Monday, August 20, 2012

መሪ አልባውና በመንፈስ ቅዱስ ስም እመራለሁ እያለ በማቅ መመራቱን በተግባር እያሳየ ያለው ሲኖዶስ በሚለዋወጠው ውሳኔው ሕዝቡን ግራ እያጋባ ነው

በመጀመሪያ የሰጠውን መግለጫ የሚቃረንና ከበስተጀርባ ሽኩቻ መኖሩን የሚያሳይ ውሳኔ ያሳለፈው መሪ አልባው ሲኖዶስ፣ ያለ በቂ ምክንያት ከቅዱስነታቸው ሥርዓተ ቀብር በኋላ አከናውነዋለሁ ያለውን የዐቃቤ መንበር ምርጫ ጉዳይ እንደገና ለውጦ ዛሬ እርጅና የተጫጫናቸውንና ብዙም ጤና የሌላቸውን ብፁዕ አቡነ ናትናኤልን በመሾም ያልተጠበቀ መግለጫ ሰጠ፡፡ ውሳኔውና መግለጫው ጊዜውን ያልጠበቀና የቅዱስነታቸው ስርአተ ቀብር ያልጠበቀ በመሆኑ ብዙዎችን ያሳዘነ ቢሆንም፣ እንደ ዳንኤል ክብረት ያሉት በፓትርያርኩ ዕለተ ሞት መሾም ነበረበት ይላል ሕጉ ብለው መከላከያ እያቀረቡ ነው፡፡ እስካሁን እየተሠራ ያለውን ድራማ በተመለከተ ሰፋ ያለ ዘገባ የምናቀርብ ሲሆን፣ ዛሬ የሚካሄደውን የዐቃቤ መንበር ምርጫ አስመልክቶ አውደ ምሕረት ብሎግ በሰበር ዜና በዋዜማው ያቀረበችውንና እውነት ሆኖ የተገኘውን ዜና እናቀርብላችኋለን፡፡ 

ሰበርዜና (ዐውደ ምህረት፤ ነሐሴ 13 2004 ዓ/ም)፡-በማኅበረ ቅዱሳን እየተዘወረ ያለውና መሪውን ያጣው ሲኖዶስ ብፁዕ አቡነ ፊልጶስን ከአመራር ሰጪነት ለማውረድና ዐቃቤ መንበር በአፋጣኝ ለመሰየም ለነገ ቀጠሮ ይዟል

 • ማህበረ ቅዱሳን አቡነ ናትናኤል ይሁኑልኝ ብሏል።   
 •   ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ


  ሰበር ዜና (ዐውደ ምህረት፤ ነሐሴ 14 2004 ዓ/ም)፡ አቡነ ናትናኤል በአቃቤ መንበርነት ተሾሙ 

     ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

  17 comments:

  1. በትናንትናው ዕለት እንዳስታወቅነው አቡነ ፊሊጶስ ለማኅበረ ቅዱሳን በተገቢው ሁኔታ አላጎበደዱም በሚል ከቀብር በኋላ ታስቦ የነበረው የአቃቤ መንበር ሹመት ለዛሬ እንዲሆን አቃቤ መንበሩም አቡነ ናትናኤል እንዲሆኑ በማኅበረ ቅዱሳን ተወስኖ የነበረ መሆኑን ዐውደ ምህረት ገልጻ እንደነበር ይታወቃል፡፡ ይኸው ያልነው መሆኑን እና አንባቢ የሚታዘበው እውነት ነው፡፡ ይህም ስለማኅበረ ቅዱሳን የምንጽፈው ከተጨባጭ መረጃ ጋር መሆኑን በበቂ ሁኔታ የሚያሳይ ነው፡፡
   Monday, August 20, 2012
   ሰበር ዜና፡ አቡነ ናትናኤል በአቃቤ መንበርነት ተሾሙ
   Monday, August 20, 2012
   ሰበርዜና፡-በማኅበረ ቅዱሳን እየተዘወረ ያለውና መሪውን ያጣው ሲኖዶስ ብፁዕ አቡነ ፊልጶስን ከአመራር ሰጪነት ለማውረድና ዐቃቤ መንበር በአፋጣኝ ለመሰየም ለነገ ቀጠሮ ይዟል, weshete!!!!!!!!!!!the same date but reported as u posted yestrday!!!!!

