Sunday, September 9, 2012

የማኅበረ ቅዱሳን 10ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ መልእክትና አንድምታው

ማኅበረ ቅዱሳን የራሱን ፓትርያርክ ለማስቀመጥ እየተሰራ ላለው ስራ አባላቱ የ5 ወር አስራታቸውን ገቢ እንዲያደርጉ ጠይቋል፡፡
ማኅበረ ቅዱሳን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ እና የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ዜና ህልፈት መልካም አጋጣሚ የፈጠረለት መሆኑን በተለያዩ ሁኔታዎች እየገለጠ ይገኛል፡፡ ከዚህ አለፍ ሲልም በቅድሚያ ቤተክህነቱን የመቆጣጠር አዝማሚያ እያሳየና የተለያዩ ስራዎችን እየሠራ መሆኑን ከሚያደርጋቸው አንቅስቃሴዎቹ መገንዘብ ተችሏል፡፡ በማኅበሩ 10ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የታየውም ይኸው ነው፡፡
 
ማኅበሩ የአሁኑን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ያካሄደው ለየት ባለና ከዚህ በኋላ ቤተክህነቱ የእኔ ነው የሚል መልእክት በሚያስተላልፍ መልኩ ነው፡፡ ጉባኤውን የተመለከተ ዜና ኢቴቪ ውስጥ ያሉ የማኅበሩ አባላት እንዲዘግቡና ሰፊ ሽፋን እንዲሰጡት የተደረገ ሲሆን፣ በዜናው ውስጥ ማኅበሩ ሒሳቡን በውጭ ኦዲተር ማስመርመሩና በቀጣይ በቤተ ክርስቲያኒቱ ውስጥ ሁለንተናዊ አገልግሎት ለመስጠት እቅድ መንደፉም ተጠቁሟል፡፡

በጉባኤው ላይ የተገኙና ንግግር ያደረጉ ጳጳሳትም በአንድ ድምፅ ለማለት በሚቻል መልኩ ላለፉት 20 ዓመታት በማኅበረ ቅዱሳን ላይ ሲወራ የነበረውና ማህበሩ ሲያከናውን የነበረው ተቃራኒ መሆኑን የሚጠቁምና በተዘዋዋሪ አቡነ ጳውሎስን የሚኮንኑ፣ መንግሥትን ጎሸም የሚያደርጉ ንግግሮች ተካሂደዋል፡፡ እስካሁን ከማኅበረ ቅዱሳን ጋር በፍቅር የዘለቁት አቡነ ገብርኤል ባደረጉት ንግግር «ማኅበሩ መንፈስ ቅዱስ የመሰረተው ነው፤ ማህበሩ ባይኖር ቤተክርስቲያን አትኖርም፤ ሰዎች የሾሟቸው ሞቱ፤ መንፈስ ቅዱስ ያስነሳችሁ እናንተ ግን ይኸው እያበባችሁ እዚህ ደርሳችኋል፡፡» ሲሉ ራሳቸውን ትዝብት ላይ የሚጥልና ከመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርተ ጋር የሚጋጭ ዲስኩር አሰምተዋል፡፡ ቤተክርስቲያን የኖረችውና የምትኖረው በማኅበረ ቅዱሳን ህልውና ሳይሆን በመሠረታት ጌታ ላይ ስለተመሰረተች ነው፡፡ አባ ገብርኤል ግን ልባቸው እያወቀና ማኅበረ ቅዱሳን ጸረ ወንጌል ስብስብ መሆኑን እየተገነዘቡ፣ እናንተን መንፈስ ቅዱስ አስነሣችሁ በማለት ማህበሩን አለአግባብ ካቡ፡፡ ከሁሉም የሚያሳዝነው፣ ደግሞ በሞት የሚወስድ እግዚአብሔር፣ ለቆሙትም እድሜን የሚሰጥ እግዚአብሔር መሆኑ እየታወቀ፣ ስለ ራስ ንስሀ በመግባት ፈንታ የቆሙ ጻድቃን፣ የሞቱ ሃጥአን ናቸው የሚል አንድምታ ያለው ንግግር ማሰማታቸው የአባ ገብርኤልን አድርባይነት አጋልጧል፡፡
በተመሳሳይም ንግግር ያደረጉት አቡነ ጎርጎርዮስ፣ ማኅበረ ቅዱሳንን ከዝዋይ ገዳም የካህናት ማሰልጠኛ ጀምሮ እንደሚያውቁት ጠቅሰው፣ ማኅበሩ ፓትርያርክ ሊገለብጥ ነው፤ መንግሥት ሊገለብጥ ነው እየተባለ ሲወራ የኖረው ሀሰት መሆኑን «መስክረዋል»፡፡ የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩንና የጠቅላይ ሚኒስትር መለስን ሞት ተከትሎ በጠቅላይ ቤተክህነት ግቢ እንዲህ መባሉ ብዙዎችን አስገርሟል፡፡

