Thursday, April 11, 2013

የተስፋዬ ውብሸትና እስክንድር ኪራይ ሰብሳቢ ዕቅድ ከሸፈ

ቤተክህነቱን እያመሱ የሚገኙትና በኪራይ ሰብሳቢ ተግባራቸው እጅና ጓንት የሆኑት ተስፋዬ ውብሸትና እስክንድር ዳጎስ ያለ ገንዘብ ለማጋበስ አልመው የወጠኑትና እንቅስቃሴ የጀመሩበት ደብዳቤ ከበላይ አካል በተጻፈ ደብዳቤ መታገዱ ተሰማ፡፡ እስክንድርና ተስፋዬ «አትራፊ ስራ» ብለው በህዝብ ግንኙነት መምሪያው ስም በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የሕይወት ታሪክ ዙሪያ 112 ገጽ ጋዜጣና መጽሔት አዘጋጅተናልና እስፖንሰር ሁኑን ብለው ለስድስት አብያተ ክርስቲያናት ደብዳቤ ከጻፉና ገንዘብ ለመሰብሰብ አሰፍስፈው ባሉበት ሁኔታ በስማቸው ሊነገድ መሆኑን መረጃ የደረሳቸው ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በውጪ ግንኙነት መምሪያ የበላይ ሃላፊ በብፁዕ ዶ/ር አቡነ ገሪማ ፊርማ የእነእስክንድር ደብዳቤ እንዲታገድ አዘዋል፡፡

እነዚህ ፀረ ወንጌልና ኪራይ ሰብሳቢ ግለሰቦች እኩይ ምግባራቸው በወንጌል ብርሃን እንዳይጋለጥ እውነተኛ የወንጌል ልጆችን ማሳደዳቸውን በገፉበት በዚህ ወቅት ገና በተሾሙ በሳምንታት ጊዜ ውስጥ ስለፓትርያርኩ በውዳሴ ከንቱ መንገድ ጽፈው ፓትርያርኩን በውዳሴ ከንቱ በመጥለፍ በፓትርያርኩ ስም ለመነገድ እንደ ትልቅ አዋጭ ስራ ታጥቀው የተነሱ ቢሆንም፣ ፓትርያርኩ አልተቀበሏቸውም፡፡ በደብዳቤው ላይ ኪራይ ሰብሳቢነታቸው እርቃኑን መቅረቱና የሰበሰባችሁትን ገንዘብ መልሱ መባላቸው ለእነርሱ ትልቅ ውርደትና ኪሳራ እንደሆነ እየተነገረ ነው፡፡ ደብዳቤው እንዳመለከተው የእነእስክንድር ደብዳቤ ከሲኖዶስ ውሳኔ እውቅና ውጪ የተደረገና ህገወጥ በመሆኑ «በመጽሔት ኅትመት ሥራ ስም ከአብያተ ክርስቲያናትም ሆነ ከበጎ አድራጊ ግለሰቦች ላይ የሰበሰቡት ገንዘብ ካለ» እንዲመልሱ ታዘዋል፡፡ ከዚህ በላይ ምን ውርደት አለ?

18 comments:

 1. Bravo!
  You have placed you people in Betekinhet. You are giving His Holiness Abba Matias to conduct house cleaning operation.

  ReplyDelete
 2. wey gude wnzihe sewoche min yesalacewal?

