Tuesday, August 20, 2013

ማቁ ታደሰ ወርቁ በቀድሞ ማኅበሩ በማኅበረ ቅዱሳን ላይ ትችት ሰነዘረ ከጥምቀት ተመላሾች ማቅ ለአመጽ ያዘጋጃቸው ሰራዊቱ መሆኑን ታደሰ ፍንጭ ሰጥቷል


ማቅን እየከዱ ከሚገኙት ታማኞቹ መካከል አንዱ የሆነው ታደሰ ወርቁ ከማቅ ጋዜጠኛነቱ ከተሰናበተ በኋላ በማቅ ላይ ትችት ሰንዝሯል፡፡ ታደሰ ወደዚህ ሁሉ ትችት የገባው በዋናነት የማኅበሩ አካል ሆኖ ሲታገልለት የኖረው በሃይማኖት ካባ የተሸፈነው ፖለቲካዊ አላማው በመክሸፉ ነው ብሎ መደምደም ይቻላል፡፡ እርሱም በተደጋጋሚ አጽንኦት ሰጥቶ የተናገረው ይህንኑ ነው፡፡ ታደሰ ትችቱን የሰነዘረው “ፋክት” በተሰኘው መጽሔት ቅፅ 2 ቁ.6 የሐምሌ እትም 2005 ዓ.ም ላይ “በቄሳራውያን መዳፍ ስር ያለ አስኬማ” በሚል ርእስ በጻፈው ፖለቲካዊ ጽሑፍ ነው፡፡ በቀጣዩ ቁጥር 7 የነሐሴ 2005 ዓ.ም እትም ላይም “የተቋማዊ ለውጥ ጅምሮች” በሚል ርእስ አንዳንድ የአክራሪውን የማቅን እስትራቴጂዎች ለማስቃኘት ሞክሯል፡፡

ታደሰ “የወንድሞች ከሳሽ” የሆነው ማቅ አይምረኝም ይከሰኛል ብሎ ነው መሰል ማቅን በተቸበት ጽሑፉ ላይ ማቅን በሙሉ ስሙ “ማኅበረ ቅዱሳን” ብሎ ሳይሆን “ማኅበር” እያለ ነው የጠራው፡፡ እንዲህ ቢልም ታደሰ የሚለውን ሥራ የሠራ ሌላ ማኅበር በአገራችን ስለሌለ ዞሮ ዞሮ የተቸው ማቅን መሆኑ አላጠራጠረም፡፡ ታደሰ የማቅን ስም ሸርፎ ለመጥራት ያደረበት ፍርሀት ግመልን ሰርቆ አጎንብሶ የመሄድ ያህል “ብልሃቱ”ን ነው የሚያሳየው፡፡ ለማንኛውም ታደሰ ከዚህ ቀደም ማቅን ክፉኛ የተቸውና ሰድቦ ለሰዳቢ የሰጠውን የዳንኤል ክብረትን ያህል ባይሆንም ከዳንኤል ክብረት በኋላ ማቅን በጽሑፍ የተቸ ሌላው የማቅ ጋዜጠኛ ነው ብሎ መናገር ሳይቻል አይቀርም፡፡ ትችቶቹ በአብዛኛው ያተኮሩት ከፓትርያርክ ምርጫ ጋር በተያያዘ ሲሆን ከሞላ ጎደል የሚከተሉት ናቸው፡፡

ትችት አንድ፣ “የማህበራቱ ጥቂት አመራሮችም ሆኑ የእነዚህ ማህበራት የአንድ ወቅት ፈለግ አስዋቢዎች የቀኖና ቤተክርስቲያን ተጥሶአል-አልተጣሰም ውዝግብ እና ክትያውን (ለምሳሌ የድዮስጶራ አባቶች የፈፀሙት የጳጳሳት ሹመት( ተከትሎ የወሰዱአቸው አቋሞች በወቅታዊ የእርቀ ሰላም ድርድር ላይ የወሰዱትን አቋም ምንነት ወስኖታል፡፡ ሂደቱን ከቀደመው አቋማቸውና ከድርድሩ ክትያ (ከመጡ ችግር ሊፈጥሩብን ይችላሉ ከሚል ስጋት( ጋር በማዛመድ በወሰዱት አቋም ለእርቀ ሰላሙ ስኬታማነት በጐ ሚና ሲጫወቱ አልታዩም፡፡”

እንደ ታደሰ አገላለጽ ማህበረ ቅዱሳን የሁለቱን ሲኖዶስ እርቀ ሰላም ያልደገፈበትን ምክንያት ሲገልፅ በውጭ ያሉ አባቶች እርቅ ከፈፀሙና ወደአገር ቤት ከመጡ ችግር ይፈጠርብናል የሚል ስጋት እንዳለ ነው፡፡ ይኸውም የውጪውን ሲኖዶስ አባላት በዚያ የሚገኙ የቤተክርስቲያን አገልጋዮችን አስቀድሞ ሥማቸውን ስላጠፋና በሃይማኖት ሕጸጽ ይከሳቸው ስለነበር ከመጡ በእኔ ላይ ችግር ይፈጥሩብኛል ብሎ ስላሰበ እርቁን አልደገፈም በማለት ማቅ ለይምሰል “እርቅ ይቅደም” እያለ ቢለፍፍም ውስጥ ውስጡን ግን እርቁን መቃወሙንና የተቃወመበትን ምክንያት ይፋ አውጥቶታል፡፡

ትችት ሁለት፣ “… በአንድ በኩል ለሕዝባዊ ተቀባይነት «እርቀ ሠላሙን እደግፈዋለሁ እያሉ በሌላ በኩል ደግሞ የእርቀ ሠላሙን ሂደት በውስጠዘ እያክፋፉ ድርድሩን ከድጡ ወደ ማጡ እንዲሆን አድርገውታል፡፡ እንደ ማህበር ያላቸውን ተቀባይነት ከእርቀ ሰላሙ ይልቅ ለደበጨው ምርጫ ሲያውሉ፤ እንደ ፈለግ አስዋቢ ግለሰብ ደግሞ ተቀማጭነታቸውን ተጠቅመው ሸፍጥ ፈጽመዋል፡፡ ይህም ሆኖ ግን የቋመጡለትን የፓትርያርክ ምርጫ ከመደብጨት ሲታደጉት ግን አልታዩም፡፡”

በዚህ አገላለጹ ማህበሩ ለዕርቁ የነበረውን አሉታዊ አመለካከት አጽንኦት የሰጠ ሲሆን ማቅ የፕትርክናውን መንበር አጥብቆ ይፈልግ እንደነበርና ለዚያም ተግቶ ሲሰራ እንደነበር ታደሰ ወርቁ አጋልጧል፡፡ ይሁን እንጂ “… የቋመጡለትን የፓትርያርክነት ምርጫ ከመደብጨት ሊታደጉት አልቻሉም” በማለት ማቅ የተመኘውን አለማግኘቱን ነግሮናል፡፡

ትችት ሶስት፣ “ከእነዚህ አካላት ባልተናነሰ የአዲስ አበባ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት አመራርም እርቀ ሰላሙ ያረፈበት ስንጥር ነበር፡፡ በአንድነቱ ሥር ከታቀፉ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አባላት ብዛት፣ የተሐድሶ መናፍቃንን ለማስወገዝ ከአደረገው የአደባባይ ሰልፍና በቀላሉ ሕዝባዊ መሠረት ከመፍጠር አቅሙ አኳያ በእርቀ ሠላሙ ድርድር ውጤማታነት መጫወት የሚገባውን በጎ ሚና እንዲጫወት ተጠላፊው አመራር አላበቃውም፡፡ ይብሱኑ እርቀ ሠላሙን እደግፋለው ከሚለው አቋሙ ተንሸራቶ የምርጫው ሕጋዊ ቅቡልነት ትእምርት በመሆን እርቅ ከገፉት አካላት አንዱ ሆኖአል፡፡”

የአዲስ አበባ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በእርቀ ሠላሙ ላይ በጎ ሚና ያልተጫወተው ማህበሩ ይህን ተልእኮ እንዲወጣ ስላላበቃው ነው የሚለው ታደሰ፣ ከዚህ ይልቅ አስቀድሞ የተሰጠውን ተሃድሶን የመከላከል ተልእኮ ላይ ማተኮሩን ጠቁሟል፡፡ በእርግጥም አንድነቱ የተመሠረተው እንደስሙ ፍቅር፣ ሰላም፣ አንድነትን ለመስበክ አይደለም፡፡ ከዚህ ቀደም ስንዘግብ እንደ ነበረው ማቅ ለሚሰራቸው ህገወጥ ሥራዎች መጠቀሚያነት በአርአያውና በአምሳሉ የጠፈጠፈው የማቅ ሌላ ገጽታ ነው፡፡ ከዚህ ቀደም ለሲኖዶስ ቀረቡ የተባሉት ሁለት የክስ ፋይሎች የተዘጋጁት በማቅ ሲሆን አንደኛውን በተለይም በርካታና ከጥንት ጀምሮ ለቤተክርስቲያንና ለአገር ትልቅ ውለታ የዋሉትን ታላላቅ ሊቃውንትና አሁንም ለማቅ የጎን ውጋት የሆኑትበትንና በቤተክህነት ውስጥ የሚሠሩትን አባቶችና ወንድሞች የከሰሰው በስሙ ሳይሆን በዚሁ የማቅ ጥፍጥፍ ስብስብ መሆኑን አጋልጠን ነበር፡፡ ታደሰም ይህንኑ ለክፉ ቀን የያዘውን እውነት በሌላ አስረጂ ከሰሞኑ አጋልጧል፤ በሚቀጥለው ትችት አራት ውስጥ ለአንድነቱ ማቅ የአስተሳሰብ ሞግዚቱ እንደነበረ ጠቅሷልና፡፡ የአስተሳሰብ ሞግዚቱ ማህበረ ቅዱሳን ነው የሚለው ሀሳብ ግሩም ምስጢር ነው ምክንያቱም የዚህ አመራር የሆኑት
- የግቢ ገብርኤሉ ሄኖክ አስራት
- የዮሐንሱ ሰሎሞን አስፋው
- የያሬዱ ሳሙኤል
በማቅ አክራሪ አስተሳሰብ የተጠመቁና እንደታደሰ አገላለጽ በማቅ “የተጠለፉ አመራሮች” አክራሪ ማቆች ናቸው፡፡

ሌላው ታደሠ ወርቁ የበለጠ ግልፅ ያደረገው ነገር ቢኖር ይህን የአ/አ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነትን ማቅ በተሐድሶ ሰበብ የቤተክርስቲያን ውስጥ ነውጥ አውጆ በነበረ ጊዜ ለረብሻው አሳድሟቸውና አሠማርቶአቸው እንደነበር መጠቆሙ ነው፡፡ አክሎም ማህበሩ ይህን አመራር (የአንድነቱን) ለአላማው ብቻ ተጠቀመበት የሚለው እውቅና በቅዱስ ሲኖዶስ አሰጣችኋለሁ ብሎ ተስፋ ሰጥቶ እንደነበርና የአንድነቱ አመራር እርቁን ያልደገፈበት ምክንያት ከቅዱስ ሲኖዶስ አገኘዋለሁ ብሎ የሚመኘው እውቅና በሚያራምደው አቋሙ እንዳይደናቀፍበት ከመስጋቱ የተነሣ እንደ ሞግዚቱ (ማቅ) አለመደገፍን መርጧል የሚል አንድምታ አለው፡፡

