Saturday, November 17, 2012

ይድረስ ለቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት - አባ ሠረቀብርሃን ወ/ሳሙኤል

 ቆሞስ አባ ሠረቀ ብርሃን ወ/ሳሙኤል በቅዱስ ሲኖዶስ የትምህርት ማሰልጠኛ መምሪያ ሃላፊ በቤተ ክርስቲያን አንድነት ዙሪያ ላይ ያተኮረ ደብዳቤ ለብፁዓን አባቶች ጽፈዋል።

አባ ሰረቀ የጻፉትን ደብዳቤ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

16 comments:

 1. ሰበር ዜና ፡- ደስ ብሎናል ደስ ይበላችሁ
  ዐቃቤ ፖትርያርክ አቡነ ናትናኤል ፣ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴን አልሰበስብም ብለው ወደ ሃገረ ስብከታቸው ሄዱ ተብሎ በዚህ ብሎግ የተዘገበው ሃቅ ሌላ ሆኖ ተገኘ ፡፡

  አቡነ ናትናኤል ወደ አርሲ የሄዱት ለታላቅ ሐዋርያዊ ሥራ ፣ የቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያንን መሠረት በሞሚናት ወይም የአርሲዋ እመቤት አውድ ላይ ለማኖር ነው ፡፡ ይህ ተግባር ክርስቲያን ለሆነ ወገን ሁሉ ታላቅ ሥራ ፣ ታላቅም የምሥራች ነው ፡፡ ይኸ ቦታ ፈረቀሳ ተብሎ በአብዛኛው ህዝብ የሚታወቀው ሲሆን ፣ ከጠቅላላው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ግዛቶች ለባዕድ አምልኮ (የእነ ልጅ ታዬን ከራማ ለመለማመን)በየዓመቱ የሚሰበሰቡበት ሥፍራ ነው ፡፡ አሁን ግን ያን ባዕድ አምልኮ በኀብረተሰቡ ተሳትፎና ፈቃድ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በማስወገድ እኝህ አባት ታላቅ ሥራ ለመሥራት በቅተዋል ፡፡
  አባ ሰላማዎች በዚህኛውም እንግዲህ አራተኛ ውሸታችሁን በማስነበብ ዕድገት አሳይታችኋል ማለት ነው ፡፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. ምን ለውጥ አለው የልጅ ታዬን ከራማ በገብርኤል ነው እኮ የተኩት፡፡ ያው አልሸሹም ዘወር አሉ ነው ነገሩ፡፡ ዜናው ደግሞ እውነት ነው፡፡ በጊዜው አልሰበስብም ብለው ከሰዓት በኋላ ቀርተዋል፡፡ ወደሀገረ ስብከታቸው ሄደዋል፡፡ ተመልሰው መምጣታቸውም ታውቋል፡፡ በተለይ አልሰበስብም ያሉት G8 የተባለውን ቡድን ነው፡፡ ከዚያ በኋላ ቋሚ ሲኖዶስ ላይ ተገኝተው ሰብስበዋል፡፡ እንዲያውም ንግግር እያደረጉ ሳለ gay «አባ» ሉቃስ ድምጽ ማጉያ እንዳጠፋባቸው ሰምቻለሁ፡፡ ስለዚህ ዜናው ውሸት አይደለም፡፡

   Delete
  2. kelay asteyayet yesetehew sewu, Qelmada wushetam mk(ms) nehe. Maneme yemisemachehu yelem. lmasmesel atmoker, "ewnetna negat eyadere yegeletal" Deth for mahbere ekuyan.