  ReplyDelete
 3. አቡነ ማቲያስ ጥሩ ጅምር ነው። ትናንት በዚህች ቤተ ክርስቲያን ላይ የተደረገውን ሸፍጥ እንዳይደገም ስላደረጉት ምስጋና ይገባዎታል። ዋናዋ የኪራይ ሰብሳቢና ጋለሞታዋ እጅጋየሁ-ኤልዛቤል ከሌላኛው የወንጌል ኪራይ ሰብሳቢ ነጋዴው በጋሻው ጋር በመሆን ለአቡነ ጳውሎስ በውዳሴ ከንቱ ሰማዕት ዘእንበለ ደም ብለው ሲያቆሙላቸውና ´ሰርፕራይስ´ ሲያረጓቸው አይሆንም ያላሉዋቸውን እርስዎ ደፍረው በትንሹ በእንቁላሉ ጊዜ ማስቆምዎት እጅግ መልካም ነው። ሌላኛው ነጋዴና መናፍቅ አሸናፊ እንዲሁ በውዳሴ ከንቱ እኛ የርስዎ የአባ ጳውሎስ ነን ብሎ ኪራይ ላሰበስብ ´ቤተ ጳውሎስ´ ብሎ ብሎግ ሲከፍት ማጨብጨብ ነው አላሉትም ነበር። አሁን ግን ባልተለመደ ሁኔታ እርስዎ የሞሳኝና የመናፍቅን ፈተና ማለፍ ጀምረዋል። አሁን ደሞ ምድረ ሌባና ሙሰኛ እነሱንም ታኮ የቆመ ተሃድሶ ነኝ ባይ ጴንጤን ከቤተ ክርስቲያናችን ይነቅሉልን ዘንድ አደራ፤ ይበርቱልን።

  ReplyDelete
 4. ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ እግዚአብሔር ያክብሮት
  ቤተክርስቲያኗን ከሌቦች ለማዳን ግቢዎን ያፅዱ ፡፡ ተስፋዬ እና እስክንድር በሙስና መዘፈቃቸውን የሚያጋብሱት ብር እና የሚውሉበት ቦታ ያሳብቅባቸዋል፡፡ ሌባን ሌባ ካላልነው እና ካላራቅነው ነገ የግቢዎን ቤቶች እላይዎ ላይ ይሸጡታል፡፡
  አደራዎን ሁለቱ ሌቦች እና ሌላ ቀስ ብለው የሚጋለጡ ወሮበሎችን ከእግዚአብሔር ጋር ሆነው ይመንጥሩ፡፡ ቤቱ የመንፈሳውያን ብቻ ይሁን፡፡

  ReplyDelete
 5. መቼ ይሆን አባ ሐሜት ሳይት መሆናችሁ የሚያበቃው እግዚአብሔር መልሱን ይስጣችሁ ያሳፍራል! ያሳፍራል! ያሳፍራል! ያሳፍራል! የሚነገር ቃለ እግዚአብሔር የሚያንጽ ነገር የላችሁም በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ እውነተኛ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ጭምትነት ያለበትን ነገር ነገር ሁሉ፥ ፍቅር ያለበትን ነገር ሁሉ፥ መልካም ወሬ ያለበትን ነገር ሁሉ፥ በጎነት ቢሆን ምስጋናም ቢሆን፥እነዚህን አስቡ ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:8

  ReplyDelete
 6. I am sure they are members of Mahibere Kidusan because MK is the only political and business organization who tries to fulfill its political and business agendas under the name of the EOTC on its title. I hope the new current holysynod removes this evil organization from the doors of our church.

  MK collected money in the name of Waldiba from innocent christians of the EOTC, but it only gave one percent of the collected money; very sad.

  ReplyDelete
  Replies
  1. The writer must be Nebure Ed Elias.

   Delete
 7. ተስፋዬና እስክንድር ካለፈው ስህተታቸው አይማሩም እንጂ በተጭበረበረ መንገድ የወሰዱትን ገንዘብ መመለስ ልማዳቸው ነው፡፡ በእስራ ምእት ለዝክረ ቤተክርስቲያን ዝግጅት ላይ 85 ሺ ከልማት ኮምሽን ከህጻናት ማሳደጊያ ደግሞ 5ሺህ ወስደው ለግል ጥቅማቸው ለማዋል ቋምጠው ሳሉ ጉዳዩን አቡነ ጳውሎስ በመስማታቸው ገንዘቡን ለልማት ኮምሽንና ለህጻናት ማሳደጊያ ወዲያውኑ እንዲመልሱ አድርገዋል፡፡ ስለዚህ ምንም አዲስ ነገር የለም፤ አቡነ ማትያስ ብራቮ!!!!!! በዚሁ ይቀጥሉ፡፡ ገንዘቡን ብቻ ሳይሆን እነርሱንም ከቤተክርስቲያን ወደነበሩበት መመለስና ይገባል፡፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. u are absolutely right.

