Thursday, August 1, 2013

የወንድሞች ከሳሽ ማኅበረ ቅዱሳን በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ “ከእኔ በቀር ማንንም አልይ” እያለ ነው

የወንድሞች ከሳሽ ማኅበረ ቅዱሳን በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ “ከእኔ በቀር ማንንም አልይ” እያለ ነው
ከእርሱ በቀር ለቤተክርስቲያን ተቆርቋሪ እንደሌለና ብቸኛው የቤተክርስቲያን አለኝታ እርሱ እንደሆነ በየአጋጣሚው ሁሉ አፉን ሞልቶ የሚደሰኩረው ማህበረ ቅዱሳን በየስፍራው ሁከትና ብጥብጥ ማስነሣቱንና የቤተክርስቲያን ልጆችንም ለምን የእኔ ተከታይ አትሆኑም በሚል ያልተቀበሉትንና የተቃወሙትን ሁሉ ክፉ ስም እየሰጠ ከቤተክርስቲያን ማሳደዱን ቀጥሏል፡፡ በተለይም በቤተክርስቲያን ውስጥ ከእኔ በቀር ማንም መደራጀትና መንፈሳዊ ተግባርን ማከናወን የለበትም የሚል አቋም በመያዝ መንፈሳዊ እውርነት ያጠቃው ማኅበረ ቅዱሳን እየወሰደ ባለው ሰይጣናዊ እርምጃ ማንነቱን እያጋለጠ ነው፡፡ ከእርሱ ጋር በአላማ ያልተስማሙትን ሁሉ “ተሀድሶ መናፍቅ” የሚልና በየዋሁ ምእመን ዘንድ “ማስፈራሪያ” ባደረገው የስድብ ስም እየተጠቀመ የቤተ ክርስቲያንን ሰላማዊ አየር እየበከለ ይገኛል፡፡

በተለይም ሀራ የተባለው ብሎግ ማኅበሩ በአካፋ እያስገባ በማንኪያ እንደሚያወጣው ሳይሆን ከማህበሩ በተሻለ ሁኔታ በቅንነትና በታማኝነት ለቤተክርስቲያን የሚጠቅም ስራ በተጨባጭ በመስራት እየተንቀሳቀሱ ያሉትን “ለምን በእንጀራዬ ትገባላችሁ” በሚል መንፈስ እየተነሳሳና በመንገዱ ላይ የቆሙበት የመሰለውን ሁሉ ሃይማኖታዊ ሕጸጽ የተገኘባቸው በማስመሰል በሐሰት ወሬ ማሰራጫ ብሎጎቹ እየለቀቀ ምእመናንን ማወናበዱን ቀጥሏል፡፡ ለዚህ አንዱ ማሳያ ሰሞኑን July 31, 2013በሕዋስ እና በማኅበር የተደራጁ የፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ ኑፋቄ አራማጆች የምሥራቅ ኢትዮጵያ አህጉረ ስብከትን እያናወጡ ነው” የሚል ጯኺ ርእስ የሰጠው ሐሰተኛ ወሬ ይጠቀሳል፡፡ የወሬውን ይዘት ያነነበ ሰው የሚገነዘበው ሀራ እንዳለው ያለ ችግር ተፈጥሮ ሳይሆን ከማቅ ጋር አለመግበባት ተፈጥሮ ነው፡፡

በዚህ ጽሁፍ ላይ የሀራ ተመልካቾች ከሰጡት አስተያየት የምንረዳውም ይህንኑ ሀቅ ነው፡፡ ለምሳሌ mulushewa July 31, 2013 at 1:29 pm የተባለ ተመልካች የሰጠውን አስተያየት እንመልከት፡፡

የአንዱን ማህበረ ቅዱሳን ማለት በቤ/ክርስቲያን ስር ያለ የወጣት እና ቀናኢ ምሁራን ኦረቶዶክሳውያን ስብስብ ነው. ግንግንብቻውን /ክርስቲያን ነው ማለት አይደለም. ስለዚህ ማህበሩ በተነካ ቁጥር /ክርስቲያን እንደተናወጸች አታስመስሉ.

1.    እንኩዋን የማህበሩን አሰራር የሲኖዶስና የፓትርያርክ ዉሳኔም እየተቃወሙ ጥብቅ የኢኦተቤክ አባል መሆን ይቻላል

2.    የናንተ ምርጫ ሲሆን ርቱእ የሌላው ኦርቶዶክሳዊ ምርጫ ሁኖ በናንተ መንገድ ያልሄደ ሲሆን ሁልጊዜም ፍኖተ-ቃኤል ነው አትበሉ-ይህ አካሄድ 1960ዎቹ ፖለቲከኞች አካሄድን ይመስላል

3.    ሚዛናችን የኢኦተቤክ ጥቅም እንጂ የማህበር ወዳጅ የመሆን እና ያለመሆን መሆን የለበትም

4.    ስለዚህ ራሳችውን እንዲከላክሉ እድል የማትሰጡዋቸውን ሰዎች ተሃድሶ፣መናፍቅ፣ሙሰኛእያሉ በድረ-ገፅ ሁዋላ ተደብቆ በሌለ ስልጣን ማውገዝ ጭፍን አማኝን ከመፍጠርና ከጲላጦስ ያነሰ ፍርድ ከመስጠት ውጭ ዘላቂ ጥቅም አይፈጥርም፡፡

5.    ፍረጃችሁን በልክ አድርጉት ያለበለዚያ ውሸታሙ እረኛ ሆናችሁ ራሳችሁንም ምእመኑንም ትጎዳላችሁ

6.    በዚህ አይነት አለመደማመጥ ከቀጠልን እንደሙስሊም ወንድሞቻችን ሰበካ-ጉባኤ በቀበሌ ይመረጥ እንዳይባል ያሰጋል

7.    ከመመረጣቸው በፊት ስለ ኑፋቄያቸው ትንፍሽ ሳትሉ ልክ ተመርጠው ወንበሩን ሲይዙ ደርሶ መናፍቅ-መናፍቅ ማለት ምንድነው!!!ወይስ ወንበር ስላልያዙ የጠፉ በጎች አይገዳችሁም!!!”

