Friday, August 2, 2013

ብፁዕ አቡነ ዮሴፍን ከጸሐፊነት ለማውረድ የተደረገው እንቅሥቃሴ አሁንም አልተሳካም

ብፁዕ አቡነ ዮሴፍን ከጸሐፊነት ለማውረድ የተደረገው እንቅሥቃሴ አሁንም አልተሳካም።

ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ የብፁዕ አቡነ ዮሴፍን ከጸሐፊነት የይነሱልን ጥያቄ አልተቀበሉትም። በብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ የተጠራ ነው የተባለ አስቸኳይ ስብሰባ በአትላንታ ቅድስት ማርያም የተደረገ መሆኑን መዘገባችን ይታወሳል። ይህ ስብሰባ ብዙ ትዝብቶችን አትርፎ ተጠናቋል በማለት በቅርብ ስብሰባውን ሲከታተሉ የነበሩ አባቶች ሲተቹ ተደምጠዋል። ስብሰባው በቀልን አላማ አድርጎ የተጠራ እንጂ መንፈሳዊ ሥራ ለመሥራት የተጠራ አለመሁኑን ታዛቢዎቹ ተናግረዋል። የቤተ ክርስቲያን አባቶች የሚጠሉትን ሲያጠቁ፣ የሚወዱቱን ሲመሩቁ ይታያሉ እንጂ የእግዚአብሔርን መንግስት ጉዳይ ከተውት ሰነበባብቷል የሚሉ ብዙዎች ናቸው። ስብሰባው ጳጳሳትን ብቻ የሚመለከት ነው ተብሎ የተነገራቸው ካህናት አንዳድ ሥውር እንቅሥቃሴዎችን በንቃት ለመከታተል አስችሎናል ይላሉ። በተለይም የስብሰባው አቀናባሪ የነበሩት አባ ጽጌ ድንግልና ዲያቆን አንዷለም በብዞዎች ወንድሞቻቸው ዘንድ ታላቅ የጥያቄ ምልክት ተቀምጦባቸዋል። አባ ጽጌ ድንግል በስብሰባው ላይ የተገኙ መሆኑን ያረጋገጥን ሲሆን የዲያቆን አንዱዓለም የስብሰባ ተሳትፎ ግን አልታወቀም። ታዛቢዎች እንደሚናገሩት የአቡነ መልከ ጼዴቅን አካሄድ የማይደግፉ ካህናትን ለመቀነስና በስብሰባው ላይ እንዳይገኙ በማድረግ ይፈለጋሉ በተባሉ አገልጋዮችና አባቶች ላይ ጥቃት ለመፈጸም ታስቦ ሳይሳካ ቀርቷል። የአቡነ መልከጼዴቅን አካሄድ የሚደግፉ ካህናት ግን በስብሰባው ተገኝተዋል። ለምሳሌ መላከ ገነት ገዛኸኝ ከኒዮርክ፣ አባ ጽጌ ድንግል ስጦታው ከሎስ አንጀለስ ሊቀ ካህናት ምሳሌና አቶ አሥራት የተባለው የኦክላንድ መድኃኔ ዓለም የቦርድ አባል ተገኝተው ነበር። ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ ከጸሐፊነት ይውረዱ የሚል አጀንዳ ተይዞ ያነጋገረ ሲሆን፣ እራሳቸው ብፁዕ አቡነ ዮሴፍም ይህን ኃላፊነት አልፈልገውም ተረከቡኝ ብለው እንደነበር ምንጮቻችን ተናግረዋል። ቅዱስ ፓትርያርኩ ግን የአቡነ ዮሴፍንም ሆነ የአቡነ መልከ ጼዴቅን ጥያቄ ውድቅ በማድረግ አቡነ ዮሴፍ በጸሐፊነታቸው እንዲቀጥሉ አስፈላጊ ከሆነም ጉባኤው በተሟላበት በጥቅምቱ ሲኖዶስ እንዲታይ አድርገዋል። ከዚህ ጋር በተያያዘ ማንኛውም ሊቀ ጳጳስ ከራሱ ሀገረ ስብከት ውጭ ሲንቀሳንቀስ የክፍለ ሀገሩን ጳጳስ እንዲያስፈቅድ፤ ከዚህ ውጭ ማንም ወደ ማንም ሀገረ ስብከት እንዳይንቀሳቀስ የሚል ውሳኔ ተወስኗል። ይህ ውሳኔ አቡነ ዮሴፍን ወደ ካሊፎርኒያ እንዳይሄዱ ለማገድ ነው ሲሉ ታዛቢዎች ይናገራሉ። ይወገዛሉ ተብለው ከተጠበቁት ውስጥ በሃይማኖት ጉዳይ የተከሰሰ አልነበረም ተብሏል። ነገር ግን የዶ/ አባ ገ/ ሥላሴ ጥበቡና የአባ ቃለ ጽድቅ ጉዳይ ተነሥቶ የነበረ ሲሆን የአባ ቃለ ጽድቅ ጉዳይ ወደ ጥቅምቱ ሲኖዶስ ሲተላለፍ ዶ. አባ ገ/ ሥላሴ ጥበቡ ወደ ሲያትል ሄደው እንዳያስተምሩ ታግደዋል ተብሏል። በዳላስ ቴክሳስ በቅርቡ አዲስ የተከፈተው የፈለገ ሕይወት ኢየሱስ ክርስቶስ በቅዱስ ሲኖዶስ ስር በማካተት ዙሪያ አጀንዳ ተነሥቶ የነበረ ሲሆን ጉዳዩ ተጠንቶ ለጥቅምቱ ሲኖዶስ እንዲቀርብ ተወስኗል። የዲሲ ቅዱስ ገብርኤል ጉዳይም በዚያው በጥቅምት እንዲታይ ነው የተወሰነው። በመጨረሻም አዲስ ቋሚ ሲኖዶስ በማቋቋም ስብሰበው እንደተፈራው ሳይሆን ተጠናቋል። የቋሚ ሲኖዶስ አባላት ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ፣ ብፁዕ አቡነ ሚካኤል፣ ብፁዕ አቡነ ዮሐንስ፣ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ ናቸው።

