Friday, November 2, 2012

ማኅበረ ቅዱሳን ውስጡ እየተቃወሰ መሆኑን የሚያሳዩ ምልከቶች እየታዩ ነው

ቤተ ክርስቲያንን ለመቆጣጠርና በራሱ መንገድ ለመምራት እየተንቀሳቀሰ ያለው ማኅበረ ቅዱሳን ውስጡ በልዩ ልዩ ችግሮች እየታመሰ መሆኑን ምንጮቻችን እየተናገሩ ነው። የማኅበሩ ሁነኛ የሚባሉ አገልጋዮችም በልዩ ልዩ ችግሮች መጠላለፋቸው እየተሰማና እየታየም ነው። ከእነዚህም መካከል፦ ደሴ ቀለብ፣  ኅሩይ ስሜ፣ ኅሩይ ባየ፣ አባይነህ ካሴ፣ ያሉበት ሁኔታ ለዚህ ትልቅ ማሳያ ነው ይላሉ።

እንደምንጮቻችን ከሆነ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፊሎሎጂ ትምህርት ክፍል መምህር፣ የማቅ የግእዝ አስተማሪና የሐመር መጽሔት ቋሚ አምደኛ የሆነው ደሴ ቀለብ በአሁኑ ሰዓት የአእምሮ ሕመምተኛ ሆኖ፣ ሥራውን ሳይሠራ ደሞዝ እየተከፈለው እንደሚገኝ ምንጮቻችን ጠቅሰው፣ የዲፓርትመንቱ ኃላፊ የሆነው ዶ/ር አምሳሉ ተፈራ ስለ ግለሰቡ ችግር በተዳጋጋሚ ለማቅ ያሳወቀ ሲሆን፣ ደሴ ሳይሰራ ደሞዝ መከፈሉ ከታወቀ በእርሱ ላይ ችግር እንደሚያስከትልበት እየተናገረ ነው። ደሴ ቀለብ በአሁኑ ወቅት ከስድስት ኪሎ በላይ እንደማይወጣና ከ4 ኪሎ በታች  እንደማይወርድ የታወቀ ሲሆን፣ በማኅበሩ ህንጻ አካባቢ ሲዞር ይውላል ነው የተባለው። ምናልባትም ማኅበሩ በሚታማበት የድግምት አሰራሩ አንዳች ነገር አዙሮበት ይሆናል የሚል ግምት አሳድሯል። ይህን ሰው እግዚአብሔር እንዲፈውሰው ምኞታችን ነው።

በሌላም በኩል ኅሩይ ስሜ የተባለ የማኅበሩ ተቀጣሪና የሐመር ከፍተኛ ሪፖርተር፣ አባል በሆነበት ሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ ከአንዲት ወጣት የአይን ፍቅር ይዞት ስራ መስራት ስላቃተው ማኅበሩ ሊያባርረው መቻሉን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮቻችን ተናግረዋል። በዚሁ መነሻነት «እንደአቦዬ አንበሳ» በሚል ርእስ ሃይማኖትን ሽፋን ያደረገ የፖለቲካ መጽሐፍ ጽፎ ለገበያ ያቀረበ ሲሆን፣ ማኅበሩ በሃይማኖት ሽፋን የሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚ ፖለቲከኞችን ያቀፈ ስብስብ መሆኑን የኅሩይ ስሜ መጽሐፍ አጋልጧል።

