Wednesday, October 16, 2013

ማኅበረ ቅዱሳን በአጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ስብሰባ ላይ በደረሰበት ተቃውሞ ተወካዮቹ ስብሰባ ረግጠው ወጡ


32ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ዓመታዊ ስብሰባ ፓትርያርኩን ጨምሮ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ የጠቅላይ ቤተክህነት ከፍተኛ ባለሥልጣናት፣ ከየሀገረ ስብከቱ የተወከሉ የአህጉረ ስብከቶች ሥራ አስኪያጆች፣ ከፍተኛ አመራሮችና ሌሎችም በተገኙበት ጥቅምት 3/2006 ዓ.ም ተጀምሯል፡፡ በስብሰባው ላይ ከየአህጉረ ስብከቶች በመጡ ሥራ አስኪያጆች የሥራ ሪፖርት እየቀረበ የሚገኝ ሲሆን ውይይትም እየተደረገ ነው፡፡

በስብሰባው የመጀመሪያ ቀን በጠቅላይ ቤተ ክህነት የካህናት አስተዳደር መምሪያ ኃላፊ የሆኑት ሊቀ ካህናት ኃይለ ስላሴ ዘማርያም ማኅበረ ቅዱሳን ለቤተ ክርስቲያን ምን ያህል አስጊ ኃይል እንደ ሆነና ከተለያዩ የንግድ ተቋማቱ የሚሰበስበውንና በቤተክርስቲያን ስም ከአገር ውስጥና ከውጭ የሚሰበስበውን ገንዘብም ኦዲት እንደማይደረግ የገለጹ ሲሆን፣ በዚህም ማቅ ኪራይ ሰብሳቢ ድርጅት መሆኑን ጠቁመዋል፡፡


በትናንትናው ዕለት ደግሞ የደቡብ ምዕራብ ሸዋወሊሶ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ የሆኑት መልአከ ገነት አባ አፈወርቅ ዮሐንስ በሀገረ ስብከታቸው ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን በዓመቱ ከገጠሟት ችግሮች መካከል ዋና አድርገው የጠቀሱት ማኅበረ ቅዱሳንን ሲሆን፣ ማኅበሩ ከተቋቋመበት ዓላማ ውጪ ቤተ ክርስቲያኗ የራሷ መተዳደሪያ ቃለ አዋዲ እያላት ቃለ ዐዋዲውን አሻሽሎ ሌላ መተዳደሪያ በማውጣትና የቤተክርስቲያንን መዋቅር በማዳከምሕዝበ ክርስቲያኑ ፐርሰንት እንዳይከፍሉና ሕዝቡ ለማኅበሩ በአባልነት ተመዝግቦ ለማኅበሩ እንዲከፍል በመቀስቀስ በቤተ ክርስቲያን ላይ ደባ መፈጸሙን ጠቁመዋል፡፡ በተጨማሪም የሀገረ ስብከቱ የሆነውን ሱቅ እንደማንኛውም ምእመን ተከራይተው ኪራይ አንከፍልም በማለት ማመጻቸውንና ሕዝብን ማነሳሳታቸውን ገልጸዋል፡፡ በአሁኑ ወቅትም ማኅበሩ እንደ ትልቅ ስልት የያዘው የሕዝብ ተመራጭ በመምሰል በሰበካ ጉባኤ፣ በሰንበት ትምህርት ቤቶች በልማትኮሚቴና በስብከተወንጌል ኮሚቴነት በመግባት የበላይ መመሪያን አለመቀበልንና መዋቅር ማዳከምን ነው ብለዋል፡፡ ለማሳያነትም በወንጪ፣ በወሊሶ፣ በሰበታ አዋስ ወረዳ በሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት ሕዝብን የመከፋፈልና የማሳመፅ ድርጊት በመፈጸም ላይ መሆናቸውን በማስረጃ አስደግፈው አጋልጠዋል፡፡ ከዚህም ሌላ በ11ዱ ወረዳዎች ኔትዎርክ በመዘርጋት የራሳቸውን ሥራ በመተው በሀገረ ስብከቱ ላይ ሰዎችን በማደራጀት ላይ እንደሚገኙ በማስረዳት ቅዱስ ሲኖዶስ መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል፡፡

