Tuesday, October 2, 2012

ማኅበረ ቅዱሳን በፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ውስጥ የራሱን ሰው ለማስቀመጥ እየሠራ ነው

የኢትዮጵያ ፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ከሚያከናውናቸው ጉዳዮች አንዱ በኢትዮጵያ ለሚገኙ የሃይማኖት ተቋማት ምዝገባና ፈቃድ መስጠት ነው፡፡ ይህም ሥልጣን ከ2002 ዓ.ም ጀምሮ በአዋጅ ቁጥር 690/2002 የተሰጠው ሲሆን፣ በዚሁ መሰረት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በስሩ ካዋቀራቸው ክፍሎች መካከል የሃይማኖትና እምነት ተቋማት ዲያሬክቶሬት ጀነራል አንዱ ነው፡፡ ይህን ዲያሬክቶሬት ሲመሩ በነበሩትና በጡረታ በተገለሉት በአቶ መረሳ ረዳ ምትክ ለቦታው የሚመጥን የተማረ ሰው ለመመደብ ከሚኒስትሩ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ጥያቄ መቅረቡን ተከትሎ ማኅበረ ቅዱሳን ዩኒቨርሲቲው ውስጥ ከሚገኙ አባላቱ  
ማኅበሩ ይህን እያደረገ ያለው መንግስት ይልቁንም ጉዳዩን በቅርበት እየተከታተለ በሚገኘው በፌደራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ውስጥ ወኪሉን በማስቀመጥ፣ በመንግስት በኩል «ማኅበረ ቅዱሳን አክራሪነትን የሚያስፋፋ ማኅበር ነው» በሚል በማኅበሩ ላይ የተያዘውን አቋም ለማስለወጥ እንደሆነ እየተነገረ ነው፡፡ ከዚህ ቀደም ማኅበሩ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ማኅበሩን በተመለከተ የመንግስታቸውን አቋም ማንጸባረቃቸውን ተከትሎ መደናገጥ ውስጥ ገብቶ የነበረ ሲሆን፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ሞት ተከትሎ ደግሞ እፎይታን ያገኘ መስሏል፡፡ ይሁን እንጂ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ የተናገሩት የመንግስታቸውን አቋም እንደመሆኑ ማኅበሩ አክራሪነቱን ካልቀየረ በስተቀር የመንግስት አቋም ይለወጣል ብሎ ማሰብ አስቸጋሪ ነው፡፡ ማህበሩ ደግሞ በምንም ተአምር አክራሪ ጠባዩን ሊለውጥ የሚችልበት እድል እንደሌለ ከቀድሞ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ በሃይማኖት ሽፋን በቤተክርስቲያኗ ውስጥም ሆነ ከዚያ ውጪ እያከናወነ ካለው ተግባሩ መረዳት ይቻላል፡፡

ማኅበሩ በፌደራል ጉዳዮች ውስጥ የራሱን ወኪል ለማስቀመጥ እየተራወጠ የሚገኝበት ሌላው ምክንያት፣ በየአጋጣሚው ስማቸውን ሲያጠፋ በነበሩትና «ተሐድሶ» ሲል በፈረጃቸው ማኅበራት ላይ ልዩ ልዩ ተጽእኖዎችን ለማሳደርና ከተቻለም አገልግሎታቸውን ለማደናቀፍ እንደሆነ ታውቋል፡፡ ይሁን እንጂ ይህንን ለማድረግ የሚያስችል ሁኔታ በኢትዮጵያ እንደማይኖር የታወቀ ቢሆንም፣ በሃይማኖት ሽፋን ድብቅ አጀንዳውን በማራመድ የተካነውና በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኘው ማኅበረ ቅዱሳን ተሳክቶለት በቦታው ላይ ወኪሉን የሚያስቀምጥ ከሆነ፣ የመንግስትን ፖሊሲ በማስፈጸም ሽፋን መንፈሳዊ ማኅበራትንና ሌሎች የሃይማኖት ተቋማትን የማዳከም አጀንዳ እንዳለው እስካሁን ካደረጋቸው እንቅስቃሴዎችና በተለያዩ ጊዜያት በየሚዲያዎቹ ላይ ካወጣቸው አክራሪነትን የተሞሉ ዘገባዎች መገንዘብ ይቻላል፡፡ ስለሆነም የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር የሚያስቀምጠውን ሰው እንዲለይና በማኅበሩ በኩል የተደገሰውን ድግስ ቀድሞ በመገንዘብ ማኅበሩ ሰብሮ እንዳይገባ ጥበቃ ያድርግ እንላለን።

67 comments:

 1. Kushashoch! Yematrebu wishet kemtdegsu esti lensha yetesetachun edme tetekemubet mk enkuan kenante tera gar enka silanta malet ayadersewm sira alebet yawm yebetekirstiyan sira! Sitdoltu gze endayalfbachu denezach.

