Wednesday, July 18, 2012

መንግስት ለማኅበረ ቅዱሳን የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ

(ምንጭ፦ አውደ ምህረት/www.awdemihret.blogspot.com)የበቀለውን እየነቀለ የታጨደውን እየበተነ ቤተክርስቲያንን የሁከት መንደር ያደረገው ማኅበረ ቅዱሳን አሰራሩን እንዲያስተካክል የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጠው።
ማስጠንቀቂያው የተሰጠው በሐምሌ ወር መጀመሪያ ላይ ሲሆን የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች  የማኅበረ ቅዱሳን አመራሮች ጠርተው ውስጣቸውን እንዲያጠሩ፣ ሃይማኖቱ ከሚፈቅድላችሁ ወሰን ወጥተው ከሚፈጽሙት ድርጊት እንዲቆጠቡ፣ ከየትኛውም የአመጽ ሥራ በስተጀርባ ጥላቸውን እያጠሉ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ እንዲገቱ፣ ከሌላ ጽንፈኛ ሐይል ጋር ያላቸውን ግንኙነት እንዲያቆሙ፣ ቤተክርሰቲያኒቱን በመበጥበጥና ስራዋን ሁሉ እቆጣጠራለሁ በማለት የሚያደርጉትን ሩጫ እንዲገቱ አካሄዳቸውን የማያስተካክሉ ከሆነ ግንከዚህ በላይ ሊታገሳቸው እንደማይችል እና መንግስት የሰበሰባቸው መረጃዎች ማኅበሩን ለማፍረስ እና በወንጀልም ለመጠየቅ በቂ  እንደሆኑ ተነግሯቸዋል።
ከአመሰራረቱ ጀምሮ እጁን በደም ነክሮ የተነሳው ማኅበር በተለያዩ ወንጀሎች እየተጠላለፈ አሁን ያለበት ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ እነ እሸቱ ለዛር እያደነከሩ የ8 ሴቶች ክብረ ንጽህናን ገፈው የመሰረቱት ማኅበር በደም አበላ እየተነከረ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ሲፈጽማቸው የነበሩ የነብስ ግድያ የሙስና እና የተለያዩ ወንጀሎች በሙላት የሚታወቁ ሲሆን ያስጀመራቸው የዛር መንፈስ የደም ግብሩን በየአመቱ በተለያየ መንገድ እየተቀበለ ይገኛል፡፡ 

