Friday, May 11, 2012

ሰበር ዜና፦ መጋቢ ሀዲስ በጋሻው ደሳለኝና አባ ሠረቀ ብርሃን ከኑፋቄ ክስ ነጻ ወጡ?

በግንቦት 2 ቀን 2004 ዓ/ም ቀጥሎ በዋለው የሲኖዶስ ስብሰባ መጋቤ ሀዲስ በጋሻው እና አባ ሠረቀ ወ/ሳሙኤል ማቅ  «የሐይማኖት ህጸጽ» አለባቸው ብሎ ያቀረበው ክስ ተመርምሮ  ከክሱ ነጻ እንደወጡ ዐውደምህረት ዘገበች።  ነገሮች በፖለቲካዊ አሰራር በመጨረሻው ደቂቃ ላይ ሊቀለበሱ የሚችሉበት ሁኔታ ሊኖር ስለሚችል አባ ሰላማ ጉዳዩን በቅርብ እየተከታተለችው ነው።  ስለሆነም  እውነታነቱን አረጋግጠን የመጨረሻውን ውሳኔና  የጉዳዩን ዝርዝር ለአንባብያን ለማቅረብ እየሰራን መሆኑን እንገልጻለን። እውነት ታሸንፍ ዘንድ ጸሎታችን ነው። ዝርዝሩን ይጠብቁ - - -

20 comments:

 1. you are really incredible. you know exactly what mk is. be patient and wait to the last result. mk is mafia no one knows what they did.

  ReplyDelete
 2. good we will c what happen

  ReplyDelete
 3. I know it. it is true that Begashaw and Aba sereke are free from the acuse of MK.

  ReplyDelete
  Replies
  1. drom aba serke yebete kerstiyan tequrt ken lej nachew enje mk endemiyanafsew were aydelm

   Delete
 4. ማቅ የአባቶችን ውሳኔ ለማስቀልበስ እንቅልፍ ማጣቱ የማይቀር ስለሆነ ነገሩን እስከመጨረሻው ጠብቆ ለመዘገብ መወሰኑ ጥሩ ነው።

  ReplyDelete
 5. yesterday you wrote
  ከላይ የተጠቀሰው ዶሴ በአባ ሠረቀ ላይ ያቀረባቸው አራት የክስ ጭብጦች ከሃይማኖት ጋር ፈጽሞ የማይገናኙና ችግሮች ናቸው ከተባሉ እንኳን የሚያያዙት ከአስተዳደራዊ ነገሮች ጋር ነው፡፡ ከሁሉም የሚገርመው ውሸት በ4ኛ ተራ ቁጥር ላይ የተጠቀሰውና መምህር አባ ኀይለሚካኤል ወልደተክለሃይማኖት የተባሉትን አባት በሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ውስጥ ሥራ ሰጥተዋቸዋል የሚለው ክስ ነው፡፡

  today ....
  aye yemenafeqe neger

  ReplyDelete
 6. ዝግጅት ክፍሉ

  እንደሚታወቀው በቅዱስ ሲኖዶስ የተወሰኑ የርሶን ጉዳይ የሚያጣሩ ማለትም የሃይማኖት ሕፀፅ አለበት በሚል ሰበብ ከሳሾችም አሉ በሚል የተዋቀረ ኮሚቴ እንዳለ ይታወቃል፡፡ ይህ ኮሚቴ ከተዋቀረ ጀምሮ የቀረበ ከሳሽ አለ ወይ? እሱስ ምን ይመስላል? የደረሶትስ ነገር አለ? ሥራውንስ ጀምረዋል ወይ ምን ደረጃ እንደደረሰ እና ምን እንደሚመስል ለሚያነቡት አንባቢዎቻችን ግልጽ ቢያደርጉላቸው፡፡


