Sunday, March 11, 2012

ሰበር ዜና - የዘመድኩን ባልንጀራ ጨዋው ደስታም ጥፋተኛ ተባለ - - - Read PDF

የመጋቤ ሀዲስ በጋሻውን ስም በማጥፋት ክስ የተመሰረተበት አቶ ደስታ የተባለ ግለሰብ ላይ የቦሌ ምድብ ችሎት ጥፋተኛ አለው፡፡ በከሳሽና ተከሳሽ የቀረቡትን ቅጣት ማከበጃና ማቅለያ ካዳመጠ በኋላም ብይን ለመስጠትም ለመጋቢት 5 2004 ቀጥሮ መስጠቱን ምንጮቻን ገለጹ፡፡
የፊትአውራሪያቸውን የዘመድኩንን ፈለግ ተከትለው ሳሩን እንጂ ገደሉን ሳያዩ ነበር ሳህሉና ደስታ ለደረሳቸው የማህበረ ቅዱሳን ጥሪ አፋጣኝ ምላሽ የሠጡት፡፡ በንግድና በፖለቲካ እንጂ በመንፈሳዊ አገልግሎት ምእመናንን መማረክ ያልቻለውና ኪሳራ እየደረሰበት የነበረው ማህበረ ቅዱሳን በወንጌል አገልግሎትና በዝማሬዎቻቸው የብዙ ምእመናንን መንፈሳዊ ረሃብ ማስታገስ የመንፈስ ጥማቸውንም ማርካት በቻሉትና እርሱን ከገበያ ውጪ ባደረጉት በእነመጋቤ ሐዲስ በጋሻውና በእነዲያቆን ትዝታው ላይ ‹‹ከህዝብ ልብ ማስወጣት›› በሚል የሰየሙትን የስም ማጥፋት ዘመቻ መክፈታቸውን ተከትሎ ማህበረ ቅዱሳን ለዘመቻው በመደበው ገንዘብ መጽሀፍ አዘጋጅተን በስማችን በማሳተም እነበጋሻው ከህዝብ ልብ እናስወጣለን ሲሉ ትግሉን ተቀላቀሉ፡፡ የመጋቤ ሀዲስ በጋሻውን ስም የሚያጠፉ መጽሀፍትን በስማቸው አሳተሙ፡፡ መጻህፍቶቹን እነርሱ መጻፋቸውን ብዙዎቹ ይጠራጠራሉ፡፡ በተለይም ከ3ኛ ክፍል ትምህርቱን አቋርጧል የተባለውና አንዳች የቤተክርስቲያን ትምህርት የሌለው ጨዋው ደስታ ሊጽፍ እንደማይችልና፣ ልቦለዱን ጽፎ የሰጣቸው የማህበረ ቅዱሳን የስም ማጥፋት ዘመቻ ክፍል መሆኑን ብዙዎች ይስማማሉ፡፡ ጨዋው ደስታ በስሙ ስላሳተመ ደህና ገንዘብ ተከፍሎታል የሚሉት ውስጥ አዋቂዎች፣ ማህበረ ቅዱሳን ካለ ማንም አይነካኝም የሚል ጽኑ እምነት ነበረው ሲሉ ያክላሉ፡፡
ስሙ የጠፋው መጋቤ ሀዲስ በጋሻው ክስ መመስረቱን ተከትሎ ሳሩን ብቻ ሳይሆን ገደሉን መመልከት የቻለው ሳህሉ የተመደበለትን ብር ከበላና ማህበሩ የሰጠውን ግዳጅ ከተወጣ በኋላ ከበጋሻው ጋር ጉዳዩን በእርቅ ለመጨረስ ሽማግሌ መላክ ጀመረ፡፡ መጋ ሀዲስ በጋሻውም እንደ በደሉ ሳያስከፍለው ማለትም ‹‹የበደለኝ በጽሁፍ ነውና ተመጣጣኝ ማስተባበያ በጽሁፍ ካልሰጠ አልታረቅም›› ሳይል፣ ከክርስቶስ እንደተማረው ይቅርታውን ተቀብሎ ክሱ ተቋረጠ፡፡ ይቅርታ መጠየቅን እንደ ሽንፈት የቆጠረውና ከመታረቅ ሲኦል መግባትን የመረጠው ዘመድኩን እንደምርጫው ወደማረሚያ ቤቱ ከገባ ከጥቂት ቀናት በኋላ እንደዘመድኩን ‹‹ይቅርታ አልጠይቅም፤ ካለ ማህበረ ቅዱሳን ማን ይነካኛል ያለው›› ደስታም ማህበሩ ሳያስጥለው ዘመድኩን ባለበት እርሱም ሊኖር ዛሬ መውጫ መቁረጡ ታውቋል፡፡ የፊታችን መጋቢት 5 ቀንም ዘመድኩንን ሊያጫውት ወደዚያው እንደሚያቀና ይጠበቃል፡፡
ዘመድኩንና ደስታ በማህበረ ቅዱሳን መደለያ ተደልለው በስም ማጥፋት ወንጀል ውስጥ መነከራቸውና ጥፋተኛ መባላቸው አሳዛኝ ሲሆን፣ ማህበሩ እንደእነዚህ ያሉትን ማገናዘብ የማይችሉና ወንጌልና ወንጀልን ለይተው የማያውቁ ሰዎችን በጊዜያዊ ጥቅም እየደለለ የፈለገውን በማድረግ ላይ መሆኑን ሁሉ ሊያውቀው ይገባል፡፡ ማህበሩ እሳትን በሰው እጅ የመያዝ ስልትን እየተከተለ መሆኑ ለማንም ግልጽ ነው፡፡ በየቦታው በገንዘቡ የቀጠራቸውን ወሮበሎች እያሰማራ የቤተክርስቲያንን እውነተኛ ልጆች ማሳደዱ ለዚህ ትልቅ ማስረጃ ነው፡፡ በወንጀል የተከሰሱትንና የተፈረደባቸውን ወንጀለኞች በወንጌል ምክንያት ነው በማለት የሰማዕትነት አክሊል ሊያቀዳጃቸው በመሞከሩ ደግሞ ማህበሩ ወንጌልና ወንጀልን ለይቶ የማያውቅ የፖለቲከኞች ስብስብ መሆኑን አስመስክሯል፡፡ ዘመድኩንን ሰማእት እንዳለው ሁሉ ደስታንም የዘመኑ ሰማዕት እንደሚለው ይጠበቃል፡፡

