Tuesday, October 16, 2012

አዲስ መጽሐፍ ከዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል - ማኅበረ ቅዱሳን ወይስ ማኅበረ ሰይጣን ክፍል 3

ለሞት እንዳልተኛ ዓይኖቼን አብራ!
መጽሐፉ ምንም እንኳን የዛሬ አንድ ዓመት ከሦስት ወራት በፊት ሙሉ ዝግጅቱ ተጠናቅቆ ወደ ማተሚያ ቤት አምርቶ የነበረ ቢሆንም በአንዳንድ ምክንያቶች የሕትመት ሂደቱ ተቋርጦ አንዲዘገይ ግድ ብለዋል። በዚህ ቆይታ መካከል መጽሐፉ በአራት የሥነ መልኮት መምህራን፣ የሥነ ጽሑፍና የህግ ባለ ሞያዎች እንዲታይና እንዲገመገም ዕድል ፈጥሯል።  መጽሐፉ በይዘቱ 262 ገጽ ሲኖረው በርካታ ጥልቀት ያላቸውን ርዕሰ ጉዳዮች አንሥቶ የሚያትትና የሚያብራራ ነው። ከሞላ ጎደል በእያንዳንዱ ምዕራፍ የመጀመሪያ ገጽም የምዕራፉን አጠቃላይ ይዘት በዐጭሩ ያስቃኛል። በህትመት ረገድም  በከፍተኛ ይዘትና የህትመት ጥራት በምእራቡ ዓለም የህትመት ደረጃ በላቀ ጥራት በአሜሪካን አገር ቺካጎ ከተማ በሚገኘው ትልቁ የህትመት ድርጅት የታተመ ሲሆን እስከ ድህረ ሞት ቅዱስ ፓትሪያሪክ ጳውሎስ ያለውን የማኅበሩ መሰሪ እንቅስቃሴ አካቶ በብዙ ተግዳሮትና ፈተናዎች አልፎ በዛሬው ዕለት ለንባብ መብቃቱን ይፋ ሳደርግ በታላቅ ደስታ ነው።