  ReplyDelete
 2. Egiziabhere yiferedachihu

  ReplyDelete
 3. ABaselamawoch yetim ayedersum tewachew bebetekihent Abatachen bemotu wekit beka ahun botaun egna enyezale belew legud sirawetu neber gin tayalachehu yechelema guzo berhan ayagegnem migeremew federal kelal ayedelm yawekachewal tenkiko bihonem yesetachehun tikoma tekami new ahun enketatelachewalen bertu wendemachehu ke usa

  ReplyDelete
 4. wiyyyyyyyyyyyyyyyy, ahunis astelachihu. u don't have other issue.

  ReplyDelete
 5. TERA ALUBALTEGNOCH NACHIHU!

  ReplyDelete
 6. You people are so fool, don't U have some thing to post in this blog than false accusation of MK?!

  ReplyDelete
 7. Aba Selama, Very good view, That is True. mk/ms like to distroy other Christian/or mahber. Becaouse, his maheber is only,eseytan agelglot. We Christians will win the deble of mahber with Gods pawor. Let them jump around with thair boss, and they will dystroy soon.

  ReplyDelete
  Replies
  1. በባህላችን ‹የቤት ዐመል ገበያ ይወጣል› ነበር የሚባለው፡፡ አሁን እርሱ መቀየር አለበት፡፡ ‹የቤት ዐመል ኢንተርኔት ይወጣል› ነው መባል ያለበት፡፡ ስንቱ ተሳዳቢ፣ ስንቱ ተራጋሚ፣ ስንቱ ተደባዳቢ፣ ስንቱ ልቡ ያበጠበት የፍየል ወጠጤ ከነ ጠባዩ አንዲትም ሳትነካ ኢንተርኔት ላይ ወጥቶላችኋል፡፡
   አሁን ስድብ በኢሜይል ነው፤ ስድብ በብሎግ ነው፤ ስድብ በፌስ ቡክ ነው፤ ስድብ በድረ ገጽ ላይ ነው፤ ስድብ በፓልቶክ ነው፡፡ ስድብ በትዊተር ነው፡፡ Daniel kibret write for u & aba selamas.

   Delete
 8. ወረኞች። ሰው ለመልካም ነገር ደፋ ቀና ይላል እናንተ ግን ለጥፋት! ለነገሩ የዲያቢለ፡ስ የግብር ልጆች አይደላችሁ!!!!!!

  ReplyDelete
 9. Yes. You are righty. that is one of MK strategy. we know that Mk has been dreaming to take the power of the Government as well as the leadership of the church. we know supporters of MK who are hired by the Government are working hard day and night to fulfill the hidden agenda of MK. for example, the one who are now working in the FEDERAL GUDAYOCH is one of them. I hope you guys know him. He graduated from Holy Trinity College. So the time is not theirs but for those who were suffered by MK.

  ReplyDelete
 10. Today you made very big mistak as usual. It is Government who appoints officials not MK. And government appoints any one who follows its policies irrespective of religion. The officer can be either Christian or Muslim, Orthodox or Protestant, MK or Tehadiso. So why do you say it is MK who is going to appoint?

  We cannot restrict who will be official and who cannot be. It is the party EPDRF who has the right to assign.

  A person who get the power has the responsibility to implement governement's policy irrespective of his religious view. Otherwise we are going to say PM hailemariam is set to power to implement Only Jesus Religion view and Demeke Muslim view. And this cannot be accepted by all of us.

  Let us think, come together and discuss face to face instead of going in the back door and talking useless ideas.

  ReplyDelete
  Replies
  1. ማኅበረ ቅዱሳን ቢቻለው የማያደርገው ነገር አይኖርም። ይሁን እንጂ ከእግዚአብሔር መንገድ የራቀ ስለሆነ ይጠፈፋል እንጂ የትም አይደርስም።

   Delete
 11. ,...;;;;;;;;;;;;;;;;kjjjjjjjjjjjjjjjjbvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvvfffffffffffffffffffffff

  ReplyDelete
 12. hnmmujjjk.l,kmmmmmmmmmmmm.jkhhhhhhhhhhhruuuuuuuuuuuuuufhhhhhhhhhhhhhcbnm,jl/;;;;;;;;;;;;;kkkkkkkkkkkkkkkkkdfhhhhhhhhh

  ReplyDelete
 13. cf<skkkkkkkl'sllllllllllln////////////////////xxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxx

  ReplyDelete
 14. ?///////////////////////????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????/

  ReplyDelete
 15. R U realy Orthodox cristaian?