በተለይ ምእመናን ለቤተክርስቲያን አስራት በኩራት እንዳያወጡ መንቀሳቀሱንና የካህናትንና የአባቶችን ክብር የሚነካና “ለማንም ቄስ መስከሪያ ነው የሚሆነው” በማለት ለቤተክርስቲያን አንድነትና እድገት ፀር እንደሆኑ ገልጸዋል፡፡ ይህን የሰማ የጉባኤው ታዳሚ በሙሉ ዘለግ ላለ ጊዜ አዳራሹን በጭብጨባ አናግቶታል፡፡ ይህም ችግሩ በወሊሶ ብቻ ሳይሆን ከአገር ውስጥ እስከ ውጭ አገር በሁሉም አህጉረ ስብከቶች ያለ መሆኑንና በማቅ ምን ያህል ምሬት ውስጥ እንደገባ የሚያሳይ ሆኗል፡፡


በዛሬው (ረቡዕ ጥቅምት 6) ዕለትም የመክፈቻ የትምህርት እንዲሰጡ የተመደቡት የማቅ ወዳጅ አባ ቄርሎስ ወንጌልን ትተው ጀንበር እየጠለቀችበት ያለውን ማኅበረ ቅዱሳንን ለመስበክ በመሞከራቸው ከጉባኤው ከፍተኛ ተቃውሞ የገጠማቸው ሲሆን፣ አንዳንድ የጉባኤው አባላት ድምፃቸውን ከፍ አድርገው “እርሱ አሸባሪ ነው፤ ያቁሙ” በሚል ተቃውመዋቸዋል፡፡ እርሳቸውም ጉባኤውን “አጨብጫቢ” ብለው መሳደባቸው ተሰምቷል፡፡ የጉባኤውን ተቃውሞ ለማፈን ያደረጉት ጥረትም የባሰ ተቃውሞ ስለቀሰቀሰና የተሰጣቸውን ወንጌል የመስበክ ዕድል ለማቅ ፕሮፓጋንዳ ፍጆታ በማዋላቸው በጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ ንግግራቸውን እንዲያቆሙ ተደርገው ንግግራቸውን አቋርጠው ከመድረኩ ወርደዋል፡፡

በተጨማሪም በዛሬው ዕለት የቀረቡትም ሪፖርቶች የማኅበረ ቅዱሳንን ህገ ወጥነትና ፀረ ቤተክርስቲያንነት ያጋለጡ ነበሩ፡፡ በጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ የመናገር ዕድል የተሰጣቸው የደቡብ ምዕራብ ሸዋወሊሶ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ ሥራ አስኪያጃቸው ያቀረቡት ሁሉ ትክክል መሆኑን በማረጋገጥ በሀገረ ስብከታቸው ላይ ማቅ እያደረሰ የሚገኘው ችግር በመረጃ የተደገፈ መሆኑን አበክረው ያስረዱ ሲሆን፣ አባቶች በዚህ በጥቅምቱ ሲኖዶስ ስብሰባ ላይ ማኅበሩ እየፈጠረ ባለው ችግር ላይ አንዳች እልባት እንዲሰጥ አሳስበዋል፡፡ ብፁዕነታቸው ማኅበሩ በመንግሥትም በሽብርተኛነት የሚጠረጠር ማኅበር መሆኑን አስታውሰው ጉዳዩ የግለሰብ ሳይሆን የቤተ ክርስቲያን ጉዳይ በመሆኑ ትኩረት እንዲሰጠው ጠይቀዋል፡፡

ብፁዕነታቸው አክለውም ዛሬ ጠዋት (ረቡዕ) አቶ ባያብል የተባለ የማቅ አባል በሪፖርታቸው የማቅ እኩይ ተግባር ያጋለጡትን ሥራ አስኪያጃቸውን መልአከ ገነት አባ አፈወርቅ ዮሐንስን በመኪና የመግደል ሙከራ ማድረጉን ለጉባኤው ተናግረዋል፡፡ ጉዳዩንም ሕግ እንዲያውቀው መደረጉን አስረድተዋል፡፡ የባያብልን ድርጊት ብዙዎችን ያሳዘነ ሲሆን የመግጨት ሙከራው የአጥፍቶ መጥፋትም ባይሆን የአጥፍቶ ማምለጥ ድርጊት ነው ሲሉ የማቅን አሸባሪነት ለመግለጽ እየተጠቀሙበት ይገኛሉ፡፡ ጉባኤው የብፁዕ አቡነ ሳዊሮስን ንግግር በከፍተኛ ጭብጨባ የደገፈ ሲሆን፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በዚህ በመንግሥትም ሆነ በቤተክርስቲያን ሕግ በማይገዛ አክራሪ ማኅበር ምን ያህል ስቃይና መከራ ውስጥ እንዳለች የታየበት አጋጣሚ ሆኖ ተመዝግቧል፡፡     

