Tuesday, July 30, 2013

የስደተኛው ሲኖዶስ ጸሐፊ ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ ዛሬ አስቸኳይ ስብሰባ መጥራታቸው ተሰማ


ብፁዕ አቡነ ዮሴፍን  ከምክትል ከጸሓፊነት ለማውረድና በተለያየ ምክንያት ጥርስ ውስጥ የገቡ የታወቁ አባቶችንና ወንድሞችን ሊያስወግዙ እንዳሰቡ ምንጮቻችን ገምተዋል።

ይህ ስብሰባ ጁላይ 4 በኦክላንድ ሊደረግ የነበረ ሲሆን ሌሎች ጳጳሳት እና ቅዱስ ፓትርያርኩ ስለተቃወሙ ወደ አትላንታ ቅዱስ ፓትርያርኩ በሚገኙበት በዛሬው ዕለት እንዲሆን ተደርጓል። የስብሰባው አጀንዳ በትክክል ያልታወቀ ሲሆን አንዳንድ ምንጮቻችን ግን የሚከተሉት ሐሳቦች እንደሚገኙበት ይገምታሉ።

-       ብጹዕ አቡነ ዮሴፍን ከምክትል ጸሐፊነት ማውረድ። ባለፉት የሲኖዶሱ መደበኛ ስብሰባዎች አቡነ ዮሴፍን ለማውረድ ሙከራ አድርገው ያልተሳካ ቢሆንም አሁንም እንደሚሞክሩ ይጠበቃል።

-       ለስደተኛው ሲኖዶስ እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረጉ ታላላቅ የወንጌል መምህራን የሆኑትን እነ ዶ/ር አባ ገብረ ሥላሴ ጥበቡን፣ አባ ወልደ ትንሣኤ አያልነህን፣ አባ ቃለ ጽድቅን፣ ቀሲስ መላኩ ባወቀን፥ መምህር ተከስተ ጫኔን  የመወያያ ርዕስ እንደሚያደርጉ ይታሰባል።

ብጹዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ ሳያውቁትም ቢሆን በዶክተር ነጋና በዲያቆን አንዱአለም አማካኝነት የማበረ ቅዱሳን ረጅም እጅ ላይ ወድቀዋል ሲሉ የተደመጡም ካህናት ነበሩ።  ሰባክያነ ወንጌልን የማጥቃቱ እንቅስቃሴም ከዚህ የመነጨ ይመስላል። በርግጥ ብዙዎች ከላይ የተጠቀሱት ሰባክያነ ወንጌል በኦክላንድ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን (አቡነ መልከጼዴቅ ከሚኖሩበት ከመድኃኔ አለም ተገንጥሎ የወጣው የ አባ ቃለ ጽድቅ ቤተ ክርስቲያን) ተገኝተው አገልግሎት በመስጠታቸው የአቡነ መልከጼዴቅ ጥርስ ውስጥ እንደገቡ ይታወቃል። በዚህም ምክንያት አገልጋዮችን የመበቀል ሁኔታ ሊኖርበት እንደሚችል ይገመታል። ሆኖም ግን ፓትርያርኩና ሌሎች ጳጳሳት ግን ይህንን ሁኔታ እንደማይቀበሉት ብዙዎች በድፍረት ይናገራሉ።

ዝርዝሩን በሰፊው እንደደረሰን እናቀርባለን

27 comments:

 1. ሰው ሲያረጅ ይኸው ነው፡፡ አቡነ መልከ ጼዴቅ ትልቅ አባት ናቸው ነገር ግን ሁል ጊዜ ፈላጭ ቆራጭ መሆን አይችሉም፡፡አሊያ አወዳደቃቸውን ያከፋሉ የሚል ግምት አለኝ፡፡ ስለዚህ ብፁዕነትዎ እባክዎ ወደልብዎ ይመለሱ እንደ አባት ነገሮችን በማስተዋል ያድርጉ፡፡ እንደተባለው አስበው ከሆነ ትልቅ ስህተት ይፈጽማሉ፡፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. Kesenendea mehakel ygebawu enkeredad mk menekel alebet. yemydeferewun newu ahun yenekut. enantem yihenen awukachehu bemikerebuachew sewoch mk endegebabachewu yiredu. yebetekrestiyan telat esuwu newu.