ሁከት ባለበት ቦታ ሁሉ ከሰሁ ሁሉ ቀድሞ አለሁ የሚለው ማኅበር የሰከነውን እየበጠበጠ ያማረው እሸት ላይ አረም እየዘራ ይኸው ቤተክርስቲያንን 20 ዓመት ሙሉ እያመሳት ይገኛል፡፡ ቤተክርስቲያን ውስጥ ያካሂድ የነበረውን የአመጻ መንገድ አሁን ደግሞ ጡንቻዬን አፈረጠምኩ ብሎ ወደ መንግስት ላይም ያዛረው ሲሆን በተለይም በሰሜን አሜሪካ ከፖለቲከኞች የባሰ ፖለተከኞ ሆኖ ኢትዮጵያዊውን እያመሰው ይገኛል፡፡ ዳንኤል ክብረትም በስልታዊ መንገድ ሲሸሸው የነበረውን ፖለቲካ አሁን በይፋ “…የት ሄደን እንተንፍስ ተጨቆንን እኮ…” እያለ በአሜሪካ ባለችው ቤተክርስያቲን መድረክ ላይ መናገር ጀምሯል፡፡
ማኅበሩ ኢትዮጵያ ውስጥም በተለያየ መንገድ መንግስት የማዳከም ስራ እየሰራ ሲሆን በህዝብ ስሜት እየገባ ያልበላውን እያሳከከ ህዝቡን በተለያያ የአመጻ መንገዶች እየቀሰቀሰ ይገኛል፡፡ ለዚህም እንደ መሳሪያ በሕቡዕ  ብሎጎቹ እና በጆሮ ማስታወቂያ ይጠቀማል፡፡ እንደ ምሳሌ ማሳያ የሚሆነው የዝቋላ ገዳም ደን ቃጠሎ እና የዋልድባ ጉዳይ ነው፡፡ በዝቋላ ጉዳይ እሳት መነሳቱ እውነት ነው፡፡ በርካታ የቤተክርስቲያን ልጆች ሕይወታቸውን ሰውተው እሳቱን ለማጥፋት ያደረጉትም ርብርብ እጅግ የሚያኮራና በታሪክ ፊትም ስማቸውን የሚያስጠራ ነው፡፡
የእሳቱ መነሻ ግን የማኅበረ ቅዱሳን ብሎጎች ይሉት እንደነበረው በመንግስት አሊያ ደግሞ በእስላሞች ምክንያት የተከሰተ አልነበረም፡፡ በሀገራችን በኢትዮጵያ የበልግ ዝናብ በዘገየ ቁጥር እሳት መነሳቱ ተደጋጋሚ ክስተት ነው፡፡ ባለፉት በርካታ የበልግ ዝናብ በዘገየባቸው አመታት ሁሉ በጥቂት ምክንያት እሳት እየተነሳ የማይተኩ ደኖች ወድመዋል፡፡ ይህንንም እውነት እያወቁ ግን ይሆነኝ ብለው መንስኤውን ወደ ፖለቲካዊ አቅጣጫ ለመውሰድ መሞከራቸው አሳዛኛም አሳፋሪም ድርጊት ነበር፡፡
መንግስት መሳሪያ ለማጓጓዣ የገዛቸውን ኢሊከፍተሮች በማጥፍት ሥራው ላይ ለምን አልተሰማሩም በማለት ኢሊኮፍተሮች በእሳት ማጥፋት ዘመቻ ሲሳተፉ በቴሌቪዝን ከማየት ባልዘለለ እውቀታቸው ሲተቹ አንብበናል፡፡ በኢሊኮፍተር እሳት በማጥፍት ሙያ የሰለጠነ ባለሙያ ሳይኖረን የእሳት ማጥፊው ኬሚካል ሳይገዛ ለእንደዚህ አይነት ዘመቻ መሰማራት የሚችሉ አሊኮፍተሮች በሌሉበት ሁኔታ አሳት አጠፋ ብሎ ኢሊኮፍተር ይዞ መውጣት የበለጠ አደጋ ሊያስከትል ይችላል፡፡ የስም  ጥፍት ዘመቻው ግን ህዝቡ በመንግስት ላይ የሚያቄምበት ምክንያት ሆኖ አልፏል በዚህም ማኅበሩ ሊያሳካው የፈለገውን ግብ በከፊል መቷል፡፡
የዋልድባም ጉዳይ ተመሳሳይ ነው ማኅበሩ በሕጋዊ ዌብ ሳይቱ ስለዋልድባ ያጠናሁት ጥናት በማለት ፕሮጀክቱን ትክክለኛ አቀማመጥና ይዘት ከጎግል ርዝ በወሰዱት ካርታ አስደግፈው እያቀረቡ እና ችግር የለውም እያሉ በህቡዕ ብሎጎቻቸው ግን ገዳሙ እንደፈረሰ በመስመሰል ከፍተኛ ሁከት በመዘርጋት ላይ ይገኛሉ፡፡ በሕጋዊው ሪፖርታቸው ፋብሪካው በአንዱ በኩል ከገዳሙ 36 ኪሎሜትር በሌላኛው በኩል ደግሞ በ50 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ይገኛል ብሎ ሲያበቃ በእነ ደጀ ሰላምና አንድ አድርገን ግን የተነስ ታጠቅ ዝመት ቅስቀሳውን ሲያካሄድ ሰንብቷል፡፡ ሰሞኑን እንኳ ለ3 ሳምነት ያህል አርምሞ ላይ የነበችው ደጀ ሰላም አቡነ ጳውሎስ ጀርመን አገር በዋልድባ ጉዳይ ሰልፍ እንዳይደረግ አስደረጉ ሲል አስነብቦናል፡፡
ሰልፉ ሰላማዊ እስከሆነ ድረስ አንጀላ መርከል እንኳ መከልከል በማይችሉባት ጀርመንን በመሰለ  ሀገር አቡነ ጳውሎስ ሰልፍ አስከለከሉ ብሎ ማስወራት እራስን ከግምት ውስጥ ከመጣል ወጭ የሚያስገኘው ጥቅም የለም፡፡ የጭፍን ደጋፊ ልብና ስሜት ግን ጠርቆ ለመያዝ ይረዳ ይሆናል፡፡ ለንግስ ወደ ገዳሙ የሚሄዱ ክርስቲያኖችን ለአመጽ  እየሄዱ እንደሆነ በማስመሰል የተከተሉዋቸው ቅስቀሳ ማድረግንምም ስራዬ ብለው ተያይዘውታል፡፡ ፓትርያርክነቱ እነደ ጭን ገረዶቻቸው በአይናቸው ላይ የሚመላለስባቸውን አቡነ ሳሚኤልን በመጠቀም የዋልድባ መነኮሳትን ለማነሳሳትና ወደ አመጽ ለመግፋትም ያልተሳካ ሙከራ አድርጓል፡፡
ገና ለገና መንግስት የማኅበረ ቅዱሳን አመራሮች  ለማነጋገር ቀጠሮ መያዙን ስትሰማ በከፍተኛ ድንጋጤ ተመታ ኮማ ውስጥ ገብታ የነበረችው አንድአድረገንም ከ10 ቀናት ቆይታ በኃላ ሪከቨር አድርጋ ሰሞኑን ወደ አደባባይ ብቅ ብላለች።  ኮማ ውስጥ የገባ የሚናገረውን እውነት እውነቱን ብቻ እንደሆነ ሁሉ አንድ አድርገንም የመታታት የድንጋጤ ምች አስለፍልልፍ የሚባለውን ጋኔን አስነስቶባት ማኅበረ ቅዱሳን አይደለሁም እያለች ስትገዘት እንዳልነበር እወቁልኝ ማኅበረ ቅዱሳን ነኝ ወከባ ስለበዛብን የጭንቀት ጣሩ እስኪለቀን ኮማ ውስጥ ገብቻለሁ ብላ ተሰናብታን ነበር። እንደ ደጀ ሰላም በዝምታ ማሸለብ እየቻለች ኡኡ ብላ ማኅበረ ቅዱሳንነቷን ተናግራ ለማሸለብ መሞከርዋ ድሮስ የሕጻን ነገር እንዳልበሰለ ሽሮ በሁሉ ነገር ያንተከትካቸዋል አስብሎባቸዋል።
ማኅበሩ ሰው የለውም ወይ እያስባለ ያለው የአንድ አድርገን አካሔድ በርካታ የአካሄድ ስህተታቸውን እያጋለጠ ያለ ሲሆን በቤተክርስቲያን ውስጥ በሚነሳ ረብሻ እና ብጥብጥ ሁሉ አለሁላችሁ የሚለውን ማኅበረ ቅዱሳን ሀሳቦች እንደወረደ እየነገረን ማኅበሩን እስትራቴጂ አልባ አድርጎታል። ከእድሜ በቀር መንፈሳዊ አውቀት አልያም የስነጽሑፍ ዘዴን የማያውቁት ህጻነ አእምሮዎቹ አንድአድርገኖች ባልተገራ ብዕራቸው ያገኙትን እየጨረገዱ የማኅበሩን ውል አልባ እንቅስቃሴ እያሳዩን ይገኛሉ።
በዚህም ይሁን በዚያ ማኅበሩ የአመጻ ተቋም መሆኑ እየተደረሰበት መጥቷል፡፡ እግዚአብሔርን አማክሮ ሳይሆን በጥንቆላ እና በአመጻ የተቋቋመው ማኅበር  ተፈጥሮው እሺ ስለማይለው ከአመጽ አካሄድ መውጣት እየከበደው ይገኛል፡፡ ለመካሪ ያልተመቸው ማኅበር በመንግስት እጅ ሊወሰድበት የሚችለው እርምጃ ምን ሊሆን ይችላል የሚለው ሲደርስ የምናየው ይሆናል፡፡

38 comments:

 1. abe abet....tadiya min yitebese. Where did you get the information about the warning to Mahibere Kidusan. Your praying is for the destruction of the mahibere. Egizer kalale there will be nothing to happen...asferaru alasferaru....yenesu aleka teyizo balga new yalew....lesu teslot adrgu bilu yishalal than ye sew haymanot ke materamese. antem bala bilogu yesew gudat woyim metfo zena dese ayibelih...neg berase mebal yinorbetal. Mahiberu minfikina ortodox wust ayiseram silale new endeh timid aderegachehu yeyazachehut. Betinish betilku simun atatifu..lenatm kibir tiru ayidelem. Other wise, enanten yesema hulu ...eneza tesadabi yilachehual.