  ReplyDelete
  Replies
  1. What is the criterion of being an Orthodox christian? Ask yourself first before forwarding the question to others.

   Delete
 16. fesamoch zemebelachu aweru yewere koat hula MK ENDEHON YENANET WERE ALAMAWEN AYSETEWEM.

  ReplyDelete
 17. እና የምንቤት ነህ አንተ? ሆድህ እንዳይጎልብህ ነው? እስኪ ልብ ካለህ ወደ ኬኒያ ሄደው የውሃቢዝምን ስልጠና ወስደው ኢትዮጵያን ለማጥፋት የተዘጋጁትን ተች። ወደድክም ጠላህም ማህበረ ቅዱሳን የሃገሪቱ የጀርባ አጥንት ነው። በየትኛውም መስሪያቤት የለውጥ ሃዋርያ ሆነው የሚመረጡት እና የሚሸለሙት የማህበረ ቅዱሳን አባላት ናቸው እንጂ የአንተ ተሃድሶዎቹ ለሆዳቸው ያደሩ ሆዳሞቹ አደሉም።

  ReplyDelete
  Replies
  1. kikikikikikikikikikikikikikiki

   Delete
  2. Ere bakih! abet abet abet.............
   lemayawukachihu!

   Delete
 18. እናንተን ሁል ጊዜ ጌታ ይቅር ይበላችሁ ማለት እየሰለቸ መጣ ምክንያቱም ለመስተካከል እንኳን ሃሳብ የላችሁም አልሰድባችሁ ነገር ከጌታ ታጣሉኛላችሁ፡፡ ምን ይሻላችኋል የሰዉ ትእግስት መፈታተን የሰይጣንና የሰራዊቱ ምግባር ነዉና ክርስቲያን ነን የምትሉ ከሆነ እንደሚገባ ሁናችሁ ወንጌልን ስበኩ፡፡ ካልሆነ ግን የሰይጣን ፈረስ ሁናችሁ መቀጠላችሁ ነዉና ልቦና ይስጣችሁ፡፡

  ReplyDelete
 19. ይህ ማኅበር ነኝ ባዩ የቤተ ክርስቲያን ጥገኛ ከመሆን ራሱን ችሎ በማኅበርነት መንቀሳቀስ አይችልም እንዴ?በጥገኛ ሕዋሳትነቱ የሚገፋ ከሆነ ግን ወረርሺኙ የሚምረው
  አንድም ገለልተኛ ወገን አይገኝም እናም ከጥገኛነት ራስን ወደ መቻልነት ዘወር ቢል?
  እርሱ መናፍቁ መናፍቃን የሚላቸው መጤዎችስ ከዚህ የከፋ ብጥብጥ በቤተ ክርስቲያን
  ላይ መቸ አድርሰው ያውቃሉ በሁሉም ጎራ ሥርዓተ አልበኝነትን እናስፍን ከተባለ ግን
  የወሮ በላዎች ሥራ ነውና ማንም ከማን አይሰንፍም መረዳት ይገባል፤

  ReplyDelete
  Replies
  1. ጸልዩ

   ጸሎት
   የዲያቆን አሸናፊ መኰንን ገጽ ረቡዕ መስከረም 23/2005 ዓ.ም.

   ያለፈው ሺህ ዘመን በፊትህ እንደ ትላንት ቀን የሆነ፣ የሚመጣውም ሺህ ዘመን በፊትህ እንደ ነገ የቀረበ ዕድሜን ሰጪ፣ ጸጋን አዳይ የሆንከው ጌታዬ እግዚአብሔር ሆይ አመሰግንሃለሁ፡፡ የነቢያት ትንቢት፣ የሐዋርያት ስብከት፣ የሊቃውንት ትምህርት፣ የዘማርያን ቅኔ፣ የምእመናን መገዛት፣ የሰማዕታት ኅልፈት፣ የጻድቃን አኗኗር፣ የደናግል ንጽሕና አንተን አይገልጥህምና የሞትክልኝ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አመሰግንሃለሁ፡፡ የስደተኞች አገር፣ የእንግዶች ማረፊያ፣ የሀዘንተኞች መጽናናት፣ የደካሞች ብርታት አጽናኝ መንፈስ ቅዱስ ሆይ አመሰግንሃለሁ፡፡