   Delete
  3. Anonymous November 20, 2012 6:33 PM በዚህ መለያ የጻፍክ ሰው ቀልማዳ መናፍቅ ነህ ፡፡ የቤተ ክርስቲያን መሠረት ለማኖር ፈረቀሳ አልሄዱም በልና ተከራከር ፡፡

   AnonymousNovember 19, 2012 11:54 PM ባለዚህ አድራሻ ዕውቀትህ ምን እንደሚባል ሊገባኝ አልቻለም ፡፡ እንደ አጻጻፍህ ከሆነ የልጅ ታዬን ከራማ የእግዚአብሔር መልዕክተኛ ወይም መንፈስ አድርገህ ታምናለህ ማለት ነው ፡፡ ያንንም በማለትህ ደግሞ ከባዕድ አምላኪዎቹ አንዱ መሆንህን በተዘዋዋሪ እየነገርከን ነው ፡፡ ወንድም ሀገረ ስብከታቸውማ አርሲ ስለሆነ የሄዱት ለዚሁ ሐዋራያዊ ተግባር ነው አልኩህ ፡፡ አኰረፉ ማለት ይቻል የነበረው በዛው አልመለስም ብለው ከተመደቡበት ሥፍራና ሥራ ቢቀሩ ነበር ፡፡ ተመልሰው መምጣታቸውና ሲኖዶሱን መሰብሰባቸው ፤ ይኸ የምለውን ያጠናክራል ፡፡ አቡነ ጳውሎስ የሲኖዶስ ስብሰባውን አቋርጠው ጽዮን ማርያምን ለማክበር እንደሄዱት ዓይነት ማለቴ ነው ፡፡ የአቡነ ናትናኤል ግን ከመቶ ዓመት በላይ ያስቆጠረን ባዕድ አምልኮ ለመቅበር ስለሆነ ሲኖዶስ መሰብሰባቸውን አቋርጠው ቢሄዱ አኩርፈው ነው አያሰኝም ፡፡

   Delete
 2. ZAREM BETEKERESTIANACHEN EWENETGNOCH ABATOCH EYETEGEFUBAT TEGENALECH ABATCHEN EGEZIABHER ABEZETO YEBARKOT BE AMERIKAN AGER YEMENOR WOTAT NEGN BEDENB AWEQOTALEHU AYEZOT ENGEDIH YEMAN HAYELE ENDEMIBELET ENAYALEN EGEZIABHER YALEW HULU AYQEREM YEMIYALEFEWM ALEFO HULUM YESTEKAKELAL.
  EGEZIABHER ABEZETO YEMAROT
  ENWODOTALEN

  ReplyDelete
 3. He did not say anything concerning about the letter he wrote for Protestant church and supporting Tehadisos. Did he believe the presence of tehadiso in the church or deny. The main problem with him is always acusation of MK like Tehadiso doing

  ReplyDelete
 4. MAHBER KIDUSAN WOYES MAHBER SETAN???

  ReplyDelete
 5. አባ ሰረቀ
  ሌላው ነገር ሁሉ ይቅርና ፓትርያርክ መርቆሬዎስን ለማውረድ ጎንደር በ 1984 ዓ›ም እያሉ የሰሩትን ሥራ በሙሉ የጎንደር ካህናት እና አባቶች የሚረሱት ይመስልዎታል
  - የጭቁን ካህናት ማህበር ብለው በማቋቋም አቡነ መርቆሬዎስ ይውረዱ የሚል ሰላማዊ ሰልፍ መሪ እና አስተባባሪ ነበሩ
  - ቀበሌ 12 አዳራሽ መንግስት ስፖንሰር እያደረገዎ ስብሰባ እያደረጉ አመጽ በፓትርያኩ ላይ አድርገዋል
  - ሊቀ ሊቃውንት መንክር መኮንን በአመጸኝነትዎ እና በዚህ ተግባርዎ አላስተምርም በማለት ትርጓሜ ወንጌልን እንኳን ሳያጠናቅቁ ከትምህርት ገበታዎ አሰናበቱዎት
  - ጎንደር ላይ በሰሩት ተጋድሎ አይደል እንዴ አቡነ ፓውሎስ አሜሪካ የላኩዎት
  - ብዙ ማለት ይቻላል
  በአጠቃላይ ለሲኖዶሱ መለያየት በወቅቱ በ1984 ጎንደር ላይ ለተካሄደው አመጽ መሪ ተዋናይ እንደነበሩ አሁን በሕይወት ያሉት እነ አቡነ እንድርያስ ሊመሰክሩ ይችላሉ
  ይህኛው የእርስዎ ደብዳቤ ደግሞ የሚገርም ነው

  ReplyDelete

 6. Could you please let us how can we get the book of Aba Serekeberhan. He mentioned some important documents on the pages of his book. or can you post those documents if you already have them? Thank you.