  ReplyDelete
 2. siyatil st Micaeil church yemigeg Mahibere Kidusan Abba Fanueil kemetu gidelu malet Jemiroal Minew Abune Fanueil Ke Mahibere Kidusan Gar Tesimamitew biseru kenanite gar yalachewn ginigunet biyakomu melkam new Mikiniyatum enante mastebaber atichilum -Debir yelachihum - mahiber yelachihum -teseminet yelachihum Mahibere Kidusan Gin behulum bota-behulumdebir yigegal yastebabral -yasadimal -yasnesal-yabariral Ahun Hulum Ferto Mahibere Kidusan mehon yigemiral

  ReplyDelete
 3. ኩሉ ይትፈደይ በከመ ምግባሩ ሁሉ እንደሥራው ይከፈላል እንደሚለው ይህን የጠንቋዮችና የዛሮች ቅሪት አካል የሆነ ማቅን የሚቀጣው መንግሥት ሳይሆን በይፋና በሥውር የፈጸመውና እየፈጸመው ያለ ግፍ ሞልቶ ሲተርፍ በራሱ ላይ ይፈሳል፤ ይህም

  በቅርቡ የሚታይ ይሆናል፤ ማቅ ብሎ ለገዳማትና አድባራት ተቆርቋሪ ብቻ መደዴውን
  በማደናገር የራሱን ገቢ ያዳብር ጊዜው ሲደርስም ወደ መቃብር ይወርዳል አንተ ወጣዖታቲከ ኅቡረ ትወርዱ ወስተ ገሃነም እንደተባለው ዛሮችና ከዳሚው ማቅ ገሃነም
  ይጣላሉ፤ የሰው ልጆች አብረው እንዳይወድቁ ይጠንቀቁ!!

  ReplyDelete
 4. ኩሉ ይትፈደይ በከመ ምግባሩ ሁሉ እንደሥራው ይከፈላል እንደሚለው ይህን የጠንቋዮችና የዛሮች ቅሪት አካል የሆነ ማቅን የሚቀጣው መንግሥት ሳይሆን በይፋና በሥውር የፈጸመውና እየፈጸመው ያለ ግፍ ሞልቶ ሲተርፍ በራሱ ላይ ይፈሳል፤ ይህም

  በቅርቡ የሚታይ ይሆናል፤ ማቅ ብሎ ለገዳማትና አድባራት ተቆርቋሪ ብቻ መደዴውን
  በማደናገር የራሱን ገቢ ያዳብር ጊዜው ሲደርስም ወደ መቃብር ይወርዳል አንተ ወጣዖታቲከ ኅቡረ ትወርዱ ወስተ ገሃነም እንደተባለው ዛሮችና ከዳሚው ማቅ ገሃነም
  ይጣላሉ፤ የሰው ልጆች አብረው እንዳይወድቁ ይጠንቀቁ!!

  ReplyDelete
  Replies
  1. 100% wright

   Delete
  2. what is "write"? aba-selama and its supporters are reformitionists period.It is not new issue hearing negative aspects about Mahibere Kidusan from "aba bitibeta".

   Delete
 5. sile sinetshuf bisletma eyayenachihu new bileh bithonuma noro ye mkidusanen ankure gudayoch enji lekmekamiwun hulu atawetum neber honom yeferi dula honobachihu yehew kemenfesawinet wetachihu yepropaganda dergets honaachihu yeneand adrgen gilbach

  ReplyDelete
 6. guys while you are keeping on talking, mk is working more and more in 2003 for example perform the ff ሐዋርያዊ የስብከተ ወንጌል ጉዞ ማድረግ፡- በፕሮግራሙ ስድስት ጉዞዎች የተከናወኑ ሲሆን፤ አንደኛው:-
  በጅማ በጅማ ሀ/ስብከት (በሊሙና ሰኮር ወረዳዎች) •እና ኢሉ አባቡራ ሀ/ስብከት (መቱ ከተማና ዙሪያው፣ ጎሬ
  -አሌ፣ ደንቢ -ደዴሳ፣ ያንፋ -ቦረቻ፣መረቦ ወረዳዎች) ያዳረሰ ጉዞ ነበር፡፡ በዚህም ጉዞ ከቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ
  ኮሌጅ ደቀመዛሙርትና የማኅበሩ መምህራን የተውጣጣ የመምህራን ቡድን፤ የአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች
  የተውጣጣ የመዘምራን ቡድን የያዘ በጠቅላላው ሃያ ልዑካንን ያሳተፈ ሐዋርያዊ የስብከተ ወንጌል ጉዞ
  ተፈጽሟል፡፡ ሁለተኛ:-ጋሞ ጎፋ ሀ/ስብከት በ አርባ ምንጭ ዙሪያ አምስት ወረዳዎች (ዳራማሎ-ሳሜ@፣ ጎፋ-ሳውላ ፣
  ዑባ ደብረ ፀሐይ ፣ ገልማ -ዛላ ፣ ሠላም-በር )& ሦስተኛ :-ምዕራብ ሐረርጌ ሀ/ስብከት አሰበ ተፈሪ ዙርያ አምስት
  ወረዳዎች (አሰበ ተፈሪ ከተማ ፣መቻራ፣ ገለምሶ፣ በዴሳ ፣ ሂርና)& አራተኛ:- ምዕራብ ወለጋ ሀ/ስብከት (መንዲ፣ ነጆ
  ፣ጊንቢ ወረዳዎች ) •እና አሶሳ ሀ/ስብከት (አሶሳ ማእከል፣ ባብባሲ ፣ከማሼ ወረዳዎች)&አምስተኛ:- ሐዲያና
  ስልጤ ሀ/ስብከት አምስት ወረዳዎች (ዳሎቻ፣ ወራቤ ፣ ሞርሲሶ ፣ ሆሚቾ፣ ጊምቢቾ) ስድስተኛ:- ጉጂ ቦረና ሊበን
  ሀ/ስብከት ባሉ አምስት ወረዳዎች (ሀገረማርያም፣ ያቤሎ፣ ተልተሌ ፣ ሜጋ፣ ኢዲሎላ) ያዳረሱ ሐዋርያዊ ጉዞዎች
  ተከናውነዋል፡፡በነዚህም ጉዞዎች የግል ዘማሪያንና መምህራን'የማኅበሩ መምህራን እና መዘምራን የተሳተፉባቸው
  ሲሆን ከዚህ በተለየ በአ/አበባ ሀ/ስብከት ካሉ ሰ/ት/ቤቶች አንዱ የሆነው የደብረ ዕንቁ ቅድስት ልደታ ለማርያም
  ቤተክርስቲያን መሠረተ ሕይወት ሰ/ት/ቤት በሊበን'ጉጂ ቦረና ሊበን ሀ/ስብከት በተካሄደው ጉዞ የመዘምራኑን
  ቡድን በመላክ እና ጉዞው ከጠየቀው አርባ ሺህ ብር /40.000/ ላይ ዘጠኝ ሺህ ስምንት መቶ ብር /9.800/ ያህሉን
  በራሱ ሸፍኖ ፕሮግራሙ የሚጠይቀውን አገልግሎት ፈጽማTEል፡፡ ከነዚህ ጉዞዎች በአጠይ ከ ብር /22ሁለት መቶ
  ሃያ አምስት ሺህ 5.000.00/በላይ ወጭ ተደርÕል::
  3. በራሪ ትምህርታዊ ጽሑፎች ተዘጋጅተው ተሰራጭተዋል፡- የልደት እና የጥምቀት እንዲሁም የትንሣኤ”
  በዓLƒ ምክንያት በማድረግ በሁለት ቋንቋዎች ማለትም በአማርኛና በኦሮምኛ ቋንቋ ሃምሳ ሺህ /50.000/ኮፒ
  በራሪ ወረቀት በ አስራ አምስት ሺህ /15.000/ብር ተዘጋጅቶ በአሥራ ስድስት ሀገረ ስብከቶች ተሰራጭቷል፡፡ በዚህ
  አገልግሎት ምዕመናን አፍ በፈቱበት ቋንቋቸው ቤተ ክርስቲያን የምታስተምር መሆኗን ያረጋገጡበት፣ በአንዳንድ
  3 | P a g e
  አካባቢዎች የትራክቱ ሥርጭት በማነሱ ምዕመናን በገንዘብ እንዲሸጥላቸው የጠየቁበት አጋጣሚዎች የታየበት አገልግሎት ነበር፡፡
  4. በተለያዩ ቋንቋዎች የስብከተ ካሴት ማዘጋጀት፡- እስከአሁን ሁለት የአማርኛ ስብከትና ትምህርት በድምጽ፣ በድምጽ ወ ምስል እና በካሴት አምስት ሺህ ቅጂ ያሠራጨ ሲሆን፡ አንድ የኦሮምኛ ትምህርት በድምጽ እና በካሴት 3g=I pጂ ለስርጪት ዝግጁ ያደረገ ሲሆን በወላይተኛ ቋንቋ አንድ የመዝሙር ካሴት 1200/አስራ ሁለት ሺህ/ ቅጂ አሰራጭ}Eል፡፡ በተጨሪም በሲዳምኛ ቋንቋ ስብከት እየተዘጋጀ ሲሆን ለእነዚህ ስራዎች ወደ አንድ መቶ አስራ አምስት ሺህ /115.000/ ብር ያህል ወጭ ተደርጎባቸዋል::
  5. በፈንታሌ ወረዳ በጡጢ ቀበሌ የሚገኙ የከረዮ ጐሣ አባላት /ቦሶና ዱላቻ/ የተባሉ ቁጥራቸው ወደ 114 የሚሆኑ አባዎራዎች ለፕሮግራሙ እንዲያስተምር በቀረበለት ጥሪ መሰረት አስተምሮ እንዲጠመቁ አድርጓል፡፡
  6. በየተለያዩ ባለድርሻ አካላት ፕሮግራሙ በግልጽ በተለይ ከሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ ከወረዳ ቤተክህነት ሊቃነ ካህናት ጋር እና ሰንበት ት/ቤቶች ተወካዮች ጋር በተመረጡት ሀገረ ስብከቶች በጋራ ስለሚፈጽሟቸው አገልግሎቶች ውል ተፈራርመዋል፡፡
  7. በከንባታ እና አላባ ጠንባሮ ሀገረ ስብከት አንድ የስብከተ ወንጌል መምህር በመቅጠር የአካባቢውን ምዕመናን ወንጌልን በአግባቡ እንዲማሩ እያደረገ ይገኛል፡፡ የዚህን መምህር ወርኃዊ ደመወዝ በአንዲት በጐ አድራጊ ምዕመን የተሸፈነ ነው፡፡ከነዚህ ተተኪ መምህራን ሁለቱ በተልተሌ ወረዳ ወደ 200 የሚሆኑ ሰዎችን በኦሮምኛና በኮንሶኛ ቀንቀ አስተምረው በማሳመን ጥምቀት አንዲፈጸምላቸህው ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡
  8. ከነገሌ ቦረና ሀገረ ስብከት ለመጡ 4 ተተኪ መምህራን የስብከተ ወንጌል ስልጠና እንዲያገኙ በማስቻል ለመጡ በት ወረዳ ምዕመናን በቋንቋቸው እንዲያስተምሩ