   ጌታ እግዚአብሔር ሆይ! ስለ ተገኘህልኝ አገኘኹህ፡፡ ስለ ወደድከኝ አመንኩህ፣፣ እጅህን ስለ ዘረጋህልኝ ቀረብኩህ፡፡ ስላደረግህልኝ አመሰገንኩህ፡፡ ስለ ሰጠኸኝ ለመንኩህ፡፡ ስለ ታመንክልኝ ተስፋ አደረኩህ፡፡ ስላየኸኝ አየሁህ፡፡ ስለ ቀደምክልኝ ተከተልኩህ፡፡ ስለ መጣህልኝ አሰብኩህ፡፡ ስለ ተናገርከኝ ሰማሁህ፡፡ ስለ ለወጥከኝ መሰለኩህ፡፡ የነገርከኝን ሁሉ ስታደርግ ፈራሁህ፡፡ ስለ ጎበኘኸኝ ዳሰስኩህ፡፡ ስታነሣኝ ያዝኩህ፡፡ የእኔ ጌታ የደግ ነገር ሁሉ ጀማሪው አንተ ነህ፡፡ ሁሉም ነገር እስኪገባኝ በትዕግሥት ስለጠበቅኸኝ አመሰግንሃለሁ፡፡

   ጌታዬ ሆይ! አሁንስ ከዚህች ዓለም ምን ቀረኝ? የጉም ስፍር ከሆነው የሕዝብ ድጋፍስ ምን አለኝ? ከባለጠጎችስ ምን እሻለሁ? ከባለሥልጣናትስ ምን ብይን እጠብቃለሁ? ተስፋዬ አንተ አይደለህምን? አንተ የሌለህበት ነገር ሁሉ በድን ነውና በውጥናችን፣ በጉባዔያችን አንተ ተገኝልን፡፡ የገንዘብ ሀብት እሳት ይበላዋል፡፡ ርስትም በቅጣት ይወሰዳል፡፡ ጌታዬ ሆይ! መልካም ወዳጅ ግን ይበልጣልና የወዳጅ ባለጠጋ አድርገኝ፡፡ የሚቆጣኝና የሚገስጸኝ ሰው አታሳጣኝ፡፡

   አምላኬ ሆይ ለውጠው! ማንነቴን ለውጠው፡፡ የማየውን የምሰማውን ለውጠው፡፡ ካስጨነቀኝ ነገር ዛሬ ለየኝ፡፡ ለጥፋቴ ይህች ቀን ድንበር ትሁን፡፡ እንዳልጠፋ ያዘኝ፡፡ ስተክዝ አጽናናኝ፡፡ ሰው ሲርበኝ አንተ ተገኝልኝ፡፡ ሲጨላልምብኝ አንተ አብራልኝ፡፡ ሲከፋኝ አረጋጋኝ፡፡ ስተኛ አንቃኝ፡፡ የራሴ ደግነት የሰው ክፋት ጎልቶ ሲታየኝ አንተ አውጣኝ፡፡ የተጋሁ መስሎኝ ስከንፍ፣ የታገሥኩ መስሎኝ ስሰንፍ አንተ ማስተዋል ስጠኝ፡፡ የምድር ሩጫዬን ከአንተ ጋር በሰላም አስፈጽመኝ፡፡ ከጅማሬው ፍጻሜዬን አሳምርልኝ፡፡ ለድካሜ ፍሬ፣ ለአሳቤ ፍጻሜ፣ ለሰብእናዬ ትሕትና፣ ለክርስትናዬ ፍቅር፣ ለቤተሰቤ መልካምነት፣ ለአባቶቼ ማስተዋል፣ ለሕፃንነቴ አበባ፣ ለወጣትነቴ ፍሬ፣ ለጎልማሳነቴ ምክር፣ ለሽምግልናዬ ትዕግሥት አንተ አድለኝ፡፡ ባሳዝንህም ከአንተ ወደ ማን እሄዳለሁ? አምላኬ እንዳንተ የሚሆንልኝ የለም፡፡ በተቸነከረው ልጅህ፣ በተሰቀለው ልጅህ በኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ላንተ ይሁን በማይፈጸም ዘመን ለዘላለሙ አሜን!