በዜናው ውስጥ ከቀረቡት እንቶ ፈንቶ ነጥቦች መካከል አንዱ “የካቴድራሉ ሰንበት /ቤት ሰበካ ጉባኤ ውስጥ የሰንበት /ቤቱ ተወካይ ኾኖ የገባው ግለሰብ በሕዋሱ የታቀፈ ሲኾን በፌስ ቡክ ገጹ ላይ ‹‹ያለወላዲተ አምላክ አማላጅነት ዓለም አይድንም የሚለው አነጋገር የማይሞች ነው›› በሚል ያሰፈረውንና ከሰበካ ጉባኤው አባላትና ከደብሩ ካህናት ጋራ ውዝግብ የቀሰቀሰውን ጽሑፍ ሁሉም የሰንበት /ቤቱ ሥራ አስፈጻሚ አባላት ‹‹መብቱ ነው፤ የእኛም አቋም ነው›› በማለት እንደደገፉት ተገልጧል፡፡” የሚለው ነው፡፡ ለዚህ ነጥብ አስተያየት የሰጡ ብዙዎች እንዲህ ማለት ትክክለኛ እንጂ ስህተት አለመሆኑን ጠቁመዋል፡፡

“ገ/ሚካኤል July 31, 2013 at 6:36 am Reply
If this report is realy true it needs wise management only by Curch Fathers not by some body else(Poletician, Association….etc). But Hara Tewhidowoch. ‹‹ያለወላዲተ አምላክ አማላጅነት ዓለም አይድንም የሚለው አነጋገር የማይሞች ነው›› do you think this is Church Scholars’ Thinking. Don’t you think this is Heretics (ኑፋቄ) … I think you believe in.
የሉቃስ ወንጌል 2
10 መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤
11 ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።
የዮሐንስ ወንጌል 3
14-15
ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጅ ይሰቀል ይገባዋል።
16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
የሐዋርያት ሥራ
4
12መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
or intensionally you want to use as Accusation means. if so the person may not be Protestant driven. please brothers and sisters. Let us be servants of the Truth not servants of association or glory of group.የማርቆስ ወንጌል 12
14
መጥተውም። መምህር ሆይ፥ የሰውን ፊት ሳትመለከት በእውነት የእግዚአብሔር መንገድ ታስተምራለህና እውነተኛ እንደ ሆንህ ለማንምም እንዳታደላ እናውቃለን
if we are Christians pls pls pls let us be of Christ.
May the Almighty cleaned our beloved EOTC from internal and external enemies and ignorants.

ZMTA July 31, 2013 at 7:45 am Reply
‹‹ያለወላዲተ አምላክ አማላጅነት ዓለም አይድንም››
ይኽ ከቅርብ ጊዜ ወዲኽ የመጣ አስተምህሮ እንጂ በምሥራቅም በምዕራብም የነበሩና ያሉ የቤተ ክርስቲያን አበው በየትኛውም መጽሐፋቸው እንዲኽ ብለው ሲያስተምሩ አልተገኘም፡፡ እመቤታችን በጸሎቷ፣ በልመናዋ ትራዳናለች ማለት አንድ ነገር ነው፡፡ያለ ወላዲተ አምላክ አማላጅነት ዓለም አይድንም!” ብሎ መናገር ደግሞ ፈጽሞ ሌላ ነገር ነው፡፡

ክርስትናን ከእስልምና የለየው እስልምና በበጎ ሥራችንና በነቢያት ጸሎት እንድናለን ሲል ክርስትና ግንመዳን በማንም በሌላ የለም፡፡ እንድንነበት ዘንድ የሚገባው ከሰማይ በታች የተሰጠን ስም ከኢየሱስ በቀር ሌላ ማንም የለም፡፡” (ሐዋ42) ስለሚል ነው፡፡  ያለ ወላዲተ አምላክ አማላጅነት ዓለም አይድንም፡፡ብሎ ስብከት ጽንፈኝነት የወለደው፣ ካልተጠነቀቅንም ወደ አምልኮ ማርያም እየተወሰደ ሊተረጎምብን የሚችል ነገር ነው፡፡ ተናጋሪው ይኽን አባባልማይሞች የፈጠሩት አባባል ነው፡፡ቢልም ስሕተት ኾኖ ሊያስነቅፈው አይገባም፡፡ ይኽን መፈክር ያውለበለቡት ሰዎች አባባሉ የሚያመጣውን ነገረ መለኮታዊ ተፋልሶ ወይም ውዥንብር ያስተዋሉ አይመስልምና፡፡”