ከዚህ ቀደም እንደዘገብነው ከፕሮቴስታንቶች መጽሐፍ ላይ እየገለበጠና የራሱ በማስመሰል የሰውን ሐሳብ በመስረቅና በማሳተም የሚታወቀው ህሩይ ባየም በባሰ ቀውስ ውስጥ እንደሚገኝ ለማወቅ ተችሏል። በቢሮ ደረጃ ማኅበሩ ሶስት ክሶችን የቀረበበት ሲሆን ክሶቹም፦ በገንዘብ ማጭበርበር፣ በጥልቆላና ሴቶችን በመድፈር እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል። ኅሩይ ባየ ለገዳም የተላከ ገንዘብ ዲያቆን ብስራት ሰለሞን ከተባለ ሰው ተቀብሎ ለግል ጥቅሙ ማዋሉ፣ ከቦሌ መድሀኔዓለም ሰንበት ት/ቤት ለመጽሀፍ ማሳተሚያ የወሰደውን 4 ሺህ ብር እስካሁን አለመመለሱን፣ እንደልማዱ የመለሰ ወጉን «ፈቃደ እግዚአብሄር እንዴት ይታወቃል?» የሚለውን መጽሐፍ በተመሳሳይ ርእስ «ፈቃደ እግዚአብሔር እንዴት ይታወቃል?» በሚል  ገልብጦ ማዘጋጀቱን የቅርብ ሰዎቹ ይናገራሉ። ክሱን ካቀረቡበት ሰዎች መካከል አንዱ አብሮ አደጉና በአሁኑ ሰዓት የማኅበሩ የንግድ ተቋማት ከሆኑት አንዱ በሆነው በአቡነ ጎርጎርዮስ አጸደ ህጻናት የሚያስተምረው ጌታቸው የተባለ ግለሰብ ነው። «እንዲህ አይነቱ ሰው ሰው በማኅበራችን ውስጥ መታቀፍ የለበትም» በማለት ስለእርሱ የሚያውቀውን ተናግሯል ብለዋል ምንጮቻችን።  ኅሩይ ባየ ማህበረ ቅዱሳን ውስጥ እንዲቀጠር አስተዋጽኦ ያደረጉት እርሱን በቅርበት የሚያውቁትና በጠቅላይ ቤተክህነት እቅድና ልማት መምሪያ ምከትል ሀላፊ የሆኑት ሊቀ ትጉሃን ኃይለ ጊዮርጊስ ዳኜ መሆናቸውን ምንጮቻችን ገልጸው፣ መቀጠሩን ብርሃን አድማስና ቸሬ አበበ ይቃወሙ እንደነበርና ሁለቱም ጎንደር ላይ እንደሚያውቁት፣ ጥንቆላ ይጠነቁላል የሚል ጥቆማም እንዳቀረቡበት ታውቋል። የኅሩይን ጉዳይ ለማየት ኮሚቴ ተሰይሞ እንደነበር የገለጹት ምንጮቻችን ኮሚቴው ጉዳዩን ሲያይ ከሳሽና ተከሳሽን ለየብቻ ያነጋገረ ሲሆን፣ በመጨረሻም ሁለቱንም ወገኖች ፊት ለፊት አገናኝቶ እንዳገጣጠመና ኅሩይ የቀረቡበትን ክሶች ማመኑን ለማወቅ ተችሏል። በተለይም ከ4 ዓመት በፊት ጎንደር ላይ ጋብቻ ፈጽሞ የነበረ ቢሆንም ፍቺ መፈጸሙን ደብቆ ስለነበር ሽማግሌ የነበሩት ሊቀ ትጉሃን ሀይለ ጊዮርጊስ ይህን በሰሙ ጊዜ ክፉኛ መደንገጣቸው ተመልክቷል።

ማህበሩን ቀውስ ውስጥ ከከተቱት የማህበሩ ሰዎች መካከል አባይነህ ካሴ ሌላው ሲሆን፣ ሚስቱ ለሥራ ጉዳይ ወደ አሜሪካ ሄዳ በነበረ ጊዜ ከቤት ሰራተኛው ጋር መማገጡ ስለተረጋገጠበት በዚሁ ምክንያት ከሚስቱ ጋር ፍቺ መፈጸሙ ተረጋግጧል። አባይነህና ባለቤቱ ሁለት ልጆችና ሁለት መኪና የነበሯቸው ሲሆን ፍቺውን ከፈጸሙ በኋላ አንድ አንድ ተካፍለዋል።

