እንደወጡ "ልጅ ያቦካው..." እንደሚባለው ታቦቷም ማረፊያ ያልተዘጋጀላት ስለሆነ ወደ ኬንታኪ ሄደች። አለመታደል 2። ክርስቲያን የሆነ ሁሉ ለምን ቤተክርስቲያን ተከፈት ብሎ የሚቀየም ካለ ያጠያይቃል እኔ ከመጣሁበት ከተማ ቤተክርስቲያን በየኮርነሩ አለ ልክ እንደናሽቪል ነገር ግን በፍቅር የተቋቋሙ በመሆኑ ሁላችንም እንስማቸዋለን። የኛ ኪዳነምህረት መስራቾች ግን ሕዝበ ክርስትያኑን ለመከፋፈል እናትየውን አምጥተንላችኋል እያሉ ምዕመናንን በተለይም በጎሳ ነጥለው በስልክ እየጠሩ ቤተክርስቲያን ሳሙ ማለት ክርስቲያናዊ አይደለም። ከመድኃኔአለም ቤተክርስቲያን የወጡትም በራሳቸው ጥያቄ እንጂ ቦርድ አላባረራቸውም። ቦርዶ እንዲያውም ብዙ ማይል ተጉዞ ሽማግሌ ሁሉ ልኮባቸው መመለስ አልፈለጉም። ለምን ብንል ግን መልሱ ከነርሱ መሃል አንዳንዶቹ ቤተክርስትያኑ ከመመስረቱ በፊት ጀምሮ የነበሩ ስለነበር ጣዖት መሆን ተመኙ። መድኃኔላም እያለ እነርሱ መመለክ ፈለጉ። እግዚአብሄር ደግሞ በቃሉ "እኔ ቀናተኛ አምልክ ነኝና ከኔ በቀር ጣዖትን አታምልክ" ስላለ ምህረቱ የበዛው አምላካችን አስራ ስድስት አመት የራሳቸውን ክብር ብቻ ሲፈልጉ ታገሳቸው። አዲሱ ቤት ሲመረቅ ግን በእለተቀኑ እርሱ በሚነግስበት ቀን "እኛ ከዛሬ ጀምሮ በዚህ ቤተክርስቲያን አናመልክምም አናገለግልም፣ አንገለገልም ብለው ቀሩ" ለኛ ለምዕመናኑ ግር አለን እንጂ ልብና ኩላሊትን የሚመረምረው መድኃኔዓለም ግን ያውቃቸዋልና እርሱ በሚከብርበት ቀን ስላልፈለጋቸው ጠርጎ አውጣቸው። እነኚህ ጣዖት መሆን የከጀላቸው ግለስቦች ለቤተክርስትያኑ በአባልነታቸው የሚገባቸውን መዋጮ ካቆሙ የዋሉ ያደሩ ቢሆንም ለነርሱ አፍራሽ ማህበራቸው ግን በሚገባ ያዋጡ ነበር። ይህን ሁሉ መድኃኔዓለም ከጸባኦቱ ላይ ሆኖ ይመለከታል። አሁንም ከኔ ከተራው አባል፣ ከቦርድ አባላትም ሆነ ከካህኑ በላይ የቤተክርስቲያናችን ባለቤት የሆነው መድኃኔዓለም ቤቱን ይጠብቃል። ከቤተክርስትያኒቷም የተነጠላችሁ ወንድሞቻችን እህቶቻችን በክርስቶስ ፍቅር የምደኃኔዓለም ቤተሰቦች ሁሉ ይወዱአችኋል የበደላችሁትንም ህዝብ ይቀርታ ጠይቁና በንስሃ ወደ ቤታችሁ ግቡ። አቡነ አብርሃም አንድ ጊዜ ከፋፍለውን ሄዱ። እኛ ግን የምናመልከውን እንወቅ። እኛ የምናመልከው ስንወደው የወደደንን፣ ሳንፈልገው የፈለገንን፣ አለሃጢያቱ ስለኛ በደል በቀራኒዮ መስቀል ደሙን ያፈሰሰልንን የዘላለም አምላክ እየሱስ ክርስቶስን እንጂ አቡነ አብርሃምና አቡነ ፋኑኤል እኮ በአንድ ሲኖዶስ እየተመሩ ስለያዙት መስቀል ፍቅር እንኳን ምዕመናኑን