  ReplyDelete
  Replies
  1. Egziabeher Yemahiberun agelgilot wedo yikebel yasfawum. Amen. Begon yemikawem yebego telat bicha newuna yam kifuw newu.

   Delete
 7. ok they saied what they saied what do you say about waldba monastry

  ReplyDelete
 8. Yehe kefu menefe yehone mahebere kemasetenkekiya balefe ermeja lewesedebet yegebal. yetefat serawit newena.

  ReplyDelete
 9. ABA SELAMA MANACHEW?YIHI WERQAMAWOHU YBETKIRSTIYAN ABATOCHIS YENANITE GIBIR NEBERACHEW EWUNETIN LEMENAGER ALAMACHIHU BETEKIRISTEYANN ENA MAHIBERQIDUSANNIN KMENIGISTIM KMUSILEMUM KDEYABILOSM GAR HONACHIHU BIHON ENKWAN KMIDIRE GETSI MATIFAT MEHONU KEAYIMROACHEW GAR LHONU YSEW LIJOCH HULU YEMETAY EWUNET NEW::MIKINYATUM BETEKIRSTEYANUM HONE MA.KI. ANIDIM EWUNET YELELACHEW MEHONUN FITSUM KEDIBILOS WEGEN MEHONACHIHUN YASAYENAL LIBONA YISTACHIHU HUNETAWOCH SILETESAKU BICHA BETIFAT MENIGEDI MENIGODU YIBQA

  ReplyDelete
  Replies
  1. ALAMACHIHU BETEKIRISTEYANN ENA MAHIBERQIDUSANNIN KMENIGISTIM KMUSILEMUM KDEYABILOSM GAR HONACHIHU BIHON ENKWAN KMIDIRE GETSI MATIFAT MEHONU KEAYIMROACHEW GAR LHONU YSEW LIJOCH HULU YEMETAY EWUNET NEW:

   Delete
 10. ከሚያሽሞነሙናቸው ቶሎ ያፍርሳቸው

  ReplyDelete
 11. ኅበረ ቅዱሳን እንዴት ወዳጆች አፈራ? ጠላቶችስ ለምን ተነሡበት?

  ማኅበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ፈቅዶ ከተመሠረተበት ጊዜ አንሥቶ ወጣቶችን በተለይም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን በማደራጀት ከመደበኛው ትምህርታቸው ጎን ለጎን በየአካባቢው ወደሚገኙ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ሔደው መሠረታዊውን የቤተ ክርስቲያን ትምህርት እንዲማሩ በማድረግ ሃይማኖታቸውን ጠንቅቀው እንዲያውቁና ቤተ ክርስቲያናቸውን እንዲጠብቁ እንዲሁም በዕውቀታቸው፣ በገንዘባቸውና በጉልበታቸው እንዲያገለግሉ በማድረግ፤ በተጨማሪም ወጣቱ ሀገሩንና ሕዝቦቿን አክባሪ፣ በሥነ ምግባር የታነጸ እንዲሆን በማስቻሉ ብዙ ወዳጆችን አግኝቷል፡፡