መጽሐፉ የማኅበሩ (ማኅበረ ቅዱሳን) ከአስመራ እስከ ደቡብ አሜሪካ የዘረጋውን የልዩ ተልእኮ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ጨምሮ በዋናነት አስራ ሦስት ዓበይት ርዕሰ ጉዳዮችን አንስቶ ይዳስሳል። በተጨማሪም  መጽሐፉ ከአጥቢያ ቤተ ክርስቲያን፣ ከአህጉረ ስብከቶች እንዲሁም ከካህናት ጉባኤና ሊቃና ጳጳሳትየሕግ ያለህ!” ሲሉ በማኅበረ ቅድሳን ላይ በጥብቅ የተጻፉትን ማኅበሩ የሞት ሽረት ትግል ታግሎ ከመዝግብ ቤት እንዲወጡና ደብዛቸው እንዲጠፉ ያደረጋቸው ለሰሚ ጆሮ ጭው የሚያደርጉ ልብ የሚሰብሩ የስምታና የዋይታ ደብዳቤዎች ከጸሐፊው ሰፊና የላቀ ትንተና ይዟል።
ብጽእ አቡነ መልከ ጸዲቅ - “እኔ ለሕዝብ የማስተላልፈው መልእክት፣ ይህ በስም የተሸፈነ ማኅበር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን ከሥሯ መንግሎ የሚጥላት ከባድ ጠላት መሆኑን ዐውቆ ዐወቅንብህ! የጥፋት ተልእኮህንም ዐውቀንብሃልና ከእኔ ራቅ እንዲለው ያስፈልጋል። ሊወገድ ይገባል!” ሲሉ ስመ ጥሩ የወንጌል አርበኛው አባ ወልደ ትንሳኤም - “የሃይማኖት ካባ ለብሶ በረቀቀ ሁኔታ የግል ጥቅሙን የሚያሳድድ: በመግደል እግዚአብሔርን አስደስታለሁ ብሎ የሚያምንበማለት በልዩ መልኩ ከመጽሐፉ አዘጋጅ ጋር ባደረጉት ቆይታ ጆሮ ያለው መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት! ሲሉ ተማጽኖዋል። የሌሎች ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን የምህጽንታ ሙሉ ቃልም በመጽሐፉ ያገኙታል:: ይህ  መጽሐፍ አስቀድሞ ከፊታችን አደጋ እንዳለ ጠቋሚ  በመሆን እንዲያገለግልና ክፉው ቀን እንደ ወጥመድ ሳይደርስብን ዛሬ ላይ የዳኛ ያለህ! የትድግና ያለህ! ብሎ የዜግነት ኀላፊነቱን ለመወጣት እግዚአብሔር በሰጠው መንፈሳዊ ዐደራም የራሱን ድርሻ ለማበርከት ጥረት ከሚያደርግ አንድ ኢትዮጵያዊ የተበረከተ ለኢትዮጵያና ለቤተ ክርስቲያን እድገት ሰላም፣ ለኢትዮጵያውያን አንድነት፣ ፍቅርና እኩልነት ከሚቆረቆር ሰው የተሰጠ በመሥዋዕትነት የቀረበ በረከት ነው፡፡
መንግሥትና ሕግ ባለበት ሀገር ሕጋዊ የሚያስመስል ጭንብል ለብሶ፣ ሕጋዊ እንድሆን ፈቃድ ሰጥቶኛል ለሚለው አካል እንኳ የማይገዛ፣ በሀገሪቱ ዘመናዊ ትምህርታቸውን በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚከታተሉ የአገር ተስፋ የሆኑ ዜጎችን  ያለከልካይ እየመለመለ ለክፉ ዓላማው በማደራጀት ከቤተ ክርስቲያን አልፎ ለመንግሥትና ለሀገር ሥጋት የሆነ፣ በልዩ ልዩ ሕገወጥ በሆኑ መንገዶች ከሀገር ውስጥና ከውጪው ዓለም የሚሰበስበውን፣ ከፍተኛ ገንዘብ ለምን ዓላማ እያዋለው እንደሆነ፣ ለማንም ሊታወቅ ባልተፈለገ ሁኔታ፣ ተጠያቂነት በሌለበት  20 ዓመታት ኦዲት ሳይደረግ የሚንቀሳቀስ ተቋም በኢትዮጵያ መኖሩ ይደንቃል፡፡ ያውም በማኅበሩ ሰይጣናዊ ሥራ ስማቸው የጠፋ፣ ከአገልግሎትና ከሥራ የተፈናቀሉ፣ የተደበደቡና የተሰደዱ፣ የተደፈሩና የተገደሉብዙ ንጹሐን ዜጎች የፍትሕ ያለህ!! የትድግና ያለህ!! እያሉ ከፍተኛ ጩኸት እያሰሙ አቤት የሚል የዜጎችን ሕገ መንግሥታዊ መብት የሚያስከብር መታጣቱ ይገርማል!!! እኔ ከጅምሩ መንፈሳዊ ዓላማን አንግቦ መንፈሳዊ ሆኖ ለመሥራት አስቦ እንዳልተነሣ ከቁጥር አንድ ጀምሮ በጻፍኳቸው መጻሕፎቼ ለመግለጽ ሞክሬያለሁ፡፡
በአጠቃላይ 'ማኅበረ ቅዱሳን" ተብሎ ስለሚታወቀው አገር አጥፊ ድርጅት ለሚያነሱት ማንኛውም ዓይነት ጥያቄ እንዲሁም ለማወቅ በሚሹት የማኅበሩ ስውርና ልዩ ሀገርንና ትውልድን የማተረማመስ አጀንዳ የቅድስት ቤተ- ክርስቲያን ሰነዶች ጮኸው የትድግና ያለህ! ሲሉ ታዳጊ ፍለጋ ስምታቸውን የሚያስተጋቡቡት: አቤት! የሚሉበት መጽሐፍ ነው። ታድያ ከእርስዎ የሚጠበቀው ይህን መጽሐፍ በማንበብ የሺህ ዘመናት ታሪክ ያላትን ቤተ ክርስቲያንንና እንቢ ለባእድ! እያለች የመጣውን ሂሳቡን እየሰጠች ዛሬ ላይ የደረሰችውን ለባእድ ያልተንበረከከች ሉዓላዊት ሀገርዎት (ሀገራችን) ኢትዮጵያንም ያተርፉና ይታደጉ ዘንድ ነው።
የመጽሐፉ ሽፋን ትርጓሜ: ራሱን "ማኅበረ ቅዱሳን" በማለት የሚጠራ ኃይማኖታዊ ካባ አጥልቆ በስመ መንፈሳዊነት ፀረ ሀገር፣ ፀረ ትውልድና ፀረ ቤተ- ክርስቲያን ዓላማ አነግቦ ለጥፋት ታጥቆ የተነሣ ልበ ደንዳና ምግባረ እኩይ ስብስብ ሌላ ማንም ሳይሆን "ማኅበረ ቅዱሳን" ማለት የምድሪትዋን ዘር/ፍሬ የሚበላ፣ የሚያጨናግፍና የሚያወድም አውዳሚ በላተኛና አጥፊ እሳት ነው! ሲሉ የመጽሐፉ አዘጋጅ የመጽሐፋቸው ውጫዊ ሽፋት እሳት አልብሰው አመሳጥረውታ። በዚህ አጋጣሚ ለኢትዮጵያውያን በመላ የማስተላልፈው መልእክት ቢኖር አበውአባት ሳላ አጊጥ ጀንበር ሳለች ሩጥ" እንዲሉ  የተረገዘው መወደለዱ አይቀርምና የዋይታ ቀን ሳይመጣ ከዚህ ከሚባላ እሳት ራሱን: ቤተ- ክርስቲያኑንና ሀገሩን ይጠብቅ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም በሀገር ፍቅርም እጠይቃለሁ። 
መጽሐፉ: ቀጥሎ በዝርዝር በሰፈሩ ከተሞች በሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት በቅርበት ያገኙታል።
በአሜሪካ
ዋሽንግተን - ሲያትል
ኔቫዳላስቬጋስ
ካሊፎርኒያ- ሎስ አንጀለስ፣ ኦክላንድ፣ ሳን ፍራሲስኮ
ጆርጂያአትላታ
ቴክሳስ - ዳላስ
ኢንዲያናኢንዲያናአፕለስ
በአውሮፓና አከባቢዎችዋ
ኢንግላድሎንዶን
በአውስትራሊያ
ሜልቦርን
በአፍሪካ
ኬንያ
ኡጋንዳ እንዲሁም ሳውዝ አፍሪካ
በኢትዮጵያ
አዲስ አበባ፣ አዋሳ፣ ናዝሬት፣ ደሴ፣ ጅማ፣ ጎንደር፣ ድሬዳዋና መቀሌ
ለጊዜው በማዕከልነት ከተዘረዘሩ ከተሞች ውጭ ለምትገኙ ወገኖች መጽሐፉን በተናጠልም ሆነ በብዛት ለማግኘት ጸሐፊው ወይንም ደግሞ የስርጭት ክፍል አስተባባሪውን በሚከተለው አድራሻ በመጻፍ ለጥያቄዎ መልስ ያገኛሉ። yetdgnayalehe@gmail.com , smjay3@gmail.com