አቡነ ማትያስም ማኅበረ ቅዱሳን በአሜሪካ የእኛ አጋሮች ናቸው በማለት የተናገሩ ሲሆን «የቅዱስ ሲኖዶስ ቋሚ ተጠሪ ነው» ሲሉም አንዳችም የሕግም ሆነ የእውነታም መሰረት የሌለውን «ምስክርነት» ሰጥተዋል፡፡ ምናልባት ቀጣዩ ፓትርያርክ የሚሆኑት እርሳቸው ናቸው ተብሎ ስለተወራ ከማህበሩ ድጋፍ ለማግኘት ብለው የተናገሩት እንጂ ማኅበሩ እንዲህ አለመሆኑ ከእርሳቸው ስውር አይደለም፡፡ እንዲህ በማለታቸው ማህበሩ ለእርሳቸው አለው የሚባለው ግምት ሊለወጥ እንደማይችል እየተነገረ ነው፡፡

ማኅበሩን ላለፉት 20 ዓመታት አውቀዋለሁ አብሬውም ሰርቻለሁ ያሉት አቡነ ኤልሳዕ ደግሞ እስካሁን ማኅበረ ቅዱሳንን አስመልክቶ ሽብር ሲለቀቀብን ነው የኖረው በማለት ሌሎቹ ጳጳሳት የተናገሩትን የደገሙ ሲሆን፣ ሁሉም ሐሰት መሆኑን ጠቁመው አሁን ግን ሁኔታዎች ሁሉ መለወጣቸውን ገልጸዋል፡፡ በዚህ ሳያበቁም «የሲኖዶስ አባላት ሁላችንም ከእናንተ ጋር ነን፡፡ እናንተን የሚቃወም እርምጃ ይወሰድበታል፤ የቤተክርስቲያንም ልጅ አይደለም» ሲሉ፣ በሌላቸው ስልጣንና የሲኖዶስ ውክልና ማኅበሩን አለአግባብ ክበዋል፡፡

ከጳጳሳቱ ሌላ የዴንቨር ደብረ ሰላም መድኀኔዓለም አስተዳዳሪና የካሊፎርኒያ  አካባቢ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ካህናት ኃ/ሥላሴ ዓለማየሁ በተመሳሳይ ሁኔታ «ማኅበረ ቅዱሳን ላይ ብዙ ተወርቶበት ነበር፤  መንግሥትንና ፓትርያርክን ሊገለብጥ ነው፤ ወዘተ ሲባል ነበር፡፡ እውነቱ ግን ይህ አይደለም፤ ስለዚህ ማኅበረ ቅዱሳንን የማይወድ ሰይጣን ነው፡፡ የቤተክርስቲያን ልጅ ተብሎ አይጠራም» ሲሉ ለማኅበሩ ያላቸውን አጋርነት አስመስክረዋል፡፡ የማኅበሩ ደጋፊዎች የሆኑ ጳጳሳትና አንዳንድ ኃላፊዎች እንዲህ ማለታቸው የተለመደ ሲሆን፣ ከዚህ ቀደምም በስምአ ጽድቅና ሐመር 10ኛ ዓመት ጉባኤ ላይ ተመሳሳይ ነገር እየደሰኮሩ ቤተክርስቲያንን በማሳነስና ማኅበሩን በመኮፈስ መናገራቸውን ዜና ቤተክርስቲያን ጋዜጣ ተችቶ፣ «እንደእነዚህ ያሉት ከቤተክርስቲያን እየጎረሱ ወደ ማኅበረ ቅዱሳን የሚውጡ ናቸው» ብሎ ማንነታቸውን ያጋለጠ መሆኑ ይታወሳል፡፡ በዚህ ጉባኤ ላይ የታየውም በበሉበት የመጮህና ለመብላት እዩኝ እዩኝ የማለት ተመሳሳይ ነገር ነው፡፡

ይሁንና በዕድሜ ቢሸመግሉም የአቋም ሰው መሆናቸው የሚነገርላቸው ዐቃቤ መንበር ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ግን ሁላችንም በሲኖዶስ አብረን ስንሠራ የነበረውን ሁሉ ቅዱስ ፓትርያርኩ ላይ በመላከክ እንዲህ ማለታችን ተገቢ አይደለም በማለት የተለየ አቋም አራምደዋል ተብሏል፡፡

