Monday, August 12, 2013

ማኅበረ ቅዱሳን ቤተክርስቲያንን ልምራ የሚል ጥያቄ ማቅረቡ ተሰማ

ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም! አሉ አበው፡፡ ማህበረ ቅዱሳን በራሱ ደጋፊ ፓትርያርክ ሊቆጣጠር ፈልጎ ያልተሳካለትን የጠቅላይ ቤተክህነትን መዋቅር ለ3 (ሶስት) አመት ለመምራት ጥያቄ ማቅረቡን የቤተክህነት የውስጥ ምንጮች አጋለጡ፡፡

አዳምና ሔዋንን በገነት ያሳታቸው ባለ አንድ እራሱ እባብ ነበር፡፡ ክፉ ሃሳቡ በሔዋን ተቀባይነት አግኝቶለት የሰውን ልጅ ከገነት አስወጥቶ ለሞት ዳርጎት ለ5500 አመታት በባርነት ሲገዛው የኖረ ቢሆንም በአምላካችን በመድሀኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ራሱን ተቀጥቅጦ ከሰው ልብ እንዲወገድ ቢደረግም  በቤተ አይሁድ (ጸሐፍት ፈሪሳውያን) ልብ ቦታ በማግኘቱ ዮሐንስ በራእይ እንዳየው ይህ እባብ ሰባት እራስና አስር ቀንዶች አውጥቶ ታላቅ ዘንዶ ሆኖ ፋፍቶና አድጎ ከባህር ሲወጣ ዳግም ታየ፡፡ እንዲያውም በመጨረሻ ይህ ዘንዶ ሙሉ ለሙሉ ስልጣኑን ለአውሬው (ለሰው ልጅ) በመስጠት በመጨረሻ ዘመን ከመንገድ ዘወር ብሎ በአውሬው (በሰው ልጅ) ሙሉ ሆኖ  እንደሚሰራ ባለራእዩ ነግሮናል፡፡

ይህን የራእይ ክፍል ሰባት እራስ ያለውን ዘንዶ  አባቶቻችን በአንድምታ (መጻሕፍተ ሐዲሳት ሠለስቱ) ሲተረጉሙልን  ሰባቱ እራሶች የአውሬውን ሀሳብ የሚያራምዱ ሰባት መንግስታት (ፋርስባቢሎን፣ ጽርእ (ግሪክ)፣ ሜዶን፣ ግብጽ፣ ሮም፣ ኢየሩሳሌም ) ሲሆኑ አንድም በዘመናት በተለያየ ጊዜ የሰዎችን ልጆች ጠላት ሲያሰራቸው የኖረው  ሰባት ታላላቅ ሐጢአቶች (ሐጢአተ አዳም (አለመታዘዝና አምላክነትን መመኘት)፣ ቅትለተ አቤል (በቅናት ወንድም መንድሙን መግደል)፣ ጥቅመ ሰናኦር (ትእቢት)፣ ሐጢአተ ሰዶም (የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ)፣ ሐጢአተ እስራኤል (ባእድ አምልኮ)፣ ቅትለተ ዘካርያስ (የእግዚአብሔር አገልጋዮች በተቀደሰ ቦታ መገደል፣ መዋረድ) እና ሞተ ወልደ እግዚአብሔር (በቅናት በግብዝነት በገንዘብ ክርስቶስን እውነትን ማጥፋት) እንደሆነ ይነግሩናል፡፡ አውሬው በመጨረሻ ሰአት በዚህ አለም ሲገለጥ ሁለት ክስተቶች ይከናወናሉ፡፡ እነርሱም ዮሐንስ በራይ 13 እንዳየው (ከራሶቹም ለሞት እንደ ታረደ ሆኖ አንዱን አየሁ ለሞቱ የሆነው ቁስል ተፈወሰ፡፡)  የሚለውን ክፍል አባቶች ሲተረጉሙት በአዳምና ሔዋን የተጀመረው ሐጢአተ አዳም  በክርስቶስ ሞት ጠፍቶ ከኖረ በሁዋላ በሐሳዊ መሲህ ዘመን አንሰራርቶ በአዲስ መልክ መሥራት ይጀምራል፡፡ ይኸውም ሐጢአት በገነት መካከል ከሚገኙ ዛፎች ውስጥ አትብላ የተባለውን እጸ በለስን (የእውቀትን ዛፍ) በመብላት የመጣ ሐጢአት ሲሆን ይሄም እንደ እግዚአብሔር የመሆንና ወደ ከፍተኛው ስልጣን በክብር፣ በሐብት፣ በአስተሳሰብ ከአምላክ ፍቃድ ውጪ በእውቀት የመምጣት ክፉ ምኞት ነው፡፡ ሌላው ለአውሬው እራስ እንደ ሞተ ሆኖ ያየውና በመጨረሻ በአውሬው ዘመን ተፈውሳ የታየችው እንደ ሐገር እስራኤል ነች፡፡ ይህችም አለምን በክፉ ምኞትዋ ወይን ጠጅ ያጠጣችዪቱ እና የክርስቶስ ሰቃይ የሆነችው አገር በጌታ ጠፍታ ከኖረች በሁዋላ በሐሳዊ መሲህ (አዉሬው) ዘመን ከአውሬው ጋር አለምን ለማሳት ዳግም እንደ ሐገር ትመሰረታለች፡፡

እስራኤል ከተመሰረተች አሁን 66 አመት ሆኖአታል፡፡ ይህ የምጽአት ምልክት እንደሆነ ጌታም ስለምጽአቱና ስለአለም ፍጻሜ ለሀዋርያቱ ሲናገር በለስ ጫፍዋ ሲለሰልስና ቅጠልዋም ሲያቆጠቁጥ ጌታ በደጅ እንደቀረበ እወቁ ብሎ ተናግሮአል፡፡ ስለዚህም ይህች በለስ ጌታ በእስራኤል በመዋእለ ስጋዌው ወንጌልን እየዞረ ሲያስተምር እርቦት ሊመገብ ፍሬ ፈልጎ አጥቶባት የረገማት በለስ እስራኤል እንደሆነች አባቶች ይተረጉማሉ፡፡ ስለዚህ አሁን ያለንበት ዘመን የምጽአት ዘመን መሆኑን ልብ በሉ፡፡ ይሄ በዚህ ይብቃኝና ይህንን ጽሑፍ ለማቅረብ ወደፈለኩበት ጉዳይ ልመለስ፡፡

የዘንዶው ራሶች ሰይጣን የሰው ልጆችን ሲያሰራ የኖረው ሰባት ታላላቅ ኃጢአቶች እንደሆኑና በመጨረሻው  በሐሳዊ መሲህ ዘመን ዳግም በሰፊው የሰውን ልጆች እንደሚያሰራቸው የተነገሩት ናቸው፡፡ ከእነዚህም ኃጢአቶች ውስጥ ሞተ ወልደ እግዚአብሔር (ጸሐፍት ፈሪሳውያን) በቅናትና በግብዝነት ገንዘብን በመውደድ አምላካቸውን ኢየሱስ ክርስቶስን የገደሉበት ኃጢአት አሁንም በእውነተኛዋ በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዙሪያ እያንዣበበ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ ይኸውም ሐጢአት በቀጥታ ወንጌልንና ክርስቶስን በመቃወም  ለሰው ልጅ ድኅነት የሆነው ወንጌልና ኢየሱስ ክርስቶስ በሐዋርያትና በዘመነ ሰማእታት እንደተበሰረው በግልጽ እንዳይሰበክና በሞቱና በትንሳኤው የሰው ልጅ አምላኩ ወደ ሰጠው የነፍስ እረፍት እንዳይገባ፣ ቤ/ክ ከተቋቋመችበት አላማ ውጪ ወንጌል እንዳይሰበክ ሊሸፍኑ የሚችሉ ብዙ ትብትቦች በማበጀት ይህ የአውሬው ቀንድ ትልቅ ስራ በቤ/ክ ዙሪያ ሲሰራ ቆይቶአል፡፡

በተለይ ዮሐንስ በራእዩ እንደተመለከተው በመጨረሻው በአውሬው ዘመን በግልጽ ሲሰራ እንዳየው አሁንም በማህበረ ቅዱሳን አማካይነት በቤተ ክርስቲያን ዙሪያ ሲሰራ እያየነው ነው፡፡ አውሬው ስልጣኑን ከዘንዶው ከተረከበ በኋላ ለ42 ወር የተቀደሰውን ስፍራ ይረግጣል እንደሚለው፣ ይህ ማህበር ከሰሞኑ ይህችን ጥንታዊት ቤ/ክ በመንፈስ ቅዱስ መሪነት በቅዱስ ሲኖዶስ ስትመራ የኖረችውንና ራስዋ ክርስቶስ የሆነላትን በየአህጉረ ስብከቱና በየአጥቢያው አባላቶቼንና ደጋፊዎቼን ሰግስጌ ስለጨረስኩ ለሚቀጥሉት  3 (ሶስት) አመታት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክንን መዋቅር እንዳስተዳድር ይፈቀድልኝ፡፡ ይህንንም ለማድረግ አቅሙም ጉልበቱም እውቀቱም ሀብቱም አለኝ ብሎ ለጠቅላይ ቤ/ክህነት ጥያቄ አቀረበ  ሲባል ከቤ/ክህነት ውስጥ ምንጮች ተሰማ፡፡ ማህበሩ ይህን  በትእቢት የተሞላ ጥያቄ ያቀረበበት ምክንያት ምን ይሆን ብዬ ሳስብ መቼም ወንጌል ለመስበክና ቤ/ክ በልማት ጎዳና ለማስመንደግ ነው ተብሎ እንደማይታሰብ እርግጥ ነው፡፡