38 comments: 1. ታላቅ ማስረጃ ፤ የማ.ቅ እጅ ረጅም አንደወነ እና ማን በሃሰት ወንድሞችን(ቤተክርስቲያንን) እንደሚከስ የሚይሳይ ቪዲዪ

  http://www.youtube.com/watch?v=zu8BLzlQ82M

  ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ፤ የነገስታት ንጉስ ነው፤፤

  ReplyDelete
 2. ሊቀ ትጉሀን አበርብር አትላንታAugust 2, 2013 at 10:00 AM

  ዲ አንዷዓለም በዳላስ የሚገኘውን በእጅጉ የሚፈራውን "ፈለገ ህይወት ኢየሱስ ክርስቶስ" ቤተ ክርስቲያን በተለመደ ማህበረ ቅዱሳዊ መንፈሱ ለመክሰስ አትላንታ ከመሰብሰቢያው ውጭ ሲለከሰከስ ነበር። ክሱም ተቀባይነት ሳይገኝ ቀረ።

  ReplyDelete
 3. አባ ጽጌና ዲያቆን አንዱአለም ቅዱስ ሲኖዶሱን በእጀ ዙር ለማህበረ ቅዱሳን ዓላማ አሳልፎ ለመስጠትና ወንጌላውያንን ለመምታት እንደሆነ ይታወቃል። አባ ጽጌ ከዚህም ሌላ አቡነ መልከጼዴቅ ጵጵስና እሾምሃለሁ ብለው ተስፋ ስለሰጡአቸው ይኽን እንደውለታ በመቁጠር ነው የወንድሞች ከሳሽ የሆኑት። ነገር ግን አባ ጽጌ ያልተረዱት ዓይን ያወጣ የአቡነ መልከጼዴቅን ዘረኝነት ነው።አንድ አቡነ ዮሴፍ በመካከላቸው ስለገቡ ከም/ፀሐፊነት ይውረዱልኝ ብለው የቁም ስቅላቸውን ሲያሳዩአቸው እያዩ ነገ ለእኔ አለማለታቸው በጣም ይደንቃል።
  ልብ እንዲሰጣቸው እንጸልያለን።

