Tuesday, February 7, 2012

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የዋሺንግተን ዲሲ እና ካሊፎርኒያ አህጉረ ስብከት ጽሕፈት ቤት እንቅስቃሴዎችና ወቅታዊ ጉዳዮች

በብጹእ አቡነ ፋኑኤል የሚመራው የዋሽንግተን ዲሲና ካሊፎርኒያ አህጉረ ስብከት ለዲሲና አካባቢው በርካታ ሊቃነ ካህናትን መደበ።

ይህንን ምደባ ለቅዱስ ሲኖዶስ ለማሳወቅ የተጻፈውን ደብዳቢ እዚህ ላይ በመጫን ያንብቡ

የዋሽንግተን ዲሲ እና ካሊፎርኒያ አህጉረ ስብከት ጽሕፈት ቤት ለዶ/ር መስፍን ተናኘ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ሰጠ። ማስጠንቀቂያውም ያለሀገረ ስብከቱ ዕውቅናና ፈቃድ በሀገረ ስብከቱ ውስጥ እያካሄዱ ካለው ሕገ ወጥ እንቅስቃሴዎች እንዲታቀቡ ይላል።  

የማስጠንቀቂያ ደብዳቤውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የዲሲ ሀገረ ስብከት ጽሕፈት ቤት አሁንም በአቡነ አብርሃም እና በወ/ሮ ሃረገወይን የግል ንብረትነት ተመዝግቦ እንደሚገኝ በመግለጽ በዲሲ አካባቢ የሚኖር ምዕመን የሚከተለውን ወደ አባሰላማ ድረገጽ ልኳል። 

DC Diocese legal ownership

21 comments:

 1. Ahun Abune Fanueil tesastewal Dr mesifinn tsertew manegager meweyayet sichilu mastsenkekiya mestsetu min yitsekmal semonun degimo Siltsane Kihinetui yiyizuna yarkutal Dr Mesifin min bedele Abune Abirham sinesu hagere sibket medbewit silehedu new tezewawiro yemiseraw melkam amakar yalew ayimeslegim bemoyaw menorina magelgel sichil bekahinat sira wistsi gebto mekerawn tekebele yigermal ersu DR Balebetu Dr teleyayitew binorum Melkam sewoch nachew mastsenkekiyaw ayitsekimm meweyayetu yishalal -menegageru yitsekmal -mekerarebu yibejal Almeles yemil kehone negeru bederjaw yiketsilal biye asbalehu Beterefe Dr Mesifinn maskeyem ayigebam

  ReplyDelete
 2. ደብዳቤውን የጻፈው አካል ትንሽ ጭንቅላት ያለው ሰው ነው። ዶ/ር መስፍን ቀሲስ መሆኑን ማንም ያውቃል። ለምን ቀሲስ ዶ/ር ማለት ፈሩ?