  ከዚህም ሌላ የመናፍቃኑንና ቤተ ክርስቲያኒቱን እናድሳለን ብለው የተነሡትን የመናፍቃኑ ተላላኪ ቡድኖችን ሴራና የአክራሪ እስልምናውን እንቅስቃሴ በመረጃ አስደግፎ በማጋለጡ፣ ከክፉ ትምህርታቸው መመለስ ያልፈለጉ የተሐድሶ ቡድን አባላት ከቤተ ክርስቲያን እንዲወጡ ስለተወሰነባቸው እና ሌሎችንም የቤተ ክርስቲያኒቱን ችግሮች እየተከታተለ ለዕድገቷና ለብልጽግናዋ በመሥራቱ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የቤተ ክርስቲያን ወዳጆችን አፍርቷል፡፡

  ከዚህ በተቃራኒው የተሰለፉት ወገኖች ደግሞ ወጣቱን እንደጠፍ ከብት ወደ ማያውቀው የመናፍቃን አዳራሽ የመንዳት ልምዳቸው በመቋረጡና በቤተ ክርስቲያን ውስጥ በመግባት የሚያደርጉት ሥርዓቷን የማፋለስ እንቅስቃሴ፤ እንዲሁም አገልጋዮቿንና ምእመናኖቿን የማስኮብለሉ አካሔድ ማኅበሩ በክትትል በተለያዩ መረጃዎች ስለገለጠባቸው ማኅበረ ቅዱሳንን በጠላትነት በማየት ማኅበሩ እንዲፈርስ የማይቧጥጡት ዳገት የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም፡፡

  እነዚህ የቤተ ክርስቲያን የውስጥ ጠላቶች ለጥቂት ጊዜ ጋብ ብለው የነበሩ ቢሆንም አሁን ባገኙት አጋጣሚ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ እንጀራዋን እየበሉ የሚኖሩ ወዳጆቻቸውን በማጠናከርና በማስፋፋት በሚሊዮን የሚቆጠር በጀት ከወዳጆቻቸው ተመድቦላቸው የቤተ ክርስቲያኒቱን ሥርዓት ለማዛባትና በጎቿን ለመበታተን ሌት ከቀን እየሠሩ ነው፡፡

  ይኼ ዕቅዳቸው የሚሳካው እንደ ማኅበረ ቅዱሳን ያሉ ለቤተ ክርስቲያኒቱ እምነትና ሥርዓት መጠበቅ የሚቆረቆሩ ማኅበራትን ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ አጀንዳ በማድረግና እንዲበተኑ ክፉ ሥራ በመሥራት ነው፡፡ እነዚህ የቤተ ክርስቲያን ጠላቶች ይሔንን ከንቱ ቅዠታቸውን እውን ለማድረግም በቤተ ክርቲያኒቱ የተለያየ ሓላፊነት ላይ የሚገኙትን የዓላማቸው አስፈጻሚዎች ሁሉ እየተጠቀሙ እንደሚገኙም ይታወቃል፡፡

  ከዚህም ሌላ ድብቅ ዓላማቸው እንዲሳካ ተላላኪዎቻቸው በቤተ ክርስቲያኒቱ ሥር የሚሆን ነገር ግን ስውር ዓላማ ያለው ማኅበር እንዲመሠርቱና ከዚህ በፊት ከንቱ ተግባራቸው ታውቆ በቤተ ክርስቲያኒቱ ታግደው የነበሩ ማኅበራት ሁሉ ከሞቱበት እንዲቀሰቀሱ እየሠሩም እያደረጉም ይገኛሉ፡፡

  በቤተ ክርስቲያን ስም ድብቅ ዓላማቸውን ለማስፈጸም ያቋቋሟቸውና የሚያቋቁሟቸው፣ ማኅበራትንም ሕጋዊ ዕውቅና ለማሰጠት እንዲያመቻቸው ማኅበረ ቅዱሳን ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ከኔ ሌላ ሌሎች አያስፈልጉም የሚል አቋም ያለው ማኅበር እንደሆነ ያስወራሉ፡፡

  በእርግጥ ማኅበረ ቅዱሳን በትክክል የቤተ ክርስቲያኒቱን ሥርዓትና ደንብ ተከትለው በሚቋቋሙት ማኅበራት ላይ የማኅበሩ ጠላቶች ከሚያወሩትና ከሚያስወሩት አሉባልታ የተለየ አቋም አለው፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርቲያን የሁለት ሺሕ ዓመታት ታሪክ ያላት ጥንታዊት ቤተ ክርስቲያን ትሁን እንጂ መንበሯ ከሊቀ ጵጵስና ደረጃ ወደ ፕትርክና ለማሳደግ አንድ ሺሕ ስድስት መቶ መራራ ዓመታትን አሳልፋለች፡፡ በዚህ ማለፏ ደግሞ ሌሎች አኀት አብያተ ክርስቲያናት የደረሱበት ዘመናዊ የአደረጃጀት ደረጃ ላይ ለመድረስ አልቻለችም፡፡ ልጆቿንም ጊዜው በሚጠይቀው መንገድ ለመምራት ሳትችል ስለቆየች እነዚህን ክፍተቶች የሚሞሉ አንድ አይደለም በርካታ ማኅበራት እንደሚያስፈልጓት ማኅበረ ቅዱሳን ያምናል፡፡ ነገር ግን እኩያኑ እንደሚሉት ሳይሆን እነዚህ ማኅበራት ሲቋቋሙ ለአንዲት ቤተ ክርስቲያን ዕድገትና የአገልግሎት ሥምረት የሚንቀሳቀሱ ተልእኮአቸውና ዓላማቸው ተለይቶ የሚታወቅ፣ መንፈሳዊ ተግባርን ብቻ የሚፈጽሙ፣ የሚናበቡና በስልት ለአንድ ውጤት የሚተጉ ሊሆኑ ይገባቸዋል የሚል ጽኑ አቋም አለው፡፡

  ይሔንን አቋሙን ደግሞ በርካቶች የሚደግፉት እንደሆነ ማኅበረ ቅዱሳን ያምናል፡፡ ምክንያቱም እነዚህ የመናፍቃኑ ተላላኪዎች በቤተ ክርስቲያን ስም ያቋቋሟቸው ማኅበራት ከዚህ በፊት በቤተ ክርስቲያን ላይ ጥለውት የሔዱት ጠባሳ የሚታወቅ ስለሆነ ማኅበረ ቅዱሳን በማኅበራት ላይ ግልጽ አቋም አለው፡፡ ከዚህም ሌላ እነዚህ የውስጥ ዐርበኞች ይኽ ስውር ዓላማቸው ያልታወቀባቸው ይመስል ማኅበሩን ለመወንጀል የማይለጥፉለት ታፔላ፣ የማይለፍፉት ወሬ የለም፡፡ ነገር ግን እነዚህ የቤተክርስቲያን ጠላቶች ስለማኅበሩ የሚያወሩት ሁሉ ከእውነት የራቀ እና ሁሉም የሚገነዘበው ግልጽ እውነታ መሆኑን ባለማወቃቸው እናዝናለን፡፡