ከዚህ በፊት በቆየባቸው አመታቶች ይህንን ሲሰራ ስላላየነው ይህን ቅን ስራ ለመስራት እንዳልሆነ ያሳምናል፡፡ ሊሰራ ይችላል ብለን የምንገምተው ግን እንደ ግብር አባቶቻቸው እንደ ቤተ አይሁዳውያን የጀመሩትን ከዚህ በፊት የተለያየ የቤ/ክ መዋቅር በመቆጣጠርና  ክርስቶስን (እውነትን) የመግደል (ከሰው ልብ) የማሳደድና የንግዱን ኢምፓየር የማስፋፋት ተግባሩን በሰፊው ለመቀጠል እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ ግን ይህችን ቅድስት ቤት (የምእመናን ህይወት) ዙሪያዋን ይሽከረከሯታል እንጂ ወደ አስኳሏ (ወደ ሰው ልብ) እንዲገባ አምላክ እንደማይፈቅድለት የታወቀ ነው፡፡ ይሄ ማህበር ይህንን ለምን ተመኘ? ትሉኝ ከሆነ አላማ ስላለው ነው፡፡ ይሄውም ወደ ኋላ መለስ ብለን ጸሐፍት ፈሪሳውያንን ስናይ ክርስቶስን (እውነትን) መቀበል ያቃታቸው ሌላ ድብቅ አላማ ስለነበራቸው ነው፡፡ በተቀደሰው ቦታ ተቃራኒ የሆነውን ግብዝነትንና ንግድን ማስፋፋት ስለፈለጉ ነው፡፡ ግብዝነታቸው እነርሱ እያስተዳደሩት የነበረውንና እርሱ የሰራውን የቤተመቅደሱን ስርአትና ቤተመቅደሱን ከእኛ በላይ ሊያስብለት የሚገባው አካል የለም ማለታቸው ሲሆን፣ ሌላው እነርሱ ስርአተ አምልኮ የሚፈጽሙበት ቤተመቅደስ  እርሱ ለመጨረሻ ጌዜ ሊሰራው ለመጣለት አማናዊ የሰውነት ቤተመቅደስ ምሳሌ ሆኖ ሳለ እነርሱ ደግሞ ይህንን አለመቀበላቸው ነው፡፡ የመጨረሻውና ድብቁ አላማቸው ግን ንግድ (የገንዘብ) ጥቅማቸው እንዳይነካባቸው አስበው መሆኑን መረዳት ይቻላል፡፡ ይሄውም ቤተመቅደሱን እነርሱ እንደሚሉት ክብሩን ጠብቀው የሚያስተዳድሩት በንጽህና ስርአቱን የሚፈጽሙበት ሳይሆን የንግድ ቤት አድርገውት ስለነበረም ነው፡፡ ለዚሁ ማረጋገጫም በመጨረሻም ሰአት  ጌታ በአህያ ውርንጫ ሆኖ ወደ ኢየሩሳሌም ሲመጣ በቅድመ ትምህርቱ መክሮና ገስጾ መመለስ ያልቻሉትን ቤተ አይሁድ፣  በርቀት እያየ ካዘነና ካለቀሰላቸው በኋላና ንስሀ ባለመግባታቸው ምክንያት የጥፋታቸው ግዜ መቅረቡን ተናግሮ ወደ ቤተ መቅደስ ገብቶ መሸጫ መለወጫቸውን ገልብጦ እነርሱን በጅራፍ እየገረፈ ከመቅደስ አስወጥቶ ይህ ቤት የአባቱ ቤት የጸሎት ቤት እንደሆነ እንደነገራቸው ተመልክተናል፡፡ በኢየሩሳሌም ያለችው ቤተመቅደስ በክርስቶስ ሞት ስትጠፋ በጌታ ትንሳኤ ደግሞ ደሙ በነጠበበት ሁሉ ቤ/ክ (የምእመናን) ልብ በክርስቶስ ደም በአለም ተመስርታለች፡፡ የእኛም ቤ/ክ አንዷ ሆነች፡፡ ስለዚህም ማህበረ ቅዱሳንም ቤተክርስቲያናችንን (ምእመናኖቻችንን) የሚፈልጋት ክርስቶስን ሊሰብክባት/ላት ሳይሆን እስከአሁን ሲያደርግ እንደቆየው ንግዱን ሊያስፋፋና የገንዘብ ምንጩን ሊያጎለብት እንደሆነ ለሚያስተውል ተጨማሪ ማስረጃ መፈለግ አያስፈልገውም፡፡ ግን አይሳካለትም፡፡

ስለሆነም በብዙ መንገድ ጌታን (እውነትን) ለማጥፋት ረጅም ጊዜ አቅደው ያልተሳካላቸው የጸሐፍት ፈሪሳውያኑ  ሀሳብም እንዲፈጸም ከጌታ ተከታዮች (ሐዋርያት) መካከል ሰው ሲያፈላልጉ እንደነበረና 3 አመት ከ3 ወር ከወንድሞቹ ጋር ክርስቶስን ሲከተል እንደቆየውና የተለያዩ ተአምራትን በአምላኩ ስም ሲያደርግ የነበረው እንዲያውም የጌታ ቤተሰቦች ገንዘብ ያዥ  የነበረውንና ነገር ግን ይህን ውለታ ሁሉ ረስቶ ሌባ የሆነውን የአስቆሮቱ ይሁዳን ከአስራ ሁለቱ ሐዋርያት መካከል በማግኘታቸው ጌታን ሰቅሎ የመግደሉ ጉዳይ እንደተፋጠነላቸው ሁሉ፣ አሁንም ማቅ እንደ ይሁዳ አይነት ባህርይ ያላቸው ሌቦችና የአምላካቸውን ውለታ የረሱ በእውነተኛዋ ቤትም ሊጠፉ ስለማይችሉ እነርሱን ሊፈልግና ከዚህ በፊት ሲያደርግ እንደነበረው እውነትን ለማጥፋት ያቀደውን ሀሳቡን ሊያሳካ ያስብ ይሆናል፡፡ ነገር ግን እንደከዚህ በፊቱ አይሳካለትም፡፡ ምክንያቱም ጌታን ጸሀፍት ፈሪሳውያን፣ ይሁዳና ጲላጦስ (ግብዝነት፣ ገንዘብና ፖለቲካ) በወቅቱ ተባብረው ቢገድሉትም፣ እነዚህ ሶስቱን ጠላቶቹን አጥፍቶ በትንሳኤ የተነሳ አምላክ በመሆኑ ጥፋቱ ለእነርሱ እንጂ ለአማኙ ሕይወት አስገኝቷል፡፡

ደግሞስ በይሁዳ እግር ማትያስን ሐዋርያት ከሾሙ በኋላ በአንድ ልብ ሆነው ሲጸልዩ በአለ ሀምሳ ሆኖ መንፈስ ቅዱስን ተቀብለው ሐዋርያት በድል ጎዳና ተጉዘው ወንጌልና ጌታ በአለም (በሰው ልብ) ሰፉ እንጂ መከራ ነፍስ አልቀጠለም፡፡ ስለዚህ ይሁዳ (ማቅ) ንስሀ ግባ፡፡ እንደወንድምህ (ይሁዳ) አሁን ጌታ ንስሀ ግባ እያለ እየነገረህ  ነው፡፡ አንተ ግን ተረት እንጂ ክርስቶስ (እውነት) በውስጥህ ስለሌለ እንደ ጴጥሮስ ወንድምህ ንስሀን መቀበል አልፈለክም፡፡ ቀጥሎ ግኡዙ ዛፍ (ተፈጥሮ) የመጨረሻ ዘመን ነው እያለ ይነግርሃል፡፡ ካልሰማህ የቤ/ክንን (የምእመናንን) ትንሳኤ ስትሰማ ልታጠፋው የፈለከው እውነት ሲነግስ ስታይ ደንግጠህ ታንቀህ እንዳትሞት (የተኛህበት የአልጋ ሽንቁር) ሆድህን ቀድዶት እንዳትሞት ፈራንልህ፡፡

ስለዚህም የቤ/ክ አባቶች እንደ ሊቀ ሐዋርያው ጴጥሮስ በጎች፣ ጠቦቶችና ግልገሎችን እንድትጠብቁ አደራ የተሰጣችሁ ሁሉ መንጎቻችሁን ከተኩላ (ከማህበረ ቅዱሳን) የበለጠ የምትጠብቁበት ዘመን አሁን ነውና ከዚህ በፊቱ የበለጠ ልትተጉ ይገባል፡፡ የቤ/ክ (የምእመናን) አደራ የእናንተ (የሐዋርያት)  እንጂ የማህበር ቅዱሳን (የይሁዳ) አይደለም፡፡ አባቶች ይህን የማታደርጉ ከሆነ በጎቹን ከእናንተ ወስዶ እርሱ ያሰማራል ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፡፡ “እነሆ እኔ ራሴ በጎቼን እሻለሁ እፈልግማለሁ፡፡ እረኛ በተበተኑት በጎች መካከል ባለ ጊዜ መንጋውን እንደሚፈልግ  እንዲሀ በጎቼን እፈልጋለሁ በደመናና በጨለማ ቀን ከተበተኑት ስፍራ ሁሉ አድናቸዋለሁ፡… እኔ ራሴ በጎቼን አሰማራለሁ አስመስጋቸዋለሁ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፡፡ (ትንቢተ ሕዝቅኤል 34፡12-15)፡፡  አሁን ዘመን አልፎአል አምላክ ሁሉን ወደ ፍጻሜ እያስቸኮለው ነው፡፡ የምንጠብቀው ሰፊና ረጅም የንስሀ ዘመን የለምና!!!

ወስብሐት ለእግዚአብሔር 
መምህር ሀብታሙ
(በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ውስጥ በአባ እስጢፋኖስ በኩል ለማኅበሩ በሩ ተከፍቶለት አስወጪና አስገቢ ሻሚና ሻሪ፣ ሥልጠና ሰጪና አሰጪም እርሱ ሆኗል፡፡ በዚህ ላይ የተጠናቀረ ዘገባ ሰሞኑን እናቀርባለን)

81 comments:

 1. Declaring the tribunal esablishment of the Ethiopian Orthodox Church, the supreme body over the Synod. An insurrection attempt of the gangs.Very sad!

  ReplyDelete
  Replies
  1. Tehadisowoch,MK Endehone Kemagezwuch Endemitilut Aynet Sayhon yezemenacin Ye Tewahdo Yekurt Ken lij new! Enante Ema Lebaed Asalifachu Eko setachun. Gid Yelem Atasibu MK Miemenu Be Mulu libu yawukewal Enante gin Betemama lib firdun Lemiemenu Yqir. Yegna Tekorkuariwoch, Hizbu Nektual Semi yelachum!