ይህ በእንዲህ እንዳለ የብፁእ ወቅዱስ ፓትርያርኩን ዜና ዕረፍት ተከትሎ ማኅበረ ቅዱሳን የራሱን ተተኪ ፓትርያርክ ለማስቀመጥ ባለ በሌለ ሀይሉ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ውስጥ አዋቂ ምንጮች እየተናገሩ ነው፡፡ የማኅበሩ አመራሮችና ከላይ እስከ ታች ማለትም እስከ ንኡስ ማእከላት ያሉ አስተባባሪዎች ሌት ተቀን በስብሰባ ተጠምደው ከርመዋል፡፡ ዋና አጀንዳቸውም የተተኪው ፓትርያርክ ማንነት ሲሆን፣ ማኅበረ ቅዱሳን በያዘው አቋም መስረት፣ የሚመረጠው ፓትርያርክ የማኅበሩን አላማ የሚያስፈጽም፣ ተሀድሶዎችን ከቤተክርስቲያን መንጥሮ የሚያስወጣ፣ የቤተክርስቲያኒቱ የኖረ ስርአት ያለአንዳች ለውጥና ማሻሻያ የሚያስጠብቅ መሆን ስላለበት የራሳችን የምንለውን ጳጳስ ነው ማስቀመጥ ነው ያለብን የሚል እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ሀሳቡ ተቀባይነት እንዲያገኝም ከጳጳሳት መካከል ተሀድሶ የሆኑ አሉና ተሀድሶዎች የራሳቸውን ጳጳስ ለማስቀመጥ ከውጪ ከፍተኛ ገንዘብ መድበው እየተንቀሳቀሱ ስለሆነ እኛም ከመቼውም ጊዜ በበለጠ መሥራት አለብን በማለት ቀስቅሷል፡፡ ለስኬታማነቱም አባላቱ ቢያንስ ከ5-8 ወር አስራታቸውን ገቢ እንዲያደርጉና ከዚህ ቀደም ተሀድሶዎች እንዲወገዙ ለማድረግ የተሰራውን ስኬታማ ስራ ለመድገምና በተተኪው ፓትርያርክ ምርጫ ደጋፊዎችን ከማህበሩ ጎን ለማሰለፍ ለጳጳሳት፣ ከጠቅላይ ቤተክህነት እስከ ወረዳ ቤተክህነት ድረስ በየደረጃው ላሉና ድጋፍ ሊሰጡ ለሚችሉ የቤተክህነት ሃላፊዎች ብር ለሚፈልገው ብር፣ የተለያዩ ስጦታዎችን በየአይነቱ ለሚያስፈልጋቸው፣ የአልባሳት፣ የመቋሚያ፣ የመስቀል፣ ወዘተ ስጦታዎችን በማበርከት ድጋፍ ለማግኘት እንዲረባረቡ ተልእኮ ሰጥቷቸዋል፡፡ ይህ ሥራ ተሰርቶ እስኪጠናቀቅ ድረስም አመራሮቹ የፓትርያርኩ ምርጫ እንዲዘገይ እያደረጉና ተዛማጅ ስራዎችን እየሰሩ መሆናቸውን አብራርተዋል ተብሏል፡፡

49 comments:

 1. Mk elements who have addicted with drug and zemot in USA rape Sunday school members women. This dirt game technicaly planed by mentaly ill monk that who has sufering with aids and stomach cancer his name called Zelebanose. Aba Zelebanose and Tebate partucularly have shared several women almost 65 setoch Awotetwol. If you puzzled in eotc such like tebate and zelebanose show fake smile to mk. Death to mk bebezat beaba zekebonose yetebedu setoch an elements of mk.

  ReplyDelete
  Replies
  1. please remove this comment. did oyu read the last sentence ? if u do i strongly belive that you didnt post it. or atlist remove the last sentence and post it.

   Delete
  2. diros kenante ayinetu kelebat /woshoch/ balegewoch balege yasadegachihu yabatachihu lijoch min yitebekal?

   Delete
  3. Are u really a christian? Have you ever read the bible? May the Lord forgive you!

   Delete
  4. Balege E/G libehin yimelesew

   Delete
  5. I think the person who wrote this is a mad or animal that can't think well.

   Delete
  6. የኃይማኖቱ ይቅር ኢትዮጵያዊ ጨዋነቱ የት ሄደ?እናንት "የእየሱስ"ባሪያዎችስ መናገር እና መጣፍ እንጅ መስማትና ማንበብ አትችሉም አይደል? ቢሆንማ እንኩዋን ሰው ጌታችሁ ሰይጣን እንኩዋን የሚጠየፈውን ጽሁፍ ባረማችሁ ነበር ለነገሩ እናንተ ማቅን ይስደብላችሁ እንጅ ምንስ ቢጸፍ ??????ጸሃፊው አንተን እንኴን ማረም?????

   Delete
  7. Hey dude? Are you really a bloger Or some kind of dude? Hey dude don't post anything unethical.You hear me dude? You accuse MK and almost all popes in your article what is your point writing this article? Didn't get it.It shows MK and Popes work together except you dude. Relax!

   Delete
  8. you say correct MK bay using EOTC as umbrella become in the country one of black market traders,living inside the church making many faking works using the puppet arch bishops so let united anede save the church before they become the successor of Dr his Holiness paulos /ganoch alkuna minchetoch gan honu/

   Delete
  9. the church is know strongly afflicted bay MK

   Delete
  10. the church is strongly affected bay the socoled Mk

   Delete
  11. I think you are abnormal person It is not only my belief but also many EOTC flowers MK is working for his business not for the church MK became one of very known enterprise in the country church is not market so by what calculation you supporter them,

   Delete
  12. dear EOTC followers 20 Years befor the head quarter office of the patriarchate was a place where Doges use to hide dry and wit bones because the place woes dirty but know it looks like New York city bay home bay his holiness Dr patriarch Aba poulos the please where there,the people were, the money also the people but because at that time wos not Educated and visionary patriarch nothing done before him now nowadays also illiterate archbishops struggle for the throne please gather and pray