ይህን ጽንፈኝነት የወለደውንና አላዋቂዎች የፈጠሩትን ክህደት የማቅ አንዳንድ አእምሮ ያላቸው ሰዎች የማይቀበሉት መሆናቸው ድንቅ ነገር ነው፡፡ ሐራ የሰቀለው ሀሰተኛ ዘገባ በራሱም አንባብያን ተቃውሞ እንደገጠመው ከእነዚህ አስተያየቶች ማወቅ እንችላለን፡፡ ከእነዚህ አስተያየቶች ከማቅ ሰዎች ከፊልም ቢሆን እውነትን የሚያስተውሉ ባለአእምሮ ሰዎች እንዳሉ መገንዘብ ይቻላል፡፡ ቢያንስ ቢያንስ “ያለማርያም አማላጅነት ዓለም አይድንም” የሚለው ትምህርት የመናፍቃን ትምህርት መሆኑን ተረድተዋል፡፡ በማቅና በሌሎች ማህበራት መካከል የተፈጠረውን ችግር ማቅ ቤተክርስቲያን ተበጠበጠች እያለ እንደሚያቀርበው መረዳት ይቻላል፡፡
 
ከአንድ የጽዋ ማኅበር ጋር የተፈጠረን አለመግባባት የሃይማኖት ሕጸጽ አድርጎ መዘገብ ታዲያ ለምን አስፈለገ? ያው እንደተለመደው እንዲህ ካልኩ አሰበ ተፈሪ ላይ ማኅበረ ናታኒምን ጥርስ ውስጥ አስገባለሁ በሚል ስሌት የተደረገ ነው፡፡ ከስፍራው የደረሰን ዘገባ እንደሚያሳየው ግን ማኅበሩ ማቅ እንደሚለው ሳይሆን ሕጋዊና ለቤተክርስቲያን ተቆርቋሪና ትልቅ ባለውለታ ነው፡፡ በቀጣይ ሀራ አዛብቶ ያቀረበው የተሳሳተ ወሬ መሆኑንና በስፍራው የሆነውን ትክክለኛ ዘገባ እናቀርባለን፡፡

26 comments:

 1. thank you very much. we have to know the truth and both sides idea and understanding of the situation then we will judge accordingly. any way yours reasoning is much more better than haras. thank you.

  ReplyDelete
 2. ይኽ ከቅርብ ጊዜ ወዲኽ የመጣ አስተምህሮ እንጂ በምሥራቅም በምዕራብም የነበሩና ያሉ የቤተ ክርስቲያን አበው በየትኛውም መጽሐፋቸው እንዲኽ ብለው ሲያስተምሩ አልተገኘም፡፡ እመቤታችን በጸሎቷ፣ በልመናዋ ትራዳናለች ማለት አንድ ነገር ነው፡፡ “ያለ ወላዲተ አምላክ አማላጅነት ዓለም አይድንም!” ብሎ መናገር ደግሞ ፈጽሞ ሌላ ነገር ነው፡፡............... think over it please ...... tell a lot things from the above sentence ....................

  ReplyDelete
 3. ሞት በምትለምን የሥጋ እናት ፋንታ በዮሐንስ እጅ በቀራንዮ የተሰጠችን አማላጅ ብሎ ማመን እውነት ነው፡፡................... Lemin tekoret yenenite amelekaket yasayal......Now I know and confidential to tell about u............

  ReplyDelete
 4. እንደተለመደው መዘምራንን እያደናገረ አስራቱ እንዳይቋረጥበት የሞት ሽረቱን የስም ማጥፋት ዘመቻው ለመጠቀም እየቃተተ ነው።ዳሩ ግን አብዛኛው ወጣት ለማቅ አስራት ለምንድነው የምንከፊለው በማለት ጥያቄ እየቀረቡ ናቸው።ምከንያቱም አስራት መክፈል የሚገባን ለቤተ ከርስቲያን እጅ ለማህበሩ ሀላፊዎች ቤተ መግዣ መሆን የለበትም በማለት ፊታቸው እያዞሩበት ነው። የእርሱ አበላት ንጹሐን የቅድስት ቤተ ክርስትያን ልጆችና አባቶች ተሐድሶ መናፍቅ እያለ ማደናገርያው ቃሉ እያጠረበት መጥቶዋል። ነፍሳቸውን ይማራቸውና ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳዉሎስን አንኳን ተሀድሶ ናቸው ብሎ በአደባበይ ስናገር የኖረ አመጸኛ ማህበረ ስለሆነ ህዝቡ በብዙ መንገድ እየተቃወመ ይገኛል።ለምሳሌ በሳን ሆዜ ደብረ ይባቤ ቁልቢ ገብርኤል ቤተ ከርስትያን ባለፈው የብረኤል ንግሥ ላይ የታየው የዝምታ ተቃዉሞ ትልቅ ምስክርነት ነው። የማህበሩ ስብከት ከፍል ሃላፍ መላአከ ሳለም አባ ገብረ ኪዳን በተገኙበት ዕለት ከትምህርታቸው በሗላ ገንዘብ ለመለመን የተነሳው በሕዝቡ ዘንድ ጥላቻ ያሰደረው ዲያቆን እንድህ በማለት የገንዘብ ልመና አቅርቦ ነበር"ቤተ ከርስቲያናችን በአሁኑ ሰዓት እዳውን በገቢ ማነስ ምክንያ እዳውን መክፈል አልቻለም ገንዘብ ስጡን ፓስታ እነሆ ታድሎዋል ብሎ ይደሰኩር ነበረር።የህዝቡ መልሻ ግን አጭርና ግልጽ ነበር። በዝምታ አንሰጥም አለ። ይህ ዲያቆን በድፍረት ገንዘብ የማትሰጡት ተቃዉሞ ይመስለኛል ከእናንተ የተመለሰ ፖስታ 3(ሦስት) ብቻ ነው በማለት አዉደምህረቱ ላይ ተናገረ። በዓሉን ለማክበረ ከመጣ ህዝብ መሐከል ሶስት ሰዎች መልስ ሰጡ።በቤተ ከርስቲያኑ ታሪክ ዉስጥ ይህ አሳዛኝ ታሪክ ነበር። ዛሬም ህዝቡ በዝምታ የማቅ ጥላቻ እየለፀ ነዉ። በዚህ ጉዳይ የቦርድ አባላት በመደናገጥ ማታውን ድብቅ ስብሰባ አድርገው ነበር። ምናልባት ከዚህ በፊት ከህዚቡ የተበደርነው $80,000.00 ዶላር ባለ መመለሳችን ይሆናል በማለት ይጨቃጨቁ እንደ ነበረ ይሰማል። ጉዱ ገና ነው. እግዚአብሔር አምላክ በመልአኩ ቅ/ገብርኤል አድሮ ህዝቡን ከመበታተን ይጠብቀው። ከቤተ ከርስትያን ታዛብ ምዕመን