ትችት አራት፣ “የአንድነቱ አመራር እንዲህ ሆኖ የመልመጥመጡ ምስጢር ሦስት ነው፡፡ አንደኛ የአስተሳሰብ ሞግዚቱ የሆነው ማህበር (ማኅበረ ቅዱሳን) እርቀ ሰላሙን ሲደግፍ አለማየቱ፤ ሁለተኛ ከቅዱስ ሲኖዶስ አገኘዋለው ብሎ የሚያስበው ዕውቅና በሚያራምደው አቋም የተነሣ እንዳይደናቀፍበት ከመሥጋት፤ ሦስተኛ በወቅቱ ካድሬያዊ የወለደው ልዩነት በአንድነቱ አመራር መካከል መፈጠሩ ናቸው፡፡”

አንድነቱ እርቀ ሠላሙን እደግፋለሁ በሚለው አቋሙ ሊጸና ቀርቶ ከዚህ አቋሙ ተንሸራቶ ምርጫው ትክክለኛ ነው ከሚሉት ወገን ሆኖአል ይላል ታደሰ፡፡ ለመንሸራተቱ ደግሞ በአስመራጭ ኮሚቴው ውስጥ አባል ወደነበረው የሰንበት ትምህርት ቤት አንድነት ሰብሳቢ የግቢ ገብርኤሉ ሄኖክ አስራት የታደሰ ጣት ሳይቀሰር አልቀረም፡፡ ስለዚህ ባያብልና ሄኖክ “የተዋጣለት ነው" ያሉትን የፓትርያርክ ምርጫ ታደሰ ወርቁ አሁን ድረስ የደበጨ ነው በማለት በማቅ ውስጥ የተፈጠረውን ክፍፍል አሳይቷል፡፡

ሃይማኖትን ከፖለቲካ እያጣቀሱ ድብቅ አጀንዳቸውን ከሚያራምዱ የማቅ ሰዎች አንዱ የሆነው ታደሰ ወርቁ የማቅ ጋዜጠኛ በነበረበት ጊዜ በሐመርና በስምአ ጽድቅ ላይ ሃይማኖታዊ ይዘት ያለው ጽሁፍ ሲያቀርብ የማቅ ልሳን ሆኖ በሚያገለግለው ዕንቁ መጽሔት ላይ ደግሞ ፖለቲካዊ ይዘት ያለው ጽሁፍ በማቅረብ ይታወቃል፡፡   

የፌደራል ጉዳዮች ሚንስትር ክቡር ዶ/ር ሽፈራው ተክለ ማርያም ከአዲስ አድማስ ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ላይ እንዳስረዱት ሃይማኖትን ሽፋን አድርጎ ፖለቲካን ማራመድ በእስልምና ውስጥ ብቻ ሳይሆን በክርስትና ውስጥም አለ፡፡ ይህም በቀጥታ የሚገናኘው ከማቅ ጋር መሆኑን የሚከተለው የሚንስትሩ ገለጻ ያስረዳል፡፡ “ … በክርስትና ውስጥም ተመሳሳይ ነገሮች ይካሄዳሉ፡፡ ሌላውን እምነት “እምነት አይደለም” ብሎ የመፈረጅ፣ “ከእኔ ጋር እኩል የሆነ ሃይማኖት መኖር የለበትም” የሚሉ አመለካከት ያላቸው አሉ፡፡ “መንግሥታዊ ሃይማኖት ካልሆንን ሃይማኖታችን ተዋርዷል፤ ክብርና ሞገሱ ቀንሷል” የሚሉ በክርስትና ሃይማኖት ሽፋንም አለ፡፡ ፍረጃው ተመሳሳይ ነው፡፡ በአንዳንድ የክርስትና ማህበራት ጥላ ስር ያሉ ግለሰቦች ተመሳሳይ አላማና ፍላጎት አላቸው፡፡ ይህን ፍላጎት ለማሳካትም ግንባር ሲፈጥሩም ይስተዋላል፡፡ አንደኛው እስላማዊ መንግስት ለማቋቋም ሲፈልግ፣ አንደኛው ክርስቲያናዊ መንግስት አቋቁማለሁ ነው የሚለው፡፡ ግን ግንባር ፈጥረው ለመንቀሳቀስ ሲሞክሩ ይስተዋላል፡፡ ይህ እንግዲህ ለሰሚው ግራ ነው፡፡ እንዴት አድርገው ነው የጋራ አላማ ሊኖራቸው የሚችለው? የጠላቴ ጠላት ጠላቴ [ወዳጄ] ነው በሚል አይነት ፍረጃ የሚሄዱበት ሁኔታ ነው ያለው፡፡ ስለዚህ የመንግስት አቋም ሃይማኖቶቹ ምንድናቸው ሳይሆን፣ በነዚህ ተጠልለው ከሕገ መንግሥቱ የተቃረነ ድርጊት ይፈጽማሉ አይፈጽሙም የሚለው ነው፡፡” (አዲስ አድማስ ጋዜጣ ሐምሌ 20/2005 ዓ.ም. ገጽ 3)፡፡ ከዚህ ቀደምም አንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባለስልጣን አክራሪነት በእስልምና ውስጥ ብቻ ሳይሆን በኦርቶዶክስ አካባቢም አክራሪነት እንዳለና አንዱ መገለጫም “እኔ ብቻ ልክ ነኝ ሌላው መናፍቅ ነው” የሚል እንደሆነ ተናግረዋል፡፡

ከላይ ለተጠቀሰው የዶ/ር ሽፈራው ንግግር ምላሽ በሚመስል መልኩ፣ አይጥም ወፍም ነኝ እንደምትለው የሌሊት ወፍ ሃይማኖተኛም ፖለቲከኛም ነኝ የሚለው ማቁ ታደሰ ወርቁ መንግሥትን ባብጠለጠለበት፣ የማቅ ወዳጆች የነበሩ ጳጳሳትን “ቄብ ጳጳሳት” እያለ በተሳለቀበትና ተጠልሎ የቆየበትን ማኅበር ማቅን በተቸበት ጽሁፉ ሁለተኛው ክፍል ላይ መንግስት በቤተክርስቲያን “ከፖለቲካዊ ፍላጎት ባሻገር ሃይማኖታዊ ፍላጎት መኖሩንም እናረጋግጣለን፡፡ በማሳያነት ዘወትር በፖለቲካዊ ቁርጠኝነት ሽፋን ሃይማኖታዊ ፍላጎታቸውን በቤተክርስቲያናችን ለመጫን በመሞከር የሚታወቁትን የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ሚንስትር የሆኑትን “ፓስተር” ዶክተር ሽፈራው ተክለ ማርያምን ጠቅሰን እንለፍ” ሲል ሚንስትሩ በፖለቲካ ሽፋን ሃይማኖትን እያራመዱ እንደሆነ አስመስሎ ጽፏል (ፋክት መጽሔት ቁጥር 7 ነሐሴ 2005)፡፡

እንደማቅ ለያንዳንዱ ነገር ሃይማኖትን ሽፋን አድርጎ የሚያቀርብ ያልታመመና ጤነኛ አእምሮ ያለው ሰው በግልጽ እንደሚረዳው ሚንስትሩ በንግግራቸው እምነታቸውን በሌላው ላይ የመጫን ሳይሆን ሁሉም እምነቶች በእኩልነት መታየት አለባቸው፣ እንዲሁም በሃይማኖት ጥላ ስር ተጠልሎ ፀረ ህገ መንግስት አቋምን ማራመድ አይቻልም የሚል ግልጽ አቋማቸውን ነው ያስታወቁት፡፡ ይሁንና “በአንዳንድ የክርስትና ማህበራት ጥላ ስር ያሉ ግለሰቦች ተመሳሳይ አላማና ፍላጎት አላቸው፡፡ ይህን ፍላጎት ለማሳካትም ግንባር ሲፈጥሩም ይስተዋላል፡፡” ያሉት እንደታደሰ ያሉትን ግለሰቦች የሚመለከት እንደሚሆን ይታመናል፡፡ ለዚህም ነው “ምን ያለበት ምን አይችልም” እንደሚባለው “ይህማ እኔን ለመንካት ብለው ነው” በሚል ግምት እርሱም የመልስ ምት በሚመስል ድምፀት መንግስት የፌደራል ጉዳዮች ሚንስትሬ ያላቸውንና በፖለቲካ አቋማቸውና በትምህርት ዝግጅታቸው የሾማቸውን ሰው “ፓስተር” ሲል እልሁን ለመወጣት የሞከረው፡፡ ቁም ነገሩ እርሳቸው ፓስተር ይሁኑም አይሁኑም የተሾሙት በፓስተርነት ሳይሆን በፖለቲካ አቋማቸው መሆኑን መገንዘቡ ነው፡፡

ከእርሳቸው ይልቅ ግን የታደሰ ማንነት እስካሁን ግራ ሲያጋባ ቆይቷል፡፡ በማቅ ሚዲያዎች ላይ ሃይማኖተኛ መስሎ ሲጽፍ ዕንቁና ፋክት ላይ ደግሞ ሃይማኖትን ሽፋን ያደረገ ፖለቲከኛ ሆኖ እናገኘዋለን፡፡ አሁን ግን ማቅም ስላሰናበተው የለበሰው ሃይማኖታዊ ካባ ተገፎ ፖለቲከኛነቱ ገሃድ ወጥቷል፡፡ ካዋጣው የፈለገውን የመሆን መብት ስላለው መብቱን እናከብርለታለን፡፡ ነገር ግን በሃይማኖት ሽፋን ፖለቲካን ለማራመድ መሞከሩ ነው አደጋ የሚሆነው፡፡

ታደሰ በክፍል ሁለት ጽሑፉ ውስጥ እንደነቢይ ለመሆንም ቃጥቶታል፡፡ ትንቢቱ ከራሱ ስሜት በመነሳት የቀረበና ማቅ የሚቃዠው የቀን ቅዠት መሆኑን ግን ልብ ማለት ይገባል፡፡ “ትንቢተ ታደሰ” እንደሚለው ከሆነ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ ያለው ሁኔታ በዚሁ ከቀጠለ ወደፊት አመጽ መነሣቱ አይቀርም፡፡ በዚህ ጊዜ “ሥርዐቱ እንደ ሙስሊም ወገኖቻችን ሁሉ ሕዝባዊ አመፁን ለመቆጣጠር  መነሣቱ አይቀርም፡፡ … የኢትዮጵያውያን  ሙስሊም ወገኖቻችን ተቃውሞ አርአያነት፤ ገዥው ፓርቲ በሃይማኖት ተቋማት የሚያካሂደው ጣልቃ ገብነት ለሕዝቡ ግልጽ መሆኑና ተቃዋሚ የፖለቲካ ቡድኖች ይህን አጀንዳ የማድረግ አዝማሚያዎችን ማሳየታቸው ሊንቀሳቀስ የሚችል ቅምጥ (potential) የጥምቀት ተመላሽ ወጣት ሃይል በየአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናቱ መኖር ደግሞ በነባራዊ ምቹ ሁኔታነት ሊጠቀሱ ይችላሉ፡፡” ብሏል፡፡

