Monday, September 17, 2012

የግንቦቱ ሲኖዶስ ካወገዛቸው አገልጋዮች መካከል የመምህር ጽጌ ስጦታው ማመልከቻ

ታሪካዊ ስሕተት በፈጸመውና በምድር ላይ በየትኛውም ሕግ ተቀባይነት የሌለውን «ውግዘት» ያስተላለፈውን የግንቦቱን ሲኖዶስ «ውግዘት» ተቃውመው ይግባኝ ያሉ 3 የቤተክርስቲያን ልጆች ለሚመለከተው የቤተክህነት አካል ማመልከቻ ማስገባታቸውን ጠቅሰን የሁለቱን ማለትም የዲያቆን አሸናፊ መኮንንንና የዲያቆን አግዛቸው ተፈራን ማመልከቻዎች ከዚህ ቀደም ማቅረባችን ይታወሳል። ለዛሬው ደግሞ የመምህር ጽጌ ስጦታው ማመልከቻን እናቀርባለን።
የግንቦት 2004 ዓ/ም ሲኖዶስ ጠርቶ ሳያነጋግራቸውና ሐሳባቸውን ሳይረዳ በማኅበረ ቅዱሳን ክስ ብቻ ካወገዛቸው የቤተክርስቲያን ልጆች መካከል መምህር ጽጌ ስጦታው አንዱ ነው፡፡ መምህር ጽጌ ለጠቅላይ ቤተክህነት ጽ/ቤት ሐምሌ 3/2004 ዓ/ም ባስገባው አቤቱታ እንደገለጸው፣ በ19990 የሃይማኖት ሕፀፅ አለብህ ተብሎ በሊቃውንት ጉባኤና በሲኖዶስ ፊት ቀርቦ ጉዳዩ እንደታየና ምክርና ቀኖና ተሰጥቶት ከመምህር ግርማ በቀለ ጋር ወደደብረ ሊባኖስ ከሄዱና እዚያው ሳሉ «ኢክርስቲያናዊ በሆነ ሁኔታ ስነምግባር በጎደላቸው ሰዎች» ተደብድበው በሞትና በሕይወት መካከል ሆኖ ተመልሶ ቤተክህነት ግቢ መግባቱን አስታውሷል። በኋላም ከእርሱ ጋር የተደበደበው መምህር በቀለ መከራውን በመሰቀቅ ራሱን ከቤተክርስቲያን አግልሎ የሚገኝ መሆኑን ጠቅሶ እርሱ ግን ከቤተክርስቲያን ተለይቶ መኖር ስለማይችል እስካሁን ድረስ ጉዳዩ ታይቶለት ቤተክርስቲያኑን ለማገልገል በደጅ ጥናት ላይ የሚገኝ መሆኑን አመልክቷል።

የሊቃውንት ጉባኤውና ሲኖዶሱ በሕጋዊ መንገድ ሳያወግዙ በሕገወጦች ተገፍተው በውጪ የሚገኙ በርካታ ወንድሞች በውጪ ይገኛሉ ያለው መምህር ጽጌ «እነዚህ ምሁራን በቅዱስ ሲኖዶስ አባታዊ  መመሪያ በመታዘዝና ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን በመጠበቅ የድርሻቸውን ይወጡ ዘንድ በዚህ ጊዜ ካልተፈታ ከዚህ ጊዜ በኋላ ይህን ችግር የሚፈታ አባት እናገኛለን ብለን አናምንም። ይልቁንም መከፋፈል እንጂ» ሲልም ቤተክርስቲያኗ አሳዛኝ ወደሆነ አቅጣጫ እየሄደች መሆኗን ጠቁሟል።

በ1990ው ውሳኔ ምክር እንጂ ውግዘት ያልታሰበ መሆኑን ያመለከተው መምህር ጽጌ፣ ከዚያ ጊዜ አንስቶ ከቤተክርስቲያን ያልተለየ ቢሆንም ለሁከትና ለብጥብጥ የተዘጋጁ ጥቂት ቡድኖች ለአላማቸው መጠቀሚያ እንዳያደርጉትና ለቤተክርስቲያን ደኅንነት ሲል ፊት ለፊት መጋፈጡን እንዳልወደደው ገልጿል። በመጨረሻም ተቃዋሚዎቹ ያቀረበቡት ክስና የተሰጠው ውሳኔ ተገቢ አለመሆኑን ጠቅሶ የሚመለከታቸው የቤተክርስቲያን አካላት ፊት ቀርቦ ስለራሱ እንዲያስረዳና ተገቢ ውሳኔ እንዲሰጠው ጠይቋል።21 comments:

 1. Leba lamelu dabo yilisal

  ReplyDelete
 2. Do you think you felt something for our church? I don't think so! where were you been when MK made lots of projects to protect our church's problems?Why dont' you stop talking unbelievable talk? can you give a chance for yourselves to see what MK"s are doing right now? You became blind purposly because you don't want to see what MK are doing. You are an enemy of our church that's why you oppose MK. MK Members give their time, Knowledge, and Money, but your aim are to steal Church's moeny and you want to change your live style using church's money.

  ReplyDelete
 3. እናንተ ብሎጉን ዝጉት እንጂ አቡነ ጳውሎስም መለስም ሞተዋል እኮ ባሁኑ ሰአት ከወደቁ በሁዋላ መንፈራገጥ ለመላላጥ የሚለው አባባልም እንኳን ይበዛባችሁዋልና እስኪ ዘወር በሉ። የሆናችሁ ጴንጤዎች።

  ReplyDelete
 4. በናንተ አባባል ''ይልቁንም መከፋፈል እንጂ» ሲልም ቤተክርስቲያኗ አሳዛኝ ወደሆነ አቅጣጫ እየሄደች መሆኗን ጠቁሟል'' ማለት ምን ማለት ነው በታሪክ እንደታየው በቤተክርስቲያን ክፍፍል የሚኖረው የሀይማኖት ልዩነት ሲኖር ብቻ ነው። እንደምታስመስሉት መናፍቃን ካልሆኑ አታገልግሉ ቢባሉስ ምንችግር አለ እንደውም ሰማእትነት ነው አርፈው እያመለኩ መኖር፡ ማስፈራሪያው ጴንጤ አደላችሁም በሉና እውቅና ስጡን አለበለዚያ ጴንጤ እንሆንና ችግር እንሆናለን የሚል ተራ አባባል ነው። መናፍቃን ካልሆናችሁ ስጋት አይደላችሁምና አትጨነቁ። መናፍቃን ስለሆናችሁ ግን እናንተን መከላከል መንጋውን መጠበቅ ስለሆነ አባቶቻችን ያደረጉት ትክክል ነው። ይልቅ በትእቢት ተወጥራችሁ እራሳችሁን ከምትክቡ በንስሀ ተመለሱ። ከዚህ ቀደም ሌሎች ወድቀው የነበሩ በእውነት የተመለሱ ለፍሬ የበቁ አሉና እውቅና ከመፈለጋችሁ በፊት እራሳችሁን አጥሩ አለበለዚያ ስትቅበዘበዙ በመኖር እራሳችሁን ነው የምትጎዱት። እስኪ ስለእውነት እኒህ ሰዎች ምንፍቅና ከሌለባቸው ምን የሚባል አሳዛኝ ወደሆነ አቅጣጫ ነው ቤተክርስቲያኗ የምትሄደው። ማለት የተፈለገው ቤተክርስቲያንዋ ትታደስ/ጴንጤ ትሁን/ አለበለዚያ ውስጥ ለውስጥ መፈልፈላችንን እንቀጥላለን ነው አይደል። በርቱ ካዋጣችሁ። ከቤተክርስቲያንዋ እንደሆነ አንዲትም ሰንበሌጥ አትመዘዝምም/አትጨመርምም። አልሰማችሁ ከሆነ የመከራው ዘመን አልፏል የእናት ቤተክርስቲያን የተዋህዶም፣ የእማማ ኢትዮጵያም ቀን ወጥቷል እና ይብላኝ ለእናንተ ለተቅበዝባዦቹ እንጂ ለተዋህዶስ ክብሩ ይስፋ ለመድሃኒተ ዓለም ለኢየሱስ ክርስቶስ።

  ReplyDelete
 5. No Mercy for "Menafekan"

  ReplyDelete
 6. don't worry brother the head of the orthodox church is summoned and is now up there answering all of the church questions, all the bad things happening to true Christians by fellow so called Christians. All racism, corruption, false accusation and false judgment. If they continue to do so ignoring the writing on the wall, they will answer to the head of the church not to you. May God almighty be with you.