  ReplyDelete
 5. የምን ጠጋ ጠጋ እኛ እንዲህ እናምናለን!!!
  1.ሀራ ብሎግ የምግባር እንጅ ለወሬ የሚበቃ የሀይማኖት ህጸጽ የለበትም
  2.የተጠቀሱት ችግሮች በሁሉም ብሎጎች(ትክክለኛ ስማቸውን የብሎግ መጠሪያ ካደረጉት በቀር) ስላለ ችግሩ የሀራ ብቻ አይደለም
  3.ማህበረ-ቅዱሳን ሳይኖርም ቤ/ክ ኑራለች ብሎ አጉል ማህበሩን ማጣጣል ትናንት መብራት፣የቡዋንቡዋ ውሀ፣ስልክ፣መኪና.ወዘተ…..የቴክኖሎጂ ውጠየቶች ሳይኖሩም ስለኖርን አሁንም ዛሬን እንደትናንቱ እንኑር እንደማለት ወይም የራሳችን ፓትርያርክ ሳይኖረንም ክርስቲያን ነበርን አሁንም ባይኖርን ……..እንደማለት ነው. ማህበሩ ለቤ/ክርስቲያናችን ያስፈልጋታል.ችግር የሚሆነው ማህበሩ ቤ/ክ ታስፈልገኛለች ሲል ነው
  4.ከላይ የተጠቀሱት የአካሄድ ችግሮቹ እንዳሉ ሁነው ማህበሩ ባለፉት 21 አመታት:
  -በሐመር መጽሄት፣በስምዐ-ጽድቅ ጋዜጣ፣በድረ-ገጹ፣በሲዲና ካሴት በኤሌክትሮኒከስ ሚዲያዎች የሰጠው ወደር የለሽ አገልግሎት
  -የሚያወጣቸው የተመረጡ ወጥና ትርጉም መንፈሳዊ መጻህፍት
  -በሁሉም ክልሎች በሚገኙ የግልና የመንግስት የት/ት ተቁዋማት እና መ/ቤቶች የተዘረጉት የግቢ ጉባኤ የአገልግሎት ማእከላት
  -የሚያዘጋጃቸው አውደ-ርእዮች፣ጥናታዊ ምርምሮችና ዐውደ ጥናቶች
  -የሚባለውን ያህል ባይሆንም የገጠሪቱን ቤ/ክ ማእከል ያደረጉ በጎ አድራጎቶች
  -እንደ አቶ ተፈራ ዋልዋ አይነት ፖለቲከኞች ከሚናገሩት ሃላፊነት የጎደለው ንግግር አንስቶ እስከ ጅማና አርሲ የክርስቲያኖች ጭፍጨፋ አባቶቻችን በፍርሃት በተሸበቡበት ወቅት ማህበሩ ድምጻችን ነበር
  -ባለፉት ጊዜያት በተሰራው ስራ በአሁን ሰዐት ማህበሩ ማናልባት በሀገሪቱ ትልቁ የምሁራን ስብስብ ይመስለኛል ስለዚህ የጽዋ ማህበር ብሎ ማጣጣል(የጽዋ ማህበርን ለማጣጣል ይመስላል)አጉዋጉል….
  5.የኢኦተቤክ’ንን እናድሳለን እያሉ በየብሎጉ የሚፎክሩት የውስጥ ዐርበኛ ነን ባዮች:
  -የኢኦተቤክ’ንን በሁሉም መልኩ ከመንቀፍ ባለፈ አቁዋማቸው ምን እንደሆነና ከሌሎች የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች እንዴት እንደሚለዩ አይገልጹም
  -የምግባር ህጸጽ በባሰ መልኩ ተጸናውቱዋቸዋል
  -መንግስት እና ሌሎች የሀይማኖት ተቁዋማት ሳይቀር የሚቀበሉዋቸውን የኢኦተቤክ ሀገራዊ አስተዋጽኦች እንኩዋ ለመግለጽ ልሳናቸው ይያዛል
  -በነዚህ ብሎጎች እንደ ቤ/ክ ጉድለት ተደርገው በተደጋጋሚ የሚለፈፉት ጽኁፎች ከጥንት ጀምሮ በየጉባኤ ቤቱ ይነሱ የነበሩ ጥቃቅን ጥያቄዎች እንጅ ጉባኤ የሚያስጠሩ የነገረ-ሀይማኖት ጥያቄዎች አይደሉም.ለምሳሌ ስለጾም፣በዐላት፣ቅ/ስዕላት፣…..
  -ለማህበረ-ቅዱሳን የተለየ እኩይ ገጸ-ባህርይ እየሰጡ የእሱ ወደረኛ ሁኖ ለመታየት ይሞክራሉ


  ReplyDelete
  Replies
  1. የአይጥ ምሥክር ድንቢጥ፣ የማኅበረ ቅዱሳን ምሥክር ሐራ ብሎግ፤ ቂ ቂ ቂ ቂ ቂ . . . .

