Tuesday, January 8, 2013

አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይሻል

“ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይሻል፥ ከነቢዩም ከዮናስ ምልክት በቀር ምልክት አይሰጠውም።” ማቴ 12፡39፤ 16፡4
ጌታችን ይህን ቃል የተናገረው ስለአይሁድ ነው፡፡ እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑንና መሲሕነቱን የሚገልጹ ምልክቶችን በአይሁድ ፊት ቢያደርግም አይሁድ ግን አላመኑበትም ነበር፡፡ እንዲያውም ሌላ ምልክት እንዲያሳያቸው ጠየቁ፡፡ ጌታ ግን ክፉና አመንዝራ ለሆነው ለዚያ ትውልድ ከዮናስ ምልክት በቀር ሌላ ምልክት አይሰጠውም አለ፡፡ ዮናስ በአሳ ሆድ ውስጥ ሶስት ቀንና ሶስት ሌሊት እንዳደረ ሁሉ ክርስቶስም በመቃብር ሶስት ቀንና ሶስት ሌሊት አድሮ ይነሣል፡፡ ስለዚህ ቅዱስ ሉቃስ እንደ ጻፈው “ዮናስ ለነነዌ ሰዎች ምልክት እንደ ሆናቸው፥ እንዲሁ ደግሞ የሰው ልጅ ለዚህ ትውልድ ምልክት ይሆናል” (ሉቃ. 11፡30)፡፡ ዛሬም ቢሆን የምናምንበት የሰላማችን ምልክት ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።
 
አይሁድ ምልክትን ማየት የሚፈልጉ መሆናቸውን ቅዱስ ጳውሎስም በቆሮንቶስ መልእክቱ ላይ “መቼም አይሁድ ምልክትን ይለምናሉ … እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ … ነው፡፡” ብሏል 1ቆሮ. 1፡22-23፡፡ እንዲህ በማለቱ አሁንም ታላቁና ድንቁ ነገር የተሰቀለው ኢየሱስ መሆኑን ገልጾአል። አብዛኛው ሰው ዛሬ ይህን ድንቅ ተአምር ማስተዋል አቅቶት ሌላ ምልክት ይፈልጋል። ክርስቶስን መከተል ትቶ በአጋንንት ኃይል አጋንንትን የሚያወጡትን ሰዎች ይከተላል፡፡ የእግዚአብሔር ቃል በሚለው ከማመን ይልቅ ሐሰተኞች የሚያሳዩትን ምትሀታዊ ነገር መከተልን መርጧል። “እግዚአብሔር ስለ ገለጠላቸው፥ ስለ እግዚአብሔር ሊታወቅ የሚቻለው በእነርሱ ዘንድ ግልጥ ነውና። የማይታየው ባሕርይ እርሱም የዘላለም ኃይሉ ደግሞም አምላክነቱ ከዓለም ፍጥረት ጀምሮ ከተሠሩት ታውቆ ግልጥ ሆኖ ይታያልና፤ ስለዚህም እግዚአብሔርን እያወቁ እንደ እግዚአብሔርነቱ መጠን ስላላከበሩትና ስላላመሰገኑት የሚያመካኙት አጡ፤ ነገር ግን በአሳባቸው ከንቱ ሆኑ የማያስተውለውም ልባቸው ጨለመ። ጥበበኞች ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኑ፥ የማይጠፋውንም የእግዚአብሔር ክብር በሚጠፋ ሰውና በወፎች አራት እግር ባላቸውም በሚንቀሳቀሱትም መልክ መስለው ለወጡ። ስለዚህ እርስ በርሳቸው ሥጋቸውን ሊያዋርዱ እግዚአብሔር በልባቸው ፍትወት ወደ ርኵስነት አሳልፎ ሰጣቸው፤” ሮሜ 1፡19-24፡፡

ዛሬም አብዛኛው ሰው “የማይጠፋውን የእግዚአብሔርን ክብር በሚጠፋ ሰው” መስሎ ስለለወጠ የሰው ተከታይ ሆኗል፡፡ የተከተለው ሰው ጊዜ ሲከዳው አሁንም ሌላ አይኑን የሚጥልበት ሰው ይፈልጋል እንጂ ክብሩን ለባለክብሩ ለእግዚአብሔር አይሰጥም፡፡ በዘመናችን እንኳን የባህታዊ ገብረ መስቀል ተከታይ የነበረ ስንቱ ነበር? እርሳቸው በብህትውና ስም ሲነግዱ ቆይተው ቢዝነሳቸውን ከዘጉ በኋላ እኔ ባህታዊ አይደለሁም፤ ባህታዊ ያለኝ ሰዉ ነው ብለው እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትውስታችን ነው፡፡ እርሳቸው ከመድረኩ ገለል ካሉ ከዓመታት በኋላ ደግሞ እነሆ ግርማ አጥማቂ ነኝ ብሎ ተነሥቷል፡፡ ብዙዎችንም አስከትሏል፡፡ ይህ ሕዝብ የእንደእነዚህ ዓይነት መስሕታን ሰዎች ሰላባ የሚሆነው ግን እስከ መቼ ነው?

ህዝቡን የሚፈውስ እግዚአብሔር ነው፡፡ እርሱ በወደደው መንገድ ይፈውሳል፡፡ ፈውስ ደግሞ እነ መምህር ግርማ ቋሚ ስራ አድርገው እንደያዙት ሙያ ወይም ፕሮፌሽን ሳይሆን የጸጋ ስጦታ ነው፡፡ እግዚአብሔር ሲፈቅድ የሚሆንና ለማያምኑ ምልክት ሆኖ እንዲያገለግል የሚሰጥ ነው፡፡ እነ ግርማ ግን ህዝብን እያሳቱ ዳጎስ ያለ የገቢ ምንጭ ማግኛ አድርገውታል፡፡ እነግርማ በሱዳን አስማት አጋንንትን አወጣን እያሉ በማጥመቅ የሚሰጠውን ፈውስ መነገጃ ሳያደርጉት በፊት በቤተ ክርስቲያናችን ታሪክ ልዩ ልዩ ፈውስ በታላቁ አባትና ከጥቂት አመታት በፊት ወዳገለገሉት ጌታ በሄዱት በአባ ወልደ ትንሣኤ (ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ) እጅ ይከናወን ነበር፡፡

እርሳቸው በማጥመቅ አጋንንትን ያወጡ ድውያንን ይፈውሱ የነበረው እንደ ግርማ አስማት በተደገመበት መቁጠሪያ እየደበደቡ ሳይሆን በፈዋሹ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ነበር፡፡ ይህን ስም ለፈውስ እየጠሩ የፈወሷቸው ሕሙማን ቁጥር የትየለሌ ነው፡፡ ዛሬ ግን እነ ግርማ ለማስመሰል በኢየሱስ ስም ማለታቸው ባይቀርም፣ ይህ ስም ብቻ እንድንበት ዘንድ የተሰጠ ስም መሆኑን በማስተባበል “በጊዮርጊስ ስም፣ በማርያም ስም፣ በተክለ ሃይማኖት ስም፣ በሚካኤል ስም፣ በገብርኤል ስም” ወዘተርፈ እያሉ ብዙ አስማት እየጠሩ እውነትን በሐሰት ይለውጣሉ፡፡ ህዝቡን የእግዚአብሔር ሳይሆን የራሳቸው ተከታይ ያደርጋሉ፡፡ ዛሬ ሐሰተኞች ከአጋንንት ጋር በመዋረስ በሚያሳዩት ምትሀትና በሚተውኑት ድራማ ከአገር ውስጥ እስከ ውጭ አገር ድረስ የብዙዎች ልብ ሸፍቶላቸዋል። ከእነዚህ አሸፋቾች መካከል አንዱ ግርማ ነው፡፡
ግርማን በቅርበት የሚያውቁ ብዙዎች ትክክለኛ ማንነቱን ከመግለጽ አልቦዘኑም፡፡ እስኪ ለአሁን ሎሚ መጽሔት በህዳር ወር 2004 ዓ.ም. እትም ላይ ዲ/ን ዓለማየሁ ነጋሽ ሀይሉ ዘተክለ ሃይማኖት ካቀረበው ጽሁፍ ላይ ስለ አጥማቂው ግርማ ያሰፈረውን እናስነብባችሁ፡፡ እንዲህ ይላል፤

አጥማቂው ግርማ
መቼም የአገልጋዮቻችን ስህተትና የኦርቶዶክስ ድክመት ማለቂያ የለውምና እስኪ ደግሞ ወደ አንደኛው አገልጋይ እንሻገርና ጥቂት እንመልከት፡፡ ሁኔታውን ባየሁና ነገሩን በመረመርኩ ጊዜ በጣም ይቆጨኛል፡፡ ምክንያቱም የቀደሙት የንጹሐን አባቶች ፈለግ ደብዛው ሲጠፋ፣ ጊዜውን አስመሳዮችና ዋሾዎች ሲጠቀሙበት ማየቴ ከምንም በላይ ያንገበግበኛል፡፡ ዳሩ …. የእኔ ቅናት ከማረር ያለፈ አይሰማም፡፡ ወደ አጥማቂው ስልት ከመግባቴ በፊት የዚህ ዓይነቱን አሠራር እንዴት እንደ ሆነ በመጠኑ ላስረዳ፡፡ አብነት ት/ቤት (በቆሎ ት/ቤት) ያለን አንድ ተክለማርያም የሚባል ተማሪ ነበር፡፡ የሚሠራውን ሁሉ ለእኔ አይደብቀኝም ነበር፡፡ ታዲያ ከሚጠቀማቸው የአስማት ዓይነቶች አንዱን በይበልጥ ይነግረኝና ሰፊ ዕድል እንዳለውም ይተነትንልኝ ነበር፡፡ የዚህ አስማት ዓይነቱ «አውሎ» ልበ ረቂቅ የሚባል ሲሆን አጋንንትን ሰብስቦ ለተፈለገው ዓላማ ማስማራት ነው፡፡ ማለትም ከባህር፣ ከየብስና ከአየር ሠራዊት ሁለት ሁለት አለቆች ይወስዱና በዕፀ መድግም ይታሠራሉ፡፡ ከዚህ በኋላ የመለመሉአቸው የርኩሳን ሠራዊት ወደ ህዝቡ ይገባሉ፡፡ ወደ ሰዎች ገብተው አንዱን ሽባ አንዱን ዕውር፣ አንዱን ቀውስ፣ አንዱን ነፍሰ ገዳይ፣ አንዱን ዘማዊ … በማድረግ ያመሰቃቅሉታል፡፡ በዚህን ጊዜ ሕዝቡ ግራ ሲጋባ አዋቂ ይፈልጋል፡፡

