Wednesday, December 28, 2011

የስምአ ጽድቅ ጋዜጣ ሪፖርተር የነበረው ዲያቆን ኅሩይ ባየ ከጋዜጣ ሪፖርተርነቱ ተነሣ፤ ወደ ድረገጽ ሪፖርተርነት ተዛውሯል።

የመለሰ ወጉን ጽሑፎች ቃል በቃል እየገለበጠ፣ እያሳጠረና አንዳንድ የቃላት ለውጥ እያደረገ የእርሱ ሥራ አስመስሎ «የተለወጠ ሕይወት» በሚል ርእስ መጽሐፍ አሳትሞ የነበረውና በሕገ ሥነጽሑፍ ተጠያቂ መሆኑ «ማኅበረ ቅዱሳን የቤተ ክህነት ዕዳ» በተሰኘው መጽሐፍ ላይ የተጋለጠውማኅበረ ቅዱሳንን ትልቅ ትዝብት ላይ የጣለው ዲያቆን ኅሩይ ባየ ከስምአ ጽድቅ ሪፖርተርነቱ መነሣቱንና ድረገጽ ላይ እንዲሠራ መመደቡን ምንጮቻችን ገለጹ፡፡ ከህዳር ወር እትም ጀምሮ የህሩይ ስም ከስምአ ጽድቅ ጋዜጣ ላይ መነሳቱንና ስም ወደማይጠቅሱ የወሬ ድረገጾች ላይ እንዲሰራ መመደቡን ለማወቅ ተችሏል፡፡ የሰው መጽሐፍ ሰርቆ በራሱ ስም ካሳተመና ሥራው ከተጋለጠ ወዲህም በቅድስት ስላሴ ኮሌጅ በማታው ክፍለ ጊዜ ይከታተል የነበረውን ትምህርት እንዳቆመና ወደክፍል ገብቶ እንደማያውቅ ከደረሰን መረጃ ለማወቅ ተችሏል።

ማኅበሩ ሌሎችንርእስ ሰረቁእያለ ሲከሳቸውና ሲያሳጣቸው በነበረበት ጉዳይ ላይ የራሱ ሰዎች ከርእስ አልፈው የሰውን ሥራ ሙሉ በሙሉ እየገለበጡ የራሳቸው አድርገው እስከ ማሳተም መድረሳቸው፣ ማኅበሩን ትልቅ ትዝብት ላይ ከመጣሉም ባሻገር እየተነሣበት ያለውን ተቃውሞ ለማስታገስ ሲል ዲያቆን ኅሩይን ከስምአ ጽደቅ ጋዜጣ ሪፖርተርነት ወደ ድረገጽ ሪፖርተርነት ማዛወሩ ታውቋል። ይህም ማኅበሩ ሌሎችን ከሚተችበት ጉዳይ የራሱም ሰዎች አለመጽዳታቸውንና  ተጠያቂነትን ሊያስከትልበት እንደሚችል በመረዳት የወሰደው ፖለቲካዊ እርምጃ መሆኑን ምንጮቻችን ይናገራሉ፡፡ የማኅበሩ ሰዎች የሚያደርሱት የአእምሮኣዊ ንብረት ዘረፋ አይን ያወጣና ተመሳሳይ የሌለው ለመሆኑ የኅሩይ ስራ ምስክር ነው የሚሉት ምንጮቻችን፣ የውስጥ ዝውውር የተደረገለት ኅሩይ በማኅበረ ቅዱሳን ዘንድ እንደ ኀጢአት በሚቆጠረው ከፕሮቴስታንት ጽሑፎች ላይ ጠቅሶ የመጻፍ «ኀጢአት» ንስሐ ገብቶ ይሁን ወይም ማኅበረ ቅዱሳን በጉዳዩ ላይ የአቋም ለውጥ አድርጎ? ለጊዜው የታወቀ ነገር ነው።

