Wednesday, September 19, 2012

የማኅበረ ቅዱሳን ሰዎች በአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ሹመት ደስተኛ አለመሆናቸውን ቤተክህነት አካባቢ በሚያናፍሱት ወሬ እየገለጹ ነው

ዐቃቤ መንበሩ «መናፍቃኑ ኃይለ ማርያምን ጠቅላይ ሚኒስትር ሊያደርጉት እየጸለዩ ነው አሉ፤ እርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነ ማለት ለእኛ እጅግ ክፉ ነገር ነውና የምንችለውን ሁሉ ማድረግ አለብን» ብለዋል
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የኢህአዴግ ሊቀመንብር ሆነው መመረጣቸውንና በቀጣይም ለጠቅላይ ሚኒስትርነት ቃለ መሐላ የሚፈጽሙ መሆናቸው ከተገለጸ ጊዜ ጀምሮ፣ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ በመሆናቸው ምክንያት በማኅበረ ቅዱሳን መንደርና በቤተክህነቱ አካባቢ ከማኅበረ ቅዱሳን ጋር ግንኙነት ባላቸው አካላት ዘንድ «ጴንጤ አይገዛንም» የሚል ቅስቀሳ ውስጥ ውስጡን እየተደረገ መሆኑ እየተነገረ ነው፡፡

በዘመን መለወጫ በዓል ላይ በጠቅላይ ቤተክህነት አዳራሽ በተዘጋጀው መርሀግብር ላይ የተገኙትና ንግግር ያደረጉት አቃቤ መንበር አባ ናትናኤል ትዝብት ላይ የጣላቸውን ንግግር ማድረጋቸውን በስፍራው የነበሩ ምስክሮች እየገለጹ ነው። አቡነ ናትናኤል በአቃቤ መንበርነት ከተሾሙ ጀምሮ ጊዜውን እየተሻሙና ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስን ለመምሰል ጥረት እያደረጉ መሆናቸውን እያደረጉ ካለው እንቅስቃሴ መታዘብ ተችሏል፡፡ «እርሳቸው ወንበር ላይ አስቀምጡኝ» ከማለት «እርሳቸው የሚበሉትን ስጡኝ» እስከማለት መድረሳቸውን ምንጮቻችን ገልጸዋል፡፡

ከዚሁ ጋር ተያይዞ በየዓመቱ በዘመን መለወጫ በዓል ለሚደረገውና ቅዱስ ፓትርያርኩን እንኳን አደረስዎ ለሚባልበት መርሐግብር ከአዲስ አበባ ገዳማትና አድባራት ለተገኙ የደብር አለቆች፣ ካህናትና ዲያቆናት ባደረጉት ንግግር ውስጥ «መናፍቃኑ ኃይለ ማርያምን ጠቅላይ ሚኒስትር ሊያደርጉት እየጸለዩ ነው አሉ፤ እርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነ ማለት ለእኛ እጅግ ክፉ ነገር ነውና የምንችለውን ሁሉ ማድረግ አለብን» ያሉ ሲሆን፣ ከበዓሉ ጋር የተገናኙ ሐሳቦችን ካቀረቡ በኋላም መጨረሻ ላይ «ቅድም ያነሣሁላችሁ የመናፍቃኑ ጉዳይ ምሥጢር ነውና በምሥጢር ያዙት» ብለዋል፡፡ ይህም የተናገሩት ተገቢ ያልሆነ ቃል እንደወቀሳቸውና ሀሳቡ መጀመሪያም ቢሆን ከራሳቸው ያመነጩት እንዳልሆነ ግምት እንዲወሰድ አድርጓል፡፡ አባ ናትናኤል ከእርጅናም ዲፕሎማሲያዊ አቀራረቡንም በሚገባ ባለማወቃቸው የተነሳ በብዙዎች ፊት የሰነዘሩትን ይህን ሀሳብ እነማንያዘዋል ሹክ እንዳሏቸው ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ሰዎች ገልጸዋል፡፡

አቶ ማንያዘዋል የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ቀብር እለት ወደቤተመንግስት እገባለሁ አትገባም በሚል ቤተመንግስት በር ላይ ከአስተናጋጆች ጋር ሲወዛገብ በቴሌቪዥን መስኮት ያዩትና የሚያውቁት ሁሉ መነጋገሪያ አድርገውት የሰነበቱ ሲሆን፣ «አባ ናትናኤልን ደግፌ የምይዝ ነኝ» በሚል በትግል መግባቱ ታውቋል፡፡ ይህም ማኅበሩ ቀድሞም ያደርግ እንደነበረ የሚፈልገውን በእርሱ በኩል ወደአባ ናትናኤል እያቀረበ ለመሆኑ በቂ ምስክር ነው ይላሉ ታዛቢዎች፡፡ የአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝን ሹመት በመቃወም በዋናነት እያቀነቀነ የሚገኘው ማኅበረ ቅዱሳን መሆኑን ምንጮቻችን እየተናገሩ ነው፡፡ ቤተክህነት አካባቢ «ጴንጤ ሊገዛን አይገባም» የሚል ወሬ እያናፈሰ ሲሆን፣ አንዳንድ ወዳጆቹ ጳጳሳት ግን «ከዚህ በኋላ አንዳች ስሕተት ከተገኘባችሁ የምትከፍሉት ዋጋ ቀላል አይሆንምና ሁሉን ነገር በጥንቃቄ ነው ማድረግ ያለባችሁ» የሚል ምክር እንደለገሷቸው ለማወቅ ተችሏል፡፡

እንደሚታወቀው በኢፌዴሪ ሕገ መንግስት ሃይማኖትና መንግስት የተለያዩ በመሆናቸው መንግሥት በሃይማኖት ሃይማኖትም በመንግሥት ጣልቃ አይገባም፡፡ በሌላ አነጋገር በኢትዮጵያ ያለው ሃይማኖታዊ መንግስት ሳይሆን ሁሉንም ሃይማኖቶች በእኩልነት የሚያይና የሁሉንም በነጻነት የማምለክ ሕገ መንግስታዊ መብት ለማስከበር የቆመ መንግስት ነው፡፡ ስለሆነም የትኛውም የመንግስት ባለሥልጣን ሃይማኖት ሊኖረው ቢችልም፣ ሃይማኖቱን በግሉ ማራመድ ይችላል እንጂ የሃይማኖቱ ሰባኪ ወይም ደጋፊ ሆኖ ስልጣኑን ሊጠቀምበት አይችልም። እንደመንግስት ባለሥልጣን ሁሉንም ሃይማኖቶች በእኩል መመልከትና መብታቸውን ማስከበርና ሕጋዊ ጥበቃ ማድረግ እንጂ ከዚህ ያለፈ ተግባር ሊኖረው አይችልም። ይሁን እንጂ ይህን እውነት መቀበል የማይፈልጉና የሃይማኖት እኩልነትና ነጻነት በታወጀባት ኢትዮጵያ የሌላውን ሃይማኖት አሳንሰውና አንኳሰው የራሳቸውን ሃይማኖት የበላይነት ማስከበር የሚፈልጉ አንዳንዶች፣ በዱሮ በሬ ለማረስ ይፈልጋሉ፡፡ በዚህ ረገድ ማኅበረ ቅዱሳን ብቻ ሳይሆን የእርሱ ኮፒ የሆኑት ሰለፊያዎችም ኢትዮጵያ ላይ እስላማዊ መንግስትን ለማቋቋም መከጀላቸው ከላይ የተገለጸውን የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታና ሕገመንግስቱንም የሚጻረር ተግባር ነው፡፡ ይህ ሁኔታ በአንድ ወገን ማኅበሩ አላማው ሃይማኖት ሳይሆን ፖለቲካ ጭምር መሆኑን በግልጽ የሚያንጸባርቅ ነው። በመሆኑም ማኅበረ ቅዱሳን ውስጥ ለውስጥ እያሰማ ያለው የተቃውሞ ድምፅ በኦርቶዶክሳውያን ዘንድም ሆነ በሌሎች እምነት ተከታዮች ዘንድ ተቀባይነት እንደሌለው እየተነገረ ነው፡፡ ፖለቲከኞች ሃይማኖት ቢኖራቸውም በስልጣን ላይ ሲወጡ የመንግስትን ፖሊሲ ለማስፈጸም እንጂ ሃይማኖታቸውን ለማስፋፋት እንዳልሆነ መተማመን ላይ ካልተደረሰ ፖለቲካና ሃይማኖት እንደተምታቱ ይቀጥላሉ፡፡

«ከእኔ በቀር ማንም አይኑር» የሚል መርህ ያለው ማኅበረ ቅዱሳን በተደጋጋሚ እንደሚከሰው በኢህአዴግ ዘመን የአምልኮ ነጻነት በመታወጁ ሌሎች ሃይማኖቶች በመስፋፋታቸው ደስተኛ አይደለም፡፡ አሁን ያለችው ኢትዮጵያ እንደኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት የአንድን ሃይማኖት የበላይነት የሚያስተናግድ ህገመንግስት የላትም፡፡ እርሱ ከንጉሱ ጋር አብሮ ተቀብሯል፡፡ አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ማንም ተሾመ ማን ነገሩ የሚቀጥለው በዚሁ መንገድ እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ የተሾመው ባለስልጣን ከዚህ መንገድ አፈንግጦ ቢገኝና የመንግስት ባለሥልጣን መሆኑ ቀርቶ ሃይማኖቱን አስፋፊ ከሆነ ግን ያን ጊዜ ጥያቄው ቢነሳ ተገቢነት ይኖረዋል፡፡ ስለዚህ የእኛ እምነት ተከታይ አይደሉም በሚል ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝን መቃወም ምንም መሠረት የለውም። እርሳቸው በችሎታቸው፣ በፖለቲካ አቋማቸውና በኢትዮጵያዊነታቸው እንጂ በሃይማኖታቸው ጠቅላይ ሚኒስትር እንዳልሆኑም መታወቅ አለበት፡፡