  ReplyDelete
 3. መስፍን ተናኘ ማነው? ለመሆኑ አባ ፋኑኤል በሄዱበት ብጥብጥ ብቻ ነው ያለው ማለት ነው:: እሳቸውስ ያለብጥብጥ ሥራ መጀመር ያቃታቸው ከአቅም ማነስ ነው ወይንስ ከክፋት? ብጥብጥ ሲደጋገም ግን ባህርይ እየሆነ ይመጣል:: በዲሲ ሚካኤል ብጥብጥ በሐዋሳ ብጥብጥ በአሜሪካ ብጥብጥ:: ምንድነው ይኽ ጉዳይ::
  ሹመት አሰጣጣቸው ደግሞ አስገራሚ ነው:: በገለልተኛ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሚያገለግሉ ካህናት ቤተ ክርስቲያናቸው ከገለልተኝነት ሳይላቀቅ የሊቀ ካህናትነት ሥልጣን ምንድነው:: ነገሩ ሁሉ ከእቃ እቃ ጨዋታ እንኳ የወረደ ነው:: እርግጥ ተሿሚዎቹ ከገለልተኝነት ተላቀው ከሆነ እንሰማው ነበር እና የሰማነው ስለለ ቀልዱ በትልቅ ሰው ሲሆን ያውም በካህን ያስቃል:: ሃገረ ስብከት የለም ያሉት መረጃ እንዳለ ሁኖ በቨርጂኒያ ስቴት ተመዝግቦ ህጋዊ ሰውነት ያለውን አካል የሥራ እንቅሳቃሴ ለማስተጓጎል ማሰብ ግን የራሱ ችግር ያመጣል:: ይህ የተመዘገበበትን ስቴት ህግ እንደመናቅ ይቆጠራል:: በሐዋሳው ብጥብጥ እኮ ቤተ ክህነቱ ማለትም ፓትርያርኩ መፍትሄ መስጠትን እምቢ ብለው የደቡብክልል ፍርድቤት ነው ዳኝነትን የሰጠው:: እዚህ አገር ደግሞ ክህን በመሆን የሚያደላ ህግ የለም እናም መፍትሄው ሁሉም የሚደሰቱበት ባይሆንም ሳያዳላ ይፈርዳል እና ወደዛ የሚያመራ መንገድን ከመከተል የተሻለውን ሥራ ቢሰሩ መልካም ነው:: ሌላው ግን ወጣቱን እያስተባበርኩ ነው ላሉት የትኛውን ነው ጥያቄአችን?? ከስልጣንዎ የሚመጥን ሥራ ለመስራት አስበው የሚያውቁም አይመስለኝም ለዚህም በሚካኤል በዓል ላይ ያደረጉት ንግግር እና ሌሎ ቹም ሥራዎችዎ እማኝ ናቸው:: አይ ቤተ ክርስቲያናችን እንድህ ያለ ደረጃ ላይ መድረሷ ያሳዝናል:: አቡነ ጳውሎስ እሳቸው ካለፉ በኋላ እንኳን የቤተ ክርስቲያንን ፈተና ለማብዛት እንድህ አይነቶቹን እንጀራ አባቶችን ነው ተክተውልን መሄድ የሚፈልጉት:: እርሱ ግን እንባ የሚጠርግበት ቀን ይኖራል:: ማንም ለቤተ ክርስቲያን የሚበጀውን ለማረግ ፈቃደኛ ሲሆን አይታይም:: የሚገርም ጊዜ ነው

  ReplyDelete
 4. Abune fanuel done great job , for reason he appointed very real lekawonet as leke kahinat. Others mk elememts please find job that close match to ur profile. You guys no idea about to manage and to serve thechurch just leave ourchurch now. Bc you mk come wrong, place to find job go to employment agency I hope you can be hire not in eotc.

  ReplyDelete
 5. abune fANUEL HAWASSAN ALETEBETUM YOU CAN GO TO HAWASSA AND FINE OUT THE ACTUAL TRUTH ,,,MK ENJI ..U DONT KNOE MESFEN ..GO AND ASK THEN.ABUNE FANUEL WORKING TOGETHER IS THE WAY TO BRING THE TO CHURCH TOGETHER AND THE 3RD ONE YIKETLAL..ONE HAYMANOT ONE SINODOS WILL BE SOON ..KEEP UP THE GOOD WORK BISUH ABATACHEN IT IS TIME TO COME TOGETHER AND DESTROY MKS..YE HAGER AND YE BETCRSTINAN TENK.

  ReplyDelete
 6. ምነው እንዲህ ቅጥ አጡ! ቤተ ክርስቲያናችን ከበቂ በላይ ችግሮች አሉዋት። እርሶዎ ትናንት ጵጵስና ተሹመው አይተነው የማናውቀውን ስንቱን ብጥብጥ አየን። ኧረ ይብቃዎ! ዝም ብለው ቀኖና ቤተ ክርስቲያንን ጥሰው ሹመት ከሚሰጡ እንደነ ቀሲስ ዶ/ር መስፍን ላሉ እውነተኛ የቤተ ክርስቲያን ልጆች ሹመቱን ለመስጠት እጅዎ ታጠፈ። ለነገሩ መጽሐፍ ቅዱስን በቅጥ ማንበብ ለማይችል መጋቤ ሐዲስ፣ መጋቤ ሃይማኖት እያሉ ከሚሰጡት ሹመት የቀረ ይሻላል። እባክዎን ቤተ ክርስቲያናችንን አይበጥብጧት።