ወቅቱን ያጠናው መናፍስት አስገባሪ /አስማተኛ/ ሐኪም ወይም አጥማቂ ይሆንና በሌላ ጐራ ይሰየማል፡፡ ግራ የተጋባው ሕዝብ ወደዚህ ሰው አሁን መጉረፍ ይጀምራል፡፡ በገዥ መናፍስት የተከበበው ፈዋሽ ነኝ ባይ ልቀቅ  በማለት የማስመሰል ጅራፉን ያወናጭፋል፡፡ በእርግጥም የሰፈሩት አጋንንት ይታዘዙና ሰዎችን እየለቀቁ ይራወጣሉ፡፡ በዚህ የተነሳ ሕዝቡ ትልቅ አመኔታ በሰውየው ላይ ያድርበታል፡፡ ቤተክርስቲያንም በየዋህነት ነገሩን ሳትመረምር ይሁንታዋን ትሰጣለች፡፡ ግቢዋ እንደ ቄራ ከብት በማጓራት ይከበባል፡፡ ይሄ ደግሞ ሁኔታው በቤተክርስቲያን ውስጥ መሆኑ የስልቱን ተጠርጣሪነት ያጠፋዋል፡፡ ከዚህ ይልቅ ፈዋሽነቱ ይታመንበትና «የጌታ ጣት» ተብሎ ይከበራል፡፡ ልብ በሉ እንግዲህ በዚህ ግርግር ውስጥ ነው ግለሰቦች ኑሯቸውን የተንደላቀቀ በማድረግ የሚፀኑት፡፡
ተማሪው ወንድሜ ዲ/ን ተክለማርያም አሠራሩ እንደዚህ እንደሆነ በልጅ አእምሮዬ በደንብ አስረድቶኝ ነበር፡፡ እንዲያውም አንድ ጠማቂ ዕረቡ ዕረቡ በአዲሱ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ያጠምቃል ሲባል ምናልባት ያን ጊዜ የነገረኝ ራሱ ተ/ማርያም ይሆናል ብሎ እቦታው ድረስ ሄጄ አይቻለሁ፡፡ ግን ከኢትዮጵያ ውጪ እንደሚኖር ቆይቼ ሰማሁ፡፡ እንዲያውም በወቅቱ ከሀገር ውጪ  ስሰማ «ክሪስ አንጀላን» ያሰለጠነው ተክሌ ይሆን እንዴ@ ብዬ ለራሴ ፈገግ ብያለሁ፡፡ በነገራችን ላይ ይህንን ጉዳይ እኛ ትኩረት አንሰጠውም እንጂ ቀላል ጥበብ አይደለም፡፡ በጣም የማጥፋት አቅም አለው፡፡ «በዚያን ጊዜ ድንቅና ታምራትን ያደርጋሉ» የተባለውም ይህንኑ ነው፤ እኛ ግን ሌሎችን  ስለምንነቅፍበት ራሳችንን ማየት አልቻልንም፡፡

እናም በአጠቃላይ የግርማ ስሌት ከዚህ ያለፈ አይደለም፡፡ በዙሪያው ጥበቃ የአጋንንት ጦር ሕዝቡን እየቀጠቀጠ የተከበረ አጥማቂ ሆኖአል፡፡ ይሄ ትልቅ ስህተት ነው፡፡ ለኦርቶዶክስ ደግሞ ትልቅ ውድቀት! ለነገሩ የራሷ ድክመት ስለሆነ ለውርደቷ ሰበብ በማንም ላይ የላትም፡፡ ነገርን ለማስረዳት ግርማን ብቻ አነሳን እንጂ በመላይቱ ኢትዮጵያ በርካታ ሰዎች ይህን ዓይነቱን ተግባር በመፈፀም ተሰማርተው ይገኛሉ፡፡ ይሄ ደግሞ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ምን ያህል እየተጐዱ እንደሆነ በግልፅ ያሳየናል፡፡ እዚህ ጋ ይቅርታ እጠይቃለሁ፤ ግርማ የማንኛውም ማዕረግ ባለቤት ስላልሆነ እኔ እስከማውቀው ድረስ ማለት ነው ዲያቆን ወይም መነኩሴ ወይም ሌላ ብዬ ግርማ ከማለት ውጪ አልጠራውም፡፡ ሰዎች አባ ግርማ ይላሉ፤ እኔ ደግሞ አባ ማለት አባት ማለት ስለሆነ ግርማን አባት ብዬ አልጠራውም፡፡ ምክንያቱም ግርማ አባት ስላልሆነ፡፡ ምናልባትም ለሚያሰማራቸው የዲያብሎስ ጭፍሮች አባት ሊሆን ይችላል፡፡ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ግን አባት ሳይሆን «አጋች» ነው፡፡ ማረጋገጫ
1.      በሚያጠምቅበት ቦታ ሂዱና ሥራውን ተመልከቱ ታገኙታላችሁ፡፡
2.     በካሴት /በቪሲዲ/ የወጡትን የሱን ሥራዎች እዩአቸው፡፡ እውነት የመንፈስ ቅዱስ ተግባር ነው@ እኔ በጣም ተከታትየዋለሁ እናንተስ@ እዩትና መስክሩ፡፡
3.     ማንኛውም ጤነኛ ሰው ወደሱ ሲቀርብ እያጓራ ይወድቃል፡፡ ሁላችንም ሰይጣን አለብን ማለት ነው@ አስተውሉ!!
4.     ሰውዬው /ግርማ/ በመንፈሳዊው ዓለም የጠለቀ ዕውቀት የለውም፡፡
5.     የማጥመቅ ሥርዓት የለውም፡፡ እንደ ጓሮ አትክልት በቱቦ ይደፋብናል፡፡
6.    ብዙ ጊዜ አኗኗሩ ለሰዎች ድብቅ ነው፡፡ ተማሪ ተ/ማርያም ያለኝ ትዝ ይለኛል፡፡ ይህንን ሥራ ለመሥራት አንዱ መስፈርት /ሕግ/ ከሰዎች መገለል ነው፡፡ ምክንያቱም ከሰዎች  በተቀላቀለ ቁጥር የአንዳንድ ሰዎች የተፈጥሮ ሃይል /ፓወር/ የሚታዘዙትን የመናፍስት አለቆች ስለሚፈታተናቸው ነው፡፡ ተክሌ እንደ ነገረኝ ከሆነ እንዲያውም አንዳንድ ጊዜ ሲበዛባቸው ከሰውዬው ጋር ይጣላሉ፡፡ አስማተኛው ራሱን ስቶ ሁሉ እስከመውደቅ ያደርሰዋል፡፡ ከዚህ አደጋ ለመዳን ደግሞ ትልቁና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ከሰዎች ርቆ ከጥቂት አስፈላጊ ሰዎች ጋር ብቻ እየተገናኙ መኖር ነው፡፡
ይቀጥላል

69 comments:

 1. የተሰቀለው ክርስቶስ ኢየሱስ ጌታ ነው !January 8, 2013 at 9:24 PM

  ብዙ ጊዜ አኗኗሩ ለሰዎች ድብቅ ነው፡፡ ተማሪ ተ/ማርያም ያለኝ ትዝ ይለኛል፡፡ ይህንን ሥራ ለመሥራት አንዱ መስፈርት /ሕግ/ ከሰዎች መገለል ነው፡፡ ምክንያቱም ከሰዎች በተቀላቀለ ቁጥር የአንዳንድ ሰዎች የተፈጥሮ ሃይል /ፓወር/ የሚታዘዙትን የመናፍስት አለቆች ስለሚፈታተናቸው ነው፡፡

  wow! it is true!!! you know what happen by one occasion my mother met Girma, she told me she didn't like girma's and he didn't like her, mad and scared her. why he didn't like her my blessed mom love Jesus and read only a bible(dawit).

  I love you Abaselmawech!!!

  ReplyDelete
  Replies
  1. "የማይሰግድ ትዉልድ ራዕይ የለውም " በመጀመሪያ የሰዉን ሥም ከማጥፋት ወደ ፈጣሪህ ሰግደህ ይኼ ነገር ካንተ ነው ወይ ብለህ መጠየቅ ነዋ ውድ አባ ሰላማ

   Delete
  2. Thank you very toughtful but I am sorry to say I don't see any postive news on this page and I think they aren't one of us rather against us.

   Delete
  3. I carefully read what you wrote. You are pro-protestant or supporter of tehadiso. I am from Gojjam where what you say about "Wisdom" is practiced abundantly. I know well about working with evil spirit.

   Let me tell you that in Orthodox Churches people with this "wisdom" has the highest respect and admiration. In other words, there are two groups of servants: those who use devil power and others who are true believers. This is true!

