Saturday, July 27, 2013

ከቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች የተቃውሞ እንቅስቃሴ ለማትረፍ ማቅ እየሰራ ያለው ስራ ተጋለጠ

ወ/ሮ ዘውዴ የምሳ ግብዣ አዘጋጅታለች፤ ለምረቃውም ሰንጋ ልትጥል ነው
የቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች በኮሌጁ ዲንና በአስተዳደሩ ባለስልጣናት ለዓመታት ሲፈጸምባቸው የነበረውን አስተዳደራዊ በደል በመቃወም የማስተካከያ እርምጃ እንዲወሰድ ሲጠይቁ የነበረ መሆኑ የሚታወስ ሲሆን በቅርቡ ተጠናክሮ የቀጠለውን ጥያቄያቸውን ተከትሎ ቋሚ ሲኖዶስ በቅርብ ካሉ አንዳንድ ጳጳሳት ጋር ስብሰባ አድርጎ አባ ጢሞቴዎስን በጥቅምቱ ሲኖዶስ ውሳኔ እስኪያገኙ ድረስ ኮሌጁን ከመምራት ተግባራቸው በማገድ ንቡረ እድ ኤልያስን በመወከል መጠናቀቁ ይታወሳል፡፡ የተማሪዎቹ ጥያቄ ትክክለኛና ተገቢ በመሆኑ ላይ ሁሉም ይስማማል፡፡ ጥያቄዎቻቸው ምላሽ ሳያገኙ በመቆየታቸው ደቀመዛሙርቱ ላይ ልዩ ልዩ በደሎች ሲፈጸሙ ቆይተዋል፡፡
ይህን የደቀመዛሙርቱን ችግርና ጥያቄያቸውን በመታከክ ቀድሞ ከአባ ጢሞቴዎስ ጋር ወግኖ “ኮሌጁ የተሀድሶ መፈልፈያ ነው” እያለ ስሙን ሲያጠፋ የነበረው ማኅበረ ቅዱሳን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ለተማሪዎቹ ተቆርቋሪ መስሎ በመቅረብ ኮሌጁን የመቆጣጠር ሕልሙን እውን ለማድረግ ተልእኮ ሰጥቶ ባሰረጋቸው ግለሰቦች በኩል ጥቅሙን ለማስጠበቅ የሚያስችለውን ስራ ሲሰራ መቆየቱን ምንጮች ገለጹ፡፡ በዚህ በኩል ለዚሁ አላማ ወደ ኮሌጁ አስርጎ ያስገባትና ከዚህ ቀደም በግልጽ የማቅን ተልእኮ በመፈጸም በምትታወቀውና ዘውዴ በተባለች አባሉ በኩል ኮሌጁን ለመቆጣጠር የሚያስችለውን የመንገድ ጠረጋ ተልእኮውን ሲሰራ መቆየቱን የሚናገሩት ምንጮች በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተጠናክሮ የቀጠለውን የተማሪዎቹ ተቃውሞ ተከትሎ ከኮሌጁ የምግብ አቅርቦት መቋረጡን መነሻ በማድረግ ለተማሪዎቹ ምግብ በማቅረብ ከጎናችሁ ነን የሚል መልእክት ሲያስተላልፍ መቆየቱ ታውቋል፡፡ ከዚህ ቀደም በነበረው የተማሪዎች ተቃውሞ ላይም በተመሳሳይ ለምግብ የሚሆን ገንዘብ በመስጠት ዘውዴ የተማሪዎቹን ልብ ለመስረቅ ጥረት ስታደርግ መቆየቷ የሚታወቅ ነው፡፡   