   Delete
 20. ይህ ማኅበር ነኝ ባዩ የቤተ ክርስቲያን ጥገኛ ከመሆን ራሱን ችሎ በማኅበርነት መንቀሳቀስ አይችልም እንዴ?በጥገኛ ሕዋሳትነቱ የሚገፋ ከሆነ ግን ወረርሺኙ የሚምረው
  አንድም ገለልተኛ ወገን አይገኝም እናም ከጥገኛነት ራስን ወደ መቻልነት ዘወር ቢል?
  እርሱ መናፍቁ መናፍቃን የሚላቸው መጤዎችስ ከዚህ የከፋ ብጥብጥ በቤተ ክርስቲያን
  ላይ መቸ አድርሰው ያውቃሉ በሁሉም ጎራ ሥርዓተ አልበኝነትን እናስፍን ከተባለ ግን
  የወሮ በላዎች ሥራ ነውና ማንም ከማን አይሰንፍም መረዳት ይገባል፤

  ReplyDelete
 21. የማኅበሩ ስውር ሴራ ሲታወቅ ደጋፊዎቹ እንደ ተጣደ ተልባ ይንጣጣሉ። ምክንያቱም መሹለኪያው ሁሉ ለምን ታወቀ ከሚል ብስጭት የሚመጣ ነው። አሁንም ቢሆን ማኅበረ ቅዱሳን የእውነት ሁሉ ጠላት፤ የመንግሥትና የቤተክህነቱ የእንጀራ ውስጥ ምርቅ ነውና ከፍተኛ ጥንቃቄ ያስፈልጋል። ማኅበረ ቅዱሳን የሚሸሸግበትን የክፋት ዋሻ ሁሉ እንደዚህ አጋልጡት!

  ReplyDelete
 22. I think our govt is looking all people equally whether eotc-mk, muslim,protestant... So the rulling party appoint its officer according to the credential irrespective to religion and race. It needs who serve the people fairly.

  ReplyDelete
 23. I think our govt is looking all people equally whether eotc-mk, muslim,protestant... So the rulling party appoint its officer according to the credential irrespective to religion and race. It needs who serve the people fairly.

  ReplyDelete
 24. One question: why are you guys so obsessed with MK? Don't you guys have any other things to write about. Sometimes esti keyer adergu menfukinachihun.

  ReplyDelete
 25. O! COME on Zeegzine!
  We are not foolish, we are smart enough and we know the secret of MK. MK acting like a secret society. MK does not care about the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church but MK trys to take over the power of the Church and the Government. Believe it or not, some members of MK who work in the Government sector working day and night for Mks Agenda. Like ato Kasahun HailmariYam. However, the Lord of lords and the King of kings Juses Christ hears the voice of the victims by MK. JUST wait one day very soon; you will see the justice of the Almighty God. May God open your spiritual ear to hear His voice.

  ReplyDelete
 26. EPRDF belive in equality; as a part of nation member of mk can participate in the vacant post but determin by the govt. If you can belive in equality...

  ReplyDelete
 27. EPRDF belive in equality; as a part of nation member of mk can participate in the vacant post but determin by the govt. If you can belive in equality...

  ReplyDelete
 28. Enate awru MK gin elet elet be amlaku eyetageze sirawn bemelkam huneta eyakenawone new

  ReplyDelete
 29. Anonymous October3 6:56 AM:- ኣስተያየትህ/ሽ በራሱ በጣም ይገርማል። ቀድሞስ ነገር ማኅበር ሲመሠረት(ሲቋቋም)ለቤተ ህርስቲያን እንጂ መች ለራስ ጥቅም ሆነና? ማኅበረ ቅዱሳንም ሆነ ሌሎች ማኅበራት (ሐይማኖታዊ ከሆኑ ማለቴ ነው) ግልጋሎታቸው ለቤተ ክርስቲያን ካልሆነ ማኅበር ለብለው መጠራት አይኖርባቸውም። ምናልባትም ዘመናዊ የሥራ መስክ ተብለው ሊጠሩ ይችሉ ይሆናል። አላውቅም እንጂ እንደ ሥራ ፈጠራም ይታዩ ይሆናል። ለዚሁ መሰለኝ በአገልግሎት ሥም ኪስ እየደለበ የሚገኘው።

  ReplyDelete
 30. ur work is totally disgusting.i think u are not from Jesus rather from___________please please please stop ur dirty joke rather please write about God.Hopelessness is today's our country problem,if u have the gut to write sth why not u say sth to us about it.Through blaming and insulting no one can get followers.time is the precious material if so why not u invest on positive ideology.