   Delete
  2. አባ ሰላማ ብሎግ የቤተክርስቲያን የውስጥና የውጭ ጠላቶች ዓላማቸውን ለማሳካት/ ምንም እንኳን የሚሳካ ዓላማ ባይኖራችሁም/ የአልሞት ባይ ተጋዳይ ወይም ደግሞ የጠፍቶ ማጥፋት ዘመቻ የሚያካሂዱበት መድረክ መሆኑን ገና ያልተረዱ ብዙ የውሀን መኖራቸው ነው፡፡

   Delete
 2. Enant menafikan nachihu silezih min agebachihu EOTC weset, MK biyastedader bayastedader min agebachihu, gen genzebe mesebesebe yikerebinal bilachihu ke hone ferenji yemisetachihu eredat yibekachihole, negeru fereneji bizu birr keseren EOTC wede protestant enikeyiralen bilen aletesakalenem, MK yemibale mahibere alechalenewem bilo be afu mesekerole, enantem endmayisakalachihu sitaweku ye batun yekotun taweralachihu, wedefitem ayisakalachihum, and wede poletica, lela gizie lela mawerat min yaderegal, hulum yawikibachihole, eski wende ke honek wede getere weta ena fiseleta tsome ayitsomeme bileh tenage ena geberew wagahen beserahew sira yikefelehale. Egiziabhere amlak betechrstianachinene ana mahiberachinene MK yitebikilen

  ReplyDelete
 3. የአውሬው ቀንደኛ መልዕክተኞች የሆናችሁ ተሀድሶ መናፍቃን ሆይ ይህችን ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ለቀቅ አድርጋችሁ ወደራሳችሁ ቤት (ምንም ባዶ አዳራሽ ቢሆን) ፊታችሁን አዙሩ. የራሷ አሮባት የሰው ምን ትላለች አይነት ሆናችሁ እኮ ደርሶ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተቆርቋሪ መስላችሁ ስትቀርቡ ትንሽ እንኳን እፍረት አይሰማችሁም፡፡ ማኅበረ ቅዱሳንን ብትወዱት በተጠራጠርነው በነበር፡፡ መግቢያ እንዳጡት እንደኒያ እሪያዎች መግቢያ አጥታችሁ መቅበዝበዛችሁ ብግልጽ አስታወቀባችሁ፡፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. ማኅበረ ቅዱሳንን ብትወዱት በተጠራጠርነው ነበር፡፡

   kale hiwot yasemalin.

   Delete
  2. ማኅበረ ቅዱሳንን ብትወዱት በተጠራጠርነው ነበር፡፡

   Delete
  3. ማኅበረ ቅዱሳንን ብትወዱት በተጠራጠርነው ነበር፡

   Delete
 4. These Pharisees and lunatic organization can not take over the ETOC. It is pure insanity to think. These guys are good only in insulting people who are teaching the true gospel of ETOC. Honestly they are in life support gasping the last oxygen at this time. Soon will rest in peace. Bye!

  ReplyDelete
 5. erir dibin belu. zemenachihu alifual ke alekachihu gar

  ReplyDelete
 6. ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የሚገርመዉ ነገር ግን ይህ ክፉ መንፈስ ያደረበት ዲያብሎስ ማቅ አቡነ ጳዉሎስ ስሾሙ ስማቸውን በከንቱ እያሰደሰ በድህረ ገጹ ፎቶአቸውን እየለጠፈ የዉሸት መንፈሱን ይረጭ ነበረ።ነፍሳችን ይማረና። ክእርሳቸው በኩል ምንም የተመኘው የስልጣን ጥያቄ በማጡት የተነሳ በመጨረሻም ተሐድሶ ናቸው በማለት ስማቸውን ስያጠፋ ለእርሳቸውም ሞት ይህ ዲያብሎስ ማቅ ነበረበት። እርሱ ቀድሞ ነፍሰ ገዳይ ነበረ።1ኛ ዮሐ 3 ቁ 15 ዛሬም ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ እንደ ለመደው በየ ማቅ ድህረ ገጽ ፎቶአቸውን መለጠፍ ጀምሮዋል። እንደ ርግብ የዋህ መስሎ በሙገሳ እሳቱን ለአቡነ ማትያስ እያነደደ ነው። የአባቶቻችን ከንቱ ዉዳሴና ጥቅም እንደ ምወዱ ማቅ ጠንቅቆ ስለምያዉቅ በሚያዋጣው መንገድ መርዘኛዉን መላሱን መዘርጋት ጀምሮዋል። የሚገርመው ነገር ትላትና አቡነ ማትያስ ስመረጡ ማቅ ምን ይል ነበር? ዛሬ ደግሞ ከንቱ ውዳሰው ከየት መጣ? አይ ዲያብሎስ አመጣጡን ተመልካቱት። እነ አዳምን እንደት አድርጎ እንዳሳታቸው ጥበቡ ብዙ ነው።የሐሰት አባት ስለሆነ የዮሐ ወንጌል ም 8ቁ 44
  "እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።እኔ ግን እውነትን የምናገር ስለ ሆንሁ አታምኑኝም።" ማሳሰቢያችን አቡነ ማትያስ ይጠንቀቁ ምክርንያቱም የአቡነ ጳዉሎስ ዕጣ አንዳይገጥሞት አንላለን።

  ReplyDelete
  Replies
  1. ለዛ ነዋ ለአባ ጳውሎስ ሃውልትም ያሰራላቸው። ኸረ ቤተ ጳውሎስ የሚል ድረ ገፅም ከፍቶላቸው ነበር። አይገርምም? አንተ ነቃህባቸው እኮ።

   Delete
  2. ante denkoro,ye tsadik motu ereftu mehonun atawukm,le abune paulos kezich midr genet atbeltachewum? negeru gena algebahim.

   Delete
  3. አቤት የኛ የደንቆሮዎች ዋና የስራ መሪ ዋና ደንቆሮ ደደብ። መቼም አይከፋህም አይደል? ሰላም ነው? አንተ ደንቆሮው ደደብ እንዳልከው የፃዲቅ ሞቱ እረፍቱ ብቻ ሳይሆን ለኛ ለቋሚዎቹ ደስታ ነው በእምነታችን ያማልዱናልና። አንተ ግን የማታምንበትን ፅድቅ በድንቁርና የትም ትወትፈዋለህ። ትንሽ ማሰቢያ ካለችህ እዛው የጴንጤ አዳራሽህ ሄደህ አቅራራ። ዳሩ ከእንደአንተ አይነቱ መሃይም ምን ይጠበቃል?

   Delete
  4. አቤት የኛ የደንቆሮዎች ዋና የስራ መሪ ዋና ደንቆሮ ደደብ። መቼም አይከፋህም አይደል? ሰላም ነው? አንተ ደንቆሮው ደደብ እንዳልከው የፃዲቅ ሞቱ እረፍቱ ብቻ ሳይሆን ለኛ ለቋሚዎቹ ደስታ ነው በእምነታችን ያማልዱናልና። አንተ ግን የማታምንበትን ፅድቅ በድንቁርና የትም ትወትፈዋለህ። ትንሽ ማሰቢያ ካለችህ እዛው የጴንጤ አዳራሽህ ሄደህ አቅራራ። ዳሩ ከእንደአንተ አይነቱ መሃይም ምን ይጠበቃል?

   Delete
 7. ማቅ አቡነ ማትያስን ለመገልበጥ የስልጣን ጥማቱን ለማርካት መቃብር እየቆፈረ ነው። እንደ ሐማ ለሌላው ያዘጋጀዉ ገመድ ለእራሱ መታነቅያ እንዳይሆን ያስፈራል አብዛኛው ሕዘብ እያለ ነው። የማቅ ጳጳሳትም አንዳንዶቹ ጥግ በመያዝ ነገሮችን አካሄድ ወዴት እንደምሄድ በጥሞና እየተመለከቱ ናቸው። ምናልባት የአሁኑ የማቅ አወዳደቅ እንደ አባቱ ዲያብሎስ ይሆን? እያሉ ናቸው?። ምክንያቱ ማቅ በሕዝቡ እና በአብዛኛው ወጣት ዘንድ ጥላቻን የፈጠረውን ሁኔታ በመገንዘብ እንደሆነ ይገመታል። በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዉስጥ እየታየው ያለው ማዕበል መጨረሻው መልካም እንዳልሆነ የተረዱ ይመስላል። ማቅ እንደ እባቢ መሬት ለመሬት በጨለማ እየተሳበ መርዙን መርጨት ጀምሮዋል። አባቶቹ ጳጳሳት ግን ደስተኞች አይደሉም።