  ማኅበረ ቅዱሳን ምንም ስውር ዓላማ የለውም፤ ከማንኛውም የፖለቲካ አስተሳሰብ የጸዳና በቅዱስ ሲኖዶስ ጸድቆ በተሰጠው መተዳደሪያ ደንብና መመሪያን ሳያዛንፍ እየሠራ ያለ፤ በተሰጠውም መተዳደሪያ ደንብና ሓላፊነት መሠረት ከአባላቱና ከበጎ አድራጊ ምእመናን የሰበሰበውን ገንዘብ ገቢና ወጪ እያሰላ በውስጥ ኦዲተሮችም እያስመረመረ በመሥራት ተጨባጭ ለውጥ ያመጣ ማኅበር እንጂ በወሬ የሚኖር አይደለም፡፡ ይሔንን አሠራሩንም ቀርቦ ማየት ይቻላል፡፡ አባላቱም በገንዘባቸው፣ በዕውቀታቸው በጉልበታቸውና በመላ ሕይወታቸው ቤተ ክርስቲያንን የሚያገለግሉ እንጂ እንደ መናፍቃኑ ተላላኪዎች ለሆዳቸው ያደሩ፣ ሆዳቸው አምላካቸው የሆነባቸው እዚህም እዚያም ደሞዝ የሚቀበሉ አይደሉም፡፡

  ማንኛውም አካል እንዲያውቅልን የምንፈልገው ሐቅ ማኅበረ ቅዱሳን ቅዱስ ሲኖዶስ ለሰጠው ሓላፊነትና አባላቱም ለገቡለት ቃል ኪዳን ሃይማኖታቸው የሚፈቅደውን መስዋዕትነት ለቤተ ክርስቲያን ልዕልናና ክብር ለመክፈል የተዘጋጁ እንጂ በተዛባ አመለካከት ወደ ኋላ የሚያፈገፍጉ አለመሆናቸውን ለመግለጽ እንወዳለን፡፡

  ማኅበረ ቅዱሳን አገልግሎቱ የሚታይ አሠራሩም ግልጽ ነው፡፡ ስለዚህም የመናፍቃኑ ተላላኪዎች መሠረተ ቢስ ውንጀላ ከአገልግሎታችን አንዲት ጋት ወደ ኋላ እንደማይመልሰን እንዲታወቅልን እንፈልጋለን፡፡ ርእይና ተልእኮአችንን ለማሳካት ዛሬም ነገም እንሠራለን፤ ትናንትን ያሻገረን እግዚአብሔር ዛሬንም ያሳልፈናልና፡፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. ተረትህን አትተርት

   Delete
  2. በእውነት ትክክል እግዚአብሄር ይባርካችሁ.

   Delete
  3. my friend yetgnawen meswaetnet new yekefelachut
   - Ande yhen yetsafechew maheberwa nat sibal egna
   mak ayedelenim telalachehu
   - Esti ye mak abalat yehonachhu sibal ayedelenim
   tlalachhu for eg. Hawassa engineer Anteneh (when
   police ask him)
   - so what does it mean 'semaetnet'

   Delete
 12. ስለ ጉባኤ አርድዕት/ ጉባኤ አራጅ/ ምነው ዝም አላችሁ?

  ReplyDelete
  Replies
  1. ጉባኤ አርድእት ገና መቋቋሙ ነው፡፡ ስለዚህ አርዶ ያሳን ነገር የለም፡፡ ትክክለኛው ጉባኤ አራጅ ግን ማኅበረ ቅዱሳን ነው፡፡ ሲመሰረትም በደም ግብር ነው፡፡ አሁንም እየተስፋፋ ያለው በደም ግብር ነው፡፡ ሐሳቡ ከደም አፍሳሽነት ያነሰ ስላልሆነ እንቅስቃሴውም ደም ለበስ ነው፡፡ ዘርዝረን የማንዘልቃቸው የደም ግብር ባለቤት ማቅ ነው፡፡ጉባኤ አርድእት ገና መቋቋሙ ነው፡፡ ስለዚህ አርዶ ያሳን ነገር የለም፡፡ ትክክለኛው ጉባኤ አራጅ ግን ማኅበረ ቅዱሳን ነው፡፡ ሲመሰረትም በደም ግብር ነው፡፡ አሁንም እየተስፋፋ ያለው በደም ግብር ነው፡፡ ሐሳቡ ከደም አፍሳሽነት ያነሰ ስላልሆነ እንቅስቃሴውም ደም ለበስ ነው፡፡ ዘርዝረን የማንዘልቃቸው የደም ግብር ባለቤት ማቅ ነው፡፡

   Delete
 13. ኩሉ ይትፈደይ በከመ ምግባሩ ሁሉ እንደሥራው ይከፈላል እንደሚለው ይህን የጠንቋዮችና የዛሮች ቅሪት አካል የሆነ ማቅን የሚቀጣው መንግሥት ሳይሆን በይፋና በሥውር የፈጸመውና እየፈጸመው ያለ ግፍ ሞልቶ ሲተርፍ በራሱ ላይ ይፈሳል፤ ይህም

  በቅርቡ የሚታይ ይሆናል፤ ማቅ ብሎ ለገዳማትና አድባራት ተቆርቋሪ ብቻ መደዴውን
  በማደናገር የራሱን ገቢ ያዳብር ጊዜው ሲደርስም ወደ መቃብር ይወርዳል አንተ ወጣዖታቲከ ኅቡረ ትወርዱ ወስተ ገሃነም እንደተባለው ዛሮችና ከዳሚው ማቅ ገሃነም
  ይጣላሉ፤ የሰው ልጆች አብረው እንዳይወድቁ ይጠንቀቁ!!

  ReplyDelete
 14. be Germen hager moto tekebrual Alkayeda nachew ensu beteley frankfert yalu mk arefachew betkemetu yeshalachehual manim ayelekachehum ende wendemachehu ameha chnekute berachehu endatetefu ok zim kalalachehu metfeyachehu ruk ayehonim

  ReplyDelete
 15. ማቅ ትክክለኘው አልቃይዳ ነው፡፡ ወደ አዲስ ኪዳን ዘመን አልሻገር ብሎ ብሉይ ኪዳን ላይ እንደሸመቁ አሉ፡፡ ዛሬም እንደ አባታቸው እንደ ዲቢሎስ ኢየሱስ የሚለው ስም እያስደነገጣቸው ነው አመድ ላመድ ሲንከባለሉ ይውላሉ፡፡ ስሙን የሚጠራውንም ሰው እንደ ካልገደሉ አያፍሩም፡፡ የአውሬ ግብር አውራጅ ማህበር ማቅ መፍረስ አለበት፡፡ማቅ ትክክለኘው አልቃይዳ ነው፡፡ ወደ አዲስ ኪዳን ዘመን አልሻገር ብሎ ብሉይ ኪዳን ላይ እንደሸመቁ አሉ፡፡ ዛሬም እንደ አባታቸው እንደ ዲቢሎስ ኢየሱስ የሚለው ስም እያስደነገጣቸው ነው አመድ ላመድ ሲንከባለሉ ይውላሉ፡፡ ስሙን የሚጠራውንም ሰው እንደ ካልገደሉ አያፍሩም፡፡ የአውሬ ግብር አውራጅ ማህበር ማቅ መፍረስ አለበት፡፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. Amadi lamad yamikabalaw manew? menifas weredelinyi eyale.

