Monday, November 5, 2012

ዐቃቤ መንበር ብፁዕ አቡነ ናትናኤልን የG8 አባላት የሆኑት ሦስቱ የጉድ ሙዳዮች አላሠራ ስላሏቸው የሕግ ያለህ እያሉ መሆናቸው ተሰማ።

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ የሾሟቸው ነገር ግን ተመልሰው ጠላት የሆኗቸውና ከማኅበረ ቅዱሳን ጋር በማበር ልዩ ልዩ ሤራዎችን በመጠንሰስና በማሳደም እስከ ሕይወታቸው ፍጻሜ ድረስ ሲያሳዝኗቸው የኖሩት የጉድ ሙዳዮች አባ ሳሙኤል፣ አባ አብርሃም እንዲሁም አባ ሉቃስ፣ ከዐቃቤ መንበር ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ጋር መጋጨታቸው ተሰማ። የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስን ዜና ዕረፍት ተከትሎ “እንዳሻን እናደርጋቸዋለን” በሚል የመረጧቸውንና ከሾሟቸው በኋላ» ግን ቋሚ ሲኖዶስ እያለ ዐቃቤ መንበሩን እንረዳለን በሚል ተመሳጥረው የተሰየሙትና 8 አባላት የሚገኙበትና «G8» እየተባሉ የሚጠሩት የጳጳሳት ቡድን፣ እንደፈለጉት ያልሆኑላቸውን አቡነ ናትናኤልን አላሰራ ብለው ሲያስቸግሯቸው እንደቆዩ የገለጹት ምንጮቻችን አሁን ነገሩ ጦዞ ወደአልተፈለገ አቅጣጫ እንዳያመራ ተሰግቷል ይላሉ።

የአቋም ሰው መሆናቸው የሚነገርላቸው አቡነ ናትናኤል የእነዚህን “ጳጳሳት” አላሠራ ማለት ተከትሎ፥ «የፓትርያርኩ ሥልጣን ምንድነው? ሥራ አስኪያጁስ የሚሠራው ምንድነው?» በሚል ጠይቀው ከመጋቤ ስርአት አሰፋ ስዩም ደንቡ ቀርቦላቸው ስልጣናቸው በሚፈቅድላቸው መሰረት ሥራውን ላከናውን ቢሉም «ያለእኛ ፈቃድ አንድም ነገር ማድረግ አይችሉም» የሚል ማስጠንቀቂያ ከእነዚሁ ጳጳሳት ደርሷቸዋል። ይህም «እርስዎ አሻንጉሊት እንጂ ሥልጣኑ ያለው በእኛ እጅ ነው» የሚል አንደምታ እንዳለው ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ያስረዳሉ። ይህን ተከትሎም አቃቤ መንበሩ ብፁዕ አቡነ ናትናኤል «አንድም ነገር ማድረግ የማልችል ከሆነ ከዚህ በኋላ አልሰበስባችሁም፤ ለሚመለከተው የመንግስት አካል አቤት እላለሁ» በሚል ለሚመለከታቸው የመንግስት አካላት አቤት ለማለት እየተዘጋጁ መሆናቸው ተሰምቷል። እንደሚታወቀው አቃቤ መንበር ፓትርያርክን ወክሎ የሚሰራ በመሆኑ ፓትርያርክ ተመርጦ መንበሩን እስኪይዝ ድረስ የፓትርያርኩን ተግባራት ያከናውናል። የቤተ ክርስቲያንን ሕግ ለራሳቸው በሚስማማቸው መንገድ እየለወጡ የሚፈልጉትን ለማድረግ እየተንቀሳቀሱ ያሉት «G8» የተባለው የጳጳሳት ቡድን ግን ራሳቸውን የአቃቤ መንበር ደጋፊ አድርገው በማቅረብ የጀመሩት ጉዞ ወደፍጹም ፈላጭ ቆራጭነት ተሸጋግሮ እነሆ አቃቤ መንበር ናትናኤልን አላሰራ ብሏቸዋል። ከመጀመሪያውኑ ቋሚ ሲኖዶስ እያለ የእርሱን ሥራ የሚተካ ቡድን መፈጠሩ በአንዳንድ ጳጳሳት ተቃውሞ የገጠመው ቢሆንም ማንም ሊያቆመው ግን አልቻለም። አሁንማ ለእነርሱ የሚመቹ አንቀጾችን በሚወጣው ሕግ ውስጥ እንዲካተት ለማድረግ እየሰሩ መሆናቸው ይሰማል፡፡ ጉዳዩ በዚሁ ከቀጠለ ቤተክርስቲያኗ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንደምትገባ እየተነገረ ነው።