   Delete
  13. For Every EOTC members, Today I want To tell you About ABA-CODA the nick name for NIbure-ed ELIAS ABRAHA who is currently the General manager of Addis Ababa Diocese .when he was the deputy manager in the head quarter of EOTC he was talking more and more about corruption or / thefts / in the Diocese specially throughout the hall churches in Addis, it is not my belief, it is according to his belief at that time, , what about now ? within 10 months he had had hired more than 700 hundred workers alone by receiving money from each employers . the amount is not fixed it varies according to the budget the new illegal employer will be paid , but to cover his corrupted management he has assigned a puppet committee of transferee and hire /YE-EDGETNA-ZWIWER COMITE / only 14th of the new employers pass through the committee and the exam 34th of the new employer have punished birr 5000,birr 10000,birr 15000,birr 20000,birr 25000,birr 30000 and for newly recruited church management the so-called /YE-DEBR-ALEKA/ from 3000 up to 80000 Ethiopian birr nowadays whatever you are educated you can’t get the opportunity of work unless you soled what you have or beg from friends and relatives so please journalist and concerned ones try to free the diocese and the hall church in general how he hired with out budget in the parish is it legal? or force I wait your answer thank you .

   Delete
  14. announcement for addise ababa dioces we have more than 20/twenty / vacancy
   Requirement #1 every person ready to pay averagely Birr 20000.00
   nationality every person who have BIRR
   Religious whatever if you have BIRR
   registration early on the morning or out of office we never accept employer campaigned bay relatives or friend G/M/messengers

   Delete
 2. ፈሪሳዊያንም በእለተ ዕሮብ ያደረጉትን ክፉ መንፈስ ስብሰባ ከፈጸሙ በሗላ አምላካችንን በእለተ አርብ የሰቀሉትና የገደሉት። ዛሬም የፈሪሳዊያን እርሾ የሆነው ማቅም ገንዘብ ለማሰባሰብና ለእርሱ ደጋፍ ጳጳስት ለመስጥት ስመክር ቆይቷል። ይህች ቅድስ ቤተ ክርስቲን ወደ አንድነት እንዳትመጣና በሀገር ቤቱና በውጭው ስኖዶስ መሐከል ያለው ልዩነት እንድቀጥል ስለምፈልግ በአቋራጭ በጥቅም ለመሮጥ ትግሉን ማቅ እየቀጠለ ነው። የተዋህዶ ህዝብ በአሁኑ ወቅት ተስፋው የጨለመበት የአንድነቱ ጥማቱ እየተሟጠጠ እየሄደም ነው።የሰላም አምላክ ስለ ጽዮን ዝም አልልም እንዳለው ሁሉ ስለ ሐይማኖታች እርሱ ዝም እነደማይል አናምናለን።እንግዚአብሔርም በእኛ ሐጢአት ክፉንም አባት ልያመጣብን ይችላል የሚሳነው ምንም ነገር የለው። በትግስት ነገሮቹን ማየት ነው። መልካም አዲስ አመት ለአባሰላማዎችን መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን አሜን

  ReplyDelete
 3. ማኅበረ ቅዱሳን የሥራ አመራር ጉባኤ ምርጫ አካሄደ
  ጳጉሜን 2 ቀን 2004 ዓ.ም
  በእንዳለ ደምስስ
  ከነሐሴ 30 ቀን 2004 ዓ.ም. ጀምሮ እየተካሄደ የሚገኘው የማኅበረ ቅዱሳን 10ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በመጠናቀቅ ላይ ነው፡፡

  ጳጉሜን 1 ቀን 2004 ዓ.ም. ጠዋት በተካሄደው የጠቅላላ ጉባኤው ስብሰባ “በማኅበረ ቅዱሳን የአገልግሎት ጉዞ የአባላት ተሳትፎና የወደፊት ሁኔታ” በተመለከተ ጥናት የቀረበ ሲሆን በአባላት ሰፋ ያለ ውይይት ተካሂዷል፡፡ ከሰዓት በኋላ በቀጠለው ስብሰባም “ስልታዊ ለውጥ ለሁለንተናዊ የቤተ ክርስቲያን እድገት ከማኅበረ ቅዱሳን ተልእኮና አቅም አንጻር” በሚል በዲ/ን ያረጋል አበጋዝና ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ ጥናታዊ ጽሑፍ ቀርቦ በአባላት ውይይት ተደርጎበታል፡፡ በመጨረሻም የጽ/ቤት ግንባታ ሪፓርት ቀርቦ የመርሐ ግብሩ ፍጸሜ ሆኗል፡፡