   Memir Girma is a true preacher and exorcist.

   His teaching is always against these 'debteras inside church" and people like you. Look! You mentioned nothing from his teaching which is out of bible. Nothing! You are simply applying a biblical proverbs out of its place...

   Okay! so for whom are you giving exorcism?? Jesus Christ did it and his disciples were also doing the same. You must be giving it to protestants. Read books! you stupid man! Protestants jesus is not the real Jesus Christ! You can prove it by coming to Memhir Girma. He will cast it out from you.

   Personally i don't know you. But i am sure that you are from a family possessed by a devil spirit. Or you are son of a Debetera or Tenkuway or Astenkuway. I am sure!!!!

   So if you are a true christian why don't come to him and teach about ......

   Don't you know that many people are casting out devil following Memhir Girma's teachings? Even people are doing miracles up to resurrecting the dead. Are they doing magic.

   Of course every thing is Asmat. It is done in the Names of God. The magic is Jesus Christ's Name. The Almighty and The All-Powerful!

   I advice you to get repent and believe in Jesus Christ. Do you know how much you are working with the devil? Look that your protestant white men are heading towards.... The end result of protestantism is atheism and sodomy. You can prove this from Europe and America. Think again! You are working hard to bring the reality in Europe and America to Ethiopia.

   Even you don't know the reality behind why Europeans and Americans, your models, are supporting the so called "evangelization" in Ethiopia in the condition that they are doing nothing to their atheist people.

   You should pray! God will tell you the truth. Don't simply hesitate.   Delete
  4. You think that this guy is from protestant. How do you know? Don't you know that the majority of memhir's enemy are from orthodox? I am protestant and i see God' annointing on memhir. And i truly believ that , unlike our shallow understanding, God annoints any person from all christian denominations. I dont think orthodox and protestant worship diferrent jesus like you suggusted. It is true there are differeces in the way they worship.

   Delete
 2. this is good information. he should be condemned. i am sure his friends, bishop is doing the same. what has been described here is the typical character to him but how can you prevent these people, because i heard that they can destroy you before you act. is this true?

  ReplyDelete
 3. why didn't you mention Paster Dawit as well. you mentioned Orthodox, but you need to mention protestant too.
  you can see this:
  http://www.youtube.com/watch?v=Rk17aumME6U

  ReplyDelete
  Replies
  1. This is Orthodox Christian website, I believe they should only concerning about their church and belief.

   Delete
  2. Anon@7:58
   You kidding, right?
   ከምር አላጋጭ ነህ።

   Delete
  3. kikikikikikikiiiki yeortodox new?yemaytawekebchu yemeselwachal?yeortodox setelu ataferum?mk alwysssssssss.

   Delete
 4. yesew sim kematifat...esti antem asemetet ena mokir. You can't do that...so you feel envy kenah. Girma is against you (tehadiso)...that is why you are fabricating and smearing his name. I know you will not publish it like you did many times ...but I am happy at least to explain my feeling....

  ReplyDelete
  Replies
  1. you are non-senses, you said: Girma is against you (tehadiso),but we are not against him we are against the devil he worship. you may be ashamed one day in your comment when the true reviled.

   Delete
 5. i am sure that most of us nowadays are against God that means highly sinners.i also understand our journey of life is not really that what God likes it.most of us also worship devils by means of 'tinkola'. by all above cases devil possession in people is also numerous.
  Being all above mentioned reasons for devil possession in the population it is not wonder if most of the people shout in front of the blessed father,memihir girma wondimu.you are saying being on the side of devil because you are pentes(devils).Aigermenim TELATACHIN(devil) Bizu BILLM!!

  ReplyDelete
 6. .....በአብዛኛው
  የሚደረገው ግን የፈውስ ፕሮግራም ይባልና በሽተኞች መጥተው
  ባሉበት ተቀምጠው እያሉ ፈውሰናው “የመገለጥ ስጦታ”Ύ በሚባለው
  በመጽሐፍ ቅዱስ እንደ ስጦታ ባልተጠቀሰ ነገር ግን በጴንጤው
  ማህበረሰብ እንደ ጸጋ ስጦታ በሚታይ ልምምድ አማካይነት
  የሚደረገው የጅምላ “ፈውስ”Ύነው።
  አንዳንዶቹ በሽታን ሁሉ ከአጋንንት እንደመነጨ ያስተምራሉ። ስለዚህ
  ከሕሙማን ሁሉ ውስጥ አጋንንትን ሊያወጡ ይሞክራሉ። ሌሎቹ
  ሕመምን ሁሉ ከኃጢአትና ካለማመን ጋር ያቆራኙታል። ሕሙማኑ
  የሕመሙ ስቃይ ሳያንስ የበደለኝነት ስሜት ሰለባ ይሆናሉ። ሌሎች
  ሕመምን ሰዎች በራሳቸው አፍራሽ ቃል እንዳመጡት ይናገራሉ።
  ፈውሱም ገንቢ ቃል መናገር ነው ብለው ያስተምራሉ። ስለዚህ
  ዘመናቸውን ሁሉ የማይሠራ ቀመር ሲለማመዱ ይስተዋላሉ።
  ብዙ ፈውሰኞች በሚያሳዝን መልኩ ተፈወሱ ስለሚሉአቸው ሰዎች
  የተጋነነና በማስረጃ ያልተደገፈ ምስክርነት ይናገራሉ። ማስረጃ ሲጠየቁ
  ወደ ኋላ ይላሉ። ፈውስ ሲወሳ ወደጎን መተው የሌለበት ነገር ፈውሱ
  እውነተኛ መሆኑ ነው። ፈውሱ እውነተኛ እንዲሆን በሽታው እውነት
  መሆን አለበት። ብዙውን ጊዜ በፈውሰኞች የጀማ ስብሰባዎች
  የሚደረጉት ፈውሶች የማይረጋገጡ ብቻ ሳይሆኑ በሽታዎቹም
  ያልተረጋገጡ ናቸው። በሽተኞቹም ያልተረጋገጡ ናቸው። “እዚህ ቦታ
  እንዲህ በኩል የተቀመጥህ፥ ይህን ነገርህን የሚያምህ ወንድም ጌታ
  ፈውሶሃል”Ύዓይነት ፈውስ ነው የሚዥጎደጎደው። የፈውስ ስጦታም ሆነ
  ፈዋሽ የሆነው ጌታ መለኮታዊ ሥራ ሳይረሳ በዝምታ መታለፍ የሌለበት
  ዘመናዊው እየተኮረጀ የሚደረግ የፈውስ አገልግሎት ነው።.....ethiocrossnentna

  ReplyDelete
  Replies
  1. http://www.youtube.com/watch?v=n14mvw8JnAU

   Delete
 7. አይ አባ ሰላማ የምታደርጉት ስጣጡ 100፥ ሀሜት ጀመራችሁ .....መምርህ ግርማ የሚያደርጉት ሁሉ በጎ ነገር ነው ሰይጣን ከመቼ ጀምሮ ነው ጥሩ ነገር በጎ ነገር የሚያደርገው...ያሁሉ ሰው የሚፈወሰው እስኪ ነገርን የትኛው አድማተኛእ እግዚሃብሄር እንላላን ምክንያቱም ሰይጣን በጎ ነገር የለውም ደግሞ አንተ ያናደደህ የዼንጤ መንፈስ ስለተጋለጠ ያንተም መንፈስ አንድ ቀን ስለሚወጣ ተናደህ ነው አሁንም እርእር በል

  ReplyDelete
 8. መጀመሪያ ይህን ጉድ ስላስነበባችሁኝ የአባ ሰላማ ኤዲተሮችን አመሰግናለሁ ፡፡ ምክንያቱም በእናንተ ብሎግ ባልሰነብት እንዲህ እንዲህ ዓይነቱን ዜና አልሰማም ነበር ፡፡

  ወንድሞች ሆይ ዘመኑን እግዚአብሔር በጥበብ የባረከው ፣ እንዲህ ዓይነቱ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታና ሥራ ተዳፍኖ እንዳይጠፋ ነው ፡፡ የበለጠ ሥራዎቻቸውን ለማየት በውጭ ያላችሁ ወገኖች በሚከተለው የኢንተርኔት አድራሻ ተጠቀሙ ፡፡ እኔ ዓይኔን ማመን አቅቶኝ ነው የተወሰነውን የጨረስኩት ፡፡

  http://ethiopianorthodoxmiracles.blogspot.com/

  እነዚህ ድንቅ ሥራዎች ሁሉ እግዚአብሔር ሊመሰገንባቸው የፈቀዳቸውና የፈጸማቸው መሆናቸውን እናስተውል ፡፡ ኤልያስን በመሳሰሉ ነቢያት ተአምራቱን የከወነ ፈጣሪአችን ፤ ዛሬ ደግሞ በመምህር ግርማ በኩል ደካሞችን እየረዳ ፣ በመሃከላችንም በመንፈሱ እንዳለ እያሳየን ነው ፡፡ በኤልያስ መጐናጸፊያ (ልብስ) የነበረ የእግዚብሔር ኃይል (2 ነገ 2፡8) ፣ዛሬ በመምህር ግርማ መስቀልና መቁጠሪያ ላይ አርፋለች ፡፡ ሽባውን ትፈውሳለች ፤ ለዕውሩ ብርሃን ትሰጣለች ፤ አጋንንት የሰፈራቸውን ነገር ግን ጤነኛ መስለው በመሃከላችን ያሉትንና ያልተለዩትን ትፈውሳለች ፡፡