ከዚህ በፊት እውነተኛ ታሪካቸውን ይፋ እንዳደረግነው እነዚሁ አባ አብርሃም አባ ሳሙኤልና አባ ሉቃስ ለጵጵስና በሚገባ ቅድስና ውስጥ የሌሉና የጋብቻ ወግ በሌለውና ለመናገር በሚከብድ የቅድስና ችግር ውስጥ የሚገኙ ናቸው። አንዳንዶቹ እንዲያውም በግብረ ሰዶማዊነት ሲኖዶስ ላይ ተከሰው የቀረቡ ቢሆንም ጉዳዩ ተድበስብሶ መቅረቱን ውስጥ አዋቂዎች ይናገራሉ። የዘርአ ያእቆብ ገዳይ መንፈስ የሰፈረበት የማኅበረ ቅዱሳኑ ማንያዘዋል ሰሞኑን የሚያድረው አባ ሉቃስ ቤት ነው እየተባለ በአይን ምስክሮች ይፋ የሆነው መረጃ ደግሞ፣ አባ ሉቃስ ጳጳስ ከመሆናቸው በፊት ዲላ ላይ አንድ ሆቴል ውስጥ አንዱን ጎረምሳ አንቀው ይዘውት እንደነበረና ሲጮህ መልቀቃቸውንና እርሱም እግሬ አውጪኝ ብሎ ማምለጡን አስታውሰው ያን ታሪክ አሁን ከማንያዘዋል ጋር እየደገሙት ነው የሚል ወሬ ቤተክህነት አካባቢ በሰፊው እየተናፈሰ ነው።    

መቼስ «ጳጳስ አይከሰስ ሰማይ አይታረስ» ሆነና ነገሩ የሚጠይቅ አካል ጠፋ እንጂ፥ እንዲህ ባለው የስነምግባር ችግር ውስጥ እያሉ እንኳን ለሚመኙት ፕትርክና ይቅርና ከጵጵስናውም የሚሻሩ ነበሩ። ነገር ግን በኢትዮጵያ ውስጥ እነርሱ ከሕግ በላይ ስለሆኑ እንዲህ እየሆኑም ተከብረው ይኖራሉ። በአሁኑ ወቅት ከሲኖዶስ ስብሰባ ጋር ተያይዞ ቤተ ክርስቲያኗን እናሽከረክራለን የሚሉት እነዚሁ የጉድ ሙዳዮች መሆናቸው ሲታይ ደግሞ እግዚአብሄር ይህችን ቤተክርስቲያን እየተዋት ለመሆኑ ትልቅ ማሳያ ነው የሚሉ ጥቂቶች አይደሉም። ለእነዚህ የጉድ ሙዳዮች ባህሪያቸውን የሚገልጽ ስም እዚያው ቤተክህነት ውስጥ የወጣላቸው ሲሆን የሚጠሩትም
አብርሃም መሰሪ
ሳሙኤል አጭበርባሪ
ሉቃስ አታላይ
ሕዝቅኤል አስመሳይ እየተባሉ ነው።

14 comments:

 1. Abet iwuket. Alkerebachihum.

  ReplyDelete
 2. Aba Selama, It is absolutly true, This G8 gangstors has to be stop, by God or Goverment.
  Woro-beloch selehonu, Le-Betekristiyanachen ayaseflegum. Egziabehere yaswgedelin. Amen.