29 comments:

 1. we know 'diacon' mulugeta is a protestant. so why is he barking like a mad dog. he is the son of devil. we know that. take your hand off our lovely church and beloved organization. you are simply stupid asshole.

  ReplyDelete
 2. የዚህን መጽሐፍ ክፍል አንድ እና ክፍል ሁለት ከየት ማግኘት ይቻላል??

  ReplyDelete
 3. Setan enkuan be ewunetegna christianoch, be Geta Eyesus Chiristosim lay ye haset sim bemeletef ye wushet metsaf atsifewal !! Metsafu leante ena lewedajochioh TEHADOSOWOCH metifiya endemihon minim aliteraterim !!!!!!!!!

  ReplyDelete
 4. to menafik mulu 'ganen' wolde 'seytan' what does your trash book bring negatively to MK????nothing!!!what did the past books (part 1 and 2) affect MK??? NOTHING!!!!!. YOU AS A MENAFKAN WILL LIVE THE WHOLE LIFE ANGERED AND GUTTED BY THE PRESENCE OF MK. IF IT IS IN ACCORDANCE OF MENAFKAN'S DREAM, MK DIDN'T EXIST FOR A SINGLE DAY LET ALONE 20 YEARS. IT IS BECAUSE OF THE INTEREST OF GOD. KEEP ON YOUR DEVIL ACCUSATION,AND MK WILL KEEP ON HIS TANGIBLE AND POSITIVE WORK.