  ጸሃፊአችን “ሰውዬው /ግርማ/ በመንፈሳዊው ዓለም የጠለቀ ዕውቀት የለውም፡፡” በማለት በዕውቀት ደረጃም እንኳን የእግዚአብሔርን ቸርነት ሊሸነሽነው ይፈልጋል ፡፡ እግዚአብሔር በፈቀደ ግን በከረመው ሬሳ አጥንት ሙታንን አስነስቷል (2 ነገ 13፡21) ፡፡ ታድያ ስለምን በእግዚአብሔር ፈቃድ የሚፈጸመውን ፈውስ ይክዳል ? በወንጌል “ከነዚህ ድንጋዮች ለአብርሃም ልጆች ሊያስነሣለት እግዚአብሔር ይችላል።” ማቴ 3፡9 በሚልም ቃሉ ተጽፎልናል ፡፡ እግዚብሔር ሊጠቀምብን ከፈለገ ጠቢብነታችንንና ዕውቀታችንን አይፈልገውም ፤ ንፁህ እምነታችንን እንጅ ፡፡ ኢየሱስም ስንት ሊቀ ሊቃውንትና የመጻሕፍት አዋቂዎች እያሉለት ፣ ያልተማሩ ዓሣ አጥማጆችን ነው የመረጠው ፡፡ “ግንበኞች የናቁት ድንጋይ እርሱ የማዕዘን ራስ ሆነ፤ ይህም ከጌታ ዘንድ ሆነ፥ ለዓይኖቻችንም ድንቅ ነው” ማቴ 21፡42 ይላልና፡፡ ሰዎች ብዙ ዋጋ በሚገምቱለትና ክብር ሰጥተው ይረባል በሚሉት ሳይሆን በተናቀው መሥራቱ ተአምራቱን ይበልጥ ያጐላዋል ፣ ከእግዚአብሔር መሆኑንም ግልጽ ያደርገዋል ፡፡

  ወንድሜ ሲጽፍ “ለማስመሰል በኢየሱስ ስም ማለታቸው ባይቀርም፣” ብሎ መምህሩ የኢየሱስ ስም መጥራታቸውን ይመሰክራል ፡፡ መጽሐፍ ደግሞ “ማንም በእግዚአብሔር መንፈስ ሲናገር። ኢየሱስ የተረገመ ነው የሚል እንደሌለ፥ በመንፈስ ቅዱስም ካልሆነ በቀር። ኢየሱስ ጌታ ነው ሊል አንድ እንኳ እንዳይችል አስታውቃችኋለሁ።” 1 ቆሮ 12፡3 ይለናልና የምንጽፈውን እናስተውል ፡፡ ስሙን ጠርተው ከፈወሱበትና ተአምርን ከሠሩ በእርግጠኝነት በእግዚአብሔር መንፈስ እየተረዱ ነው እላለሁ ፡፡

  ሌላው መግለጫው ደግሞ “ማንኛውም ጤነኛ ሰው ወደሱ ሲቀርብ እያጓራ ይወድቃል፡፡” ይኸስ ምን ማለት ነው ? አስተካክለን ለብሰን መሄዳችንና ከሰዎች ጋር በሥርዓቱ መናገራችን የአጋንንት ማደሪያነታችንን ይሸፍነው እንደሁ እንጅ አይሽረውም ማለት ነው ፡፡ በርሱ ትርጓሜና ሌላ ቋንቋው ግን የመምህሩ የዲያብሎስ ሥራ የኢየሱስን ኃይል እያሸነፈ ነው ፤ ስሙን ዋጋ አሳጥቶታል እያለንም ነው ፡፡ ሎቱ ስብሐት ብዬ አልፋለሁ ፡፡

  ወገኖች ጥንት የነበረው የነቢያትና የሐዋርያት ፈውስ ፣ በአገራችን ጥንትም እየተከናወነ ነበር ፤ ዛሬም እየተከናወነ ነው ፤ ወደፊትም ደግሞ እንደ ፈቃዱና ቸርነቱ ብዛት ይከናወናል ፡፡ በአብ ፣ ወልድና መንፈስ ቅዱስ እምነታችንና አምልኮአችን እንጽና ፡፡ ሁሉ ከርሱ ፣ በርሱም ስለሆነ ፣ ርሱን ፣ ቸሩ ፈጣሪአችንን አመስግኑ ፡፡ ኃይሉን የገለጠባቸውንና እየተጠቀመባቸው ያለውን ቅዱሳንና ጻድቃን እንዲሁም መላዕክት ሁሉ አክብሩ ፡፡

  የጸሐፊው ያሰፈራቸው መልካም ቃሎችን በመድገም እቋጫለሁ ፡፡
  - ህዝቡን የሚፈውስ እግዚአብሔር ነው፡፡ እርሱ በወደደው መንገድ ይፈውሳል፡፡
  - ፈውስ ሁላ የጸጋ ስጦታ ነው፡፡ እግዚአብሔር ሲፈቅድ የሚሆንና ለማያምኑ ምልክት ሆኖ እንዲያገለግል የሚሰጥ ነው፡፡
  - በቤተ ክርስቲያናችን ታሪክ ልዩ ልዩ ፈውስ ይከናወን ነበር፡፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. ምእመንJanuary 9, 2013 8:50 AM

   አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይሻል!!! Ante chegere alebeh.

   Delete
  2. ያልተቦካ የሚጋግር ትውልድ!!! ደግሞ ችግሬን ምን ብለህ ልትዘረዝረው ይሆን ፡፡ ማመልከቻ ይዞ መጥቶ ነበር እንዳትለኝ የማመለክተው ለፈጠረኝ አምላክ ብቻ ነው ፡፡

   Delete
  3. የተሰቀለው ክርስቶስ ኢየሱስ ጌታ ነው !January 9, 2013 at 2:17 PM

   ምእመን! If you believe on your creator the Almighty of God, you wouldn't support Grima's devil work.

   Delete
  4. ወንድሜ ለምን እንደዚህ በከንቱ ትደክማለህ ፡፡ እኔ እኮ እግዚአብሔር የሚሠራውን ተአምር በአህያ ሆነ በሬሳ አጥንት ፤ በውሃ ይሁን በድንጋይ እውነት ነው ብዬ የተቀበልኩ ክርስቲያን ነኝ ፡፡ በአቶ ግርማ እግዚአብሔር የማይጠቀመው ምን ስለሆኑ ነው ትለኛለህ ? ምክንያት ካለህ በሥርዓቱ አስረዳኝ ፡፡

   እኔ የማመሰግነው አሁንም በነርሱ ያደረውንና ፈቃድ ያሳየውን የእግዚአብሔርን መንፈስ ነው እንጅ አህያና አጥንቱን ወይም አቶ ግርማን ምንም አድርጉአቸው አልልም ፡፡ የእናንተ ጠብ አላወቃችሁትም እንጅ ፣ ከእግዚአብሔር ጋር ነው ፡፡ ለምን ቢባል ለአቶ ግርማ ጸጋ ሰጥተህ እንዲህ ድንቅ የሆነ ነገር ስለምን ታሳየናለህ እያላችሁት ነው ? አእምሮህን ትንሽ ከፈት አድርገህ አሠራው ፤ ሰፋ አድርገህም ለመመልከት ሞክር ፡፡ አቶ ግርማ ማለት እንደ አንተና እንደ እኔ ፍጹም ሰው ነው ፡፡ ከዛ የተለየ አፈጣጠር አልተመለከትኩበትም ፡፡ አገልግሎቱም ደግሞ እንዳነበብኩት በነጻ ነው ፡፡ እግዚአብሔር ሊጠቀምበት ስለፈለገ ግን ሥልጣን ሰጥቶታል ፤ ኢየሱስ ለሐዋርያቱ እንዳስታጠቃቸው ዓይነት ፡፡

   ይኸ ጥበብና ችሎታ ከሰዎች ቢሆን ኖሮ ብዙ ግርማዎችን በየደብሩ ባየን ነበር ፡፡ ሱዳን እኮ አያሌ ሰዎች ሄደው መጥተዋል ፡፡ ታድያ ለምን እንደ መምህር ግርማ ፈዋሽ አልሆኑም ፡፡ ከተመለከትከው ወገናችን ደግሞ ጥቅም ቢገኝበትም ባይገኝበትም ፣ አንድ ሰው ታዋቂ ከሆነ ፣ በዛ መስክ ሁሉም ሰው ይረባረብበታል ፡፡ መጥፎ ነው ማለቴ አይደለም ፡፡ ነገር ግን ያን የመሰለም ባህል አለን ለማለት ፈልጌ ነው ፡፡ ኃይሌ ሮጦ ህይወቱ ስለተለወጠ ፣ ጠቅላላ ወጣቱ ሯጭነትን እንደ አማራጭና አቋራጭ መንገድ በመመልከት ሲታገል ያረፍዳል ማለቴ ነው ፡፡ ሌሎችንም ባለሙያዎች እንዲሁ ፡፡ ስለሆነም የአቶ ግርማ ብልሃት በሰው ፈቃድና መጠበብ ቢሆን ኖሮ ፣ እስከ ዛሬ ብዙ ተወዳዳሪዎችና ተመሳሳይ አገልጋዮች በየአካባቢው ይኖሩን ነበር ፡፡

   Yetekulaw lemd Sigefef ይህን ተመልከትና የምትለኝን አስነብበኝ
   http://www.youtube.com/watch?v=ZIykNrI2CVU
   http://www.youtube.com/watch?v=VZqA471jJTE

   http://www.youtube.com/watch?v=rxQ_y9fy1QI
   http://www.youtube.com/watch?v=Rgic4EmE7DU

   http://www.youtube.com/watch?v=Rk17aumME6U
   http://www.youtube.com/watch?v=XOozR3y4wCk

   http://www.youtube.com/watch?v=9xsGFt0GCio
   http://www.youtube.com/watch?v=QWBp1mCYTa8