   Delete
  2. mk ye-betekrestiyanachen telat mehonun betawuki noro endih atenagerim neber. Ye-Kerstos berehan yabralishena, maheber kemamlek wode Egziabehearn wode mamelek yamtsh. Anchinena anchin yemeseluten mognoch sewoch wode beatoch shoulkewu eyegebu selemiyatalelu legizeawu alferdebeshim, eskigebash etebekalehu.
   Egziabeher yitebekesh.

   Delete
  3. ሙሉሸዋ ምነው ሐራ ላይ እውነቱን መስክረህ እዚህ ላይ ለማስተባበል ሞከርክ? ተወው ምናልባት መናፍቅ እንዳይሉህ ፈርተህ ይሆናል፡፡ ድሮስ ከማቅ አምኖ መካድ እንጂ አምኖ መጽናት መች ገኛል፡፡

   Delete
 6. በቃ ይሄ ነው ዜናህ? አይ ፅጌና መናፍቃን ፤ እናንተ እኮ እውነተኛ የወንድሞች ከሳሽ ናችሁ። የወንድሞች ከሳሽ። ለዚያውም ጴንጤ ሆናችሁ።
  በነገራችን ላይ ነጋዴው በጋሻውና አጋሮቹ "ለቅዱስ" መለስ አመታዊ ክብረ በዓል አዘጋጅተው ነበር። ለማሪያምና ለፃድቃን መታሰቢያ የሚያቃጥላችሁ የመለስ ተመቻችሁ? አይ የነጋዴ ነገር። ቀላል ታላግጣላችሁ እንዴ? ነጋዴዎች።

  ReplyDelete
  Replies
  1. ምነው ስለቀደሙሕ ተናደድህ እንዴ አይ ማቅ ቀደም ቀረ በእንጨት መጫወት ስንት አመት ቀለድህ በቅዱሳንና በእመቤታችን ሥም
   በመነገድ። የደደብና የወሮበላ ጥርቅም፣ የቤተክርስቲያናችን ሸቃጭና ለዋጭ ነጋዴ፣ በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ስም ማጭበርበርህንና፣
   ክርስቲያኖችን ማሳደድህን የብርሃን አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃንን የፈጠረ አንተ በጨለማ የምትዶልተውን እያየ እድሜ ለንስሃ ሲሰጥህ ጊዜ የማያይ መስሎህ ክፉ ስራህ ጣመህና ቀጠልክ፣ አሁን ግን በቃ አለ እግዚአብሔር ጅራፉን አንስቶአል፡ ክፉ ስራህም
   በብርሃኑ እየተገለጠ ነው። ባለብህ ጭፍን ጥላቻና ከህዝበ ክርስቲያኑ በቤተክርስቲያን ሥም በምትዘርፈው ገንዘብ ልብህ አብጦ እንዲህ
   እንደፉለልክ አትቀርም። ገንዘቡም፡ አንተም፣ አለቃህ ዲያብሎስም ተያይዛችሁ እሳት። አይንህ እያየ አንተ የምታሳድዳቸው
   የቅድስት ቤተክርስቲያናችን ምርጥ ልጆች ከጌታችንና ከመድሐኒታችን ጋር እያበቡ ሲሄዱ በቅናት እንደ ይሁዳ እራስህን ትሰቅላለህ።
   ምክንያቱም በሐሰት ጌታውን ለ ብ ር አሳልፎ እንደሰጠው ህሊናው ያውቅ ነበርና እናንተም እንደዚሁ ናችሁ። ሰውና ሰው እንዲጣላና በደሙ የመሰረታትን ቤተክርስቲያን እናንተ ለማፍረስ ስትሩሩጡ ሲያይ ጌታችን በጣም ያዝናል ግን አትችሉም፣ እመቤታችንንም
   ቢሆን ማታለል አትችሉም። አረ ስንቱ ተዘርዝሮ ይቻላል የናንተ ነገር ብቻ ------ፍቅር\እግዚአብሔር\ ይቅር ይበላችሁ።

   Delete
 7. በቃ ይሄ ነው ዜናህ? አይ ፅጌና መናፍቃን ፤ እናንተ እኮ እውነተኛ የወንድሞች ከሳሽ ናችሁ። የወንድሞች ከሳሽ። ለዚያውም ጴንጤ ሆናችሁ።
  በነገራችን ላይ ነጋዴው በጋሻውና አጋሮቹ "ለቅዱስ" መለስ አመታዊ ክብረ በዓል አዘጋጅተው ነበር። ለማሪያምና ለፃድቃን መታሰቢያ የሚያቃጥላችሁ የመለስ ተመቻችሁ? አይ የነጋዴ ነገር። ቀላል ታላግጣላችሁ እንዴ? ነጋዴዎች።