  ReplyDelete
 7. Thanks God. Egzeabher y btsue abatachinin yagelgilot zemen yebark! Betekrestian endezih yetebetatenu legochwan yemisebesbelat like papas neber bezih besemen American yemiasfelgat. Ahun like kahinatu,memihranu ena egna senbet temariwochim endeyeakimachin khagere sibketu like papasuna k'abatoch gara bemhon leselam leandenet ena befiker le enat betekrestian mesria seati yiha new. Egzeabher abatochachinin yetebik

  ReplyDelete
 8. አባ አብርሃም ከተናኘ ጋር በሀገረ ስብከቱ ስም የግል መኖሪያ ቤት ሲገዙ ምን ይባላል? ደግሞ የልቡን ሰርቶ ሲያበቃ ይህንን ጅል ሕዝብ እያስለቀሰ ሲያሰግድ ሀፍረት የማይሰማው መሆኑ ነው? የጥፋት ሁሉ ምንጭ የሆነው ማቅ በደጀሰላም ብሎጉ ዜና ሲሰራና አባ አብርሃምን የመሰለ ሰው የለም ሲል መሰንበቱ ያስገርማል። ሼም ያልፈጠራቸው የጳጳሳትና የማቅ ቡድን ቤተክርስቲያንን ያምሳሉ። አሁንም ቢሆን በህዝብ መዋጮ እንጂ አብርሃም ከኢትዮጵያ ይዞ በሄደው ወይም ፓርኪንግ ጠብቆ ባጠራቀመው የግሉን ገንዘብ አውጥቶ ባልገዛው ቤት ላይ የባለቤትነት መብት ሊኖረው ስለማይችል ጉዳዩን ወደህግ መውሰድ ይገባል። ነገም ተመልሶ አሜሪካ በመግባት ንብረቴ ነው በማለት የህዝብን ገንዘብ ለመቀማት አያርፍምና በህግ እንዳይመለስ ማሳገድ ይቻላል።
  አዬ አንጀቴ ጵጵስና!!! ለቤተክርስቲያን እንሰራለን እያሉ የግላቸው ሀብት የሚያከማቹበት ሹመት ሆኖ ይቅር?
  ማኅበረ ቅዱሳን የቤተክርስያን ማፈሪያ!! እሱ የሚደግፋቸው ጳጳሳት ሁሉ ማፈሪያዎች!!!

  ReplyDelete
 9. ይድረስ ለአባ ፋኑል
  የብጹነትዎን ይቅርታ እየጠየቅሁ እንደ መንፈሳዊ ልጅነቴ በግሌ ላሳስብዎት የምሻውን ከዚህ እንደሚከተለው አቀርባለሁ። እድሜየ በ30ዎቹ ሲሆን በውጭ ሃገር ተወልደው አንዲት ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ እምነትን በባለቤትነትና በኩራት የሚከተሉ ሁለት ልጆችን እግዚአብሔር ሰጥቶኛል። እድሜአቸው በአስራወቹ ሲሆን በእምነታቸው ግን በጣም በመብሰላቸው ለዘመኑ የኢ . ኦ . ተ . ቤተ ክርስቲያን ንትርክ ሳይወዱ ተካፋይ ሆነዋል።
  ለዚህም የዳረጋቸው የየአብያተ ክርቲያናቱ ዶግማና ቀኖና ስርዓት ነው። ዝርዝሩን እዚህ ላይ ባላሰፍረውም የሁሉም የእምነቱ ተከታይ የሆኑት ምእመናን ቤት ጠንቅቆ ያውቀዋል ።