ይህ የታደሰ ቅዠት ወደፊት ሊፈጸም የሚችል ነው ብሎ ከማሰብ ዶ/ሩ ማቅንና በእስልምና ውስጥ አክራሪነትን እያንቀሳቀሰ ያለውን ሃይል ያመሳሰሉበትን ገለጻ ያረጋገጠ ነው ቢባል ያሳምናል፡፡ በእርግጥ እንደ አክራሪ ሙስሊሞቹ ሁሉ ማቅም “የጥምቀት ተመላሽ” የሚል መለያ ስም የሰጣቸው ወጣቶችን ፖለቲካዊ ግቡን ለመምታት መልምሎ እንዳደራጃቸው ምስጢር አዋቂው ታደሰ ግልጽ አድርጓል፡፡ እነዚህ ወጣቶች የተፈለጉት ለማቅ ፖለቲካዊ አመጽ መሥዋዕት እንዲሆኑ ነው የሚል ድምጸት አለው የታደሰ ንግግር፡፡ እስካሁን እንደታየውም የማቅ አመራሮች አመጾችን ከኋላ ሆነው በመቀስቀስና በማቀጣጠል ከፊት ግን በአዲስ አበባ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ስም ያደራጇቸው ድንጋይ ወርዋሪና ዱለኛ ወመኔዎችን የመዘምራን ልብስ በማልበስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ሁከትና ብጥብጥ ሲፈጥሩና እነቀሲስ ትዝታውን ሲፈነክቱ እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው፡፡
ደጋግመን እንደተናገርነው የግብጹን ሙስሊም ብራዘርሁድ አካሄድ እንደ ጠቃሚ የትግል እስታራቴጂ እየተከተለ ያለው ማኅበረ ቅዱሳን ብራዘርሁዱ መንፈሳዊውንም አለማዊውንም ሥልጣን ላይ ለመቆጣጠር ይሄድበት የነበረውን ሥልት አስልቶ የጥምቀት ተመላሽ የሚባል “ተወርዋሪ ጦር” አደራጅቶ በየቤተክርስቲኑ እንዳስቀመጠ  የሚታወቅ ነው፡፡ ታደሰ እሸቴም ሳይገባውና “ሳይገባው” ይህ የጥምቀት ተመላሽ የተባለው ወጣት የተደራጀበትን አላማ “---ሊንቀሳቀስ የሚችል ቅምጥ (potential) የጥምቀት ተመላሽ ወጣት ሃይል በየአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናቱ መኖር ደግሞ በነባራዊ ምቹ ሁኔታነት ሊጠቀሱ---” እንደሚችሉ አጽንኦት ሰጥቶ አልፎዋል፡፡ እንደ ያለውን ሸውራራ ግልጽነት ጸብ ከወለደው ልብ ውስጥ ካልሆነ በቀር ከሌላ ከየት ሊወጣ ይችላል?

በማህበረ ቅዱሳን ዘንድ እነዚህ የጥምቀት ተመላሽ የተባሉ ወጣቶች ተገቢውን መንፈሳዊ እውቀት እንዲጨብጡ አይፈለግም እውቀት በሚወልደው የማመዛዘን እድል ተጠቅመው ክፉና በጎ መለየት ከጀመሩ ሊያነሱ የሚችሉትን ጥያቄ ለመከላከል እንዲሁ በግርድፉ ለቤተክርስቲያን ዋነኛ ጠበቃ እነርሱ እንደሆኑ እንዲያስቡ ብቻ ቀስቃሽ ንግግሮች ይደረግላቸዋል፡፡ ከተያዙበት ሱስ እንኳ እንዲላቀቁ ከመርዳት ይልቅ ባሉበት ሁኔታ ሆነው ለሚፈለጉበት ሁኔታ እንዲንቀሳቀሱ ማደራጀቱ ብቻ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶት ይታያል፡፡ ጫታቸውን ጎርሰው ለሃይማኖቴ እሞታለሁ ከሚል ያለፈ መንፈሳዊነት የሌላቸው ሰዎች መሆናቸውን ማወቁ በራሱ የማኅበሩን መሪዎች ስልታዊ አካሄድን ደረጃ እና የስልጣን ጥማት ቁልጭ አድርጎ ያሳየናል፡፡ ከጥምቀት ሲመለሱ እንኳ ጥንብዝ ብለው ሰክረው በየመንገዱ ሲወላገዱና ሲለፈልፉ ነው የሚስተዋለው፡፡

ሙስሊም ብራዘርሁድ አላማውን ለማስፈጸም የተጠቀመው እንደ ጥምቀት ተመላሽ ያሉ ቅምጥ ኃይሎችን ነው፡፡ አሁን ሰሞኑን ግብጽ ውስጥ በተነሣው ግጭት እንኳ ሙስሊም ብራዘርሁድ አብያተ ክርስቲያናትን እንዲያቃጥሉ በየአደባባዩ ድንጋይ እንዲወረውሩ እና አለቆቻቸው ከኋላ ሆነው ላቀዱት አላማ እንዲሠዉ ከፊት የማገዱአቸው እንዲህ ያሉትን እውቀት አልባ እና በልቡሰ ጥላ የሚንቀሳቀሱ ሰዎች መሆናቸውን ስናስብ የማኅበረ ቅዱሳን “ቅምጥ” ኃይል ነገ የሚሰማራበትን አቅጣጫ ያሳየናል፡፡ የማቅ አመራሮች በጣታቸው አንኳ የማይነኩትን መሥዋዕትነት በእነዚህ ምንም በማያውቁና በባዶ ቅንአት በሞሏቸው የጥምቀት ተመላሽ ወጣቶች ትከሻ ላይ ጭነዋል፡፡ ታደሰም የነገረን ይህንኑ ነው፡፡

ለሰለፊዎቹ ምሳሌ መሆኑ የተነገረለት ማቅ ፖለቲካዊ እርካቡን ካልረገጠ በቀር እንደማያርፍ በታደሰ በኩል ይፋ የሆነው የማቅ ቅዠት ያስረዳል፡፡ ለዚህም እንደ ሙስሊም አክራሪዎቹ ማቅም ለሽብር ጥቃት ያደራጃቸውና “የጥምቀት ተመላሽ” የሚል ስም ያወጣላቸው ወጣቶች እንዳሉት ታደሰ የጠቆመን፡፡ ይሁን እንጂ ወጣቶቹ ለዚህ አላማ መመልመላቸውን ይወቁ አይወቁ ለጊዜው ግልጽ ባይሆንም ማቅ ግን እነርሱን እንደ ዝግጁ ጦር ለሃይማኖታችሁ ተነሱ ብሎ ማንቀሳቀስ እንደሚችልና ከተቃዋሚዎች ጋር ግንባር እንደሚፈጠርም የታደሰ ጽሁፍ ፍንጭ ሰጥቶናል፡፡ “ገዥው ፓርቲ በሃይማኖት ተቋማት የሚያካሂደው ጣልቃ ገብነት ለሕዝቡ ግልጽ መሆኑና ተቃዋሚ የፖለቲካ ቡድኖች ይህን አጀንዳ የማድረግ አዝማሚያዎችን ማሳየታቸው ሊንቀሳቀስ የሚችል ቅምጥ (potential) የጥምቀት ተመላሽ ወጣት ሃይል በየአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናቱ መኖር ደግሞ በነባራዊ ምቹ ሁኔታነት ሊጠቀሱ ይችላሉ፡፡” የሚለው ከዚህ ውጪ የሚለው ከቶ ምን ይሆን? ይህም የማቅ ስትራቴጂ እንጂ የታደሰ “ትንቢት” ብቻ አይደለም፡፡

39 comments:

 1. wow wow wow thank you so much brothers; please keep digging the MK back hole. we love you guys for your great work.

  ReplyDelete
 2. "ጫታቸውን ጎርሰው ለሃይማኖቴ እሞታለሁ ከሚል ያለፈ መንፈሳዊነት የሌላቸው ሰዎች መሆናቸውን" belachihu sitisedibun Yegnan wede Eminet memeles Yematifeligu Yenefisachin telatoch nachihu Edne? Egna Eko Ke-Egziabeher Mihretin Enji Motin ena megidelin feligen alitemelesinim. Balefe Hiwotachin Zare litisedibun ayigebam. Ebakachihu tesfa atasikoritun. Esu Geta Yemelesenin Kemanim Mahiber gar atagenagnun.diro Yekamikut chat yesekerikut sikar zare yelem. Yegeta cherinet tadigognal. Hiwot yemisetegn kalun enji sidibin kenante alifeligim. KETEIMKET TEMELASHOCH ANDU.