   Delete
 2. በሕጋዊው ቅዱስ ፓትርያርክ የሚመራ የሚባለው «እውነተኛው ፓትርያርክ» ማን እንደሆነ በግልጥ የሚታይበት ጊዜ ደርሶአል። ፓትርያርካችን መርቆሬዎስ ናቸው ወይስ መልከ ጼዴቅ ግልጡ ይነገረን። ለወሬ ያስቸገረ።

  ReplyDelete
  Replies
  1. አቡነ መልከ ጼዴቅ ያልተገነዘቡት ነገር ቢኖር፥ ለፓትርያርክ መገዛት ቍጥሩ ከመንፈሳዊ ሕይወት መሆኑን ነው። መነኵሴ ናቸው፤ ከሆኑ ደግሞ እንደመነኮሳቱ እንጂ በቤተ መንግሥት እንደለመዱት የሥልጣን ሽኩቻ ሊኖሩ አይገባም። ፓትርያርኩ ብጹእ አቡነ መርቆሪዎስ ናቸው። አራት ነጥብ። ከዚህ በፊት ባስልዮስ፥ ቴዎፍሎስ፥ ተክለ ሃይማኖት ላይ የተሠራው ሊደገም አይገባም። በተለይ በዚህ በእርግና ዘመን ክፉ ስም ተክለው እንዳይሄዱ ወዳጅ ዘመድ የሆኑ አቡነ መልከ ጼዴቅን ሊመክር ይገባል። ካህናቱን አይሰሙአቸውም መቼም።

   Delete
 3. ለስደተኛው ሲኖዶስ እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረጉ ታላላቅ የወንጌል መምህራን የሆኑትን እነ ዶ/ር አባ ገብረ ሥላሴ ጥበቡን፣ አባ ወልደ ትንሣኤ አ፣ያልነህን አባ ወልደ ትንሣኤ አ፣ያልነህንአባ ወልደ ትንሣኤ አ፣ያልነህንአባ ቃለ ጽድቅን፣ ቀሲስ መላኩ ባወቀን፥ መምህር ተከስተ ጫኔን የመወያያ ርዕስ እንደሚያደርጉ ይታሰባል። አባ ወልደ ትንሣኤ አ፣ያልነህን........'

  ሰው ሲያረጅ ይኸው ነው፡፡ አቡነ መልከ ጼዴቅ ትልቅ አባት ናቸው ነገር ግን ሁል ጊዜ ፈላጭ ቆራጭ መሆን አይችሉም፡፡አሊያ አወዳደቃቸውን ያከፋሉ የሚል ግምት አለኝ፡፡ ስለዚህ ብፁዕነትዎ እባክዎ ወደልብዎ ይመለሱ እንደ አባት ነገሮችን በማስተዋል ያድርጉ፡፡ እንደተባለው አስበው ከሆነ ትልቅ ስህተት ይፈጽማሉ፡፡
  south afrika

  ReplyDelete
 4. ውይ ውይ መናፈቃንማ መመንጠር አለባቸው

  ReplyDelete
  Replies
  1. አዎ! ልክ ነህ በቅዱስ ሲኖዶስ፤ በሊቃውንት ጉባኤ ክደቱ ታይቶና ተረጋግጦ፤ ግለሰቡም ከክደቱ እንዲመለስ ተመክሮ ተዘክሮ ፈቃደኛ ካልሆነ መመንጠር አለበት በምትለው አሳብህ እስማማለሁ። ነገር ግን እርግጠኛ ነህ? ካልሆንክ ፍርደ ገምድል ነህ። ወደ ልቡናህ እንድትመለስ እመክርሃለሁኝ። አለባለዚያ ቡፋ ሆነ ትቀራለህ!!!

   Delete
 5. Look the anonymous above. A classic national taliban. The loosing " Mahebere Kidusan" element. Wasting his time or their times to bring down these guys, but have been atrociously unsuccessful for the last two decades. Cant't you guys give up? Your sick mentality acting like you are the butlers in the heaven shall not take you any where. These people you call them Menafekans have put up with all your nonsense intimidations for a while beleving that one day you will come to your senses. Alas you fail big time! But it is undoubtly a lift off for Dr. Gebreselassie, Aba Woldetensaye, Kesis Melaku, Yes! Memhere LuelKal and others. Tewhido will shine in the Western Hemisphere. What you gonna do? you are busted.