  ReplyDelete
 3. Enante Nachihu "Yegud Mudayoch"! degmo bilachihu bilachihu "Gibre-Sedomawi" nachew sitilu finish aymiroachihu ayiwekisachihum? I know, Yeleyelachihu menafikan endehonachihu, gin bihonim, endezih yale difiret leseytanim alawatawim! Egziabher Yigesitsachihu!

  ReplyDelete
 4. እግዚአብሔር ልቡና ይስጣችሁ ስመ እግዚአብሐርን እየጠራችሁ ሰውን ያለ ግብሩ ግብር ትሰጡታላችሁ?! ደግሞ አደረጉ እንበል እንዲህ የሰውን ድካም መግልጽ ማንነው ያስተማረን ?! እምዝ ኢትአብሲ ዳግመ ነው ብሎ ጌታ ያስተማረን በእውነት ይህን ጽሁፍ የጻፈ ሰው እግዚአብሔርን ያስደሰተ ለጌታም የቀና መስሎት ከሆነ ተሳስቷል ይህ የስድብ ንግግር የስድብ አፍ ከተሰጠው በስተቀር ለማንም የለውም ያውም እግዚአብሔር በቀባቸው ላይ እስቲ ነቢዩ ዳዊትን ጠይቀው የሳኦልን ካባ በመቅደዱ ለምን እንዳዘነ ለነገሩ ይህን እንደማታደርጉት አውቃለሁ ግን እባክህን ወንድሜ አሁን በእውነት ለእግዚአብሔር መንግስት እየሠራህ ይመስልሃል ምንም የፈለገውን ዓላማ ቢኖርህ ሰው ምንም ይሁን ምን በአርአያ እግዚአብሔር በመፈጠሩ ብቻ እጅግ ክቡር ነው ስለ ስራው ዋጋው ከእርሱ ዘንድ የሆነ ጌታ አለ ስለዚህ እብክህን ስትጽፍ በተቻለህ መጠን ቀና እያልክ ጻፍ ፡፡ በእግዚአብሔር ፊት ይህን እንዴት አደርጋለሁ በል፡፡ እሱባለው ነኝ፡፡እግዚአብሔር ልቡና ይስጣችሁ ስመ እግዚአብሐርን እየጠራችሁ ሰውን ያለ ግብሩ ግብር ትሰጡታላችሁ?! ደግሞ አደረጉ እንበል እንዲህ የሰውን ድካም መግልጽ ማንነው ያስተማረን ?! እምዝ ኢትአብሲ ዳግመ ነው ብሎ ጌታ ያስተማረን በእውነት ይህን ጽሁፍ የጻፈ ሰው እግዚአብሔርን ያስደሰተ ለጌታም የቀና መስሎት ከሆነ ተሳስቷል ይህ የስድብ ንግግር የስድብ አፍ ከተሰጠው በስተቀር ለማንም የለውም ያውም እግዚአብሔር በቀባቸው ላይ እስቲ ነቢዩ ዳዊትን ጠይቀው የሳኦልን ካባ በመቅደዱ ለምን እንዳዘነ ለነገሩ ይህን እንደማታደርጉት አውቃለሁ ግን እባክህን ወንድሜ አሁን በእውነት ለእግዚአብሔር መንግስት እየሠራህ ይመስልሃል ምንም የፈለገውን ዓላማ ቢኖርህ ሰው ምንም ይሁን ምን በአርአያ እግዚአብሔር በመፈጠሩ ብቻ እጅግ ክቡር ነው ስለ ስራው ዋጋው ከእርሱ ዘንድ የሆነ ጌታ አለ ስለዚህ እብክህን ስትጽፍ በተቻለህ መጠን ቀና እያልክ ጻፍ ፡፡ በእግዚአብሔር ፊት ይህን እንዴት አደርጋለሁ በል፡፡ እሱባለው ነኝ፡፡

