Thursday, January 3, 2013

የማቅ ጥቅመኛ ፀረ ተሐድሶ «ሰባክያን» ጥምረት አባላት መዋያ ቱሪስት ሆቴል በጽዳት ምክንያት ተዘጋ

የማቅ ቀኝ እጅ ሊቀ ትጉሃን ሀይለ ጊዮርጊስ ዳኜ ከቃሊቲ ወደሸዋሮቢት መውረዱ ተሰማ

ማኅበረ ቅዱሳን በወንጌል ላይ ለከፈተው ዘመቻ በጥቅም ገዝቶ የቤተክርስቲያንን እውነተኛ ልጆች ለማሳደድና እነርሱን ካሳደደ በኋላ በእነርሱ እግር ለመተካት አቅዶ ሲንቀሳቀስ እንደ ነበረ የሚታወቅ ሲሆን፣ መንፈሳዊ አገልግሎት በጸጋ እንጂ በጉልበት ባለመሆኑ ያሳደዳቸውን ካሳደደ በኋላ ቦታውን ክፍቱን እንዲቀር ከማድረግ በቀር ምንም ማድረግ አልቻለም፡፡ በጥቅም የገዛቸው «ሰባኪዎቹ» ተሀድሶን ከመስደብ በቀር ምንም ስለማያውቁ አላማው ግቡን ሊመታ አልቻለም፡፡ የአላማው መስፈጸሚያ አድርጎ ሲጠቀምባቸው የነበሩና ቢሮ እከፍትላችኋለሁ እያለ ተግባራዊ ሳያደርግ በመቅረቱ እስካሁን በሚመድብላቸው ብር መዋያቸውን ቱሪስት ሆቴል ያደረጉትና ራሳቸውን «የጸረ ተሀድሶ ሰባክያን ጥምረት» እያሉ የሚጠሩት «ሰባክያን» ከሰሞኑ ቱሪስት ሆቴል በጽዳት ምክንያት በመዘጋቱ ምክንያት እጅግ የለመዱት መዋያቸው ተዘግቶባቸው መቸገራቸው ተሰምቷል፡፡ በዚህ ሆቴል ስራ ፈተው የሚውሉት «ሰባክያን» እና መለያቸው የሚከተለው ነው፡፡

ጳውሎስ መልክአ ስላሴ ዱከሌ
ይህ «መምህር» በአያቱ ስም የሚያፍር ሲሆን በምንም አጋጣሚ የአያቱን ስም መጥራት አይፈልግም ሲጠሩበትም ይበሽቃል፡፡ ትምህርቱን ሳይጨርስ በፎርጅድ ማስረጃ ቅድስት ሥላሴ ኮሌጅ እንደገባ በቅርብ የሚያውቁት የዝዋይ ልጆች ይመሰክራሉ፡፡

ዳንኤልግርማ
ቱሪስት ሆቴልን መዋያው ከማድረጉ የተነሳ በቱሪስት ሆቴል አስተናጋጆች ዘንድ ምክትል ስራ አስኪያጃችን ይባላል፡፡ እዚያ ከመዋሉ የተነሳ አሁን በቀልድ መልክ ሆቴሉን በእዳ ያስያዘው ዳንኤል ግርማ ነው እየተባለ በ4 ኪሎ አካባቢ በሚያውቁት ሁሉ ዘንድ ይወራል፡፡ ሆቴሉ ተዘግቶ እንኳን እዛ ፈልጉት እየተባለ ነው፡፡

ተስፋዬ ሞሲሳ
የቱሪስቱን ቡድን በቅርብ የተቀላቀለ ሲሆን በአብዛኛው በዱቤ ድራፍት በመጠጣት የሚታወቅ «ሰባኪ» ነው፡፡

መኮንን ደስታ
የአዲሱ ሚካኤል «ሰባኪ» ሲሆን ቅጽል ስሙ ጋሽ ጀንበሬ ነው፡፡ እንዲህ የተባለው ዘፈን ስለሚወድ ነው፡፡ ግለሰቡ በሴት አሳዳጅነቱ የሚታወቅ ሲሆን ፋንቱ ወልዴ ተሀድሶን «ለማጥፋት» የላከችውን 2 ሺ ዶላር ቱሪስት ሆቴል ያከፋፈለ ሲሆን ያለ አላማ ከሚጓዙ አብረውት የተማሩ ጓደኞቹ ትልቅ ደረጃ ላይ ሲደርሱ እሱ ግን በመባዘን ይኖራል፡፡ አባዛኞቹ ጓደኞቹ ለምን እንደተቀላቀላቸው እየቸገራቸው መኮንን (ጋሽ ጀንበሬ) ገና ልጅነቱን አልጨረሰም ይሉታል፡፡

