Sunday, April 8, 2012

በብፁዕ አቡነ ፋኑኤል የሚመራው የዋሽንግተን ዲሲና ካሊፎርኒያ አህጉረ ስብከት ጽህፈት ቤት በምዕራብ አሜሪካ ካሊፎርኒያና አካባቢው የተቋቋመውን የስቴት ቤተ ክህነት ሊቃነ ካህናቱን አስታወቀ

የሹመት ደብዳቤዎችን ለማየት እዚህ ላይ ይጫኑ 
በብፁዕ አቡነ ፋኑኤል የሚመራው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የዋሽንግተን ዲሲና ካሊፎርኒያ አህጉረ ስብከት ጽህፈት ቤት በምዕራብ አሜሪካ ካሊፎርኒያና አካባቢው የተቋቋመውን የስቴት ቤተ ክህነት ሊቃነ ካህናቱን አስታወቀ።

ከዚህም በተጨማሪ በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው የመንበረ ጵጵስና ሀገረ ስብከት መንፈሳዊ አስተዳደር ጉባኤ አባላትንም አሳውቋል።

5 comments:

 1. ኡኡኡ እቴ አሉ ...ያልገባኝ ነገር ለምን ይዋሻል??? እግዚአብሔር እኮ አይዘበትበትም...እንዴት ነው ነገሩ "ፍየል ወዲህ ቅምዝምዝ ወዲያ " እንደሚባለው አይን ያወጣ ግድፈት የተሰራ ዝም መባሉ ምንድንው ነገሩ? ለመሆኑ "ቃለዓወዲ" እያሉ ስጠቅሱ "ቃለዓዋዲ የሚያዘውን ስርአተ ቤተክርስቲያን ያውቃሉ? ካወቁ ለምድንው ቤተ ክርስቲያኗን የሚበጠብጧት...አረ ድራማው ይብቃን እግዚብሔር ያያል...ደግሞም ይዘገያል እንጂ መፍረዱ አይቀርም። እንደዚህ በቤቱ ላይ እንዳሾፋችዉ አትቀሩም በተለያ ስልጣን አለኝ ብላችዉ የችግሩ ምክንያት የሆናችሁ አባ ፋኑኤልና የስልጣን ጥማት ያደረባችዉ ለሆዳችዉ ያደራችዉ ካህናት በሙሉ ችግሩን ማራገብና ማቀጣጠሉን ትታችዉ መንጋውን ብትጠብቁ ይሻላችዋል። ከመዋቅር ውጭ ሆናችዉ ስለእናት ቤተክርስቲያን ተቆርቆሪ መምሰል ምን የሚሉት ማወናበድ ነው? ትንሽ እንኳን አይከብዳችም ???? አረ የተሸከማችዉት የእግዚአብሔር ቃል ወንጌል እንጂ ተረ ልቦወለድ አይደለም፤ ቅዱስ ስጋውን ቆርሶ ያሰጠንበት ቅዱስ መስቀል እንጂ ተረ እንጨት አይደለም፤ መንጋውን ጠብቁ እንጂ በትኗቸው አልተባላችዉም፤ ጸልዩላቸው እንጂ እርገሙቸው አልተባላችዉማና፤ እባካችዉ ወደ ነበራችዉበት ተመለሱ...ዛሬም እግዚአብሔር አምላክ የቤቱ ይፈልጋችዋልና ወደ ቀደመችዉ የአባቶቻችን መንበር ተመለሱ..."እንኳን ተበታትን አንድ ላይ ሆነንም አለቻልነውምና" እንተ ካህና አንድ ሆናችዉ መንጋውን ትጠብቁት ዘንድ የተቀበላችዉትን አደራ አስታውሉ። ለሁለት አለም መገዛት አያምርባችሁም፤ አንዴ ለቤቱ ታጭታችዋልና በቤቱ ጸንታችው መቆየት ይኖርባችዋል።