  ReplyDelete
  Replies
  1. ምነው ስለቀደሙሕ ተናደድህ እንዴ አይ ማቅ ቀደም ቀረ በእንጨት መጫወት ስንት አመት ቀለድህ በቅዱሳንና በእመቤታችን ሥም
   በመነገድ። የደደብና የወሮበላ ጥርቅም፣ የቤተክርስቲያናችን ሸቃጭና ለዋጭ ነጋዴ፣ በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ስም ማጭበርበርህንና፣
   ክርስቲያኖችን ማሳደድህን የብርሃን አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃንን የፈጠረ አንተ በጨለማ የምትዶልተውን እያየ እድሜ ለንስሃ ሲሰጥህ ጊዜ የማያይ መስሎህ ክፉ ስራህ ጣመህና ቀጠልክ፣ አሁን ግን በቃ አለ እግዚአብሔር ጅራፉን አንስቶአል፡ ክፉ ስራህም
   በብርሃኑ እየተገለጠ ነው። ባለብህ ጭፍን ጥላቻና ከህዝበ ክርስቲያኑ በቤተክርስቲያን ሥም በምትዘርፈው ገንዘብ ልብህ አብጦ እንዲህ
   እንደፉለልክ አትቀርም። ገንዘቡም፡ አንተም፣ አለቃህ ዲያብሎስም ተያይዛችሁ እሳት። አይንህ እያየ አንተ የምታሳድዳቸው
   የቅድስት ቤተክርስቲያናችን ምርጥ ልጆች ከጌታችንና ከመድሐኒታችን ጋር እያበቡ ሲሄዱ በቅናት እንደ ይሁዳ እራስህን ትሰቅላለህ።
   ምክንያቱም በሐሰት ጌታውን ለ ብ ር አሳልፎ እንደሰጠው ህሊናው ያውቅ ነበርና እናንተም እንደዚሁ ናችሁ። ሰውና ሰው እንዲጣላና በደሙ የመሰረታትን ቤተክርስቲያን እናንተ ለማፍረስ ስትሩሩጡ ሲያይ ጌታችን በጣም ያዝናል ግን አትችሉም፣ እመቤታችንንም
   ቢሆን ማታለል አትችሉም። አረ ስንቱ ተዘርዝሮ ይቻላል የናንተ ነገር ብቻ ------ፍቅር\እግዚአብሔር\ ይቅር ይበላችሁ።

   Delete
 8. እንደዚህ እዉነቱን አዉጡ። የደጀ ሰላም የሐሰት ተግባር እያጋለጣችሁ ወደ መቃብር እንደሰደዳችሁት ሁሉ የሐራን ባዶ ጩሄትና ዋይታ አሁንም ስሕተቱን ለህዝቡ ከማጋለጥ ወደ ሗላ እንዳትሉ። ትልቅ መስዋትነት እየከፈላችሁ ናችሁ አባ ሰላማዎች። የሐሰት አባት የነበረው የደጄ ሰላም አዘጋጅ የሐሰት ሥራዉ እየተጋለጠበት ስመጣ እነሆ ሐራ ብሎ መልኩን ቀይሮ ብቅ አለ።እራስን መቀያየር ቀድሞም የዲያብሎስ ተግባር ነው። የእዉነት መልአክ ለመምሰል ድያብሎስ እራሱን ይቀያየራል ብሎ ቅድሱ ቃሉ እንዳስተማረን እናዉቃለንና ሐራ ዳግም ወደ መቃብር መግቢያሽ ደረሶዋል።Aba selama good jos we love you brothers. keep continue to tell us the truth. Lord God bless ..............ማቅ ሕይማኖት አደለም።አንድት ተዋህዶ ኦርቶዶክስ የሰላም ቤት እንደሆነች ሁላችንም እናዉቃለን። መዘምራን አስራታችህን ለቤተ ከርስቲያን አድርጉ እንጅ ለማቅ አታዋጡ እምነት አይደለምና። አንተ የምትተኛ ንቃ ከሙታን የተነሳዉ እርሱ ክርስቶስ ብርሃኑን ያበራልሐል። ዉጡ ከግብፅ ምድር ከጣዎት አምልኮ ምድር እግዚአብሔር በቅድስና ለማምለክ።

  ReplyDelete
 9. እዉነት ነው።የሳን ሆዜ ደብረ ይባቤ ቅ ገብርኤል ቤተ ከርስቲያን በማቅ አባላት መካራ ገጥሞታል። አዲስ መጠው ዲያቆን የሰላም ቤት የነበረውን የዘረኝነት የጥላቻ ቦታ እያደረገው ነው። ይህ ህዝብ ጠንካራ የነበረ ዝምታ ስላበዛ እንደ አላዋቅ ከተቆጠር ትልቅ ስህተት ነው። ምነው እዉነት ከሆነ የማቅ አባለት በግደታ መዝማራኑና ህዝቡ ሰሞኑን በዚህ ቤተ ከርስትያን ለምደረገው የማቅ ስብሰባ በነፍስ ወከፊ $300.00ዶላርስ እንደያዋጡ አልነበረምንን? ታዲያ ለቤተ ከርስቲያኑ ሞርገጅ ወይንም እዳ መክረፈያ ገንዘብ አጣን እየተባለ የሚነገረው ለምንድነው? የማቅ ስብሰባ ለቤተ ከርስትያናችን ምን ፈይዳ ይሰጣል?፡ጥቅት የቦርድ አባላትም እድሜያቸውን በስላጣል ላይ ለማራዘም ስሉ የማቅን አባለት ስም ማጥፋት ዘመቻ ፈርተው አብረው አየጨበጨቡ ናቸው። እርሱ ራሱ ቅዱስ ገብርኤል አምላክ ይዋጋቸዋል። ህዝበ ሆይ አይዞህ ጽና ይላል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ።

  ReplyDelete
 10. ‹‹ያለወላዲተ አምላክ አማላጅነት ዓለም አይድንም››

  ይኽ ከቅርብ ጊዜ ወዲኽ የመጣ አስተምህሮ እንጂ በምሥራቅም በምዕራብም የነበሩና ያሉ የቤተ ክርስቲያን አበው በየትኛውም መጽሐፋቸው እንዲኽ ብለው ሲያስተምሩ አልተገኘም፡፡ እመቤታችን በጸሎቷ፣ በልመናዋ ትራዳናለች ማለት አንድ ነገር ነው፡፡ “ያለ ወላዲተ አምላክ አማላጅነት ዓለም አይድንም!” ብሎ መናገር ደግሞ ፈጽሞ ሌላ ነገር ነው፡፡