  ReplyDelete
 31. ??????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????

  ReplyDelete
 32. እንዴ የማቅ ነገር ግራ እየገባኝ ነዉ ዓላማዉን ለይቶ የሚያቅ አይመስለኝም አርፋቹ ተቀመጡ ማቆች የእስከዛሬዉ ይበቃችዋል ወይም የፓሎቲካ ፓረቲ መሆን ትችላላቹ አሁንስ ግራ ገባኝ የእናንተ ነገር!!! ማቅ ማለት
  1.የብሄር ቡድን
  2.የፖሎቲካ ቡድን
  3.የአክራሪሁች ቡድን
  4.የእምባገነኖች ቡድን
  5.የስልጣን ፈላጊወች ቡድን
  6.የዉንጌል ተቀዋሚ ቡድን
  በማዉቅም ባለማወቅም የዚህ ቡድን አባል የሆናቹ ቶሎ ከዚይ ቡድን ራሳቹን አዉጡ ምክንያቱም የዚይ ቡድን ኣባል መሆን ማለት መንፍሳዊ ትርፍ የለዉም ይህን ቡድን ተባብርን ከቤተክርስቲያናችን ማበረር አለብን

  ReplyDelete
 33. For me mk is killer of Pm Melese. Because, they paid money for metet (gojam debtera) in woldeba to killed the great leader, world classmind, the founded father of new Ethiopia and leader of Africa. EPRDF will be stay in power the next 200 years or forever because of the party vission is the,interste of Ethiopian except fundementalist, so just yehelem injera for mk to get gov. Potition if Eprdf in power. Peace in rest our great world class mind Pm melese .

  ReplyDelete
 34. minew islamna ena protestan hugeritun simeru menem alalachu?

  ReplyDelete
 35. Ezih layi weraji ale! betam neber yemiketatel enanten ahun gin menfesawinet yelelewu neger new yakerebachihut lagelgilot sayihon mahiberun mekenaken weyim bedibik ajenda (*leloch endemiluachihu) betekiristian yemafirs alama new yalachihu.

  ReplyDelete
 36. Deje Teb! ersu yifaredachihu, enant ye hager, ye betechristian telatoch!!!!!!

  ReplyDelete
 37. Ye mahibere kidusan alama tiwoldin be sinemigbar manets sihon; yenante degimo betekaranew new. 2 gizie tsife alawetachihutim silezih yihin ayche ewesinalehu. Afagn man yifeligewal?

  ReplyDelete
 38. Ye mahibere kidusan alama tiwoldin be sinemigbar manets sihon; yenante degimo betekaranew new. 2 gizie tsife alawetachihutim silezih yihin ayche ewesinalehu. Afagn man yifeligewal?

  ReplyDelete
 39. eraqutun yeker newu MK. ashebar buden selehon hule enkelfe yelewu. Mengest be eyene kuragna eyetebeke newu kelebet wust zelo eskegeba newu yemetebekewu. Ye hager tenk ye hayemanot kancer newu MK. yemot dereget newu ende koshash telo mehed newu.

  ReplyDelete
 40. አንድ ቁም ነገር እንሥራበት ፡- ማስታወቂያ

  የአሸናፊ መኰንን ትምህርተ ሃይማኖትን በሚከተለው አድራሻ ይቃኙት ፤ ጠቃሚ ምክር ያገኙበታል ፣ ከተከታተሉት የወንጌል መልዕክትን ወደ ተግባር እንዲለውጡትና እንዲኖሩት መንገድ ያስቃኛል ፤ ሲያዝኑ ያጽናናዎታል ፡፡ አድራሻው

  http://www.ashenafimekonen.blogspot.com/

  ሃይማኖት የማይረባዎ ሰው ከሆኑ ደግሞ ሥነ ጽሁፍ ይማሩበታል ፤ ሃሳብዎን አስተካክለው መግለጥ እንዴት እንደሚችሉ ያዩበታል ፡፡ ጋዜጣ አንብበው ራስዎን ከሚያቆስሉና ዓይነት ከሚወጣልዎት ይኸኛው በተለየ መልኩ በአጻጻፉ ይጠቅምዎታል ፤ ይማረኩበታል ፤ ራስዎንም ይለውጡበታል ፡፡

  ReplyDelete
 41. የዲያቢለ፡ስ የግብር ልጆች

  ReplyDelete
 42. Mk , block head priest, that women call him with nick name Erget kulla(Ergetkal) which is naive of formal education of church starting sexual abuse similar to his collagues Tebate and Zelebanose. Surprisegley, those yemebedu setoch, all of them are elements of mk. Furthermore, they have been served church actively in Sunday. How can they serving two masters the same time? Mk stop to bulshit our unique church. Most of your job is great. Clear hypacrite that use two hut in the church. Death to zemawi priest,and Deacon . Wishing real Tehadso to the church.