   Delete
 16. mk has to be closed

  ReplyDelete
 17. የማቅ እውነተኛ ስራዎች ዛሬ በአይናችን እያየን ነው ምንም ምስክር አያስፈልገውም።
  1.ቅዱስ ስኖዶስን የማይቀበል ማህበር አመጸኛ ቡድን ነው
  2.ቅዱስ ስኖዶስ መድቦ የላካቸውን ሊቀ ጳጳስ እነን ስለ ማደቅፉ ተሃድሶ ናቸው ብሎ የስም ማጥፋት ዘመቻ ያደርጋል። ለመሆኑ ስርዓተ ቤተ ክርስቲያን እንጠብቃለን እያሉ ይደነፋሉ። በሌላ በኩል ደግሞ ስርዓቱን እየገደሉ ነው። ቅዱስ ስኖዶስ የመደመውን አባት ማቅ መገምገም ማን ስልጣን ሰጠው? ይህ ተራ ጥያቄ ነው። ወንጌልን ብዙ ማገላበጥ አይስፈልግል። ስልጣንም መብት ማቅ የለው ነው።
  3.ማቅ ማህበር እንጅ ሐይማኖት አይደለም። አንዳንድ ያልገባቸው ወጣቶችን በጥቅም በስልጣን እያታለለ ለዘመናት ተጉዞ ነበር።አሁን ግን በቃ በቃ አበቃ።
  4.በአሜሪካ ምድር ዛሬ ዛሬ ህዝበ ክርስቲያኑ እየነቃ መጥቶዋል። የሞት ሽረትም ብያደርጉ ሰው ተፍቶአቸውል። በንስሐ ብመለሱ መልካም ነው። ሦስተኛ ስኖዶስ ለማቋቋም እንቅልፍ ከምያጡ ትርፍ እስራ እየሰሩበት ሀገርን ወገን የምጠቅም ነገረ ብሰሩበት መልካም ነው።
  4.ሐይማኖታችን በዚህ ቡድን በማቅ እየወደቀች ነው። በጥላቻም እየሰከረች ነው። ለሌሎች መሳልቅያ ሆናለች ። ወንጌልም እንዳልተሰበከባት የሚነገረውን የመናፍቃን ትምህርት እውነት እያሰኘ ነው። እባካችሁ ክርስቲያኖች በእግዚአብሐር ስም ልጠይቃችሁ ጌታችን ሞቱን ለምን እንረሰዋለን? እርሱ ስለ ፍቅር ከሞተልን እኛስ በጥላቻ እንገዳደል። ያሳዝናል ያሳፍራል

  ReplyDelete
  Replies
  1. እግዚአብሄር እውነት ነው አንተ ሳስብህ እምነት የለህም እምነት ያለው እውነት ባያወራም ዝም ይላል ትላንት በገዛ ብሎጋችሁ ብዙሃኑ ሲኖዶስ አባላት የማህበረ ቅዱሳን አባላት ናችሁ እንዳላላችሁ ዛሬ ደሞ አልተቀበለውም አላችሁ እብደት ይመስላል ጤነኛ ይህን አይልማ፡፡ ሊቀ ጰጳሱን ያላቸው ማቅ ሳይሆን ሥራቸው ነው ያጋለጣቸው በሲኖዶሱም ተደማጭነት አጥተዋል፡፡ ስማ ዛሬ ለቤተክርስቲያን የሚቆም ሁሉ አንድ ሆነ እኮ በቃ በእግዚአብሄር ፍቃድ ሰንበት ተማሪውም ምእመኑም ማህበረ ቅዱሳንም ተው እንዲ እናንተ በረታችሁ እዚህ አይደለም እኛ እናንተ ቤት አልመጣንም የጌታ መንገድ ያልሆነውን የተኩላ ለምድ ለብሳችሁ ዝም ብላችሁ በግድ የኛን ዶክትሪን ተከተሉ ካለበዛ እያላችሁ አባታች ዳቢሎስ ባስተማራችሁ መንገድ አትሳደቡ ሃይማኖት አንድ ናት ማህበረ ቅዱሳን የሚከተላት ንጽህት ኦርቶዶክት መተኪያ የሌላት በቃ ማህበሩ ማህበር መሆኑን ማንም ያውቃል የኘሮቴስታን መጨረሻው ይሄ ነው በብር ታውራችል ጌታ አይናችሁን አብርቶ አውነቱን ያሳያችሁ ቤተክርስቲያን እንደሆን ፈተነዋ ብዙ ነው እንደትናንተ በሐሰት ትምህርት ሰው አልመጣ ሲላችሁ በዚህ ገባች እግዚአብሄር ከቤተክርስቲንያ ከልጆችዋ ጋር ነው ምንም አታመጡም፡፡ አንተ ሐይማኖታችን አትበል አንተ ሐይማኖት የለህም መችም የኘሮቴስታን መጨረሻ አሐዛብ መሆን ነው ሌብነት ነው የመናፍቃን ትምህርት እውነት እያሰኘን ነው አልክ እኮ አንተ የሌባን ትምህርት ሌባ ስለሆንክ እውነት አልከው ውሸት እውነት ሆኖ አያውቅም የቤተክርስቲያን ልጅ ብትሆን ይህ ቃል ከአፍ ባልወጣ አሳዛኝ ምስኪን እምነተ ቢስ ሌባ፡፡
   እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን ለዘላለም ይጠብቅ አሜን፡፡

   Delete
 18. EBAKACHIHU METSAF BICHA SILECHLIN BALEMASTEWAL BCHIFIN MELIEKIT ANASTELALIF LETIWULIDU EKUY MIGIBARACHININI ANTEW
  SINAFRSI YEMINGENEBAWUN ENIWEQ SININEQIF YEMINASTEMIREWN ENIWEQ HULACHININ YEMEDAGNE SIRACHININ HULU YEMIMZIN AMILAK MENORUN ANIZENGA
  KANEBEBACIHUT KEGEBACHIHU ZEMENU YEDEYABILOS SIRA YENEGESBT NEW