ኤርምያስ አሰፋ
የምህረተ አብ (እንዳሻው) ወንድም ሲሆን እርሱም እንደ ወንድሙ ወላጆቹ ባወጡለት ስም ስላፈረ «ምናለ» የተባለውን ስሙን ቀይሮ ኤርምያስ በሉኝ ያለ ነው፡፡


እስጢፋኖስ ቄሴ
ይህ ዘማሪ ተሃድሶ እባላለሁ ብሎ ፈርቶ ወደ ቱሪስት ቡድን በቅርቡ የተቀላቀለ ዘማሪ ነው፡፡
አንተ ብቻ ቅዱስ አንተ ብቻ ዳኛ
ተመስገን ኢየሱስ የነፍሴ መዳኛ
በሚል የዘመረ፣ ግጥምና ዜማ ከነመጋቤ ሐዲስ በጋሻውና ከዲያቆን ትዝታው የወሰደ አሁን ግን ይህን መዝሙር ለመዘመር የሚያፍር «ራሱን ሆኖ የማያውቅ» በሚል መለያ የሚታወቅ ነው፡፡

ልኡል ሰገድ
ቋንቋዬ ነሽ በሚባል መዝሙሩ የሚታወቅ ሲሆን ያለበትን ህመም ገንዘብ ለማግኘት የሚጠቀምበት ግለሰብ ነው፡፡

ታዴዎስ ግርማ
በተክልዬ ገዳም ዲያብሎስ ታሰረ
ድንጋይ ሰበረ እንጨትም ፈለጠ
ብሎ ገድሉን ጠቅሶ በመዘመሩ አሁን የገባው ይመስል ሳይገባኝ ነው እንዲህ ብዬ የዘመርኩት የሰይጣንን ባህሪ ስላላወኩ ነው ይል ነበር፡፡ ምናልባት ከወንጌል ተምሮ ሳይሆን ዩኒቨርሲቲ ከገባ በኋላ «ሰይጣን ሰለጠነ» የሚለውን የዮሐንስ አድማሱን ግጥም ካነበበ በኋላ ይሆናል እንዲህ ያለው የሚሉ አሉ፡፡ የሸዋ መንግስት መመለስ አለበት እያለ እንደማንያዘዋል የሚቃዥ ሲሆን «ሁለተኛው ሐመር» በመባል የሚታወቀው ዕንቁ መጽሄት ላይ አምደኛ ነው፡፡ ታዴዎስ ወደ አውሮፓ ለመሄድ ከ10 ጊዜ በላይ ቢሞክርም ዘማሪ ምንዳዬ ብርሃኑ ነው ያበላሸብኝ (የሚያበላሽብኝ) በማለት ዘወትር ያማርራል፡፡ ታዴዎስ የወቅቱ የፀረ ተሀድሶ ጥምረት ነኝ የሚለው የቱሪስቱ ቡድን ሰብሳቢ ነው፡፡

 በላይ ወርቁ
በሴት አሳዳጅነቱ የሚታወቅ ሲሆን በየመድረኩ በሚራገማቸው ስብከቶቹ የሚታወቅ ሲሆን፣ ከማቅ የተበረከተችለትንና ብትወልድ የምታደርሰውን ዲያስፖራ አግብቷል፡፡ ፓትርያርክ ከወሎ መሾም አለበት ከሚሉ ወገኖች የሚመደብ ነው፡፡


ዳዊት ጥበቡ
በቅጽል ስሙ ደሃ ይባላል፡፡ አንዱን ከአንዱ በማጣላትና የተወራ ወሬን ባለመቋጠር የሚታወቅ ሲሆን ከአንዱ የደበቀውን ለሌላው የሚያወራው የምግብና መጠጥ በጀቱን ለሸፈነለት ብቻ ነው፡፡ ከላይ የገለጽናቸው «ሰባክያን» በዳዊት ፊት ወሬ ማውራትን  ይጠነቀቃሉ፡፡

ሱራፌል ወንድሙ
በመጀመሪያ «የፀረ ተሀድሶ ሰባክያን ጥምረት» እያሉ ራሳቸውን የሚጠሩትን ቡድኖች ያሰባሰበ ሲሆን ዛሬ አንዲት ዲያስፖራ አግብቶ አሜሪካ ነው የሚገኘው፡፡ እዚያ ከመሄዱ በፊት እንደ ሌሎቹ ጓደኞቹ ከብዙ ሴቶች ጋር ይቀብጥ እንደ ነበር ታውቋል፡፡ ሱራፌል ከማቅ ለቡድኑ የሚሰጠውን ብር የሚያከፋፍል ነበር፡፡ መጋቤ ሐዲስ በጋሻው ዘመድኩንን፣ ደስታንና ሳህሉን በስም አጥፊነት በከሰሰ ጊዜ ጥፋተኛ ተብለው የዋስትና ገንዘብ እያንዳንዳቸው 5 ሺ ብር እንዲያስይዙ በተጠየቁ ጊዜ ማቅ ለዘመድኩንና ለደስታ በሱራፌል በኩል ሲከፍልላቸው በሳህሉ ላይ ግን አመኔታ ስላልነበረው እዚያው የነበሩት አዋጥተው በሱራፌል በኩል ከፍለውለታል፡፡ ሳህሉም ወዲያው በጋሻውን ይቅርታ በመጠየቁ በጋሻው ይቅር ብሎት ጉዳዩ በይቅርታ ፍጻሜ ማግኘቱ ይታወሳል፡፡