  ReplyDelete
 7. .Dear Anonymous!
  if you really want to know the concerning of Aba abut Tehadso or others who are working day and nighty against the Ethiopian Orthodox Tewahdox church, you have to read his book. He strongly condemns them. maybe you do not know him very well.I think he is not accusing the whole members of MK except a few of them; who are working against the truth. He always put first the benefit of the church not his benefit.

  ReplyDelete
 8. በር ዜና ፡- ደስ ብሎናል ደስ ይበላችሁ
  ዐቃቤ ፖትርያርክ አቡነ ናትናኤል ፣ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴን አልሰበስብም ብለው ወደ ሃገረ ስብከታቸው ሄዱ ተብሎ በዚህ ብሎግ የተዘገበው ሃቅ ሌላ ሆኖ ተገኘ ፡፡

  አቡነ ናትናኤል ወደ አርሲ የሄዱት ለታላቅ ሐዋርያዊ ሥራ ፣ የቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያንን መሠረት በሞሚናት ወይም የአርሲዋ እመቤት አውድ ላይ ለማኖር ነው ፡፡ ይህ ተግባር ክርስቲያን ለሆነ ወገን ሁሉ ታላቅ ሥራ ፣ ታላቅም የምሥራች ነው ፡፡ ይኸ ቦታ ፈረቀሳ ተብሎ በአብዛኛው ህዝብ የሚታወቀው ሲሆን ፣ ከጠቅላላው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ግዛቶች ለባዕድ አምልኮ (የእነ ልጅ ታዬን ከራማ ለመለማመን)በየዓመቱ የሚሰበሰቡበት ሥፍራ ነው ፡፡ አሁን ግን ያን ባዕድ አምልኮ በኀብረተሰቡ ተሳትፎና ፈቃድ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በማስወገድ እኝህ አባት ታላቅ ሥራ ለመሥራት በቅተዋል ፡፡
  አባ ሰላማዎች በዚህኛውም እንግዲህ አራተኛ ውሸታችሁን በማስነበብ ዕድገት አሳይታችኋል ማለት ነው ፡፡

  ReplyDelete
 9. I know aba sereke is always stand with our church.that is why G OD BLESS him.

  ReplyDelete
 10. Aba SerekeBirhan W/Samueal is always stand for our church and the truth. he is a wonderful Aba. The only person who is heating Aba is Diabilose. God our Father we give thanks for your many Blessing Amen.

  ReplyDelete
 11. Dear Anonymous
  My goodness you are far a way from the truth and I think you not a Christian let me tell you a few words, if you have spiritual ear please hear them and keep them in side your heart and mind. Maybe you are righty aba Serekebirhan had done that or stood up against Patriarch Merkorewos at that time. But don’t you know? A smart and religious person learns from his / her/ mistake. If aba Serekebirhan had done and now if correct it, he is very smart and religious person. But what I do know about him is; aba Serekebirhan woldesamuel had written a letter to the holy synod in 1984 and 1985 against your point of view. So what do you want now? Are you saying separation is better than unity for the our church? With respect your idea, I definitely agree with our beloved Father Aba Serekebirhan. He is right I do know very . he has been straggling for the church. What why he is hated by you and by your nome friends . May God opens the ear of your hear to hear his voice.

  ReplyDelete
  Replies
  1. @ anon 7:42
   Seriously, really! Are You sure you wrote in English? It's funny you might live in America too. LEARN!

   Delete
  2. The best advice ever "Learn" .

   Delete