  ReplyDelete
 8. የኛ ቤተክርስቲያን እውነት ለመናገር እንደእናንተ ዓይነት ጠላት አጋጥሟት የሚያውቅ አይመስለኝም ለማያቋችሁ ተቆርቋሪ በመምሰል ዶግማዋን ለመሸርሸር ቀኖናዋንና ሥርዓቷን ለማፈራረስ አማኞቿን ዕርቃናቸውን ለማስቀረትና ከተቻለም እናንተ አንዳደረጋቺሁትለባሌቤቶቹም ያልጠቀመውን የሌሎችን አመለካከት/እምነት/ አንዲቀላውጡ በመጨረሻም እንዲጠፉ ለማድረግ ሌት ተቀን ትደክማላችሁ ይገርመኛል ይህቺን ቤተክርስቲያን ሰይጣን ራሱ የናነተን ያህል የተዋጋት አይመስለኝም፡፡ ይህን በማር የተለወሰ መርዛችሁንና ድብቅ ሴራችሁን/ አሁን እንኳን የአደባባይ ምሥጢር ሆኗል/ ከስር መሠረቱ ፈልፍሎ ያወቀባችሁን ማኅበረ ቅዱሳንን በዚህ ምክንያት ዘለዓለማዊ ጠላት አደረጋችሁት፡፡ እውነቱ ይህ ብቻ ነው ማኅበረ ቅዱሳን እንደ አንድ የቤተክርስቲያናችን ተቋም አንዳንድ ጥቃቅን ችግሮች ሊኖሩበት ቢችሉም/ ሥራ እየሠራ ስለሆነ/ የእናንተ ክስ ግን በሬ ወለደ ዓይነት ነው፡፡ የሚያሳዝነው አባ ሰላማ ብሎግ የቤተክርስቲያን የውስጥና የውጭ ጠላቶች ዓላማቸውን ለማሳካት/ ምንም እንኳን የሚሳካ ዓላማ ባይኖራችሁም/ የአልሞት ባይ ተጋዳይ ወይም ደግሞ የጠፍቶ ማጥፋት ዘመቻ የሚያካሂዱበት መድረክ መሆኑን ገና ያልተረዱ ብዙ የውሀን መኖራቸው ነው፡፡ ያወራችሁት አሉባልታ ምነው እውነት በሆነና ማኅበረ ቅዱሳን የተዳከመውን የቤተክርስቲያናችን አስተዳደር እንዲጠናከር ሰፊ ዕድል ባገኘ/ አሁን እያደረገ ያለው እገዛ እነደተጠበቀ ሆኖ/ ንስሐ መግባት ለሁሉም ሰው የሚያሰፈልግ ቢሆንም ልቡና ቢሰጣችሁ ለናንተ ደግሞ ከሁሉም በላይ ያስፈልጋችኋልና ንስሐ ብትገቡ ይሻላል እንጅ ሌላው ንስሐ እንዲገባ የመምከር የሞራል ብቃት የላችሁም ለነገሩ -- ይቅር ድከም ብሎኝ ነው፡፡ ለየዋሆች ማንነታችሁ እንዲገለፅላቸው ብፀልይ ይሻላል

  ReplyDelete
  Replies
  1. አባ ሰላማ ብሎግ የቤተክርስቲያን የውስጥና የውጭ ጠላቶች ዓላማቸውን ለማሳካት/ ምንም እንኳን የሚሳካ ዓላማ ባይኖራችሁም/ የአልሞት ባይ ተጋዳይ ወይም ደግሞ የጠፍቶ ማጥፋት ዘመቻ የሚያካሂዱበት መድረክ መሆኑን ገና ያልተረዱ ብዙ የውሀን መኖራቸው ነው፡፡

   Delete
  2. kale hiwot yasemah/sh wondime/ehite

   Delete
 9. የደርግ ወታደሮች (ማ/ቅ) ቤተ ክርስቲያንን ሊመሩ ይፈልጋሉ………ቂቂቂቂቂ………ይህንን ጉድ ሕወሃት/ኢህአዴግ እንዳይሰማ

  ReplyDelete
 10. tenagreh mutahal, menafik!!! keep on fighting MK, IT IS GOING UP FROM STRENGTH TO STRENGTH BECAUSE OF YOU.YOUR VOID DREAM WAS BURIED ALONG WITH 'ABA' POULOS LAST YEAR. PROTESTANT MENAFKAN/TEQULA HAVE NO CONNECTION WITH CHRISTIANITY OR BIBLE SO THEY MUST NEED REFORMATION NOT OUR CHURCH.

  ReplyDelete
 11. THE MORE YOU ARE AGAINST MK, THE MORE GOD IS WITH IT, MENAFKAN ARE NOT AWARE THAT THEY ARE STRUGGLING AGINST THE WILL OF GOD. IF IT IS NOT FOR GOD, THAT SMALL ASSOCIATION WILL NEVER EXIST FOR A DAY

  ReplyDelete
 12. could you please live alone Maheber Kidusan. God is always good, because to protect his house and his people he created Maheber Kidusan. If this blessed MK is not create you gays were eating us and no more EOTC, but GOD IS GOOD. Before we heard bad thing about our Virgin Marry better be die. Though please you and your leader Aba Habte (Abne Melketsedik) and Andualem Dagemaw (Diacon)e.t.c live MK and us. YOU BETER KNOW WITH OUT VIRGIN MARRY AND MAHEBER KIDUSAN THE COUNTRY ETHIOPIA AND ETHIOPIAN CHURCH SEVIVIVE. IF YOU DON'T SWALW THIS OR ACCEPT THIS COTETIONS YOU CAN HUNG YOUR SELF.OKEY. YOU WILL SEE MAHEBER KIDUSAN BE THE TRUSTFULL AND ENNOCENT UNION AND EYES AND HEART OF THE ETHIOPIAN ORTODOCS TEWAHEDO CHURCH. I WILL SAYIT AGAIN AND AGAIN LIVE MK FOR THE SEEK OF THE ETHIOPIAN PEOPLE. YOU ARE LIE FOR ETOC. ABA SELAM BLOG IS BIG LIER AND WOSHETAM.

  ReplyDelete
 13. yeferisawiyan tirkim

  ReplyDelete
 14. hi aba selama you doing what you do from your own intention, if you really care for the sake of God kingdom let have one open discussion or debate. but remember whoever you are, you will be judged for every blasphemy you made

  ReplyDelete
 15. Look the the typical brain socked and washed of this organization.#2 anonymous. He is the human DVD burned by "Mahibere Kidusan" May our Lord Jesus delete his ill filled spirit and replace it with genuine Thadesso.Amen!!!!

  ReplyDelete
  Replies
  1. So, are you a human DVD burned by “pentes”? I wish you takeout your evil spirit to your hall “church” and leave our saint church. Pente.

   Delete
 16. "DIMET MENKUSA AMELUAN ATRESA" NOW U R WELL KNOWN, SO PLS DON'T SAY " WOFE WOLEFE"

  ReplyDelete
 17. ጉደኛው ማቅ አሁንማ ገንዘብ አጥሮበታል። ለጳጳሳቱ እንደድሮ የሚዘራዉ ገንዘብ በማጠሩ የማትደግፉን ከሆነ ስማችሁን በአደበባይ እናጠፋለን እያለ ማስፈራራቱን እንደቀጠለ ነው። ትልቁ ነገር ማቅ በወጣቱ ዘንድ ጥላቻን ካተረፈበት መንገድ በሐሰት የወድሞችን የስም ማጥፋት ዘመቻው ነው። ምክንያቱን ተግባሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ተቃራን ስለሆነና ወጣቱም ይህን የእግዚአብሔር ቅዱስ ቃል በደንብ ጠንቅቆ እየተረዳ በመምጣቱ ለማቅ ችግር ሆኖበታል። ማቴ 5 ቁ 45 ላይ የተጻፈው ህያው ቃል እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ለሚጠሉአችሁም መልካም አድርጉ፥ ስለሚያሳድዱአችሁም ጸልዩ፤ እርሱ በክፎዎችና በበጎዎች ላይ ፀሐይን ያወጣልና፥ በጻድቃንና በኃጢአተኞችም ላይ ዝናቡን ያዘንባልና።
  የሚወዱአችሁን ብትወዱ ምን ዋጋ አላችሁ? ቀራጮችስ ያንኑ ያደርጉ የለምን?ወንድሞቻችሁንም ብቻ እጅ ብትነሡ ምን ብልጫ ታደርጋላችሁ? አሕዛብስ ያንኑ ያደርጉ የለምን?እንግዲህ የሰማዩ አባታችሁ ፍጹም እንደ ሆነ እናንተ ፍጹማን ሁኑ።ማቅ የብዙ መንፈሳዊያን አባቶችና ወንድሞች በከንቱ ያጠፋ ከፉ ማህበር ነው። ዛሬ የኦርቶዶክስ ቤተ ከርስቲያን አማኞች ቊጥር መቀነስ የዚህ ማህበር እኩይ ተግባር ነው። በቅዱሳንና በእመቤታችን ስም እየነገደ ቤተ ክርስቲያንቱን በእጅጉ ጎድቶዋታል። ከእንግድህ ይበቃሀል በከንቱ ከሰንበት ትምህርት ቤቶች በአስራት የሰበሰብከው ይበቃል በሉት ። እኛም ነቅተናል በሉት ። አንተ የምታቀላፋ ንቃ ከሙታን የተነሳው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃኑን ያበራልሃል። አሜን

  ReplyDelete
  Replies
  1. ኸረ እዚህ የስንቱን ሰው ስም ስታጠፉ አልነበር እንዴ? ታዲያ ምነው ማስፈራራቱ ለማቅ ከሰራ ለናንተ ያልሰራው? ወሽካታ ጴንጤ።

   Delete
  2. ኸረ እዚህ የስንቱን ሰው ስም ስታጠፉ አልነበር እንዴ? ታዲያ ምነው ማስፈራራቱ ለማቅ ከሰራ ለናንተ ያልሰራው? ወሽካታ ጴንጤ።

   Delete
 18. YEMIGERMEW EKO ESU NEW GEDLATUAN, TEAMIRUAN EYENEKEFU KIDIST BETEKIRISITIN MALETU MIN ASFELEGE ANDUN YAZU MINGED LAY YIMESHIBACHUAL. MK EYESERA NEW ENANTE EYAWERACHU!!!!!

  ReplyDelete
 19. YEMIGERMEW EKO ESU NEW GEDLATUAN, TEAMIRUAN EYENEKEFU KIDIST BETEKIRISITIN MALETU MIN ASFELEGE ANDUN YAZU MINGED LAY YIMESHIBACHUAL. MK EYESERA NEW ENANTE EYAWERACHU!!!!!

  ReplyDelete
  Replies
  1. "GEDLATUAN, TEAMIRUAN EYENEKEFU KIDIST BETEKIRISITIN MALETU MIN ASFELEGE"

   What makes you think that the church can not live without them? Gedlat are gedlat and teamrat are teamrat they are by no means the bible and by no means able to be considered as authorities in the church. They are always evaluated according to the word of God as it is revealed through the bible and in flesh from holy Mary. They should never be issues of controversy. No one should be blamed for not reading them or accepting them for they are not the bible. They shall never be obstacles for people not to read the bible and guide their lives according to the Lord, who came so that we may follow him. I don't accept teamre mariam does not mean I don't revere the Mother of God. I don't accept gedle teklehaymanot does not mean I don't respect the saints. I hardly accept drsane michael doesn't mean I don't respect St. Michael. This is 21 century.

   Delete
  2. Gedlatum hunu teamiratu ke qalu gar yetalalu selezihe le Geta mekenat wengele ayedelem.