 
ሴትዬዋ የአቡነ ጢሞቴዎስ ወዳጅ መሆኗ ሲታወቅ በአንድ በኩል ከእርሳቸው ጋር አለሁ ስትል በሌላ በኩል ደግም ለማቅ አላማ መሳካት ተማሪዎቹን በምግብ አቅርቦትና በተለያዩ መደለያዎች ለመሸንገል ሙከራ እያደረገች መሆኑን ምንጮቻችን እየተናገሩ ይገኛሉ፡፡ በዚህ ረገድ ማቅ ከዚህ ቀደም አሳትሞት የነበረውንና “ሰው ከውሃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔርን መንግሥት ሊገባ  አይችልም” የሚል ጽሑፍ ያለበትን ቲሸርት ደቀ መዛሙርቱን ማርኬያለሁ ለማለት እንደ ምርኮኛ እንዲለብሱላት ለሁሉም ተማሪዎች ያደለች ሲሆን፣ እርሷ ተረጎምኩት ያለችውን “ቅዱስ ፖሊካርፐስ” የተሰኘውን መጽሐፍ ለሁሉም ተማሪዎች፣ እንዲሁም ማቅ ያሳተመውን “ገድለ ቅዱስ አግናጥዮስ”ን መጽሐፍ ለተወሰኑ ተማሪዎች ያደለች መሆኑ ታውቋል፡፡ የፊታችን እሑድ ደግሞ ውስን ደቀ መዛሙርት በድብቅ እንዲገኙ የተጠሩበት የምሳ ግብዣ ማዘጋጀቷ ታውቋል፡፡ በዚህ የምሳ ግብዣ ላይ የተጠሩ ጥቂቶችም የተሰጣቸውን የምርኮኛ መለያ ልብስ ለብሰው እንዲመጡ የማቅ ፍላጎት መሆኑ ታውቋል፡፡ ከማቅ አመራሮችም በግብዣው ላይ እንደሚገኙና ልዩ ልዩ መርሐ ግብር እንደነደፉ ታውቋል፡፡ የደቀመዛሙርቱን ምርቃት አስመልክቶ ደግሞ ሰንጋ ጥላ ሁሉንም ተማሪዎች ለመጋበዝ እንዳሰበች ለማወቅ ተችሏል፡፡ የሁሉም ጥያቄ የሆነው ዘውዴ ይህን ሁሉ የምታደርግበት ገንዘብ ከየት የመጣ ነው? የሚል ሲሆን የገንዘቡ ምንጭ ተልእኮውን የሰጣት ማቅ ወጪ ያደረገው ነው ሲሉ ግምታቸውን ያስቀምጣሉ፡፡
ከዘውዴ በስተጀርባ ሆነው የሚያማክሯትና ተልእኮውን ለመፈጸም እየተባበሯት ያሉት የኮሌጁ መምህር ደጉ አንደኛው ሲሆኑ፣ ፍቅረማርያም የተባለ የቀድሞ የኮሌጁ ተማሪ የነበረና የማቅ ሰው መሆኑም ታውቋል፡፡ የኮሌጁ ተማሪዎችን እንቅስቃሴ ሲዘግብ የነበረው ደጀ ሰላምን የከዳውና በአሁኑ ጊዜ የሀራ ብሎግ አዘጋጅ የሆነው አሉላ ጥላሁንም ተቃውሞው በተጠናከረ ሰሞን ውሎው ከዘውዴ ጋር እንደነበረና ወሬውን ከእርሷ እየተቀበለ ሲዘግብ እንደነበረ ምንጮቻችን ተናግረዋል፡፡ ዘገባውም ማቅ ኮሌጁን ለመቆጣጠር እንዲያስችለውና በደቀ መዛሙርቱ ልብ ውስጥ ስፍራ እንዲያገኝ በሚያስችል መልኩ እንዲቃኝ ይደረግ እንደነበርና ለዚህም የቀድሞው የዘውዴ ወዳጅ የአባ ጢሞቴዎስ ስራቸው ክፉ ሆኖ ማቅ በደግ ያነሣቸው እንዳልነበር አሁን ግን ማቅ ለሚፈልገው አላማ መሳካት እርሳቸውን ክቦ ይጽፍ በነበረበት ብእር አሁን ግን በትክክለኛ ማንነታቸው ወደመጻፍ ተሸጋግሯል፡፡ ይህ ሁሉ ጥረት ማቅ በተማሪዎቹ ልብ ውስጥ ቦታ እንዲያገኝ ለማድረግ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ለዚህም አባ ጢሞቴዎስን ሳይወድ በግድ መንቀፍ ግድ ሆኖበታል ነው የሚሉት፡፡
ይሁን እንጂ የቅድስት ስላሴ ኮሌጅ ተማሪዎች ቤተክርስቲያን ትልቅ ተስፋ የምትጥልባቸው የነገ ተስፋዎቿ እንደመሆናቸው መጠን ከቤተክርስቲያን ይልቅ ለአንድ የጽዋ ማኅበር ይልቁንም ትናንት ተሀድሶ እያለ ሲከሳቸው ለነበረው ለማቅ ሀሳብ ይማረካሉ ብሎ ማሰብ ደቀመዛሙርቱን ዝቅ አድርጎ መመልከት ነው የሚሆነው፡፡ ተማሪዎቹ የሚሰሩትን ጠንቅቀው የሚያውቁ ስለሆኑ የእነዘውዴ ሐሳብ ብዙም ውጤታማ ይሆናል ተብሎ አይታሰብም፡፡ ለማንኛውም ማቅ እስፖንሰር ያደረገውና “የምረቃው ዋዜማ” ተብሎ በአንዳንድ ተማሪዎች እየተቀለደበት ያለው የእሁዱ የዘውዴ የምሳ ግብዣ ምን እንደሚሆን ቆይተን የምናየው ይሆናል፡፡  

34 comments:

 1. MK shame on you! It is spying what you are always doing.

  ReplyDelete
 2. ወይ ማቅ በጣም ይገርማል አንዳንድ ተማሪዎች ለብሰው የተመለከትኩት የእርሱን የምርኮኛ ልብስ ነው እንዴ፤ የለበሱትን ስመለከት ነጻነት አይሰማቸውም ነበር ለካ የመማረክ ምልክት ስለነበረ ነው!እንዲህ በቀላሉ ምርኮ ሊያደርጋቸው ማሰቡ በራሱ ድፍረት ነው ፍጻሜውን እናያለን!!!