በአጠቃላይ የእነዚህ «ሰባክያን» ሕይወት ሲፈተሽ፣ በሚያገኙት መድረክ ላይ ወንጌል ከሚሰብኩ ይልቅ ተሀድሶን ሲረግሙና ሲሳደቡ ነው የሚያመሹት፡፡ ይህም የሚያሳየው ተሳስተው እንኳ መጽሐፍ ቅዱስንም ሆነ ሌሎች መጻህፍትን አለማንበባቸውን ነው፡፡ ቱሪስት ቁጭ ብለው ሲያወኩና ሲያውካኩ በመዋል ከዚያው ወደስብከት ይበታተናሉና ተሀድሶ እያሉ ከመሳደብ ውጪ ስብከት አያውቁም፡፡

እነዚሁ ጥምረት ነን ባዮች ከኮሌጅ የተመረቁት መመረቂያ ጽሑፎቻቸውን በገንዘብ አጽፈው ሲሆን ቤተክርስቲያን አስተምራ ወደ ክፍለ ሀገር ብትመድባቸውም ወደዚያ ለመሄድ ፈቃደኛ አልሆኑም፡፡ ከሶስቱ በቀር ሁሉም አጥቢያ የላቸውም፡፡ ማቅ በጥቅም አስሮ ስለያዛቸውም ለተማሩበት መንፈሳዊ ኮሌጅ ጠላት በመሆን እየተቹት ራሳቸውን ይሰድባሉ፡፡

በሴትና በመጠጥ ፍቅር የተለከፉና ያላቸው አቋም ተመሳሳይ ነው፡፡ በእድሜ የገፉ ዲያስፖራዎችን ለገንዘብና ውጪ ይዘውን ይወጣሉ በሚል ያገባሉ፡፡ ያላገቡትም ይህን ተስፋ ከማኅበሩ በመጠባበቅ ላይ ናቸው፡፡ አግብተውም ግን አላረፉም፡፡ ለዘፈን ያላቸው ፍቅር ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሳ በሞባይሎቻቸው ጭምር ዘፈን ይለዋወጣሉ፡፡ ሁሉም እርስ በርሳቸው በወሬ በመጠላለፋቸው አይተማመኑም፡፡

የዚህ ጥምረት አባል የነበረው ዘሪሁን ሙላቱ የጳጳሱ ስኬት የሚለውን መጽሐፍ ካወጣ ወዲህ ስብሰባ እንዳልተሰበሰቡ እርሱም እንደራቀ ሲታወቅ፣ ጥምረቱ ተሳክቶለት በማኅበር መልክ ከተደራጀ ለስብከት ሲወጡ በቀን 500 ብር እንዲታሰብላቸው ውይይት አድርገዋል ተብሏል፡፡

ማቅ እንግዲህ በገዳማትና አብነት ተማሪዎች ስም የሚለምነውን ገንዘብ ለተባለው አላማ ሳያውል እንደእነዚህ ያሉትን ሰብስቦ ነው የቤተክርስቲያንን ወደ መንፈሳዊ ይዞታዋ እንዳትመለስ ተሐድሶዋን ለማዘግየት እየሰራ ያለው፡፡ ታዲያ እነዚህ ያልታደሱ ምን ይታደሳል?

ይህ በእንዲህ እንዳለ የማቅ ቀኝ እጅ የሆነውና ማቅ ያሻውን እያደረገ ባለበት በዚህ ወቅት በፓተርያርክ ምርጫ ውስጥ ለማህበሩ ወሳኝ ሚና ይጫወታል ተብሎ በጠቅላይ ቤተክህነት ውስጥ ወደመምሪያ ሃላፊነት የመጣው ሀይለ ጊዮርጊስ ዳኜ ቃሊቲ መውረዱና ከዚያም ወደ ሸዋ ሮቢት መወሰዱ ተሰምቷል፡፡ የመምሪያ ሀላፊዎች በምርጫው ውስጥ ቁልፍ ሚና ስላላቸው ነው የማህበሩ ቀኝ እጅ ሀይለ ጊዮርጊስ ወደሃላፊነት የመጣው፡፡ የሀይለጊዮርጊስ በዚህ  ወቅት መታሰር ለማህበሩ ትልቅ ኪሳራ መሆኑን ስለተረዱ የማህበሩ ሰዎች ወሬው እንዳይናፈስ ከፍተኛ ጥንቃቄ በማድረግ ቃሊቲ ድረስ እየሄዱ ይጠይቁት እንደነበረ የታወቀ ሲሆን ከትናንት በስቲያ ወደ ሸዋ ሮቢት መውረዱ ተሰምቷል፡፡ ብጥብጥና ሁከት በመፍጠር የሚታወቀው ሀይለ ጊዮርጊስ ለእስር የተዳረገበት ምክንያት ምን እንደሆነ ለጊዜው አልታወቀም፡፡ የሀይለ ጊዮርጊስ መታሰር ለማንያዘዋልም ትልቅ ትምህርት እንደሚሰጥ እየተናገሩ ያሉት ምንጮች በአሁኑ ሰኣት ማንያዘዋል ቀዝቀዝ ማለቱ እየተነገረ ነው፡፡