   Delete
  3. Ere Tewachew Wendim!!! Geta Bebetu Metasebia Lesetachew Ena Lakeberachew Kidusan Gedil Ena Tamri Ye Tewahido Megelecha New. Ahun Tiyakewu Enante(Tehadisowoch) Bezih Sile Matamnu Lemin Gorachihun Atileyum new? Yemin Metegagat New? Dirom Kesua Aydelachum. For You 21th Century Means loosing What you had but not for Us so please find your home? Go to your Father and Mother Protestant World.

   Delete
 20. STOP BARKING!! leave them alone.

  ReplyDelete
 21. Enant Mahibere Kidusan nene bayouch sil betechrstian astedader min agebachehu?? Manes shomachehu? Erse bersachehu teshoashemachehu kesemay yeteqbelnew new belachcheu letenegedu aydelem? Seytan Meskel siaye endemeberged Thadeso seiluachu enantem teberegegalachu ena THadeso!THadeso!THadeso!THadeso! elalehu.

  ReplyDelete
 22. ስለ እራሳችሁ እንደጻፋችሁ ይገባኛል፡፡ የእምዬን ወደ አብዬ አታድርጉት፡፡ ከሃዲ ሆነህ ጥንታዊ ቤተክርስቲናችን ትላለህ ፡፡ከሃዲ ሌባ፡፡ ለሁሉም ስርዓት ያዙ፡፡ ለመናፍቃን ቦታ የለንም፡፡ስለ እራሳችሁ እንደጻፋችሁ ይገባኛል፡፡ የእምዬን ወደ አብዬ አታድርጉት፡፡ ከሃዲ ሆነህ ጥንታዊ ቤተክርስቲናችን ትላለህ ፡፡ከሃዲ ሌባ፡፡ ለሁሉም ስርዓት ያዙ፡፡ ለመናፍቃን ቦታ የለንም፡፡

  ReplyDelete
 23. ምን አለ ቢመሩ ? ምቀኛ ቂ ቂ ቂ እንዳይመሩ

  ReplyDelete
 24. Jesus Christ is the Lord. He is the one protected MK from your hate and false propaganda.

  ReplyDelete
 25. ሐዋ ሥራ 4፡11
  እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት፥ የማዕዘን ራስ የሆነው ይህ ድንጋይ ነው።መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። አባ ሰላማዎች በጣም እናመሰግናለን ይህን እድል ሰጥታችሁን ድምጻችንን እንድናሰማ በማድረጋችሁ። እግዚአብሄር የራሱ የሆነ መንገድ አላው ልጆቹን የሚጠብቅበት።እኛ ሁላችን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ነን። የማቅ ክፉ መሰር ስራ ማጋለጥ የሁላችን ተግባር ነው። የወንጌል ጠላት ህዝቡ እግዚአብሔርንና ቅዳሳኑን መለየት እስክያቅተው ድረስ አደንዞ ነበር። ለምሳሌ አንድ መረጃ ልስጣችሁ የቅዱስ ገብርኤል በዓለና የሥላሰ በዓል አከባበር ብንመለክት ሰዉ ሁሉ የሚጎርፈው ወደ መልአኩ በዓል ነዉ። ለምን ብባል ለአዳኛን ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ህዝቡ ስላልገባው አክብሮቱ እጅግ አነስተኛ ነው። የመልአክት ስሆን ግን ተበርክከው ይሰግዱለታል። ይሄ ነው ዛሬ ማምለክ የምገባን ማን እንደሆነ ወጣቱ ትውልድ እየተረዳ መጥቶዋል። ይህም የወንጌል ዉጤት ነው። እግዚአብሔር በመልአኩ አድሮ የሰራውን ስራ መልአኩ በራሱ ሐይል እንዳደረገ ተቆጥሮ ይመለካል።ትልቅ ስህተት።ማቅ በዚህ አይነት ህዝቡን ግራ ያጋባል። የቀደሙት አበው አባቶቻችን የአሰረከቡን ሐይማኖት ይህ አይነት አካሄድ ያለው አልነበረም። እነሆ እነ ማቅ እዉነተኞችን አባቶችና ወንድሞች እያሳደደ እዉነቱ እዳይገለጥ የሞት ሽረት እያደረገ ነው። እግዚአብሔር ግን ስለ ክቡራና ስለ ሕዝቦቹ በግዜውና በሰዓቱ ድንቅ ስራውን ይገልጣል። እኛ ግን በተዋህዶ እምነታችን ጸንተን ወንጌል እለት እለት እየተረዳን መኖር ግድ ነው። የማቅ ዱላ ለእራሱ በወቅቱ ያገኘዋል። ወንድሞቼ ያዳነን አምላክ አንርሳው እርሱ ህያው ሆኖ ይኖራልና።

  ReplyDelete
  Replies
  1. You don't know what you are talking about. If you are talking about Ethiopian Orthodox, then let me tell you if you have ear: we believe and defend Jesus Christ as our savior, Lord, King the Son of God and God. Protestants, please leave alone MK.

   Delete
  2. pe! pe! pe! man new yastemareh ebakih? anten bilo yetewahido lij atawanabid ebakih

   Delete
  3. Shame on you (እኛ ሁላችን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ነን።) It is not through saying that you are the member of EOTC. With the Teaching you have, You can not member of the church at all b/c U R violating its original teaching. You are with Protestant( Tehadiso is the Son of Protestant.) What you are saying is what the protestants saying. So Why don't you find your real religion?

   Delete
 26. The Pharisees of our time started ranting. They are Bunch of hypocrites! they look more of saints on the outside than the inside. calling themselves kidusans purely indicates how they are tangled with worldliness fantasies. The fact they sought the administrative role of the church did not surprise me. Ambition and power was the force that derived them so far. Alas! could not go forward now. The work for Thadesso should be to bring back the victims of these gangs and the lost children of the church. Talibanism do not have any place in the Ethiopian Orthodox Church. May Our God bless the work of Thdesso. Amen!!!

  ReplyDelete
  Replies
  1. Who brain washed and lead our brothers and sisters to Protestantism? Is in't Tehadsso? Ask 'Memhir' Lehule Kal he knows what he & Girma Bekele & Tsige Sitotaw did in Addis Ababa Gedam Yesus church 15 years ago. But MK exposed their evil secret to our fathers. Jesus Christ is our Lord & Savior: praise His name

   Delete
 27. For the first time i reviewed this web site today, but there is no Gospel or current church situation information. IT SEEMS LIKE YOU PLANNED TO ATTACK MAHIBERE KIDUSAN. THANKS ABASDLAMA INDIRECLY FOR LETTING ME TO KNOW HOW Mkidusan is strong.

  ReplyDelete
 28. አባ ሰላማዎች እንዴት ናችሁ ከማሕበሩ ራስ ውረዱ፡ ምን እየሰራ እንደሆነ በሚገባ እናውቃለን፡፡ ለቅድስት ቤተ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ምን እያበረከተ እንዳለ ከበቂ በላይ እየተገነዘበው ነው፡፡ አይደለም ገንዘባችንን እና ጉልበታችንን ነፍሳችንንም ለመስጠት እንደተዘጋጀን ማን በነገራችሁ፡፡ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን አምላካችን ለበጎ አላማው ባቋቋመው ማሕበር ከነ ሙሉ ክብሯ እስከ እለተ ምጽዓት እንደምትቆይ ማን በነገራችሁ፡፡

  የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን ሥራ በማሕበሩ በኩል አየን አእላፋት ተከተልነው፡፡ ለተሐድሶ መናፍቃን የሚሆን ቅንጣት ጋት የለንም፡፡ ነቅተናል፡፡ ማሕበረ ቅዱሳን ሌት ተቀን የአምላክን ጥበቃ አጋዥ በማድረግ ይተጋል፡፡ እኛም በሁለንተናው መስክ ተጠርጣራ ተሐድሶ መናፍቃንን ከማጋለጥ አንስቶ የሚጠበቅብንን ለማድረግ ተነስተናል፡፡ እረፉት፡፡

  አባ ሰላማዎች እንዴት ናችሁ ከማሕበሩ ራስ ውረዱ፡ ምን እየሰራ እንደሆነ በሚገባ እናውቃለን፡፡ ለቅድስት ቤተ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ምን እያበረከተ እንዳለ ከበቂ በላይ እየተገነዘበው ነው፡፡ አይደለም ገንዘባችንን እና ጉልበታችንን ነፍሳችንንም ለመስጠት እንደተዘጋጀን ማን በነገራችሁ፡፡ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን አምላካችን ለበጎ አላማው ባቋቋመው ማሕበር ከነ ሙሉ ክብሯ እስከ እለተ ምጽዓት እንደምትቆይ ማን በነገራችሁ፡፡

  የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን ሥራ በማሕበሩ በኩል አየን አእላፋት ተከተልነው፡፡ ለተሐድሶ መናፍቃን የሚሆን ቅንጣት ጋት የለንም፡፡ ነቅተናል፡፡ ማሕበረ ቅዱሳን ሌት ተቀን የአምላክን ጥበቃ አጋዥ በማድረግ ይተጋል፡፡ እኛም በሁለንተናው መስክ ተጠርጣራ ተሐድሶ መናፍቃንን ከማጋለጥ አንስቶ የሚጠበቅብንን ለማድረግ ተነስተናል፡፡ እረፉት፡፡

  ReplyDelete
 29. አባ ሰላማዎች እንዴት ናችሁ ከማሕበሩ ራስ ውረዱ፡ ምን እየሰራ እንደሆነ በሚገባ እናውቃለን፡፡ ለቅድስት ቤተ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ምን እያበረከተ እንዳለ ከበቂ በላይ እየተገነዘበው ነው፡፡ አይደለም ገንዘባችንን እና ጉልበታችንን ነፍሳችንንም ለመስጠት እንደተዘጋጀን ማን በነገራችሁ፡፡ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን አምላካችን ለበጎ አላማው ባቋቋመው ማሕበር ከነ ሙሉ ክብሯ እስከ እለተ ምጽዓት እንደምትቆይ ማን በነገራችሁ፡፡

  የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን ሥራ በማሕበሩ በኩል አየን አእላፋት ተከተልነው፡፡ ለተሐድሶ መናፍቃን የሚሆን ቅንጣት ጋት የለንም፡፡ ነቅተናል፡፡ ማሕበረ ቅዱሳን ሌት ተቀን የአምላክን ጥበቃ አጋዥ በማድረግ ይተጋል፡፡ እኛም በሁለንተናው መስክ ተጠርጣራ ተሐድሶ መናፍቃንን ከማጋለጥ አንስቶ የሚጠበቅብንን ለማድረግ ተነስተናል፡፡ እረፉት፡፡

  አባ ሰላማዎች እንዴት ናችሁ ከማሕበሩ ራስ ውረዱ፡ ምን እየሰራ እንደሆነ በሚገባ እናውቃለን፡፡ ለቅድስት ቤተ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ምን እያበረከተ እንዳለ ከበቂ በላይ እየተገነዘበው ነው፡፡ አይደለም ገንዘባችንን እና ጉልበታችንን ነፍሳችንንም ለመስጠት እንደተዘጋጀን ማን በነገራችሁ፡፡ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን አምላካችን ለበጎ አላማው ባቋቋመው ማሕበር ከነ ሙሉ ክብሯ እስከ እለተ ምጽዓት እንደምትቆይ ማን በነገራችሁ፡፡

  የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን ሥራ በማሕበሩ በኩል አየን አእላፋት ተከተልነው፡፡ ለተሐድሶ መናፍቃን የሚሆን ቅንጣት ጋት የለንም፡፡ ነቅተናል፡፡ ማሕበረ ቅዱሳን ሌት ተቀን የአምላክን ጥበቃ አጋዥ በማድረግ ይተጋል፡፡ እኛም በሁለንተናው መስክ ተጠርጣራ ተሐድሶ መናፍቃንን ከማጋለጥ አንስቶ የሚጠበቅብንን ለማድረግ ተነስተናል፡፡ እረፉት፡፡

  ReplyDelete
 30. አባ ሰላማዎች እንዴት ናችሁ ከማሕበሩ ራስ ውረዱ፡ ምን እየሰራ እንደሆነ በሚገባ እናውቃለን፡፡ ለቅድስት ቤተ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ምን እያበረከተ እንዳለ ከበቂ በላይ እየተገነዘበው ነው፡፡ አይደለም ገንዘባችንን እና ጉልበታችንን ነፍሳችንንም ለመስጠት እንደተዘጋጀን ማን በነገራችሁ፡፡ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን አምላካችን ለበጎ አላማው ባቋቋመው ማሕበር ከነ ሙሉ ክብሯ እስከ እለተ ምጽዓት እንደምትቆይ ማን በነገራችሁ፡፡

  የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን ሥራ በማሕበሩ በኩል አየን አእላፋት ተከተልነው፡፡ ለተሐድሶ መናፍቃን የሚሆን ቅንጣት ጋት የለንም፡፡ ነቅተናል፡፡ ማሕበረ ቅዱሳን ሌት ተቀን የአምላክን ጥበቃ አጋዥ በማድረግ ይተጋል፡፡ እኛም በሁለንተናው መስክ ተጠርጣራ ተሐድሶ መናፍቃንን ከማጋለጥ አንስቶ የሚጠበቅብንን ለማድረግ ተነስተናል፡፡ እረፉት፡፡

  አባ ሰላማዎች እንዴት ናችሁ ከማሕበሩ ራስ ውረዱ፡ ምን እየሰራ እንደሆነ በሚገባ እናውቃለን፡፡ ለቅድስት ቤተ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ምን እያበረከተ እንዳለ ከበቂ በላይ እየተገነዘበው ነው፡፡ አይደለም ገንዘባችንን እና ጉልበታችንን ነፍሳችንንም ለመስጠት እንደተዘጋጀን ማን በነገራችሁ፡፡ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን አምላካችን ለበጎ አላማው ባቋቋመው ማሕበር ከነ ሙሉ ክብሯ እስከ እለተ ምጽዓት እንደምትቆይ ማን በነገራችሁ፡፡

  የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን ሥራ በማሕበሩ በኩል አየን አእላፋት ተከተልነው፡፡ ለተሐድሶ መናፍቃን የሚሆን ቅንጣት ጋት የለንም፡፡ ነቅተናል፡፡ ማሕበረ ቅዱሳን ሌት ተቀን የአምላክን ጥበቃ አጋዥ በማድረግ ይተጋል፡፡ እኛም በሁለንተናው መስክ ተጠርጣራ ተሐድሶ መናፍቃንን ከማጋለጥ አንስቶ የሚጠበቅብንን ለማድረግ ተነስተናል፡፡ እረፉት፡፡

  ReplyDelete
 31. አባ ሰላማዎች እንዴት ናችሁ ከማሕበሩ ራስ ውረዱ፡ ምን እየሰራ እንደሆነ በሚገባ እናውቃለን፡፡ ለቅድስት ቤተ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ምን እያበረከተ እንዳለ ከበቂ በላይ እየተገነዘበው ነው፡፡ አይደለም ገንዘባችንን እና ጉልበታችንን ነፍሳችንንም ለመስጠት እንደተዘጋጀን ማን በነገራችሁ፡፡ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን አምላካችን ለበጎ አላማው ባቋቋመው ማሕበር ከነ ሙሉ ክብሯ እስከ እለተ ምጽዓት እንደምትቆይ ማን በነገራችሁ፡፡

  የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን ሥራ በማሕበሩ በኩል አየን አእላፋት ተከተልነው፡፡ ለተሐድሶ መናፍቃን የሚሆን ቅንጣት ጋት የለንም፡፡ ነቅተናል፡፡ ማሕበረ ቅዱሳን ሌት ተቀን የአምላክን ጥበቃ አጋዥ በማድረግ ይተጋል፡፡ እኛም በሁለንተናው መስክ ተጠርጣራ ተሐድሶ መናፍቃንን ከማጋለጥ አንስቶ የሚጠበቅብንን ለማድረግ ተነስተናል፡፡ እረፉት፡፡

  አባ ሰላማዎች እንዴት ናችሁ ከማሕበሩ ራስ ውረዱ፡ ምን እየሰራ እንደሆነ በሚገባ እናውቃለን፡፡ ለቅድስት ቤተ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ምን እያበረከተ እንዳለ ከበቂ በላይ እየተገነዘበው ነው፡፡ አይደለም ገንዘባችንን እና ጉልበታችንን ነፍሳችንንም ለመስጠት እንደተዘጋጀን ማን በነገራችሁ፡፡ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን አምላካችን ለበጎ አላማው ባቋቋመው ማሕበር ከነ ሙሉ ክብሯ እስከ እለተ ምጽዓት እንደምትቆይ ማን በነገራችሁ፡፡

  የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን ሥራ በማሕበሩ በኩል አየን አእላፋት ተከተልነው፡፡ ለተሐድሶ መናፍቃን የሚሆን ቅንጣት ጋት የለንም፡፡ ነቅተናል፡፡ ማሕበረ ቅዱሳን ሌት ተቀን የአምላክን ጥበቃ አጋዥ በማድረግ ይተጋል፡፡ እኛም በሁለንተናው መስክ ተጠርጣራ ተሐድሶ መናፍቃንን ከማጋለጥ አንስቶ የሚጠበቅብንን ለማድረግ ተነስተናል፡፡ እረፉት፡፡

  ReplyDelete
 32. አይ ጉድ መቼም ውሸትን አሳምሮ እውነት አስመስሎ ማቅረብ በጣም ቀላል ነው። አንድም ያላችሁት ነገር እውነት ነገር የለውም። የሚገርመው ስለ ማኅበሩ የጠላትነት ወሬ ስታወሩ ዓመታት አልፈዋል። የማኅበሩ የእለት የእለት እንቅስቃሴ ከምንጊዜውም የበለጠ በእግዚአብሔር እርዳታ እየተራመደ ነው። የእናንተ ወሬ ከምቀኝነትና ከዋልጌነት የመነጨ ለመሆኑ ከመልክታችሁ መረዳት ይችላልና ምንም አታመጡምና አትልፉ። እርግጥ ከዚህም የተሻለ ነገር ለማድረግ ችሎታውም ብቃቱም የላችሁምና ብዙም አያስገርምም። ይህንን መልእክት ትናንትና አስፍሬው ነበረ ነገር ግን የሌላውን እንደ ጉድ አድርጋችሁ ማውራት እንጂ ስለራሳችሁ ግን ማየት መስማት እንደማትችሉ እያረጋገጣችሁ ስለሆነ ለማስነበብ ፍላጎታችሁ አለመሆኑን ያሳያል። እባካችሁ ውሸት እየለመደባችሁ ስለሆነ ነግሮችን ማጤን ብትጀምሩና እንደ ሰው ከህሊናችሁ ጋር ለመኖር ብትሞክሩ መልካም ነው። እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  ReplyDelete
 33. enante beabatochachen sem yemtenegdu menafekan m/k yebetekrstiyanachen telek waltawoch selehonu bemelkam serachew zeweter enamesegnachewalen. enante menfikenachehun zeweter teketatelo seleagaletebachehu ende-tenchel setdeneberu tenoralachehu..

