Tuesday, October 30, 2012

የጥቅምት ሲኖዶስ ስብሰባ በአዲስ አበባና በ አሜሪካ እየተካሄደ ነው

ከ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ አረፍትም በኋላ ቤተ ክርስቲያናችን ሁለት የተለያየ የሲኖዶስ ስብሰባ እያካሄደች ነው። በበርካታ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሲወያይ የነበረው የአዲስ አበባው ስብሰባ እየተገባደደ ሲሆን በሰሜን አሜሪካ ኮሎምበስ ኦሃዮ የሚካሄደው በብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ የሚመራው ሲኖዶስ በዛሬው ዕለት ስብሰባውን ይጀምራል።  በአሜሪካ ስለሚካሄደው ስብሰባ ፍሬ ፍሬ የሆኑ ነገሮችን የምንዘግብ ሲሆን ስለ አዲስ አበባው ስብሰባ ዐውደ ምህረትን ይመልከቱ፦ http://awdemihret.wordpress.com/

በሁለቱም ወገን ያሉ ብፁዓን አባቶች የሚመሩት ህዝብ ፍላጎት አንድነት መሆኑን ተገንዝበው የህዝቡን ምኞትና የልብ ትርታ እንደሚያዳምጡለት ተስፋ እናደርጋለን።


8 comments:

 1. እባካችሁ ስለ አዳራሻችሁ እንጂ ስለ ቤተ ክርስቲያናችን መዘገብ አቁሙ ለነገሩ የናንተን ዌብ ሳይት ከሚያነቡት ውስጥ 100 ፐርሰንት ውሸታሞች መሆናችሁን ስለ አወቁ አትድከሙ ሌላ መንገድ ፈልጉ

  ReplyDelete
 2. Ethiopian gov. to be close an other terrerist center of mk the same as awolia school. They are floop side of coin.

  ReplyDelete
 3. DO YOU RELIVE ABA MERKOREWOS SO ENOUGH AT THI TIME TO BE PATRIARCHATE HE THE FIRST TRIBE LEADER IN THE CHURCH SO WE NEVER NEED LIKE THIS MAN TO BE OUR FATHER HE IS /FARTA/ HE IS FARME; HE IS ILLITERATE WE NEED NEW FATHER FOR OUR CHURCH MINASIE WELDEHANA

  ReplyDelete
 4. አንድ አድርገን
  ለበረሃ ቤተክርስትያኖች መልዕክታችሁን አድርሰናል
  ለአራት አብያተ ክርስቲያናት ማለትም ለኮራ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስትያን ፤ ለቦርደዴ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፤ ለቡቤ ኪዳነ ምህረትና ለቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያናት የሚሆን ከ12 ኪሎ ግራም በላይ አንደኛ ደረጃ እጣን ፤ 5 ኪሎ ዘቢብ ፤ 500 ደረጃው የጠበቀ የሰም ጧፍ ፤ 2 ሞጣሂት፤ መስቀል እና ለቤተክርስቲያ አገልግሎት የሚያስፈልጉ ነገሮችን በመግዛት ወደ ቦታዎቹ ተልኳል
  Ere aba selamawoche megebare temaru...sewe bewerie aytsedekem,yaweme beweshete were...ere yebekachu..ene gin betam yegeremegn..sewe yehen yahel amete leweshete endete yekomale? yaweme hayemanote alene kebayoche!!!

  Abetu kendezihe aynete yelebona metawere yeseweren!!!!!!!!!!!

  ReplyDelete
 5. "ደንብ የማያነቡ ሕግ የማይገዛቸው ጮሆ ማውገዝ ጮሆ መወሰን እንጂ በምክንያት እና በእውነት ተገዝቶ ለመኖር በማይፈልጉ እና በማይችሉበትም ጳጳሳት ስለተሞላ የአንድ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ምርጫ የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስን ብቻ የሚመለከት መሆኑን እየዘነጉ ሊቀ ስዩማን ኃይለ ጊዮርጊስን ከስራ አስኪያጅነት ለማውረድ ቢሞክሩም ሳይሳካላቸው ቀርቷል፡፡"
  http://www.awdemihret.blogspot.com/2012/10/blog-post_4850.html