  ReplyDelete
  Replies
  1. አቡነ መልከጼዴቅ አቡነ ዮሴፍን ከም/ፀሐፊነት በአስቸካዩ ስብሰባ ለማውረድ ሞክረው ሳይሳካላቸው ስለቀረ ዛሬ እሑድ ቤተ ክርስቲያናቸው ላይ ቆመው በጉባኤው ያልተወሰነውን ልዩ መግለጫ ሲሰጡ ሰምቼ በጣም ገርሞኛል። ያሉትም የኦክላንድ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን በፓትሪያርኩ መፈቀዱን ለመጠየቅ አትላንታ ድረስ ሔደን ስንጠይቅ ቅዱስነታቸው "አልፈቀድኩም" ብለው አቡነ ዮሴፍን "ፈቅጄአለሁ እንዴ" ብለው ሲጠይቁአቸው አቡነ ዮሴፍ ፊታቸው ከስል መሰለ። መልሰውም አዎ! "አልፈቀዱም" አሉ በማለት መምታታትና ተንኮል የተሞላበት የሀሰት ንግግር አደረጉ። ሕዝቡንም በእጅጉ አሳዘኑ። አንዱ ሽማግሌ ኮለኔር ሸዋረገድ የሚባሉ ከመካከላችን ተነስተው "ታዲያ እኝህ ሰው አልተቀጡም"? ሲሉ አቡኑ መልሰው "ቅጣቱን እኛው ካህናቱ እንነጋገራለን ወደእናንተ አይደርስም" አሉ። እኔም ሆንኩ በአጠገቤ ያሉ ሰዎች ነገሩ ጥያቄ ፈጠረብን። አቡነ መልከጼዴቅ ፓትሪያርኩ የፈቀዱበት ወረቀት እንደደረሳቸው አውቀን ነበረ። ሁለተኛም ከአሁን በፊት በሲኖዶሱ ጉባኤ ላይ ፓትሪያርኩ ፈቅጄአለሁ ማለታቸውን ከተሰብሳቢዎች ሰምተን ነበረ። ታዲያ አሁን በምን መልኩ ነው አትላንታ ድረስ ልንጠይቅ ሔድን የሚሉን? በጉባኤው ያልተባለ የሀሰት ወሬስ ለሕዝባቸው መርጨት ለምን አስፈለገ? ኦክላንድ ኢየሱስ የመጡት ሊቃነ ጰጰሳት ብዙ እንደሆኑ ሰምቼአለሁ። እውነቱ ይህ ከሆነ ለምንድነው አቡነ ዮሴፍ ላይ ብቻ አቡነ መልከጼዴቅ ይህን ድራማ ሊሰሩ የፈለጉት?
   ግብር እስከመቃብር እንዲል አቡኑ በዘጠና ዓመታቸው የኖሩበትን የማጭበርበርና የብቀላ ስራቸውን ነው እየሰሩ ያሉት። እኛ የኦክላንድ መድሃኔ ዓለም ሕዝቦች እስከመቼ ድረስ ነው እንዲህ ዓይነት ዲስኩር እየሰማን የምንኖረው? ፀልዩልን።

   ከኦክላንድ መድሃኔዓለም ምዕመን!

   Delete
  2. OHHHHHHHHHHHHHHHHH!!!!!!!!!!!!!!!!!!
   Can't stand the truth? Too Bad! Finally the truth came out. I suggest you to verify your sources before you publish. What you posted is not true. We have to pray for you and for your friends like you. At Oakland Medhanialem! WE GOT OUR PEACE.

   Delete
 4. EGEZIABEHER YESERACHEHUN AYENSACHEHU, YEHENEN YEWAHE MEMEN ENEDEMETCHAWATUBET EGZABHERE FIRDUNE AYARKEW ENA YEETHIOPIAN TENSIE YASAYEN. ENDEKAKA TECHEWOTEBENALACHEHU SEW EKO KEMENEKOSE BEHUAL SEL ZEH ALEM AYCHENEKEM SEL SEMAWIYETU MENGEST NEW ENGE. ERE EBAKACHEHU ENDE POLETIKEGOCH LESELETAN ATEBALUE. DALLAS KIDUS MICHALE BENANTE YETENESA SELAM ENDAT ATERSUTE. EBAKACHEHU ATMTUBEN ANFELEGACHEHUM. MEGEMERIA KEETHIOPIAW SENODOSSE GAR TAREKU. YYYKKKEEERRR LLLEEEGGGEEEZZZIIIAAABBBHHHEEERRR BELU KEZIA BEHUAL GEZATACHEHUN TASFAFALACHEHU. AWE LEZEH HULU TETEYAKIEW ABA HABTE(aba Meleke Tidik) MEHONEWEN YALE MENEM KIDEME HUNETA ENDIAWKUTE. BERSWE EGER YTTEKAWN DIAKON TEBEY KEFAFAY ANDUALEM DAGEMAWIN WODE METABET CANADAM YEHON YET YEWSEDELEN. BESADEKAN, BESEMAETAT, BEMELAEKT ENA BENESEHET NETSUAHN WALADITE AMLAK DENGEL MARIAM HULU SEM ENMATSENALEN. DERO YNEBERENNEN FIKER YEMELESLEN.