24 comments:

 1. mk buy people by money to attack others but people go to prison lasly mk will go to prison

  ReplyDelete
 2. ድሮስ ከነእርሱ ምን ይጠበቃል

  ReplyDelete
 3. hello, i read this article in the blog under the title http://awdemihret.blogspot.com/ don't forget to tell the source.

  ReplyDelete
  Replies
  1. የወንጌል ትምህርት የሚሰጥበት ይመስል ለምን ይህን የመሰለ ስም አወጣችሁ ፡፡ አራተኛ ወይም ሶስተኛ ፖሊስ ጣቢያ መዝገብ ቤት ተከፍቷል አትሉና አታስተዋውቁም ፡፡ እባካችሁ ዜና ማቀበልና መስራቱን እሺ ቀጥሉበት ፣ ትንሽ ለክርስቲያንነት ምልክት የሚሆን የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል ስብከት ደባልቁበት ፡፡ የሌላ የቅዱሳን ብዬ ሥራ አላበዛባችሁም ፡፡ የደረደራችሁት በሙሉ የፖሊስ ፋይል የመሰለ ጥንቅር ነውና ባታስተዋውቁት ይሻላል ፡፡ ምናልባት በክርስትና ስም በቤተ ክርስቲያን ላይ የዘመተ ሌላ ሥውር የሃይማኖት ድረጅት ሳይኖር ይቀራል ተብሎ ነው የኢየሱስ ስም አንድ ቦታ ላይ እንኳን የማይጠራው ፡፡ እንዴት ሰው አንድ አሥር መሥመር እንኳን የወንጌል ፍሬ አይናገርም ፣ አይመሰክርም ፤ የናንተ ክርስቲያንነት ደግሞ የባሰውን ሥራው የክስ ፋይል መሰብሰብ ብቻ መሰለኝ ፡፡
   ልቦና ይስጣችሁ ፡፡

   Delete
 4. http://awdemihret.blogspot.com/ it is our post please mention the source. since we are in the same side it is good to introduce each other to general public.
  be blessed

  ReplyDelete
  Replies
  1. Here it is body, don't worry about where it comes from and let me host you to read the following as long as you are here for this time:

   እናም ለካ ቤተክርስቲያናችንን የሚበጠብጡት ማህበረ ከይሲ (ማህበረ ቅዱሳን) ብለው ስም ያወጡለት ድርጅት ዉስጥ የተሰገሰገው ቀበሮ ነው። “ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ”። ጳጳስን ከጳጳስ፣ ቄስን ከቄስ፤ ዲያቆንን ከዲያቆን፣ ወጣትን ከወጣት፣ ምዕመናን ከምዕምናን እና እነርሱን ከራሳቸው እያበጣበጣጡ በሚሰበስቡት ብር ከዓለም ሀብታሞች ውስጥ አስመድቧቸዋል። ግፍን የማይፈሩ ሙቅ አላማጭ ቅምጥሎች፣ እስካሁን አጭበርብረን የዘረፍነው ይብቃን የማይሉ ደፋሮች ሆነዋል፡፡ ወደ ቁም ነገሩ ልምጣና ምን አለ እችን ቅድስት ቤተክርስቲያን እና በጎቿን ለቀቅ አድርገው የራሳቸውን የተሃድሶ ተግባር ተልዕኮ በግልጽ አውጀው ፈቃደኛ አባል መሰብሰብ ቢቀጥሉ!!! የተጭበረበረው እና እውነት መስሎት እናት ቤተክርስቲያንን እያቆሰለ ያለው ምስኪን ደግሞ በንስሀ ቢመለሱ ማንም በእዳ አይጠይቃቸውም። በእነርሱ ምክንያት እርቅ ጠፍቶ መለያየት ሰፍኗልና እባካችሁ ፍረሱ በሉልልን !!! የሚዘርፈን፣ የሚያጋጨን፣ የሚከፋፍለን ማህበረ ከይሲን (ማህበረ ቅዱሳን) ከአንዲት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናችን እግዚአብሔር ያስወግድልን። አሜን!!!

   Delete
 5. ye wsh lij mk e/r yemaratachaw nawich yeminafikin akahed tadarisobal ene ba kal bagang afinicha layi naw yemishanabi eheni yetsafik sawiye.........damo ya ethiopia hisib lamacabarabar timokirala

  ReplyDelete
 6. egzeabher yemedrachen teleku feraje selehone ebakachehu mk bersu yeferd sera ategbu wengelaweyanunem atasadedu yewengelu geta yeferdale siferd degmo be eyndandachen new seleze ferisaweyan kerstose  nena agelgayochen endatenageru gemalya alyenagerachehum asadajoche ebakachehu kewengelu laye ejachehun ansu egthiabher yerdachehu leb yestachehu amen

  ReplyDelete
 7. mk lemen betkerstyanen terbeshuatalachehu

  ReplyDelete
 8. your title toking about zemedkun why? mix things I do not like this approach. if you are believe in Jesus just pray your enemy.so you dont on the side of Jesus.

  ReplyDelete
 9. Mahebre kidusan min nekachew ??? be Ethiopiam, be wechim yalutin kahenatena me emenanen ,mezemeran agelegayochen teadeso nachew eyale yesim matefat zemecha teyayezewal ere and beluachew sew kenesu belto ketaye beka hulum teadeso new minalebet betkereseteyanen bayekefafeluat lik ende selay kamera, mekerecha yezew beyesebesebaw eyegebu kahenaten , meemnanen eyekeretsu endeleba erasachew degimo ayadergum sew eyelaku meskinun kerseteyan yawenabedalu , betley be GERMEN

  ReplyDelete
 10. Mk every where group of devil lead by efrem and erg te l k u la.

  ReplyDelete
 11. እኔና መሰሎቼ በጣም ገርሞናል፤ እናም ለካ ቤተክርስቲያናችንን የሚበጠብጡት
  ማህበረ ከይሲ (ማህበረ ቅዱሳን) ብለው ስም ያወጡለት ድርጅት ዉስጥ የተሰገሰገው ቀበሮ ነው። “ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ”። ጳጳስን ከጳጳስ፣ ቄስን ከቄስ፤ ዲያቆንን ከዲያቆን፣ ወጣትን ከወጣት፣ ምዕመናን ከምዕምናን እና እነርሱን ከራሳቸው እያበጣበጣጡ በሚሰበስቡት ብር ከዓለም ሀብታሞች ውስጥ አስመድቧቸዋል። ግፍን የማይፈሩ ሙቅ አላማጭ ቅምጥሎች፣ እስካሁን አጭበርብረን የዘረፍነው ይብቃን የማይሉ ደፋሮች ሆነዋል፡፡ ወደ ቁም ነገሩ ልምጣና ምን አለ እችን ቅድስት ቤተክርስቲያን እና በጎቿን ለቀቅ አድርገው የራሳቸውን የተሃድሶ ተግባር ተልዕኮ በግልጽ አውጀው ፈቃደኛ አባል መሰብሰብ ቢቀጥሉ!!! የተጭበረበረው እና እውነት መስሎት እናት ቤተክርስቲያንን እያቆሰለ ያለው ምስኪን ደግሞ በንስሀ ቢመለሱ ማንም በእዳ አይጠይቃቸውም። በእነርሱ ምክንያት እርቅ ጠፍቶ መለያየት ሰፍኗልና እባካችሁ ፍረሱ በሉልልን !!! የሚዘርፈን፣ የሚያጋጨን፣ የሚከፋፍለን ማህበረ ከይሲን (ማህበረ ቅዱሳን) ከአንዲት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናችን እግዚአብሔር ያስወግድልን። አሜን!!!