  ReplyDelete
  Replies
  1. Idiot. taliban pente.

   Delete
 6. የመናፍቃን ቤት ነው እግዚአብሄር ጅራፉን ያንሳባቸው ቦ እለ ሞቱ በእንተ
  ፍቅረ ነዋይ የተባለላቸው ናቸው የሚያላግጡበት አምላክ ይፍረድ

  ReplyDelete
  Replies
  1. man neh ante menafeq yemetle sewun, antem altebalk
   woregna ferisawi, enantema getanem hatiyat sertual yalachehu gebzoch nachehu. menem betlu gne egnan getachen yiwodenal.

   Delete
 7. መናፍቃን የተባሉት እነማን ናቸው? መናፍቃንስ የተባሉት በየትኛው ሲኖዶስ በምን ስህተታቸው ነው? የፊደልን እጅና እግር ለይቶ የማያውቅ መናፍቅ መመንጠር አለበት ይላል። ድሮም የንጹሐኑን ደም ያፈሰሰው አድኃሪያን መመንጠር አለባቸው እያለ ሰው ይገድል የነበረው የአብዮት ጥበቃ ጓድ ነው። ለዛሬው የኃይማኖት ጥበቃ ጓድ መልካም ምሳሌ ነው። መናፍቃኑ እንዴት ነው የሚመነጠሩት እስቲ የአገዳደሉን የአመነጣጠሩን መንገድ አሳዩን ሊቃውንቶቹ

  ReplyDelete
 8. With all the high respect to his eminence for his impeccable contributions to our church I like him to resign from his post gracefully. The position he holds now demands a young vibrant bishop. The Synod has a hercules task ahead to unify the churchs abroad, therefore it is imperative to set an effective adminisrative apparatus.

  ReplyDelete
 9. For those who are intoxicated with "mahiber Kidusan" misinformation, For those who are racing to call our brothers in christ as menafekans "You hypocrite, first take the log out of your own eye, and then you will see clearly to take the speck out of your brother's eye." I say back off from our teachers and our Synod in the exile.

  ReplyDelete
 10. ይገርማል! አባ መልከጼዴቅ ቆዳቸው አሜሪካ ነው ያለው እንጂ አእምሮአቸው አሁንም ከንጉሱ ጋር ነው። ይህም ማለት በንጉሱ ዘመን የቤተ መንግስቱ ዋና ወሬ አቀባይ ስለነበሩ ብዙዎችን ሲያስገድሉና ሲያሳስሩ እንደነበረ ብዙዎች የሚናገሩት ነው። አባ መልከጼዴቅ አሁንም ቢሆን ምንም ዓይነት የመንፈሳዊነት ምልክት የላቸውም ይልቁንም ደማቸውን የሚያንቀሳቅሰው በቀልና ክፋት እንደሆነ ነው የሚታየው።
  የእኔ ጥያቄ አቡነ መርቆሪዎስ ምን ይላሉ?
  ይህንን የማስተካከል አቅም ከሌላቸው ስልጣናቸው የት ላይ ነው የሚሰራው? ስልጣን ከሌላቸው ደግሞ የማይመሩትን ሲኖዶስ የመሪነት ስሙን እንዴት ተቀበሉ? በአሜሪካ በነጻነት ሀገር ይህን መብታቸውን መጠቀም ካልቻሉ ወደ ኢትዮጵያ ወደመንበሬ ተመልሼ እመራለሁኝን እንዴት ይመኛሉ?
  የገባችሁ መልሱልኝ? በተረፈ አባ ሰላማዎች ስለኢንፎርሜሽኑ ላመሰግናችሁ እወዳለሁኝ።

  በርቱ! ቸር ይግጠመን!