29 comments:

 1. አባ ሰላማ
  እጅግ አድርጌ በምትጽፉት ጽሁፍ አፍሬለሁ፡፡ ለምን በሉኝ፡፡
  1. የሰው ህይወት ዝርዝር ዘጋቢ እንጂ ሀይማኖት ሰባኪ ባለመሆናችሁ
  2. የምትጽፉት ሰው ሀጢትን መዘርዘር ስለሆነ የናንተን ሐጢዓት ማን ይንገራችሁ;
  3. ህይወት የሆነውን መድህነዓልም መስበክ ስትችሉ የማይመለከታችሁን የሰው ሀጢዓት ትዘረዝራላችሁ
  4. ሰው ቀድሞ ሃጢያት ያደርግና ይመለሳል እንጂ በዚያው ስለማይቀር ተመልሰዋል ብዬ አምኛለሁ
  5. ስለጻፋችሁት ጉዳይ ምን ይሁን አሺ፡፡ እውቀት ለለው ሰው ይህ ፔጅ የሴጣን እንጂ አስተማሪ ኤደለም ነው የሚለው
  6. ሌላው ማቅ የሚባለው ድርጅት ምንድነው;; እርሱን ለማወቅ እንድገደድ ስላደረጋችሁኝና እያወቅሁት በመምጣቴ በናንተ በመሆኑ እጅግ ደስብሎኛል
  የክርስቶስን ዜና ጻፉልን የናንተን ዝባዝንኬ ወሬ አንፈልግም

  ReplyDelete
  Replies
  1. Leave them it is good since it will help us to know them

   Delete
 2. የራስህን ምሰሶ የሚያክል ሀጥያት እያለህ ስለምን የወንድምህን ጉድፍ ትለቅማለህ ይላል ቃሉ፡ ሁሉንም በፍርድ ቀን ስንዴዉ ከገለባ ይለያል፡ ምንግዜም ባዶ ነገር ይጮሃል፡ ስለሰወች በማዉራት የራሳችሁን ጌዜ ታባክናላችሁ በጣም ያሳዝናል፡ ምን አለ ጻዲቅ እኮ ሰባት ጊዜ ይወድቃል እንዲሁም ይነሳል። ዛሬ የዘማሪወችን፡ ሰባኪወችን፡ እና የቤተክስርትያን ሰወችን ስም ማጥፋት እንደፋሽን ተይዞአል በጣም ያሳዝናል። እግዚአብሄር ይቅር ይበላችሁ።

  ReplyDelete
 3. We always stand with MK. What soever you say, we believe that GOD made MK to save the church and his people that is why MK become unbelievably strong and untouchable.

  Great Thanks to our Almighty GOD and FATHER JESUS CHRIST.

  ReplyDelete
  Replies
  1. so funny! Devil made MK.

   Delete
 4. interesting!I know all the people mentioned in this article.you made great thing to expose these evil men. They want to destroy the Church of Christ and are obstacles to the mission of Christ.

  ReplyDelete
 5. የሚገርም ጽሑፍ ነው፡፡ ሰዎቹን በደንብ ቁልጭ አድርጋችሁ አስቀምጣችኋቸዋል፡፡ ግን ግን ማቅ እንደሚያወራው እናንተም በተሃድሶዎች መኖር ታምናላችሁ ማለት ነው? እኔ ግን ተሀድሶ አለ ብዬ አላምንም፡፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. ተሐድሶ የሚባለው ሥውር ድርጅት አለ ፡፡ እንደ ማኀበር በሥርዓቱ ስለአልተደራጀ ፣ የአባሉቱ ቁጥር ፣ መሪና ተከታዩ አልተለየም ወይም አይታወቅም ፣ ቢሮና የጽህፈት ቤት የላቸውም ፡፡ እኔም እንደ አንተ የለም ብዬ ስከራከር አሁን በቅርቡ ነው ፤ አንድ ወንድም እኔ ተሐድሶ ነኝ ስላለኝ መኖራቸውን ልቀበል የተገደድኩት ፡፡ እኒህ ጸሃፊዎችም ሲጀምሩ የተነሱበት ዓላማ የዚሁ ተቀጥላ መሆኑን ፣ ኋላ ላይ መለስ ብዬ ጽሁፋቸውን ከመነሻው ስመረምር ተረድቻለሁ ፡፡