  ReplyDelete
 3. የሐራ አዘጋጅ አሉላ ዘውዴ ቤት ምሳ ተጠርቻለሁ ሲል ሰምቻለሁ፤ ጥሪው ይሄ ነው እንዴ!!

  ReplyDelete
 4. yezeweden ekuy tegbar selayachehu tebareku endewem degu gar bezayehu yemibal azetzache ayetene neber selesu yemetelun yelem?

  ReplyDelete
 5. ereendewem programu lay ande were yemiamerelet weha tebashe aba tebeye mariam enji yemen eyesus sil tesemtewal gude new meches meleksee hode enji menfesawi lebe yelewem

  ReplyDelete
 6. yehe belog yemehayemoch sebseb endehone ketaweke eko koye
  aye sereke lebaw

  ReplyDelete
 7. እናንተ ስም አጥፊዎች እናንተ ውሸታሞች እስከ መቼ ነው? እንዲህ በሬ ወለደ የምትሉት? ሁሉንም ነገር ከMK ጋር ማያያዝ ነው ሥራችሁ ለምን ከእነርሱ ጋር እንደምታያይዟት አይገባንም እኛ ማንነቷን ጠንቅቀን እናውቃለን ኃጢአት አትግቡ የምትሉት በሙሉ አይን ያወጣ ውሸት ነው ያለ እነርሱ መልካም ሥራ የሚሠራ የለም ወይ? በጣም ታሳዝናላችሁ በዚህስ እግዚአብሔር ያዝንባችኋል አይጸጸትም እኛም አዝነናል ሥራችሁን ሁሉ አሁን አወቅነው፡፡ የምትዘግቡት ያጣችሁ ይመስላል ትንሽ እንኳን እውነት አትቀላቅሉበትም ወይም ሪፖርተራችሁን ፈትሹ የሚያነበውም ሰው ይታዘበናል አትሉም የሚድያም ኢትክስ አለው እኮ አረ ሸም ነው፡፡ በግልጽ ልንነግራችሁ የምንፈልገው አሁን በዓይናችን መጣችሁ ከእንግዲህስ ሕጻናት አይደለንም በእናታችን አትምጡብን ድሮም አሁንም ወደፊትም እናታችን ናት፡፡

  ከቅድስት ሥላሴ ደቀ መዛሙርት

  ReplyDelete
 8. እናንተ ስም አጥፊዎች እናንተ ውሸታሞች እስከ መቼ ነው? እንዲህ በሬ ወለደ የምትሉት? ሁሉንም ነገር ከMK ጋር ማያያዝ ነው ሥራችሁ ለምን ከእነርሱ ጋር እንደምታያይዟት አይገባንም እኛ ማንነቷን ጠንቅቀን እናውቃለን ኃጢአት አትግቡ የምትሉት በሙሉ አይን ያወጣ ውሸት ነው ያለ እነርሱ መልካም ሥራ የሚሠራ የለም ወይ? በጣም ታሳዝናላችሁ በዚህስ እግዚአብሔር ያዝንባችኋል አይጸጸትም እኛም አዝነናል ሥራችሁን ሁሉ አሁን አወቅነው፡፡ የምትዘግቡት ያጣችሁ ይመስላል ትንሽ እንኳን እውነት አትቀላቅሉበትም ወይም ሪፖርተራችሁን ፈትሹ የሚያነበውም ሰው ይታዘበናል አትሉም የሚድያም ኢትክስ አለው እኮ አረ ሸም ነው፡፡ በግልጽ ልንነግራችሁ የምንፈልገው አሁን በዓይናችን መጣችሁ ከእንግዲህስ ሕጻናት አይደለንም በእናታችን አትምጡብን ድሮም አሁንም ወደፊትም እናታችን ናት፡፡

  ከቅድስት ሥላሴ ደቀ መዛሙርት

  ReplyDelete
 9. እናንተ ስም አጥፊዎች እናንተ ውሸታሞች እስከ መቼ ነው? እንዲህ በሬ ወለደ የምትሉት? ሁሉንም ነገር ከMK ጋር ማያያዝ ነው ሥራችሁ ለምን ከእነርሱ ጋር እንደምታያይዟት አይገባንም እኛ ማንነቷን ጠንቅቀን እናውቃለን ኃጢአት አትግቡ የምትሉት በሙሉ አይን ያወጣ ውሸት ነው ያለ እነርሱ መልካም ሥራ የሚሠራ የለም ወይ? በጣም ታሳዝናላችሁ በዚህስ እግዚአብሔር ያዝንባችኋል አይጸጸትም እኛም አዝነናል ሥራችሁን ሁሉ አሁን አወቅነው፡፡ የምትዘግቡት ያጣችሁ ይመስላል ትንሽ እንኳን እውነት አትቀላቅሉበትም ወይም ሪፖርተራችሁን ፈትሹ የሚያነበውም ሰው ይታዘበናል አትሉም የሚድያም ኢትክስ አለው እኮ አረ ሸም ነው፡፡ በግልጽ ልንነግራችሁ የምንፈልገው አሁን በዓይናችን መጣችሁ ከእንግዲህስ ሕጻናት አይደለንም በእናታችን አትምጡብን ድሮም አሁንም ወደፊትም እናታችን ናት፡፡