  ReplyDelete
 12. selam Aba Selam March 26 2012 washingto D C yetetseraw selamaw selfi min mehonun giletsuln mahibere kidusan Abune Pawlosin & Abune Fanueiln lemawgez yetseraw new yemilu alu Yihinin neger Atsartachihu asawkun

  ReplyDelete
 13. አሸናፊነት በወንጌል እና በፀሎት እንጂ በፍርድ ቤት አይደለም።

  ReplyDelete
 14. እኔ አሁን አሁን ስመለከተው እንዲህ የሚያባላችሁ የጥቅም ጉዳይ
  መሆኑን ነው የተገነዘብኩት አንዱ አንዱን ጥሎ ምን እንደሚያገኝ አላውቅም
  ማንንም ማመን የማንችልበትና እንድንጠራጠር እያደረጋችሁን ነው
  ትልቁ ችግራችሁ ለመለያየት የምትሰጡት የስም ጋጋታ ነው ፡፡
  እርቅ እንዲደረግ ትሰብካላችሁ እርቅ የጠየቀውንም እንደተሸናፊ
  ትቆጥራላችሁ ይህንንም ዝም ብዬ አይደለም እናንተ የፃፋችሁትን
  በማንበቤ ነው ትችት ለምን ? ትችት ለምን ? ትችት ለምን? ታዲያ
  እንዴት አድረጋችሁ አንድ ሆናችሁ እኛን አንድ ታደርጉናላችሁ
  አቤት በቸርነቱ እግዚአብዘሄር ሁላችንንም ይቅር ይበለን አሜን ፡፡

  ReplyDelete
 15. Mk starting poltics in the clear language on behalf of Gedam in the first place paying back $40billion us dollars that you had collected on behalf of Gedamaweyan.Additionaly, mk lie to US gov. that illegaly registered as non profit organization. Mk has runing dif. business in home and aboard including to dirrect suport of terrist organization that lead by Efrem eshete. You mk now in right place of poltics bussiness leave eotc now. Death to mk.

  ReplyDelete
  Replies
  1. aye aba selam ento feneto bemawerate gezea atatefu

   Delete
  2. አንበሳው አንተ ሳትሆን አትቀርም በየቦታው እየተዘዋወርክ በየገዳማቱ ላይ እሳት የምትለቀው ፡፡ ለምን ያልተዛመደ ወሬ ይዘህ ብቅ አልክ ፡፡ ለገዳም የሚሰበሰበው ገንዘብስ ደግሞ ስለምን አመመህ ፡፡ በንግድ ሥራ ተሰማርቷል የምትለው ፣ ከነገደ ትርፉ ወዴት የሚሄድ መስሎህ ነው ፡፡ ለግለሰብ ዳቦ መግዣ ወይስ የደከሙ ቤተ ክርስቲያንንና ወገኖችን ለመደጐሚያ ፡፡ አሠራራቸውን ሳታውቅ አትውቀስ ፡፡ የኢህአዴግን የአሸባሪ ትርጉም የመሰለ ቃላትንስ ስለምን ጠቀስከው ፡፡ የአሜሪካውያንን ድጋፍ ለማግኘት ወይስ እርግጠኛ አሸባሪ ድርጅት ስለሆነብህ ፡፡ በማኀበረ ቅዱሳን የተሸበርከው አንተና መሰሎችህ ብቻ ስለሆኑ በህዝብ ስም አትናገር ፡፡ ትንሽ ብስለትና ትንሽ ተጨባጭ ምክንያት ፣ እውነትን የተመረኮዘ አስተያየት ጥሩ ነው ፤ ጭፍን ያለ የውግዘትና ወቀሳ አስተያየት ግን የግል ጥላቻ ፣ ዳቦም ያረረብህ ይመስላል ፡፡

   Delete
 16. GUd!!! TEHADISO alimot by tegadaye hone!!!!

  ReplyDelete
  Replies
  1. እውነትህን ነው

   Delete
 17. so funny you are very stubide

  ReplyDelete
 18. your opinion is not aceptabl
  enas alefram denglen yesh

  ReplyDelete