  ReplyDelete
 3. እኛ እንደተማርነውና እንደ ወንጌሉ እንደ ይሁዳና ዴማስ ያሉ ብዙ ገና እንደሚነሱ ነው፡፡ መጨረሻቸውን የማያውቁ ጀማሪዎች እንጂ ፍጻሜን የማያውቁ፤ ማረፊ የሌላቸው ግን ወደ ሞት የሚሄዱ ብዙ ናቸው፡፡ ነበርኩ ማንንም አይጠቅምም፡፡ ሚንስትሩ መናፍቅ ስለሆኑና እናንተም መናፍቅ ስለሆናችሁ ድምጻችሁ አንድ ነው፡፡ የቤተክርስቲያንዋን አውደምህረት መርገጥ ቢያቅታችሁ ማህበሩን መወንጀል ጀመራችሁ፡፡ ዶሮ ብታልም ጥሬዋን እናንተም ብታልሙ የማህበሩን መጠላት ስለሆነ አይሳካላችሁም፡፡ በየገዳሙያሉ አባቶች ጸሎት የቅዱሳን የእመቤታችን ጸሎት የእግዚአብሔር ቸርነት እንጂ እንደ እናንተ ወሬና መንግስት ፍላጎት ቢሆን ገና ድሮ ፈርሶ ነበር፡፡ ደግሞአቶ ትዝታውን ቀሲስ ከሜዳ የሚገኝ መሰለህ እንዴ ቀሲስነት ተምሮ እንጂ፡፡ ተሃድሶን የምንቀበልበት ምክንያት የለም አውደምህረቱም ለነሱ አይሆንም፡፡ ሳይገባው ቢቀርብ የሰው ሳይሆን የእግዚአብሔር ዱላ ነው የሚወርድበት፡፡ እግዚአብሔር በሰው አድሮ ይቀታዋል ተቀጥቶዋልም፡፡ የሚመኩባቸው ሰው በመሞታቸው አይናቸውን ወደሚፈነጩበት ውጪ ሀገር አድርገዋል፡፡ ብላችሁ ብላችሁ ሰንበት ተማሪውን ዱርዬ አላችሁ፡፡ ለመሆኑ ከናንተ በላይ ዱርዬ አለ እንዴ፡፡ ንግግራችሁ ከዱርዬም በላይ ነው፡፡ መንግስትንም ከሰው ለማጣላት የምታደርጉት አካሄድ አሁን በናንተ የተጀመረ አይደለም፡፡ ጥንትም ይታወቃል፡፡ በቀድሞ ፓትርያርክ ያልተሳካላችሁን አሁን ደግሞ ከመንግስትጋር ለመስራት ከሆነ አላማችሁ አይሳካላችሁም፡፡ አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንድ ጥምቀት የሚለውን ተቃርነው የተናገሩትን ሚንስትር መደገፋችሁ ከማን ወገን እንደሆናችሁ ያስታውቃል፡፡ በወሬ መንግስተ ሰማያት አይወረስም አይገኝም፡፡

  ReplyDelete
 4. ወይ ሚስጢር ይገለጻል በል? እንዲህ ያለው ሙሰሊም ብራዘርሁድኛ ሀሳብ ለካ በማቅ ልብ ውስጥ አለ!!!! ይገርማል።

  ReplyDelete
 5. By Birihanu Admas
  ድንግልማ በእውነት ተነሥታለች


  እንኳን ለእመቤታችን በዓለ ዕርገት አደረሳችሁ፡፡  ዘሰ ይብል አፈቅረከኪ ወኢያፈቅር ተአምርኪ[ትንሣኤኪ ወዕርገትኪ] ክርስቲያናዊ፤

  ኢክርስቱን ውእቱ አይሁዳዊ ወሠርፀ እስጢፋ ሐሳዊ፤

  አንሰ እቤ በማኅሌተ ሰሎሞን ሰንቃዊ፤

  አፈቅሮ ለፍግዕኪ ወለተ ይሁዳ ወሌዊ፤

  ከመ መርዓቶ ያፈቅር ጽጌኪ መርዓዊ፡፡  እንደ ይሁዳ ስሙን የሚቃረን ግብር ሁልጊዜም የሚሠራውና ራሱን ‹‹ አባ ሰላማ ›› ብሎ የሚጠራው የተሐድሶዎች ብሎግ አንድ የሚያስደንቅ ጽሑፍ ሰሞኑን አስነብቦናል፡፡ የሚያስደንቅ ያልኩት ራሴን ባስደነቁኝ ሦስት ምክንያቶች ነው፡፡ የመጀመሪያው ለርእስነትና ሐሳቡን ለማስተላለፍ መሪ አድርጎ የተጠቀመው ጥቅስ መልእክቱ ከነገረ ጉዳዩ ያለውን ርቀትና አንድ ሰው ከካደ በኋላ ጥቅሶችን እስከምን ድረስ ሊያጣምም እንደሚችል ሳስብ አሁንም እደነቃለሁ፡፡ ሁለተኛ ደግሞ ክርስትና ከተመሠረተበትና በይፋ በብዙዎች ተቀባይነት እያገኘ ከመጣበት ከዘመነ ሐዋርያት ጀምሮ ብዙ የዓይን ምስክሮች አይተው ያስተላለፏቸውን ትውፊቶች ሁሉ ምን ያህል እንደሚጠሉ ሳስብ በዚያ ዘመን የነበሩ አይሁድ በአካለ ሥጋ የመመለስ እድል ገጥሟቸው ቢጠየቁ እንኳ ‹‹ እንዴት ከእኛ በላይ ጠላችኋቸው›› ብለው የሚገረሙባቸው ስለሚመስለኝ እደነቃለሁ፡፡ ሦስተኛውና ሁልጊዜም ኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ ተሐድሶዎች የምደነቀው ደግሞ ዐፄ ዘርዓ ያዕቆብና ማኅበረ ቅዱሳን ላይ ባላቸው ጥላቻ ነው ፡፡ አስተውሎ ለሚያይ ሰው ጽሑፍ ነክ ነገር ላይ ከተነሡ ዐፄ ዘርዐ ያዕቆብን ወቅታዊ ነገር ላይ ከተነሡ ማኅበረ ቅዱሳንን አንዳንድ ጊዜ ሁለቱንም አንድ ላይ ካላመቼም የሚጽፉበትን ሰው ማኅበረ ቅዱሳን ወይም ዘርዐ ያዕቆብ ነክ አድርገው ካላቀረቡ መንፈሳቸው የሚቀጣቸው ይመስለኛል፡፡ ዓለም አቀፍና ልዩነት የሌለበት የጥንቷ ቤተ ክርስቲያን ነባር ትውፊቶች መካከል አንዱ የሆነውን የእመቤታችን ትንሣኤና ዕርገት ለዘርዓ ያዕቆብ መስጠት ማለት ምን ያህል ድፍን ቅልነት ይሆን? እንዲህ የምለውና የምደነቀውም ብዙ ጊዜ የስሕተትና የክህደት ጽሑፍ ቢጽፉም እውነቱ የያዙትና በዚያም እንጸድቃለን ብለው የሚያስቡና ለዚያም ለመሰላቸው የሚተጉ ይመስለኝ ስለነበረ ነው፡፡ ይህን ጽሑፍ ሳየው ግን ‹‹ ኦርቶዶክስን እንዴት እናስጠላለን፤ ሰውንስ ከእምነት እንዴት እንለያለን?›› በሚል መንፈስ ብቻ እንደሚሠሩ ስለተረዳሁ ነው፡፡ አሁን አሁንማ እንደ መሸታ ቤት በየሥርቻው በከፈቷቸው ብሎጎቻቸው ዓይን ያወጣ ስድብና ምንም ዓይነት መሠረት የሌለው የስም ማጥፋት ቅርሻቶቻቸውን በመትፋት ላይ መሆናቸውን ሳይ አውሬው ብስጭቱ እየጨመረ የመጣው ወደፊት ሰማዕትነትን አይቶ እየፈራ ይመስላል ፡፡

  ReplyDelete
 6. part II
  በርግጥ ይህ ብሎግ በመኖሩ ‹‹ ታላቅንም ነገርና ስድብን የሚናገርበት አፍ ተሰጠው›› /ራእ 13፤ 5/ ተብሎ የተነገረለት አውሬው ሥራውን እያበረታ መሆኑን እናያለን፡፡ በማያቋርጠው የሐሰትና የጠብ ፤ የስድብና የስም ማጥፋት እንዲሁም የኑፋቄና የክህደት ጽሑፎቻችሁም ‹‹ እባቡም ሴቲቱ በወንዝ እንድትወሰድ ሊያደርግ ወንዝ የሚያህልን ውኃ ከአፉ በስተ ኋላዋ አፈሰሰ ›› /ራእ 12 ፤ 15/ የተባለውን አውሬው በገቢር የሚያሳይባችሁ የክሕደትና የኑፋቄ የአውሬው የትፋት ወንዞች መሆናችሁን ታረጋግጡልናላችሁ፡፡ ነገር ግን ‹‹ምድሪቱም ሴቲቱን ረዳቻት፥ ምድሪቱም አፍዋን ከፍታ ዘንዶው ከአፉ ያፈሰሰውን ወንዝ ዋጠችው ›› /ራእ 12 ፤16/ ተብሎ እንደተጻፈው ምድር ቤተ ክርስቲያን የእናንተን የክህደት መርዝ ታሰርገዋለች ፡፡ አሁንም እንደተለመደው ሁሉ ስሕተቶቻችሁን ከማሳየት እንጀምር፡፡  አውሬ ያበከተውን አትብሉ  በመጽሐፍ ‹‹በእርሱም እንዳይረክስ፥ የሞተውን አውሬም የሰበረውን አይብላ እኔ እግዚአብሔር ነኝ ›› /ዘሌ 22 ፤ 8/ ተብሎ እንደተጻፈ አውሬ ያቆሰለው ደሙን መጥጦ ያበከተው የጫረው ሁሉ እንዳይበላ በኦሪቱ ታዝዟል፡፡ በላይኛው አንቀጽ ላይ ደግሞ አውሬው ማን እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ነግሮናል፡፡ አንድ ሰው በጉ ወይም በሬው የእርሱ ቢሆንም አውሬ ሊበላው ጭሮ ካቆሰለው ደሙን መጥጦ ከገደለው እንዳይበላው እንደተከለከለው ሁሉ ለሕይወታችን ምግብ በአምልኮታችንም ለእግዚአብሔር መሥዋዕት አድርገን ከምናቀረበው ከመጽሐፍ ቅዱስ ምንባባት አንዱን ለይተው ልክ አውሬ በጉን ከመንጋው ለይቶ እንደሚበላው ወይም እንደሚያቆስለው አውሬ የተባለ መናፍቅም ወይም ከሐዲ ከእናቱ ወይም ከመንጋው ለይቶ በተሳሳተ ትርጉም ያቆሰለውን ወይም የጫረውን ወይም በክህደት አስተምህሮ የገደለውን መብላት ለእኛ የተከለከለ ነው፡፡ በኦሪቱ ትእዛዝ እንዳየነው በጉ ንብረትነቱ የሰው ቢሆንም አውሬ ስለነካው ብቻ እንደተከለከሉት ጥቅሱ የእኛውና ከእኛው መጽሐፍ ቅዱስ የተወሰደ ቢሆንም አውሬ መናፍቅ በጥርጥርና በክህደቱ መርዙ የወጋውን በልተን እንዳንጎዳ የተከለከለ ነው፡፡ ስለዚህም ጥቅስን እኛ ለነፍሳችን የምንመገበው በአውሬ መናፍቃን ትምህርት ያልተጫረና ያልረከሰ ሲሆን ብቻ መሆኑን ማስተዋል አስፈላጊ ነው፡፡ ስለዚህ መናፍቃን በተሳሳተ መንገድ ያጣመሙትን ሁሉ ለነፍሳችን ማቅረብ ራስን መቅጣት መሆኑን ማወቅና መጠበቅ ተገቢ ነው፡፡