   በብዙ መልክ ስለሚጽፉ አንዳንዴም ፖለቲከኛ ይመስሉኛል ፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ በጎጥ የተደራጀ ኃይል ፣ በአብዛኛው ግን የኘሮቴስታንት የሃይማኖት ትምህርትን ወደ ቤተ ክርስቲያን ለማስገባት ደፋ ቀና የሚሉ ተላላኪዎች መስለው ይታዩኛል ፡፡ ይኸንን ለማለት የምደፍረውም ፣ የሉተር ተከታዮችና እኒህ ሰዎች እንድንማርበት የሚያቀርቡት ምንም ልዩነት ስለሌለው ነው ፡፡

   Delete
  2. የተሰቀለው ክርስቶስ ኢየሱስ ጌታ ነው !January 4, 2013 at 12:15 PM

   ምእመን
   What happen men? I read some of your comments this days,you are purposely twisted the word of God. I am afraid to say that you are wrong,but I am worried about you it the last day, on the last days Jesus enemies are every where. It time for you to open you heart and eyes to scriptures in stead of being enemy for bible, John 4:21-24 Jesus said to her, “Woman, believe me, the hour is coming when neither on this mountain nor in Jerusalem will you worship the Father. You worship what you do not know; we worship what we know, for salvation is from the Jews. But the hour is coming, and is now here, when the true worshipers will worship the Father in spirit and truth, for the Father is seeking such people to worship him. God is spirit, and those who worship him must worship in spirit and truth. ምእመን I tell you again, you better worship God (the holy trinity), don’t be cynical ምእመን , I hate to read your negative comments for every articles that are praising the lord Jesus. I guess you are the follower of the deceivers (MK), who don’t acknowledge Jesus Christ lord of lords.

   Finally, I am telling you Mr. Cynical, if you don’t have the lord Jesus and praising that he is lord and died for your sin and accepting that he is the only way to God, you don’t have room with him at the end of this world. Yes, I sent you a replied that I am thadiso. I am not living the church; do you think that the majority of Orthodox Christians are accepting your tert tert books? Not at all, it is easy to reach the majority of the followers and tell all the tert tert, thanks to the face book. But it is not time, we are not prevailing the false books at this time because most them can leave the church to protestant church. Open you blind eyes to God, if you don’t have Jesus you are not my brother.

   Delete
  3. ለተሰቀለው
   ስለምወድህ ብቻ ፤ ፍቅሬን እንድትረዳው በማለት ለመመለስ ተገደድኩ ፡፡ እንደ አባባልህ ቢሆን ዝም ብዬ አንብቤ አሳርፍህ ነበር ፡፡ ለጻፍኩት ቃል ማፍረሻ አላስቀመጥክም ፡፡ መጀመሪያ መልዕክትህን ከመመለሴ በፊት ግን በዚህ በአሁኑ ገጽ ላይ ከተጻፈው ትምህርት አንድ መስመር የወንጌል ቃልና የሃይማኖት ነገር ፣ እንዲያ ስልህም የጌታን ምስክርነት ትምህርት አስነብበኝና ዓይኔን ገልጨ የምትለኝን ሁሉ ልከተልህ ፡፡

   What happen men?
   እኔንና አብሮኝ ያለውን መንፈስ ለመግለጽ ነው ወይስ የቋንቋ ችግር በብዙሃን የገለጽከን ?

   I read some of your comments this days, you are purposely twisted the word of God.
   ጸሃፊዎቻችን ከሊቃውንት ጉባዔ የተመለመሉ ናቸው ወይንስ ቅዱስ ሲኖዶስ ውክልና ሰጥቷቸዋል ፣ ቤተ ክርስቲያን የምታስተምረውን ቃለ እግዚአብሔር እናስተካክላለን ብለው በየአደባባዩ ለአላፊ አግዳሚው (ለማይመለከተው) አወላግደው እየጻፉ የሚያስነብቡልን ? እርግጠኛ ነኝ ያልሆነ ነገር ባይጽፉ ፣ እንደ ታመመ ሰው ከምድር ተነስቼ አልጽፍም ነበር ፡፡ ሽምግልናህ ዋጋ እንድታወጣ እነርሱንም ምከራቸው ፡፡

   But I am worried about you it the last day,
   ማን ነገረኸ ይኸን አዋጅ ደግሞ ? የማያ ተከታይ መሰልከኝ ፡፡ እንዲህ ከተባለ እኮ ሁለት ሺህ ዓመት አለፈው ፡፡ እንዴት ነው አሁን ምጽዓት ቢሆን የሚደረገው ? እንደ ሰው ንብረት ሸጨ ሳጥን ገዝቼ ራሴን አሰናብቼ ልጠብቀው ወይንስ ሲመጣ ርሱ እንደሚፈልግ ያድርገኝ ? ጭንቀትህ ምኑ ላይ ነው ?