  ከቅድስት ሥላሴ ደቀ መዛሙርት

  ReplyDelete
  Replies
  1. "ye-ayit mesekerua denbit" hodam worobela, mk gar abero yebela afeh newu endih ymiyaskebatereh. ye mk yediyabilosu ketregna, nesha gebana wedewunetu temeles.

   Delete
 10. በአሁን ሰዓት ወጣቱ በማቅ ላይ ያለው ጥላቻ እያጣናከረ ነው። እኛ አንድት ሃይማኖት እንጅ የማቅ አማኞች አይደለንም በማለት ተሐድሶን በመደገፊ አንድነቱ እንድጠናከረ በየቦታው እያነጋገረ ያለ ጉዳይ ሆኖዋል። እግዚአብሔር ስለ ክብሩ ዛሬም ይዋጋል። ደቀ መዛሙርቱን መማሪያ ትምህርት ቤት በተዘዋዋር እነ ማቆች እያዘጉ በሌላ በኩል ደግሞ የደቀ መዛሙርቱ ተቆርቋር ሆኖ ለመቀርብ በራሱ ሞኝነት ነው።በአይናችን እንደምናየዉ መናፊቁ ማቅ ለሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን የማይገዛ አመጸኛ ቡድን ነው። ዛሬ በዉጪው አለም ማቆችን ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርኩ እና የሀገረ ስብከቱን ሊቀ ጳጳስ ስም በቅዳሴ ወቅት የማይጠሩ ስርዓተ ቤተ ከርስቲያን በግልጽና በአደባባይ እያደሱትና እየሻሩት ያሉት የማቅ ካህናትና ዲያቆናት ናቸዉ። ለመሆኑ ለማቅ ካህናትና ዲያቆናት ሥርዓተ ቅዳሴውን እያደሱት ስልጣን ማን ሰጣቸው?። ህዝበ ከርሰቲያን ማንም ልያታልል አይችልም እዉነቱን እያየን ነውና።ድሮ የተሞኘን ይበቃናል።በእመቤታችንና በቅዱሳን ስም መነገድ ይበቃል።

  ReplyDelete
 11. አይ አባ ሰላማ የሰውን ስም ለማጥፋትና እውነተኛ የቤተ ክርስቲያን ሰዎችን ምዕመናንን በሐሰት ስም ለመቀባት ተሽቀዳደማችሁ፤ አሁን ከየት ተገኛችሁ? ለወሬ ጊዜ ማንም አይቀድማችሁም ያን ያህል ቀን በረሃብ አለንጋ ስንገረፍ የት ነበራችሁ አዛኝ ቅቤ አንጓች፡፡ ይልቁንም ዛሬ የኮሌጁ ደቀ መዛሙርት ማን ምን እንደሆነ ባወቀበትና በተረዳበት ሰዓት በከንቱ አትድከሙ ያለፈው ዘመን ይበቃል፡፡

  ReplyDelete
 12. አይ አባ ሰላማ የሰውን ስም ለማጥፋትና እውነተኛ የቤተ ክርስቲያን ሰዎችን ምዕመናንን በሐሰት ስም ለመቀባት ተሽቀዳደማችሁ፤ አሁን ከየት ተገኛችሁ? ለወሬ ጊዜ ማንም አይቀድማችሁም ያን ያህል ቀን በረሃብ አለንጋ ስንገረፍ የት ነበራችሁ አዛኝ ቅቤ አንጓች፡፡ ይልቁንም ዛሬ የኮሌጁ ደቀ መዛሙርት ማን ምን እንደሆነ ባወቀበትና በተረዳበት ሰዓት በከንቱ አትድከሙ ያለፈው ዘመን ይበቃል፡፡

  ReplyDelete
 13. አይ አባ ሰላማ የሰውን ስም ለማጥፋትና እውነተኛ የቤተ ክርስቲያን ሰዎችን ምዕመናንን በሐሰት ስም ለመቀባት ተሽቀዳደማችሁ፤ አሁን ከየት ተገኛችሁ? ለወሬ ጊዜ ማንም አይቀድማችሁም ያን ያህል ቀን በረሃብ አለንጋ ስንገረፍ የት ነበራችሁ አዛኝ ቅቤ አንጓች፡፡ ይልቁንም ዛሬ የኮሌጁ ደቀ መዛሙርት ማን ምን እንደሆነ ባወቀበትና በተረዳበት ሰዓት በከንቱ አትድከሙ ያለፈው ዘመን ይበቃል፡፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. ante leba sewu mesay hodam, lgenzebna lehodeh kmk gar betekrestiyann yemetademana ykerestiyanochen dem yemetemetemt worobela, asemesay. ahunema hulum mk mene endehonachehu tgaltachual, yediyabilos keteregnoch mehunachehu.

