Wednesday, March 6, 2013

ቅዱስ ሲኖዶስ «አጽናኑ ሕዝቤን አጽናኑ» በሚል ርዕስ ዓለም አቀፋዊ ጉባኤ አወጀ

(ተስተካክሎ የወጣ ፕሮግራም)
በብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ የሚመራው ቅዱስ ሲኖዶስ ዓለም አቀፋዊ የወንጌል አግልግሎት በተቀናጀ መልኩ ጀመረ። ከዚህ በታች ያስቀመጥነው ማስታወቂያ እንደሚያመለክተው የስብከተ ወንጌሉ ፕሮግራም በበርካታ የሰሜን አሜሪካ አብያት ክርስቲያናት፣ በአውሮፓ፣ በካናዳ፣ በአፍሪካ፣ በአውስትራሊያ እንዲሁም በኒውዚላንድ ባሉ አብያት ክርስቲያናት ይከናወናል። የስብከተ ወንጌሉ ፕሮግራም በአውስትራሊያ ቀደም ብሎ የተጀመረ ሲሆን ሌሎች ጉባኤያት የሚከናወኑት ከመጋቢት እስከ ግንቦት ባሉት ወራት ውስጥ ነው።

13 comments:

 1. Aba.merkorios.the.America.patreyarkgood.job.

  ReplyDelete
 2. Ye Siltan timachewun lemarkat aynetegna strategy nuw!!!!

  ReplyDelete
 3. መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል። ዮሐ 10 ቁጥር 11
  ትላንትና በየመስኩ ላይ በትነውት የራሳቸውን ነፍስ ለማዳን በምዳራችን የተሻሉ ወደ ተባሉ ሀገሮች አሜሪካ አውሮጳና ካንዳ ገብቶ እየኖሩ የረሱትን ህዝበ ክርስቲያን እግዝአብሔር በቸረነቱ እየጠበቀና እያኖዉ ያለውን የኢትዮጵያ ሕዝብ ዛሬ ለራስ የፖለትካ አለማ መጠቀምያ ለማድረግ የእግዚአብሔር ቃልን በነብዩ የተናገረውን ይዘው “አጽናኑ ህዝበን አጽናኑ” ብለው መነሳት ማንን ዳግም ማታለል ነው? ምነው ትላንት ከህዝቡ ጋር በመካራው ሰዓት አብረው ሆነው አላጽናኑትም ?በፖለትካው አለም ለአልተሳካ ህይወት ወደ ቤተ ክርስቲያን ገብተው የየዋሁን ህዝብ ገንዘብ ለመሰብሰብ እየተካሄደው ያለው ከፉ መርዘኛ መንገድ አያዋጣም። የእግዚአብሔርን ቤት ለራስ ለርካሽ የፖለትካ ህይወት ካህናቱን ለአለማዊ ጥቅም ማስለፉ በዚህ በሰለጠነ ዘመንና ሀገረ አሜሪካ ማታለል አይቻልም። ወንጌል እንድህ በማለት ይሰብከናል …… በሰማያት ላለው አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን ዉደዱ ማቴ 5 ቀጥር 45። ታድያ የስደተኛው ስኖዶስ ሰባክያን የሚሰብኩት ወንጌል ምን አይነት ይሆን ? ከዲስ ስታር ባክስ እየተዘጋጀ የሚወጣ ው የፋርጣ ዘረኛ አባቶች ቃል ይሆን ? የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንና ህዝብን እንድህ አይነቱ የዘረኝነት ስብከት ቃል አያንጽምም ወደ ሕይወት መንገድም አይመራም። እንድያዉም እዉነተኛው የእግዚአብሔር ቃል እንድህ ይለናል ጠነኛ አእምሮ ላሌው ሰው “ ስለ ክርስቶስ ስትሉ ለክፉዎችም ተገዙ” ታዲያ ወገኖቸ እነዝህን በዘረኝነት የታወሩትን ስደታኛውን ስኖዶስ አባቶች ለንስሐ ህይወት በዚህ በመሸ ሰዓት እንዳይዘጋጁ ቤተ ክርስቲያን የፓለትካ አውደ ምህረት በይፋ ማድረገቻው እጅግ ያሳፍራል። እረ ይብቃን አንበል። ሁሉንም ነገር ለእግዚአብሔር አሳልፈን አንስጥ። የምገርመው ነገር ይህ በዉጪ አለም የምኖረው ፓለትካኛ ሆነ የሐይማኖት መሪ ሁሉ የራሱን የባንክ አካውንት ለማዳበር እንጅ ለህዝቡ ቅንጣት ያክል የማዘን ልብ የለውም። ለምን የኦቶዶክስ ተከታይ ከፖለትካው ጋር ለማጣበቅ የምደረው አንቅስቃሴ የወንጌል ቃል በትክክል ስለማያይሰበክበትና ከባህል ጋር የተቆራኘ ሰለሆነ መዳን በማን እንደሆነ ያልገባቸው ወገኖቻችንን በሀገር ስም ይነግዱበታል። ይህ ወቅት የክርስቲና ሕይወት በጥልቀት የምንመረምርበት ግዜ እንደ ደረሳና የመንፋሳዊያን አባቶችም ሆኑ መሪዎች ማንነት የምገለጥበት ዘመን ነው።

  ReplyDelete
  Replies
  1. እውነት ብከሀል ለመሆኑ የስልጣን መውረድ ደብዳቤው የተፈረመው በማን ነበር? በአቡነ መርቆሪዎስ መስሎኝ። ጐበዝ እኛ ሰነፈ°ች አይደለንም ህዝበ ክርስትያኑ ብዙ ያውቃል ሆኖም ግን አሁንም ቢሆን አቡነ መርቆሪዎስን ወደ ሁገራቸው ተመልሰው በሰላም እንዲኖሩ፣ አስፈላጊ ሲሆን አባቶች ወደሳቸው በመሄድ ምክር ተግሳፅ እንዲለግሱና እንዲመክሩ እንወዳለን ሆኖም ግን ወደመንበራቸው የሚለውን ጥያቀ እንርሳው አያስኬድምና ከአሁን ወዲህ በእውነት ለህዝቡ እናስብ