ይህ በእንዲህ እንዳለ የአቡነ ጳውሎስና የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ሞት ትልቅ አጋጣሚ የፈጠረላቸው የመሰላቸው የማኅበረ ቅዱሳን ሰዎች ቤተክህነቱን በቁጥጥራቸው ስር ያዋሉት ያህል እየተሰማቸው ሲሆን፣ በቤተክህነት አካባቢ የተለያዩ ወሬዎችን በማናፈስ የፕትርክናውን ሥልጣን በእነርሱ ሰው ለማስያዝ ጥረታቸውን አጠናክረዋል እየተባለ ነው፡፡ በዚሁ መሠረት በማንያዘዋል የሚመራ አንድ የስለላ ቡድን አስርገው በማስገባት «መንግሥት ነው የላከን እገሌን ምረጡ ተብሏል» የሚል ወሬ በጳጳሳቱ መካከል በማናፈስ በመንግስት ስም የራሳቸውን ሥራ እየሠሩ መሆኑ እየተነገረ ነው፡፡ የዚህ ወሬ አላማም መንግስትን በጣልቃ ገብነት ለመወንጀልና በአቡነ ጳውሎስ ላይ ሲያደርጉ እንደነበረው ፓትርያርኩን ያስቀመጠው መንግሥት ነው ለማስባል ነው፡፡ ይሁን እንጂ በወሬው የሚፈቱ አባቶችን በመያዝ የራሳቸውን ሰው ለማስቀመጥ የዘየዱት መላ መሆኑን ውስጥ አዋቂዎች እየተናገሩ ነው፡፡

87 comments:

 1. ማኅበረ ቅዱሳን ባይኖር ኖሮ በዋጣችሁን ነበር

  ReplyDelete
  Replies
  1. የቤተ-እምነት ሰዎች ድንቁርና ሁሌም ይገርመኛል። በእነሱ ቤት ሰውነት የሚለካዉ በየራሳቸዉ ‘ቅዱስ’ መጽሐፍ ትርጉም ብቻ ነዉ። ዛሬም ከሃሊ የሆነዉ ፈጣሪያችን የሰጠንን አእምሮ በበጎ መጠቀም ካልቻልን በጎሳና በሃይማኖት ሽፋን የየራሳቸዉን ግላዊ ጥቅም በሌሎች ኪሳራ ለማጋበስ ሌት ተቀን በሚሮጡ ስግብግብ በዝባዦች ስር ወድቀን በችግርና በችጋር ወላፈን እንደተቃጠልን መኖራችን ይቀጥላል። ለመሆኑ ብዙዎቻችን በሀገራችን ጉዳይ ይቅርና በየራሳችን ቤተ-እምነት ዉስጥ ስላሉ አከራካሪ ጉዳዮች ላይ በቅንነትና በግልጽነት ለመወያየት ፍላጎቱ እና ትእግስቱ አለን ወይ?
   የኢፌዴሪ ሕገ መንግስት ሃይማኖትና መንግስት የተለያዩ በመሆናቸው መንግሥት በሃይማኖት ጉዳይ ሃይማኖትም በመንግሥት ጉዳይ ጣልቃ አይገባም ስላለ ብቻ ሁለቱንም የሚያገናኝ የጓሮ በር የለም ማለት እንዳልሆነ እናንተን ማሳመን የሚጠበቅብኝ አይመስለኝም። በርግጥ ኢህአዴግ እንደ ፖለቲካ ድርጅት የሃይማኖት ነጻነትንና እኩልነትን ለመጀመሪያ ጊዜ በሕገ-መንግሥት ደረጃ ዕዉቅና መስጠቱ የሚያስመሰግነዉ ነዉ(በአሁኑ የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ አዉድ መንግስት=ኢህአዴግ)። በሂደትና በተግባር ግን የሃይማኖት ተቋማት እና የኢህአዴግ አመራሮች መሞዳሞድ የጓሮ በር ብቻ ሳይሆን የፊት በር ክስተት መሆን ከጀመረ ከራረመ።
   ኢትዮጵያ ዉስጥ ላሉ ፖለቲካዊ ችግሮች ፖለቲካዊ መፍትሔዎች አሉ የምንል ኢትዮጵያዉያን የቤተ-እምነት ሰዎች ድንቁርናን ስልጡን በሆነ ምሁራዊ ሙግት ከቤተ-መንግሥት ከባቢ ጠራርጎ ማዉጣት ያስፈልጋል ብዬ አምናለሁ። ሲጀመር ብዝሃነት በተንሰራፋባት የጋራ ሀገራችን ዉስጥ ቤተ-እምነቶች ወደ ቤተ-መንግሥት ዝር ማለት የለባቸዉም። መንግሥትም ባልተጨበጠ መረጃና በአጉል ጥርጣሬ ተነሳስቶ በውስጣዊ ጉዳያቸዉ ላይ እየገባ መፈትፈት የለበትም። እኔ ክርስቲያን ኢትዮጵያዊ ነኝ ግን በቅርቡ ሙስሊም ኢትዮጵያዉያን በቤተ-እምነታቸዉ ላነሱት ጥያቄ መንግሥት የወሰደዉ ዕርምጃ አሳዝኖኛል።
   በአንድ ሀገር ላይ አንድ መንግሥት እንጂ አንድ ሃይማኖት ብቻ ማለት ጽንፈኝነት ነዉ ። ቤተ-እምነቶች ከቤተ-መንግሥት በላይ መሆን የለባቸዉም። ቤተ-እምነቶች በባሕሪያቸዉ የፈጣሪ ወኪሎች ነን ባዮች ናቸዉ ። ተከታዮቻቸዉን ለማሳመን የሚያቀርቡት አመክንዮ ግን እርስ በርሱ የሚጣረስና በማስፈራራት ላይ የተመሰረተ ሆኖ ይገኛል። መንግሥት ግን በአንድ ሀገር ያሉ ዜጎች በስምምነት የሚፈጥሩት ፖለቲካዊ የሆነ ሕጋዊ ተቋም ነዉ ወይም መሆን አለበት። በግልጽ አነጋገር መንግሥት ተጠሪነቱ/ተጠያቂነቱ በቀጥታ ለመረጠዉ ሕዝብ ብቻ ይሆናል። እንደ ኢህአዴግ አብዮታዊ ዴሞክራሲ ወዳጅና ጠላት፣ ጨቋኝ ብሔርና ተጨቋኝ ብሔር፣ ልማታዊና ጥገኛ እያለ ዜጎችን ሳይከፋፍል ሁሉንም ዜጎች በእኩልነት ያስተዳድራል፣ ያገለግላል፣ ዳር ድንበር ያስጠብቃል ወዘተ…
   በአጭር አነጋገር ወደ ዘመናዊት ኢትዮጵያ ቤተ-መንግሥት ለመግባት ዋነኛዉ ቅድመ ሁኔታ መሆን ያለበት በአመለካከትም ሆነ በተግባር ደረጃ ኢትዮጵያዊነት እንጂ የአንድ ጎሳ ወይም የአንድ ሃይማኖት አባልነት መሆን የለበትም። የኃይለ ማርያም ወደ ጠቅላይ ሚንስትርነት መምጣት ጮቤ ያስረገጣቸዉ በርካታ የፕሮትስታንት እምነት ተከታዮች የመኖራቸዉን ያህል በዚሁ የተከፉ በርካታ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች አሉ። ሁለቱም ወገኖች ግን ኢትዮጵያዉያን ናቸዉ። እነሱ ጮቤ መርገጣቸዉ ወይም መከፋታቸዉ ቢያንስ ሙስሊም ኢትዮጵያዉያን ላይ ምን ዓይነት ስሜት ሊያሳድር እንደሚችል የአስተዋሉት አይመስልም። እንግዲህ ቤተ-እምነቶች የሚያፈሩት ዜጋ እንዲህ ዓይነቱን ከሆነ የዚች ሀገር እጣ-ፈንታ ምን ሊሆን ይችላል?
   ብሔረሰባዊ ማንነትን ማዕከሉ አድርጎ የተደራጀዉ ኢህአዴግስ መሪዉ ሲሞት(አምላኬ ሆይ! ነፍሳቸዉን ከአብረሃም እቅፍ ስር አኑርልኝ አሜን) አስክሬን አስቀምጦ ̋ጀግና አይሞትም̋̋̋̋˝ እያለ የተለመደዉን አሰልቺ ፕሮፓጋንዳ ከመንዛት ቢያንስ ተተኪዉ ከየትኛዉ የኢህአዴግ አባል ድርጅት ቢሆን አገሪቷን የበለጠ ያረጋጋል? የሚለዉን ጉዳይ በአርቆ አስተዋይነት ማየትና መመለስ ነበረበት። የኃይለ ማርያም ወደ ጠቅላይ ሚንስትርነት መምጣት ጮቤ ያስረገጣቸዉ በርካታ ደቡቦች የመኖራቸዉን ያህል በዚሁ የተከፉ ጥቂት ትግራዋይ አልጠፉም። ሁለቱም ወገኖች ግን ኢትዮጵያዉያን ናቸዉ። እነሱ ጮቤ መርገጣቸዉ ወይም መከፋታቸዉ ቢያንስ ኦሮሞ ኢትዮጵያዉያን ላይ ምን ዓይነት ስሜት ሊያሳድር እንደሚችል የአስተዋሉት አይመስልም።
   እባካችሁ እናስተዉል!