  ReplyDelete
 7. menafik menafik new !!! yemin menkebakeb new !! Wusha wushanetun yiteawl bilo metebek gize makatel bicha new !! Ye betekiristian lij kehone min minfikina wust asigebaw? Hilinawus endet eshi yilewal? ...Yihichi tega tefga eka lemansat new !!!!

  ReplyDelete
 8. you can't live cheating our church. you have 2 options; be a true orthodox believer with out a doubt, or leave our church

  ReplyDelete
 9. የመምህር ጽጌ ወይስ የመምህር ጽጌዎች ማመልከቻ?
  ደግሞ ይህች፤ ግልባጭ ለፌዴራል፤ ግልባጭ ለደህንነት... እንደው መንግስትም ወርዶ የግለሰብ ማመልከቻ እስከመቀበል ደረሰ? ወይስ እንደፋሽንና ማስፈራርያ ነገር.. ነገር?~
  እንበል እኔ ገነዘብ ሚኒስቴር ውስጥ ሰራሁና ጉዳዬ ፤ የአለቃዬን አለቃ አልፎና አካቶ፤ መምሪያ ሀላፊውን ዘሎ፤ ምክትል ምኒስትሩን አልፎ፤ ዋና ሚኒስትሩኑም ጭምሮ እንደገና ወደ ሌላ አገረ ቀረሽ? ... አወይ 'ጉድ
  የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ይባል የለ ... መምህርን አፈርኩቦት ደግሞ ከለቤም ባይሆን ጠረጠርኮት

  ቴክሣሥ

  ReplyDelete
 10. ይነጋል!!!!!!!!!!!!

  ReplyDelete
 11. አይነዳ መስሏት ........... አሁን ምን ተፈጠረ እና አባቶችን ሲተች፣ሲሳደብ የነበረ አንደበት እና ብዕር ለይቅርታ ተዘጋጀ፡፡ ዋናው መፍትሔ ልብን ለንስሐ ማዘጋጀት ነው። በትሕትና ከአባትች እግር ስር ዝቅ ብሎ አረዓያነታችውን መቀበል ብሎም አርኣያ ለመሆን እግዚዓብሔርን መማፀን.....የአባቶቻችን አምላክ እየሱስ ክርስቶስ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን።

  ReplyDelete
 12. አንድ ጊዜ በሀሜት ሌላ ጊዜ በተንኮል ሌላ ቀን ደግሞ በግ ለምድ በለበሰ ሰውነታችሁ ስትበጠብጡን ነበር፡፡ አሁን ደግሞ በማስፈራራት መጣችሁ ማለት ነውን፡፡ ለመሆኑ አባቶቻችን ጳጳሳትን ህዝቡ ትቢያ ይበትንባችኋል ብላችሁ ለመናገር እናንተ ማን ናችሁ፡፡ እናንተ ክዳችሁ እናትና አባትህን አክብር ያለውን ህግ የጣሳችሁ እንደሆነ ይህ በክርስቲያናዊ ስነ ምግባር የታነጸ የኢተዮጵያ ኦ/ተ/ቤ/ክ ህዝብ ሃሳባችሁን የሚፈጽምላችሁ ይመስላችኋልን፡፡ አቶ ጽጌ ሞትን የመረጥህ አንተው በብልግና ቅዱሳንን የሚሳደብ የአውሬውን አፍህን ክፈት እንጂ እኛ ክርስቲያኖች ትህትናን የዋሀትን ታላቅን ማክበርን እንጂ በአባቶቻችን ላይ አፈር መበተንን ከወንጌሉ ስላልተማርን አናደርገውም፡፡ ፈርተህ ልታስፈራራን አትሞክር፡፡ ኩሩዎችና ትእተኖች ሆነው ሥልጣን ያላቸውን ሲሳደቡ አያፍሩም ያለው የወንጌል ቃል ባንተና በመሰሎችህ እየተፈጸመባችሁ ነውና ራሳችሁን መርምራችሁ ንስሀ ግቡ፡፡ ጉዳያችን እንደገና ይታልን የምትሉት ከንቱ ለሁነ ግንጭ አልፋ ክርክራችሁ ከሆነ አባቶቻችን ከናንተ ከስራፈቶች ጋራ የሚጨቃጨቁበት ትረፍ ሠዓት የላቸውምና አትድከሙ፡፡ ግን መመለስ ካማራችሁ አሁንም ዕድላችሁ አልተዘጋም፡፡ ንስሀ ገብታችሁ ማልቀስ ትችላላችሁ፡፡ አበነፍስ መያዝ አትከለከሉም፡፡ እንደ እውነተኛ ምእመን ከሆናችሁ ማ ያባርራችኋል፡፡ መወገዛችሁ ካሁን በኋላ በወንጌል ስም የሞት ወንጀል እንዳታስተምሩ ከቤተክርስቲያን መድረክና ከመሳሰሉት ቦታዎች እንዳትቆሙ የሚያደርጋችሁ ህዝቡም ማንነታችሁን አውቆ ለምድ ከለበሰ ኑፋቄያችሁ እንዲጠበቅ ያደርጋል እንጂ ምንም ስህተት የለውም፡፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. yinegal kirstos eskalmenin finkch minm binareg ayibarekm