   ሰላም
   ወልደገብርአል / መብራቱ

   Delete
 4. እርግጥ ከላይ ግለሰቡ የሰጡት አስተያየት ትክክለኛና በእውነት ላይ የተመሠረተ ነው። በጎጥ የተሰባሰቡ መነኮሳትና መምህራን እንጂ ከዚህ የተሻለ ምንም የማይሰሩ መሆናቸውን አይተነዋል ወደፊት እናያወለንም። የሚገርመው በፖለቲካው የተጠለለው የነሱ የስሕተታቸው አዳማቂ መሆኑ ነው። ሆነም ቀረ እነሱ ቤተ ክርስቲያንን መበደላቸው ሳያንስ እንደተበደሉ ሲያወሩ እግዚአብሔር የማይፈሩ መሆናቸው ነውና በውጪው ዓለም ትውልደ ኢትዮጵያዊ ብዙ ስለቤተ ክርስቲያን ግንዛቤው ስለሌለው የነሱን የሀሰት ፕሮፓጋንዳ ማስተጋባት ብቻ ነው እንኚ ከዚህ የዘለለ ምንም ፋይዳ የለውም። ስለዚህ እውነቱን በመያዝ ለቤተ ክርስቲያን በትክክለኛው መንገድ መቆም ያስፈልጋል እንዲህ ከሆነ ለውንዥብሩ መፍትሄ ማግኘት ይችላልና በዚህ በውጪው ያሉ ጳጳሳትም ሆኑ ተከታዮቻቸው ወደ እውነቱ መመለስ አልባቸውና ልብ ቢያደርጉ የሚጠቀሙበት በዚሁ ከቀጠሉ ግን በእግዚአብሔር ዘንድ ያስጠይቃልና ቢታሰብበት መልካም ነው።

  ReplyDelete
 5. Thanks God they took out my Deber St Michael Dallas.

  ReplyDelete
  Replies
  1. Thanks God they took out my Deber St Michael Dallas.

   Are you one of the Dallas resident opposing ye wongel service? I am from Dallas there is huge dabulous in our town. Shame on you!

   Delete
  2. don"t you think split our beloved church from our mother church is yedabilos sera???I know what they r doing in Ethiopia is also wrong.2 wrong doings doesnt make it right.I am not against wongel but this one is fundraising to built a permanent place in USA.I would rather prefer the money they r going to raise to support poor gedamat and Churches who dont even have ETAN for kedase.Please think seriously Woyane will not rule Ethiopia forever.There will be time they will go forgood.BUT MY QUESTION IS WHY PERMENENT BUILDING FOR PATRIARC IN AMERICA?????WHAT R THEY GOING TO CALL IT???IS MENBERE TEKLEHAYMANOT OR MENBERE LUTHER????PLEASE PLEASE THINK THINK THINK

   Delete
 6. sewu hulu min nekaw wengel yisebek sibal siltan yemiyawera.lenegeruma iyesus sibal mariyam kaltemale yemilu besew yetamenu sint alu!

  ReplyDelete
 7. dallas st.macheal is the bigest devil place ever. I never see like this place . The place remove preachers and the place is full of politicians . So, dallas st. macheal is just only the building. No wongel.

  ReplyDelete

 8. "አጽናኑ ሕዝቤን አጽናኑ" እባክዎትን ይህንን ድረ ገጽ ይጎብኙ

  http://hizbie.blogspot.ca/

  ReplyDelete
 9. ለመሆኑ እነዚህ ሰዎች ስለሚናገሩት ነገር ያውቃሉ? ይህንን ለማለት የቻልኩት "አጽናኑ ሕዝቤን አጽናኑ ..." የሚለው ቃል ስለ ወንጌል መከራ የደረሰባቸውን፣ ስለ እግዚአብሔር መንግሥት ሁሉ መከራ የደረሰባቸውን የእግዚአብሔር ህዝቦችን አጽናኑ የሚል ሆኖ ሳለ በውጪ አገር የራሳቸውን ኑሮ በተደላደለ መንገድ እየኖሩ ስለ ጌታ ኢየሱስ ወንጌል ምንም ግድ የሌላቸውንና ምዕመናን የመረጡት ፓትርያርክ ሳይሆን "የራሳችን ሰው" ስላልተመረጠ የሚሉ ፖለቲከኞችን ሐሳባቸው በመክሸፉ "አጽናኑአቸው" ይሉናል እንዴ? በጣም የሚገርም ነው።

  ReplyDelete
 10. Enantes yehin yemitenagerut eneman honachu newu betam yasaznal wengelen enastemir hizben enasenana enaregaga malet metefo hono newu weyes weyane yemiyadergewun teshuamiwum lek newu yaderegut letelu newu ere lebona yesetachu afachihu endameta kenager Egzeabher libona yesetachu weyane mechim bezu afekelate aleu enanten yemesasele hizeb kefafaye hezibe kirsetiyanu endehone Abune Merkoriosen ayetelam meneim bewera letekim sayegezu leselam seluna ewunetu endiweta bemalet ke seyetanoch fet zor belewu lezarewu ken bektewal yeheininm yaderedewu Egzeabhir eredtoachewu newu edmena sega yesetachewu yemanim were lewut ayametam ahunim behon beselam betena tebko yakoyachewu Egzeabher mehonun leb kalachu lebe belu.

  ReplyDelete