  ምሽት ላይ ጠቅላላ ጉባኤው በዋነኛነት ሁለት ጉዳዮች ላይ ትኩረት በማድረግ የተወያየ ሲሆን የቅዱሳት መካናት ልማትና ማኅበራዊ አገልግሎት ዋና ክፍል እያከናወነ ያለውን ዘርፈ ብዙ ተግባራት የተገለጸ ሲሆን ክፍሉም በገዳማትና አብነት ትምህርት ቤቶች ጋር በተያያዘ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ማእከላት የማበረታቻ ሽልማት ከ19500 ብር በላይ አበርክቷል፡፡

  በቀጣይነት በጠቅላላ ጉባኤው የተሰየመውና ማኅበሩን ለአራት ዓመታት ሊመሩ የሚችሉ የሥራ አመራር አባላትን እንዲያቀርብ የተሰየመው አስመራጭ ኮሚቴ ማኅበሩን ሊመሩ ይችላሉ ያላቸውን አባላት ለጠቅላላ ጉባኤው አቅርቦ በአባላቱ ሰፊ ውይይትና ግምገማ በማድረግ ከ39 እጩዎች መካከል 20 እጩዎችን ለጳጉሜን 2 ቀን 2004 ዓ.ም. ምርጫ እንዲቀርቡ አጽድቋል፡፡ ከ20ዎቹ አጩዎች መካከል የማኅበረ ቅዱሳን የጠቅላላ ጉባኤ የምርጫ ሥነ ሥርዓት ደንብ አንቀጽ 8 ቁጥር 3 ንዑስ ፊደል ለ በሚያዘው መሠረት ከ20ዎቹ እጩዎች ጸሎት ተደርጎ በእጣ በመለየት 17ቱ የሚመረጡ ይሆናሉ፡፡

  ጳጉሜን 2 ቀን 2004 ዓ.ም. ጠዋት በተያዘው መርሐ ግብር መሠረት “የማኅበረ ቅዱሳን የአራት ዓመት ስልታዊ እቅድ ረቂቅ ለጠቅላላ ጉባኤው ቀርቧል፡፡ ኮሚቴው በዋነኛነት የማኅበሩ ርዕይ፣ ተልእኮና የማኅበሩ እሴቶች ፤የማኅበሩ ጥንካሬና ድክመቶች፣ መልካም አጋጣሚዎችና ስጋቶች እንዲሁም የማኅበሩ የውስጥ ጉዳዮችና ስትራቴጂያዊ ግቦችን በማካተት አቅርቧል፡፡

  በተጨማሪም የማኅበሩ ቀጣይ አራት ዓመታት ወሳኝ ጉዳዮችና ግቦች ያሏቸውን የማኅበሩ ተቋማዊ አቅም ማሳደግ፣ የቤተ ክርስቲያንን መንፈሳዊ አገልግሎት እንዲያድግ ማድረግ፣ የግቢ ጉባኤያት ተደራሽነትና ብቃት ማሳደግ ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ዝግጁ ማድረግ፣ የአብነት ት/ቤቶችና ገዳማት ድጋፍ ቀጣይ የቤተ ክርስቲያን ችግር በሚፈታ መልኩ ማድረግ፣ የስብከተ ወንጌል አገልግሎት ለሁሉም ተደራሽ ማድረግ ዘላቂነቱን ማረጋገጥ በሚሉ ወሳኝ ጉዳዮች ላይ ሰፋ ያሉ ነጥቦች ቀርበዋል፡፡ በእያንዳንዳቸው ዋና ዋና ጉዳዮችም የአፈጻጸም ስልቶችን አስቀምጧል፡፡

  ኮሚቴው የአራት ዓመት ስልታዊ እቅዱን ካቀረበ በኋላ ለአባላት በስልታዊ እቅድ ረቂቅ ላይ መካተት ነበረባቸው ያሏቸውን እንዲያቀርቡ በተጠየቀው መሠረት ማየትና መስማት የተሳናቸው የቤተ ክርስቲያኒቱ ልጆችን ተጠቃሚ እንዲሆኑ በስልታዊ ረቂቅ አቅዱ ውስጥ እንዲካተት ጥያቄ ቀርቧል፡፡ በመቀጠልም አባላት በቡድን በመከፋፈል ውይይት አድርገዋል፡፡

  ከሰዓት በኋላ በነበረው መርሐ ግብርም የመተዳደሪያ ደንብ ማሻሻያው ለጠቅላላ ጉባኤው ቀርቧል፡፡ ኮሚቴው ባቀረበው የማሻሻያ ረቂቅ መሠረት በመተዳደሪያ ደንቡ ሊሻሻሉ የሚገባቸው ያላቸውን በማሻሻል፣ መውጣት ያለባቸውን በማስወጣትና አዲስ መግባት አለባቸው ብሎ ያመነባቸውን በማካተት ያቀረበ ሲሆን የጠቅላላ ጉባኤው አባላት ያላቸውን አስተያየትና ማሻሻያ በጽሑፍ ለኮሚቴው እንዲያቀርቡ ተደርጓል፡፡