  ReplyDelete
 5. hahhahha the books are sold in the ethiopean orthodox church. are you sure??? particularly in ethiopea? i can't wait to get soon. your book of the past edition were sold in menafkan halls.not a single book was allowed to reach our church. but you lie every now and then. mulu GANEN,wolde SEYTAN. hhahahhaha

  ReplyDelete
 6. no one will touch it add another, the dogs are barking while the camels are running.

  ReplyDelete
 7. i am very eager to buy and read this book so that i can stand against the writer and in favor of the truth

  ReplyDelete
 8. the reason that no comment is here indicates that no one wants to kill golden time through reading artifact pieces written by "good peoples".

  ReplyDelete
 9. i will never stop writing even though you do not publish these pieces becuase my target is to make it accessible to the owner aba selama

  ReplyDelete
 10. Muluget are you carzy I know who you are please before your write some thing first thing two wise!

  ReplyDelete
 11. woy 8gnaw shi beka endih hone negeru. Saytan afun molito saytan bilo mesadeb jemereko. Anawys people are awared now adays. u can do nothing. Betam Yemigermew betera mehayim ya hulu mihur mesedebu new. You will see you will be mad in the near future.

  ReplyDelete
 12. ማህበረ ቅዱሳን ማለት እኔ፣ ያ፣ እነዚያ... ማለት ነን። ይህን ምድር ላይ የሌለ ታሪክ ለማያቀውና ይህን ብሎግ ለማያነበው ለማድረስ ብትሞክር ምናልባት አንድ ስንዝር ልትራመድ ትችል ይሆናል። ያለተጨባጭ ማስረጃ አሉ፣ ተባለ ... እያሉ ማውራት ለዘመኑ የማይመጥን ከመሆኑም በላይ ህሊና ቢስነትህን ያጎላዋል። ማህበረ ቅዱሳን እናንተን ከ15 ዓመት በፊት ከቅጽረ ቤተ ክርስቲያን መጥረግ የጀመረው በጎላ በተረዳ ተጨባጭ ማስረጃ እንጂ እንዳንተ አሉና ተባለ በሚል የህልም ቅዥት አይደለም። ይህን መጽሐፍ ጻፈ የምትለው ባልደረባህ ደግሞ አንተ እስከዛሬ ከሞነጨርከው ኢክርስቲያናዊ ልቦለድ የተለየ ሊሆን እንደማይችል በሃገራችን በሕግ የሚያስጠይቅ ውሸት መሆኑ ታውቆ ከህትመት መታገዱና በስመዴሞክራሲ ሰዎች ያሻቸውን በሚቦርቁባት አሜሪካ መታተሙ ነው።

  ይህን ውሸት ስትጽፍ እየዋልክ ከነገር በተጨማሪ ያለምንም ሥራ ምን እንደምትበላ አሰብኩልህና ትዝ ቢለኝ የፕሮቴስታንት ስንዴ ትዝ አለኝ። ርዳታው እስኪያበቃ በርታ!

  ReplyDelete
 13. menafikan hoy yegehanem dejoch ayichiluatim

  ReplyDelete
 14. 100% of Eotc and Ethiopian all over the world like this great book. God bless you Dn Mulugeta.

  ReplyDelete
 15. I can not wait to read this book. Latly, mahbere kidusan has been terrorizing members of church. Tekulanetachewin begilts eyetaye meta. At first, mahbere kidusan had positive impression on me. I liked the what seemed to be young and college educated members of the org. devotion, partsipation, in every service. At times, I envy them. But, as I watched them closely, and followed them for years, I have started to question thier puropse, and thier mission. Rather than harmony, they tend for division among congregation; rather than unity, they adhere to superiority,; hamet, minkegninet, meterater, shukshukta, mistirnet, geleltegninet, asferarinet, I know it all bayinet, genzeb zerafinet, kefafaynet, zeregninet, ene awkalehugn bayinet, yetemolabet mahber huno ag'gnchewalehugn. Tenkek malet tiru naw. Yhin metshaf manbeb ytekmegnal bye asbalehugn.