   Delete
  2. @anyn july 30 1:20pm
   አንተ ደደብ መሃይም ጴንጤ ሆድህን በጴንጤ ገንዘብ የሞላህ እውር እንደ ይሁዳ ቤተክርስቲያኒቱን የሸጥክ ክፉ ወሮበላ:: የአለቆችን ትእዛዝ በገንዘብ ታውረህ ደም አፍስሰህ ለማስፈፀም የምትጥር የሀይማኖት ነጋዴ:: ደሞ አንተን ብሎ ሃይማኖተኛ:: ከእንዳንተ አይነቱ አስመሳይ ሃይማኖት የሌለው ይሻላል:: ከላይ ያለው አስተያየት ሰጪ ምን ስላለህ ነው እንዲህ ቱግ ያረገህ? አሁን ደሞ አንተ ብቻ የተሰደብክ ይመስልህ ይሆናል እኮ:: መሃይም::

   አለቆችህ ሲለምኑብህ

   http://www.youtube.com/watch?v=zu8BLzlQ82M

   Delete
 14. you all stupead

  ReplyDelete
 15. woregnoch! nachihu!

  ReplyDelete
 16. woregna hulu ayasafrachihum lerasachihu endihu stkebatru........ gana legena bbete kirstian andinet lifeter new bilachihu slasebahihu bewustachihu yalew awre yasguarachihual. aykerim hulum wede andnet yimelesal be enat betekristianum egziabhern yamelkal

  ReplyDelete
 17. ዘውዴ የማ/ቅን ህልም ለማሳካት ማ/ቅ ካሰለፋቸው ጠንቋዮች (ከእነደጉ) የበለጠ ቆርጣ የተነሳች ባልቴት ናት፡፡ በኮሌጁ ማታ ት/ት ከመግባቷ አንስቶ እስከአሁን እደረገች ያለው ሁሉ የማ/ቅ ቤት ሥራ ነው፡፡ባለፉት ዓመታት አባ ጢሞቴዎስን ለማማለል ከነገረ መለኮት አመራር ተብዬዎች ጋር እቤታቸው ድረስ የማታግዘው ነገር አልነበረም፡፡ አሁን ግን ከድታቸዋለች እሳቸውም ይህች ቁም ለቁም ማለት ጀምረዋል አሉ፡፡ ከመነሻው ጢሞ ጋር ለመቀራረብ የሔደችበት መሥመር ግን የሚገርም ነበር፤ ይሐውም የተጠጋችው አባ ሀ/ማርያምን ነበር፡፡ እርሱም ምሽት ምሽት ቢሮው ድረስ እየቀጠረ ጽዳት ሰራተኞች ላይ የለመደውን ግም ነገር በመደጋገሙ ከኮሌጅ ዘበኞች ሁለቱ ፎቅ ላይ ካለው ቢሮው የተፈጸመውን ድራማ ታዝበዋል፤ ለትዝብታቸውም ድጎማ ተደርጎላቸው ነበር፡፡ አባ የልጅ አባት ለመሆን ሲቃረብም የሆነው ሁሉ ተደረገ፡፡ ስለዚህ የዘውዴ ነገር አይግረማችሁ፡፡ ገና ብዙ ታሳየናለች፡፡፡

  ReplyDelete
 18. እሰይ! እሰይ!! እሰይ!!! ማቅ። እንዲህ ነው እንጂ ለተገፉ መወገን። ኮርተንባችኋል።

  ReplyDelete
 19. MK biyans deqe mezamurtu endayirabu misa abela. Enates? were ena kis bicha

  ReplyDelete
 20. እናንተ መናፍቃን ከናንተ እሱ አይሻልም ማህበረ ቅዱሳን እኮ በድብቅ አይደለም እንደናንተ ለምድ ለብሶ እኮ አይደለም የሚንቀሳቀሰው ለምንስ በሁሉም ነገር እሱ ታስገቡታላችሁ ያው ለቤተክርስቲያን ስለሚቆረቆር ነው ያሳዝናል፡፡ አንድ ሌባ አንዲት ባለፀጋ ቤት ለመዝረፍ ግድ ቤት ውስጥ ያለውን የሚከላከልላትን ልጅ ቢጠላ አይገርምም እናንተም እንደዛ ሌባናችሁ ስታሳዝኑ እስቲ ልብ ካላችሁ ጭራሽ እኛ ክርስቶስን አምላክ ፈራጅ ከምንለው እራስ ዞራችሁ ነብይ ወደሚባልበት ቤት ወደ ሙስሊሞች ለምን አትሰሩም መልሱ እነሱ በቀጥታ የማያምኑ እናንተ በቀጥታ የካዳችሁ አማላጅ የምትሉ በቅዱሳኖች የታላግጡ ለሱ ክብር በሞቱት የምታሾፉ በአንጻሩ የውሸት ዜና እያወጣችሁ ስለሱ ስትሰብኩ አታፍሩም እቺን በክርስቶስ ደም የተመሠረተች ቤተክርስቲያን ለማፍረስ ጣሩ አንጂ በፍጹም አትችሉም ከብር እኛ ጋር ያለው ክርስቶስ ይበልጣል ዛሬ የታህድሶና የጴንጤ ነገር እኮ ሌላ ሆል ኢትዮጵያን ማዳከሚያ እናውቃለን እናንተ ከነጭ ከምታገኙት ጋር እኛ ደግሞ ከድንግል ልጅ ጋር ነን ወዳጄ ጣር እንጂ አትችል..............ም