   Delete
  2. ohh Ethiopia, You have been started to be ruled by a person who doesn't know God the Father & God the holy spirit as a person. Congratulations Aba selamas.

   Delete
  3. Anony sep 25

   Does it make to say congratulation. Rather it is better to cry alot. God the father (Ab) is the core of trinity. where Only Jesus's followers prayers' goes? Ab is responsible to accept prayers.But they don't believe Ab as a person. Really we have to cry alot, Ethiopia is a country of christians for years who believe in trinity. only Jesus followeres are like muslims who don't believe in trinity.Father, Son & holy spirit. Ohh God of our fathers & fore fathers please reveal these persons the truth. I love you, I believe in you God the FATHER & THE Holy SPIRIT even though PM Haile Mariam donot believe you.

   Delete
 2. kikikikikikikikikikikiki

  ReplyDelete
 3. wuy leka ye pentewochu tewekay nachihu.kkkkk...

  ReplyDelete
 4. dedeboch!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!Nachihu!!!!!!
  Alemaweqachihun Asawekachihun!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
  You are the bulshit guys!!!!!!!!!!!!!!

  ReplyDelete
 5. It is very foolish and nonsense kind of writing.it doesn't make sense.All are just ordinary gossip.You gus believe that got listner? i don't think so.pleas you guys stop complain on Mahibere Kidusan.if you can, do your own part of job for our beloved church rather than bored the audience.

  ReplyDelete
 6. no tanglible stories, no evidences... bla bla bla

  ReplyDelete
 7. Ante man nek tadiya akatariw !! Before we speak he himself know this ! Don't waste your time in telling him what someone already know. Everyone has a right to support or oppose his election !! But you have to know that Democracy is just about " Majority rule and minority right" If we see Our case, Minority rule and majority have no right !!!!!
  We,the Ethiopian Orthodox Society, still have a right not to ruled by the minority. We are very sure that every thing is in our hand but we care for our country...and we have responsibility !! That is why we act properly and carefully !!!

  ReplyDelete
 8. ማህበረ ቅዱሳን ቤተክርስቲያኒቱን የማትወጣበት ጣጣ ውስጥ ሊከታት ነው፡፡ ድሮም ቢሆን የፕሮቴስታንትና የእስልምና ሀይማኖቶች ተጨቁነናል ተገፍተናል እያሉ ነው፤ አሁን ደግሞ ይባስ ተብሎ በህጋዊ መንገድ የተመረጡትን ጠ/ሚንስትር በህገወጥ መንገድ ለማውረድ መሞከር ምን ይባላል፡፡ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይጠብቀኛል የምትለው ማ/ቅዱሳን ሊያጠፋት ነው፡፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. menafeqe hulu mahibre kidusan gna siyakatelachu yenoral

   Delete
  2. ማህበረ ቅዱሳን በሃይለማርያም መሾም ባይከፋም እናንተ ተደስታችሁአል። ይህ ሁሉ አቃጣሪነታችሁ ግን ለምታካሂዱት ጸረ ተዋህዶ ዘመቻ ይረዳናል ብላችሁነው። ከቻለ ይርዳችሁ። ቤተክርስቲያን እንኳን ሃይለማርያምን መንግስቱንም አሸንፋለች። የእመቤታችን ማርያም ኃይል ስለሚጠብቃት።

   Delete
 9. የኦርቶዶክስ የበላይነት ስልጣን ከሃይለሥላሴ ጋር ተቅበሯል አላችሁ ::አግዚአብሔር አናንተንም የሚቀብርበት ጊዜ አለ አትቸኩሉ ::ምናልባትም አየቀረበ ይመስላል::አንድን ነገር እያሰባችሁ ብትፅፉ መልካም ነው ::በዚህ ጽሁፋችሁ ግን ከማህበረ ቅዱሳን ጋር ሳይሆን ከቤተክርስቲያን ጋር ነው አተካራ የገባቹህት ከተረዳቹህት ::ልቦናን ይስጣችሁ

  ReplyDelete
 10. እርሱ የመንግስት ቅጥረኛ እንጅ፤ የተለየ ስራ የሚችል አይደለም፡ በፅሁፋችሁ ለማስረዳት የምትሞክሩት እንዲሆንላችሁ የምትፈልጉትን ነው፡፡ ይሄ ደግሞ እንደዚህ በቀላሉ የሚሆን አይምሰላችሁ፡፡ አስተዉሎት ያለው ምልከታ ቢኖራችሁ ራሳችሁን ላለማስገመት ይረዳችኃል፡፡

  ReplyDelete
 11. አቤት ደረጃችሁ?

  ReplyDelete
  Replies
  1. orthodox hulem yebelay new......perfect perfect. perfect....

   Delete
 12. ፓ! እኔ እንኮ የሚደንቀኝ መረጃ ለማግኘት የጭንቅላታችሁ ፍጥነት! ይህን የከሰረ የሃይማኖት ፖለቲካ አቁማችሁ ወደ ልባችሁ ብትመለሱ አይሻላችሁም? ጭንቅላታችሁን ለጥሩ ነገር ትጠቀሙበት ዘንድ ፈጣ ይርዳችሁ፡፡

  ReplyDelete
 13. Egziabher zewotir Ke Kidusanu gar new.

  MK will continue with strength.

  ReplyDelete
 14. አይ ጴንጤዎች እናንተ ቀስ እያላችሁ የራሳችን ማንነት እያወጣችሁ ነው እናንተ ጨቤ አረግጣችል አየል አቶ ኃይለማርያም ስለተመረጠ እምነቱ ምንም ይሁን ግን ሰውየው ብቃት የለውም አርባምንጭ ስንቱን ጨፍጭፎል በብቃት ማነስ ወርዶል የሚያሳስበው ይሄነው እናንተ ቤተክርስቲያን የምትፈርስ መስላችል እሱ ስለተመረጠ የገሃነም ደጆች አይችትም የተባለላት እኮ ነች መቼም ምንም አትሆን ኃይለማርያምም ነገ ይወርዳል ስለዚህ አይገርመንም እሱ እኮ በስላሴ እንኮን አያምንም ይሄን የመሰለ የዶክትሪን ልዩነት እያለ ግን ኘሮቴስታንስ በትክክል ጌታን ስለማያምን እሱንም ኘሮቴስታንት ይሉታል ይገርማል ልብ ይስጣችሁ

  ReplyDelete

 15. endih dedeb nachihu enede? geta yikir Yibelachihu. kehadi hula wushetamch

  ReplyDelete
 16. Aba selamawoch minew minew wishet sirachin bilachihu yazachihut?

  ReplyDelete
 17. enkuan des alachihu menafikachihu teshomelachihu

  ReplyDelete
 18. አቤት ውሸት! አቤት ነገር መሥራት! አቤት ፈሪሳዊነት! ልክ ያኔ ፈሪሳውያን ኢየሱስ ክርስቶስን ከሮማ ገዥዎች ጋር ለማሳጣት ያደረጉት የነበረውን ሴራ አሁን እናንተ የግብር ልጆቻቸው እየደገማችሁት ነው፡፡ እንዲህ ነው የመልካም ዜና መልክተኛ መሆን iii እንዲህ ነው ስብከት i ይህን ጽፋችሁ ከመንግስት ደምወዝ ልታገኙ ነው ወይስ የእገዚአብሔርን መንግስት ልትወርሱ? ታወቀባችሁ እናነተማ ካሁኑ ለመንግስት አሸብራኪ እና አዠርጋዲ ሆናችሁ ርካሽ ስራችሁን ለመስራት እና ቤ/ክን ለመውጋት፡፡ «ጴንጤ አይገዛንም» ብለዋል ትላላችሁ:: ይህችን ስም ትዎዷታላችሁ፡፡ ግን እርሱ እኮ “ጴንጤ” አይደለም፡፡ እግዚአብሔርን፡ አንድ ገጽ ብሎ የሚያምን ሰባልዮሳዊ መናፍቅ ነው፡፡ አታጠጋጉ! አዎ ለእናንተ ግን ከኦርቶዶክሳዊ ንጉስ እርሱ ይሻላችኋል፡፡ ምክንያቱም ሁለታችሁም በምእራባውያን የሃይማኖት አስተምህሮ የተጠመዳችሁ ናችሁ፡፡ እኛ ግን ይህ አያገባንም፤ የሚያሳስበን ሰማያዊ መንግስቱን ስለመውረስ እና ስለማውረስ ነው፡፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. mene yedrge wesht megebe honewachwale

   Delete
 19. Oh! First of all I am not sided from any group. but I appreciate that Ato Hailemariam Desalegn is our PM this is the starting point for Democracy.But what this website is that it sided only for special purpose. Please nothing is important for all Christians and there should not be such targeted propaganda.What important thing is that only being genuine Citizen, Even they reflect such Idea We need Communicate and teach them before posting such irrelevant information. So, Please no one can accuse on religion and we don't mind that whoever lead this country but any leader can not deny our right.