  ReplyDelete
 16. ሳይቃጠል በቅጠል

  (የመ/ፓ/ጠ/ቤ/ክ የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ)

  አንጋፋዋ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በብዙ ሚልዮን የሚቆጠር ተከታይ ምእመናን እንዳሏት ይታመናል፡፡ ይህች አንጋፋና ጥንታዊት ቤተ ክርስቲያን ለኢትዮጵያ ጥንተ ሥልጣኔ መሠረት ስትኾን ለኢትዮጵያ የቱሪስት መዲናነት ግንባር ቀደም ተጠቃሽ እና መሠረት እንደኾነችም ማንም የሚስማማበት እውነት ነው፡፡  ቤተ ክርስቲያናችን የኢትዮጵያ ሕዝብ እምነቱን እንዲያከብር፣ ባህሉንና ቅርሱን እንዲከባከብ በሥነ ምግባር በግብረ ገብነት የታነጸ እንዲኾን ያበረከተችው አስተዋፅኦም ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሃይማኖቱን ጠባቂነትና ባህሉን አክባሪነት በምስክርነት እንድትጠቀስ አድርጓታል፡፡ በዚህ መስክም ቤተ ክርስቲያኒቱ ከክርስትና እምነት ተከታዮች ውጭ የኾኑ ወገኖችንም በፍቅርና በክብካቤ በመያዝ ፍቅርን፣ አንድነትንና መቻቻልን በተግባር የሰበከች ስትኾን በውጤቱም ለኢትዮጵያ የእምነቶች መቻቻል ቁልፍ ሚና የተጫወተች አንጋፋና ታሪካዊት ቤተ ክርስቲያን ነች፡፡  ብሔራዊት የኾነችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትምህርተ ወንጌልን ለመላው ሕዝብ ከማዳረስ አንጻር በከተማ ያልተወሰነች፣ በየገጠሩ የሚገኙ ሕዝቦችን በስብከተ ወንጌል በመማረክ ተከታዮቿ ያደረገች በውጤቱም በመላ ሀገሪቱ ለመስፋፋት የቻለች ስትኾን በክርስትና እምነት ውስጥ ያሉ ወገኖችም በሰላም፣ በመፈቃቀርና በመቻቻል ከሌሎችም ወገኖች ጋራ መኖር እንዲችሉ ያስተማረች እናት ቤተ ክርስቲያን ነች፡፡  ይህም ስለሆነ ቤተ ክርስቲያናችን በብሔር ትምክህተኝነት የምትገለጽ ስትሆን ለኢትዮጵያዊነት ተምሳሌት መሆን የምትችል ብሔራዊት እናት ነች፡፡ ይኹንና የቤተ ክርስቲያን ብሔራዊ ተምሳሌትነት ያልተመቻቸውና ከመጠን በላይ መስፋፋቷ ያሰጋቸው አንዳንድ ወገኖች ቤተ ክርስቲያኒቱን ለመበታተን፣ ለማዳከም አቋራጩ መንገድ በብሔር፣ በጎጥ በዘርና በመንደር እንድትከፋፈል በማድረግ ማዳከም እንደሚቻል በመገመታቸው በዚህ ስሌት አንዳንድ የዋህ ሰዎችን በመቀስቀስና በማስተባበር ብሔራዊት ቤተ ክርስቲያንን ለማመስና ለመበታተን ታጥቀው በመንቀሳቀስ ላይ ናቸው፡፡  ይህ ቀላል የሚመስል ነገር ግን እጅጉን አደገኛ የኾነው የመበታተንና የማፈራረስ ስትራቴጂ ለጥቅመኞች፣ አሉባልተኞች እና ሥራ ፈቶች እጅግ የሚመች ሲሆን ለምስኪኑ ምእመን ደግሞ የቤተ ክርስቲያን ሰዎች እንዲህ ከኾኑ እኛ ምን አገባን? ብለው ቤተ ክርስቲያኒቱን ጥለው እንዲኾኑ ጥቂቶቹም ከመናፍቃን ጎራ እንዲሰለፉ ሰበብ ኾኗቸዋል፡፡  ይህ በዘርና በጎጥ የመከፋፈል ጉዳይ ሄዶ ሄዶ ቤተ ክርስቲያኒቱን ሰው አልባ የሚያደርጋት መኾኑን በመረዳትም በዚህ መሠሪ እንቅስቃሴ ውስጥ ያሉ ወገኖችን በማስተማር፣ በማረምና በመምከር መመለስ ግድ ይላል፡፡ በተለይ ካለፉት ኻያ ዓመታት ወዲህ የተፈጠረውን ዴሞክራሲያዊ እንቅስቃሴ በመጠቀም በቤተ ክርስቲያኒቱ ስም መሰባሰብ፣ መደራጀትና መንቀሳቀስ የጀመሩት የተሐድሶ መናፍቃን ስብስብ ይህን የመሰለ እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ቤተ ክርስቲያኒቱን ለማፈራረስ እየተንቀሳቀሱ ነው፡፡ ይህንኑ በመረዳት ቡድኑ የጀመራቸውን እንቅስቃሴዎች፣ ያቀጣጠላቸውን እሳቶች በማጥፋት ከዚህ እኵይ ዓላማው እንዲታቀብ ማድረግና የማያዳግም ርምጃ እንዲወስድ ማድረግ ከቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ብቻ ሳይሆን ከጥቅምቱ 31ኛው ዓለም አቀፍ የሰበካ ጉባኤ ተሳታፊዎችም የሚጠበቅ ይኾናል፡፡  በተለይም ከአምስተኛው ፓትርያርክ ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ኅልፈተ ሕይወት ወዲህ በቀጣይ የፓትርያርክ ምርጫና በምርጫው መመረጥ ይገባቸዋል በሚሏቸው አባት ዙሪያ በየሆቴሉ፣ በየመናፈሻውና በየግለሰቡ ቤት በመዞር÷ ‹የእገሌ ዘር፣ የእገሌ ዘር› በማለት በመንፈስ ቅዱስ በሚመራው ቅዱስ ሲኖዶስና በእግዚአብሔር ፈቃድ የሚመረጠው ቅዱስ አባት እንደ ፖሊቲካ ፓርቲ ምርጫ በዘርና በመንደር መመረጥ አለበት በማለት ደፋ ቀና ሲሉ ይታያሉ፡፡  አንዳንዶቹ በዘር የሚመስሏቸውን የመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናትን በማነጋገር፣ በማደራጀት እና በመቀስቀስ በማይመለከታቸው ጉዳይ እንዲገቡ ለማድረግ ሲንቀሳቀሱ ይታያሉ፡፡ እዚህ ላይ በየትኛውም የሥልጣን ደረጃ ላይ የሚገኝ የመንግሥት ባለሥልጣን እንዲህ ዐይነት አደገኛ ጉዳይ ውስጥ ገብቶ በእሳት መጫወት እንደማይገባው የቡድን አደራጆቹ ያውቃሉ፡፡ ከዚህ አኳያ በመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ስም የሚያደርጉት እንቅስቃሴና ውጤቱ ሊመጣጠን የማይችል መኾኑን ማስላት ባለመቻላቸው አልያም በቤተ ክርስቲያን አካባቢ እንዲህ ዐይነት እንቅስቃሴ ውጤት ሊያመጣ ይችላል ብለው ማሰባቸው በእጅጉ የዋሆች እንደ ኾኑ የሚያመላክት ነው፡፡ እንቅስቃሴያቸው ሌሎች የዋሆችንና አላዋቂዎችን ሊያስትና ሊያሰናክል ስለሚችል ወሰንና ዳርቻ ተበጅቶለት እዚህ ላይ ይብቃ ሊባል ይገባዋል፡፡  ባለፉት ጊዜያት የቤተ ክርስቲያን ተቆርቋሪዎች በመምሰል ቤተ ክርስቲያኒቱን ለማመስ፣ አባቶችን ከአባቶች በማለያየት መተማመንና መቀራረብ እንዳይፈጠር ሲሠሩ የነበሩ የተሐድሶ መናፍቃን ግንባር ቀደም መሪዎች በአባቶች እርስ በርስ መለያየትና መጋጨት ምንኛ ኢኮኖሚያዊ ጥቅም እንዳጋበሱ ያውቃሉ፡፡ አሁንም አንዱን ከአንዱ ለማለያየት ጥሩ መንገድ የሚኾነው “አባቶችን በብሔር መከፋፈል ሲቻል ነው” በሚል የአላዋቂነት ስሌት በመንቀሳቀስ “ብፁዕ አቡነ እገሌ ከእነ ብፁእ አቡነ እገሌ ይሻላሉ፤ እርሳቸውን ለማስመረጥ ብንቀሳቀስ መልካም ነው፤ ከብሔርም ከትምህርትም አንጻር የተሻሉ ናቸው” ተሰብስበው ሲያቦኩና ያልበላቸውን ሲያኩ ሰንብተዋል፡፡  እነዚህ ኀይሎች መቼም ቢኾን ለቤተ ክርስቲያን አንድነት ደንታ የሌላቸው፣ በመከፋፈሉና በመለያየቱ መሀል እንዴት መጠቀም እንደሚችሉና እንደሚገባቸው ከማስላት የዘለለ ሕልም የሌላቸው በቀጥታ ከመናፍቃን በሚሰጥ አመራርና ትእዛዝ ቤተ ክርስቲያንን ለማፍረስ ሲንቀሳቀሱ የነበሩና እየተንቀሳቀሱ ያሉ ናቸው፡፡  በአጠቃላይ በአሁኑ ወቅት ያለውን የሽግግር ወቅት በመጠቀም የተሐድሶ መናፍቃንና ጥቅመኞች ቤተ ክርስቲያኒቱን ለማመስ፣ ለመበታተንና ሀብት ለማጋበስ ወቅቱን እንደ ጥሩ አጋጣሚ በመቁጠር እየተንቀሳቀሱ እንደ ኾነ የአደባባይ ምስጢር ነው፡፡ ስለሆነም ብፁዓን አባቶች፣ የቤተ ክርስቲያኒቱ ልዩ ልዩ ሓላፊዎች፣ የ31ኛው ዓለም አቀፋዊ ሰበካ ጉባኤ ተሳታፊዎች፣ በየደረጃው ያሉ የመንግሥት የሥራ ሓላፊዎችና የጸጥታ ተቋማት “ሳይቃጠል በቅጠል” እንዲሉ በዚህ ደረጃ በውስጥም በውጭም የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን ሁሉ ነቅቶ መጠበቅ፣ መከታተልና ማረም እንደሚገባ ማወቅ ይገባቸዋል፡፡  ምንጭ፡- ዐዋጅ ነጋሪ፤ 5ኛ ዓመት ቁጥር 8፤ 2005 ዓ.