   በተረፈ ይኸ የጤና ችግር በኢትዮጵያ ብቻ ያለ ለሚመስለን እንደ እኔ ላሉ ወገኖች ደግሞ ፣ ከዚህ በታች በቀረበው አድራሻ የሚታየውን እጋብዛለሁ ፡፡ ከድሮ ጀምሮ ዛርና ቆሌ የኢትዮጵያውያን ብቻ ችግሮች ይመስሉኝ ነበር ፡፡ እንደ ተመለከትኩት ከሆነ ግን በውጭውም አገር አለ ያስብላል ፡፡

   አፈዋወሳቸው ግን ከኛዎቹ እጅግ በጣም ይለያል ፡፡ ይኸውም በየትኛውም መንገድ ቢሆን ሰዎችን ላለመጉዳት ጥንቃቄ ያደርጋሉ ፤ ከዚህ ባለፈም በህክምና ባለሙያዎች ለመታገዝና ለማቀናጀት ፍላጐቱ ያላቸው ይመስላል ፡፡ እኛ ቤት ግን መምህር ግርማ በመቁጠሪያ ይገርፋሉ ፤ የሙሉ ወንጌል የግብረ ኃይል ካህናት ደግሞ ሰውየው ራሱን እስከሚስት ድረስ አየር እንዲያጥረውና ተስፋ እንዲቆርጥ ጉሮሮን ያንቃሉ ፤ ለቀቅኩ የሚለው ሰው ስቃዩና ፍትጊያው ስለሚበዛበት እንደሆነ ከታየው ድራማ መገመት ለማንኛችንም አያስቸግርም ፡፡

   Ghosts Dislike Holy Water
   http://www.youtube.com/watch?feature=fvwp&v=QSg-cNDpdbs&NR=1

   ከእንደዚህ ዓይነቱ መከራና ፈተና ጠብቆ ፣ ለዚህች ቀን ስላደረሰኝ ፈጣሪዬን አመሰግነዋለሁ ፡፡

   Delete
  5. የተሰቀለው ክርስቶስ ኢየሱስ ጌታ ነው !January 9, 2013 at 7:21 PM

   ምእመን
   Are you inviting me Grima's video, What kind of person are you? You must be debetra! I don't have a brother who worship or advocate devil.My family and my self believing on Lord Jesus.I guess you are paying for the defense of Grima's evil work. Shame on you!!!


   Delete
  6. ምእመን youtube lay bennyhin cult or Benny Hinn Exposed! ብለህ ግባና ጉድ ታያለህ!ቤንሂን የተባለው @ፈዋሽ! ህዝቡን እንደ እቃ እንዴት እንደሚያፈርጣቸው ተመልከት!

   Delete
  7. look ....www.youtube.com/watch?v=lt6v6g9nRzk look also http://www.youtube.com/watch?v=5lvU-DislkI http://www.youtube.com/watch?v=Aug814m2PMM http://www.youtube.com/watch?v=gB8z5Owua_c http://www.youtube.com/watch?v=iqBTilWWyJg http://www.youtube.com/watch?v=iRjpHaDU0bE http://www.youtube.com/watch?v=DAkR4VJXo4U aybekam?

   Delete
  8. temelket ምእመን http://www.youtube.com/watch?v=KkFq-lHmCbs http://www.youtube.com/watch?v=ewH3a5SFrU4 http://www.youtube.com/watch?v=Pg0Rclps_OQ

   Delete
  9. http://www.youtube.com/watch?v=MKk4s8phBGM

   Delete
  10. ለተሰቀለው

   እባክህ ወንድሜ ከመጻፍህ በፊት ስለምትጽፈው ነገር እውነትነቱን ፈትሸ ፡፡ አሁን እኔ የመምህር ግርማን ቪዴዎ ነው እይና የምትለኝን በለኝ ያልኩት ? እንዲያውም ለመተቸት ወይንም አስተያየት ለመስጠት ከፈለግህ ፣ የማትፈልጋቸውን በሥርዓቱ ካየህና ካጠናህ ነው ደካማና ጠንካራ ጐናቸውን ለይተህ መናገር ወይም መጻፍ የምትችለው ፡፡ አንተ ግን ያን ያህል ትዕግሥቱ ያለህ አልመሰለኝም ፡፡ እንደ እኔ ቢሆን ግን ሰው ሲጋብዝህ ባትጨርሰው እንኳን የተወሰነውን አይተህ አንድ አቋም መውሰድ ይገባህ ነበር ፡፡ ከፍላጐትህ ውጭ በሆነ ነገር አልወተውትህም ፡፡ እኔ ግን ያገኘሁትን አነባለሁ ፡፡ ያቀረቡትንም እመለከታለሁ ፡፡ በዚህ ነው አንዱን ከሌላው መለየት የምችለውና የምማረው ፡፡

   ሌሎቻችሁ አኖኒመሶች ግብዣችሁን ተመልክቼ ሳጠናቅቅ የምለው ካለኝ ወደፊት እላለሁ ፡፡ መልካም ነገርን የምማርበትም ከሆነ እሰየው ፡፡ ከወዲሁ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ፡፡

   Delete
  11. በ Anonymous ስም እንድመለከት የጋበዛችሁኝ ወንድሞች /እህቶች ሁሉ ምስጋናዬ በአግባቡ ይድረሳችሁ ፡፡ የተወሰነውን ለማየት ትዕግሥት አድርጌአለሁ ፡፡ ይኸን ሁሉ ጉድ ሳላይና ሳልሰማ መቆየቴ ጠፈር የምኖር አስመስሎኛል ፡፡ እንዲህ በየአጋጣሚው ብታሳውቁን ብዙ እንማማራለን ፡፡ የሱዳኑን ብለው ሲያሙ ፣ የሕንዱ (መሰለኝ) ደግሞ የባሰ አስማተኛና መተተኛ ሆኖ ተገኘ አልሁላችሁ ፡፡ ወጣቱ ደግሞ በቴሌቪዥን እሱን ሲከታተል ይውላል ያላችሁትስ ምን ሊወድቅለት ነው ? ይሄ በአፍዝ አደንግዝ እያስተኛ ይዘርፍ እንደሁ እንጅ ፡፡

   ለማንኛውም ለገባችሁ ወገኖች የትዝብት ጥያቄዎቼ ፡፡
   1 - እነዴት ነው ? ሰውየው ከብሩስሊ ጋር ካራቴ ሰልጥኖ ቀበቶ ተሸልሟል እንዴ ? እነዲህ ሁሉንም በምትሃት ሞገድና ጩኸት የሚረፈርፋቸው ፤ ወይስ የሰዎችን ደካማ ብልት ሲያጠና ነው የኖረው ?

   2 - ዓላማው ለመፈወስ ከሆነ ለምን ሰውን በሙሉ ከምድር መዘረርና ማስተኛት አስፈለገው ? መች እንደሚነሱ እንኳን አይታወቅም ፡፡ አንደኛው ላይማ ቋሚ እስኪጠፋ ድረስ በሙሉ አጋድሟቸዋል ፡፡

   3 - ነቢዩ ኤልያሰን የሆነ ይመስል ወራሼ ትሆናለህ ላለው ህጻንስ ፣ ካባውን የሚያለብሰውስ ምን ሊያወርሰው ፈልጎ ነው ? ጥበቡ እንደ ዛርና ውቃቢ ይወራረሳል ማለት ይሆን ? ይኸ የኮት መወራረስስ ታሪክ በመንግሥተ ሰማይ መዝገብ ይጻፋል የሚለንስ የህይወት ታሪክ መለቅለቂያ ሆኗል እንዴ መዝገቡ ? ደግሞስ ቁልፍና መመዝገቢያውን ማን ነው ለርሱ ያስረከበው ?

   4 - ሦስት እና እሳት ማለትስ ምን ንግርት ነው ህዝቡን እንዲህ አውሎ ንፋስ እንደ መታው ቡቃያ የሚያጋድመው ?

   ምክር
   ወገኖቼ ፤ የዋኀነት በጎ ባህርይ ነው ፡፡ ነገር ግን እንዲህ የሚቀልደውን ብልጥ ሁሉ መቀበልና ማመን ግን የጤንነት አይመስለኝም ፡፡
   1. የመጥራትና የመሾም ሥልጣን ያለው አንድ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው ፤ ጸጋንም የሚያጐናጽፍ መንፈስ ቅዱስ ነው እንጅ ገበያ የደራለት ግለሰብ አይደለም

   2. ሐዋርያቱ አጋንንት ሁሉ በስምህ ተገዙልን ብለው ሲደሰቱ ፤ ጌታችን ለሐዋርያቱ በዚህ አትደሰቱ ፤ ይልቁንም ስማችሁ በመንግሥተ ሰማያት በመጻፉ ተደሰቱ ብሏቸዋል ፡፡ እንደ ቃሉ የምናምንና የምንመራ ከሆነ የሚመዘገበው አምነው ያገለገሉ የሰዎች ስም እንጅ የኮትና ሱሪ ርክክብ ማስታወሻ ሁሉ አልተባለም ፡፡

   3. መቸም ይቅርታ አድርጉልኝ ፤ ያፈቀዳቸውን ሁሉ ቢሉኝ ፤ የኔ ምስክርነት ሲያስተኛ ነው እንጅ ፣ አንድም ሲፈውስ አላየሁም የሚል ነው ፡፡ ይኸ የማስተኛት ፈውስ ይባላል ፡፡ እንቅልፍ ለቸገረው ሊረዳ ይችል ይሆናል ፡፡

   Delete
  12. min aynet chinkilat new yaleh wondime??? he has the gift of God Memihir Girma.. i think you lost your mind!! how many paster try to take out devil haaaaaaaaaaaaaa very funny!!! what about you then Paster is jesus??? or want to be jesus?? erasin sikorsu ayasanisu yibalal teretu antem endus honik iko! Sorry open you ears, eyes and hurt! min akalalchihu be orthodox haimanot ezaw Aleluyaaaaaaaaaaaaaa yelak chuh yante Eyesus yechelemaw silehone aydenkenim . Wishetamoch. lemayakih taten meten aytenal hulunim leflafi pente!