አንድ የማቅ ተወካይ በተለይ በመጀመሪያው ቀን በማኅበሩ ላይ ለቀረበው ክስ ምላሽ ለመስጠት የሞከረ ሲሆን በተለይ ከሊቀካህናት ኃይለሥላሴ ዘማርያም ለቀረበው ክስ “ኦዲት የማናስደርገው የጠቅላይ ቤተክህነት ኦዲተሮች በሕግ በኩል ተቀባይነት የሌላቸው በመሆናቸው ነው” በማለት ለቤተ ክህነቱ ያለውን ንቀት በማንጸባረቅ ጽርፈት የተሞላው ምላሽ ሰጥቷል፡፡

ማቅ በተጨማሪ በሌሎችም አህጉረ ስብከቶች ሥራ አስኪያጆች ከፍተኛ ተቃውሞ ስለገጠመውና በዚህ ማንነቱ፣ ድብቅ ሴራውና አሸባሪነቱ በጉባኤው ሁሉ የታወቀ መሆኑን ሲረዳ የማቅ ዋና ጸሐፊ ሙሉጌታ ኃ/ማርያም ምላሽ እንዲሰጥ እጁን ቢያወጣም፣ ከስብሰባ ሕግ ውጪ ሳይፈቀድለት ተነስቶ ለመናገር ቢሞክርም በጠቅላይ ቤተክህነቱ ሥራ አስኪያጅ ስለተከለከለ ሁሉንም የማቅ አባላትን አስከትሎ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩን፣ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳትንና በጠቅላላ የጉባኤውን አባላት በማቃለል ስብሰባውን ረግጠው ወጥተዋል፡፡ ይህም ማቅ ምን ያህል በማንአለብኝነት የተሞላ የጋጠወጦች ስብስብ መሆኑንና በቤተክርስቲያን ሕግ ሳይሆን በራሱ መንገድ የሚመራ ለቤተክርስቲያን ጉባኤም ክብርን የማይሰጥ መሆኑን በተግባር አሳይቷል፡፡
   
በስብሰባው ላይ ማቅን አስመልክቶ የቀረበው ወቀሳና ክስ የብዙዎችን ስሜት የነካ ስለነበር ብዙዎች ከስብሰባው ሲወጡ በደስታ ይጨባበጡ፣ ተቃቅፈውም ይሳሳሙ እንደነበር መታዘብ የተቻለ ሲሆን፣ ይህም የማቅ ቀንበር ቤተክርስቲያኒቱ ላይ ምን ያህል እንደ ከበደና በአክራሪና በአሸባሪ ድርጊቱ ለብዙዎች ስጋት መሆኑን የሚያመላክት ነው፡፡ የማቅ ወኪሎች ስብሰባውን ረግጠው መውጣታቸውን ተከትሎ ስብሰባው በሚካሄድበት በጠቅላይ ቤክህነት ቅጽር ግቢ ውስጥ ስብሰባው ከተጀመረ ወዲህ ታይቶ ባልታየ ሁኔታ የፖሊስ ኃይል ጥበቃውን ማጠናከሩን ምንጭቻችን የተናገሩ ሲሆን ይህም ከማቅ አክራሪነት ጋር ሊያያዝ እንደሚችል ተገምቷል፡፡ ከዚህ ቀደም እነ ታደሰ ወርቁ እንደነገሩን ማቅ ለክፉ ቀን ያስቀመጣቸውን የጥምቀት ተመላሽ ቅምጥ ኃይሉን ተጠቅሞ ቤተ ክህነቱን ቢያስወርርስ?

ይህ በእንዲህ እንዳለ የማቅ ደጋፊ የነበሩ አንዳንድ ጰጳሳት ዝምታን የመረጡ ሲሆን በተለይም የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትን የማቅ መፈንጫ ያደረጉትና በታሪክ ተጠያቂ ከመሆን የማያመልጡት አባ እስጢፋኖስ ዝምታን መምረጣቸው ብዙዎችን አስገርሟል፡፡ ማቅ ለጥቅሙ እንጂ ለሌላ እንደማይፈልጋቸው አንዳንድ ጳጳሳት ከደረሰባቸው ክዳት ሳይማሩ አልቁ ይሆናል ተብሎ ተገምቷል፡፡