   It time for you to open you heart and eyes to scriptures in stead of being enemy for bible,
   ወንድም የኔ ማጣቀሻ ዘወትር መጽሐፍ ቅዱስ ነው ፡፡ ከሌላ ከየትም ንባብ አምጥቼ አልጻፍኩም ፡፡ መልስ አለኝ የሚል ሰው ሊያስተምረኝ ዝግጁ ነኝ ፡፡ ሊያደነቁረኝ የሚፈልገውን ሰው ግን ፣ እኔም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድና መንፈስ ቅዱስ እገዛ የተረዳሁትን በማቅረብ አስነብባለሁ ፡፡ በሃሳባቸው ከማልስማማቸው ሰዎች እንኳን ለመማር ትልቅ ፈቃድ አለኝ ፡፡ ያንንም አሁን በቅርቡ ካስነበብኩት አስተማሪዬን ጠቅሼ ከመሰከርኩት መረዳት ትችላለህ ፡፡

   ምእመን I tell you again, you better worship God
   አንተ ሰው የእግዚአብሔር መዝገብ ቤት ሠራተኛ መሰልክሳ ፡፡ እኔ እኮ ከአንትም ፣ ከሌሎች ወገኖችም በላይ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስን አምላኬ ብዬ የምሰግድ ሰው ነኝ ፡፡ በስጋው የማርያም ልጅ ፣ በመለኮቱ የአብ የባሕርይ ልጅ የኛን ሥጋና ነፍስ ተዋህዶ እኔን ለማዳን በመስቀል ላይ ሞተልኝ ብዬ የምመሰክር ነኝ ፡፡ ታድያ የእናንተን ተቀባይነት ለማግኘት ፣ ርሱ ያከበራቸውን ጻድቃንና ቅዱሳን ማዋረድ ፣ ሲያስፈልግም አባቶችን መተቸት ይገባኝ ይሆን ? እግዚአብሔር ወልድን በተለየ አካሉ የወለደች ቅድስትና ድንግል ማርያምን ማራከስ ነው ክርስትና የሚያስተምረን ? እጅግ በጣም አፍሬአለሁ ፤ በጣምም አዝናለሁ ይህን በመቃወሜ የክርስትናዬ ሚዛኑ ተደፍቶ በመገኘቱ ፡፡ ለኔ ይኸን የሚሉ ሰዎችን በጽሁፍ መቃውሜ ፣ ስህተትና የበደል ትምህርት ከሆነ ከቤተ ሰቦቼ ጋር መገናኘትን እመርጣለሁ ፡፡ እነርሱም እንዲሁ እኔ እንደማመልከው አምልከው አልፈዋልና ፡፡

   Don’t be cynical ምእመን
   በበኩሌ ከእንግዲህ በተቻለኝ ነገርን ላለማወላገድ እጥራለሁ ፡፡ ያልገባኝ ግን እስከ ዛሬ አወላግደህ ተርጉመሃል ያለኝ አንድም ቅን ሰው አልተገኘም ፡፡ አንድ አንተ ብቻ ያለኸኝ ዘመዴ ፤ ጥፋቴን አሳየኸኝ ፡፡ ታድያ አሁንም ደግመህ ለነርሱም የቤተ ክርስቲያንን ትምህርት እንዳያወላግዱ የሚገባ ምክር ስጥልኝ ፤ ወገንህ እንዳልል ፡፡

   I hate to read your negative comments for every articles that are praising the lord Jesus.
   ወንድም መጥላት መብትህ ነው ፡፡ ነገር ግን ይህን ቃል ከምትጠቀም እኔ ተሳስቼ የጌታን ቃል ተቃውሜ ቢሆን ፣ ማረሚያና ማስተካከያውን ብታስቀምጥልኝ ኖሮ እኔን አነጽክ ይባልልህ ነበር ፡፡ አንድ ነፍስ ስትድን ምንድነው መላእክቱ በሰማይ ይደሰታሉ ይል የለ መጽሐፍ ፡፡ ሳታድነኝ በመቅረትህ የማታ እንጀራው አመለጠህ ፡፡