  ReplyDelete
  Replies
  1. መቼም ለእናንተ አንድነት ከማቅ እቅፍ ውስጥ መቀመጥ ነው አይደል? ይልቅ ልብ ካለችሁ ማቅን ንስሀ ገብትህ ወደ እናት ቤተክርስቲያን ተመለስ በሉት። አቡነ ፋኑኤልን አለመፈለግ ሲኖዶሱን አለመፈለግ ነው። እሳቸውን የሾማቸው ሲኖዶሱ ነውና።

   Delete
 2. Eyesus hoy ante sitisera yemiakilih yelem.tebarek!!! Bezih se'at yemiasfeligew ende Abune Fanuel aynet korat abat new mewesen yemichil genzeb yemayasasaw tarik yemisera gegina abat edegmewalew GEGINA ABAT. Mejemeria comment yarekew sew ante eko 1 miemen new sile kale-awadi ke papas yeteshale awkew lemawrat sitmokr atafrim? Ante eko dirshah yemisetihn agelgilot zim bleh mekebel new lelawin lebaledirshaw lekek adirg eshi.

  ReplyDelete
 3. አይ... ግብዞች፣ በእናንተ የሰይጣን ማህበር ካልተደገፉ ወይም እርኩስ አላማችሁን ካልደገፉ የወንጌልን ስራ
  አይሰሩም ማለትህ ነው አይ አለማወቅ እነርሱ እንደሆነ ትክክለኛ የእግዚአብሔርን መንግስት ሥራ
  ነው እያከናወኑ ያሉት ስለዚህ የናንተን አስመሳይ ምክር አይቀበሉምም፤ አያስፈልጋቸወምም። መንፈስ ቅዱስ
  ነው መሪያቸው። በማያገባችሁ ገብታችሁ አትፈትፍቱ። የማይታይ የተሰወረ የለምና፣ የተከደነ የማይገለጥ
  የለምና። ማቅ ስውር የኦርቶዶክስ ካባችሁን እግዚአብሔር በተለያየ መንገድ ገልጦ እያሳየን ነውና አታወናብዱ።
  ምንም አላችሁ ምንም ከሰይጣን ጋር ህብረት የለንም። ለእናንተ ግን እውነቱን እንዲገልጥላችሁ ዘወትር አጥብቀን
  እንፀልያለን። በመጋቢ ሐዲስ ዲያቆን በጋሻው ደሳለኝና በሌሎች የተዋህዶ ክርስቲያኖች ላይ የሰራችሁት ግፍ ገና
  ብዙ ብዙ ያሳየናል። ነገር ግን መጋቢ ሐዲስ በጋሻው የጌታን ፆም ምክንያት በማድረግ ወደ ገዳም የሄደው ለምን
  ይመስላችሁአል ለእናንተ የምታደርጉትን ለማታውቁት ሊፀልይላችሁ እኮ ነው ሱባኤ የገባው። እርሱማ እንግዲያው ጌታ እግዚአብሔር የሚወደውና ፀጋውን የሰጠው ልጁ ነው። እናንተም እንደርሱ ፍቅር ቢኖራችሁ የፀጋ ስጦታ ትቀበሉ ነበር እንጂ፣ በእርሱ የፀጋ ስጦታ ቀንታችሁ ከዲያቢሎስ ጋር አትተባበሩም ነበር። ያም ሆነ ይህ ምንጊዜም ክርስቲያን ለመሆን ከፈለጋችሁ ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ በነበረበት ጊዜ እንድናደርግ ያስተማረንን ማድረግ እንጂ በተቃራኒው ያላስተማረንን ነገር ማድረግ ለመንግስተ ሰማይ አያበቃም፤ ለገሃነብ እንጂ። በተረፈ እናስተውል ይግባን፤ ካልገባን ብዙ ጥፋት እናጠፋለን። ገብቶን ደግሞ የምናጠፋ ከሆነ ክርስቲያን የሚለውን ሥም ለባለቤቱና ለሚገባው እንመልስ።
  ምስጋና ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

  ReplyDelete
 4. Best leader in Eotc history patriarc paulos, abune fanuel, aba serke, leke kahinat melakselam kesis Efrem and abune grima and lekesyuman haile geyorgies in 2011 &2012. Best web abaselama, dejselaam and awodmihret.

  ReplyDelete