  ክርስትናን ከእስልምና የለየው እስልምና በበጎ ሥራችንና በነቢያት ጸሎት እንድናለን ሲል ክርስትና ግን “መዳን በማንም በሌላ የለም፡፡ እንድንነበት ዘንድ የሚገባው ከሰማይ በታች የተሰጠን ስም ከኢየሱስ በቀር ሌላ ማንም የለም፡፡” (ሐዋ4፣2) ስለሚል ነው፡፡ በሰማይም ይኹን በምድር ያሉ የቅዱሳን ጸሎት በመንፈሳዊ ሕይወታችን እንድንበረታና በጌታችን ያገኘነውን ድኅነት ከንቱ እንዳናደርግ ያግዘናል እንጂ በጌታችን የተፈጸመልንንና የሚፈጸምልንን የማዳን፣ የማማለድ፣ የማስታረቅ ሥራ የሚተካ ወይም በአቻነት የሚቆም አይደለም፡፡ “ያለ ወላዲተ አምላክ አማላጅነት ዓለም አይድንም፡፡” ብሎ ስብከት ጽንፈኝነት የወለደው፣ ካልተጠነቀቅንም ወደ አምልኮ ማርያም እየተወሰደ ሊተረጎም የሚችል ነገር ነው፡፡ ተናጋሪው ይኽን አባባል “ማይሞች የፈጠሩት አባባል ነው፡፡” ቢልም ስሕተት ኾኖ ሊያስነቅፈው አይገባም፡፡ ይኽን መፈክር ያውለበለቡት ሰዎች አባባሉ የሚያመጣውን ነገረ መለኮታዊ ተፋልሶ ወይም ውዥንብር ያስተዋሉ አይመስልምና፡፡

  ReplyDelete
 11. +++

  ታላቅ ማስረጃ ፤ ማን በሃሰት የወንድሞች(የቤተክርስቲያን) ከሳሽ አንደሆነ የሚይሳይ ቪዲዪ

  http://www.youtube.com/watch?v=zu8BLzlQ82M

  የቤተክርስቲያን ጠባቂ ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ፤ የነገስታት ንጉስ ነው፤፤
  +++

  ReplyDelete
 12. Yesanhoze Hizbe hoey, End Dallas Kidus Mechale Katederal Tehadeso Endatehonu Bertuna Teseleue Semune Diakon yasegne Gene betegbar Fisume Tehadesso Yehonew Ato Andualem Dagemawe Letehadesso maletem Hizebu Eyalekest Bastemarienet sem Lezeh ager Erasun Senodosse belo lemeteraw asrekebotal egen eskemechereshw BeDallas selam aynorem. Mekniatume Befitem Babune Paulose temesreto Behualm BE ABUNE YISHAKE NISUEH ABATENET Hultu Abatoch Eskitareku Geleletegna hono endekoye yetaseb neber. Ahune Gen Yebetekerstianu Astedadary D/Andualem Dagmawy, rogram Awche D/Andualem Dagmaw,Yetemehert Ena Sebekete Wongele Meri D/Andualem Dagmaw, Yekdase tesetome hone microphone controller D/Andualem Dagmaw, Yelegoch Tmhert kifel Halafe D/Andualem Dagmaw,Yesebek Gobaye Amerar Seche D/Andualem Dagemaw, Yekahinat Halafi D/Andualem Dagemaw,BICH HULUNEM NEGER YLESU FEKAD MENEM YEMEHONE NEGER YELEM EGIZIABEHER LESUME YEMIASTEWLEBETEN LEBUNA YESTELEN EGIZIABHER WDEMETABET WODE ABATU WDE ABA HABTE(ABA MELEKE TSEDIC) YEWSEDELENE. BEWNED YAMLAK ENAT, WALDITE AMLAM, FISUME DENKEL, YEHULU AMALAGE, KESUA BIYWOLED NORO MEDHANIATCHEN EYESUS KIRSTOSEN YET YAGEUGE NEBER, ENDIHE TSEGURE YEMISENETKUTE. ENA D/AANNDDUUAALLEEMM DDAAGGEEMMAAWW EN WODE METABET SHEH BENKENFU SHEH BAKNAFU YEHONEW KIDUS MICHALE KESERU MENGLO KEDALLAS YAWTALEN. ESU BETAM CANCER NEW LEKEDUS MICHALE BETEKIRSTIAN METALATENA MEKEFAFEL TENKU ESU NEW HIZEBE YALWEKEBEGN AYMESELEW YENANTEM BLOG WNEGA TEHAFIACHEHU NEW TAGESSE TAWKOBEHAL BELUTE. ENANTEM MAHEBER KIDUSANN LEKE ADRGUACHEW BEZU YEBETEKIRSTIAN GUDAY ALEBACHEW ENDENENANTA(NEGETIVE TEMS AYDELUME) BETAM ENEWDACHEWALEN,EWNETEGOCHE NACHEW,ENDIAW ENDENANTE YEHIMANOT MEHAIMOCH ANMESELACHEHU, TEWEN,

  ReplyDelete
 13. With full certainty, " Mahiber Kidusans" are ambitious. They want a full control of the Ethiopian Orthodox Church. In perusing this dream, they are engaged in manipulating crisis, divisions and intimidation. They target prominent preachers of the church. Often they choose Sunday School choirs as their nested area. Nearly all crisis of the churches in America have the hands of this organization. Despite all these they failed to transplant their plan to deeds. Should you want to worship God peacefully you need to keep these guys away from your area. They are bad apple. Seriously!!!!