  ወደ ዋና ሃሳቤ ልመለስና ፤ እንደዚህ አይነት የማን አለብኝነት ምነፈሳዊ ሥራ ከማድረግዎ በፊት ማሰብና ማድረግ የሚገባዎ ብዙ ነገሮች ነበሩ። የተደረገው ድርጊት ትክክል እንዳልሆን የሚያብራሩ ሀሳቦቸን ከዚህ በታች አቀርባለሁ።

  1ኛ ቅዱስ ሴኖዶስ ወደ አሜሪካ ሲልክዎ ለየትኛው ወገን እንደሆነ አውቀው ተግባራዊ አለማድረግዎ (ለአቡነ አብረሃም ወይስ “ለገለልተኛው” ወይስ “ለተገንጣዩ አቡነ መርቆርዮስ”)፤
  2ኛ አሜሪካ እንደደረሱ ቅዱስ ሴኖዶስ ለላከዎት ወገን ቀርበው የሥራ አቋምዎን አለመግለጽዎ፤
  3ኛ እነደ መንፈሳዊ አባት ዛሬ እየከሱአቸው ያሉትን ቀደም በለው የተዋቀሩትን የሃገረ ስብቱ አስተዳደር ክፍል ለማነጋገር አልሞክርም ብለው አገረ ስብከት እንደሌለ በቪኦኤ መግለጫ መስጠትዎ፤
  4ኛ ህጋዊ ያልሆነ እያሉ የሚዎነጅሉትን ክፍል ህጋዊነቱን ከቅዱስ ሴኖዶስ ጀምሮ እስከ አሜሪካ ክፍለ ሃገር ያስተዳደራዊ መብቱን ያስጠበቀ መሆኑን ለመገንዘብ አለመቻልዎ፤
  5ኛ እንደ ክርቲያናዊ አባትነትዎ እርቅን ከመሻት ይልቅ የበላይነትንና በቀልን ምርጫ ማድረግዎ፤
  6ኛ የቅዱስ ሴኖዶስ ሙሉ አካል ሆነው ያገለገሉትን ያቡነ አብረሃምን ሥራ ጅምር ተከታትሎ ከማስፈጸም ይልቅ አብያተ ክርቲያናትን የሚበታትንና ያኢርስዎን ተቀባይነት የሚያሳጣ ተግባር መፈጸምዎ፤
  7ኛ የስንበት ተ/ቤት ማደራጃ መምሪያን ሳያነጋግሩ ማህበሩን የሚመራ አባል ምርጫ እንዲደረግ ማድረግዎ፤
  8ኛ እንደ ክርቲያናዊ አባት መምከርና ማወያየት ሲገባዎ ለልጅዎ (ልጆችዎ) የማስፈራሪያና ዛቻ የተሞላበት ደብዳቤ መጻፍዎ፤ ለዚያውም የግል መብቱን በመንካት። ለመሆኑ በአሜሪካ ህግ የአንድ በመንፈሳዊ ድርጅት ስራ ውስጥ እየስራ ያለ ሰው የግል መብቱ የተጠበቀ መሆኑን እያወቁ ይሆን ይህንን ደብዳቤ የጻፉት።
  9ኛ ከቅዱስ ሴኖዶስ ውሳኔና ትዛዝ ሳይሰጠዎ በራስዎ ስልጣን ይህንን ሹመትና ክስ ማቀናበርዎ፤
  10ኛ እንደ አቡነ ዘካርያስ ያሉ አባት በቅርብ ዕያሉ ከእርሳቸው ጋር መመካከርና ሁሉንም ክፍል እንዲያነጋግሩና በመንፈሳዊ ሥራ እንዲረዱዎት ማድረግ ሲገባዎ ለዚህ ሁሉ በጥባጭ ለሆነ ድርጊት ክንውን መምረጥዎ፤
  እነዚህና ሌሎችም ቀደም በለው የተደረጉት ምንኛ እርስዎን ሊጎዱዎት እንደሚችሉ አስቀድመው ማወቅ ይጠበቅበዎት ነበር።