  ReplyDelete
  Replies
  1. ለእኔስ በሲኖዶሱ ውስጥ ያለው ችግር ብዙም አያስደንቀኝም። ምክንያቱም ሲኖዶሱ ሲፈጠር ምንጩ የማይደርቅ ችግር አብሮ በመፈጠሩ ነው። የችግሩ ምንጭም አባ መልከ ጼዴቅ መሆናቸውን የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ችግር በውል ለሚገነዘቡት ሁሉ ግልጽ ነው።
   በአባ መልከጼዴቅ እምነት ሲኖዶስ ማለት
   1. የጨካኞች በትር
   2. የጎጠኞች መታወቂያ
   3. የበቀልና የቂም ማራገቢያ
   4. የአምባገነን እና የንትሪክ አደባባይ ነው።

   Delete
  2. "የሚሠሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው" ከማለት በስተቀር ምንም አይባልም። ይህን የጻፉ ሰው ጸሎት ያስፈልገዎታል። ለምን ቢሉ ስለማያውቁት ነገር በጭካኔ ይጽፋሉና።

   Delete
 11. በጣም ይገርማል ሰው የማያውቀውን እንዴት ይዘባርቃል። ለነገሩ የአንዳንዶቹ እውነትነት የሌለው አስተያየት አባ ገብረሥላሴን "ዶ/ር አባ" በማለት ይሰይማል። እርሳቸው እንኳን "እጩ" ብለው ነው የጻፉት። የሆነውን መናገር ከዚህ ይጀምራልና ትክክሉን እንጻፍ። በቅዱስ ጳትርያርኩ በአቡነ መርቆርዮስና በአቡነ መልከጼዴቅ መካከል ችግር እንዳለ መጻፍ የከፋፋዮች ጸባይ ነውና አትከፋፍሉአቸው። ወንጌላውያን ከአባቶቻቸው ጋር ተስማምተው መሥራት ይኖርባቸዋል። ከአባት አንዳንድ ግሳጼም ካለም በአክብሮት መቀበል ነው። ብዙ እያወቅን እንደአላዋቂ አትጻፉ። ቀሲስ መላኩ ባወቀን ማን መለሰውና፣ ማን ለዚህ ማዕረግ አበቃውና? አቡነ መልከጼዴቅ አይደሉምን? ምነው ያኔ ፈነደቃችሁ አሁን ደግሞ እንደአባት ሲቆጡት ይህን ያህል ማላዘን ያስፈልጋል? አባቴ ናቸው ብሎ ከተቀበለ ወዳጆችም ካመናችሁ ይህንን ሁሉ ማለት አያስፈልግም። አቡነ መለከጼቅም በየአጋጣሚው የቅዱስ ጵትርያርኩን ስም ሲጠሩ "ቅዱስነታቸው" በማለት ሲሟገቱላቸው ነው የሰማነው። ከየት ነው ልዩነታቸውን ያገኛችሁት? ለአባቶችም ሆነ ለቅዱስ ሲኖዶሱ የሚጠቅመውን እንስብ፣ እንጻፍ፣ እንናገር።

  ReplyDelete
 12. አንተ ምን አለብህ? በዚያም አለ በዚህ ቤተ ክርስቲያን ላይ የሚመጣው መባላት ያስደሥትሃል:: ክፉ መንፈስህ ይነቃቃል:: በዚህ አጋጣሚ አባ መለከፃዲቅም የሰሩትን ስህተት አሁን ያርሙበት ዘንድ ያርጋቸው::

  ReplyDelete
 13. please watch this http://www.youtube.com/watch?v=zu8BLzlQ82M

  የፕሮቴስታንታዊ ተሃድሶ የሃሰት ክስና ዘመቻ በኢትዪጵያ ክርስቲያኖች እና ቤተክርስቲያን ላይ እንዴት በፕሮቴስታንት ድርጅቶች እየተደገፈ እንደሚካሄድ ይህ ቪዲዮ ያሳያል። Ethiopian Orthodox የፕሮቴስታንታዊ ተሃድሶ ዘመቻ በኢትዪጵያ ክርስቲያኖች ላይ

  ReplyDelete
 14. " Mahibere Kidusans" are experts in editing and making video clips. You are wasting your time looser.