  ቆሞስ አባ ሠረቀብርሃን

  አመሰግናለሁ፡፡ አሁንም በዚህ ላይ ቅዱስ ሲኖዶስ ስለ አባ ሠረቀብርሃን የእምነት ችግር ጥቆማ አለና እንዲያጣራ ብሎ ለብቻ ያቋቋመው ኮሚቴ የለም፡፡ ፈጽሞ የለም፡፡ ይኼ የሰዎች አሉባልታ ወይም ወሬ እንጂ ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ በእጃችን አለ በመዝገብ ቤት አለ ሁሉንም ማየት ትችላላችሁ በአጠቃላይ ስለ አባ ሠረቀብርሃን እንዲያው በዚያ ላይ አልተጠቀሰም ማኅበረ ቅዱሳንም ራሱ ወደዚያ መግባት ባልፈልግም እኔ ነኝ ከሳሽ የሚል በምንም ዓይነት የለም ምናልባት እንግዲህ እንደ ዓልዐዛር ከመቃብር ውስጥ ተነስቶ የሚመጣ ካልሆነ በስተቀር የመጣ የለም መቃብር ውስጥ ካለ ግን ተነስቶ ሲመጣ አብረን እናያለን፡፡ የከሰሰ የለም፡፡

  ያልተከሰሱት አባ ሰረቀ ዛሬ ነፃ ወጡ?? አቤት የውሸት ነገር:: ውሸቱ የትናንቱ ነው የዛሬው?

  ReplyDelete
 7. ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ደስ ያላችሁ.....እውነትን የያዙ ብጹዓን አባቶች የሚጠበቅ የመንፈስ ቅዱስ ሥራ ነው እንጅ የአንድ ማህበር ግፍት አይደለም። ዛሬም እንደ ትላንቱ ለጌታችን ያልተመቹት የፈሪሳዊያን እርሾዎች አሉ። ብጹዓን አባቶች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናን ከእናንተ ጎን ነው። እውነት ሁል ግዜም እዉነት ነው።
  ገና ብዩ ተዓምር እናያለን .......አምላካችን ስራ ድንቅ ነው።

  ReplyDelete
 8. dddddddssssssssssss

  ReplyDelete
 9. Mot lemahbere erkusan dihnet leniSuh Christian bemulu yihuN lezelealemu .

  ReplyDelete
 10. Ebacachehu wogenoch MK lekeke adergachehu yelemedebachehun weshet washu. Egiziabhere Leneseha Yabkachehu. Amen.

  ReplyDelete
 11. መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሓ ግቡ :: መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሓ ግቡ :: መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሓ ግቡ :: ገና ለስብሰባ ያልቀረበ አጀንዳ ስለሆነ አትዋሹ:: እነርሱን ግን ስራቸው ያውጣቸው::

  ReplyDelete
 12. Mk huliem tifatin yimeral.

  ReplyDelete
 13. Abba Selama Minew Min Nekashi ? Min Honshi ? Min Asfershi?semonun zimtan Meretsishi tsefashi Bedehina New ? sinodosu Min Derese ? tebetene ? Tesmama ? Abune Pawlosin Awerede Yemil were semonun yisemal Deje Selam -Ahat Tewahedo- Gebre Her -And Adirgen Besefiw eyezegebu new Mechem Ewnet Ennegager ketebale melkam biloggoch nachew Aba Selama -Awde Mihiret- Deje Birhn Mereja lemagiget saychegeru yemiker ayimeslegim Lemangawim sinodosu beyekenu min eyewesene new ?

  ReplyDelete
 14. ዝርዝር ዘገባው የት አለ?

  ReplyDelete
 15. አይ አይ ……………… ያቺ የእግዚአብሔር ቀን ስትመጣ ዋይ ዋይ ይሆናል …….. ግን ለምን በተክርስቲያናችንን ታሰድባላችሁ እንዴት አይቆሮቁራችሁም ግን ለምን ?????? አትዘንጉ በደሙ የዋጃትን ማንም አያፈርስም ግን ምንም የማያቀውን ህዝብ ግራ አታጋቡት ህጸጽ ያለበትንም አውግሁ እንጂ አትሸፍኑላቸው ምን ብንወዳቸውም ስራቸውንም በግልጽ እናውጣ

  ReplyDelete
 16. በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው እንጠብቃለን ፡፡

  ReplyDelete
 17. doron siyataliluwat bemechagna taluwat alu abatoch! yaba serekenina yetalakun lik yenetan abrachihu yemaselefachihu meriz ke ebab meriz ykefalina temelesu!

  ReplyDelete