  በመጨረሻም ማኅበሩን ለቀጣይ አራት ዓመታት የሚመሩ የሥራ አመራር ጉባኤ ምርጫ ተካሒዷል፡፡ በዚህም መሠረት በእጩነት ከቀረቡት 20 እጩዎች መካከል በብፁዐን አባቶች ፀሎት ከተደረገ በኋላ በእጣ 17ቱ ተመርጠዋል፡፡ 3ቱ ደግሞ በተጠባባቂነት ተሰይመዋል፡፡
  በዚህም መሠረት ፡
  ቀሲስ ዶ/ር ሰሙ ምትኩ ሰብሳቢ
  ወ/ሪት ዳግማዊት ኃይሌ ምክትል ሰብሳቢ
  ዲ/ን ሙሉዓለም ካሳ ፀሐፊ ሆነው ተመርጠዋል፡፡

  በተጨማሪም የኤዲቶሪያል ቦርድ፤ ኦዲትና ኢንስፔክሽን በኀላፊነት የሚመሩ አባላት የተመረጡ ሲሆን አዲሱ የሥራ አመራር ኮሚቴ የሥራ አስፈጻሚ አባላትን ለጠቅላላ ጉባኤ አቅርበው አጸድቀዋል፡፡

  ጉባኤው ምሽቱን እንደሚቀጥልና ሌሎች ማኅበሩን የሚጠቅሙ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ በማሳለፍ እንደሚጠናቀቅ ይጠበቃል፡፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. Never we Allow Aba samuel to be patriarch of Ethiopia orthodox tewahido church because he cant preach or song only Dictator ship

   Delete
 4. ማቅ ይህን ያህል ለዓላማው ሲሰራ እናንተ ምን ሆናችሁ ነው ዝም ብላችሁ ወሬ የምታወሩት፡፡ በወሬ ሥራ የሚሰራ መስሏችሁ ነው? ወረኞች ገና እግዚአብሔር በእነዚህ ልጆች አድሮ ብዙ ያሳየናል፡፡ እናንተ ግን ወሬአችሁን አሁንም . . . . .

  ReplyDelete
 5. የሚገርም ድስኩር...........አቀረባችሁ። ልቦና ይስታችሁ ሌላምን ይባላል።

  ReplyDelete
 6. on one way, you want to have reconciliation on all church members, on the other you still kept on attacking MK. can you achieve your goals?. PLEASE , STOP TO BATTLE WITH MK AND COME WITH UNITY PROPOSALS.

  ReplyDelete
 7. Mk elements who have addicted with drug and zemot in USA rape Sunday school members women. This dirt game technicaly planed by mentaly ill monk that who has sufering with aids and stomach cancer his name called Zelebanose. Aba Zelebanose and Tebate partucularly have shared several women almost 65 setoch Awotetwol. If you puzzled in eotc such like tebate and zelebanose show fake smile to mk. Death to mk

  ReplyDelete
 8. U say this is a "religeouse blog", while posting the most discusting comment that I have ever witnessed?! Shame on U!!!

  ReplyDelete
 9. እናንተን እኮ ከሰው ህሊና ውስጥ እየወጣቹ ነው፡፡ ባለፈው ስለ አባ ጳውሎስ የቀብር ሁኔታ ስትዘግቡ ነጭ ውሸት ዋሻቹ፡፡ post ያደረጋችሁት የ pop shinodan የቀብር ስነ ስርዓት የምታወሩት ግን ስለሌላ።ስው እዛላይ የለጠፋችሁትን ፎቶ አይቶ መፍረድ ይችላል እናተም ከቻላቹ 4 ኪሎ እዚህ አካባቢ ነው ብላቹ ንገሩን(http://www.abaselama.org/2012/08/blog-post_1449.html) ፡፡ እንዴ ሰው እኮ በስራቹ ይመዝናቹሃል፡፡ የሄን አስተያየት እንደምታጠፉት አውቃለሁኝ፡፡ ግን እናንተን የሚሰማ ማንም እንደሌለ ልነግራቹ እወዳለሁ፡፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. You are such sick. What are you guys, Aba Selama planning. To try to destroy the church by false information and black mailing. You know what, you are really narrow minded people ever in this world. If you think what you saying is true, prove it by doing. Try to always provide us correct information.

   Thanks yared for pointing this, I googled and got the image of pope shenodua III, http://theorthodoxchurch.info/main/funeral-snaps-of-pope-shenouda-from-cairo/

   Amilak Masitewalun yistachihu.

   Delete
  2. Gebre Z Cape
   ይህን ሃቅ ማውጣትህ እግዚአብሔር ይባርክህ ፡፡ በወቅቱ እኔ ያቀረቡልንን ፎቶ ተመልክቼ ፣ በደፈናው የህንፃውን ገጽታ ምነው መስጊድ ይመስላልሳ በማለት አስተያየት ጽፌ ነበር ፡፡ ያው እውነቱን የደረስኩበት መስሏቸው ነው መሰል ወይ ሌላ አላውቅም ጽሁፌን አላወጡትም ፡፡ በዘመናዊ መልክ ቢታነጽ እንኳን የኢትዮጵያ የቤተ ክርስቲያን ገጽታ የራሱ መለያ አለው ፡፡ ስለማያውቁት የሰውን አገር ህንጻ አሳዩን ፡፡ ይኸ እንግዲህ ሁለተኛ እጅ ከፍንጅ በማስረጃ የተያዙበት የውሸታምነታቸው ማረጋገጫ ሰነድ ነው ፡፡ ከዚህ ቀደምም በቤተ ጳውሎስና መቅረዝ ላይ ተረጋግጦ በቀረበ ዘገባም ተይዘዋል ፡፡