  ReplyDelete
 5. Replies
  1. ሰዎች አናመሰግንም ሲሉ ሕፃናትና ደንጋዮች አመስግነውታል
   እናነተ ሰላመዎች እግዚአብሄር በእናንተ አድሮ ይችን ቤተክርስቲያን ሊጠብቃት ፈቅዶአል ዛሬ እግዚ አብሄር አምላክ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ላይ የጥፋት እጁ የዘረጋበት ወቅት ነው ቤተክርስቲያኒትዋን በዓለም መድረክ ከፍ ከፍ ብላ እንድትታወቅ ያደረጉት ቅዱስ ፓትርያርክ መቃብር ላይ የሚንከባለሉት አእዱግ ጳጳሳት ለምሳሌ 1ኛ በትምህር አባሳሙኤል ስንተኛ ክፍል ናቸው ከቤተክርስቲያን ትምህርትስ የትኛው ላይ ነው የሚታወቁት በጭራሽ የሚታወቁበት የሙያ ፊልድ ካላቸው / that is ok / only but he can’t write that word / the computer is always in front of him but he can’t operate even he can’t shut down properly / 2ኛ ከአዲስ አበባ ሀገረ ስበከት ጽ/ቤት ከጸሐፊነት አስከ ጵጵስና በሙስና በሰበሰቡት ብር የኮሌጅ ተማሪዎችን መጽሐፍ በማፃፍ ስማቸውን ለማስጠራት ቢሞክሩም ማን ያወራ የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ ነው እና የግል ማመልከቻ ለማፃፍ እንኳን አይችሉም ግን ብር ካለ በሰማይ መንገድ አለ ቲቶ የተባለ አሜሪካዊ 20ሚልዮን ብር ከፍሎ ከሳይንስቲቾ ጋር ሁባን ጎብኝቶ የለ/እሳቸውም እንደዚበአመጽ በተሰበሰበ ብር እኩል ከጳጳሰት ጋር ቁጭ አዲስ አበባ ሀገረ ስበከት ጽ/ቤት ዘመናዊ ሕንጻ ሲሰራ ከኮንትራክተሩ በላይ አትራፊ እንደ ሆኑ ይታወቃል ለዚህም ከብር 5ሚልዮን ተጠያቂ ቢሆኑም ከተቀበሉት ገንዘብ በመስጠት የተሸፋፈነላቸው ቢሆንም አንድ ቀን ሲኖዶሱ መንፈስ ቅዱስ ገልፆለት ስለቤተክርስቲያንዋ መናገር ሲጀምር የመጀመርያው እሳቸው እንደሚሆኑ አንጠራተርም በጉድ ሙዳዮች በአባ አብርሃመና በአባ ሉቃስ አመካኝነት የሚቀርብባቸውን የእዳ ጥያቄ ሲሸፋፍኑት ቆይተዋል አሁንም እዳ አለህ እለ የሚያሳብቅባቸው የአዲስ አበባ ሀገረ ስበከት በማፈራረስ የእዳደብዳቤአቸውን ለማጥፋት በሩጫላይ ናቸው በዚህም ላይ አሁንም ለዘረፋቸው ተባባሪ የነበሩ ሰዎችን አዲስ አበባ ሀገረ ስብከትንለ4 ከቆራረጡ በኃላ የማይ ጽፈውን ፀሀፊ፤ የማያስበውን ሒሳብ ሐላፊ / ተቆጣጣሪ የሚያስፈልገውን ሌባውን ተቆጣጣሪ በማድግ መድበዋል ስለሆነም እናንተ አረጋውያን ሊቃነ ጳጳሳት እባከላችሁ በደከማችሁበት ትምህርታችሁ በተቀባችሁት የክህነት ቅባታችሁ እነዚህን ጉቦ ከፍለው የተሸሙ ጳጳሳት የሚያቀርቡት አጀንዳ ለቤተእግዚአብሄር አይጠቅምምና አስቡበት እነሱ በውሽሞቻቸው ነው እየተመከሩ የሚሰሩት እናንተስ ለምን ፡፡ በዚህ ከቀጠላችሁ እንደ አሜሪካ የወንድ ለወንድ ጋብቻ እንፈቅድ እስኪሉአችሁ አጥጠብቁ አሜሪካ ያሉት አባቶች ከምታወግዙ እነዚህ ከሰው አዳሪዎች ለምን አትለይም››..