  ለምእመናን የሚሆን መልእክት።
  ሀ. አቡነ ፋኑኤል የተላኩት በቅዱስ ሴኖዶስ መሆኑን ሁላችንም እንስማማለን።
  ለ. ቅዱስ ሴኖዶስም የላካቸው አቡነ አበርሃምን ለመተካት ነው። በዚህም እንስማማለን።
  ሐ. ቅዱስ ሴኖዶስ ደግሞ በአቡነ አብረሃም አባታዊ መሪነት የተመሰረተ አገረ ስብከት እንዳለ ጠንቅቆ ያውቃል።
  መ. ታዲያ ብጹዕነታቸው አቡነ ፋኑኤል ጽ/ ቤቱን እንደመጡ መረከብ የለባቸውምን?
  ሰ. ለምንድንስ አቡነ አበረሃምን በአካል ተገናኝተው ከአገረ ስብከቱ ጽ/ቤት ድረስ በመሄድ አላነጋገሩም?
  ረ. እነዚህ አባቶች ሁለቱም የቅዱስ ሴኖዶስ አካል ሲሆኑ ለምን አንዱን አስተዳደር አንዱ ይበትናል።
  እንደኔ አስተያት ችግሩን እያባባሰው ያለ ምዕመናኑ ነው።
  ስለዚህ እርስዎ ይካህን ጽሁፍ ያነበቡትካህን ከሆኑ እባክዎትን ይንቁ፤ ችግሩ ከእርዎ የበላይ እነደሆነ ይረዱ በማስተዋልና በጸና እምነት ሆነው አንዲት ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ እምነትን ይጠብቁ በጎችንም በጥሩ መስክ ያሰማሩ።
  በሌላ በኩል ደግሞ አንባቢው የአንዲት ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ እምነት ተከታዮች አባል ከሆኑ፤ ነቃ ይበሉ በከፍተኛ ማስተዋል በእምነትዎ ይጽኑና አንዲት ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ እምነትን ይጠብቁ።
  ጠላታችን የጥቅም ጥያቄ ነው (ውስታዊ ተሃድሶ) እንጂ እነ ግራኝ መሃመድ ተመልሰው አልወረሩንም። እድሳት የማትሻ አንዲት ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ እምነትን እንጠብቅ።

  ወስብሐት ለእግዚአብሔር

  ReplyDelete
 10. Money buy church not heaven. Mk now spend multi million dollars to attack eotc in usa. Paying dagoeus yal dollar for aba zelebanose to approach his cousien patriarc paulos to attack abune fanuel, how ever if he to do so we have released his ethical problem to public that we have on our hand. Patriarc paulos is all eotc fathers not some group. Patriarc paulos is not racist he love all eotc by eaual. Mk called him tehadrso, catholic mohamed and others. Now they try to playgame on him.

  ReplyDelete
 11. Wud abaselamawoch betam des yemil zena new yenegerachun tebareku bertu! legna endih aynet korat abat new miasfelgen mikniatum eskemeche legenzeb teshenfo menor yichalal eski andande le'ewnet eninur abzagnochu abatoch legenzebna lekirbrachew gudachew endayweta blew hizbun bedelut ahun gin yemiasfeligew ende aba fanuel aynet jegna abat new egziabher edmiachewn yarzimlim enantem bertu bertu bertu!!! D.N ENDASHAW from Hawassa

  ReplyDelete
 12. Betam yemiberetatana lebetkrestian andenet wanaw medereg yalebet sera endezih teserto mayet betam yasdestal. Ahunm bitsue dbune fanuel Washington dc and california akababi like papas Kelikane kahinatu gate bemehon mangnawn kahinem hone memen bhagere sibketu sim yeminkesakesna yerasun alama Yale like papasu fekad sinkesakes bigegn yebetekrestianin andenet lemastebek sibal bemastenkekia enbi yalewn bekenona eske meleyet dres mekyat alebachew. Ewnetegna enat betekrestianen yefeleg ysinodosin Wsane bemulu tekeblo kbitsue Abune fanuel gare mesrat tegebina gedetachin new. L EOTC ligoch