  ReplyDelete
 21. ወዳጄ ሆይ እባክህን በከንቱ አትሞኝ። ማቅ አመጸኛ ቡድን ነው። ቁልፊ የሆኑት አባላቱ ከመዘምራን ለማቅ ከምሰበሰበው አስራቱ የግል ቤት እየገዙበት ይዳለቀቁ አይደለምን? ማህበርን ከምታመልክ የሰራዊት ጌታን እግዚአብሔር አምለክህ ብት ሞት እሻልሀል። ማቅ የእግዚአብሔርን መንግስት አያዋርስም። በቅዱስ ወንጌልም አልተዘገበም። ነጠላ ከላይ እስከታች ስለ ለበሱ ቅደሳን አያሰኝም። ከነጠላው በስተጀርባ የዲያብሎስ እጅ አለበት። የወንድሞች ነፈሰ ገዳይ ማህበር ነው። ነፍሰ ገዳይ ደግሞ የእግዚአብሔር መንግስት አይወርስም። 1ዮሐ መል ም 3ቁ 15። በሰማያት ላሌው አባታችሁ ልጆች ትባሉ ዘንድ ጠላቶቻቸሁን ውደዱ።ማቴ ም 5 ቁ 45። የምወደኝ ብኖር ቃሌን ይጠብቅ። ዮሐ ም 15 ቁ 15። በዉሸት እርሱን የማይደግፉትን ንጹሐን የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን ልጆች በሐሰት እያሳደደ ያለ ጥንተ ጠላታችን ዲያብሎስ ነው። የማቅ መናፊቅነት የማይታያችው በጥቅም የሰከሩ አባላቱ በቅድስት ማርያም ስም ይነግዳሉ። እግዚአብሔር ግን እየፈረደ ነው።

  ReplyDelete
  Replies
  1. Teqseh motehal.

   Delete
  2. please watch this http://www.youtube.com/watch?v=zu8BLzlQ82M to know who is riding you

   Delete
 22. Good Job Thadesso! Keep it up. You are doing a fantastic job.

  ReplyDelete
 23. ለመሆኑ የመንፈሳዊ ኮሎጅ ደቀ መዛሙርቱን በሆድ ማታለል ይቻላልን? እንደት ነው ነገሩ ማቅ አባለት ግራ ስገባቸው ማስተዋል ጠፋቸው አይደል። ወዬ ጉድ። ምንም ችግር ብገጥማቸውም የክርስቶስ ደቀ መዛሙርት በማቅ አባላት ጉርሻ አይታለሉም።እኛም ከእነርሱ አንጠብቅም እንድህ ዓይነቱን በሆድ የመታለል ሰጣናዊ ሥራ። የክርሰቶስ ደቀ መዛሙርት ዛሬ ለሆዳቸው እራሳቸውንና አምላካቸውን የምሸጡ ከሆን ነግ እንድት አድርገው ስለ ተሰጣቸው ሰማያዊ ቃል ልሰብኩ ይችላሉ? ቅዱስ ቃሉ የምለው ስለ ምትበሉና ስለ ምትጠጡ ከቶ አንዳች እንዳትጨነቁ ይል የለምን? ።ምግባቸው እኮ ሰማያዊ ቃል ነው። ክርስትያን በመከራ መጽናት አለበት እንጅ በማቅ ሰጣናዊ ጉርሻ መታለል የለበትም።እንድያውም የዲያብሎስ ፈተና ስፀናባችሁ ደስ ይበላችሁ እንጅ መድከም የለባችሁም እንድያው አንደ ኢዮብ በትግስት ፈተናውን ማለፍ ከአንድ መንፈሳዊ ሰው ይጠበቃል።መናገር ብቻ ሳይሆን በተግባር እዉነቱ ማሳየት ግድ ነው። ወንድሞቸ እመቤታችን በፀሎቷ አትለያችሁ። ጌታ አባታችን እርሱ እንድህ አይነቱ በሆድ የምያታልሏችሁን የዲያብሎስን ክፉ ስራ ከፊታችሁ ያስወግድላችሁ እያልን እንጸልያለን።ጽኑ ጽኑ ጽኑ !!! እምነታችሁ ጠንካራ ነው። ይህችን ቀን ታልፋለች የማያልፈው እግዚአብሄርና ቃሉ ብቻ ነው። አሜን