  ReplyDelete
 5. Honestly there is something wrong with our church leaders who live in Ethiopian or exile. They are so selfish hate each others. No body obey the word of Our God. really our church looks like not built on Chris blood. still our church leaders or congregations are fight each others and some innocent people hate to go church. this is very stupid the way our church moving every where on this planet.I am so disappointing in our church leaders and church members.........I think this is our time to make revolution or change through holy bible.why everybody not put a side their issue and pray to God by forgive as brothers. orthodox church no going a right way.

  ReplyDelete
  Replies
  1. Protestant churches are the worst.

   Delete
 6. The church leaders are supposed to be a role model for us but we see them not to obey God but have their own agenda they have forgotten Jesus Christ who died for them. But again they give us sermons every sunday on how we need to serve God (excluding the ones that are honestly serving God) . This is not something new it is been going on for so long ??????????? ......and really it shows they are functioning with the wrong spirit they can't stand the name of our Lord Jesus. My question is knowing who is destroying the church as they named them above where is their authority to stop them once and for all or do they have any power at all??? Please show us some change. When is the right time?????? May God lead us the right way.

  ReplyDelete
 7. aba selama sile ewunet ahun abune yosef ke tafinetachew mewured yelebachewuni???Kale tidiks yekefetut adarashi ewun bietekirstiann newun?? kessis melaku zemari endalik tizitaw samuail zerfie kebede ageligotachew le genzeb ayidelemin????? her tewu egziabher yayal begenzeb eyetederaderu bietekirstianan yekefelat enersu ayidelemn her lehizib ezenulet demi tefto lemiametaw genzeb ezenulet ,EGZIABHER YAYAL YICHIN MELIKITIEN BATAWETAT ETAZEBACHUHALEHU.

  ReplyDelete
 8. የዲያቆን አንዱአለም ነገር ሆድ ይፍጀው ነው ሰሞኑን የዘማሪት ዘርፌ ከበደ ተሐድሶ ነች
  በማለት በዳላስ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ሲዲ CD እንዳይሸጥ አስደርጎል

  ReplyDelete
  Replies
  1. ወንድሜ ወይም እህቴ እኔም ሰምቼ በጣም ነው ያዘንኩት ዘማሪት ዘርፌን መዝሙር ስለምወድ ። ነገርግን የእሶን ሲዲ እናቷ ወ/ሮ ፅጌረዳ ስለምትሸጥ ከሶ እናገኘዋለን ። ከሁሉ የገረመኝ የዶ/ር አባ ገብረ ሥላሴ ጥበቡ መፅሐፍ እንዳይሸጥ ያስከለከለው ዲያቆን አንዶለም እና አንድ የቦርድ አባል መሆኑን አንድ ማህበር የቅዱስ ሚካኤል ጠበል የምንጠጣ የቦርድ አባል ነገረኝ ። መፀሐፉ የት እንደሚገኝ ጠይቄ ልገዛ ሄድኩኝ ፦ መፀሐፋ እንደ ቆሎ እንደሜሸጥ እና በድጋሜ ፈላጌው ስለበዛ እንደሚታተም ሰምቼ አምላኬን አመሰገንኩ ።

   Delete
 9. እኔ የሚገርመኝ ዲያቆን አንዱአለም 300 ተማሪዎች አሉን ብሎ መድረክ ላይ አንድ እሁድ ሲናገር ሰምተን ወንዶች በጭብጨባ ሴቶች በእልልታ ተቀብለን ነበር ታዲያ ባለፈው ሳምት የእንግሊዘኛ ቅዳሴ ለልጆቻችን ተብሎ ሄጄ ነበር።አፍሪ ተመለኩ ሰላሳ የማይድረሱ ልጆች አይቼ ። ምንድነው ነገሩ ብዬ ወዳጄን ብጠይቀው ልጆቹ ሁሉ እንደጠሉት ነገረኝ። ምነው ያጨበጨበው እጄ ቢቆረጥ አልኩኝ

  ReplyDelete
  Replies
  1. ልጆቻችንን ቅጣት እያለ ከመዝሙር ፣ ዲያቆናትን ደግሞ መቅደስ እንዳይገቡ እየከለከለ እንዴት ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን እንድንመጣ ትፈልጋላችሁ አባው ሲተርቱ “በልጅ የመጣ በዓይኔ የመጣ” ይላሉ ልጆችን መቅጣት መዝሙር እንዳይዘምሩ በመከልከል ሳይሆን ለወላጆቻቸው ጥፋታቸውን ነግሮ ቤተሰብ ቤመክር ይሻላል። ሌላው ዲያቆናትንም መቅደስ እንዳይገቡ ከልክሎ ከመቅጣት አስተምረው እና ደክመው ለዱቅና ላበቋቸው አባት ቢነግራቸው እሳቸው በፍቅር የሚቀጡትን እንወደዋለን

   Delete
  2. Do you have one fruit. You should thank God, if he produce 30 fruits.

   Delete
 10. በዲያቆን አንዱአለም የተነሳ ቤተክርስቲያን መሄድ ጠልቻለሁ ምክንያቱም ማስታወቅያ ሊናገር መድረክ ላይ ሲወጣ አንዴ ከጀመረ ማቆምያ የለውም ትምህርት ተምረን እንዳንሄድ ሁለት ሰዓት ሙሉ ቱሪ ንፋውን ይነፈል ። የኢትዮዽያ ቲቪ የማይ ነው የመሰለኝ

  ReplyDelete
 11. ጎበዝ አሁን ነው ከእንቅልፋችሁ የነቃችሁት ? ዲያቆን አንዱአለም ዳላሰ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የትምህርት ኮሜቴን ሲያፈርስ፤ ሜዲያ ኮሜቴን ሲደመስስ፤ ወላጅ ኮሜቴን ሲያምስ የት ነበራችሁ አሁንም ቦርዱን ከፋፍሏል እስከ ሜያፈርሳቸው ጠብቅ። የቦርዱ ሊቀመንበር እንደሆነም አትርሱ !!!!!!!

  ReplyDelete
 12. On the comment made by the previous anonymous that
  Deacon Andualem accused Zerfe of being Thadesso disturbed me a bit. Thadesso is what we need now a days. I thought he was a Thadesso Memhier. Is he "Mahibere Kidusan" in disguise? Dallas watch out! it is catch 22. You did a superb job in cleaning your den from these guys.

  ReplyDelete
 13. There is a reason for a class to have a 40 min sessions. The attendants attention spans drop significantly after 40 min. I have this problem every church(EOTC) I go. The preacher, follwed by another priest keep preaching endelessly to a point your ear cease to hear due to boredom. With all due respect to the Kahenats, They need to know this fact: the simpler, the less longer preaching is more effective than the current one. Yes the decon tended to prolong his duration on the stage When i saw him at Houston Kidane Meheret last time. He used to capture and getting every ones attention, but this skill and ability of his had noticeably being declined lately.

  ReplyDelete
 14. dn. andulem is a mehiber kidusan but he imitates like reformer when he goes to California , he starts to preach gospel but when he goes to Dallas he preaches about st. mary. So, the guy is very ego and he is really mehber kidusan.

  ReplyDelete
  Replies
  1. The True Lord, Jesus Christ's gospel has been preached the last two thousand years in Ethiopian Orthodox Church. Reforms aim is not about gospel, their mission is to convert Orthodoxy to Protestantism.

   Delete

 15. deacon Andualem do you remember the saying in Amharic about the camel? First she entered her head into the cottage, then she put her whole body into the cottage and chased the residents. You came from Canada, looked like a genuine person, got a place in the USA. Now you are in this mess. Please get out of this corruption and live what you teach. you should know better

  ReplyDelete
 16. Why now the Protestants (Tehadsso) advocators say too many things about Dn. Anduhalem. Is he challenging their wrong teaching? If he does that I would say him keep it up Dn Anduhalem, Jesus is with you.

  ReplyDelete
 17. ምነው እየመረጣችሁ ትተዋላችሁ? የሚከተለውን ልኬላችሁ ሳትለጥፉት (Post) ሳታደርጉት ቀራችሁ። እንዳያስተዛዝበን ብትለጥፉት ይሻላል።