  ReplyDelete
 20. Yaa! I understand who you are ! very stupid

  ReplyDelete
 21. የማኅበረ ቅዱሳን ሰዎች በአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ሹመት ደስተኛ አለመሆናቸውን ቤተክህነት አካባቢ በሚያናፍሱት ወሬ እየገለጹ ነው
  ዐቃቤ መንበሩ «መናፍቃኑ ኃይለ ማርያምን ጠቅላይ ሚኒስትር ሊያደርጉት እየጸለዩ ነው አሉ፤ እርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነ ማለት ለእኛ እጅግ ክፉ ነገር ነውና የምንችለውን ሁሉ ማድረግ አለብን» ብለዋል
  Read in PDF
  ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የኢህአዴግ ሊቀመንብር ሆነው መመረጣቸውንና በቀጣይም ለጠቅላይ ሚኒስትርነት ቃለ መሐላ የሚፈጽሙ መሆናቸው ከተገለጸ ጊዜ ጀምሮ፣ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ በመሆናቸው ምክንያት በማኅበረ ቅዱሳን መንደርና በቤተክህነቱ አካባቢ ከማኅበረ ቅዱሳን ጋር ግንኙነት ባላቸው አካላት ዘንድ «ጴንጤ አይገዛንም» የሚል ቅስቀሳ ውስጥ ውስጡን እየተደረገ መሆኑ እየተነገረ ነው፡፡

  በዘመን መለወጫ በዓል ላይ በጠቅላይ ቤተክህነት አዳራሽ በተዘጋጀው መርሀግብር ላይ የተገኙትና ንግግር ያደረጉት አቃቤ መንበር አባ ናትናኤል ትዝብት ላይ የጣላቸውን ንግግር ማድረጋቸውን በስፍራው የነበሩ ምስክሮች እየገለጹ ነው። አቡነ ናትናኤል በአቃቤ መንበርነት ከተሾሙ ጀምሮ ጊዜውን እየተሻሙና ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስን ለመምሰል ጥረት እያደረጉ መሆናቸውን እያደረጉ ካለው እንቅስቃሴ መታዘብ ተችሏል፡፡ «እርሳቸው ወንበር ላይ አስቀምጡኝ» ከማለት «እርሳቸው የሚበሉትን ስጡኝ» እስከማለት መድረሳቸውን ምንጮቻችን ገልጸዋል፡፡

  ከዚሁ ጋር ተያይዞ በየዓመቱ በዘመን መለወጫ በዓል ለሚደረገውና ቅዱስ ፓትርያርኩን እንኳን አደረስዎ ለሚባልበት መርሐግብር ከአዲስ አበባ ገዳማትና አድባራት ለተገኙ የደብር አለቆች፣ ካህናትና ዲያቆናት ባደረጉት ንግግር ውስጥ «መናፍቃኑ ኃይለ ማርያምን ጠቅላይ ሚኒስትር ሊያደርጉት እየጸለዩ ነው አሉ፤ እርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነ ማለት ለእኛ እጅግ ክፉ ነገር ነውና የምንችለውን ሁሉ ማድረግ አለብን» ያሉ ሲሆን፣ ከበዓሉ ጋር የተገናኙ ሐሳቦችን ካቀረቡ በኋላም መጨረሻ ላይ «ቅድም ያነሣሁላችሁ የመናፍቃኑ ጉዳይ ምሥጢር ነውና በምሥጢር ያዙት» ብለዋል፡፡ ይህም የተናገሩት ተገቢ ያልሆነ ቃል እንደወቀሳቸውና ሀሳቡ መጀመሪያም ቢሆን ከራሳቸው ያመነጩት እንዳልሆነ ግምት እንዲወሰድ አድርጓል፡፡ አባ ናትናኤል ከእርጅናም ዲፕሎማሲያዊ አቀራረቡንም በሚገባ ባለማወቃቸው የተነሳ በብዙዎች ፊት የሰነዘሩትን ይህን ሀሳብ እነማንያዘዋል ሹክ እንዳሏቸው ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ሰዎች ገልጸዋል፡፡

  አቶ ማንያዘዋል የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ቀብር እለት ወደቤተመንግስት እገባለሁ አትገባም በሚል ቤተመንግስት በር ላይ ከአስተናጋጆች ጋር ሲወዛገብ በቴሌቪዥን መስኮት ያዩትና የሚያውቁት ሁሉ መነጋገሪያ አድርገውት የሰነበቱ ሲሆን፣ «አባ ናትናኤልን ደግፌ የምይዝ ነኝ» በሚል በትግል መግባቱ ታውቋል፡፡ ይህም ማኅበሩ ቀድሞም ያደርግ እንደነበረ የሚፈልገውን በእርሱ በኩል ወደአባ ናትናኤል እያቀረበ ለመሆኑ በቂ ምስክር ነው ይላሉ ታዛቢዎች፡፡ የአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝን ሹመት በመቃወም በዋናነት እያቀነቀነ የሚገኘው ማኅበረ ቅዱሳን መሆኑን ምንጮቻችን እየተናገሩ ነው፡፡ ቤተክህነት አካባቢ «ጴንጤ ሊገዛን አይገባም» የሚል ወሬ እያናፈሰ ሲሆን፣ አንዳንድ ወዳጆቹ ጳጳሳት ግን «ከዚህ በኋላ አንዳች ስሕተት ከተገኘባችሁ የምትከፍሉት ዋጋ ቀላል አይሆንምና ሁሉን ነገር በጥንቃቄ ነው ማድረግ ያለባችሁ» የሚል ምክር እንደለገሷቸው ለማወቅ ተችሏል፡፡

  እንደሚታወቀው በኢፌዴሪ ሕገ መንግስት ሃይማኖትና መንግስት የተለያዩ በመሆናቸው መንግሥት በሃይማኖት ሃይማኖትም በመንግሥት ጣልቃ አይገባም፡፡ በሌላ አነጋገር በኢትዮጵያ ያለው ሃይማኖታዊ መንግስት ሳይሆን ሁሉንም ሃይማኖቶች በእኩልነት የሚያይና የሁሉንም በነጻነት የማምለክ ሕገ መንግስታዊ መብት ለማስከበር የቆመ መንግስት ነው፡፡ ስለሆነም የትኛውም የመንግስት ባለሥልጣን ሃይማኖት ሊኖረው ቢችልም፣ ሃይማኖቱን በግሉ ማራመድ ይችላል እንጂ የሃይማኖቱ ሰባኪ ወይም ደጋፊ ሆኖ ስልጣኑን ሊጠቀምበት አይችልም። እንደመንግስት ባለሥልጣን ሁሉንም ሃይማኖቶች በእኩል መመልከትና መብታቸውን ማስከበርና ሕጋዊ ጥበቃ ማድረግ እንጂ ከዚህ ያለፈ ተግባር ሊኖረው አይችልም። ይሁን እንጂ ይህን እውነት መቀበል የማይፈልጉና የሃይማኖት እኩልነትና ነጻነት በታወጀባት ኢትዮጵያ የሌላውን ሃይማኖት አሳንሰውና አንኳሰው የራሳቸውን ሃይማኖት የበላይነት ማስከበር የሚፈልጉ አንዳንዶች፣ በዱሮ በሬ ለማረስ ይፈልጋሉ፡፡ በዚህ ረገድ ማኅበረ ቅዱሳን ብቻ ሳይሆን የእርሱ ኮፒ የሆኑት ሰለፊያዎችም ኢትዮጵያ ላይ እስላማዊ መንግስትን ለማቋቋም መከጀላቸው ከላይ የተገለጸውን የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታና ሕገመንግስቱንም የሚጻረር ተግባር ነው፡፡ ይህ ሁኔታ በአንድ ወገን ማኅበሩ አላማው ሃይማኖት ሳይሆን ፖለቲካ ጭምር መሆኑን በግልጽ የሚያንጸባርቅ ነው። በመሆኑም ማኅበረ ቅዱሳን ውስጥ ለውስጥ እያሰማ ያለው የተቃውሞ ድምፅ በኦርቶዶክሳውያን ዘንድም ሆነ በሌሎች እምነት ተከታዮች ዘንድ ተቀባይነት እንደሌለው እየተነገረ ነው፡፡ ፖለቲከኞች ሃይማኖት ቢኖራቸውም በስልጣን ላይ ሲወጡ የመንግስትን ፖሊሲ ለማስፈጸም እንጂ ሃይማኖታቸውን ለማስፋፋት እንዳልሆነ መተማመን ላይ ካልተደረሰ ፖለቲካና ሃይማኖት እንደተምታቱ ይቀጥላሉ፡፡

  «ከእኔ በቀር ማንም አይኑር» የሚል መርህ ያለው ማኅበረ ቅዱሳን በተደጋጋሚ እንደሚከሰው በኢህአዴግ ዘመን የአምልኮ ነጻነት በመታወጁ ሌሎች ሃይማኖቶች በመስፋፋታቸው ደስተኛ አይደለም፡፡ አሁን ያለችው ኢትዮጵያ እንደኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት የአንድን ሃይማኖት የበላይነት የሚያስተናግድ ህገመንግስት የላትም፡፡ እርሱ ከንጉሱ ጋር አብሮ ተቀብሯል፡፡ አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ማንም ተሾመ ማን ነገሩ የሚቀጥለው በዚሁ መንገድ እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ የተሾመው ባለስልጣን ከዚህ መንገድ አፈንግጦ ቢገኝና የመንግስት ባለሥልጣን መሆኑ ቀርቶ ሃይማኖቱን አስፋፊ ከሆነ ግን ያን ጊዜ ጥያቄው ቢነሳ ተገቢነት ይኖረዋል፡፡ ስለዚህ የእኛ እምነት ተከታይ አይደሉም በሚል ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝን መቃወም ምንም መሠረት የለውም። እርሳቸው በችሎታቸው፣ በፖለቲካ አቋማቸውና በኢትዮጵያዊነታቸው እንጂ በሃይማኖታቸው ጠቅላይ ሚኒስትር እንዳልሆኑም መታወቅ አለበት፡፡