  ReplyDelete
 43. ጥሩ እንደዚ በማጋለጥ የሰይጣን ስራ ለሚሰሩ ሴራቸው መክሸፍ ያስፈልጋል። ሰላማዎች በርቱ።

  ReplyDelete
 44. betame newerega belog be newer yesekere belog andem ewnet yelalew yasaferal betam

  ReplyDelete
 45. betame newerega ena benewer yeseker belog aba selama

  ReplyDelete
 46. ምን ማለታቹህ ነው ? የማህበረ ቅዱሳን ደጋፊ ወይ አባል የሆነ ሰው ባለ ስልጣን አይሆንም ነው የምትሉት ? ጉድ ሳይሰማ አይመሸም አሉ አግባብነት ያለው አይመስለኝም ይሄ አካሄድ ለናንተም አጉል መንፈራገጥ ነው የሚሆንባቹህ::የማህበረ ቅዱሳን ደጋፊዎችና ባለስልጣናት አስካሁንም ነበሩ ወደፊትም ይኖራሉ አትደከሙ :: ይልቁንስ በሃይማኖትና በሥራ ብለጧቸው ::እናንተ ታወራላቹህ እነሱ ይሰራሉ ::የናንተን ሃይማኖት የሚጠራጠር አለ:: አነሱ ግን አንዳንድ ችግሮች ቢኖሩባቸውም ቢያንስ ሃይማኖት አንዳላቸው ይነገርላቸዋል /የተዋህዶ ልጆች /ናቸው :: እናንተ ከዚች ብሎግ ውጭ ምንም ሥራ የላቹህም ይችውም በሃይማኖት ትጠረጠራለች:: ተመልክቱ የነሱን ሥራ በየጊዜው በማህበራት በዩንቨርስትይ በቤተ ክህነት በተለያዩ ቦታዎችና ድርጅቶች የሚሰሩትን ሥራ ማየት ነው :: ዝም ብሎ ቁጭ ብሎ ማዉራት አይደለም ::ለማንኛውም አምላክ ልቦናችሁን የሚጠቅመውን የሚያስብ ያድርግላቹህ ::

  ReplyDelete
 47. SELAM LE ENANETE YIHUN ABASELAMAWOCHH And Zena Lakerebelachehu Felku Be 3/10/2012/ oktober malet new be Germen Frankfurt k. mareyam Betkerseteyan Tilk sebeseba tekahedo neber be Germen Hager atekalay yebetkersteyan alafi behonut like kahenat Doctr Merehawi tebje Yetemera neber migermew Be Frankfurt mareyam Betam Tikit Yemibalu Ye Mk abalat be Meyanafesut Were Hezbun Bemawek Bezu lemeleyayet mokerew tebekew yemetut sayesaka Ejeg betam bezu wede 300 yemihonew me emen besebesebaw lay bemegegnet chewanet betemolaw menged mk yihonelegnal belo yesbesebachew mesl gorawochun asketlew bemegebat yasebut sayesaka bemekeretu yihe hizb angetachewen asdefeto Astedadariw Bemifelegut Menged Sibesebaw metenakeku Egziabehr Ke egna Gar Emebetachen Amalajenetua Sayeleyen tetenakeke Mk yemeselachew yeneberew Yemeteluachew Like Kahenat Doketer Merhawi Ke Aba Sirak Astedadariw Gar Yetetalu Meseloachew Neber Neger Gin Enesu Bekifum Bedegum Bezu Bemasalefachew Mechem Ayetalum Alemetalatachewen Besebesebaw andenetachewen Asayetewal Yemiketelewn Bemeketatel Entsefalen Cher yagenagnen Amen