  አባ ሰላማዎች በጣም ትገርማላችሁ: ከወርቅማዎቹ አባቶች ካላችኋቸው አባቶች መካከል አቡነ መልከጼዴቅ አንዱ መሆናቸውን በመነሻ ገጻችሁ ከነፎቶአቸው አስቀምጣችኋል። ሆኖም ግን እርሳቸውን የሚያወግዝ ጽሑፍ ትጽፋላችሁ። እራሳችሁን እየተቃወማችሁ አይደለምን? ከተቃወማችሁ ለምን ወርቃማዎቹ ከሚባሉት ውስጥ ብላችሁ ትገልጿቸዋላችሁ?
  በተጨማሪም ያልሆነውን እንዴት ሆነ ብላችሁ ትጽፋላችሁ። በስብሰባው ላይ ማን እንደተሳተፈ መረጃ የሰጧችሁ ሰዎች ያውቃሉ ምነው ያልሆነውን በመንገር አንባቢ ማወናበድ ፈለጋችሁ? በስብሰባው አባ ገብረ ሥላሴም መምህር ልዑለቃልም ተሳትፈዋል እንዲያውም ቃለ ጉባኤም ያዥ እንደነበሩ በቦታው የተገኙ ተናግረዋል። አቶ አስራት የሚባሉ ከኦክላንድ በቦታው ተገኝተዋል። ሆኖም ግን በስብሰባው አልተሳተፉም። አቡነ ዮሴፍም እንደፈለጉ ያለቦታቸው እየሄዱ የሚያከናዉኑትን ተግባር ፓትርያርኩ አዘውኝ ነው በማለት ያመካኙ ነበር። ሆኖም ግን ቅዱስ ፓትርያርኩ ምንም ትዕዛዝ አለመስጠታቸውን መግለጻቸውንና አቡነ ዮሴፍንም መገስጸቸውን ተሰምቷል። ይህንን እውነታም በስብሰባው የተሳተፉ የእናንተ መረጃ አቀባዮች ሳይሰጧችሁ አይቀርም። ይህ ሆኖ ሳለ ያልሆነውን መጻፍ ግን ተገቢ አይደለም።
  ሌላው ነገር በዶ/ር ዲያቆን አንዱዓለም ላይ የሚነሳው ነገር ነው። ዲያቆን አንዱዓለም የአባ ገብረሥላሴን መጽሐፍ እንዳይሸጥ አልከለከለም። እንዳይሸጥ የከለከለው ቅዱስ ሲኖዶሱ ዳላስ ባካሄደው ጉባኤ ነው። ለዚያውም የሚያጣራው ኮሚቴ አጣርቶ እስኪመጣ ድረስ ነው የሽያጭ እግድ የተጣለበት። ሲኖዶሱ የወሰነውን ውሳኔ ሥራ ላይ ማዋል ግዴታ ነው። በዚያ ምክንያት መጽሐፉ በንዋየ ቅድሳት መሸጫ ውስጥ እንዳይቀመጥ አድርጎ ከሆነ ይህ እርሱ የሚጠየቅበት አይደለም። ዶ/ር ዲያቆን አንዱዓለም ቤተ ክርስቲያናችን ካለቻቸው በቁጣር አናሳ ከሆኑ ወጣት መምህራን አንዱ ነው። አገልግሎቱ እንዲባረክለት፣ ከስህተት ላይ እንዳይወድቅ መጸለይ ያለብን እኛ ሆነን ሳለ ገና መንገዱን ብዙ ሳይጓዝ ለምን እናደናቅፋለን? ስህተት ካለበትም ስህተቱን እንዲያርመው ለእራሱ መንገር ነው። ከዚያ ውጭ ግን በጥላቻ በመነሳሳት በሰው ለማስጠላት መሞከር ተገቢ አይደለም። በከሳሺነት መቅረብ መልካም ተግባር አይደለም። ስለሆነም ገንቢ የሆነ አስተያየት ለመስጠት ብንሞክር፣ አባሰላማዎችም አስተማሪ የሆኑ ጽሑፎችን ብታቀርቡ መልካም ነው። ካልሆነ ግን የሆነ ያልሆነውን በመጻፍ በአንድ በኩል አንባቢዎችን ማወናበድ በሌላ በኩል ተጠያቂ መሆንን ታመጣላችሁ። አስተያዬቴን ትለጥፋላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።