   Delete
 9. my brotheres and sisteres please being a christian neans bliving in Jesus christ,if u say that u are a christian u have to blive what the bible says,
  bible sayes-Jesus is God
  -His name is above all names
  -the only name by what we can be saved
  by knowing this principles u can easly identify who is realy from God or not

  ReplyDelete
 10. Please if we start talking about Girma, we have to mention Getachew Dony the devil he used to do the same thing with Malaria pump. Abune Selma, Abuna Yakob, Kes Girume and more. I am very sorry for Ortodox Tewahido belivers.

  ReplyDelete
  Replies
  1. dont be sorry for us . we are very very happy. we are sorry for you Devil who hate church where there is christian people . we know that it burn you to come there.. bertiteh setanin aswetana comment adirg..meskin.. asmesay pente!

   Delete
 11. ..... Doing these time and space taking Faith Healing Services and being over crowded with such a large mass, Won’t this affect your private and family life?

  Priest/Exorcist Girma : My private life is only for prayer. The rest would all be fulfilled by the Will of God. After my Faith Healing programs, I spend my time in prayers and taking the Holy Communion frequently, because the way to defend devil is when you have Lord inside you, so it is by taking the Holy Communion that the devil is won and you get strengthened. Because He said “I am the bread of life.’’

  Can you list me the total number of healings and their types?

  Priest/Exorcist Girma: They are so many . Because it is quite expensive to have the blank CDs we use for recording the films on, we only do recordings sometimes and only few of the miracles selected. Hundreds of people are healed every day. For instance in Somali region, Ethiopia, we used to heal a bunch of 20 to 40 people at a time. So it is difficult to put it in figures but you can say around a million. You can say almost half of the 80 million of our population has been affected by demons. You can say after the revolution (1974), Habessha has become devil.
  There were many types of cures ;some whose tongues was inside their necks were healed , crippled, disabled, deaf and some who were in coma were also healed, scientists were also cured, infertile gave birth , Pentecostal spirits were also healed . Many Europeans and Americans have been healed here too. Some of them are in high positions in their own countries. Their demons are easy to exorcise because it is not worshiped unlike ours.
  I know that most priests in the old days used to have the gift of Faith Healing. Especially those that were before the coming of modern schooling were able to heal. Then, those who have abused their religious education for their own and devil’s benefits have popped up, who are wrongly named, Debteras (evil doers).


  To those of my fellows in my generation who believe in rationality and logic such cures and miracles are unacceptable, some would even laugh when told about the miracles. What is your message for these people?


  Priest/Exorcist Girma: These people are of four types: those that have totally denied God and are possessed by demon, second are relatives of the devil (witches, shamans, evil eyes and son ), third those affected by the spirit of philosophy (these is the modern Satan, say as in the case of Marxist and similar laws), fourth are those who succeed the place of devil by having a behaviour of discriminating, hate, and love of riches . The last or the fifth group are Christians. The four believe in materials. They believe in philosophies and when they see miracles they happen to be scared or at other times continue with their denials.


  Such services of “Faith Healing’’ in our Church are increasing. I have seen many cases in Addis Abeba in places like Piassa, Ferensayee and so on. Some were proved wrong. How do you see that?


  Priest/Exorcist Girma: Gifts of God's generosity are different. As long as one can heal, opposes the devil, and the rules and regulations of the Church are respected, I wouldn’t have anything against it. I believe the gift is only from God.......


  ReplyDelete
  Replies
  1. M/Girma we love you!!best wishes in many more years!!!

   Delete
 12. Did you have bad experiences?


  Priest/Exorcist Girma: I was labelled by some laity as a non Christian and was even unable to find a place to sleep for some time. Some had also said that I don’t eat food at all. When I said that my time to break my fast has reached, an elderly lady whose children have been healed once said to me “do you also eat?” I also heard that some people accused me of being a magician, using a Sudanese witchcraft. Those who have been doing this were the types of people I sectioned into four above . One of the saddening things is that priests that knew me very well also failed to testify about me due to jealousy and bad intentions. Some with a rank of Pope, whom I had known in person, had also sent out a rumour, stating that I had a Sudanese witchcraft to do all these healings and this, had stereotyped many worshipers. This shows that the spirits of jealousy and badness that were in there during Genesis had not yet left the Church. There were also intimidations, breaking of my water pipe, protests and so on. But this is all improving now. Worshipers have known the truth now.


  They say treasury gifts can spoil …do u take gifts?

  Priest/Exorcist Girma: For all these services, nobody pays. It is all free. And there is no precondition to be healed all human beings of all religions, race or identity are allowed to come for healing. They get all the services for free.


  So how do you live? Any source of income?

  Priest/Exorcist Girma: From the sale of the Video CDs. The CDs show some of the live recorded miraculous ‘Faith Healing’ programs and preaching.

  What is the solution?.....


  Priest/Exorcist Girma : We have to return backward meaning to prayers, ethical education, the religious martyrdom of our fathers, firmness in belief, ceasing lying, and fearing God. Ethiopians have to begin a life of sainthood/sanctification. Sanctified people won’t starve, go to war, migrate, because God is the worrier under the protection of Angeles, they will be victorious. We aren’t sanctified. So all of us have to be blessed. If all are blessed, they will always win.

  People of the world had attempted to change the world with materials but material is only reducing human beings. We see the technologies, satellites, internet, and mobiles advancing…although it is good and useful; it is also passing its limit. .... So unless we return to the One who shows us directions, we will be in complete darkness. If we return to God, what we Ethiopians have is enough to the world. We are not either with the West or with ourselves; we have become losers.

  ReplyDelete
 13. Our people are lost! if our people knows wongele they can examined this person devil work. It is going to be a lot work to do in terms of teach a Bible to our people.

  ReplyDelete
  Replies
  1. first examine benhin,joshua.....your fake pentecostal satanists. if you want really the truth behind pentecostalism ..www.saveethiopians.net or vidgrids.com/ethio-cult

   Delete


 14. መስከረም 16 ቀን ነው፡፡ ሁለቱ መሪጌቶች የደመራን በዓል አክብረው ወደ መኖሪያቸው እየተመለሱ ነበር፡፡ መሪጌታ በትረ ጽዮን በበዓሉ ስፍራ ስለ ተገኘው የሕዝብ ብዛት፣ በመዘምራን ስለ ቀረቡ ያሬዳዊ ዝማሬዎች፣ ከተለያየ ሰንበት ትምህርት ቤት የመጡ ወጣቶች ስላቀረቧቸው መዝሙሮችና አስደናቂ ትርኢቶች፣ ወዘተ. እያነሣና እየጣለ በዓሉ የፈጠረለትን ደስታ (ለቀባሪው ማርዳት ቢሆንም) በሰፊው ይተርክለት ጀመር፡፡ መሪጌታ ብርሃነ መስቀል የባልንጀራው ልብ ስለ ዕፀ መስቀሉ ሲዘራበት የዋለውን ዘር መቀበሉን ስላስተዋለ፥ እርሱም የልቡን መሬት በቶሎ ገልብጦ የክርስቶስን መከራ መስቀል ይዘራበት ዘንድ የክርስቶስ ፍቅር ግድ አለው፡፡

  "ሰማህ ጓዴ" አለ መሪጌታ ብርሃነ መስቀል ሲያደምጠው ቈይቶ፡፡ "የዛሬው በዓል በርግጥ የደመቀ ነው፡፡ በትውፊት ሲተረክ እንደ ቈየውና በየዓመቱ እንደሚከበረው፥ ይህ ቀን ክርስቶስ የተሰቀለበትና አይሁድ ቀብረዉታል የተባለው ዕፀ መስቀል ከተቀበረበት የወጣበት ቀን ነው፡፡ በዓሉ በሃይማኖታዊ ቅጽር መወሰኑ ቀርቶ ወደ አገራችን ብሔረ ሰቦች ባህል ውስጥም ሠርጿል፡፡ ሃይማኖታዊ ገጽታውን ስንመለከት፥ ዕፀ መስቀሉን ከተቀበረበት እሌኒ አስቈፍራ አስወጣችው ተባለ፡፡ በኋላ ላይ ከዐምስት ቦታ ተካፍለዉት፣ ወደ አገራችን መጣ የተባለውን የዚያን መስቀል አንድ ግማድ (ጒማጅ) ምን አደረግነው? ያው በድጋሚ ቀበርነውም አይደል? ከዚያ ይልቅ ግማደ መስቀሉን በቅርስነቱ ሰው ሁሉ እንዲያየው ቢደረግ መልካም ነበር፡፡ በቱሪስት መስሕብነትም ለአገራችን የገቢ ምንጭ በሆነ ነበር፡፡ የሆነው ሁሉ ሆኖ ለእኔ ግን ይህ ቀን ዕፀ መስቀሉ የተገኘበትና መከበር የጀመረበት ቀን ነው ቢባልም፥ መዳኛችን የሆነው መስቀል፥ ማለትም ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ኀጢአታችን የተቀበለው መከራና ሥቃይ (መከራ መስቀሉ) ከሰው ልብ መጥፋት የጀመረበትና በዕፀ መስቀሉ የተተካበት ቀን ነው ማለት እችላለሁ፡፡"