እራሳቸውን መስበክ ያልቻሉ ናቸውና እስኪ በአንድ ልብ ሆነን እንጸልይላቸው ለነርሱም "የክርስቲያኖች ጸሎት በሥራዋ ኃይልን ታደጋለች" መከፋፈል ለማን በጀ፣ በመለያያት ሳይሆን እኛ የክርስቶስ ነንና ሁለት አይደለም ሃያም ቤተክርስቲያን በፍቀር ብንከፍት ብዙ አይደለም ነገር ግን አሁን የተደረገው ነገር ትልቅ ስህተት ነውና ስለሞተልን እየሱስ ክርስቶስ፣ ስለናቱም ስለኪዳነምህረት ስንል ካፈርኩ አይመልሰኝ የሚለውን የልጆች ጨዋታ ትተን ወደልቦናችን ተመልሰን እናንተም ኑ ቅረቡና ቦርዱን በሥርዓት አነጋግሩና እግዚአብሄር ስላደረገልን ሁሉ አብረን እናመስግን። ስብሓት ለእግዚአብሄር።

  ReplyDelete
  Replies
  1. እሄማ ቅዱስ መንፈስ ቢቀርባቸው ነበር። ለመንናቸው እነርሱ ግን እምቢ አሉ። አብዛኞቹ ግን ጥሩ ያደረጉ መስሏቸው ነው፡; እንኳን በኦርቶዶክስ እምነታችን ቀርቶ በኢትዮጵያ ባሕላችን ሽማግሌ ክቡር ነው፤ እነርሱ ግን ናቁና ተሳደቡ። የደብረ ቀራኒዮ መድኃኒዓለም የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በቴኒሲ ናሺቭል ግን ከበረ ፣ ልጆቹን ሰበሰበ እልልልልል ደስ ብሎናልና እናመስግነው፡; ወንድሜ! አንተ ግን የሰማኸውን ሳይሆን ያየኸውን ስለሆነ ያልከውን እኔ አልደግመውም። እግዚአብሔር ይባርክህ፣ እውነቱን አስቀምጠኸዋል። የናሺቭል መድኃኒዓለም ምዕምናንን የሚመራው እግዚአብሔር ብቻ ነው። የመጣውን ጉሳንጉስ እና የዲያብሎስን ተንኮል እያጋለጠና እያስወገደ ምዕምናኑ ላይ ፍቅርና በረከቱን እያበዛ በቅጥሩ ሰብስቧል፤ እናም ምስጋና ለድንግል ልጅ ለመድኃኒዓለም ይድረሰው። አሁንም እራሳቸውን መርምረውና የሚነገራቸውን ውስጠ ገበና ተመልክተው በመንቃት “አውቀን በድፍረት ሳናውቅ በስህተት የሠራነውን ሀጢአት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን።” ብለው ቢመለሱ የመድኃኒዓለም በሩ ክፍት ነው። ሌሎቻችሁ ግን ሳታውቁና ሳትጸልዩበት በመስማት ብቻ እና ለቆማችሁለት ዓላማ ብላችሁ በምትጽፉት ጽሑፍ የመድኃኒዓለምን የተባረከ ምዕምን ለመናድ መሞከር ከሃይለኛው ነፋስ (እፊቱ ያገኘውን ሁሉ ገለባብጦ እንዳልነበረ ከሚያደርገው) ቶርኔዶ ፊት ለፊት ቆሞ ከሚያሾፍ ነፍስ የለሽ ግዑዝ ጋር አለመተናነስ ነው። ፈተናውን በሚገባ ያለፈ ቅዱስ ሕዝብን፣ ግን እኛ መቅደሱ በምንለው እናንተ ደግሞ በረት፣ መጋዘን ባላችሁት ቤቱ ሰብስቦናል። ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!!