   Delete
 6. ውድ ደጀ ሰላማውያን እውነትን ፍለጋ ባደረግነው ጥረት በሁሉም ወገን ያለውን ብሎጎች በየጊዝው ለመመርመር ጥረት አድርገናል በቤተ ክህነቱ ያለውንም የየእለት አካሔድ ለመመልከት ችለናል፡፡ በአባ ሰላማ የሚዘገቡት አንዳንድ ዘገባዎች መንፈሳዊነት የጎደላቸው ከመሆናቸውም በላይ እውነትነት የሌላቸው ሆነው እያገኘናቸው ነው፡፡ለምሳሌ በአቡነ ሉቃስ ላይ የየሚቀርቡት ትችቶች ትዝታውና የነገር አባት የሆነው ጥንቅሹ የፈጠሩት የአይሁድ ክስ ነው፡፡ በከንቱነት የሚሰጥ ስያሜ መሆኑኑን በጋሻው ያሬድ በሪሁን ምርትነሽ እና ሌሎቹም በእውነትና ስለ እውነት ያውቁታል፡፡ አቡነ ሉቃስ ከ20 ዓመታት በላይ ምናውቃቸው በመሆኑ እናተን ትዝብት ላይ ከመጣል ወጭ በግለሰቡ ስብዕና ላይ ሚያመጣው ምንም ተጽዕኖ የለም፡፡ይሁን እንጅ ከቡደን ስምንት ጋር በተየያዘ የዘገባችሁት ዘገባ ላይ የምስማማበት በቂ እውነቶች አሉ፡፡
  በመጀመርያ በስልጣን ሱስ ተይዞ ሉጋም እንደሌለው ፈረስ እየጋለበ የሚገኘው አባ ሳሙኤል እንቅስቃሴው ሁሉ ቤተ ክርስቲያኒቱን አውቋትና ወዷት ሳይሆን ለታይታ መሆኑኑን ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ፡፡ በዘረኘነት መንፈስ የተነደፈውና በእግዚአብሔር እጅ ተይዞ ጊዜውን የሚጠብቀው አባ በአብርሃም የእርሱ ፍላጎት ዘረኝነትን ማንገስና የሟርት ስራ በቤተ ክርስቲያኒቱ ውስጥ ማስፋፋት ተቀዳሚ ተግባር ነው፡፡ በዚህ ምክንያት ዛሬ ህገ ወጥ ስራ በመስራት ከፍተኛ ልምድ ያለቸውን ካላቸው ካትሬዎች ጋር በመሆን ቤተ ክርስቲያኒቱን እያጠፉ ያሉበትን ሂደት በዝርዝር ገልጣለሁ
  ይቆየን

  ReplyDelete
 7. ere sinet gud ale leka abatochachin endhe ayenet nachew egzioo yebetachenen telen ye sew bet gud enawetalen wey mahebre kidusan weys mahebre seyetan minew endezhi gudachehu bezaa?

  ReplyDelete
 8. EBAKACHEHU ABASELAMAWOCH YIHECHEN TSEHUF ENDAYACHEHU BEDENB ASABUN TEMELKETUNA LE BLOGACHU BETSHUF AWETULEGN.