  "እንዴት? … ደግሞ መስቀሉ በተገኘበት ቀን የጠፋ ሌላ መስቀል አለ ብለህ ዐዲስ ታሪክ ትፈጥራለህ እንዴ?" ሲል በመገረም መሪጌታ በትረ ጽዮን አቋረጠው፡፡

  ጥያቄውን ሲገታ፥ መሪጌታ ብርሃነ መስቀል ቀጠለ፤ "እንደ ተባለው ዕፀ መስቀሉ ከ300 ዓመታት በላይ ተቀብሮ ከቈየ በኋላ ተገኘ ተብሎ እስካሁን በዚህ ቀን ታሪኩ ይዘከራል፡፡ የክርስቶስ መከራ መስቀል ግን ከዚያ ዘመን ጀምሮ እስካሁን ድረስ ማለት ይቻላል፥ በተለይም ለዕፀ መስቀሉ የተለየ ክብር እንሰጣለን ለሚሉ ወገኖች ተሰውሮ ነው ያለው፡፡ ዕፀ መስቀሉን ንግሥት እሌኒ አስቈፍራ አስወጣችው፡፡ ይህን በሚያምኑ መካከል መከራ መስቀሉን ከተሰወረበት የሚያወጣው ግን አልተገኘም፡፡ ቈፍሮ ለማውጣት ጥረት የሚያደርግ ቢኖር እንኳ አይበረታታም፡፡ የዕፀ መስቀሉ ጠላት ተደርጎ ይፈረጃል እንጂ፡፡ እንዲህ ስል ዐዲስ ታሪክ የፈጠርሁ እንዳይመስልህ፡፡ የምነግርህ ያለውን ግን ያላስተዋልነውን መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነት ነው፡፡"
  you can read the all story in the following website
  http://www.abaselama.org/2011/09/blog-post_29.html

  ReplyDelete
 15. ለምን ሁሉንም ትተቻለሀ?

  ReplyDelete
 16. ለመሆኑ ጴንጤዎች 'ኢየሱስ 'የሚሉትና እኛ ኦርቶዶክሳውያን ጌታችን ፥ አምላካችን ፥ መድኃኒታችን ፥ ወልደ አብ ወልደ ማርያም በተዋሕዶ አንድ የባኅርይ አምላክ የምንለው አንድ ነው ? እኔ ግን የነሱው ከኛው ጋር አንድ ኣይመስለይም።

  ReplyDelete
  Replies
  1. የኔም ጥያቄ ነው

   Delete
  2. betam tikikil. betam des yemilegn yeteleyaye silehone new, Ende yegna Geta,ye orthodox Eyesus Kristos eko liyu new. Beka yetewedede, yetekebere, yetefera misgun Amlak. Ye pentewochu eko minm ya Amlak melk yelewum beka kilil yale toltuala, endenesu.

   Delete
 17. Girma Bahilawi Aba Selamawoch zemenawi menafist terioch nachew. Huletunim gin yimiaz and menfes ale.

  Tewahido gin lezelem endenezih yalu gibasowochin eyaragefech tenkarana amagn lijochua gar tiketilalech.

  Amlake kidusan yekifu aganinten menfes yitalilin.

  ReplyDelete
 18. ከአባቶች ትምህርት የራቀው ማን ነው ?
  ራሱን እንደ «ለውጥ» አራማጅ እንደ «ተሐድሶ» ፋና ወጊ አንዳንዴም እንደ «ተሳዳጅ» አንዳንዴም እንደ «ሰማዕት» የሚቆጥረው ቡድን «ዛሬ ያለችው ቤተ ክርስቲያን ከጥንቶቹ አባቶች ትምህርት የራቀች ናት» በማለት ራሱን ከአባቶቿ የሚያገናኛት ሐዋርያ አድርጎ አስቀምጧል፡፡ ለእግሮቹ ማረፊያ ፍለጋ ማነህ ለሚለው ጥግ መያዣ ሲሻው የጥንታዊያን አበውን ትምህርት ይጠቅሳል ስማቸውን በማንሣት የትምህርታቸውን ጫፍ በመጠንቆል በስማቸው ይሸፈናል፡፡ ክንብንብ ጭንብሉን ሲያወልቁበት ደግሞ «አባቶቼ» እንዳላላቸው ዞር ብሎ ደግሞ ይሰድባቸዋል፡፡ በቅዱሳን ሐዋርያት፣ በሐዋርያውያን አበው በሊቃውንት ትምህርት ተስቦ ሳያምን ትምህርታቸውን እየሳበ ወደ ራሱ ሃሳብ ሊያገባቸው እየሞከረ በስማቸው እንድንቀበለው ይፈልጋል፡፡
  መጽሐፍ ቅዱስ አንድ ወይም ጥቂት ጥቅሶች ብቻ እስኪመስል እንዳደረጉት ፕሮቴስታንት ወላጆቻቸው አንዲት መሥመር ትምህርታቸውን ብቻ፣ አንዲት ቃላቸውን ብቻ ይዘው ብዙውን ከራሳቸው ጨምረው የአበው ልጆች መስለው እንደተማሩ፣ የእነርሱ ወራሽ መስለው እንደተረከቡ ብዙዎችን ያደናግራሉ፡፡ ልባቸው ሰፊ አይደለምና ታግሰው አይመረምሩም፣ ጥቂት እንኳን ዝቅ ብለው አያነቡም፤ ብቻ «የአይሁድ ንጉሥ» የምትለዋን ቃል ከሰብአ ሰገል ሲሰማ ብዙ የማይመለስ ጥፋት እንዳጠፋ ሄሮድስ «ሊቀ ካህናት» «አስታራቂ» የሚለውን ቃለ ሲሰሙ ይደናበሩና ራሳቸውን ሌሎችንም ይዘው ለጥፋት ይፋጠናሉ፡፡ የአበውን ሙሉ ቃል የድምጻቸውንም ለዛ እየሰሙ እንደመከተል የተገላቢጦሽ እየመሩ ሊወስዱአቸው ይከጅላሉ፡፡ ታዲያ እንዴት «አባቶቼ» ይሏቸዋል? «አባቴ» ለማለት «ልጅ» ሆኖ መገኘት ግድ ይላል፡፡ እውነተኛ ልጅ ለመሆን ደግሞ በአባቱ ትምህርት ፍጹም መወለድን ይጠይቃል፡፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. wow enezih yegeletsikachew betikikilm aba selamawoch nachew.

   Delete
 19. ለመሆኑ ይህን ያውቃሉ?ብዙ የዋህ መናፍቃን ቲቪ ፊት ቁጭ ብለው አገር ቤት ሳይቀር ፓስተሮቻቸው የነገሩአቸውን እንደፋሽን የውጪ አገር መኖሪያ ፍቃድ : ሀብትና ፈውስ ከቤንሂን ቲቪ ፕሮግራም በሚፈስ በረከት ውስጥ ጠብ ብሎ አገኛለሁ ብለው ይጠብቃሉlook the trinity magazine mastawekiya!የ21ኛው ክ/ዘመን የጭንቅላት ሽወዳና የሚዲያ ማደናገር ሰለባ የሆኑ የአገራችን መናፍቃን አይናቸውን ገልጠው የውሸት ተስፋ ዳቦ በረከት ፈውስ ቅብጥርሴ በቲቪ ውስጥ ቤንሂን ያፈልቃል ብለው ከሚጠብቁ ወደ ስራና ወደ ትምህርት በሽታቸውንም ቢሆን ወደ ሚታከሙበት መሄጃ ጊዜያቸውን ይገድላሉ!ለመሆኑ ቤንሂን በጁ ሰዎችን እያነሳ እያፈረጠ@ ሲፈውሳችሀው@ በዚህ ድህረ ገጥ ይመልከቱ www.saveethiopians.net

  ReplyDelete
 20. ይህንን ተንኮል ድርጅታችን ያጋልጣል www.saveethiopians.net በሀይማኖት ሽፋን ለሚደረገው ሌብነት የ 21ኛው ክ መልስ:: በ21ኛው ክ /ዘመን እንደማታለያ ሊፈቅድላቸው የማይገባቸው በአገር አቀፍ ደረጃ በአሁኑ ሰአት በሀይማኖታዊ መሰል ቲዎሪዎች ሽፋን የሚሰሩ ሰዎችን በቀላሉ ህይወታቸውን መስረቂያና መቆጣጠሪያ(Possession ) ቲዎሪዎች ስም ዝርዝር:: - በመናፍቃውያኑ በኩል እየሱስ ነኝ ባይ መንፈስ - ጠቁዋር - ወስንገላ - አዳልሞቴ - ሺአንበሶ - አደይከብሪ - እሬቻ - አሩሲዋ እመቤት - ጉና - በረኛ........... ወዘተ ከእነዚህ ሀይማኖታዊ መሰል ቲዎሪዎችና ስሞች ጀርባ ብዙ ሊሰሩ ሊማሩ የሚችሉ ኢትዮጵያኖች ነፍስህን ቁጭ አድርግ በሚል መንደር ወይም ከተማ አቀፍ ድርቄ መንፈስ ሳቢያ ነፍሳቸውን ተሰርቀው ከፍቃዳቸውና ከፍላጎታቸው ውጪ በመኖር የሚሰቃዩ ሲሆን ይህንን ባህልና ሀይማኖታዊ መሰል ቲዎሪ ውስጥ ተሸሽጎ የሚንቀሳቀስ ከአገራችን ሊወገድ የሚገባው ህዝብን ማሰቃያ የሌብነት ሲስተም ምንነቱና ማንነቱን ድርጅታችን ያጋልጣል::ይመልከቱEthiopians. www.saveethiopians.net ECIC Eye-opening Truth or Food For Thought