  ይህ በእንዲህ እንዳለ የአቡነ ጳውሎስና የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ሞት ትልቅ አጋጣሚ የፈጠረላቸው የመሰላቸው የማኅበረ ቅዱሳን ሰዎች ቤተክህነቱን በቁጥጥራቸው ስር ያዋሉት ያህል እየተሰማቸው ሲሆን፣ በቤተክህነት አካባቢ የተለያዩ ወሬዎችን በማናፈስ የፕትርክናውን ሥልጣን በእነርሱ ሰው ለማስያዝ ጥረታቸውን አጠናክረዋል እየተባለ ነው፡፡ በዚሁ መሠረት በማንያዘዋል የሚመራ አንድ የስለላ ቡድን አስርገው በማስገባት «መንግሥት ነው የላከን እገሌን ምረጡ ተብሏል» የሚል ወሬ በጳጳሳቱ መካከል በማናፈስ በመንግስት ስም የራሳቸውን ሥራ እየሠሩ መሆኑ እየተነገረ ነው፡፡ የዚህ ወሬ አላማም መንግስትን በጣልቃ ገብነት ለመወንጀልና በአቡነ ጳውሎስ ላይ ሲያደርጉ እንደነበረው ፓትርያርኩን ያስቀመጠው መንግሥት ነው ለማስባል ነው፡፡ ይሁን እንጂ በወሬው የሚፈቱ አባቶችን በመያዝ የራሳቸውን ሰው ለማስቀመጥ የዘየዱት መላ መሆኑን ውስጥ አዋቂዎች እየተናገሩ ነው፡፡

  ReplyDelete
 22. that is you interest

  ReplyDelete
 23. THANK YOU FOR YOUR INFO. ትላትነና የአቡነ ጳወሎስና የእነ አቶ መለስ ኦርቶዶክስ እምነት አባላት መሆናቸው እየታወቀ በማህበረ ቅዱሳን ቤተ ከርስቲያናት ፍትሐታቸው እንዳይፈታ ተደርጎ ነበር። የእገዚአብሔርን ስራ በዚምታ ማየቱ ይሻላል።በእኛው ሀጢአት ብዙ ነገር ገና ይመጣል። ይሄው ወራት ሳይወቆጠሩ የፕሮተስታትና እልምና እምነት ተከታዮች ቁልፍ ቦታ በመንግስት ይዘዋል በማለት አንድአድርን የተባው የማቅ ድሕረ ገጽ አውተዋል። ጉድ ጉድ ነው፡፤ ገና ባሰው ይጣል ።በአባ ጳዉሎስ ላይ የሰራውን ግፍ ገና ብዙ አምላካችን ያሳየናል

  ReplyDelete
 24. ወይ ጉድ!!!! ነገር ብቻ ሆነ ምግባችሁ ማለት ነው .እግዚአብሔር ምግብ እንዲሰጣችሁ ተግታችሁ ጸልዩ።

  ReplyDelete
 25. beka enante (abba selamawoch) yalemesadeb minim lelay atawekum malet new? ysazinal. enantes menafikan bicha satihonu kehadiyan nachu.

  ReplyDelete
 26. ktktkttkktktk hahahahahahaaha,
  ar sakicho moticho ale ye hailemariam yagerlij
  sike motikugn malet new

  ReplyDelete
 27. Loving the Son of GodSeptember 20, 2012 at 2:27 PM

  I have nothing to say about MK (mehaber setan). Trust me a lot of "orthodox christian" may join protestant church because of MK (mehaber setan)

  ReplyDelete
  Replies
  1. do not worry ... you can go if you want.. we don't won't tifoso.Out chuch need beliver..

   Delete
  2. ለካ በእምነት የሚገባባችሁ አይደላችሁም። እስኪ አንተ በምን ተሰናክለህ እንደመነፈቅህ አስብ?

   Delete
 28. Don't you have something else to write besides accusing Mahibere Kidusan of this and that crap!
  Wow! What a waste of blog space. I know you guys are tehadisso/protestants, but still, if you want to contribute something, post something readable. You know you can do that, right? This is just full of crap! (excuse my French) Hilarious to read, though.

  ReplyDelete
 29. null things expected from null people!!!!!!!!! u are null.

  ReplyDelete
 30. null thing expected from null people!!! u are null.

  ReplyDelete
 31. ድሮስ ከተሃድሶ መናፍቅ ምን ይጠበቃል? ውሸት እንጂ! ከእባብ እንቁላል እርግብ?

  ReplyDelete
 32. እነ ከንቱ ለእናንተማ አዳራሾቻችሁን እንደፈለጋችሁ ለመስራት እድሉን አገኛችሁ። ለዚህም ደስብሎናል ብላችሁ በግልጽ እንዳትናገሩ ከ እናት ቤተክርስቲያን የቀራችሁን ዝርፊያ ለማካሄድ የቤተክርስቲያን ነን በማስመሰል በማታውቁት ፖለቲካ ትተቻላችሁ። ለምሳሌ እንዲሆናችሁ ከ 10 አመት በፊት አሊ አብዶ የ አዲስ አባበ መስተዳድር በነበረበት ጊዜ የሰራው ትልቅ ማሳያ ነው። እናንተስ ስንት አዳራሽ ለማሰራት አቅዳችኋል በ ዘመነ ሃይለማሪያም? ማህበረ ቅዱሳንን መክሰስ ስራ ስለማይሆን ይልቁንም ዕቅድ እያወጣችሁ አዳራሻችሁን ገንቡ ጊዜው እንዳያመልታችሁ። ማህበረ ቅዱሳን እናንተን አያይም አያዳምጥምም ስራውን ግን መላው የኢትዮጵያ ህዝብ እየመሰከረ እየሰራ ነው። እንዳትሸወዱ!

  ReplyDelete
 33. deg aderegu enkuan...essey!

  ReplyDelete
 34. Egziabhare yesetachihun andebet melkam neger Enditnagerubet yerdachihu

  ReplyDelete
 35. Yih Tera minaminte wre Geze Ayasitemirachuhum Betam Teseyefkwachihu lib yistachihu::neger gin Ye enantenm mignot Eyegletsachihu mehonu Giltsi newu::

  ReplyDelete
 36. Kirstosawuyan hunu Yihi Yemtlut manin Yantsal?

  ReplyDelete
 37. I have no issue with PM HM. but this site is anti-christianity, unpatriotic

  libona yistachihu!

  ReplyDelete
 38. no pente.we don't need pente.

  ReplyDelete
  Replies
  1. የሰው ሰላም ከእግዚአብሔር ነው፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ እምነት ደግሞ ከእግዚአብሔር የተሰጠች ነች፣
   ወንድሜ በውስጥ የሰይጣን መንፈስ ያደረበት ሰው የሚናገረው አነጋገር ነው የተናገርከው፡፡ ሰይጣን ሰይጣን ሆኖ አይመጣም ፣ ለቤተክርስቲያን የሚያስ መስሎ እንጂ ፣ ስለኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ እምነት የሚያስብላት በኢንተርኔት ላይ የጥፋትን ወሬ የሚያባዛ ሳይሆን እንደ ቅዱሳኑ ስለኢትዮጵያ የሚጸልዩ፣ የሚያለቅሱ፣ የሚማልዱ፣ የሚያሳስቡ በአለም ላይ ያሉ ሳይሆን ለሥጋቸው ወይም ለሰይጣን ሳይበረከኩ እቺን እምነት የሚጠብቁ ናቸው፡፡ የድንግል ማርያም ልጅ፣ የአለም ፈጣሪ መድኃኔዓለም ኢትዮጵያን አረሳትም፣ ኦርቶዶክ ተዋህዶ እምነት ስትገፋ እንጂ ስትገፋ አልታየችም፣ አንተ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ብትሆን ጠላቶቿን እንዲበረከኩላት ትጸልይላት ነበር ነገር ግን መንፈስ የፕሮቴስታንት ይመስላል /ማለት ተቃዋሚ/ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልጅ ብትሆን ክፋትን ሳይሆን ለቤተክርስቲያን የሚጠቅማትን ትፈጽም ነበር፡፡ ስለዚህ እምነት/ሃይማኖት/ ካለህ እግዚብሔርን አታሳዝነው ልቦናህን ለሰይጣን ማደሪያ አታድረገው፣ ተጠራጥሮ የሚያጠራጥር ሰው ለሰው አይጠቅምም፣ ይልቁንም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ንጽሕትና ፍጸምት መሆኗን አውቀህ ለትውልድ የምትተርፍበትን ፣ በነፍስ በሥጋህ የምትጠቀምበትን ሥራ፣ ማኅበረ ቅዱሳን ውስጥ ትክክለኛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች አሉ፣ መናፍቃንም አሉ፣ ምህራባውያንም አሉ፣ ሁሉም አሉ፣ ስትናገር ስለትክክለኛይቱ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሥርዓት ፣ ሃይማኖት እና እምነት በንጽሕና በቅድስና የሚሠሩ ስላሉ በስህተት የምታደርገው ነገር የእግዚአብሔር ልጆች የሆኑትን እንዳታጠቃ ተጠንቀቅ፡፡ ማስተዋል ራስን እንድታውቅ ያደርግሃልና፤ ተጠንቀቅ፣ ሰማይንና ምድር የፈጠረ አምላክ ጌታችን መድኃኔታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኢትዮጵያን ይጠብቃት፣ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖትን ይጠብቅልን፣ የአሥራት ምድሯ ለእመብርሃን ነችና የኢትዮጵያ ልጆቿን ትጠብቅልን፣ የጻድቃን የሰማህታት የቅዱሳንና ምልጃና ጸሎት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አይለያት፣ ወስብሐት ለእግዚአብሔር፣ ወወላዲቱ ድንግል ፣ ወለመስቀሉ ክቡር አሜን!!
   ብሥራተ ገብርኤል

   Delete
 39. So you proofed that you are not ortodox and you are protesntant. Satawukut gebenechehu wota. Tadiya why don't you leave our chruch and combine with Protestant. I can say that this bloge is desiged to talk negative about MK. Bull shit

  ReplyDelete
 40. በአናንተ መናፍቅነት የማህበረ ቅዱሳን ኦርቶዶክሳዊነት እየታወቀ ነው ::የምላቹህ ነገር ታውቃቹአል ማንንም ለማታለል አትሞክሩ :: ራሳችሁን ሁኑ ::እንደ መረጃም ደግሞ ጠንከር ጠንከር ያለ ነገር ብትፅፉ መልካም ነው :: ባረባ ነገር ከህጻንነት ባልወጣ አእምሮ ጊዜያችሁን አታባክኑ ::

  ReplyDelete
 41. this site not the organize some one orthodox hater no doute

  ReplyDelete
 42. orthodox church be egziabher enji be mahbere kidusan atetebekm...........egziabher tebkuatal.......wodefitm yitebkatal........zim bleh atawura...........