  ReplyDelete
 7. ለመሆኑ የእመቤታችን ዕረፍት፣ ትንሣኤና ዕርገትን ያሰተማሩና የሰበኩ እነማን ናቸው? በግእዙ ያለው ታሪካችን ከሆነ ያስጠላችሁ እስኪ በሦስተኛ ክፍለ ዘመን ስለ እመቤታችን ድንቅ ድንቅ ስብከቶች የሰበከውን ጎርጎርዮስ ገባሬ መንክራትን ዘርዓ ያዕቆብ አስተማረህ ትሉታላችሁን? ወይስ የእመቤታችን በዓለ ዕረፍቷ ከበዓለ ዕርገቷ ጋር በአንድ ላይ በጁሊያን አቆጣጠር ኦገስት 15 አንድ ላይ ይከበር ይል ለነበረው ለቁስጥንጥንያው ንጉሥ ለዮስጥንያኖስ ከጥንት ጀምሮ ከኢየሩሳሌም መጥቶ በመንበረ ማርቆስ ካቴድራል ቤተ መጻሕፍት ተቀምጦ የኖረውን የእመቤታችንን የዕረፍቷንና የዕርገቷን ዜና መጽሐፍ ተርጉሞ በመስጠት ዕረፍቷ ጥር 21 ዕርገቷ ነሐሴ 16 መሆኑን በመግለጽ ቢያንስ በዚያ ዘመን ሁለቱም በዓላት በየራሳቸው እንዲከበሩ እንጂ አንድ ላይ መከበሩ እንዳይታወጅ ያደረገው የ33ኛው የእስክንድርያ ፓትርያርክ የቴዎዶስዮስን (535 - 566) ሥራ ምን ልታደርጉት ነው? አትደብቁት በብዙ የዓለም ቋንቋዎች የተተረጎመ ነው፡፡ እንግዲህ እናስተውል ፤ ይህ ቴዎዶስዮስ በጽርእ (ግሪክ) ቋንቋ ተርጉሞ ለንጉሡ የሰጠው መጽሐፍ አስካሁን ድረስ በዓሉ ከእርሱ ዘመን በፊት ተለያይቶ ይከበር እንደነበርና ከኢየሩሳሌም ጀምሮ ያሉት የምስራቁ ክፍል አባቶች በዚህ ትውፊት ጸንተው ይጠቀሙበት እንደነበር አሁን ድረስ በጉዳዩ ላይ ምርምር ለሚያደርጉ ማስረጃ ሆኖ ያገልግላል፡፡ በቅርብ ጊዜ አሜሪካን ሀገር ያለው የሩስያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የነገረ መለኮት ከፍተኛ ትምህርት ቤት የሆነው የቅዱስ ቭላድሚር ሴሚናሪ ከሚያሳትማቸው እስከ ስምንተኛው ክፍለ ዘመን የነበሩ አባቶች ስብከቶች (Patristic writings) መካከል አንዱ የእመቤታችንን ዕረፍትና ዕርገት ( Dormition and Assumption) በተመለከተ በዚያ በጥንቱ ዘመን የተሰበኩ ስብከተ ሊቃውንትን አሰባስቦ የያዘ ነው፡፡ ይህ በዓል በጥንታውያኑ አበው ሲያከብሩት የመጣና እመቤታችን ዕረፍቷም ሆነ ዕርገቷ ከሐዋርያት ጀምሮ በኢየሩሳሌም ዙሪያ የነበሩ እጂግ ብዙ ደናግል ሴቶች በአካል በነበሩበት የተፈጸመ እንደሆነ ትውፊቱን የመዘገቡ መጻሕፍት ሁሉ የሚያረጋግጡት እውነታ ነው፡፡ በዚያ የነበሩ ሁሉ አይተው እንዳረጋገጡት ጌታ በሚያስደንቅ ግርማ የእመቤታችንን ነፍስ ሊቀበል በተገለጸ ጊዜ በአንድነት የሰገዱት ሐዋርያትና ደናግል ፍርሐት ርቆላቸው ቀና ሲሉ ሙሴ ከፊት ሆኖ ሌሎች ነቢያትና ጻድቃን ጌታን ከብበው ዳዊት በበገናው ‹‹ ተንሥእ እግዚኦ ውስተ ዕረፍትከ፤ አንተ ወታቦተ መቅደስከ›› የሚለውን መዝሙሩን ሲዘምር ሁሉም በአንድነት አይተዋል፤ ሰምተዋል፡፡ ይህ የተረጋገጠ ታሪክ ነው፡፡ የነበሩት ሁሉ መስክረውታልና፡፡ እንግዲህ ሐዋርያትና ከእነርሱ ጋር የነበሩ ሁሉ ነበርን አይተናል ብለው አውርሰውት ከሔዱና ሁሉም እየተቀባበለ ለእኛ ካደረሰው በኋላ እናንተ አንቀበልም በማለታችሁ ከሐዋርያት መንገድ መውጣታችሁን ታረጋግጡልናላችሁ እንጂ እኛ የምንጠራጠር ይመስላችኋልን?የእመቤታችን ትንሣኤና ዕርገት ትውፊት ወይም የቤተ ክርስቲያንን ትውፊት የማትቀበሉ ከሆነ ለመሆኑ መጽሐፍ ቅዱስን ከየት አገኛችሁት? ማን ሰጣችሁ? ምዕራፍና ቁጥሩንስ ከየት ተቀበላችሁት? ነቢያት ሐዋርያት እንደጻፉትስ በምን ታረጋግጣላችሁ? በእነማንስ በኩል ተጠብቆ ደረሳችሁ? ለመሆኑ ተነሣች ዐረገችን ለመቀበል ከቸገራችሁ አልተነሣችም አላረገችምን ለምን አመናችሁት? የተነገረውንና ሲተላለፍ የኖረውን ለማመን የምትቸገሩ እናንተ ልብወላዳሁን ለማመን የሚያፋጥናችሁ ማን ነው? መቼና እንዴት እንደተፈጸመ ወይም የዕረፍቷንና የአቀባበሯ ሌላ ትውፊት እንኳ ሳትይዙ የነበረውን ለማቃለል ብቻ የሚያጣድፋችሁ እንዴት ያለ ክፉ መንፈስ ነው? እናንተ የተረጋገጠ ጽሑፍ ብቻ ነው የምንቀበልስ ካላችሁ ትንሣኤና ዕርገቷ የተመለከተውን ጽሑፍ ማን እንደጀመረው፣ እንዴት እንደተሸጋገረና እንዴት ስሕተት እንደሆነስ ለምን አልመረመራችሁም? ጥላቻ ጊዜ አይሰጥማ፤ ክህደት የእውነተኛ ዐውቀት ጭላንጭል የለውማ፡፡ እንግዲህ እናነተን በምን መርዳት ይቻል ይሆን? ሐዋርያትን ካልተቀበላችኋቸው እኛንማ እንዴታ!  ትንሣኤዋና ዕርገቷ ለክርስቲያኖች ሊቀበሉት የማያስቸገረው ግን የተረጋገጠ ትውፊት በመኖሩ ብቻም አይደለም፡፡ ትልቁና ዋናው ምሥጢር ያለው ደግሞ እመቤታችን ‹‹ ልዩ ›› መሆኗ ላይ ነው፡፡ ዕድገቷና ሕይወቷ ልዩ ነበር፡፡ በእርሷ የተደረገው የአካላዊ ቃል ጽንስና ወሊድም እስካሁን ሊገልጹት ቀርቶ ሲያስቡትም ይከብዳል፡፡ አባ ሕርያቆስ በቅዳሴው ‹‹ ይህንም ባሰብኩ ጊዜ ኅሊናዬ የልጅሽን የባሕሩን ጥልቅነት ሊዋኝ ይወዳል፤ የወዳጅሽ የመሰወሪያው ማዕበልም ያማታዋል፡፡ ... አሁንም ገናንቱን አንመርምር፤ ጥልቅነቱንም አንጠናቀቅ፤ የገናንቱን መጠን ለማመስገን የነቢያትና የሐዋርያት አንደበት የማይቻለው ነው›› እንዳለው ለማንም የሚቻል አይደለም፡፡ ለዚህ የታደለችው ነገሩን ሁሉ በልቧ ትጠብቀው የነበረችው እራሷ ድንግል እመቤታችን ብቻ ናት፡፡ ለዚህም ነው ቅዱስ ገብርኤልም ቅድስት ኤልሳቤጥም ‹‹ ልዩ›› መሆኗን አስቀድመው ምስጋናቸውን ያስከትሉላት፡፡ ታዲያ እመቤታችን ልዩ በሆነ መንገድ ከጸነሰችና ከወለደች ልዩ በሆነ መንገድስ የማትነሣው የማታርገው ለምንድን ነው? መነሣቷና ማረጓ አድሎ ያስመስላል የሚባለው በድንግልና ጸንሳ በድንግልና መውለዷንስ ለምን አድሎ ነው አይባልም? ጽንሱ ልደቱ ሰለ እርሱ ነው የምትሉ ከሆነስ ትንሣኤውና ዕርገቷ ምን የሚያረጋግጥ ይመስላችኋል? የእርሱን ትንሣኤና ዕርገት ተሰርቆ ነው ሲሉ የነበሩ አይሁድ በእርሷ ትንሣኤና ዕርገት ሲያፍሩ ብዙዎቹም ከእነርሱ ወደ ክርስትና ሲመለሱ እናንተ ይህን ከማለት የማትመለሱ የክርስቶስን ትንሣኤም ሳታውቁ ታቃልላላችሁን? የእናንተ ክሳደ ልቡና በእውነቱ እንደምን ከዚያ ዘመን አይሁድ ይልቅ ጸና? በውኑ አድሎን ለእመቤታችን ትንሣኤና ዕርገት የምትጠቅሱት በደብረታቦር በዓል ሙሴን ከሙታን ኤልያስን ከብሔረ ሕያዋን አምጥቶ ከደቀ መዛሙርቱ ሦስቱን ብቻ ይዞ መውጣቱንስ አድሎ ትሉታላችሁን? በእውነቱ ስንቱን ተመሳሳይ ታሪክ ልንጠቅስ ስንቱንስ ልናስታውሳችሁ እንችላለን? በእውነት የቀደሙትን አበው ትምህርትና ትውፊት እንዳትቀበሉ የእግዚአብሔርንስ የማይታወቅ መንገድ የደረሳችሁበት አስመስሎ ያሞኛችሁ ወይንም ቅዱስ ጳውሎስ እንዳለው አዚም ያደረገባችሁ ማን ነው? የእመቤታችን ልዩ መሆን ካልገባችሁ በትንሣኤዋና በዕርገቷም ልዩ መሆኗን እንዴት ልትረዱ ትችላላችሁ? ማስተዋላችሁን የጋረደውን የስድብና የስም ማጥፋት ግብር ያሰደረባችሁን ከፉን መንፈስ ትቃወሙትና ከዚህም ነጻ ትወጡ ዘንድ በእውነት እግዚአብሔር ይርዳችሁ ከማለት በቀር ምን ልንል እንችላለን፡፡ድንግልማ በእውነት ተነሥታለች ዐርጋለችም፤ ክብር ምስጋና ለተወደደ ልጇ ይሁን፤ አሜን፤ በረከቷም ይደረብን፡፡  አርምሞትኪ ማርያም ኃለፈ እም አንክሮ፤

  እስከ ንሬኢ ሕዝብኪ ለተአምርኪ ግብሮ፤

  ገነትኪ ትጽጊ ሰላመ ወተፋቅሮ፤

  እለያማስኑ ለዓጸደ ወይንነ ወፍሮ፤

  ቆናጽለ ንዑሳነ አፍጥኒ አሥግሮ፡፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. እግዚአብሔር ይባርክህ ዲያቆን ብርሃኑ። ይሄን ቀጣፊ የጴንጤ ተላላኪ አውሬ አንገቱን አስደፋኸው።

   Delete
  2. እግዚአብሔር ይባርክህ ዲያቆን ብርሃኑ። ይሄን ቀጣፊ የጴንጤ ተላላኪ አውሬ አንገቱን አስደፋኸው።

   Delete
 8. Wushetamoch hodamoch nachu

  ReplyDelete
 9. Years after years you guys falsely accused MK. You have tried several times by accusing falsely to put MK in the government radar. If MK wants to involve in in politics, it would have done it long time ago. But MK doesn't want to involve in politics. MK has been helping the church several years but Protestant and their spies and Muslim fundamentalist don't want to see MK existence.