  ReplyDelete
 17. weregnoc nachihu tinish enqua libona ,a'emiro yemibal neger yalifeterebachihu. manew endezih bemot menged enditeselefu yaderegachihu? genizeb libonachihun nesito mekerachihun kemitayu wede libonachihu temelesu!

  ReplyDelete
 18. tiru tesadab nehe.Alayenem tsehafie...

  ReplyDelete
 19. Is that possible to order the book online?

  ReplyDelete
 20. wendeme eski ant lay yalewun lebehen yasawerewun ganen bertana asota

  ReplyDelete
 21. This book is the fittest and the best leterate that provide deatail information of mk invassion to Eotc. Mk invaded our unqiue church closely the same as pente. Clearly,
  Mk agenda partialy effective , but better time to act to save eotc from this devil union. Moreover, we have had reponsible to save our naive followers from devil monk that transf er blood pathogen disease. For example criminal monk who has been terminaly ill with aids Zelebanose, still contaminated mk women with aids. There are our sisters let work together to protect them. Death to mk long live for book writer.

  ReplyDelete
 22. ለጊዜው በማዕከልነት ከተዘረዘሩ ከተሞች ውጭ ለምትገኙ ወገኖች መጽሐፉን በተናጠልም ሆነ በብዛት ለማግኘት ጸሐፊው ወይንም ደግሞ የስርጭት ክፍል አስተባባሪውን በሚከተለው አድራሻ በመጻፍ ለጥያቄዎ መልስ ያገኛሉ። yetdgnayalehe@gmail.com , smjay3@gmail.com

  LOL from the very beginning Mulugeta w/gebriel is doing business. Wuha yemayanesa neger eyetsafe birr magabes new siraw.

  ReplyDelete
 23. ya M/K adiss yasatamawen matehafe falega nabare enedate magejat ethelalahuj

  ReplyDelete
 24. 700 ምእመናን ወደ እናት ቤተ ክርስቲያናቸው ተመለሱ አትም ኢሜይል

  ጥቅምት 12 ቀን 2005 ዓ.ም.