  ReplyDelete
 43. የሰው ሰላም ከእግዚአብሔር ነው፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ እምነት ደግሞ ከእግዚአብሔር የተሰጠች ነች፣
  ወንድሜ በውስጥ የሰይጣን መንፈስ ያደረበት ሰው የሚናገረው አነጋገር ነው የተናገርከው፡፡ ሰይጣን ሰይጣን ሆኖ አይመጣም ፣ ለቤተክርስቲያን የሚያስ መስሎ እንጂ ፣ ስለኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ እምነት የሚያስብላት በኢንተርኔት ላይ የጥፋትን ወሬ የሚያባዛ ሳይሆን እንደ ቅዱሳኑ ስለኢትዮጵያ የሚጸልዩ፣ የሚያለቅሱ፣ የሚማልዱ፣ የሚያሳስቡ በአለም ላይ ያሉ ሳይሆን ለሥጋቸው ወይም ለሰይጣን ሳይበረከኩ እቺን እምነት የሚጠብቁ ናቸው፡፡ የድንግል ማርያም ልጅ፣ የአለም ፈጣሪ መድኃኔዓለም ኢትዮጵያን አረሳትም፣ ኦርቶዶክ ተዋህዶ እምነት ስትገፋ እንጂ ስትገፋ አልታየችም፣ አንተ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ብትሆን ጠላቶቿን እንዲበረከኩላት ትጸልይላት ነበር ነገር ግን መንፈስ የፕሮቴስታንት ይመስላል /ማለት ተቃዋሚ/ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልጅ ብትሆን ክፋትን ሳይሆን ለቤተክርስቲያን የሚጠቅማትን ትፈጽም ነበር፡፡ ስለዚህ እምነት/ሃይማኖት/ ካለህ እግዚብሔርን አታሳዝነው ልቦናህን ለሰይጣን ማደሪያ አታድረገው፣ ተጠራጥሮ የሚያጠራጥር ሰው ለሰው አይጠቅምም፣ ይልቁንም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ንጽሕትና ፍጸምት መሆኗን አውቀህ ለትውልድ የምትተርፍበትን ፣ በነፍስ በሥጋህ የምትጠቀምበትን ሥራ፣ ማኅበረ ቅዱሳን ውስጥ ትክክለኛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች አሉ፣ መናፍቃንም አሉ፣ ምህራባውያንም አሉ፣ ሁሉም አሉ፣ ስትናገር ስለትክክለኛይቱ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሥርዓት ፣ ሃይማኖት እና እምነት በንጽሕና በቅድስና የሚሠሩ ስላሉ በስህተት የምታደርገው ነገር የእግዚአብሔር ልጆች የሆኑትን እንዳታጠቃ ተጠንቀቅ፡፡ ማስተዋል ራስን እንድታውቅ ያደርግሃልና፤ ተጠንቀቅ፣ ሰማይንና ምድር የፈጠረ አምላክ ጌታችን መድኃኔታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኢትዮጵያን ይጠብቃት፣ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖትን ይጠብቅልን፣ የአሥራት ምድሯ ለእመብርሃን ነችና የኢትዮጵያ ልጆቿን ትጠብቅልን፣ የጻድቃን የሰማህታት የቅዱሳንና ምልጃና ጸሎት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አይለያት፣ ወስብሐት ለእግዚአብሔር፣ ወወላዲቱ ድንግል ፣ ወለመስቀሉ ክቡር አሜን!!
  ብሥራተ ገብርኤል

  ReplyDelete
 44. የሰው ሰላም ከእግዚአብሔር ነው፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ እምነት ደግሞ ከእግዚአብሔር የተሰጠች ነች፣

 45. የተመካችሁባቸው ባለስልጣናት ዛሬ የሉም፤የሰይጣን ወሬ ግን በእናንተ ላይ ያገሳል፤
  ነገ ደግሞ የእናንተን የሐሰት ጣት ይቆርጣል ወይም የምታካስሱትን ምድራዊ ባለስልጣን ዞር ያደርጋል፤ ይህን ደግሞ ጠብቁ፤በተደጋጋሚ እንደተገለፀውና እንደመከርናችሁ ተሐድሶ መናፍቃን ከተዋህዶ ቤ/ክን ላይ ረጅም እጃችሁን የማታነሱ ከሆነ ቀስ እያላችሁ ትቆረጣላችሁ፤ ብትጠነቀቁ ጥሩ ነው፡፡

  ReplyDelete
 46. this is the right time to make our church strengh and fight with anti orthodox church.

  ReplyDelete
 47. ማፈሪያ ማጠሪያ በሆነው ቤተ ክህነትና በዙሪያው ያሉ ማፈሪያዎችና ማጠሪያዎች ተመስገን እያሉ
  ሙዳየ ምጽዋቱን እየተካፈሉ ተሸፋፍነው እንዳይበሉ የሐሜት ወሬን እያቀጣጠሉ ራሳቸውን ያጋልጣሉ፤
  አዬ ጉድ!ምነው ዕኮ መ/ሢራክን ዘወር ብለው ቢመለከቱትና ቢያስተውሉት(ስንኳን ያልከፋ የባሰ ነገር
  እንኳ ቢመጣ ዝምታን ምረጥ! የምትቀባጥር ቀባጣሪ ከሆንኽ ግን ራስህን ብቻ ሳይሆን አካባቢህን ይዘህ
  ትጠፋለህ) ይላል ምላስ ነዳጅ ነውና ያቀጣጥላል፤ ምን አለ ከማውራት ጸሎትን ከማማት ትዕግሥትን
  ይዘን ብናዘግም ኧረ ያንተ ያለህ ፈጣሪ ሆይ አውቀው እንዳላወቁ በሚያምታቱ አምታቾች ላይ መቻያህን
  አሳይ!

  ReplyDelete
 48. menafek endhonacehu asfogerachu.

  ReplyDelete
 49. Abasalamawoch Lesetachehun info betam enamesegenalen
  Mahebere kidusan be abune pawlos ena bemels memot
  lenesuber yetkefete mesloachew etam zelew neber gin tebeku ruk ayedelem yemikeberubet weyim arun debkun yemilubet ken kireb new mikeneyatum
  abune abrhamena samueal.. yenesu aramajoch yemifeltu yemikoretu mesloachew neber gin ayee koy mk atechokeyee okk tergagi yerga wetet ... yibalal lemanegnawem yetkemetun wesane tebiku atehokelu degimo enaneten belo kersteyan andebetachehu kesdib yaleteleye ydiyabilos temariwoch nahehu abune pawlosen yesedebachehu kenanete min yitebekal keznb mar ayetbekimenaa tergagu atechekulu temelketu betmengest lay egziabehr manen askemet? atechokilu mk

  ReplyDelete
 50. enemenafiq gena bizu taweralachihu

  ReplyDelete
 51. enante leka mahibere kidusan teqlay minister endayemeret eskemadireg akim alew bakachihu...degimos mahibere kidusan ye beg lemid lebisachihu atemitubin enji ende keberonetachihu ezaw be chakachihu atefenchu alalem, bilwal ende Haile giorgis ene yemilih lekidusan endaleh tilacha bizat eskahun semihin alemekeyerih alama endeleleh new yemiyasayew semaetun teleto besimo haile giorgis tebilo teterto yinoral ende???lemanegnawem mk n erasachew addisu tekelay ministeres bedenib ayawekutim belachihu new?????

  ReplyDelete
 52. "አቡነ ናትናኤል በአቃቤ መንበርነት ከተሾሙ ጀምሮ ጊዜውን እየተሻሙና ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስን ለመምሰል ጥረት እያደረጉ መሆናቸውን እያደረጉ ካለው እንቅስቃሴ መታዘብ ተችሏል፡፡" First of all you are not a part of Orthodox Church, and this is strongly week assumption. How you support what Abune Paulos was doing, and how you oppose what Abune natnael is doing right now? "እርሳቸው ወንበር ላይ አስቀምጡኝ» ከማለት «እርሳቸው የሚበሉትን ስጡኝ» እስከማለት መድረሳቸውን ምንጮቻችን ገልጸዋል፡ "This is werd, Abune Natnael doesn't care about this wourld, but he care about spritual part or Orthodox Church.