  ReplyDelete
 48. ስታሳዝን የምትለውን አለማወቅህ ይድነቅህ እና የምንቤት ነህ አንተ? ሆድህ እንዳይጎልብህ ነው? እስኪ ልብ ካለህ ወደ ኬኒያ ሄደው የውሃቢዝምን ስልጠና ወስደው ኢትዮጵያን ለማጥፋት የተዘጋጁትን ተች። ወደድክም ጠላህም ማህበረ ቅዱሳን የሃገሪቱ የጀርባ አጥንት ነው። በየትኛውም መስሪያቤት የለውጥ ሃዋርያ ሆነው የሚመረጡት እና የሚሸለሙት የማህበረ ቅዱሳን አባላት ናቸው እንጂ የአንተ ተሃድሶዎቹ ለሆዳቸው ያደሩ ሆዳሞቹ አደሉም እንዳንተ ያለውማ በውስጥም በውጭም ሆኖ ቤተ ክርስቲያኒቱን ያድማ ምን ይደረግ የሆንክ ጅላጅል

  ReplyDelete
 49. Yenante Kiristiyaninet yet ga New?...alubalta, tilacha, hamet, seyitanawi kinat,....yemesaselut bemulu kiristiyan negn kemil sew ayitebekim!!! rasachihun agaletachihu."MENAFIK"!!!

  ReplyDelete
 50. ante senef yle alubalta yematasnebb degmo yabatochachinn photo meletefachihu lemasmesel new yeleyelachihu seytanoch nachihu cirstina mn endehone atakutm enesu lenante gize yelachewum MK wech malete new

  ReplyDelete
 51. Abo tenefu.
  Abune Pawlos simotu yemotachihu. Muticha

  ReplyDelete
 52. ሰውን ባነጋገሩ ይታወቃል ::የዚህ ድህረ ገጽ ሰዎች ከሚሰጣቸው አስተያየት እንኳን እንዳይማሩ ማን
  አዚም አደረገባቸው ባንዱ ውሸት ላይ ሌላ ውሸት ::ያሳዝናል
  ሚዛን አይደፋም ቀጣፊነት ለአውሬው የጥርጊያ መንገድ ነው

  ReplyDelete
 53. በጣም ታሳፍራላችሁ በብሎጋችሁ ላይ የኣቡነ ጎርጎሪዎስን ፎቶግራፍ ለጥፋችሁ የእርሳቸው ደቀ መዝሙር የሆኑትን ደግሞ ለማጥፋት ቀን ከሌት ትተጋላችሁ፡፡ እባካችሁ በፈጣሪያችሁ እለምናችኋለሁ በዚህ የስም ማጥፊያና የቅዱሳንን ክብር ዝቅ ማድረጊያ ብሎጋችሁ ላይ የለጠፋችሁትን የብፁኣን አባቶችን ፎቶግራፍ አንሱት፤ ''አባ ሰላማ'' የሚለውን ስማችሁን ደግሞ ''አባ ጨለማ'' ብላችሁ አስተካክሉት፡፡

  ReplyDelete
 54. በጣም ታሳፍራላችሁ በብሎጋችሁ ላይ የኣቡነ ጎርጎሪዎስን ፎቶግራፍ ለጥፋችሁ የእርሳቸው ደቀ መዝሙር የሆኑትን ደግሞ ለማጥፋት ቀን ከሌት ትተጋላችሁ፡፡ እባካችሁ በፈጣሪያችሁ እለምናችኋለሁ በዚህ የስም ማጥፊያና የቅዱሳንን ክብር ዝቅ ማድረጊያ ብሎጋችሁ ላይ የለጠፋችሁትን የብፁኣን አባቶችን ፎቶግራፍ አንሱት፤ ''አባ ሰላማ'' የሚለውን ስማችሁን ደግሞ ''አባ ጨለማ'' ብላችሁ አስተካክሉት፡፡

  ReplyDelete
 55. Hey!! Sidib Aleqebachihu ende? Minew tafachihu? MK has nothing to talk about right,

  ReplyDelete
 56. O! Aba selebawoch..... fikir ena Selam yelelachihu selboch nachihu....."Gebre Hakay"

  ReplyDelete
 57. I suggest that why aba selamas do not write a truth of God and a blessing words of Gospel? Rather than talking about endividuals which have no any spritual use life of cristianity? So, pleas you guys do not spend your golden time as such. And write some helpful and blessig words of God.
  I am your brother in God.

  ReplyDelete
 58. I suggest that why aba selamas do not write a truth of God and a blessing words of Gospel? Rather than talking about endividuals which have no any spritual use life of cristianity? So, pleas you guys do not spend your golden time as such. And write some helpful and blessig words of God.
  I am your brother in God.

  ReplyDelete
 59. ወረኞች። ሰው ለመልካም ነገር ደፋ ቀና ይላል እናንተ ግን ለጥፋት! ለነገሩ የዲያቢለ፡ስ የግብር ልጆች አይደላችሁ!!!!!!

  ReplyDelete