  በዲ/ን ዮሴፍ ይኲኖ አምላክ


  በቄለም ወለጋ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ መጋቤ ሐዲስ ለማ በየነ አማካኝነት፥ ለ31ኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አጠቃላይ መንፈሳዊ የሰበካ ጉባኤ የቀረበው ሪፖርት፤ ለ28 ዓመታት ያህል በሰዩ ወረዳ ሹሻ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያንና በአጥቢያው የሚገኙ ምእመናን ከእናት ቅድስት ቤተ ክርስቲያናቸው በመለየት የቆዩትን ሁለት ቀንደኛ የተሐድሶ መናፍቃን መሪዎች ተውግዘው መለየታቸውን አመለከተ፡፡  በተሐድሶ መናፍቃን ሴራ በየዋህነት የተወሰዱ ምእመናንን በንስሐ ለመቀበልና መናፍቃኑ “የሹሻ ቅዱስ ገብርኤል ምክር ቤት ” በሚል ስያሜ ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን አንድነት የተነጠሉትን በብፁዕ አቡነ ሄኖክ የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ትዕግሥት የተሞላበት በሳል አመራር የሹሻ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያንን ለማስመለስ ስድስት ወራት መውሰዱን ሥራ አስኪያጁ መጋቤ ሐዲስ ለማ በየነ አስረድተው፤ ምእመናኑ ባለማወቅና በመናፍቃኑ ስውር ሴራ ተታለው ከቤተ ክርስቲያን ተለይተው መቆየታቸው እንዳሳዘናቸውና በመጨረሻ ግን የተለዩአትን እናት ቤተ ክርስቲያንን ለመቀላለቀል መቻላቸው እንዳስደሰታቸው በመግለጽ፡- “የሰባክያነ ወንጌልና የአገልጋይ ካህናትን ችግር ለመቅረፍ በመላው ዓለም የሚገኙ የቅድሰት ቤተ ክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጆች ከሀገረ ስብከቱ ጎን በመቆም የተቻላቸውን ድጋፍ እንዲያበረክቱልን በታላቅ ትሕትና እጠይቃለሁ” ብለዋል፡፡  በመናፍቃኑ ተታለው የቆዩት ምእመናን መጋቢት 19 ቀን 2004 ዓ.ም በሹሻ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ ቄደር በተደረሰበት ማየ ንስሐ ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን አንድነት ተቀላቅለዋል፡፡

  ReplyDelete
 25. Please commentators!
  I would like to call your attention to the fact that you should write in Amharic than English, If you really like to address the novel writer 'Dn' Mulugeta correctly; b/c, obviously, he hasn't sufficient understanding of such foreign languages! I personally appreciate him of his 'business idea' during this struggle to survival period! His book will surely be sold to the "Seyitan" itself let alone to Menafikan, since it would like to hear some lies which it never have fabricated before!

  'Dn' MUlugeta, we are expecting NOVEL No.4 soon!

  ReplyDelete
 26. አይ ነጋዴው ሙሉጋኔን ወልደ ሰይጣን ከየትም የለቃቀምከውን ዝባዝንኬ:ስም ማጥፋት: ውሽት እና የፈጠራ ክስ አሳተምክ? ሳትሰራ ልትከብር ነዋ¡?
  የማትረባ ግራ የተጋባህ መናፍቅ።
  ለሙሉጋኔን ወልደ ሰይጣን::

  ReplyDelete
 27. amlak yetekelewun ante litinekil atichilim!!!!!

  ReplyDelete
 28. ያገሬ ሰዉ ያበደ ውሻ ስላለ እንዳይለክፋችሁ ተጠንቀቁ ይላል፡፡ በማኅበረ ቅዱሳን ሳይሆን በቤተ ክርስቲያን የተደረገ የማጥቃት ዘመቻ፡፡ በእግዚአብሔር መኖር የሚያምን ሰው ፈጽሞ የማይሰራዉ ክፉ ሥራ፡፡ ጭፍን ጥላቻ፤ የጥፋት መልእክት . . . እኔስ ታዘብኩህ፡፡ የሚያጨበጭቡልህ እንኳ ቢኖሩ ያንተ ግብረ አበሮች በመሆናቸዉ አይደንቀኝም፡፡ ልቦና ይስጥህ፡፡ የመዉጊያዉን ብረት . . .

  ReplyDelete