  ReplyDelete
 53. በወንድማማች መሐክል ጠብ አትዝሩ እግዚአብሔር ከሚጠላቸው ሰባት ነገሮች ጠብ መዝራት እንደሆነ አላነበባችሁምን;ከዚህ ሁሉ ስለሥልጣናንና ሥልጣንን ባለመቀመበል በአንድሀገር ሕዝብ ላይ ከእግዚአብሔር የሚመጣውን እርግማን ከቃሉ እየጠቀሳችሁ ብታስተምሩበት የበለጠ ዋጋ አለው!!
  ኒቆዲሞስ

  ReplyDelete
 54. "በሚያናፍሱት ወሬ እየገለጹ ነው" መቼም ከሚናፈስ የቡና ላይ ወሬ በቀር ሁሌም መረጃ የላችሁ

  ReplyDelete
 55. last time, you were about to write some positive things about MK, in which case I thought you want to have unity, peace and paradon to god, and ask my self could it be a turning point for the goods??? . but you are heavily addicted with hatred, baseless backbite, and accusation that you come back to your devil task, as usual. pity creatures!!!,

  ReplyDelete
 56. አባ ሰላማዎች እንድምን አላችሁ ከዚህ በመቀጠል የማሳስባችሁ ነገር ቢኖር እባካችሁ ለህይወት የሚጠቅም የወንጌል ቃል ፃፉልን ሁል ጊዜ ክስ እና አሉባልታን ከእናንተ አንጠብቅም፡፡ ማህበረ ቅዱሳን እየተገበረ ያለዉን ስራ እናዉቃለን፡፡ ይሁን እንጅ እናንተ ለቤተክርስቲያን ምን ሰራችሁ የአቡነ ሰላማን ስም እና የሌሎች የብፁአን አባቶቻችንን ፎቶግራፍ በመጠቀም ምዕመኑን ለማወናበድ አትሞክሩ ሁሉም ከፍሬዉ ስለሚታወቅ፡፡ የቤተክርስቲያን ጡት ነካሾች ናችሁ፡፡ እግዚአብሄር አምላክ በእዉነት ማስተዋሉን ይስጣችሁ፡፡ ያሳዝናል ከእናንት ይሄ አይጠበቅም ነበር፡፡ መናፍቃን እንካóን ይህን የሚያደርግ የቆሸሸ ህሊና የላቸዉም ምን አልባት ወንጌሉን እንደተረዱት እናስተምር ወይም እንስበክ ይላሉ እንጅ፡፡

  ReplyDelete
 57. የቤተ-እምነት ሰዎች ድንቁርና ሁሌም ይገርመኛል። በእነሱ ቤት ሰውነት የሚለካዉ በየራሳቸዉ ‘ቅዱስ’ መጽሐፍ ትርጉም ብቻ ነዉ። ዛሬም ከሃሊ የሆነዉ ፈጣሪያችን የሰጠንን አእምሮ በበጎ መጠቀም ካልቻልን በጎሳና በሃይማኖት ሽፋን የየራሳቸዉን ግላዊ ጥቅም በሌሎች ኪሳራ ለማጋበስ ሌት ተቀን በሚሮጡ ስግብግብ በዝባዦች ስር ወድቀን በችግርና በችጋር ወላፈን እንደተቃጠልን መኖራችን ይቀጥላል። ለመሆኑ ብዙዎቻችን በሀገራችን ጉዳይ ይቅርና በየራሳችን ቤተ-እምነት ዉስጥ ስላሉ አከራካሪ ጉዳዮች ላይ በቅንነትና በግልጽነት ለመወያየት ፍላጎቱ እና ትእግስቱ አለን ወይ?
  የኢፌዴሪ ሕገ መንግስት ሃይማኖትና መንግስት የተለያዩ በመሆናቸው መንግሥት በሃይማኖት ጉዳይ ሃይማኖትም በመንግሥት ጉዳይ ጣልቃ አይገባም ስላለ ብቻ ሁለቱንም የሚያገናኝ የጓሮ በር የለም ማለት እንዳልሆነ እናንተን ማሳመን የሚጠበቅብኝ አይመስለኝም። በርግጥ ኢህአዴግ እንደ ፖለቲካ ድርጅት የሃይማኖት ነጻነትንና እኩልነትን ለመጀመሪያ ጊዜ በሕገ-መንግሥት ደረጃ ዕዉቅና መስጠቱ የሚያስመሰግነዉ ነዉ(በአሁኑ የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ አዉድ መንግስት=ኢህአዴግ)። በሂደትና በተግባር ግን የሃይማኖት ተቋማት እና የኢህአዴግ አመራሮች መሞዳሞድ የጓሮ በር ብቻ ሳይሆን የፊት በር ክስተት መሆን ከጀመረ ከራረመ።
  ኢትዮጵያ ዉስጥ ላሉ ፖለቲካዊ ችግሮች ፖለቲካዊ መፍትሔዎች አሉ የምንል ኢትዮጵያዉያን የቤተ-እምነት ሰዎች ድንቁርናን ስልጡን በሆነ ምሁራዊ ሙግት ከቤተ-መንግሥት ከባቢ ጠራርጎ ማዉጣት ያስፈልጋል ብዬ አምናለሁ። ሲጀመር ብዝሃነት በተንሰራፋባት የጋራ ሀገራችን ዉስጥ ቤተ-እምነቶች ወደ ቤተ-መንግሥት ዝር ማለት የለባቸዉም። መንግሥትም ባልተጨበጠ መረጃና በአጉል ጥርጣሬ ተነሳስቶ በውስጣዊ ጉዳያቸዉ ላይ እየገባ መፈትፈት የለበትም። እኔ ክርስቲያን ኢትዮጵያዊ ነኝ ግን በቅርቡ ሙስሊም ኢትዮጵያዉያን በቤተ-እምነታቸዉ ላነሱት ጥያቄ መንግሥት የወሰደዉ ዕርምጃ አሳዝኖኛል።
  በአንድ ሀገር ላይ አንድ መንግሥት እንጂ አንድ ሃይማኖት ብቻ ማለት ጽንፈኝነት ነዉ ። ቤተ-እምነቶች ከቤተ-መንግሥት በላይ መሆን የለባቸዉም። ቤተ-እምነቶች በባሕሪያቸዉ የፈጣሪ ወኪሎች ነን ባዮች ናቸዉ ። ተከታዮቻቸዉን ለማሳመን የሚያቀርቡት አመክንዮ ግን እርስ በርሱ የሚጣረስና በማስፈራራት ላይ የተመሰረተ ሆኖ ይገኛል። መንግሥት ግን በአንድ ሀገር ያሉ ዜጎች በስምምነት የሚፈጥሩት ፖለቲካዊ የሆነ ሕጋዊ ተቋም ነዉ ወይም መሆን አለበት። በግልጽ አነጋገር መንግሥት ተጠሪነቱ/ተጠያቂነቱ በቀጥታ ለመረጠዉ ሕዝብ ብቻ ይሆናል። እንደ ኢህአዴግ አብዮታዊ ዴሞክራሲ ወዳጅና ጠላት፣ ጨቋኝ ብሔርና ተጨቋኝ ብሔር፣ ልማታዊና ጥገኛ እያለ ዜጎችን ሳይከፋፍል ሁሉንም ዜጎች በእኩልነት ያስተዳድራል፣ ያገለግላል፣ ዳር ድንበር ያስጠብቃል ወዘተ…
  በአጭር አነጋገር ወደ ዘመናዊት ኢትዮጵያ ቤተ-መንግሥት ለመግባት ዋነኛዉ ቅድመ ሁኔታ መሆን ያለበት በአመለካከትም ሆነ በተግባር ደረጃ ኢትዮጵያዊነት እንጂ የአንድ ጎሳ ወይም የአንድ ሃይማኖት አባልነት መሆን የለበትም። የኃይለ ማርያም ወደ ጠቅላይ ሚንስትርነት መምጣት ጮቤ ያስረገጣቸዉ በርካታ የፕሮትስታንት እምነት ተከታዮች የመኖራቸዉን ያህል በዚሁ የተከፉ በርካታ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች አሉ። ሁለቱም ወገኖች ግን ኢትዮጵያዉያን ናቸዉ። እነሱ ጮቤ መርገጣቸዉ ወይም መከፋታቸዉ ቢያንስ ሙስሊም ኢትዮጵያዉያን ላይ ምን ዓይነት ስሜት ሊያሳድር እንደሚችል የአስተዋሉት አይመስልም። እንግዲህ ቤተ-እምነቶች የሚያፈሩት ዜጋ እንዲህ ዓይነቱን ከሆነ የዚች ሀገር እጣ-ፈንታ ምን ሊሆን ይችላል?
  ብሔረሰባዊ ማንነትን ማዕከሉ አድርጎ የተደራጀዉ ኢህአዴግስ መሪዉ ሲሞት(አምላኬ ሆይ! ነፍሳቸዉን ከአብረሃም እቅፍ ስር አኑርልኝ አሜን) አስክሬን አስቀምጦ ̋ጀግና አይሞትም̋̋̋̋˝ እያለ የተለመደዉን አሰልቺ ፕሮፓጋንዳ ከመንዛት ቢያንስ ተተኪዉ ከየትኛዉ የኢህአዴግ አባል ድርጅት ቢሆን አገሪቷን የበለጠ ያረጋጋል? የሚለዉን ጉዳይ በአርቆ አስተዋይነት ማየትና መመለስ ነበረበት። የኃይለ ማርያም ወደ ጠቅላይ ሚንስትርነት መምጣት ጮቤ ያስረገጣቸዉ በርካታ ደቡቦች የመኖራቸዉን ያህል በዚሁ የተከፉ ጥቂት ትግራዋይ አልጠፉም። ሁለቱም ወገኖች ግን ኢትዮጵያዉያን ናቸዉ። እነሱ ጮቤ መርገጣቸዉ ወይም መከፋታቸዉ ቢያንስ ኦሮሞ ኢትዮጵያዉያን ላይ ምን ዓይነት ስሜት ሊያሳድር እንደሚችል የአስተዋሉት አይመስልም።
  እባካችሁ እናስተዉል!

  ReplyDelete
 58. Diakon Ashenafi Mekonen has launched his own blog site. Please visit www.ashenafimekonen.blogspot.com

  ReplyDelete
 59. Devil minded mk will have proposed plan to kill PM HD through spy agent that similarely killed serveral monks and pries in Eotc. Here in Atlanta mk element fake monk that who has being suffering with aids and stomah cancer slept with muslem girl her name mona yimer. This monk called him self in differnt name officialy in the church called Zeleba_anus _nos. Shame on mk.