ይህን ዘገባ ለማውጣት የተገደድነው የግለሰቦችን ስም በከንቱ ለማጥፋትና ገበናቸውን ለመግለጥ፣ በድካማቸውም ለመፍረድ ሳይሆን የሌሎችን ሰብእና እያበላሸና ራሱን የቅዱሳን ስብስብ አድርጎ የሚመለከተው ማኅበረ ቅዱሳን በውስጡ የያዛቸው ዋና ዋና ሰዎቹ እንዴት ባለ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ በማሳየት የማኅበሩን ግብዝነት ለመግለጥ ነው። ማኅበሩ ከምስረታው ጀምሮ እንዲህ ባሉ የምግባር ችግሮች የተተበተበ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን፣ በተለይም ጥንቆላ አመንዝራነትና የገንዘብ ፍቅር ዋናዎቹ መሆናቸውን እሸቱ ታደሰ የተባለው የማኅበሩ የቀድሞ ዋና የህግ ምሩቅ ሆኖ ሰው ናዝሬት ላይ ከፈጸማቸውና በጊዜው በፖሊስ ፕሮግራም ላይ ቀርበው ከነበሩት ተደራራቢ ወንጀሎቹ መረዳት ይቻላል። ማኅበሩ ከምስረታው እስካሁን በእንዲህ ያለ ሁኔታ ላይ እያለና የውስጥ ችግሩን የመፍታት ትልቅ የቤት ስራ ከፊቱ ተደቅኖ እያለ፣ አሁንም የብዙዎችን ትኩረት አቅጣጫ ለማስለወጥ የተለያዩ ፕሮፓጋንዳዎች እንየነዛ መሆኑ ብዙዎችን አስግርሟል። በተለይም በጥቅምቱ የሰበካ ጉባኤ ስብሰባ ላይ በጥናት ስም ካቀረባቸው ዝባዝንኬዎች መካከል 85% የሚሆነው የኦርቶዶክስ አገልጋይ ተሐድሶ መሆኑን በጥናቴ አረጋግጫለሁ  ማለቱ ብዙዎችን አስገርሟል። ብዙዎች ይህ የተጋነነና ማኅበሩ ሊሸፍነው የፈለገው አንድ ነገር ቢኖር ነው ሲሉ ጥርጣሬያቸውን አስቀምጠዋል።

17 comments:

 1. ጎበዞች.... በርቱ....kikikikik..
  እዚህ ሰውን ያለሥራው ስታብጠለጥሉ እናንተ እንደ ሰዶም እና ገሞራ እንዳትጠፉ ንስሐ ግቡ። የመዳን ቀን አሁን ነው።

  ReplyDelete
 2. ena min yetebes! Mahberu endemahber akuam yalyazebetn neger endetilk guday marageb gibznet new.

  ReplyDelete
 3. ታዲያ እኮ ተሐድሶ የሚያስፈልገው እንደነሱ ላሉት አይደለም እንዴ ለምን ትቀልዳላችሁ?ተሃድሶው እየመጣ ነው እየመጣ ነው ሁላችንም እንዘጋጅ ይልቁን!!ኋላ እንዳንቀር!!አሉባልታ ቀንሱ የሰው ስም ማንሳት ቀንሱ ነው ወይስ ለእናንተም ተሐድሶ ያስፈልጋችኋል?????
  ኒቆዲሞስ

  ReplyDelete
 4. You guys you don't have any thing to write? I am very surprised because you don't know what you write. Any way in your mined you acomplish your jop by accusing MK . But I will advise you guys it is better take a look other job. Other wise it is a westing of time if you belive or not accusing MK. Also you write always about MK you make many people to know about MK. Thaks to God this is his way to expand MK. anyway thankyou make it known by many, many people, not only from Ethiopia but throught the world. God bless you.

  ReplyDelete
 5. ወይ "አባ ሰላማዎች" ትንሽ አታፍሩም? እባካችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ::እነዚህ ሰዎች ከእግዚአብሔር ስለሆኑ እየተጣላችሁ ያላችሁት ከእግዚአብሔር ጋር ነው::ንስሓ ግቡ ደግሜ እላለሁ ንስሓ ግቡ::

  ReplyDelete
 6. Minim bitilu ke MK gon mekomachinen anakomim.