  ReplyDelete
  Replies
  1. በአንድ ነገር የአንተን ሀሳብ ስጋራ አቡነ መልከጼዴቅ በምን መሥፈርት ነው ከወርቃማዎቹ ሊቃውንት ጋር በአባ ሰላማ ድኅረ ገጽ ላይ የተቀመጡት የሚለውን ሀሳብ ነው። በነገረ ሠርነትና በወታደራዊ አቃማቸው፤ በቤተ መንግሥቱ በአካበቱት ፖለቲካዊ ልምዳቸው ካልሆነ በቀር በቤተ ክርስቲያን ሙያ በአንዱም እንደሌሉበት ሊቃውንቱ ያውቁታል።
   ብዙ ጊዜ ሰዎች ሲናገሩ እርሳቸው ብዙ መጻሕፍት ጽፈዋል ይላሉ። አንባቢዎቹ ሊቃውንት ከመሠከሩ ግን ምንአልባት ከጻፉት ውስጥ አንድ ሦስተኛው የእርሳቸው ከሆነ ነው። ያውም ጅንጀሮ ገበሬ ደክሞ በአዘመረው አዝመራ እንደሚሰፍር እርሳቸውም በሌላው ድካም የተከመሩ እንጂ ድካማቸውም እንዳልሆነ ይታወቃል። ስለዚህ አባ ሰላማዎች በሌላ መሥፈርት ካልሆነ በቀር አባ መልከጼዴቅ ይህን ቦታ አይመጥኑም።

   Delete
 18. Let me say about aba melektsedik and andulem
  aba melektsidek is
  1. a racist bishop , I never see like him most of the time he concentrate on helping his a narrow regional place
  2. He divided the Ethiopian orthodox tewhaido church in to two .
  3. He does not accept the ethiopian orthodox church administration structure , sebka gubae he accepts the protestan or the company administrational structure known as Board . He alaways breathing and gathering with politians people.
  4. what is the qualification/ profession of aba melektsedek in ethiopian orthodox church deguwa ? kene ? metsefet ? who is he ? So, I do not know people confused about this bishop , of course he is leading the bishops by his age .

  so, guys do not confuse about him .He sholud take the responsbility of the division of the ethiopian orthodox church.

  Dn andulem he graduated in holy trinity theological college and he went to canada still he did not finish his PHD . The guy has good talent but he lacks christinity
  he preaches phylosically but misses gospel. The main his problem always hate brothers. That is why I said lacks christanity . I do not care about their Doctor degree but I care about how I become true christian. So, for Dn andulem pray for him .

  ReplyDelete
  Replies
  1. Why you did not publish my comment? The truth is always hurt and hard to accept. Whoever is approving to publish comments; is anti Abuna Melektsedik and Deacon Andualem.

   Delete
 19. yemechereshaw asteyayet sechi egziabher bebereket yigobiyih tilik sew endih new aba selama dro sew lemesab new endie werkamaw sew bilachu yeletefachu sitigermu.yezerfie cd man new yekelekele ersa bayishetalit eko kemezemera befit ahun yimzemrew addisu cdye new ewuchi yigeyal bemalet adeverrtan satijemr meche tinezemiralechina ayi enanite dehina alle megabi haddis begeshaw desaley.

  ReplyDelete
 20. Betam yasazinal betedegagami gize New yalitregagete eunet sitzegibu yewashaschwutin degimo Silalihone kere alihonem alachiw sibeza wushaeamoch nachiw MK Endih washe Sitilu kenates Min ewunet ale

  ReplyDelete
 21. Abune melkswdik is a tehsdiso , that is why he never give a peace to our mother church.

  ReplyDelete
 22. /Users/kaletsadikeargaw/Desktop/HolySynod Reselution-1.pdf

  ReplyDelete
 23. ማን ያርዳ የቀበረ ማን ያውራ የነበረ ነውና ወንድሜ ወይም እህቴ በዳላስ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን የዘማሪ ዘርፌ C.D እንዳይሸጥ ዲያቆን አንዱ አለም አስከልክሎ አይሸጥም ብለዋል ለመሆኑ የቤተክርስትያኑን ነዋየ ቅዱሳን መደብርን አይተውታል ካላዩ ብቅብለው ይጠይቁ አሉባልታ የክርስትያን ምግባር አይደለም