  ReplyDelete
 19. ማሥጠንቀቂያው የተሰጠበት ቀን ሐምሌ 3 ነው፡፡ በማህበሩ አማራሮች በሚስጢር እንዲያዝ ታዞ ለተወሰነ ሶች ነበር የተነገረን ዜናውን ስለሰራችሁት ገርሞኛል፡፡ የሆኖ ሆኖ ዜናውን ማሳወቃችሁ ጥሩ ነው፡፡ ሌሎች ያላሰፈራችሁዋቸውም ዝርዝር ጉዳዮችም ነበሩበት አንድ ቀን እልክላችሁዋለሁ፡፡ የሚሰራው ስራ አሳዛኝ ነው፡፡ መንፈሳዊነት ያላቸው ሰዎች የሚመሩት ማኅበር መስሎን ነበር ግን ተሳስተናል፡፡ ብዙ ችግሮች አሉ ያሳዝናል፡፡

  ReplyDelete
 20. አባ ሰላማዎች፣ ለምን ስለማኅበረ ቅዱሳን ራሳችሁን ታስጨንቃላችሁ:: ማኅበሩ የሚያስቡለት በጸሎታቸው የሚያስቡት የሚወዱት ብዙ ሺ አባላትና ብዙ ሚሊዮን ደጋፊዎች አሉት:: እናም ብዙም የሱ ነገር አያስጨንቃችሁ:: አገልግሎታቸው በእግዚአብሔር ካልተወደደ እሱ ራሱ ያቆማቸዋል:: ነገር ግን ታላላቆቹን ሳይቀር በገዛችሁበት ማቅን የማስፈረስ ስራ እርሱ በጠባቂነቱ ስመከራውን ማለትም የመዘጋቱን አደጋ ሲያሳልፍላቸው አይተናል:: እናም ራሳችሁን አታሳምሙት። እንዳልተሳካ ስታውቁት ምናልባት ይህ ነገር ከእግዚአብሔር ከሆነ መርምሩ:: ለነገሩ ትእዛዛችሁ የወጣው ከሙሉወንጌል እና ከመሰል የፕሮቴስታንት ድርጅቶች ስለሆነ እንድትመረምሩ አይፈቅዱላችሁም::

  ReplyDelete
 21. the very big shame un to mk:- the big resources collection from their (USA forged churchs) Ymigebaw wede tewesunut kis but le M/K yemingebegebw bye tquamu ymimelemelew ena qnaeiw Christians mehonachew new.

  ReplyDelete
 22. ስለ ጉባኤ አርድዕት/ ጉባኤ አራጅ/ በትክክልም ጉባኤ አራጅ መሆኑን አባቶች በትክክል ተገንዝበው ፤ መንግስትም በደህንነቱ በኩል እጅግ አደገኛ መሆኑን ተገንዝቦ እንዲዘጋ ለመስራቹ ፓትርያርክ ሃርድ ተሰጣቸው እኮ ይህንንስ አልሰማችሁ ይሆን?
  መድኃኔዓለም ክርስቶስ ደማስቆ ላይ ይጠብቃችኋል፡፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. ጥሩ አላሚ ነህ

   Delete
  2. 1.by the way I appreciate ur spiritual activities
   but why don't u like other pure servants who
   are not ur members(if u r mahebere kidusan)
   2.why you(mahebere qidusan) hit some
   fathers(papasat)and u intimated with others,
   all are fathers appointed bay Gad?


   _ I am z follower of any!

   Delete
  3. 1.by the way I appreciate ur spiritual activities
   but why don't u like other pure servants who
   are not ur members(if u r mahebere kidusan)
   2.why you(mahebere qidusan) hit some
   fathers(papasat)and u intimated with others,
   all are fathers appointed bay Gad?


   _ I am z follower of any!

   Delete
 23. Selam wegenochie..websitachew endemitilut selekirestos sayehon sele mahibere kidusan eyesebeke yale yimeselal ye mahibere kidusanin man mehon yemiyawek yawekewal Egziabeher degimo yebelete yawekewal ere enantem ke egziabeher betach ke mahiberu belay silemahiberu yemitaweku yimeselegnal mikineyatu mehiberu selemiseraw sira enji selerasu yemiyasebibet gize yelewem mahiberu bemichelew meten lebetekirestiyan sisera ye betekirestiyan ras Kirsetos degimo mahiberun yitebikal be eyesus kirstos kifu seraw yigeletibet yenebere ganiel be muale sigawea yaderige yeneberew tiz yilachehu yihon Ganelochu besew west honew Misgana yigebawena getan ganel alebet eyalu yale ereft siyaweru esu gin ganeln yaseweta nebber plse sira seru "sira yefeta aemiro yeseyitan sira bet(work shop)"newina endemigemitew wetatoch nachiew bizu gize lehod madilat tiru ayedelem andandiem le hilina maseb yigebal mahibere kidusan minim new yetesebasebutim yemayitekimu bariyawoch nachew geta gin benesu le hizbu ena le betekirestiyan yemitekim sera bemeserat lay yigegnal Getan mekawem tichilalachihu?engdiyawes bertu

  ReplyDelete
 24. ይህን የመሰሉ ሰዎች በቅዱስ ሲኖዶስ ቀርበው ቢወገዙም አባ ሰላማን የመሰሉ ብሎጎች ንጽህናቸውን ለመግለጽ ይታትራሉ ፤ የጻፏቸውን ማር የተቀቡ ውስጣቸው ሬት የሆኑ መጻህፍቶቻቸውን ለምን ? ብለው ሲጠይቁ እያየን ነው ፤ የቤተክርስትያኒቱ የበላይ አካል ሲኖዶስ ስራቸውን ሚዛን ላይ አስቀምጦ መለየት አለባቸው ያላቸው ሰዎችን ሲለይ ፤ የተወገዙት ሰዎች “እነ አሸናፊ ትክክል ናቸው ቅዱስ ሲኖዶስ ታሪካዊ ስህተት ሰርቷል” ይሉናል ፤ “ይህ የማህበረ ቅዱሳን ውንጀላ ነው” በማለት የዋሻ ከበሮ እየደለቁ ይገኛሉ ፤ እንደ እኛ በግንቦት ሲኖዶስ የተወገዙት ሰዎች ከቀረቡት መረጃዎች አኳያ ምንም ናቸው የሚል አስተያየት አለን ፤ ቅዱስ ሲኖዶስም ወደፊት የቀረበውን መረጃ ተምልክቶ ወደፊት ለሚነሱት ሰዎች ትምህርት የሚሰጥ ውሳኔ ያሳልፋል ብለን እንጠብቃለን ፤ በግንቦቱ ጉባኤ ከተወገዙት ይልቅ የራሳቸው ትምህር ለመወገዝ ሚዛን ላይ የሚያወጣቸውም አሉ ፤ እነዚህን የመሰሉ ሰዎች ራሳቸው ስተው ምእመኑን እንዲያስቱ መንገድ አንሰጥም ፤ እርምጃቸው እርምጃችን ሆኖ አቅማችን በፈቀደ መጠን እኩይ ስራቸውን ማድረስ ለምንችለው ምዕመን እናደርሳለን፡፡

  ReplyDelete
 25. mk yetelat eredan yihin yahil yaschenikalde?

  ReplyDelete