   Delete
  2. እንኳን ሌላ ስም አልሰጡን፣ ለጠሉን የረከሰ ስም መሰላቸው እንጂ መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እኮ የተወለደው በበረት ነው። ደግሞ ሕዝበ ክርስቲያን የተሰበሰበበትን ቅዱስ ቦታ አንድ ጳጳስ ነኝ የሚል ቀርቶ እንደኔ መጽሃፍ ቅዱስ የገለጠ ሰው የማይናገረው ነው። ቃሉ የሚለን እኮ "ሁለትና ከዚያ በላይ በተሰበሰባችሁበት እኔ ደግሞ በዚያ አለሁ" ነው ማን በዚያ አለ መድሃኔአለም። አቡነ....አይደለም። እንግዲህ እኛ የምናመልከው የሞተልንን ነው ሰው አምልኩ አላለንም እባካችሁ በአቡኑ ፍቅር የተለከፋችሁ እንደኛው ሰው፣ ሃጢያተኝ ለመሆናቸው ራሳቸውን ጠይቁአቸው ለዚህም ነው በፋኑኤል ቂም ይዘው ለመለያየት ያለጊዜው ታቦት የባረኩላችሁ። ጠቢቡ ሰሎሞን "ለሁሉም ጊዜ አለው ይላል" ምነው ታድያ ባለቀ ሰአት ተጋለጡ ጳጳሱ። መድሃኒዓለም ይቅር ይበላቸው። ውንድሞቼና እህቶቼ ከመድሃኔዓለም ቤተክርስቲያን የጠፋችሁ ኑ ተመለሱ ቤትክርስቲያኑ የቦርድ አባል ቤት ወይም የካህን አይደለም በረትም አይደለም እንደ መምሬ አንዱን አያውቁት አባባል። አሁንም ሶሎሞን ያለውን ልድገም በዓለማችህን ድንቅ ከሚባሉ ቤተመቅደሶች አንዱን አሳንጾ ከጨረሰ በኋላ ሲጸልይ መጽሓፈ ዜና መዋዕል ካለእ 6፡ 18-21 "በውኑ እግዚአብሄር ከሰው ጋር በምድር ላይ ይኖራልን? እነሆ ሰማይ ከሰማያትም በላይ ያለ ሰማይ ይይዝህ ዘንድ አይችልም።እኔ የሠራሁት ቤት እንዴት ያንስ ይሆን? ነገር ግን አቤቱ አምላኬ ሆይ ወደባሪያህ ጸሎትና ልመና ተመልከት፣ ባሪያህም በፊትህ የሚጸልየውን ጸሎትና ጥሪውን ስማ።..አዎ ኑ በሰው ምክር ተታላችሁ፣ ባጉል አድማ ተባብራችሁ የእግዚአብሄር ቤት እንደማይፈርስ አያችሁ በቅ ኑና እንዲህ ሰርቼ እንዲህ ሰርቼ የሚለውን ትተን እስኪ እንደሶሎሞን ባሪያዎችህ በአንድ ልብ በቤትህ እናነባለን እንበለውና አይስማን። እንደከዚ በፊቱ የጽድቃኖቹና የሃጥያተኞቹ አይነት ጸሎት አይደለም። ከመእመናኑ እየተደበቃችሁ ታደርጉት እንደነበረው። ኑ የጸሎት ጣቄ አልን በሉና ሁላችንም በአንድ ልብ በአንድ መንፈስ እንጸልይ የኔና የናንት ጌታ ለኛ የከበደው ሁሉ ለርሱ ቀላል ነውና በቤት ተሰባስበን እንጸልይ። ቸር ይግጠመን።

   Delete