  ReplyDelete
 24. በእርግጥ ልክ ነው።አይጠራጠሩ።

  ReplyDelete


 25. የፕሮቴስታንታዊ ተሃድሶ የሃሰት ክስና ዘመቻ በኢትዪጵያ ክርስቲያኖች እና ቤተክርስቲያን ላይ እንዴት በፕሮቴስታንት ድርጅቶች እየተደገፈ እንደሚካሄድ ይህ ቪዲዮ ያሳያል። The witness of Canadian on Tv show: Protestant Churches and their spies false accusation against Ethiopian Orthodox Church. Please watch it:

  http://www.youtube.com/watch?v=zu8BLzlQ82M

  Ethiopian Orthodox church teaches and believes: Jesus Christ our savior is Lords of Lord Kings of King, the Son of God, He is a God!

  ReplyDelete
 26. እፎ ወድቀ እምሰማይ ኮከበ ጽባሕ ዘይሠርቅ ሶበ ይገውህ
  ሲገሰግስ አድሮ ማለዳ ወራሪ የሚሰድ ( የክህደትን አደጋ የሚጥል ዘላለም እንዴት ወደቀ ( ጠፋ)
  ወአንተሰ ትቤ በልብከ አዓርግ ውስተ ሰማይ
  አንተ መናፍቁ በልብህ ( ክህደት በተሞላዉ የልቦና ትህቢትህ ሁሉም ክእጀ በታች ናቸው ብልህ ነበር
  ይህዜሰኬ ትፀድፍ ውስተ ሲኦል ወትወርድ ውስተ ማዕምቅቲሃ ለምድር
  አንተ ሆይ ዛሬ ግን በሚያሳዝን ሁኔታ ወደ ሞት መቃብር ትወርዳልህ
  ነገሩ እንዲህ ነዉ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ በውስጡ ሲያድርበት ሁሌ የሚያስብዉ ቀና ነገር ነው በተልይም ደግሞ እግዚአብሔር ካሳ ለከፈለለት ሰው ጥንቃቄ ያደርጋል፡፡ በሰው ልጆች ማግኘትና መደሰት የሚከፋው እንደተፈጠረ የሳተው ዲያበሎስ ነው፡፡
  ዲያብሎስ ማለትም ነድ፤ ፈታዊ ማለት ነው፡ ምክኒያቱም ነድ እሳት (ትኩሳት) እየሆነ የሰው ልጆችን በሙሉ በመከራ የኑሮ እሳት ውስጥ እስከ ዕለተ ዓርብ ድረስ ሲያስጨንቅና ሲገዛ የነበር ጠላት በመስቀል አንዴ ወደቀ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን እና ዛሬ ግን ጠላታችን ጥርስ የሌለው አንበሳ ሆነ መቸም ቢሆን ጥርስ በሌለዉ ድድ ይበላል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው፡፡
  መናፍቁ ዘላለም ዲያቆን ብየ እንዳልጠራህ ምንም የለህም ምክንያቱም ዲያቆን ብትሆን ኖሮ የረከሰ ነገር ከአንደበትህ ባልወጣም ነበር አንተ በክ የጥፋት ልጅ ዲያብሎስ በዕለተ ዓርብ ጥርሱ ሁሉ ወልቆ ድዱ እንደ ቀረ አንተም ዛሬ ትልቁ መንጋጋህ አባ ጤሞቴዎስ እና ትንንሽ ጥርሶችህ አጋፋሪዎችህ እንዲሁም የጥፋት ብሮችህ ወልቀው ሲያልቁብህ ድድህ ብቻውን አጥንት የሚቆረጥም መስሎህ ከሆነ ድል የተነሳው ሰይጣን አያታልልህ፡፡
  አንተ ከዚህ በኋላ ወደ ልብህ ተመለስ እስከ ዛሬ ዲያብሎስ ሲያሽከረክርህ ቆይቶ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ዕድሜ ለንስሐ ሊስጥህ ሲፈልግ እልከኛ አትሁን ይህ አሁን የተመለከትከው የቅጣቱ መጀመሪያ ነው፡፡ መቸም የፈርዖንን ታሪክ ባታውቀዉም አንብበኸው ይሆናል አሁንም የጥፋትህ ኤርትራ ባህር እንዳስጥምህ ቶሎ ብልህ ንስሐ ግባ እውነት እልሃለሁ የመምጫው ሰዓት አይታወቅምና ትግተህ ጸልይ ምን አልባት የወለቁት ጥርሶችህ ይተኩልህ እነደሆን ማን ያውቃል፡፡
  ለዛሬዉ ሃይ ልብልህ ብየ ነው ወደፊት ግን በደንብ እንተዋወቅና የወለቁ ጥርሶችህ እንዲገጠሙ እናደርጋልን፡፡
  ቴልጌልቴልፌልሶር ነኝ