   I guess you are the follower of the deceivers (MK), who don’t acknowledge Jesus Christ lord of lords.
   መገመትም መብትህ ነው ፡፡ ከላይ አስቀመጥኩልህ ፡፡ ቤተ ሰቦቼ ሲያመልኩ የነበረውን እምነት ፣ እኔም እየተከተልኩ ነው ፡፡ እኔን ያስተማረ አቡን ወይም መምህር የለም ፡፡ በንባብ ብዛት ከወላጆቼ የተሻለ ግንዛቤ እንዲኖረኝ እታገላለሁ ፡፡ በዛም ባለኝ ትርፍ ሰዓት በሙሉ መጽሐፍ ቅዱስን ጨምሮ ፣ ስለ እምነታችን የተጻፉትን ቢገጥምም ባይገጥምም በሙሉ አነባለሁ ፡፡ በተረፈ የማኀበረ ቅዱሳንን ድረ ገጽ ያወቅሁት አባ ሰላማዎች ብዙ ስለወነጀሉት ነው እንጅ እኔ ተመልምዬ ወይም ተከታይ ሆኜ አይደለም ፡፡ የተሐድሶ አማኞች ፣ ከነርሱ በሃሳብና በአመለካከት የሚለየውን ሁሉ የማኀበረ ቅዱሳን አባል ወይም ተከታይ አድርገው የመፈረጅ ችግር አለባቸው ፡፡ አስረጅዬም አንተ ሁለተኛ ሰው ነህ ፡፡ ብሆንና የየወር መዋጮ የምከፍል ብሆን ፣ አላፍርበትምና እመሰክርልህ ነበር ፡፡

   Finally, I am telling you Mr. Cynical,
   ይኸ የትዕቢት ቃል ነው ፡፡ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ ስም ሲያወጣ ስላያችሁ ያንን ነን ለማለት መሰለኝ ፡፡ እንዳልጠቀምበት የአንተ ደቀ መዝሙር አይደለሁም ፡፡ ክርስትናችንን አስበው ፡፡ ደንቆሮን ደንቆሮ ያለ ፤ ጨርቀምንም ጨርቃም ያለ ይፈረድበታል ፡፡

   Open you blind eyes to God, if you don’t have Jesus you are not my brother.
   በሳል ክርስቲያን እንዲህ አይልም ነበር ፡፡ በቅድሚያ ዕውር ማለት ጸያፍና የስንፍና ቃል ነው ፤ ሌላውም ክርስቲያን የሆነ ሰው በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረውን ወገን በሙሉ ይወዳል ፤ ወንድሜ እህቴ ይላል ፡፡ የሃይማኖት አንድነት አለመኖር ጠላት አያደርገንም ፡፡ ምናልባት አንተን ሊያጸድቅ ሲፈልግ እኔን እንዲህ እንድሆን አድርጎኝ ይሆናል ፡፡ ቢቻልህ ቃሉን ለውጠው ወይም ዝም ብለህ you are not my brother በለኝ ፡፡ እኔ ሥራዬን የማውቀው እንኳን ስለ ራሴ መመስከርና መናገር አልችልም ፣ እንኳንስ የማታውቀኝ ሰው ልትፈርድብኝ ፡፡

   Delete
  4. የተሰቀለው ክርስቶስ ኢየሱስ ጌታ ነው !January 6, 2013 at 8:25 AM

   Thank you, for your response.

   Delete
  5. to: AnonymousJanuary 4, 2013 3:37 AM


   የሚገርም ጽሑፍ ነው፡፡ ሰዎቹን በደንብ ቁልጭ አድርጋችሁ አስቀምጣችኋቸዋል፡፡ ግን ግን ማቅ እንደሚያወራው እናንተም በተሃድሶዎች መኖር ታምናላችሁ ማለት ነው? እኔ ግን ተሀድሶ አለ ብዬ አላምንም፡፡

   look! our church existed a wrong direction. What is the wrong direction means,the Ethiopian orthodox church foundation was based on the blood of Lord Jesus, but after the King Zeryakobe the church chosen a wrong direction by adding contradictory books in to the church and many fathers and bishop who opposed the wrong book killed, those people who died on opposing the wrong books were orthodox Christians. let me ask you are you going to drink a spring water added with human waste liquid? that is happening in our church at this time, if you chose to drink the pure water, you will considering to Menafekan or thadiso.

   My firend, if you want to drink a pure water (Bible), you are Orhodox christian other ways if you want to drink and drinking a pure water with added human waste liquid you are not Orthodox christian. There is an association of Mehaber Kudsan by the name of Kudsan doing the most devastating mission in our church.I have noting to say more for now.

   Regards,

   Delete
 6. we know all of them but they are not what you wrote.

  ReplyDelete
 7. You are really shameful people. Most of the sebakians mentioned here are very spritual and committed to the church and God. You are very confused people. Every one weakness. We can tell so many weaknesses about the writter of this article.

  ReplyDelete
 8. Do those Sebakians preach bible? or Gedele? God bless Begasheaw and his friends they helped us to know about God.