  Be GERMEN FRANKFUERT Q MAREYAM BETEKERESTEYAN TIKIT YE MK WEYEM MS ENESUN ASTEDADARIW ATEBEKEW SELEMEYAWEKUACHEW LEMACHBEREBER BESEW ZEND LEMETAYET SELALECHALU gena wedebtekeresteyan bememtat lay yaluten meemenan ber lay bemetebek bemewashet ers be ers eyeleyayu yigegnalu yemegeremew abezagnaw meemen selenkabachew meri nen bayoch 100 aleka wedesen yehualashecht yekedemo yederg baher hayel serategna.. shambel Abreham Belete.. endezhihu degemo Diyakon lemalet balwedim ato henok mikenyatum ethiopia echgnawen kedeto ezhi degmo Menbere weim sebele metebal eyegotete washa lewasha eyezore selemigegn diyakon lemalet selekebedegn new bemeketelim ye mk teketayochachew migermew egzio yesenmegebar deha yehonu ensu melesew sew lemastemar memokerachehu balefew 3/11/12 be kasil medaneyalem lenges bemalet tekit memen sebesebew minem yemayawekut kahenatoch lay lekeso bet asmeselewet mewalachehu west awaki geletsewelegn betam maferyawoch nachew be Germen hager mk ms alkoletal betely frankfuert bota yelachehum yetim hudu kisesu bota yelachehum 4 netib yemiketelewen zegeba atenakiren enakerbalen amdehayemanot ke Germen ff

  ReplyDelete
 9. ኧረ ተዉ እነ ከባቴ አበሳ! እምዝ ዳግመ ኢተአብሲ ከዚህ በኋላ ዳግመኛ አትበድይ የሚል መመሪያ
  የተሰጠ ዕኮ ከሳሾቿም ሆኑ እርሷ ባዳራሽ ውስጥ ጉዳቸው በሚያጐላ ማሳያ ከታየ በኋላ ነው።
  ጌታ አንገቱን አዘንብሎ በጣቱ ምሥጢራዊ ጽሑፍ ሲጽፍ ቅዱሳን ነን ባዮች ከሳሾቿ ተከሳሿ ትሠራው
  የነበረውን በአደባባይ የሚነቅፉትን በጓዳ የሚደግፉትን መጥፎ ነው ያሉትን ሥራ ይመለክታሉ፤
  በዚህ ጊዜ አፍረው ከሊቅ እስከ ደቂቅ ካዳራሹ እያፈተለኩ እግሬን አውጭኝ እያሉ ተበትነዋል። እናም
  ጳጳሳትም ሆኑ በጠቅላላው ተመጻዳቂዎቹ ሁሉ ሰው ሆነው እንደሰው ሲኖሩ እንጂ ከሰው በላይ እንደ መላክ እንኖራለን አምባ ገነን እንሆናለን ካሉ ሊጐነጡ ይገባል። ጐናጭ ታሪኩን ዮሐ 8 1--12
  ይገልጧል ያነቧል ይገነዘቧል ከዚያም እውነት ወይም አንድ ነገር ይሏል።

  ReplyDelete
 10. yesewin dikam meglet yastemarew awrew MK new!

  ReplyDelete
 11. Enante ye ewunet ageligay nachihu? sirachihuns beyetignawu ye egizeabher qal yetageze newu? menafiqm eko bitihonu mesihaf qidusin memereyachin newu kalachihu ayiwoqisachihum?

  Enante Ewunet Yeewnet ageligay nachihu?lehilenachihu melis situ

  ReplyDelete
 12. ስትጽፍ በተቻለህ መጠን ቀና እያልክ ጻፍ ፡፡ በእግዚአብሔር ፊት ይህን እንዴት አደርጋለሁ በል፡፡

  ReplyDelete
 13. አስተያየት ሰጩ(ቀና እያልህ ጻፍ) ይላል ያውም የሞኝ በሶ መልሶ መልሶ ለምን ዕኮ የቆላ ፍየል ይመስል
  ቀና ቀና!ለመሆኑ መጽፉን የሚመለከተው ወይስ የሚያስተውለው ታጣ እንዴ?ጌታ ኢየሱስ ዮሓ.8/6-7 ወደ ምድር አዝንብሎ ጻፈ ይላል እግዜርን ፍራ ለማለት ከሆነ ግን ሁሉም በየጓዳው
  እግዜርን ቢፈራ መልካም ነው አለዚያ ግን ተረቱ(ላንቱ ላንቱ ይመክቱ ለኔ ለኔ ይፈነክቱ)ይሆናል
  እንዳይሆን ጥንቃቄ ያሻል።

  ReplyDelete