  ReplyDelete
 60. ሰውን እንደመልኩ አድርጎ የሰራውንና በእስትንፋሱ ነፍስ የዘራበትን ሰውን ሁሉ ውደዱ:: ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:12 "መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና"
  Abera
  Thank you

  ReplyDelete
 61. ወይ ኢትዮጵያ ሀገሬ ጴንጤና እሥላም ይግዛሽ !!! የኃጢአታችን መጨረሻ ፡፡ ንስሐ ግቡ፡፡ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታዮች ዋይ ዋይ ዋይ በሉ፡፡

  ReplyDelete
 62. አባ ሰላማዎች እንድምን አላችሁ ከዚህ በመቀጠል የማሳስባችሁ ነገር ቢኖር እባካችሁ ለህይወት የሚጠቅም የወንጌል ቃል ፃፉልን ሁል ጊዜ ክስ እና አሉባልታን ከእናንተ አንጠብቅም፡፡ ማህበረ ቅዱሳን እየተገበረ ያለዉን ስራ እናዉቃለን፡፡ ይሁን እንጅ እናንተ ለቤተክርስቲያን ምን ሰራችሁ የአቡነ ሰላማን ስም እና የሌሎች የብፁአን አባቶቻችንን ፎቶግራፍ በመጠቀም ምዕመኑን ለማወናበድ አትሞክሩ ሁሉም ከፍሬዉ ስለሚታወቅ፡፡ የቤተክርስቲያን ጡት ነካሾች ናችሁ፡፡ እግዚአብሄር አምላክ በእዉነት ማስተዋሉን ይስጣችሁ፡፡ ያሳዝናል ከእናንት ይሄ አይጠበቅም ነበር፡፡ መናፍቃን እንካóን ይህን የሚያደርግ የቆሸሸ ህሊና የላቸዉም ምን አልባት ወንጌሉን እንደተረዱት እናስተምር ወይም እንስበክ ይላሉ እንጅ፡፡
  LM

  ReplyDelete
 63. I would like to say much more but...

  ReplyDelete
 64. weineshet zamdehimanotOctober 10, 2012 at 6:37 AM

  በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን
  እናንተ የአስቄዋ ልጆች ሆይ ምነው ባትደክሙ ይህ አሉባልታ እንጂ እግዚአብሔርን የሚያስደስት ስራ አይደለም ለምን የቃየልንና የግብር አባታችሁ የዲያብሎስን ሥራ ትሰራላችሁ ግን እናንተ ፖለቲከኛ ናችሁ ሃይማኖተኛ ናችሁ ምንድናችሁ በአእምሮ እንዳለ ሰው አይደለም የምታደርጉት ወደዳችሁም ጠላችሁ ይህችን ቅድስት ኦርቶዶክሳዊ ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር በደሙ ዋጃት እናንተ የገሃነም ደጆች አትችሏትም እነ አቶ እከሌ አይደሉም በብር የመሰረቷት እሺ እግዚአብሔር ያስታግሳችሁ፡፡
  የቅዱሳን አምላክ ጌታችን መድኃኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ አእምሮአችሁ ይመልሳችሁ ጠፍታችሁ አትቅሩ

  ReplyDelete
 65. አሸናፊ ግርማOctober 26, 2012 at 9:34 AM

  አይ አባ ሰላማዎች በቤተክርስቲያናችን ላይ የከፈታችሁትን ጦርንት ሁላችንም ስለምናውቀው ጊዜያችሁን ባታጠፉ ይሻላል:: ስማችሁ ምግባራችህን ላይሆን ከንቱ መልፋታችሁ:: የሳጥናኤል ልጆች!!!

  ReplyDelete
 66. በጣም ደስ የሚለዉ ጽሁፋችሁ የማንነታችሁ መገለጫ መሆኑ ነዉ፡፡ ለበተ ክርስቲያን፣ ለእዉነት የቆመ፣ አንድነትን የሚሰብክ ቅን የሆነ መልእክተኛ ይህንን አይልም፡፡ የጥፋት መልእክተኛ ሥራ መሆኑ ግልጽ ነዉ፡፡ እባካችሁ ያለማወቅ ሐጢአት አይደለም፣ ሰዉ ከስህተቱም ይማራል፣ የእልህና የክፋት ጉዞዉን ትታችሁ እዉነትንና ቅንነትን የተላበሰ ሥራ ሥሩ፡፡ አንድነታችንን እንፈልገዋለን ለክፉዎች ቦታ የለንም፡፡ ክፋታችሁ ለዉርደት እስከሚዳርጋችሁ አትጠብቁ፡፡

  ReplyDelete
 67. ‹‹.......ይህ በእንዲህ እንዳለ የአቡነ ጳውሎስና የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ሞት ትልቅ አጋጣሚ የፈጠረላቸው የመሰላቸው የማኅበረ ቅዱሳን ሰዎች ቤተክህነቱን በቁጥጥራቸው ስር ያዋሉት ያህል እየተሰማቸው ሲሆን፣.....›› ይገርማል መሰለኝ ብሎ ነገር አለ እንዴ ይህ የኪራይ ሰብሳቢ ፖለቲካ ሴራ ነዉና የኢትዮጽያ ህዝብ ልብ ይበል. የተመረጡት እኮ የሀገሪቱ ፖለቲካዊ መሪ እንጅ ሀይማኖታዊ መሪ አይደሉ መምነን አገናኘዉ////////////

  ReplyDelete
 68. "ማህበረ ቅዱሳን" ነኝ ብሎ ራሱን የሚጠራ ቡድንና ሐይማኖተኛ መሰል የአፄዎች ፖለቲከኛ በቤተክርስቲያናችን ክፉ ሥራውን ከጀመረ ጀምሮ ስንትና ስንት ጣጣ እንደመጣብን ለህሊናችን ያደርን ስንቶቻችን እናውቃለን። ሲጀመር እርሱን የቤተክርሰቲያኒቱ ጠባቂ ነው ብሎ ማለት እግዚአብሔር እየጠበቀን አይደለም ማለት ይመስላል። ክርስቲያን ከሆነ እግዚአብሔር በይፋ የገለጠውን የመዳን ወንጌል መስበክ፣ አይ እኔ ሰባኪ ሳልሆን ድብቅ አጀንዳ ያለኝ ነኝ ካለ ራሱን ይግለጥ። አለበለዚያ ጴንጤ አይገዛንም ምናምን የጠጅ ቤት ወሬ የሚያወራ ከሆነና እርሱ ራሱ ዓላማው መግዛት ከሆነ የሚገዙለት ዜጎች መኖር አለመኖራቸውን ያረጋግጥ። ሳስበው ይህ ቡድን የአመፀኞችና ጥልን በሰዎች መካከል የሚያስፋፉ የክፉው ዘር ዘሪዎች ናቸው። አምላክ ይፈውሳቸው

  ReplyDelete
 69. ወይ ማህበረ ቅዱሳን!!!!!!!!!!!!!!!! ማህበረ ጥላቻ፣ ማህበረ ግርግር፣ ማህበረ አመጽ፣ ማህበረ ክፋት፣ ሁልጊዜ ወሬው ስለ ወንጌል ሳይሆን ስለ "መጡብን "፣ "ወረሩን " ፣"ገዙን "፣ ጴንጤ አደረጉን"፣ "አሰለሙን"፣ "ተሃድሶ አደረጉን " ወዘተ እያለ ምዕመናንን እያወናበዱን ነው። እውነተኞች ከሆናችሁ መጽሐፍ ቅዱስን አስተምሩን የራሳችሁን ሳይሆን የእግዚአብሔርን ነገር አስተምሩን።

  እግዚአብሔር ለሁላችን ማስተዋልን ይስጠን

  ReplyDelete
 70. Sew ewqet siyansew feri yhonal sadk gn ayferam. manm bigeza ewnet kesu gar yale sew gudayu ayhonm. Lemehonu haymanot weys poletika? yeyaznew mn yhon?? pente eslam aygzan eyaln poletikegnanetachnn eyegeletn new. ebakachuh betekrstiyan lay teletfachuh chgr satametubn minachun leytachuh yepoletika drjt mesrtina bayhon mretun blachuh qesqsu. Mahbere qdusan astesasebachun qeyru. Kemtasferaru ltebkh bezih athed yhn atsma kemtlu hzbun astemruna rasun endichl awqom enditebek adrgut. hulee hsan atargut.
  bewstachn balut lay dngay staswerewrun kermachuh ahun degmo mengst engelbt ltlu new??

  ReplyDelete
 71. yemigermew ke eslmna akrariwoch garam andnen eyalachuh tlefelfu jemrachuhal mesgidna betekrstiyan asteqaqfachuh eyesalachuh anleyaym tlalachuh. Mengest lemn bemuslimu mehal talqa geba tlalachuh. ylq enante bemengst astedader talqa ltgebu tfelgalachuh.MK woch lbona ystachuh. betekrstiyann kesntu hzb ltataluna ltawagu yhon yemtshut??
  lemehonu hageru yegna bcha yhon?? kedro abatochma yetemarnew engda meqebeln neber. mnew ke gbs orthodox btmaru?? muslim bemimerat hager yemtnor ye emnet betekrstiyan. egna qdst hager eyaln bemnkorabat mdr lay ye meriwoch meqeyayer kasdenegeten emnet yelesh nen. mesariya yzachuh chaka gbu. selotma alfeterebachum

  ReplyDelete
 72. I am so sorry of these LUTHERANS. Those Lutherans always try to ballance with Christians.

  ReplyDelete