  ReplyDelete
 13. wode aba fanuel ke geleltegnaw eotc gare abro mesrarwo lewdefit ye betecrstianachen andent ymibeje enji tifat endalhone we memenana enamnalaen yihnene yemayikebel ..yezagnawo wegen ezighawo wegen eyale yemikefafel tikemu yetnekabet ena mewodekiyawon amlak yakerbew mk bicha new ... amlak yabertawo yewonet amlak kerso gare yihun.. amlak wedzih lealama amtitotal anam yeamlaken alama anji yeswoon endayasfesmu tinkake endiyadergu menfes kidus yagizot.. edme ena tina yistilin.

  ReplyDelete
 14. besime ab weweld. Betam yasazinal Hulachinm yebetekrestianin andenet antelam gin chiger hono, sanifelig betekrestianen fetena west endenketina l'abune fanuel endanitazez yaderegen abatachin Abune abreham mehedachewn ( melewetachewn wede harer ) siawku yemeseretut komite new engi abzagnawochachin( almost al of us) enawkalen sinodos lemedebew abat metazez endalebin ahun gin ezihu misrake tsehay teklehaymanot west chiger ale yebetekhinetin wesane enekebel weyse Abune Yabrehamin wesana keharer bemilew. Ebakachihu tselyoulen. D dawit k'misrake tsehay. Egzeabher yrdan

  ReplyDelete
 15. Thank you aba selama. Ebakachihu begna betekrestian zuria bizu chiger sle rndew tekedno yebsel. Gin bihonim ewnet meslon neber hagere sibket sibal yetesebesebnew gin hagere sibket sayhon lekas Abune sbrehamin neber yeteketelnew. Betekrestian ylikane papasat lewt sitaderg gimashu tekawome Legna lememenochu min yebegenal ende lelochu betekretianin mekawom ( nooo ) ere mikerun. Simen meglets silemalfelg new. Hanamariam frome Alexandria va

  ReplyDelete
 16. Betam dese yemil zena ke aba selama, God bless you. Ahunim gin betekrestianin lematfet defa kena yemilu budenoch endalu abatochachin ligenezebu yegebal. Lezihm b,DEJE SELAM betebale ymenafikan websit lay Babetekrestian sim meglecha yemisetu alu. Enezihn like kahinatuna usbkete wengal halafewochu maskom alebachew Mafia group bebetekrestian lay meselten aychlem abatochachin eyalu. Egzeabher yerdan

  ReplyDelete
 17. Koy ena yalgebagn Washington dc and California hagere sibket like papasu eyalu yemanim tikmu yetenekabet goremsa eyetenesa endezih betekrestianachin sew endelelat lemebetbet menesatachew Betam yasazinal. Lezihm milash bitsue Abune fanuel mastenkekia mestetachew tegebina Betam sinitebikew yenebere new. Alarfim kalu eske ( wegzet )

  ReplyDelete
 18. Betam tiru wesane new. Endewm dr Mesfin bicha saihon lelichum kethiopia betimehirte wengal sebeb eyemetu yegil sirachewn kemesrat bashager BADBARATINA GEDAMAT be1000's yemikoter genzeb eyesebesebu legil tikmachew mawalina graund plus 2 bet leserut le D daniel kibretina lemeselochu bichal saimetu ezaw visa maskelkel new....beybelt bitsue abatachin Abune fanuel yehenin ksreat yeweta besibkete wengail sim yemidereg yegil tikmen yemadfetsem maskom alebachew. Wetetun bezih summer enayalen. Egzeabher yrdan amen!!!!

  ReplyDelete
 19. Wotemesha gormesa ergetekal mesfin birhanu and daniel go to karton shekema no more easy money. You guys false priest.

  ReplyDelete
 20. dn dawit how on earth leabune abrham harer honew lemiyastlalfut wosane enetazeze alek?he is gone already..abune fanuel is in charge now if you like it or not'' egezalhu alegezam lela neger new .

  ReplyDelete