   ReplyDelete
   Replies
   1. egzeabher yesthe wondme

    awde mhirete posted both on the same date (both on August 20)

    Mewashet yetm ayadersm

    "ይህም ስለማኅበረ ቅዱሳን የምንጽፈው ከተጨባጭ መረጃ ጋር መሆኑን በበቂ ሁኔታ የሚያሳይ ነው" kebatari wula
    manene lemasasat new.

    we know MK.

    Gena enayalen bizu

    Delete
  2. http://awdemihret.wordpress.com/ menem yahel ye ethiopia hezebe beteneku 2 augest 20ne meleyete yaketewale?, amaregnawe pdf lay nehasie 13 and 14.
   post yemideregebeten kene mekeyer selaleechalchu mene taderegu augest 20 belo kuche ale, ere weshete yetem ayaderesme!!!!

   ReplyDelete
   Replies
   1. thank you gays. I realy like you comment. good looking

    Delete
  3. አቦ ተረጋጉ የምን መንቦጃቦጅ እቴ! እግዚአብሔርን የያዘች ቤተክርስቲያን እንድምትፈራና እንደምትከበር መበለቷ እጅጌን የያዘ ወሮ በላ እንደሚፈራና እንደሚዋረድ አታውቁምን! ተረጋጉ! ተረጋጉ! ምነው በሬቢስ ቫይረስ እንደተለከፈ ውሻ አቅላችሁን ሳታቹህ ተረጋጉ እንጂ ጓዶች!

   ReplyDelete
  4. Aba Selamawoch Egizeabhern Bitferu min ale?Lemin Wed Poleticaw Alem Gebtachihu Alemin Atagegilum Lenegru Lezehim Biqu Aydelachihum.Tafajalachihu:: ENANTE KEWODET NACHIHU? KE EGIZEABHER WOYIS KE DEYABILOS? MELISUN lEHILENACHIHU::

   ReplyDelete
   Replies
   1. thank you gays. I realy like you comment

    Delete
  5. Anonymous 1 Yezehi Tsihuf Aqirabi Begibr Yewoledh Wedhilenah Temeles Ye egzeabher liji hun Ebakih Kekfuwoh gar hibret Ayinurhi

   ReplyDelete
  6. et me ask one question for tehadiso: there are about 48 bishops/papas/ in the church, how many of these papas are against MK or how many of them are against the interests of TEHADISO? the answer is 47/48. only aba fanuel might be keeping your interest, the rest are with the side of mahabere kidusan. the probability of aba fanuel to be a patriarch is 1/48, which is almost 0. hence, whoever, is the patriarch , you have no chance. time is over

   ReplyDelete
  7. Mk bikat alewa mn yitebes deg aderege gid yenate achafari meshom alebet

   ReplyDelete
  8. It's better if you time for repentance. 'gira yegebachwu nachw' God may help you too. Kiki ki kiki

   ReplyDelete
  9. Yemismamachihun New Yemitaqerbut? Asiteyayet Atafinu?Tegsatse Yemayiwod Endenante aynetu Denkoro new::

   ReplyDelete
  10. If u are orthodox why don't you write about DEBRETABOUR AND FELSETA.

   ReplyDelete
  11. Aticheneku it is none of your business. please refer kale awadi! do not mislead the real christians. mastewalun yistachihu.

   ReplyDelete
   Replies
   1. thank you gays. I realy like you comment

    Delete
  12. Aba dabilosoch minew mk meles zenawin gedelew satilu qerachihu?

   ReplyDelete
   Replies
   1. thank you gays. I realy like you comment

    Delete