  ReplyDelete
 24. ማህበረ ቅዱሳን እስከ መቼ እንደ ቀበሮዋ የበግ ለምድ ለብሰህ ትኖራለህ፡፡ አንተ ከተቋቋምክ ጀምሮ ከ7000000(ሰባት ሚሊዮን) ኦርቶዶክስ አማኞች በአንተ ክስና ተንኮል በመናፍቃን እንደተበሉ አልሰማህም፡፡ አሁን ወጣቱ ወደ ቤተክርስቲያኑ ተመልሶ ስታይ አይንህ ለምን ደም ይለብሳል፡፡ በአንድ ሐጥእ መመለስ በሰማይ መላእክት ዘንድ ደስታ ከሆነ በወጣቶች ወደ ቤተክርስቲያን መመለስ ከተናደድክ ግብርህ እንደ ስምህ ከቅዱሳን ጋር ሳይሆን የሰዉን ልጅ መጥፋት ከሚመኘዉ ከዲያብሎስ ጋር ነዉ፡፡ ስለዚህ ያ የአንተ ክፉ ዘመን አብቅቶአል፡፡ ፤ቤተክርስቲያናችን ብሩህ ዘመን በእዉነተኛዉ እረኛ በክርስቶስ የተበሰረላትን እየጠበቀች በመሆኑ አንተ ከዚህ በሁዋላ በቤ/ክ ስፍራ የለህም፡፡ ስፍራህ አሁን እየኖርከዉ እየተለማመድከዉ ባለዉ ድቅድቅ ጨለማ ነዉ፡፡ ግን ግዜ አለህ ንስሀ ለመግባት ምክንያቱም የክርስትና ማእከሉ ሰዉ ነዉ፡፡ እግዚአብሔር የሚያድነዉ ሰዉን ነዉ እናንተ የጠላችሁት ደግሞ ሰዉን፡፡ ስለዚህ #የጠቢብ አይኑ በራሱ ነዉ$ ስለሚል ጠቢቡ ሰለሞን ወደራሳችሁ ተመልሳችሁ እራሳችሁን እዩ ለዚህም እግዚአብሔር ይርዳችሁ፡፡ አሜን!!!

  ReplyDelete
 25. አይ አባ ሰላማ ለቤተክርስቲያን እድገት እንቅፋቶች። ለቤተክርስቲያናችን ጊዜያቸውንና እውቀታቸውን ለሚሰጡ አባቶች ከበሬታ የሌላችሁ። ለነገሩ እናንተም ወመኔና ዱዬ ነገር ስለሆናችሁ ምንም አልጠብቅም የአትላንታውን መናፍቅ እየተባለ የሚነገርለትን ልኡለ ቃል፣ ከኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን በእመቤታችን ድንግል ማርያም አማላጅነት የማያምነውን ተከስተ ጫኔ፣ በጴንጤነታቸው አቻ የሌላቸው የሎስ አንጀለስ ድንግል ማርያሞቹ ወልደ ተንሳይ እና አይነ ሸብራራው መላኩ ባወቀ፣ እንዲሁም ቅዳሴ ዝምብሎ ወሬ እና የድሮ ስርአት ነው ብለው ህዝቡን እያወኩና እንግሊዘኛ መናገር ሳይችሉ አሜሪካን ውስጥ ተምሬ ዶክትሬት አለኝ እያሉ የሚያጭበረብሩትን ገብረ ስላሴን ይዛችሁ ምን እውነት ትናገራላችሁ? ቃለ ጽድቅ የተባለው መነኩሴ ባይ ከሴት ጋር ተኝቶ ስለተያዘ የያዘውን ቄስ አባሮ ሌላ ገድ ላይ ነው። አአባ ሰላማ ደግሞ እውነትን ትቶ በጥቅም የሚንቀሳቀስ ድህረ ገጽ እንደሆነ ሁለሰችንም እናውቃለን። እስቲ ልቦና ይስጣችሁ

  ReplyDelete
 26. Menew yemenksione tarik stawtet keset gare hotal segaba be vedio yetkeretewe.

  ReplyDelete
 27. WE KNOW THE ROLE OF THIS BLOG IS TO PUT HINDRANCE ON THE MKS' ACTIVITY. BUT DON'T WORRY MK IS WORKING AS A WILL OF GOD SO WE HAVE NO FEAR IF OUR ENEMY DEVIL SAYS ANY THING. GOD BLESS OUR COUNTRY ETHIOPIA.

  ReplyDelete
 28. አይ አማኞች!!?

  ReplyDelete
 29. አፕሩኽ አድራጊው እና ጽሑፍ አቅራቢዎች ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ይህን ጥያቄ በልባችሁ ለተሰቀለውና ለራሳችሁ መልሱት። በእውነት ክርስቶስን ታውቁታላችሁ? ኢየሱስ ክርስቶስ ለህይወታችሁ ማን ነው? ወይም ኢየሱስ ክርስቶስ በህይወታችሁ፣ በኑሮአችሁና በሥራችሁ እንዴት ይገለጻል?

  ReplyDelete