  ReplyDelete
 27. እፎ ወድቀ እምሰማይ ኮከበ ጽባሕ ዘይሠርቅ ሶበ ይገውህ
  ሲገሰግስ አድሮ ማለዳ ወራሪ የሚሰድ ( የክህደትን አደጋ የሚጥል ዘላለም እንዴት ወደቀ ( ጠፋ)
  ወአንተሰ ትቤ በልብከ አዓርግ ውስተ ሰማይ
  አንተ መናፍቁ በልብህ ( ክህደት በተሞላዉ የልቦና ትህቢትህ ሁሉም ክእጀ በታች ናቸው ብልህ ነበር
  ይህዜሰኬ ትፀድፍ ውስተ ሲኦል ወትወርድ ውስተ ማዕምቅቲሃ ለምድር
  አንተ ሆይ ዛሬ ግን በሚያሳዝን ሁኔታ ወደ ሞት መቃብር ትወርዳልህ
  ነገሩ እንዲህ ነዉ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ በውስጡ ሲያድርበት ሁሌ የሚያስብዉ ቀና ነገር ነው በተልይም ደግሞ እግዚአብሔር ካሳ ለከፈለለት ሰው ጥንቃቄ ያደርጋል፡፡ በሰው ልጆች ማግኘትና መደሰት የሚከፋው እንደተፈጠረ የሳተው ዲያበሎስ ነው፡፡
  ዲያብሎስ ማለትም ነድ፤ ፈታዊ ማለት ነው፡ ምክኒያቱም ነድ እሳት (ትኩሳት) እየሆነ የሰው ልጆችን በሙሉ በመከራ የኑሮ እሳት ውስጥ እስከ ዕለተ ዓርብ ድረስ ሲያስጨንቅና ሲገዛ የነበር ጠላት በመስቀል አንዴ ወደቀ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን እና ዛሬ ግን ጠላታችን ጥርስ የሌለው አንበሳ ሆነ መቸም ቢሆን ጥርስ በሌለዉ ድድ ይበላል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው፡፡
  መናፍቁ ዘላለም ዲያቆን ብየ እንዳልጠራህ ምንም የለህም ምክንያቱም ዲያቆን ብትሆን ኖሮ የረከሰ ነገር ከአንደበትህ ባልወጣም ነበር አንተ በክ የጥፋት ልጅ ዲያብሎስ በዕለተ ዓርብ ጥርሱ ሁሉ ወልቆ ድዱ እንደ ቀረ አንተም ዛሬ ትልቁ መንጋጋህ አባ ጤሞቴዎስ እና ትንንሽ ጥርሶችህ አጋፋሪዎችህ እንዲሁም የጥፋት ብሮችህ ወልቀው ሲያልቁብህ ድድህ ብቻውን አጥንት የሚቆረጥም መስሎህ ከሆነ ድል የተነሳው ሰይጣን አያታልልህ፡፡
  አንተ ከዚህ በኋላ ወደ ልብህ ተመለስ እስከ ዛሬ ዲያብሎስ ሲያሽከረክርህ ቆይቶ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ዕድሜ ለንስሐ ሊስጥህ ሲፈልግ እልከኛ አትሁን ይህ አሁን የተመለከትከው የቅጣቱ መጀመሪያ ነው፡፡ መቸም የፈርዖንን ታሪክ ባታውቀዉም አንብበኸው ይሆናል አሁንም የጥፋትህ ኤርትራ ባህር እንዳስጥምህ ቶሎ ብልህ ንስሐ ግባ እውነት እልሃለሁ የመምጫው ሰዓት አይታወቅምና ትግተህ ጸልይ ምን አልባት የወለቁት ጥርሶችህ ይተኩልህ እነደሆን ማን ያውቃል፡፡
  ለዘመናት ለኮሌጁ እንደ ዲያብሎስ ትኩሳት ሆነኸው ነበር አሁን ግን ጊዜው አልቆብሃል አተሸወድ
  ለዛሬዉ ሃይ ልብልህ ብየ ነው ወደፊት ግን በደንብ እንተዋወቅና የወለቁ ጥርሶችህ እንደገና ከማህፀነ ዮርዳኖስ ከአብራከ መንፈስ ቅዱስ ተወልደህ የልጅነት ጥርሶችህን በወንጌል እንዲገጠሙ እናደርጋልን፡፡
  አይ ኑሮ ዘልዛላው
  ቴልጌልቴልፌልሶር ነኝ

  ReplyDelete
 28. እባካችሁ ሁልጊዜ ለምን ስለ ማህበረ ቅዱሳን ትጽፋላችሁ ስለማህበረ ቅዱሳን ብቻ ለመጻፍ ነው እንዴ ብሎግ የከፈታችሁት መንፈሳዊ አገልግሎት ከሆነ ምእመኑን ሊያስተምር የሚችል ነገር ለምን አትጽፉም ግን የምትሰሙ አይመስለኝም

  ReplyDelete