  ReplyDelete
 34. ማህበረ ቅዱሳን እስከ መቼ እንደ ቀበሮዋ የበግ ለምድ ለብሰህ ትኖራለህ፡፡ አንተ ከተቋቋምክ ጀምሮ ከ7000000(ሰባት ሚሊዮን) ኦርቶዶክስ አማኞች በአንተ ክስና ተንኮል በመናፍቃን እንደተበሉ አልሰማህም፡፡ አሁን ወጣቱ ወደ ቤተክርስቲያኑ ተመልሶ ስታይ አይንህ ለምን ደም ይለብሳል፡፡ በአንድ ሐጥእ መመለስ በሰማይ መላእክት ዘንድ ደስታ ከሆነ በወጣቶች ወደ ቤተክርስቲያን መመለስ ከተናደድክ ግብርህ እንደ ስምህ ከቅዱሳን ጋር ሳይሆን የሰዉን ልጅ መጥፋት ከሚመኘዉ ከዲያብሎስ ጋር ነዉ፡፡ ስለዚህ ያ የአንተ ክፉ ዘመን አብቅቶአል፡፡ ፤ቤተክርስቲያናችን ብሩህ ዘመን በእዉነተኛዉ እረኛ በክርስቶስ የተበሰረላትን እየጠበቀች በመሆኑ አንተ ከዚህ በሁዋላ በቤ/ክ ስፍራ የለህም፡፡ ስፍራህ አሁን እየኖርከዉ እየተለማመድከዉ ባለዉ ድቅድቅ ጨለማ ነዉ፡፡ ግን ግዜ አለህ ንስሀ ለመግባት ምክንያቱም የክርስትና ማእከሉ ሰዉ ነዉ፡፡ እግዚአብሔር የሚያድነዉ ሰዉን ነዉ እናንተ የጠላችሁት ደግሞ ሰዉን፡፡ ስለዚህ #የጠቢብ አይኑ በራሱ ነዉ$ ስለሚል ጠቢቡ ሰለሞን ወደራሳችሁ ተመልሳችሁ እራሳችሁን እዩ ለዚህም እግዚአብሔር ይርዳችሁ፡፡ አሜን!!!

  ReplyDelete
  Replies
  1. MK is not perfect, but why you lie this much. Do you know the father of all lies? It is Satan. Don't let him be your father.

   Delete
  2. hahahahahahah,tigermaleh!stupid UNIVESITY ALGEBAHMNA ,GBI GUBA'EN ALAYKEWUM

   Delete
  3. Through Your Effort and help to protestant EOTC lost 7 million but through the Support of MK to EOTC it became as you said which would have been double and triple. Lucky Enough through the help of Our Lord, Savior and King Jesus Christ MK did a wonder full effort to keep the sheep with in their mother Church. You son of Bonke! Don't talk much before doing nothing. Long live to MK. As far as Mk's mission is in line with EOTC tradition of teachings no one will hear your dirty ideology (of westerns philosophy), You Banda stop barking.

   Delete
 35. you so called MK, I will like to offer you a piece of advise. You are still in middevial era. You are hampering progress. Now you have entered the danger zone in which the wheel of history is about to run over you.
  You have to act now before it is too late. Allow Thadesso get you out of the darkness you are dewelling.

  ReplyDelete
  Replies
  1. Jesus Christ is Lords of Lord & Kings of King. Jesus will protect MK from your evil adversaries. Praise The Lord. I know MK is not perfect, but it is 100% better than from Protestants' slaves.

   Delete
  2. ki ki ki ki ante degimo yebasebih neh ebakih, kiristina rasu min endehone yegebah almeselegnm. endegena temar ayizoh mk yastemrhal

   Delete
  3. Lesetachew Ena Lakeberachew Kidusan Gedil Ena Tamri Ye Tewahido Megelecha New. Ahun Tiyakewu Enante(Tehadisowoch) Bezih Sile Matamnu Lemin Gorachihun Atileyum new? Yemin Metegagat New? Dirom Kesua Aydelachum. For You 21th Century Means loosing What you had but not for Us so please find your home? Go to your Father and Mother Protestant World.

   Delete
 36. I am neither Mahibere Kidusan nor Thadesso. I am Simple member of the Ethiopian Tewahido Church in America. Based on the above comments Round one undoubtly goes to Tahdesso.
  Will Mahibere Kidusan rebound and claim round 2? wait and see.

  ReplyDelete
 37. እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት፥ የማዕዘን ራስ የሆነው ይህ ድንጋይ ነው።መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። አባ ሰላማዎች በጣም እናመሰግናለን ይህን እድል ሰጥታችሁን ድምጻችንን እንድናሰማ በማድረጋችሁ። እግዚአብሄር የራሱ የሆነ መንገድ አላው ልጆቹን የሚጠብቅበት።እኛ ሁላችን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ነን። የማቅ ክፉ መሰር ስራ ማጋለጥ የሁላችን ተግባር ነው። የወንጌል ጠላት ህዝቡ እግዚአብሔርንና ቅዳሳኑን መለየት እስክያቅተው ድረስ አደንዞ ነበር። ለምሳሌ አንድ መረጃ ልስጣችሁ የቅዱስ ገብርኤል በዓለና የሥላሰ በዓል አከባበር ብንመለክት ሰዉ ሁሉ የሚጎርፈው ወደ መልአኩ በዓል ነዉ። ለምን ብባል ለአዳኛን ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ህዝቡ ስላልገባው አክብሮቱ እጅግ አነስተኛ ነው። የመልአክት ስሆን ግን ተበርክከው ይሰግዱለታል። ይሄ ነው ዛሬ ማምለክ የምገባን ማን እንደሆነ ወጣቱ ትውልድ እየተረዳ መጥቶዋል። ይህም የወንጌል ዉጤት ነው። እግዚአብሔር በመልአኩ አድሮ የሰራውን ስራ መልአኩ በራሱ ሐይል እንዳደረገ ተቆጥሮ ይመለካል።ትልቅ ስህተት።ማቅ በዚህ አይነት ህዝቡን ግራ ያጋባል። የቀደሙት አበው አባቶቻችን የአሰረከቡን ሐይማኖት ይህ አይነት አካሄድ ያለው አልነበረም። እነሆ እነ ማቅ እዉነተኞችን አባቶችና ወንድሞች እያሳደደ እዉነቱ እዳይገለጥ የሞት ሽረት እያደረገ ነው። እግዚአብሔር ግን ስለ ክቡራና ስለ ሕዝቦቹ በግዜውና በሰዓቱ ድንቅ ስራውን ይገልጣል። እኛ ግን በተዋህዶ እምነታችን ጸንተን ወንጌል እለት እለት እየተረዳን መኖር ግድ ነው። የማቅ ዱላ ለእራሱ በወቅቱ ያገኘዋል።

  ReplyDelete
 38. ጉደኛው ማቅ አሁንማ ገንዘብ አጥሮበታል። ለጳጳሳቱ እንደድሮ የሚዘራዉ ገንዘብ በማጠሩ የማትደግፉን ከሆነ ስማችሁን በአደበባይ እናጠፋለን እያለ ማስፈራራቱን እንደቀጠለ ነው። ትልቁ ነገር ማቅ በወጣቱ ዘንድ ጥላቻን ካተረፈበት መንገድ በሐሰት የወድሞችን የስም ማጥፋት ዘመቻው ነው። ምክንያቱን ተግባሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ተቃራን ስለሆነና ወጣቱም ይህን የእግዚአብሔር ቅዱስ ቃል በደንብ ጠንቅቆ እየተረዳ በመምጣቱ ለማቅ ችግር ሆኖበታል። ማቴ 5 ቁ 45 ላይ የተጻፈው ህያው ቃል እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ለሚጠሉአችሁም መልካም አድርጉ፥ ስለሚያሳድዱአችሁም ጸልዩ፤ እርሱ በክፎዎችና በበጎዎች ላይ ፀሐይን ያወጣልና፥ በጻድቃንና በኃጢአተኞችም ላይ ዝናቡን ያዘንባልና።
  የሚወዱአችሁን ብትወዱ ምን ዋጋ አላችሁ? ቀራጮችስ ያንኑ ያደርጉ የለምን?ወንድሞቻችሁንም ብቻ እጅ ብትነሡ ምን ብልጫ ታደርጋላችሁ? አሕዛብስ ያንኑ ያደርጉ የለምን?እንግዲህ የሰማዩ አባታችሁ ፍጹም እንደ ሆነ እናንተ ፍጹማን ሁኑ።ማቅ የብዙ መንፈሳዊያን አባቶችና ወንድሞች በከንቱ ያጠፋ ከፉ ማህበር ነው። ዛሬ የኦርቶዶክስ ቤተ ከርስቲያን አማኞች ቊጥር መቀነስ የዚህ ማህበር እኩይ ተግባር ነው። በቅዱሳንና በእመቤታችን ስም እየነገደ ቤተ ክርስቲያንቱን በእጅጉ ጎድቶዋታል። ከእንግድህ ይበቃሀል በከንቱ ከሰንበት ትምህርት ቤቶች በአስራት የሰበሰብከው ይበቃል በሉት ። እኛም ነቅተናል በሉት ። አንተ የምታቀላፋ ንቃ ከሙታን የተነሳው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃኑን ያበራልሃል። አሜን

  ReplyDelete
 39. let us accept good changes for our church, MK not helping a church without bible base. Honestly our church is losing a lot of members due to MK. what is better for our church to be united ?

  ReplyDelete
  Replies
  1. Our Church is based on Holy Bible! Our Lord and Savoir is Jesus Christ. Please stop false accusations. Thank you