   Delete
 10. Enante gin yelelawun sim enatefalen bilachihu yerasachihun gemena lemin tigeltalachihu? Mahibere kidusan yehaymanot mahiber ayidelem bilachihu enante lehaymanot enkomalen yemitilut sile kidusan yemititsifutin ayen eko. Sirachihu maninetachihun geletebachihu. Ahun man yimut mekomiyan besitoa yemikebel? Yemititekemut kalat rasu min yahil bemoral ena be-astesaseb yeweredachihu mehonun yasayal. KEFETARI GAR MUGIT YIKIRIBACHIHU! Yemitasibut betekiristiyanin yemafires sira mechem bihon ayisakam!!!!!!!!!!!!!!

  ReplyDelete
 11. That is 100% true

  ReplyDelete
 12. Good job MK and our fathers at holy synod. Good job. God bless you.

  ReplyDelete
 13. ሰለፍያና ማቅ ሁለቱ መንታ መንታ ያረገዙ ሴቶች ናቸው ከተሳካላቸውና ከተገላገሉ ልጆቹ አራት ይሆናሉ
  ሁለቱም ወገኖች ሁለት ጎራ ለይተው በሀይማኖት ሽፋን መንግስትነትን አጣምረው ለመያዝ ለሚሳሳቡት
  የገመድ ጉታቶ ውጤቱ ዳግም መመለስ ወደማይችሉበት ጅው ወዳለ ገደል መጥደፍ ይሆናል፤ ይህ ከመሆኑ በፊት ቸር ተመኝ ቸር እንድታገኝ ነውና ሳይሳካና ሳይገላገሉ ቢቀሩ ይሻላል፤

  ReplyDelete
 14. "ማኅበረ ቅዱሳን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ እና የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ዜና ህልፈት መልካም አጋጣሚ የፈጠረለት መሆኑን በተለያዩ ሁኔታዎች እየገለጠ ይገኛል፡፡ " According to my understanding, your idea touched PM Meles Zenawe and Abune Paulos directly, you thought how they were influencing on our church before their passed away. I would like to give you an idea, however, PM Meles Zenawe and Abune Paulps alive or not, MK is the back bone of our church, and they are doing what they were doing before. You think the government don't have any security to know what MK is? you better change yor point of view, and you should stop attacking our church. I am so surprised!!! You already became witness about MK because you tried to give us a great information, " ...የቤተክርስቲያኒቱ የኖረ ስርአት ያለአንዳች ለውጥና ማሻሻያ የሚያስጠብቅ" and " ተሀድሶዎችን ከቤተክርስቲያን መንጥሮ የሚያስወጣ" Of cource,this is what one of MKs's views. Most Orthodox christian have similar view except you. Orthodox church doesn't need renewal!!!

  ReplyDelete
 15. እናንተን እኮ ከሰው ህሊና ውስጥ እየወጣቹ ነው፡፡ ባለፈው ስለ አባ ጳውሎስ የቀብር ሁኔታ ስትዘግቡ ነጭ ውሸት ዋሻቹ፡፡ post ያደረጋችሁት የ pop shinodan የቀብር ስነ ስርዓት የምታወሩት ግን ስለሌላ።ስው እዛላይ የለጠፋችሁትን ፎቶ አይቶ መፍረድ ይችላል እናተም ከቻላቹ 4 ኪሎ እዚህ አካባቢ ነው ብላቹ ንገሩን(http://www.abaselama.org/2012/08/blog-post_1449.html) ፡፡ እንዴ ሰው እኮ በስራቹ ይመዝናቹሃል፡፡ የሄን አስተያየት እንደምታጠፉት አውቃለሁኝ፡፡ ግን እናንተን የሚሰማ ማንም እንደሌለ ልነግራቹ እወዳለሁ፡፡
  Reply

  ReplyDelete
 16. Mk has created by Daniel kisret as part of religion the same like Muluwongel and others. So why involving in Eotc?They have us ed owen Doctrine not eotc. My recomandation is all true eotc members will be pay max. to save our church. Please attack select and target group Efrem Eshete is the one who has been idiot living for long in USA with out job to wrote mk doctrine.He recomand them all elements to kill eotc priest.