  ReplyDelete
 21. todd bentley የተባለው ሰባኪ ፈዋሽ ነኝ ባይ ህጻናቱን እንዴት እንደሚያሰቃያቸው ይመልከቱ!www.savethiopians.com

  ReplyDelete

 22. የት የምታውቀውን ኦርቶዶክስነት የአገልጋዮቻችን ስህተትና የኦርቶዶክስ ድክመት ማለቂያ የለውምና እስኪ ደግሞ ወደ አንደኛው አገልጋይ እንሻገርና ጥቂት እንመልከት ትላለህ እንዴ አብነት ት/ቤት (በቆሎ ት/ቤት) ያለን አንድ ተክለማርያም የሚባል ተማሪ ነበር፡፡ የሚሠራውን ሁሉ ለእኔ አይደብቀኝም ነበር ለማ ላንተ ለመናፍቁ የፈጠራ ወሬህን ጀመርክ እኔ ደግሞ ልንገርህ እሳቸው ጋር ወንጌል ተነቦ ትምህርት ተሰጥቶ ነው ፈውሱ የሚጀመረው ላንተ ቀላል የመስልሐል እናንተ ቤት ሲሆን ነው ከባድና አውነተኛ ፈውስ አትሳሳት በእየሱስ ክርስቶስ ስም ነው አጋንንት የሚወያጡት ዳሩ አማላጅ የሚል እየሱስ ክርስቶስን አምላክ እንደሆነ ከማያምን ባዶነትና እንዳልከው በቅናት ከሚቃጠል ጋር አይገኝም ማንም ይዝራው አስማቱን የመናፍቅን ያንተንም መንፈስ ተቃጠለኩ ብሎ ይወጣል ማየት ማመን አንተም ላይ ያለው አይቆምም እዚያ በእየሱስ ክርስቶስ ስምና በቅዱሳኑ ፊት መቆም አይችልምና ወሬኛ ዞርበል፡፡

  ReplyDelete
 23. Memehir Girma Wondimu • vcd 12B

  ReplyDelete
 24. betecalen akem ewneten becha eneketelat. memehir girma beegeziabehere fekade keserute negere andach enkwan metfo neger alayehume. endewem manem kesebekegne mengede bekerebe menegede sele keresetiyanawi heyewete enedechenekena erasen endemeremere aschelewegal. egeziabehere rejem edme kemulu tenenete gare yadelachew

  ReplyDelete
 25. Tekulawoch Ye Begun Koda Lebsew Yimettalu enam Ke tekulawoch Tettenkeku endetebalew,....Ajerie! Antem Ke tekulawoch andu nehena Kirstianunu le mawonabed atmoker tenektobehal, Memehir Girma Enkuan EGZIABHER Amlakachin Tsegawun Ye gelettelachew EWUNETEGNA Abat nachew, Zemedochehem eyetefewesu selehone antem amneh kechelema wede Birhan wutta ena Tefewes.....Beterefe Ye DINGIL MARIAM LIJ EYESUS KIRSTOS Lebona yistteh....Amen!

  ReplyDelete
  Replies
  1. yabiyeb wedemiye. you are the one Tekula..funny you! pray for the real JESUS please and you will be received. amen.

   Delete
 26. how many people lost their mind when start to go pente church and fight with their family! yenate christos matalat new siraw??? the real one know only LOVE ! but you guys you dont love people first of all ! unless is not pente for you is that correct . is the sense of Devil.. geta hulun yiwedal who do you think you are? gena minum satiyizu mengiste semayat gebachihu. wegu alkerem...yilikis temelesuna tikikilegnawin haimnot yazu gedel gebtachihual...

  ReplyDelete
 27. "የማይሰግድ ትዉልድ ራዕይ የለውም " በመጀመሪያ የሰዉን ሥም ከማጥፋት ወደ ፈጣሪህ ሰግደህ ይኼ ነገር ካንተ ነው ወይ ብለህ መጠየቅ ነዋ ውድ አባ ሰላማ

  ReplyDelete
 28. Memhir Girma,is prohibited from Estifanos church. I think there is hand of the government. The letter says since Estifanos is at center of town, near to betemengist, Africa union... not to disturb with so many people etc...

  ReplyDelete
  Replies
  1. Dear sir/madam,

   I hardly think that gov is in this matter. It rather seems inherent problem of the people with in the estifanos Church. If your read the letter carefully, it seems artifacts. Less likely that such a letter to be written from church from very use of words and moral values of a person. Bicha Egziabeher yawqal manim hail linorew yemichil yelem. Betekristian yehizb enji yebetekristian astedadary nen ymilu adelechim. Besireat biastedadiru melkam new kalhone berasachew eda eyabezu endehone lib bisatachew elalehu.

   Delete
 29. For increased physique tone an integrated squat
  station makes sure your system is properly positioned and your back supported.


  my web page :: free weights for sale

  ReplyDelete
 30. Given that then my education in iso-exercise has developed, as I examined the education and
  exercise packages of many from the old-time strongman.


  My blog post ... Read Full Report

  ReplyDelete
 31. But, what is one person's curse is another's reward, and you'll find tons of deals being experienced.

  my blog :: Get More Information

  ReplyDelete
 32. Following you have your songs lyrics or poems outlined, attempt taking part in with all the phrases to produce meaningful on your romantic relationship.
  You can opt for a real diamond engagement ring if your budget
  allows and simply present it as a promise ring, but engagement rings tend to have a scary
  price tag way into the thousands. The campaign was rolled out in 1950; within a few years, diamond jewelers could barely keep
  up with the demand for diamond rings - including mens diamond rings.


  Also visit my weblog - promise rings 14k gold

  ReplyDelete
 33. This formulation could be the result of a lot of investigation and is really a detailed guide to healthy living
  practices that gets after the cause of acne to avoid it from building on skin.
  While dandelions are usually considered safe, allergic reaction could possibly be developed
  from holding it. Hot water about the other hand can speed up the increase
  of pimples. You might also find that Tamanu Oil will remove other minor skin blemishes (if any)
  within the process.

  Also visit my webpage acne rosacea diet

  ReplyDelete
 34. Including the wing and leg attachments, the whole Health and fitness center 1100 is ninety nine.


  Here is my page :: adjustable weights

  ReplyDelete
 35. አንተ ይህን የፃፍከው አባ ሰላም አጋኒንተ በጣም ተጨዊቶብሀልና ወደ መምህር ግርማ ወንዲሙ ሂድ ያስላቅቁልህ፡፡ ይህን የሚያናግርህ ጠላት ደብሎስ ነው፡፡

  ReplyDelete
 36. Noone take u serious u orothopentes are really anti ethiopia and orthdox church ....u lie from urself espeically the writer of this text ....I dont think memehir girma needs money or fame i belive u are more interested on fame and money so stop lying attend ur life and go on with good deeds .Anyways u orthopents u cant transform orothdox church at all u are self fake american style worthless and valueless hypocrats .

  ReplyDelete
 37. I have not ever seen a very simple mind person in th is world. First of all you have zero point of explanations about you opposed that Aba Girma is working by evil spirit. Show us, tell us if 1+1 is not equal to 2. We need brife point of view with facts. Talk is cheap talk is smooth nice high way for our generation

  ReplyDelete
 38. If Aba Girma work by Satan against Satan Demon against Demon How can the kingdom of Stan stand firm? What is true the whole world each of us has possessed by demon. In the beginning the time of conception Demon plant his strategic influence. Surely 100% the writer of this article Aba Selama poisoned by dirty Demons. Well come out go and challenge Aba Girma. If aba Girma is wrong Show us your Spirit. Why are you jealous? Why your eyes got red? The only difference is Aba Girma use camera but this exorcism common in EOTC. Exorcism can be perform by anyone Demon is already lost his will and power on the cross but we are the one our parents are the one who let Demon to get in and control our societies. Aba Selama I know I am very sure you do not have true peace true life in Jesus Christ our God and Savior. True Christian never fight the one who lost control but they save and bring peace. Aba Selama I hope the life of Jesus reviled in your life. I hope your name is written the book of life forget all bla bla.....that is not the point this religion, that religion, forget it read hard the core of your mind and heart they have unclean blooded hand. Tell us a religion honestly that tries to exist... Jesus Thee Christ is enough all we have the right to love gives care save help and all positive things. We do not have right to all negatives that is why Jesus meant . Dose your name write in the book of life? It is up to you.

  ReplyDelete
 39. አባ ሰላማ የሚገርሞዎት ነገር ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን ባልልም ለድንግል ማሪያም ልጆች እና ለእኔም እርሶ እንዳሉት መምህር ግርማ አጋች ሳይሆኑ አባት ናቸው፡፡ ስለዚህ በመጀመሪያ የሰዉን ሥም ከማጥፋት ወደ ፈጣሪህ ሰግደው እውነቱን ማወቅ መልካም ነው፡፡ ምክኒያቱም እርሶ እውነተኛ ከሆኑ (እግዚአብሔር ስለሚገልጥሎት ማለት ነው- ፈጣሪዬ ይኼ ነገር ካንተ ነው ወይ ብለህ ፈጣሪህን መጠየቅ የአባትነት ጸጋ ስለሆነ ይጠቀሙበት፡፡ሁለተኛ ቀርቦ ማየትም ለውሳኔ ጥሩ ነው ፡፡ በመጨረሻ ውድ አባ ሰላማ "የማይሰግድ ትዉልድ ራዕይ የለውም"ና እርስዎ ራስዎን ይፈትሹ፡፡
  AABB

  ReplyDelete
 40. ምን ዓይነት ተኩላ ነህ ባክህ? ለመሆኑ ዓንተ ማነህ? ዓንተን ብሎ ዓባ ሰላማ?

  ReplyDelete