  "ሊቀ ስዩማን ኃይለ ጊዮርጊስን ከስራ አስኪያጅነት ለማውረድ ቢሞክሩም ሳይሳካላቸው ቀርቷል፡፡" በአውደ ምሕረት

  "በሕገ ወጡ የዋሽግተን ዲሲ የውጭ ጉዳይ ተጠሪ ጽ/ቤት ላይ አስቀድሞ የተላለፈው ውሳኔ ተፈጻሚ ኾኖ “የጽ/ቤቱ ባለሙሉ ሥልጣን” በሚል በአህጉረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅነት ተሹሞ የነበረው ኀይለ ጊዮርጊስ ጥላሁን በአቡነ ጳውሎስ ቀጥተኛ ትእዛዝ ከተሰጠው ሓላፊነት ተወግዶ በቃለ ዐዋዲው መሠረት አዲስ ሥራ አስኪያጅ እንዲሾም ተወስኗል" በደጀ ሰላም
  http://www.dejeselam.org/2012/10/blog-post_29.html

  "ልናይ ቀርበናል" ብለዋል ታላቁ አባታችን አባባ ጃንሆይ ፤ እኛም የዐውደ ምረትንና የደጀ ስላምን ዜና የትኛው እውነት እንደሆነ ልናይ ቀርበናለ።
  ሳቁ ሃሃሃሃሃሃቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ፤ ዐውደ ምሕረት የናንተ ነው?

  እንዲያው ለመሆኑ አባ ሰላማ፥ ዐውደ ምሕረት፥ ደጀ ስላማ (Dejeselaam)ግን ለምንድን ነው በድረ ገጻችሁ ላይ የማርያም፥ የመላእክት፥ የሰማእታትና የቤተ ክርስቲያን አባቶችን የሚገባቸውን ክብር የማይሰጣቸው ????????

  ReplyDelete
 6. በዚህ ዘመን የተነሱት “ቤተ ክርስቲያን መታደስ አለባት” እያሉ የሚያቀነቅኑት የተሐድሶ መፍፍቃንን ብፁዓን አባቶቻችን አሳፍረዋቸዋል:: ጸረ ተዋሕዶ የተሐድሶ መናፍቃን አቀንቃኝ ብሎጎች “አባ ሰላማ፣ ደጀ ብርሃን፣ አውደ ምሕረ....) በሬ ወለደ የሐሰት ዘገባዎቻቸው ሲገለጥባቸው አፍረዋል:: ወደፊትም ያፍራሉ:: ለጊዜው ብትደበቅም እውነት አሸናፊ ናትና:: እውነት ተሸናፊ ልትሆን አትችልም

  ReplyDelete
  Replies
  1. ..በራሳቸው መወደድ ያልቻሉ ሌላውን እያስጠሉ ለመወደድ የሚሹ ፡ እኔ ቆንጆ ነኝ ለማለት እገሌ አስቀያሚ ነው ማለት አስፈላጊ እንዳልሆነ ሕዝባችን እያስተዋለ ነው፡፡ እናንተን የምንቀበላችሁ በራሳችሁ ልክ ስትሆኑ እንጂ እነ እገሌ ስለ ተሳሳቱ አይደለም እያለ ነው፡፡
   ..በአይሁድ ምኩራብ ክርስቶስ በተስፋ ይሰበካል፣ አይታፈርበትም፡፡ በእስላም መስጊድ ዒሳ ተብሎ ይነሣል፡፡ በእነዚህ ሰዎች ዘንድ ግን ኢየሱስ ክርስቶስን የጠራ በውግረት ይሙት ተብሎ ይፈረድበታል፡፡ ጠላትነታቸው ከፍጡር ሳይሆን ከተሰቀለው ጌታ ጋር ነውና ንስሐ እንዲገቡ እንጋብዛለን፡፡ ነፍሳቸውም በሐዋርያት ውግዘት ውስጥ ነች፡- ‹‹ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን የማይወድ ቢኖር የተረገመ ይሁን›› (1ቆሮ. 16.22) በተባለው ቃል የታሠሩ ናቸው፡፡

   Delete
  2. ምንጩን እንወቀው ማራኪ እና የቀረው ንባብ አለው

   Delete