  ReplyDelete
 14. Mr. Mis Anonymous!!! Are u sure? If you are sure you are devil. " Mahiber Kidusans"is the best of best for our church. They are the AMESTU AEMADE MESTERAT. Let me you one and only one thing the more you heat MK the more we know they are the honest and innocent for our church. Live them alone. They are the eyes and the hear of our church okay. Go and teach the ahezabs.

  ReplyDelete
 15. በቃ ይሄ ነው ዜናህ? አይ ፅጌና መናፍቃን ፤ እናንተ እኮ እውነተኛ የወንድሞች ከሳሽ ናችሁ። የወንድሞች ከሳሽ። ለዚያውም ጴንጤ ሆናችሁ።
  በነገራችን ላይ ነጋዴው በጋሻውና አጋሮቹ "ለቅዱስ" መለስ አመታዊ ክብረ በዓል አዘጋጅተው ነበር። ለማሪያምና ለፃድቃን መታሰቢያ የሚያቃጥላችሁ የመለስ ተመቻችሁ? አይ የነጋዴ ነገር። ቀላል ታላግጣላችሁ እንዴ? ነጋዴዎች። You tried to tell us the readers of hara are opposing itself, you yourself is the reader of hara and there are guys who read hara not to use but to misinterprite and mislead people. I read your posts always and i concluded that mk is totaly beyond your capacity. i see bissues in hara which are consistent, well written and on the side of the church but you do have iq problem. always you talk about mk and say every individual who is true chiristian he is mk member and hence now a days you become really promotor of mk. Do your devilish work, you will die twice.

  ReplyDelete
 16. ምነው ስለቀደሙሕ ተናደድህ እንዴ አይ ማቅ ቀደም ቀረ በእንጨት መጫወት ስንት አመት ቀለድህ በቅዱሳንና በእመቤታችን ሥም
  በመነገድ። የደደብና የወሮበላ ጥርቅም፣ የቤተክርስቲያናችን ሸቃጭና ለዋጭ ነጋዴ፣ በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ስም ማጭበርበርህንና፣
  ክርስቲያኖችን ማሳደድህን የብርሃን አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃንን የፈጠረ አንተ በጨለማ የምትዶልተውን እያየ እድሜ ለንስሃ ሲሰጥህ ጊዜ የማያይ መስሎህ ክፉ ስራህ ጣመህና ቀጠልክ፣ አሁን ግን በቃ አለ እግዚአብሔር ጅራፉን አንስቶአል፡ ክፉ ስራህም
  በብርሃኑ እየተገለጠ ነው። ባለብህ ጭፍን ጥላቻና ከህዝበ ክርስቲያኑ በቤተክርስቲያን ሥም በምትዘርፈው ገንዘብ ልብህ አብጦ እንዲህ
  እንደፉለልክ አትቀርም። ገንዘቡም፡ አንተም፣ አለቃህ ዲያብሎስም ተያይዛችሁ እሳት። አይንህ እያየ አንተ የምታሳድዳቸው
  የቅድስት ቤተክርስቲያናችን ምርጥ ልጆች ከጌታችንና ከመድሐኒታችን ጋር እያበቡ ሲሄዱ በቅናት እንደ ይሁዳ እራስህን ትሰቅላለህ።
  ምክንያቱም በሐሰት ጌታውን ለ ብ ር አሳልፎ እንደሰጠው ህሊናው ያውቅ ነበርና እናንተም እንደዚሁ ናችሁ። ሰውና ሰው እንዲጣላና በደሙ የመሰረታትን ቤተክርስቲያን እናንተ ለማፍረስ ስትሩሩጡ ሲያይ ጌታችን በጣም ያዝናል ግን አትችሉም፣ እመቤታችንንም
  ቢሆን ማታለል አትችሉም። አረ ስንቱ ተዘርዝሮ ይቻላል የናንተ ነገር ብቻ ------ፍቅር\እግዚአብሔር\ ይቅር ይበላችሁ።

  ReplyDelete
 17. እባካችሁ ርዕስ "የቤተ ክርስቲያን የሆነዉ ማኅበረ ቅዱሳን በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ “መናፍቃንን አልይ” እያለ ነው" ብላችሁ አስተካክሉት

  ReplyDelete
 18. አይ ጅሎ ምግባር የሚበላሸው እኮ ሃይማኖት ችግር ሲኖርበት ነው፡፡ የቀና ምግባር የሚገኘው ከቀና ሃይማኖት መሆኑን አትርሳ፡፡

  ReplyDelete
 19. ደግሞ ምን እያላችሁ ነዉ ? እንደዚህ ማህበር የሚነቀሳቀስ እስካሁን አላየንም እናንተ ምን ሰራችሁ ? ሁሌም የሚሰራዉን ማኀበረ ቅዱሳንን መንቀፍ ብቻ ነዉ ስራችሁ ; ደገሞ የሚሰራን ማደናቀፍ ስለሆነ ቀጥሉብት እሚሰማቹህ ግን የለም ፤፤ አንድ ስራ ሳትሰሩ ዝም ብላችሁ አትዘባርቁ :: ዝም ብላችሁ ድህረገጽ ላይ ነቀፌታችሁን ፖስት አድርጉ ሌላ ምን ስራ አላችሁ፤፤
  ………………………………………………..

  ReplyDelete