Wednesday, September 5, 2012

በሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ ሥር በጀርመን ሀገር በስደት የሚገኝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ማኅበረ ካህናት ወቅታዊ የአቋም መገለጫ


21 comments:

 1. አቃጣሪ ሁላ ስለ ምህላ ሳትጽፉ ለወሬ አትጣደፉ. ችኮላው ምን አመጣወ?

  ReplyDelete
 2. cancel the last two preconditions if you are really concerned about the church. That comes next. it doesn't have direct correlation

  ReplyDelete
 3. ጸ ል ዩ
  =====
  ቅዱስ ሲኖዶስ ያወጀው የሁለት ሱባኤ የምሕላ ጸሎት
  http://www.dejeselam.org/2012/09/blog-post_5094.html

  ReplyDelete
 4. አባ ሰላማዎች መቼም የምታስነብቡን ነገር አንዳንዴ ጉድ ነውየሚለው ንስሐ ባትገቡ ሁላችሁ እንዲሁ ትጠፋላችሁ ነውና ያለፈን እየጎረጎሩ ንስሐ ቢባል ፈውስ አያመጣም ንስሐ የሚያመጣው ሁላችንም ይነስም ይብዛም ለቤ/ክርስቲያኒቱ መከፋፈል አስተዋጽኦ አድርገናል ሲባል ብቻ ነው::በዚህች ጥንታዊና ጽኑ ቤተክርስቲያናችን ቀናተኛ በመምሰል የሚቀራመቷት ሁሉ ንስሐ ይግቡ የቆጥ የባጡን ብንቀበጣጥር ምን ዋጋ አለው::ወደ ሌላ እምነት 14 ሚሊዮን ሰው የሄደው የሚባለው በአቡነ ቴዎፍሎስና በአቡነ ተክላሃይማኖትስ የሄዱ የሉም ማለት ነው?ለምን እኛን ምዕማናኖችን ታሳክሩናላችሁ?እውነተኛ ሆናችሁ በእውነት ንስሐ እናንተም እኛም(ምዕመናኖች)ንስሐ ብንገባ ሀገር አቀፍ ንስሐ ጥሪ ብታደርጉ የተበላሸውን ሁሉ በተዓምሩ እግዚአብሔር አምላክ ይሰራዋል::እንደገና የሞቱትን አባት እያነሳችሁ ብትወቅሱ ተነስተው የሚያመጡት ለውጥ የለውም የሚበጀው ንስሐ ብቻ ነው::ይህች ቤተክርስቲያን ከ 14ኛው ክፍለዘመን ጀምሮ የቅዱሳንን ደም ስታፈስ የነበረች ናት እንደገና ይባስ ብላ በአቡነ ቴዎፍሎስ መታሰርና መሞት የፈረመች ናት ምነው የዚያን ጊዜ እንደዛሬው የምትሉትን አላላችሁም እኒህ አባት በመሞታቸው ተጠያቂውም እናንተም ጭምር ማለት በውጭ ያላችሁ አባቶችም በሀገር ቤትም ያላችሁ ናችሁ ምዕመናን ሁሉ ናቸው የደርግን ጥይትና እስራት ተፈርቶ ለፍትህ መቆም አቅቶን አይደለም የተገደሉት የእርሳቸው ደም ተጠያቂ ደርግ ብቻ ይመስላችኋልን?ይህ ደግሞ በእስጢፋኖሳውያን በንጉሡ አጼ ዘርዓያዕቆብ የተለመደውን ሁኔታ ያሳያልና ለንስሐ መብቃት ይሻላል::እንደገና ስለእነታምራት ላይኔ እየጠቀሱ ራስን ማጽናናት አይጠቅምም!
  ኒቆዲሞስ

  ReplyDelete
 5. Eshi Yebetekrstian wedajoch enanten mihlaw ayimeleketachihumn? Minew zim alachihusa

  ReplyDelete
 6. ህጋዊ የሆነ ያልሆነ ከምትሉ ዝም ብላችሁ ሱባዔ ግቡ እንናንተ ደግሞ ባለ ድህረ ገጾቹ የማየገባችሁ ውስጥ አትግቡ

  ReplyDelete
 7. whay dont say about i think you dont like this b/c you are too let post the news
  << KEFREYACHEW TAWKUACHEWALACH>>

  ReplyDelete
 8. Your position shift is amazing. Do you know that the country and the church fate changed for good. Bye Bye...

  ReplyDelete
 9. እነዚህ ደግሞ ከየት የመጡ ስብስቦች ናቸው

  ReplyDelete
 10. "ዘቄሳር ለቄሳር ዘእግዚአብሔር ለእግዚአብሔር" እንዲል መጽሐፉ፤ፖለቲካውን ለፖለቲከኖች የቤት ክህነቱን ለጳጳስት ተዉ። ይሄኔ ከናንት ውስጥ ውዳሴ ማርያም መድገም እማይችል ፊደል ገደሉ እንደሚበዛ ይታወቃል። ምናለ ዝም ብላችሁ ዝርዝር ጉዳይ ውስጥ ሳትገቡ "በውጭም በውስጥም ያላችሁ አባቶች ለቤተ ክርስቲያን አንድነትና ለጌታ ፍቅር ስትሉ ይቅር ተባባሉ!"የሚል እጥር ምጥን ያለች መግለጫ ብትሰጡ። ለመሆኑ እናንት እንደቅድመ ሁኔታ እምታቀርብዋቸው ነገሮች ባይሟሉ እርቁ ላይሰምር ነው።፡የዘፈን ዳር ዳሩ... አለ ያገሬ ሰው!አባቶቻችን ተስማምተው አባ መርቆሬዎስን ወደ መንበራቸው ከመለስዋቸው እሰየው። የሳቸውን ጉዳይ በሌላ መልክ ፈትተው ለቤተ ክርስቲያንዋ እሚያስፈልጋት አዲስ ፓትሪያርክ ነው ካሉም መልካም። እኛ እንደ ተዋህዶ ልጅነታችን ለአባቶቻችን ቀናውን መንገድ እንዲያሳያቸው መጸለይ ብቻ ነው ያለብን። ሕርያቆስ ነኝ

  ReplyDelete
 11. Meles nsha gebto mote enante endihu melesn stsadebu gize alefebachu.NSHA GIBU KIDUS SINODOS SUBAE AWEJE!!! YE MDRUN KALSEMACHHU YESEMAYUN ENDET TSEMALACHHU?

  ReplyDelete
 12. wey mekeraaa kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk lalkes

  ReplyDelete
 13. ende aba paulosn yemisadeb tshuf asnebebachihun? yemogerm shift!!!!

  ReplyDelete
 14. aba selam blog is the language and message from davil really

  ReplyDelete
 15. abune merkoriwes rasisit

  ReplyDelete
  Replies
  1. Truly, aba selama blog is owned by devil. all things you post here are devilish, satanic, false statements. you better close this stupid and nonsense blog. truly you are protestants and nothing to do with our tewahido church. get out of our church, you protestant missionaries!!!!

   Delete
 16. atafrum ende tezaze new weys wesane

  ReplyDelete
 17. abune merekoriwosns derg eydelm ende yesomacew .............enawkalen

  ReplyDelete
 18. sim zirzirachihun enfeligalen.

  ReplyDelete
 19. enate degmo yemtastedadruten bete krstiyan enkun mastedader aktwchu eyeabalachn aydelem enda .ena tesebesebachuna merkoryos ygbuln alachu.fre bisoc.yematafru.

  ReplyDelete