  I pray to Jesus Christ the Lord to give wisdom and strength to MK.

  ReplyDelete
 10. አልቦ ትህትና ወአልቦ ምህረት
  በንግድ በችርቻሮ ቅስና በድንገት
  ተሰጥቶኃል አሉ be vcd ጬኸት
  ምን ይደረግ ከቶ
  ያው አይደል ከማንስ አግኝቶ
  እንዲያው ከሜዳላይ አሜሪካ ገብቶ
  ምን ተምሯል ቢሉ ጩኸት ብቻ
  ማስታወሻ ለዘማሪዋ ወፍ /ቄስ / ተብዬዋ/

  ReplyDelete
 11. ለኣንባቢዎቻችሁ ካላችሁ ንቀት የተነሳ ኣማርኛውን በኣማርኛ እየተረጎማችሁ ቆራርጣችሁ ኣቀረባችሁልን። እውነተኛ ከሆናችሁ ሙሉውን ጽሁፍ ለጥፋችሁ ፍርዱን ላንባቢ ለምን ኣልተዋችሁም? ለእኩይ ኣላማችሁ ስለማይመች?

  ReplyDelete
 12. ሀሀሀሀሀሂሂሂሂ ምርጫን ምንአመጣውውውውውው????? ዓየ የእናንተ ነገር ድሮ ነው የተፈፀመ አሁንማ ዻዻሳቱ ፀረተ ተሐድሶ ዘመቻ ይዘዋልልልልል???

  ReplyDelete
 13. ድንግልማ በእውነት ተነሥታለች
  August 21, 2013 at 4:00pm

  እንኳን ለእመቤታችን በዓለ ዕርገት አደረሳችሁ፡፡  ዘሰ ይብል አፈቅረከኪ ወኢያፈቅር ተአምርኪ[ትንሣኤኪ ወዕርገትኪ] ክርስቲያናዊ፤

  ኢክርስቱን ውእቱ አይሁዳዊ ወሠርፀ እስጢፋ ሐሳዊ፤

  አንሰ እቤ በማኅሌተ ሰሎሞን ሰንቃዊ፤

  አፈቅሮ ለፍግዕኪ ወለተ ይሁዳ ወሌዊ፤

  ከመ መርዓቶ ያፈቅር ጽጌኪ መርዓዊ፡፡  እንደ ይሁዳ ስሙን የሚቃረን ግብር ሁልጊዜም የሚሠራውና ራሱን ‹‹ አባ ሰላማ ›› ብሎ የሚጠራው የተሐድሶዎች ብሎግ አንድ የሚያስደንቅ ጽሑፍ ሰሞኑን አስነብቦናል፡፡ የሚያስደንቅ ያልኩት ራሴን ባስደነቁኝ ሦስት ምክንያቶች ነው፡፡ የመጀመሪያው ለርእስነትና ሐሳቡን ለማስተላለፍ መሪ አድርጎ የተጠቀመው ጥቅስ መልእክቱ ከነገረ ጉዳዩ ያለውን ርቀትና አንድ ሰው ከካደ በኋላ ጥቅሶችን እስከምን ድረስ ሊያጣምም እንደሚችል ሳስብ አሁንም እደነቃለሁ፡፡ ሁለተኛ ደግሞ ክርስትና ከተመሠረተበትና በይፋ በብዙዎች ተቀባይነት እያገኘ ከመጣበት ከዘመነ ሐዋርያት ጀምሮ ብዙ የዓይን ምስክሮች አይተው ያስተላለፏቸውን ትውፊቶች ሁሉ ምን ያህል እንደሚጠሉ ሳስብ በዚያ ዘመን የነበሩ አይሁድ በአካለ ሥጋ የመመለስ እድል ገጥሟቸው ቢጠየቁ እንኳ ‹‹ እንዴት ከእኛ በላይ ጠላችኋቸው›› ብለው የሚገረሙባቸው ስለሚመስለኝ እደነቃለሁ፡፡ ሦስተኛውና ሁልጊዜም ኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ ተሐድሶዎች የምደነቀው ደግሞ ዐፄ ዘርዓ ያዕቆብና ማኅበረ ቅዱሳን ላይ ባላቸው ጥላቻ ነው ፡፡ አስተውሎ ለሚያይ ሰው ጽሑፍ ነክ ነገር ላይ ከተነሡ ዐፄ ዘርዐ ያዕቆብን ወቅታዊ ነገር ላይ ከተነሡ ማኅበረ ቅዱሳንን አንዳንድ ጊዜ ሁለቱንም አንድ ላይ ካላመቼም የሚጽፉበትን ሰው ማኅበረ ቅዱሳን ወይም ዘርዐ ያዕቆብ ነክ አድርገው ካላቀረቡ መንፈሳቸው የሚቀጣቸው ይመስለኛል፡፡ ዓለም አቀፍና ልዩነት የሌለበት የጥንቷ ቤተ ክርስቲያን ነባር ትውፊቶች መካከል አንዱ የሆነውን የእመቤታችን ትንሣኤና ዕርገት ለዘርዓ ያዕቆብ መስጠት ማለት ምን ያህል ድፍን ቅልነት ይሆን? እንዲህ የምለውና የምደነቀውም ብዙ ጊዜ የስሕተትና የክህደት ጽሑፍ ቢጽፉም እውነቱ የያዙትና በዚያም እንጸድቃለን ብለው የሚያስቡና ለዚያም ለመሰላቸው የሚተጉ ይመስለኝ ስለነበረ ነው፡፡ ይህን ጽሑፍ ሳየው ግን ‹‹ ኦርቶዶክስን እንዴት እናስጠላለን፤ ሰውንስ ከእምነት እንዴት እንለያለን?›› በሚል መንፈስ ብቻ እንደሚሠሩ ስለተረዳሁ ነው፡፡ አሁን አሁንማ እንደ መሸታ ቤት በየሥርቻው በከፈቷቸው ብሎጎቻቸው ዓይን ያወጣ ስድብና ምንም ዓይነት መሠረት የሌለው የስም ማጥፋት ቅርሻቶቻቸውን በመትፋት ላይ መሆናቸውን ሳይ አውሬው ብስጭቱ እየጨመረ የመጣው ወደፊት ሰማዕትነትን አይቶ እየፈራ ይመስላል ፡፡  በርግጥ ይህ ብሎግ በመኖሩ ‹‹ ታላቅንም ነገርና ስድብን የሚናገርበት አፍ ተሰጠው›› /ራእ 13፤ 5/ ተብሎ የተነገረለት አውሬው ሥራውን እያበረታ መሆኑን እናያለን፡፡ በማያቋርጠው የሐሰትና የጠብ ፤ የስድብና የስም ማጥፋት እንዲሁም የኑፋቄና የክህደት ጽሑፎቻችሁም ‹‹ እባቡም ሴቲቱ በወንዝ እንድትወሰድ ሊያደርግ ወንዝ የሚያህልን ውኃ ከአፉ በስተ ኋላዋ አፈሰሰ ›› /ራእ 12 ፤ 15/ የተባለውን አውሬው በገቢር የሚያሳይባችሁ የክሕደትና የኑፋቄ የአውሬው የትፋት ወንዞች መሆናችሁን ታረጋግጡልናላችሁ፡፡ ነገር ግን ‹‹ምድሪቱም ሴቲቱን ረዳቻት፥ ምድሪቱም አፍዋን ከፍታ ዘንዶው ከአፉ ያፈሰሰውን ወንዝ ዋጠችው ›› /ራእ 12 ፤16/ ተብሎ እንደተጻፈው ምድር ቤተ ክርስቲያን የእናንተን የክህደት መርዝ ታሰርገዋለች ፡፡ አሁንም እንደተለመደው ሁሉ ስሕተቶቻችሁን ከማሳየት እንጀምር፡፡......read the full script from dn. brahanu admas

  ReplyDelete
 14. ድንግልማ በእውነት ተነሥታለች
  August 21, 2013 at 4:00pm

  እንኳን ለእመቤታችን በዓለ ዕርገት አደረሳችሁ፡፡  ዘሰ ይብል አፈቅረከኪ ወኢያፈቅር ተአምርኪ[ትንሣኤኪ ወዕርገትኪ] ክርስቲያናዊ፤