  ReplyDelete
 9. sel manem swe hatiat menagr yelbachuhum

  ReplyDelete
 10. አይ ወንድሞች እግዚአብሔር ስባችሁ እላለሁ ከልቤ ሰይጣን ‹‹ቆንጆ›› አድርጎ አጀንዳውን እንድታራምዱ ልኮአችኋል፡፡ እስኪ በደንብ እንነጋገር እውነተና ክርስቲያን ከሆናችሁ ይህን ስራችሁን ጌታ ይቀበለዋል? እውን እግዚአብሔር መንፈስ ከእናንተ ጋር አለ? ምክንያቱም ዝም ብላችሁ አለ ሕሊና ስትጓዙ ዝም አይላችሁም ነበርናአይ ወንድሞች እግዚአብሔር ስባችሁ እላለሁ ከልቤ ሰይጣን ‹‹ቆንጆ›› አድርጎ አጀንዳውን እንድታራምዱ ልኮአችኋል፡፡ እስኪ በደንብ እንነጋገር እውነተና ክርስቲያን ከሆናችሁ ይህን ስራችሁን ጌታ ይቀበለዋል? እውን እግዚአብሔር መንፈስ ከእናንተ ጋር አለ? ምክንያቱም ዝም ብላችሁ አለ ሕሊና ስትጓዙ ዝም አይላችሁም ነበርና

  ReplyDelete
  Replies
  1. Not only that I got mad on you, but also Abaselamwoch should not have to post such kind of comment. Please Abaselamowech, don't post such kind of ugly comments in your website, it is amazing who post this comment? probably the son of Mehaber kidusa (ye wongel tealtoche)

   Delete
 11. I think you are becoming desperate for ur failure to do anything against MK.

  You know MK will continue supporting our EOTC church and accomplish his duties irrespective of ur non-sense.

  This article clearly tells ur christian and moral ground which is bad...not expected from a true christian!

  Go MK we will continue to support and do our part!

  ReplyDelete
 12. fekadu aregan le,in tewachut????????

  ReplyDelete
 13. We always stand with MK. What so ever you say, we believe that GOD made MK to save the church and his people that is why MK become unbelievably strong and untouchable.

  Great Thanks to our Almighty GOD and FATHER JESUS CHRIST.

  ReplyDelete
 14. BETAM YEMIGERME NEW? YERASACHU HATIAT BEYEGENBARACHU TESTEFO EYALALE YESEWN YEMETAYUT ESKEMECHE NEW? I HOPE ENDEZIH YALE ASAFARI NEGER YEMETESTEFU AGELGAYOCHE ENDEHONACHU I AM SURE, TADIYA NEGES MEDERKE SETEKOMU, YESEWEN HIOWT WEYES YEKERESTOSEN KALE LETESEBKU NEW? ''YESEGA BESHETA(HATIAT) BENESEHA YEDENAL, YENANTE YENEFSE(YEHAYEMANOT) BESHETA BEMEN YEFEWSAL?

  ReplyDelete
 15. 1Corinthians 13:1-3
  If i speak in the tongues of mortals and of angels, but do not have love, i am a noisy gong or a clanging cymbal. 2 And if i have prophetic powers, and understand all mysteries and all knowledge, and if i have all faith, so as to remove mountains, but do not have love, i am nothing.3 if i give away all my body so that i may boast, but do not have love, i agin nothing.so where is the body of Christ if there is no love? Are'nt allof us follower's of Christ?

  ReplyDelete
 16. Promise Rings are customarily given to each other when two
  individuals are in a serious committed relationship but don't feel ready or mature enough to become engaged. One more style and design selection utilizing diamonds to convey pre engagement, friendship or other commitments include diamond band rings which may have a number of diamonds and therefore are also very well suited for investing in as matching diamond promise rings. Irrespective of the material chosen, you must ensure that it is of top quality.

  Also visit my web blog Male Promise Rings Zales

  ReplyDelete
 17. Whаt i dο not rеаlizе is аctually how you're not actually much more neatly-liked than you might be now. You're sο intelligent.
  You realize thus considerably when it comes to this subject, produced mе in mу opiniоn consiԁer іt fгom ѕo many νаried angles.
  Its lіke men and women don't seem to be interested until it's onе thing
  to ԁο with Lady gаga! Your own stuffѕ οutstanding.
  At аll times deal with it up!

  Ѕtoρ bу mу webpаge; Americas Cardroom Poker Bonus

  ReplyDelete
 18. Acne is often a very emotionally distressing skin condition.
  There's really no need to suffer the effects of bad skin again. Accutane has other potential unwanted effects; people taking it needs to be closely monitored by the physician, usually with monthly visits and blood tests. After giving see your face a break from harsh products and sticking with just gentle cleanser and moisturizer, you could possibly see a reduction with your acne.

  my web site: acne free diet ()

  ReplyDelete
 19. እንዴት የሚያሳፍር ጽሁፍ ነው። ይሄ መቼም ክርስቲያናዊ አይደለም።

  ReplyDelete
 20. እንዴት የሚያሳፍር ጽሁፍ ነው ? ይሄ መቼም ክርስቲያናዊ አይደለም። ይቅር ይበላችሁ።

  ReplyDelete
 21. This page is really political of woyane or tplf one very evil and alubaltgna ymender wre lekakami pls zegut kechalachu enkuan christian kerto ke christian gorebet honachu metaku atemeselum beseme ab

  ReplyDelete