  Egziabher yimarachihu.

  ReplyDelete
 7. አባ ሰላማዎች እውነት ተናገራችሁ፤ እዚህ ሀዋሳ ላይ የማውቃቸው የማህበረ ቅዱሳን አባላት ተመሳሳይ የሆነ የስነ ምግባር ችግር አለባቸው፡፡ የሚገርመው የእራሳቸውን ጉድ ደብቀው ሌሎቹን ማሳደዳቸው ነው፡፡

  ReplyDelete
 8. "ማህበሩን ቀውስ ውስጥ ከከተቱት የማህበሩ ሰዎች መካከል አባይነህ ካሴ ሌላው ሲሆን፣ ሚስቱ ለሥራ ጉዳይ ወደ አሜሪካ ሄዳ በነበረ ጊዜ ከቤት ሰራተኛው ጋር መማገጡ ስለተረጋገጠበት በዚሁ ምክንያት ከሚስቱ ጋር ፍቺ መፈጸሙ ተረጋግጧል። አባይነህና ባለቤቱ ሁለት ልጆችና ሁለት መኪና የነበሯቸው ሲሆን ፍቺውን ከፈጸሙ በኋላ አንድ አንድ ተካፍለዋል" ok, if we accept that it is true, how can it be associated with the 'problem of MK'?????, IT IS RATHER THE PROBLEM OF 1 MEMBER. MK HAS ABOUT 100,000 MEMBERS. MEMBERS ARE PEOPLE LIKE OTHERS AND MAY FACE PERSONAL PROBLEMS , BUT YOU RUSH TO BLAME THE ASSOCIATIONS ON THE BASIS OF SOME PROBLEMS OF INDIVIDUALS MEMBERS, SHAME, SHAME, SHAME YOU ARE LOSERS!!!!!

  ReplyDelete
 9. በሌላም በኩል ኅሩይ ስሜ የተባለ የማኅበሩ ተቀጣሪና የሐመር ከፍተኛ ሪፖርተር፣ አባል በሆነበት ሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ ከአንዲት ወጣት የአይን ፍቅር ይዞት ስራ መስራት ስላቃተው ማኅበሩ ሊያባርረው መቻሉን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮቻችን ተናግረዋል።, WHAT IS THE MISTAKE, THEN ????

  ReplyDelete
 10. ምናልባትም ማኅበሩ በሚታማበት የድግምት አሰራሩ አንዳች ነገር አዙሮበት ይሆናል የሚል ግምት አሳድሯል። One of the member of MK his name is called Kesis sintayehu also did like this in Egypt by daemon spirit. And also he was working as a messenger to the late abune Hayat(abba Gebre hiwot) by delivering some roots for this purpose.

  ኅሩይ ባየ ለገዳም የተላከ ገንዘብ ዲያቆን ብስራት ሰለሞን ከተባለ ሰው ተቀብሎ ለግል ጥቅሙ ማዋሉ In 1990 the same thing was happened on one of the Walidiba monasteries after they decided to help the monastery 18,000(eighteen thousand of Ethiopian birr) they have told to the representative of the that monastery the decision latter is lost.

  ReplyDelete
 11. ERE SINET GUD ALE KETEWERAMA ENE RASE BEAYENE YEMAWEKEW GUDD YE MK westun leQes malet yishalal Enesun belo yebetkersetyan tekorekuari EGZIABHER gena Senetun gud yawetal becha entebik nech libes lebeso elayun asamero miseraw sira gin asafari new abaselamawoch yihema teru merja new leban leba malet gid new egnam mawekachen teru new yihe mefred ayedelem zim seletebalu new endezhi betkereseteyan lay micheferut yigermal degimo enesun yaletkebele kahen weyim me emen kale beka alekelet masadem buden meyaz teadeso malet ere senetu EGZIABHER yiferd eyeferedem new ayezoachehu wegenoche hulum neger yiteral Egziabeher yerdan amen Asekale mareyam ke usa