  ኢክርስቱን ውእቱ አይሁዳዊ ወሠርፀ እስጢፋ ሐሳዊ፤

  አንሰ እቤ በማኅሌተ ሰሎሞን ሰንቃዊ፤

  አፈቅሮ ለፍግዕኪ ወለተ ይሁዳ ወሌዊ፤

  ከመ መርዓቶ ያፈቅር ጽጌኪ መርዓዊ፡፡  እንደ ይሁዳ ስሙን የሚቃረን ግብር ሁልጊዜም የሚሠራውና ራሱን ‹‹ አባ ሰላማ ›› ብሎ የሚጠራው የተሐድሶዎች ብሎግ አንድ የሚያስደንቅ ጽሑፍ ሰሞኑን አስነብቦናል፡፡ የሚያስደንቅ ያልኩት ራሴን ባስደነቁኝ ሦስት ምክንያቶች ነው፡፡ የመጀመሪያው ለርእስነትና ሐሳቡን ለማስተላለፍ መሪ አድርጎ የተጠቀመው ጥቅስ መልእክቱ ከነገረ ጉዳዩ ያለውን ርቀትና አንድ ሰው ከካደ በኋላ ጥቅሶችን እስከምን ድረስ ሊያጣምም እንደሚችል ሳስብ አሁንም እደነቃለሁ፡፡ ሁለተኛ ደግሞ ክርስትና ከተመሠረተበትና በይፋ በብዙዎች ተቀባይነት እያገኘ ከመጣበት ከዘመነ ሐዋርያት ጀምሮ ብዙ የዓይን ምስክሮች አይተው ያስተላለፏቸውን ትውፊቶች ሁሉ ምን ያህል እንደሚጠሉ ሳስብ በዚያ ዘመን የነበሩ አይሁድ በአካለ ሥጋ የመመለስ እድል ገጥሟቸው ቢጠየቁ እንኳ ‹‹ እንዴት ከእኛ በላይ ጠላችኋቸው›› ብለው የሚገረሙባቸው ስለሚመስለኝ እደነቃለሁ፡፡ ሦስተኛውና ሁልጊዜም ኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ ተሐድሶዎች የምደነቀው ደግሞ ዐፄ ዘርዓ ያዕቆብና ማኅበረ ቅዱሳን ላይ ባላቸው ጥላቻ ነው ፡፡ አስተውሎ ለሚያይ ሰው ጽሑፍ ነክ ነገር ላይ ከተነሡ ዐፄ ዘርዐ ያዕቆብን ወቅታዊ ነገር ላይ ከተነሡ ማኅበረ ቅዱሳንን አንዳንድ ጊዜ ሁለቱንም አንድ ላይ ካላመቼም የሚጽፉበትን ሰው ማኅበረ ቅዱሳን ወይም ዘርዐ ያዕቆብ ነክ አድርገው ካላቀረቡ መንፈሳቸው የሚቀጣቸው ይመስለኛል፡፡ ዓለም አቀፍና ልዩነት የሌለበት የጥንቷ ቤተ ክርስቲያን ነባር ትውፊቶች መካከል አንዱ የሆነውን የእመቤታችን ትንሣኤና ዕርገት ለዘርዓ ያዕቆብ መስጠት ማለት ምን ያህል ድፍን ቅልነት ይሆን? እንዲህ የምለውና የምደነቀውም ብዙ ጊዜ የስሕተትና የክህደት ጽሑፍ ቢጽፉም እውነቱ የያዙትና በዚያም እንጸድቃለን ብለው የሚያስቡና ለዚያም ለመሰላቸው የሚተጉ ይመስለኝ ስለነበረ ነው፡፡ ይህን ጽሑፍ ሳየው ግን ‹‹ ኦርቶዶክስን እንዴት እናስጠላለን፤ ሰውንስ ከእምነት እንዴት እንለያለን?›› በሚል መንፈስ ብቻ እንደሚሠሩ ስለተረዳሁ ነው፡፡ አሁን አሁንማ እንደ መሸታ ቤት በየሥርቻው በከፈቷቸው ብሎጎቻቸው ዓይን ያወጣ ስድብና ምንም ዓይነት መሠረት የሌለው የስም ማጥፋት ቅርሻቶቻቸውን በመትፋት ላይ መሆናቸውን ሳይ አውሬው ብስጭቱ እየጨመረ የመጣው ወደፊት ሰማዕትነትን አይቶ እየፈራ ይመስላል ፡፡  በርግጥ ይህ ብሎግ በመኖሩ ‹‹ ታላቅንም ነገርና ስድብን የሚናገርበት አፍ ተሰጠው›› /ራእ 13፤ 5/ ተብሎ የተነገረለት አውሬው ሥራውን እያበረታ መሆኑን እናያለን፡፡ በማያቋርጠው የሐሰትና የጠብ ፤ የስድብና የስም ማጥፋት እንዲሁም የኑፋቄና የክህደት ጽሑፎቻችሁም ‹‹ እባቡም ሴቲቱ በወንዝ እንድትወሰድ ሊያደርግ ወንዝ የሚያህልን ውኃ ከአፉ በስተ ኋላዋ አፈሰሰ ›› /ራእ 12 ፤ 15/ የተባለውን አውሬው በገቢር የሚያሳይባችሁ የክሕደትና የኑፋቄ የአውሬው የትፋት ወንዞች መሆናችሁን ታረጋግጡልናላችሁ፡፡ ነገር ግን ‹‹ምድሪቱም ሴቲቱን ረዳቻት፥ ምድሪቱም አፍዋን ከፍታ ዘንዶው ከአፉ ያፈሰሰውን ወንዝ ዋጠችው ›› /ራእ 12 ፤16/ ተብሎ እንደተጻፈው ምድር ቤተ ክርስቲያን የእናንተን የክህደት መርዝ ታሰርገዋለች ፡፡ አሁንም እንደተለመደው ሁሉ ስሕተቶቻችሁን ከማሳየት እንጀምር፡፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. It looks that they didn't read this before posting. If they do, I am sure they don't post it because you put exactly who they are.

   Metsaf Enji manbeb aywoduma...lol

   Delete
 15. ante wushetam lemin Ye Dn. Birihan Admass tshuf post alarekewum? asidenegetek ayidel yaderebek ye aganinet menifes eko newu ayzok ande 7 tetemek yilekikal

  ReplyDelete
 16. May Our God Jesus Christ bless Aba Selama! I Thank God for finding me this blog. I am an Orthodox Christian and love being a Tewhido member. sometimes my mind batteld with some of the teachings of our priests. It would not hold water when it came to Wongel.One example would be according to Wongel Jesus said that nobody other than the Father knew which season which year, which month, which day and hour that I would come back. With all the respect due to the priests, One prominant Kese in Houston unequivocaly said that Jesus would come on Zemene Yohans, on Megabit 27 @ 12.00AM but no body knew what year based on the original Wongel they used during Kedase. Now with the finding of this blog I believe a lot of things would clear out. As for Mahibere Kidusans I do not have much negetive to say. Would love to see them resolve their issues with Thdesso.

  ReplyDelete
 17. You are exposing yourself!
  You talk as if there are two Synods. Th fact is there is only one synod and there are some refugee Arch Bishops.
  You pretend to support EPRDF, indirectly you blame it as if it has interfered in election of Patriarch
  You are not happy ( because you mission of creating chaos in EOTC failed) because our Fathers are working to eliminate despotism and corruption with their Children. Praise to God!
  In my opinion, His Excellency Ato Shiferaw was biased towards EOTC. Why should he not teach Protestants to call Orthodoxs believers! While we as citizen we have to respect each other and leave in harmony, we have every right to believe in dogmatic and canonical errors our pentecostal and protestant compatriots..

  Let GOD light your path!

  ReplyDelete
 18. Mahibere kidusans are the reminiscent of the 70's EPRP Era. I knew they would go down and is a matter of time. Infact both share the same genology though one is an atheist the other one was a relegious one. both antagonize others who tended to have a diffrent view other than theirs. Sad!sad! Sad!sad! Sad!sad! Sad!sad!

  ReplyDelete
  Replies
  1. lol... this accusation is phaseout. You need to create a new one. The oldest person who establish MK was 7 years old at that time. I hope you will not be out of mind to say a 7 yrs boy was a member of EPRP member. Funny!

   Delete
 19. አንተ ማነው የነገራችሁ በል ሰው ይህንን ሚስጥር እንዳይሰማ ::መናፈቅ

  ReplyDelete
 20. When you guys stop false accusation?

  ReplyDelete
 21. ይሄንን ብሎግ በማንበቤ እንኳ እያፈርኩ መጣሁ። በጻፋችሁ እና ባነበብኩኝ ቁጥር የምታስቡት ነገር ሁሉ ምን ያህል የዘቀጠ እንደሆነ ሳስብ ይገርመኛል። አንድም ቀን እንኳ መልካም ነገር ከውስጣችሁ አይወጣም? እኔ በጣም ነው የሚገርመኝ። ከአእምሮ በላይ ነው የሚሆንብኝ ስለእናንተ ሳስብ። አንዲት ቀን እንኳ ወደ ልባችሁ ተመልሳችሁ ምን ያህል አሳፋሪ ሥራ እየሠራችሁ እና እግዚአብሔርን እያሳዘናቸሁት እንደሆነ ብታውቁት እጅግ ተመኘሁ። ግን ለማን ትምህርት እና ሕይወት ይሆን ዘንድ ነው የምትጽፉት ?????? ጽሑፈን ፖስት ባታደርጉትም አይደንቀኝም። መጻፌ ዓላማው ለእናንተው መናገር ስለሆነ። እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  ReplyDelete
  Replies
  1. When they exposed your evil doing work, I know u fill shame in dip inside your hart. that is why. Shame on u mk members & blind supporters. Otherwise, this blog is rely wonderful, God bless them.

   Delete
 22. what is the advantage of this message. is it constructive. if not why not preach us about jusus.

  ReplyDelete
 23. FYI: watch out San Jose! A gents of Mahibere Kidusan are heading to your town for the upcoming sunday school event.As usual an immenent danger of choes and crisis. A warning to the board members!!!

  ReplyDelete
 24. ሊንቀሳቀስ የሚችል ቅምጥ (potential) የጥምቀት ተመላሽ ወጣት ሃይል በየአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናቱ መኖር ደግሞ በነባራዊ ምቹ ሁኔታነት ሊጠቀሱ---” የዚህን ሀይል እውነት መሆን ለማወቅ ከፈለጋቸሁ ኡራኤል አካባቢ ያሉትን የዚህ ቡድን አባላት እንቅስቃሴ ተመልከቱ ...ሶስት የተለያዩ መታወቂያዎችን ይዞ የሚንቀሳቀስ ተስፋዬ አደነ የሚባል አሸባረ የዚህ አደገኛ ቡደን መሪ ነው

  ReplyDelete
 25. ይህ ብሎግ የማስተማሪያ ሳይሆን የስድብ ብሎግ መሆኑን ከተገነዘብን ቆየን። የሕዝብ ዓይን ሆኖ ነውርን የሚያይና ለሕዝብ የሚያሳውቅ ቢሆን ኖሮ መልካም ነው የሚሉት ባልጠፉ ነበር። እኔም አሳሳሶች ክርስቲያኖችን እንዳያሳስቱ ይረዳል ብዬ እቀበለዋለሁ። ሆኖም ግን ስድቡና ጥላቻው መሕበረ ቅዱሳን ላይ ብቻ መሆኑ ያሳዝናል። ይህን ያህል ስድብ ሲበዛ እንድንጠራጠር ያደርገናል። የእውነት ነውርን በአጠቃላይ የምታጋልጡ ከሆነ ለምን ሰሞኑን በካሊፎርኒያ ኦክላንድ በ"አባ" ቃለጽድቅ ላይ ስለሆነው እና "እርሳቸው" ስለአደረጉት አትጽፉም? መነኩሴው "በጸያፍ" ሥራቸው ከአገልግሎት በምእመናኑ እንዲወገዱ ተደርጓል። በትክክል ስለሚሠራ ስህተት የሚገዳችሁ ከሆነና ለቤተ ክርስቲያን የምታስቡ ከሆነ ባለፈው ሌሎች "አባቶች" ላይ እንዳደረጋችሁት አሁንም ስለ "አባ" ቃለጽድቅ ጻፉና አንባቢዎቻችሁን አሳውቁ። ይህች አስተያዬት ታስተዛዝበናለች።