  ReplyDelete
 17. የማቅ ስራዎች ቤተ ክርስቲያን የሚከፋፍል መርዝ ነው። አንድን መንፈሳዊ አባት የተባለው በነዋይ ጥቅም መያዝ ማለት ትልቅ ክፉ በሽታ ነው። እግዚአብሄርን የመፍራት ልብ የለሌው ቡድን የቤተ ክርስቲያን አባቶቸን በጥቅም መያዝና መከፋፈል ሥራ ማለት አይደለም። ጠንቅ ነው። የሰውን ስም ማጥፋት የክርስቲያን ተግባር አይደለም። አቡነ ጳዎሎስ አንኳን ተሀድሶ ናቸው እያለ ስማቸውን በየ ድህረ ገጹ ስያወጣ የነበረ።ማቅ የዲያብሎስ መልክተኛ ነው። ሞተውም ያለረፈላቸው ክፉ ሰዎች ናችው። እግዚአብሄር ግን ሁሉን ዝም ብሎ ይመለከታል;፡

  ReplyDelete
 18. You wrote "ተሀድሶዎችን ከቤተክርስቲያን መንጥሮ የሚያስወጣ፣ የቤተክርስቲያኒቱ የኖረ ስርአት ያለአንዳች ለውጥና ማሻሻያ የሚያስጠብቅ መሆን ስላለበት ...." so what is wrong on their plan if they do so???. This is what we followers need to do more because as it is known Protestant/Tehadiso are trying to change our unique church, therefore everyone including you(if you are true orthodox christian) need to struggle them to get rid of from church. We support MK strategic plan for our mother church forever. At least MK is doing something feasible for the church while you are talking and criticizing.And, you are always writing articles which attempt our church to destroy. For example you were writing about our praised saints by degrading them I would say God forgive you for your mistakes. please don't try to deceive the laity in talking unnecessary and much far from the reality.

  ReplyDelete
 19. "እንግዲህ አሕዛብ ደግሞ በአእምሮአቸው ከንቱነት እንደሚመላለሱ ከእንግዲህ ወዲህ እንዳትመላለሱ እላለሁ በጌታም ሆኜ እመሰክራለሁ።"ኤፌ4:17

  ReplyDelete
 20. Does this people know what they are writing? Or they just seat and make fictions?

  ReplyDelete
 21. I wish you good luck Mk

  ReplyDelete
 22. MK is the wright hand of the church really but it may be an acceptable for same church people because they afraid if MK inter the church they think they loose their work but not

  ReplyDelete
 23. Nowadays the head quarter of EOTC office is shaking by the so called MAhberkidusane fo the sec of patriarch throne the MK and same animal fathers are ruing with wrong way no one enough at this time for patriarch hierarchy the rest are the rest realty residual no patriarchate like Dr aba paulos not only in ETHIOPIA but also the hole world !!!

  ReplyDelete
 24. MIST YALACHWE PAPASAT KEPIPSNA BIWREDU KSINODOS BISNABTU, MKNIYATUM KORTHODOX TWAHIDO KENONA WICH SILEHONU ENTHIH YETAWEKU NACWE LEMIN ZIMYIBALA /ELIBETAL YEMANMIST NAT /ARAT KILO YALHULU YAWEKAL AHUN BALBETWA YEADIS ABABA PAPASE LMEHON EYEROT NEWE LMIN,BEKA LIBAL YIGBAL LELOCH ABATOCHIS LEMIN EREF IYLUTIM ENAFRALN / CHUNIM YIREF/

  ReplyDelete
 25. In my view THEDISO IS SO MUCH IMPORTANT FOR ETHIOPIAN ORTHODOX TEWAHIDO CHURCH .The church should be re-built not the structural of the church buildings or its konon OR saint Yared hymen generally its holly service but its management the church is the reach but poor b/c of the luck of modern management

  ReplyDelete
 26. YOU SONS OF EOTC LET UNITED AND CREATE FAVORABLE CONDITIONS FOR THE COMING PATRIARCHATE ELECTION DEMOCRATICALLY AND SPIRITUALLY . THOUGH STILL WE HAVE NOT A CHANCE TO GET LIKE HIS HOLINESS Dr ABA POUL'S WHO WERE A FATHER WHO IS KNOWN THROUOUT THE WORLD , OUR REMAINING ARCHBISHOPS NOW STRUGGLING EACH ANOTHER TO BE A PATRIARCHATE SPECIALY ONE OF THEM THE ARCHBISHOPS WHO IS KNOWN BY THE NAME MILANIYM FATHER ,HE IS NOW GATHERING SUPPORTERS FROM EACH CHURCH AIMING TO CHANCES #1 TO BE PATRIARCH #2 TO BE ARCHBISHOP OF ADDIS ABABA DIOCESE BUT WHO IS THIS MAN ? FROM DOCTOR TO GRADE 4 FROM INTELLECTUAL TO ILLITERATE ,FROM UP TU DOWN ,FROM MODERNIZATION TO TRADITION ,NO ONE GO BACK SO WHAT YOU THINK I WAIT YOU REPLY!! MWH

  ReplyDelete
 27. If your blog/web site is open to talk about the church why illegal and unethical message passes through it? please never show endurance for bad messages and not good to insult our church parents ,you know we have enemies

  ReplyDelete
 28. II. God has a reason for allowing things to happen we may never understand his wisdom but we simply have to trust his will so now let wait the will of God!

  ReplyDelete
 29. Sory ! I would like to give you a good advice to you. who post unethical messages don't do this again

  ReplyDelete