   Delete
 8. @april 12 2013 2;50 am....what r u talking about....yebegashawen yahel ewket binorh endezih balefelfk neber..begashaw manenem asgededo birr altekeblem...tehadsom aydelem sebko wede betekrstiyan melse enji manenem pente aladergem....asadaj athun...aybekachum hezbun madenager antenna meseloche????yiker yilh zend neseha giba..

  ReplyDelete
  Replies
  1. ግብዝ አስመሳይ። ይልቅስ ለራስህ ንስሃ ግባ። ነጋዴው በጋሻው በስብከት ስም ኪሱንና ሆዱን ሲሞላ የት ነበርክ? ነው ራስህ በጋሻው ነህ አይናችሁን ጨፍኑ ላሞኛችሁ የምትለን? ዋናዋ የኪራይ ሰብሳቢና ጋለሞታዋ እጅጋየሁ-ኤልዛቤል ከእንዳንተ ያለው የወንጌል ኪራይ ሰብሳቢ ነጋዴው በጋሻው ጋር በመሆን ለአቡነ ጳውሎስ በውዳሴ ከንቱ ሰማዕት ዘእንበለ ደም ብለው ሃውልት ሲያቆሙላቸውና ´ሰርፕራይስ´ ሲያረጓቸው ወጣ የተባለው ገንዘብ እኮ ከየ አብያተ ቤተ ክርስቲያናቱ ስፓንሰር ተደርገው ነበር። ምን ያህሉን ወደ ኪሳቸው እንደከተቱ የሚያውቁት ሁለቱ ናቸው። እውቀት ላልከው እውቀት አያድነዉም ኪሱን ያደልብበታል እንጂ። አሁንም እንዲህ አይነቱን (እግዚአብሔር አትበሉ ኢየሱስ በሉ፤ አቤት እውቀት¡) መናፍቅ እና ኪራይ ሰብሳቢ ከቤተ ክርስቲያን ያስወጡልን።

   Delete
  2. u are absolutely right.

   Delete
  3. u are absolutely right.

   Delete
 9. የሶስትዮሽ ግንኙነቱ ጨምሮዋል፡፡ ተስፋዬ ውብሸት እስክንድር ገብረክርስቶስ እና በለሊት ሰራተኛ ሰፈር ተደብድቦ የተኛው መጋቢ ምስጢር ወልደሩፋዔል በጋራ አንድ የቤተክርስቲያን ብር የሚታፈስበት መፅሀፍ በማዘጋጀት ላይ እንደነበሩ እናውቃለን፡፡ ለብፁዕ ፓትርያርኩ ምስጋና ይድረሳቸው መድሐኔዓለም ገንዘቡን አድኖዋል፡፡

  ReplyDelete
 10. lebnet eko bensahan wed hatiat balememels ytsdal yant tehadsonetna hodamne echin beitkrsitian lejochwan eyamngh zarei beauropa endemnayew ahzab lemadreg memoker bn seol yaswerdal pentew snt tekefloh yhon kensu drjt erkash

  ReplyDelete
  Replies
  1. Abet, Abet, asmesay krestiyan mk ahune ante awuqehe motehal/? denqam yeahatiyat ayenet feraji.

   Delete
 11. The problem lies in the capacity of the Holy Synod. Members of the Holy Synod are themselves immersed in different types of corruptions. They are killing the Church with no vision for the future. His Holiness Abune Mathias himself is led by Nebure Ed Elias and the likes. Nebure Ed is always ensuring his source of income for his new building. The Manager of EOTC, Commissioner of DICAC, Managers of different EOTC organizations are incapable of leading their respective organizations and are submissive to their superiors. They always move in the center of ethnicity and financial benefit. The Almighty is looking down our Church. And for sure the solution will come soon.

  ReplyDelete
 12. this aba selama page is very wergna neger anekaki betam ke kirstina yewta yetplf wre anafash yecadre page new huluen yekawemal orthodoxawi yalehone kemesmer yewta page new pls zegut menem fayeda yelewem thanks

  ReplyDelete