  ReplyDelete
 26. ድንግልማ በእውነት ተነሥታለች
  እንኳን ለእመቤታችን በዓለ ዕርገት አደረሳችሁ፡፡
  ዘሰ ይብል አፈቅረከኪ ወኢያፈቅር ተአምርኪ[ትንሣኤኪ ወዕርገትኪ] ክርስቲያናዊ፤
  ኢክርስቱን ውእቱ አይሁዳዊ ወሠርፀ እስጢፋ ሐሳዊ፤
  አንሰ እቤ በማኅሌተ ሰሎሞን ሰንቃዊ፤
  አፈቅሮ ለፍግዕኪ ወለተ ይሁዳ ወሌዊ፤
  ከመ መርዓቶ ያፈቅር ጽጌኪ መርዓዊ፡፡

  እንደ ይሁዳ ስሙን የሚቃረን ግብር ሁልጊዜም የሚሠራውና ራሱን ‹‹ አባ ሰላማ ›› ብሎ የሚጠራው የተሐድሶዎች ብሎግ አንድ የሚያስደንቅ ጽሑፍ ሰሞኑን አስነብቦናል፡፡ የሚያስደንቅ ያልኩት ራሴን ባስደነቁኝ ሦስት ምክንያቶች ነው፡፡ የመጀመሪያው ለርእስነትና ሐሳቡን ለማስተላለፍ መሪ አድርጎ የተጠቀመው ጥቅስ መልእክቱ ከነገረ ጉዳዩ ያለውን ርቀትና አንድ ሰው ከካደ በኋላ ጥቅሶችን እስከምን ድረስ ሊያጣምም እንደሚችል ሳስብ አሁንም እደነቃለሁ፡፡ ሁለተኛ ደግሞ ክርስትና ከተመሠረተበትና በይፋ በብዙዎች ተቀባይነት እያገኘ ከመጣበት ከዘመነ ሐዋርያት ጀምሮ ብዙ የዓይን ምስክሮች አይተው ያስተላለፏቸውን ትውፊቶች ሁሉ ምን ያህል እንደሚጠሉ ሳስብ በዚያ ዘመን የነበሩ አይሁድ በአካለ ሥጋ የመመለስ እድል ገጥሟቸው ቢጠየቁ እንኳ ‹‹ እንዴት ከእኛ በላይ ጠላችኋቸው›› ብለው የሚገረሙባቸው ስለሚመስለኝ እደነቃለሁ፡፡ ሦስተኛውና ሁልጊዜም ኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ ተሐድሶዎች የምደነቀው ደግሞ ዐፄ ዘርዓ ያዕቆብና ማኅበረ ቅዱሳን ላይ ባላቸው ጥላቻ ነው ፡፡ አስተውሎ ለሚያይ ሰው ጽሑፍ ነክ ነገር ላይ ከተነሡ ዐፄ ዘርዐ ያዕቆብን ወቅታዊ ነገር ላይ ከተነሡ ማኅበረ ቅዱሳንን አንዳንድ ጊዜ ሁለቱንም አንድ ላይ ካላመቼም የሚጽፉበትን ሰው ማኅበረ ቅዱሳን ወይም ዘርዐ ያዕቆብ ነክ አድርገው ካላቀረቡ መንፈሳቸው የሚቀጣቸው ይመስለኛል፡፡ ዓለም አቀፍና ልዩነት የሌለበት የጥንቷ ቤተ ክርስቲያን ነባር ትውፊቶች መካከል አንዱ የሆነውን የእመቤታችን ትንሣኤና ዕርገት ለዘርዓ ያዕቆብ መስጠት ማለት ምን ያህል ድፍን ቅልነት ይሆን? እንዲህ የምለውና የምደነቀውም ብዙ ጊዜ የስሕተትና የክህደት ጽሑፍ ቢጽፉም እውነቱ የያዙትና በዚያም እንጸድቃለን ብለው የሚያስቡና ለዚያም ለመሰላቸው የሚተጉ ይመስለኝ ስለነበረ ነው፡፡ ይህን ጽሑፍ ሳየው ግን ‹‹ ኦርቶዶክስን እንዴት እናስጠላለን፤ ሰውንስ ከእምነት እንዴት እንለያለን?›› በሚል መንፈስ ብቻ እንደሚሠሩ ስለተረዳሁ ነው፡፡ አሁን አሁንማ እንደ መሸታ ቤት በየሥርቻው በከፈቷቸው ብሎጎቻቸው ዓይን ያወጣ ስድብና ምንም ዓይነት መሠረት የሌለው የስም ማጥፋት ቅርሻቶቻቸውን በመትፋት ላይ መሆናቸውን ሳይ አውሬው ብስጭቱ እየጨመረ የመጣው ወደፊት ሰማዕትነትን አይቶ እየፈራ ይመስላል ፡፡

  በርግጥ ይህ ብሎግ በመኖሩ ‹‹ ታላቅንም ነገርና ስድብን የሚናገርበት አፍ ተሰጠው›› /ራእ 13፤ 5/ ተብሎ የተነገረለት አውሬው ሥራውን እያበረታ መሆኑን እናያለን፡፡ በማያቋርጠው የሐሰትና የጠብ ፤ የስድብና የስም ማጥፋት እንዲሁም የኑፋቄና የክህደት ጽሑፎቻችሁም ‹‹ እባቡም ሴቲቱ በወንዝ እንድትወሰድ ሊያደርግ ወንዝ የሚያህልን ውኃ ከአፉ በስተ ኋላዋ አፈሰሰ ›› /ራእ 12 ፤ 15/ የተባለውን አውሬው በገቢር የሚያሳይባችሁ የክሕደትና የኑፋቄ የአውሬው የትፋት ወንዞች መሆናችሁን ታረጋግጡልናላችሁ፡፡ ነገር ግን ‹‹ምድሪቱም ሴቲቱን ረዳቻት፥ ምድሪቱም አፍዋን ከፍታ ዘንዶው ከአፉ ያፈሰሰውን ወንዝ ዋጠችው ›› /ራእ 12 ፤16/ ተብሎ እንደተጻፈው ምድር ቤተ ክርስቲያን የእናንተን የክህደት መርዝ ታሰርገዋለች ፡፡

  ReplyDelete
 27. የሚነቅፍ ይነቀፋል የሚዘብት ይዘበትበታል ለመሆኑ እናተስ ምን እያላችሁ ነው እየተሳደባችሁ ዕኮ ነው
  ክፉ አትሁን ክፉ አያገኝህም የሚለውን የዘነጋ ትውልድ እርስበርሱ ሳይፋቀር ሲናኮር ይታያል

  ReplyDelete
 28. እነንከካኳነን ለቅድሰስት ድንግል ማርያም በዓለ እገት በሰለላም አደረሳችሁ!


  ዲያብሎስ ዝናሩ አልቋል የሚጽፈው የለውም! እቂቂቂቂቂቂ...

  ReplyDelete
 29. አሰላለፋችሁ ከሽፈራውና ከፕሮቴስታንት ጋር መሆኑን በተደጋጋሚ አሳይታችሁል። ይህ ኦቶዶክስን ያዳክማል በሚል ክንቱ ምኞት ስልጣንን ያለኣግባብ የመጠቀም አካሄድ ቆይቶ ዋጋ ያስክፍላል። ልጆቹን የሚጠብቅ እግዚአብሄር አያንቅላፋም።

  ReplyDelete
 30. aba selama eyalachu simachune denbgna woyane pente mesay nachu were manafes new serachu very tplf kind of character u got .so daniel kiberet is like lidetu kidetu shokaka neger amtatchi yemselal pls be humanbeing when u go like this confused and want to make others confused cause of ur backwardness alubalta .Just a comment ur page is very political than menfesawi at all very low in ideas so pls try to be a teacher or close it .

  ReplyDelete
 31. Satan meant accuser.

  ReplyDelete
 32. Demon getting wiled. Eotc is not orphan or it grow some where by fortune. Tehagiso you start a war that u can not win. Too much lie, simple idea personal issue private issue, somany cheap and trash ideas. zingero yerasun kit melata mayet aychelim. We know mahiber kidusan are still challinging you by what measure you measure. I haven't see rude like this blog ever . Demon work shop. Do you forget how demon tempted God Jesus by quating the bible? No one is holy on earth right now but you tell us how great are you by mentained someone private or personal life. Do not fool yourself and consume your energy. Even an onliçe attack . Man eotc is eotc exist through act 8:26 by paying the price .

  ReplyDelete
 33. የነ አባ ቃለጽድቅ ሙሉጌታ አርጋው ጉድማ (የዝሙት ቅሌትማ) እንዴት በአባ ሰላም ብሎግ ይነገራል። ማን ሊጽፈው። እነ አባ ገብረ ሥላሴ ጥበቡ፣ አባ ሃብተማሪያም አማኛ እና ዲያዎን ተከስተ (በአንድ ወቅት ኦክላንድ የነበረው) እያሉ ማን ሊጽፈው ብለው ነው።

  ReplyDelete
 34. አባ ቃለጽድቅ እኮ በዚህ ጸያፍ ሥራቸው ለብዙ አመታት ቆይተዋል። ይህን ደግሞ ቅርብ ነን የሚሉት ሳያውቁ አይቀሩም የሚል ግምት አለኝ። እነ አባ ወልደ ትንሣኤ፣ አባ ገብረ ሥላሴ ጥበቡ፣ አባ ሃብተማሪያም (San Deigo) ዲያቆን ተከስተ (አሁን ከዘርፌ ጋር ሆነው ቤተ ክርስቲያን ሊከፍት ነው አሉ) እና ደግሞ ከሳኖዜ የሚመጣው ጥቁሩ ልጅ/ሰውዬ አሁን አደቁነውታል አሉ በገመና ሸፋኚነት ይረዱዋቸዋል።

  ድሮ ድሮ ሰው ሲያጠፋ ወይንም መስመር ሲለቅ ይመከር ነበር፤ አሁን አሁን ደግሞ በርታ አይዞህ ሲባል አየን። መቆየት ብዙ ጉድ ያሳያል።

  ለነገሩ ብፅዕነታቸው አባ ቃለጽድቅን በአመጻ ሥራቸው ብዙ ጊዜ መክረዋቸው ነበር ዳሩ ግን የማይመከሩ ሆኑ እንጂ፤ ይባስ ብለው ሌላ አስደንጋጭ ገመናቸው ወጣ። ብፅዕነታቸው በዚህ አይነቱ ቅሌት አያውቆአቸውም ነበር ግን ባለመታዘዛቸውና መንጋውን እንደተጠሩበት አላማ ባለመጠበቃቸው በጣም አዝነው እንደ ነበር ሰምቼአለሁ።

  ለነገሩማ እነ ዲያቆን ተከስተም እኮ በዚህ ይታማሉ ግን ጊዜ ይፍታው። አሁን ደግሞ ከዘርፌ ጋር ሆኖ ቤተ ክርስቲያን ከፍተዋል ወይንም ሊከፍቱ ነው። በማን ስም እንደሆነ ግን አላወኩም።

  ምን እንላለም፣ አሁንም ጊዜ ይፍታው...

  ReplyDelete