   Delete
  2. yinegal ye kirstosin lijoch ye gefa hula biderun geta yikfelew

   Delete
 13. gena wegezetu yeketelebachwal.

  ReplyDelete
 14. አቶ ስጦታው ጽጌ ለመሆኑ ማመልከቻህ ምን እንደሚል በደንብ አይተኸዋል? ሲኖዶስ ጋ ማመልክቻ ከማስገባትህ በፊት "ይነጋል" በሚል ርእስ በመናፍቃን ግፊትና ድጋፍ ያሳተምከውን መጽሐፍህን ተመልሰህ በደንብ አንብበው:: መጽሐፍህን በደንብ ካነበብከው በኋላ እንደ ሰው ማሰብ የምትችል ከሆነ እንኳን ውግዘቱ አይገባኝም ልትል ቀርቶ ፊትህን ወደ ኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን አታዞርም:: ማንም ባያወግዝህ እንኳን እራስህን ታወግዛለህ:: ያንን ውሸታምና መርዛማ መጽሐፍህን ተመልሰህ አንብበው::

  ReplyDelete
 15. አቶ ስጦታው ጽጌ ለመሆኑ ማመልከቻህ ምን እንደሚል በደንብ አይተኸዋል? ሲኖዶስ ጋ ማመልክቻ ከማስገባትህ በፊት "ይነጋል" በሚል ርእስ በመናፍቃን ግፊትና ድጋፍ ያሳተምከውን መጽሐፍህን ተመልሰህ በደንብ አንብበው:: መጽሐፍህን በደንብ ካነበብከው በኋላ እንደ ሰው ማሰብ የምትችል ከሆነ እንኳን ውግዘቱ አይገባኝም ልትል ቀርቶ ፊትህን ወደ ኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን አታዞርም:: ማንም ባያወግዝህ እንኳን እራስህን ታወግዛለህ:: ያንን ውሸታምና መርዛማ መጽሐፍህን ተመልሰህ አንብበው::

  ReplyDelete
 16. I am 100% sure, there is no law in Ethiopia, otherwise , mk could not made money on behalf of Eotc. Mk using church money for killing and abusing priest. Tegaeysus Yimer who have been sex with Tagaye aba Zelebanose, is an elements of Mk. Shame on mk. We will fight you to pay max. to free our church. Death to kat adicted mk!!!

  ReplyDelete
 17. I don't blivet by removing people from the church the holy synod not doing good on ginbote /04 if so why not remove the mik elements who doing money on the behalf the church ,who give them the right to do this . yastezazbal

  ReplyDelete
 18. yinegal yegetan wengel ye mit gefu hulu geta biderun yikfelachu

  ReplyDelete