እንደ ምንጮቻችን ከሆነ ይህ ሰው ከዚህ ቀደም ማኅበረ ቅዱሳንን ይቃወም እንደ ነበረና ወንጌል መሰበክ አለበት የሚል አቋም ይዞ «ተሐድሶ» እየተባሉ በማኅበረ ቅዱሳን ከሚሰደቡ ወገኖች ጋር ብቻም ሳይሆን ከፕሮቴስታንቶች ጋር ግንኙነት እንደነበረው ለማወቅ ተችሏል፡፡ በኋላ ላይ ግን የማኅበረ ቅዱሳን ተቀጣሪ በመሆን እውነትን በገንዘብ ሸጦ «ተሐድሶ» እየተባሉ የሚሰደቡትን በማሳደድ ወደር ያልተገኘለት የዘመናችን ሳውል ሆኗል፡፡

ይሁን እንጂ በገንዘብ ፍቅር ክፉኛ የተለከፈው ኅሩይ መልካም ያደረገለትን የአንድ ወዳጁን እምነት በማጉደል አሳዛኝ ጥፋቶችን የፈጸመ ሰው መሆኑን ከደረሰን መረጃ ለማወቅ ችለናል፡፡ መረጃውን ወደፊት ይፋ የምናደርግ መሆኑን ስንገልጽ፣ ዐላማችን ማኅበረ ቅዱሳን የቤተ ክርስቲያን ልጆችን እያሳደደ ያለው የተደበቀበት የጨለማ ሕይወት በወንጌል ብርሃን እንዳይገለጥ ስለሚፈልግ መሆኑን ማሳየት ነው፡፡ ብዙዎቹ ማኅበሩን መሸሸጊያ ያደረጉት ማኅበሩ ብርሃንን የሚጠላ የጨለማ ልጅ በመሆኑ ምክንያት፣ ወንጌልን አይስበኩ እንጂ እንደ ልባቸው የሥጋቸውን ስራ ቢፈጽሙ ምንም እርምጃ የማይወስድ የወንበዴዎች ዋሻ ስለሆናቸው እንደሆነ ብዙዎች ይናገራሉ፡፡ 

9 comments:

 1. wayne heruye my brother why you steal melese wigu book ? kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  ReplyDelete
 2. hhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaahhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu

  ReplyDelete
 3. wey beka sirachu hulu kis bicha? yihe eko ye diyabilos sira new mahberu betekirstanituan lemegudat ytenesu sewochin enji be gil manenem enedmaynekef hulum merja yalew silehone ke memenu gar litatalut atichelum! ke nekanebachu eko koyen TEHDSOWOCH!

  ReplyDelete
 4. wuy ena min yitebes? Yewered tsihuf

  ReplyDelete
 5. ሰላም ጤና ይስጥልኝ
  በቅድሚያ ለጥያቄየ ይቅርታ ያድርጉልኝና የዚህ ብሎግ አዘጋጅ ሀይማኖትዎ ምንድን ነው?
  በድርሳናትና በገድላት ዙሪያ የተጳፉት ከማውቀው የተለየ ስለሆነብኝ ነው ስለመልሱ በቅድሚያ አመሰግናለሁ::

  ReplyDelete
 6. Man new ferisawi? Enante weyis....
  Eskemeche erasachihun tishewudalachihu? Sew(mahber) kemekses wuchi sira yelachihum. Yih eko ye abatachihu ye diablos sira new. Minfkinachihun yizachihu lekek adrguat, betechrstiyanachinin. Kemanafik min yitebekal?

  ReplyDelete
 7. menew hiruye awardehegn menew
  dn betew the Gonder

  ReplyDelete
 8. Anonymous said...
  ሰላም ጤና ይስጥልኝ
  በቅድሚያ ለጥያቄየ ይቅርታ ያድርጉልኝና የዚህ ብሎግ አዘጋጅ ሀይማኖትዎ ምንድን ነው?
  በድርሳናትና በገድላት ዙሪያ የተጳፉት ከማውቀው የተለየ ስለሆነብኝ ነው ስለመልሱ በቅድሚያ አመሰግናለሁ

  PROTESTANT NEWA  answer:PROTESTANT

  ReplyDelete