   Delete
 40. በእውነቱ ይህ ያነሳችሁት ርእስ እውነት በመሆኑ እያዩሁት ያለውን ላካፍላችሁ ወደደኩ
  እኔ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤትን በአንድ የመምርያ ኃላፊነት ከ5 ዓመታታ ላላነሰ ጊዜ ያገለገልኩ ስሆን በእነዚህ ዓመታት ውስጥ የሀገረ ስብከቱ ገንዘብ ወጪ የሚሆነው በበጀት ለተያዘና በጉባኤ ለታመነበት ወጪ ነበር አሁን ግን በማሀበረ ቅዱሳን አዝማችነት ከጅማ ወደ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ረዳት ሊቀጳጳስ በመሁን የተመደቡት አባ እስጢፋኖስ / አባ ጨጓሬም አባ ይባላል እና የሁለት ሚስቶች ባለቤትና ቀደም ባለ ጊዜ የአዲስ አበባ ሀገረ ስበከት ሥራ አስኪጅ በነበሩበት ወቅት ባቋቋሙት የድራፍት ቡዱን በሚባል የመጀመርያ የቤተክርስቲያን ስርኣት አፍራሽና ሙዳዬ ሙጽዋት ገልባጭነት በ2000ካሬ ላይ በ 13000000.00 በፊደል በአስራ ሶስት ሚልዮን የሚገመት ቤት የሰሩና ለመጀመርያዋ የሁለት ልጆች ሚስታቸው መኖርያ የሰሩ አባት አማካኝነት የሀገረ ስብከቱ ገንዘብ እየተበዘበዘ በሌለ በጀት ለጅማ እየተባለ በየሳምንቱ ቁጥር የሌለው ገንዘብ በመዘረፍ ላይ ሲሆን ይህ ለምን የሆናል የሚሉት ከደረጃቸው በማምዝግዘግ ወደ አድባራትና ክፍለከተማ እየተጣሉ ሲሆን በማህበር ቅዱሳን አርቃቂነት ከቃለ ዓዋዲ ውጭ የማይታወቅ የሥራ መደብ በመፍጠርና ለማህበረ ቅዱሳን አያመችም የተባለ የቤተክርስቲያን ሠራተኛ በመባረር ላይ ነው ለማህበረ ቅዱሳን ከሀገረ ስበከቱ ጽ/ቤት 5 ቢሮዎች ተሰጥቶት የቢሮ ስራውን እያሰራ ሲሆን ከጥቅምት በኃላ በእያንዳንዱ ደብር ሁለት የማህበረ ቅዱሳን አባላት በቢሮ ኃላፊነት ሊቀመጡ በአጸፋው ደጆችሽ አይዘጉ ለሚባው የአባ እስጢፋኖስ እና ጅማ ላይ ለች ሁለተኛ ሚስታቸው ድርጅት አንድ ሙዳዬ ሙጽዋት ለማስቀመጥ በማስማማት ጳጳሱ ከቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ ውጭ ከስራ አስኪያጅ ጀምሮ የአስተዳትረ ኃላፊና ሰበካ ጉባኤን ብቻ በመያዝ በዘረፋላ መሆናቸውና ነጋዴው ማህበርም አብሮ በመዝረፍ ጥቂት የመኀል ሀገር ዘራፊ ወጣጦችን የቅርብ ረዳቶች በማድረግ ዘረፋ ላይ መሆናቸው
  በተለይ አንድ ሚልዮን ብር ያል ከፍተኛ ገንዘብ ያለሰነድ አልሰጥም እፈራላሁ የልጆች እናት ነኝ ያሉት የሀገረ ስብከቱ ገንዘብ ያዥም ዝም በይ ወይም ከስራሽ ትባረሪለሽ መባላቸውና ዝም አልልም በማለታቸው የዋና ስራ አስኪያጃቸው ውሽማ ሆነችውን አመንዝራ ሴት በገንዘብ ያዥነት በመመደብ ያሻቸውን በመበዝበዝ ላይ መሆናቸው የመሳሰለው በማህበሩ ስለሆነ ይህ እርኩስ ነጋዴ ማህበር /የሰለፊያ ወንድም/ ከሀገረ ስበከትና ከጅማ ብሎም ከቤተክርስቲያናችን ለማራቅ በህብረት ብንሰራ እላለሁ

  ReplyDelete
  Replies
  1. የዚህ ጽሁፍ አላማ የጳጳሱን መውለድ ለማሳወቅ ተብሎ ከሆነ ትክለኛ መረጃ ይዞ የሚመለከታቸውን አካላት ጋር ማቅረብ እየተቻለ የሚያድግን ልጅና ምስኪን ሴት ፎቶ ማውጣት ተገቢ ነው ወይ?

   Delete
 41. የዚህ ጽሁፍ አላማ የጳጳሱን መውለድ ለማሳወቅ ተብሎ ከሆነ ትክለኛ መረጃ ይዞ የሚመለከታቸውን አካላት ጋር ማቅረብ እየተቻለ የሚያድግን ልጅና ምስኪን ሴት ፎቶ ማውጣት ተገቢ ነው ወይ?

  ReplyDelete
 42. 'እያደር የምታስቀኝ ሚስት ኣገባሁ' ኣለ ያገሬ ስው። ብላችሁ ብላችሁ በዮሐንስ ራዕይ ላይ ትንቢት የተነገረለት ኣውሬ ማ.ቅ. ነው ኣላችሁ! ማቅ ያልብሳችሁና ጥቅሱን ሁሉ ያለ ብልቱ እየዘነጠላችሁ የጥላቻችሁ መግለጫ ስታደርጉት ሰዉስ ይቅር ኣምላክ ይታዘበናል ኣትሉም? ለነገሩ ራሳችሁን በፍርድ ወንበር ላይ ያስቀመጣችሁ ግብዞች ስለሆናችሁ ኣምላክን የት ታውቁታላችሁ፦ የተዋህዶ እምነት ከምድረ ገጽ ጠፍታ ምድሪቱ በኣህዛብ ተሞልታ ማየት ነው የምትፈልጉት መቼስ። የክርስቶስን ቤተ ክርስቲያን ግን የገሃነም ደጆችም ኣይችሉኣትም።

  ReplyDelete
 43. 'እያደር የምታስቀኝ ሚስት ኣገባሁ' ኣለ ያገሬ ስው። ብላችሁ ብላችሁ በዮሐንስ ራዕይ ላይ ትንቢት የተነገረለት ኣውሬ ማቅ ነው ኣላችሁ! ማቅ ያልብሳችሁና ጥቅሱን ሁሉ ያለ ብልቱ እየዘነጠላችሁ የጥላቻችሁ መግለጫ ስታደርጉት ሰዉስ ይቅር ኣምላክ ይታዘበናል ኣትሉም? ለነገሩ ራሳችሁን በፍርድ ወንበር ላይ ያስቀመጣችሁ ግብዞች ስለሆናችሁ ኣምላክን የት ታውቁታላችሁ፦ የተዋህዶ እምነት ከምድረ ገጽ ጠፍታ ምድሪቱ በኣህዛብ ተሞልታ ማየት ነው የምትፈልጉት መቼስ። የክርስቶስን ቤተ ክርስቲያን ግን የገሃነም ደጆችም ኣይችሉኣትም።

  ReplyDelete
 44. የአውሬው ቀንደኛ መልዕክተኞች የሆናችሁ ተሀድሶ መናፍቃን ሆይ ይህችን ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ለቀቅ አድርጋችሁ ወደራሳችሁ ቤት (ምንም ባዶ አዳራሽ ቢሆን) ፊታችሁን አዙሩ. የራሷ አሮባት የሰው ምን ትላለች አይነት ሆናችሁ እኮ ደርሶ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተቆርቋሪ መስላችሁ ስትቀርቡ ትንሽ እንኳን እፍረት አይሰማችሁም፡፡ ማኅበረ ቅዱሳንን ብትወዱት በተጠራጠርነው በነበር፡፡ መግቢያ እንዳጡት እንደኒያ እሪያዎች መግቢያ አጥታችሁ መቅበዝበዛችሁ ብግልጽ አስታወቀባችሁ፡፡

  ReplyDelete
 45. ማቅ ተንጫጫ ዘንድሮ ምን ይዋጥህ ዘመን መጣብህ ቶሎ ንቃ ካልነቃህ እንቅልፍ እንደወሰደክ በዚያዉ እንዳትቀር፡፡

  ReplyDelete
 46. The anonymous above is bringing forward a serious allegations. If this is true the Synod is subject to a major overhaul. My instinct is telling me it is true, but I do not want to be right. A youth organization with humongous power is spinning the church to its calamity. It should be a concern for everybody. This organization may do some good things in restoring the monasteries and helping under funded country side churches getting organize Sunday School youths so and so.
  Saying this I will stress the importance of separation of duty.#1 They don not have the authority to interfere on the administrative role of the church. #2 They don't have the authority to reduce an orthodox member as a revisionist without and before the concerning higher clergies or the church declare. The protocol is way out of sync at this time. Rampant Intimidations and harassments should be stopped. May God transplant his wisdom on all of us to guide us to love others,to understand, to work together and above all to put the fear of God on us amen!

  ReplyDelete
 47. "በማያገባት ገብታ ትዳክራለች" ዶሮ ጭራ ጭራ .... ሆናችሁ። መናፍቅ ስለቤተክርስቲያን አስተዳደር፣መዋቅር፣ ስለ ማኅበረ ቅዱሳን፣ ስለተዋህዶ ሃይማኖት፣ ምን መቀባጠሩ ምን ጥልቅ አደረገውና። ውሻ መቼም ስጋ የያዘን ሰው ነው የሚከተል አይደል? የመናፍቃኑም ሩጫችሁ ይህ ነው። ይህ ደግሞ በሀገረ እግዚአብሔር፣ በአምላክ እናት፣ በመላዕክት እህታቸው፣ በክርስቲያኖች የተዋህዶ ልጆች እናታቸው የዓለም እመቤት፣ የዓለም ሁሉ አማላጅ፣በቅድስት ፣በድንግል ማርያም የርዕስት ሀገር የርዕስት ምድር የማይታለም የቅዠት ሕልም ነው።
  ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሐመረ ኖኅ እንደሆነ በእግዚአብሔር ተጠብቃ የገሀነም ደጆች ሳይችሏት ከዘመነ አሪዎስና ተረፈ አሪዎስ ብዙ ግፍና በደልን አሳልፋ ይኸው ለሰዎች ሁሉ እናንተን ጨምሮ አባት ሆይ አያውቁምና ይቅር በላቸው እያለች ዘወትር ትጸልያለች። ለምን ሆድ አምላኩ እንደሆናችሁ ግን ፈጽሞ ሊገባኝ አልቻለም፤አይችልምም። እባካችሁ ወደ ልባችሁ ተመለሱ። በቀለኞችና እንደፈርኦን ልባችሁ የደነደነ እልከኞች አትሁኑ። ጌታችን ኃጢያትን እንጅ እናንተን አይጠላምና እባካችሁ ሰው ሁኑ።ክፋትን ለመዝራት ሳይሆን ለምስጋና ነውና የተፈጠራችሁ ተንኰልና አድመኝነት ክፋትና ጥል፣ ክርክርና በቀል ከእናንተ ይራቅ። "ኑ እና እንዋቀስ" ይላል እግዚአብሔር የሰማይና የምድር ፈጣሪ።

  ReplyDelete
 48. Those who stand against Truth (Gospel)will be perished. So if Mk will be perished.

  ReplyDelete
 49. የስናፍጭ ቅንጣት ታክል እውነት ብትጨምርበት እውነታ ይመስልልህ ነበር!

  ReplyDelete