  ReplyDelete
 12. your father aba diablos is rushing as he is running out of time because he together with 'aba selama' members are going to hell for eternity. you idiots use your stupid and devilish mind!'Aba selama' you know what your father Devil has thousands of years of hard work to destroy the Holy Church but he couldn't!!! now he is using you as instrument to do his job. you stupid protestants I mean so called aba selamas do you think that you can destroy God's church? No no no . Instead you will die as your collaborater Aba Paulos did and you will go to Hell for ETERNITY. YOU got it?
  your sister 'churchs' in the North America where I can witness and Europe are dying. in fact they are already dead beacause the protestant idealogy is false and its leader is professor Devil. now do you understand???you will understand when you are burning in hell, not now!!!!

  ReplyDelete
 13. Bemeseretu yesew sem anseto sewyew belelebet mawrat hamet new. Enante gen men yeshalachehuwal? Ye enanten kentu ena rekashe geber mawrat eko qelal new leziyawem tenegro yemayalq neger gen ye sew aemro selalen ena seleyazen dekmetachehun mezebzeb alfelegnem. Endew gen enante be hig fit qerbachehu beteteyequ yemtaqerbut mereja alachehu? Enante leboche MK betekrestiyanen endatzerfu selezegabachehu new. Neger gen bemigermachehu huneta meemenu hulum ewnetawen selemiyawq ena seleterreda kentu neger eyetsafachehu gize batatefu tiru new.

  ReplyDelete
 14. እውነተኛ የቤተክርስቲያን መልእክተኛ መስላችሁ የሆነ ያልሆነዉን የምትዘባርቁት እስከመቼ ነዉ? የጳጳሳትን ስም ስታጎድፉ፣ የመንድሞችንና የእህቶችን ስም ስታጎድፉ ትርፋችሁ ምንድን ነዉ? መልካሙን ነገር ብትፈልጉ ምናለ ክፉዉን ከምትቃርሙ፡፡ አሜን ብሎ የሚሰማችሁ እርሱ ከቶ ማን ነዉ? በሰዎች አትፍረዱ መውደቅና መነሳትን ስበኩ እንጅ ውድቀትን እየለቀማችሁ እንደ መፈክር አንዳች ጠቃሚ ቁምነገር በማይገኝበት መድረካችሁ አታዉጁ፡፡ ጽድቅን ስበኩ፣ ቤተክርስቲያንን አታሳዱ፣ የቤተክርስቲያንን ቅን አገልጋዮች አታሰዱ፣ መልካሙን ነገር ማን ያሳየናል . . .፡፡ የማኅበሩን ስም በማጉደፍ እናንተ ሹመት ሽልማት የምታገኙ መስሏችሁ ከሆነ ሥራችሁ የውርደትን ካባ ያለብሳችኋል፡፡ አስተዉሉ አምላከ ቅዱሳን እርሱ ማስተዋልን ይስጣችሁ!

  ReplyDelete
 15. kews weste yalachute enanete nacheue mahibru ke elet elete eyadge metetuwal....!!! mene yewatacheu...

  ReplyDelete
 16. ኧረ ተው ጐበዝ ምነው ዕኮ ቢጨመት! ሁሉ እውነተኛ ማን ሐሰተኛ ሁሉ ግንባር ቀደም
  ማን ኋላ ቀር ሁሉ ጻድቅ ማን ኀጥእ(ሰብእሰ ገጸ ይሬኢ እግዚአብሔርሰ ልበ ይሬኢ)ሰው ፊትን
  እርሱ ግን ልብን ይመለከታልና ባሉብአልታ ብዛት ቁምነገር ስለማይገኝ ቢቻል ከተንኰል መራቅ
  ባይቻል ለመራቅ ሙከራ ማድረግ ፈጽሞ ግን ነባዛ መሆን ከመገድ መውጣት ይሆናል።

  ReplyDelete