  ReplyDelete
 15. ENGEDIAWES KENE QES SETANU EWNET LEMENAGER ABA WOLDE TINSIE MESKIN NACHEW ABA GEBRE SELASEM AHUN NAW EMBUR EMBUR MALET YEJEMERUT ENJI BESEDET LALECHEW BET KERESTINA BETAM BALEWELETGNA NACHEW ENDEWEM BEZU GIZE ABA MELKETSEDIK EENE YETEKAGNAL SILU YEDEMETALU QES SETANU THE LOS ANGELES GIN ALAMAW BET KERESTIANEN MAFRESENA ABATOCHEN MAWARED NAW YEHE DEMO TSEHAY YEMETAW EWENET NAW ABA QALE TSEDEKEM ENIDIHU BEGELEFETEGNENE BE ELEHE NAW BETKERESTINA EYETEKELEKELU YEKEFETUNE ENI KEFAT YELACHEWEM KEHENETACHEW TEYEZUAL AWO TEYEZUAL SELEZIH YEMISHALEW ESACHEWEN BEFIKER ENA BYEKERTA KE ABUNE MELKETSEDIK GAR MASTAREK NAW. MEMEHR TEKESTEM LIJENET BAYATEKAW TIRU YEWONGELE MEMEHER NAW GIN ANDE ABAT ATADERGU YALEWN ALEMADEREG MOT AYDELEM LEZAW QEDUS SINODOS BEHEBERTE YEWOSENEWEN WESANE MEQAWEM BETAM YASAFERAL ABA YOSEPHEM BIHONU LEMECHIW KEBROT AHN YALUTEN MAKEBER YETEBEKEBOTAL ABRACHU YEJEMERACHUTEN SEBELE EYETENETATELACHU BATATEFUT MELKAM NAW BTSU ABATCHEN ABUN MELKETSEDIK AHUNEME EGEZIABHER BESETOT ABATAWI FIKER LIJOCHOTENIN YETADEGU MINMEM TIFATACHEW BIBEZA LIJOCH NACHEWENA ENDELEMEDUT YEKER YEBELUACHEW LELAWEN FIRD GIN YESEMAY AMELAK ENDE FIREDU YEKFELACHEW TEWATENA MATA KENESU YEMENAYEWENA YEMENESEMAW BETAM YEMIYASAZENE ENA YEMIYASAFRE NAW NEGER GIN EGZABHER YE MEMENAN LIB ENDAZENE YENANTEM YE AREGAWIYAN LIB ENDEQOSEL TSEHAYEN AYATELKEAT LEHONEW BEDEL HULU YEKERSESTOS TSEGA FIKER YEBEZALEN. BELU YEMAHBER SETANEN SIM MOTE YANESAW EZIH AKABABI YETARESEWN KALETARESWE MEQELAQEL YEBEQA SELEZIH WORE ATADEBELALEQU MEMHER LULE QALE NEXT TIME TRY BET KERESTIANEN ANDE LEMADEREGE YEMAYEREBA TSEHUF BEYGIZEW EYAWETAH KEMETAFERESAT.

  ReplyDelete
 16. Weoro bela derejit, bekah,bekah,bekah, mak lebseh, amed nesneseh,eyalekeseh merer yale neseha geba! Aleziya gene Amlakachen tageso, tageso, meatun yametal. eske zare bekerestiyanochna, bebetekerestiyan lay yalagetehewu yibekah. Amlakachen, leande nefes enkuan yigedewal, enkuan leziya hulu lemetasadedut kerestiyan. ke-pawlos tarik temaru. Kersam hulu.

  ReplyDelete
 17. what is stupid person aba selama ur so stupid we knows ur tehadiso including kale tidik kidasie sikeds ejun yemiyamew shame shame shame long live abune meliketedik

  ReplyDelete
 18. ohhh aba selam tiru sewchi neberachu ahun ahuns wedeyet new egirachihu, lemehonu tarik tanebalachu le sideteyaw sinodos tilk balemewal eneman nachew???
  1,aba kale tidk endiet new balewuleta yehonut ke ohaio betekirstian bemin tebareru manis tekebelachew melisun len aninte tariki yifred .
  2nd medanialem bitekirstian be 30000 dollar yekesese man new yihnim melisu le enante?
  3rd tekeste chanie endiaw yihn melikitachehun ersus bineb min yilal meche meto new lebetekirstian bale wuleta yehonew please post kemadregachu befit tarikn anibibu, ye ewunet amalak ewunetin yawetal enanite ewunetun ematitifu kehone kemahibere seitan teleyitachi atitayum.

  ReplyDelete
 19. see enantem be group mesirat jemerachu melikitochachin lemin atawetum ewunetin atodum.

  ReplyDelete
 20. ohhh aba selama enanitem ewunetin mawutat tewachu endie lkkkkkkkk abune meliketedik weyis aba gebrie bemahibere seyitan eji wey alemawk

  ReplyDelete