በዚህ የተበሳጨው የማቅ ስውር ብሎግ ሐራ ዘተዋሕዶ ለስብከተ ወንጌል መስፋፋት ባላቸው ቁርጠኝነት የሚታወቁትንና ማቅ በጥቅም ግጭት የተጣላቸውንና ያለ ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ ከቤተክርስቲያን ካልተባረሩ እያለ ዘወትር የሚያሳድዳቸውን የቤተክርስቲያን ልጆች ሊባረሩ አይገባም፤ ችግር ካለም ለቅዱስ ሲኖዶስ ይቅረብና ይታይ፤ አሊያ እንዳያገለግሉ ማድረግ አትችሉም በሚል ተራ ውንጀላቸውን ባለመቀበላቸው ብቻ አለስማቸው ስም ሰጥቶ ብፁዕነታቸውንና የማቅን እኩይ ተግባር ያጋለጡትን ሥራ አስኪያጅ ላይ ተራ የስም ማጥፋት ዘመቻ ከፍቶባቸዋል፡፡ ይህም ማቅ በዚህ ስብሰባ ላይ የደረሰበትን ኪሳራ ለማወራረድ ታስቦ የተደረገ መሆኑ ግልጽ ነው፡፡   

ይህ በእንዲህ እንዳለ ለአዲስ ዓመት ዋዜማ ጥቁር በግና ፍየል በማረድ ጋኔን ሲስቡ የነበሩት የጉድ ሙዳዩ አባ አብርሃም በመስዋእቱ አቀራረብ ላይ ሳይፈጽሙ እንዳልቀረ በተገመተው ስህተት ምክንያት፣ ለወዳጁ የማይሆነው ጋኔን በጥፊ አጠናግሮ አጣሞ እንደጣለቸውና በስብሰባው ላይ አፋቸው ተጣሞና በልብስ ሸፍነዉት እንደታዩ ምንጮቻችን ገልጸዋል፡፡ ደግሞም ጋኔን ሳቢ መሆናቸውን በቅርብ የሚያውቋቸው ይመሰክራሉ፡፡ አባ አብርሃም ከዚህ ቀደም የኢየሱስን ስም ሲቃወሙና “ኢየሱስ ኢየሱስ አትበሉ” ሲሉ እኚህ ሰው በሌላው መንፈስ ቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ጠርጥረን ነበር፡፡ ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቃል ሲመሰክር “ስለዚህ ማንም በእግዚአብሔር መንፈስ ሲናገር፥ ኢየሱስ የተረገመ ነው የሚል እንደሌለ፥ በመንፈስ ቅዱስም ካልሆነ በቀር፥ ኢየሱስ ጌታ ነው ሊል አንድ እንኳ እንዳይችል አስታውቃችኋለሁ።” ይላልና (1ቆሮ. 12፥3)፡፡

በዚህ አጋጣሚ አባ አብርሃም ካልተላቀቃቸው የድብትርና መንፈስ ነጻ እንዲወጡና ስለኃጢአታቸው በሞተው “ስሙን አትጥሩብኝ” ባሉት በኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት እንዲያምኑ ወንጌልን እየመሰከርንላቸው፣ እግዚአብሔር ምሕረት እንዲያደርግላቸውና ወደጤንነታቸው እንዲመልሳቸውም እንመኛለን፡፡

ቀጣይ የስብሰባውን ውሎ እየተከታተልን ለመዘገብ እንሞክራለን፡፡52 comments:

 1. Men agebachehu sel Ethiopia sinodos enant WESHETAMOCH Sew hulu selawekachehu zem betel yesalachehual MAFERIAWOCH NACHEHU Herina Yelelachehu Ye Ethiopia Amlak Yefaredachehu Enanet Yemariam, Yethiopia Ena Yeortodox Tewahido Betekrstian Telatoch Nachehu. Ye Ethiopia Hizeb Yekereta Yemidergelachehu. BETEKRISTIANEN KEHULET YEKEFELACHEHU YETARIK TEWOKASOHEH. BALEGEWOCH. ENDEN ANDUALM DAGMAWI YEHULET KARA BIWOCH . AGER SHAHEWOCH. SEWN YEMETASETU. EWNTUN EYAWOKACHEHU YMTACHBEREBERU. ABA HABTE, ABA WOLDETENSAY, ANDUALEM leboch nachehu. weshetamoch YETHIOPIA AMLAKE FIRDACHEHUN YESTACHEHUH.

  ReplyDelete
  Replies
  1. Seriously you have a mental problem.You would not say this things if you have a normal functioning brain. You are not on a position to say anything about Aba Woldetensay , His Eminens Abune Melke Tsedik and Decon Andualem. You are the posesed one. Go get help, may be from Aba Girma!

   Delete
 2. ተራ የተራ ተራ አሉባልታ … ወንጌልን አውቃለሁ አይደለም ሰምቻለሁ ከሚል እንኳ የማይጠበቅ…

  ReplyDelete
 3. kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk  Asazenacihunnnnn

  http://haratewahido.wordpress.com/2013/10/16/%E1%89%A5%E1%8D%81%E1%8B%93%E1%8A%95-%E1%88%8A%E1%89%83%E1%8A%90-%E1%8C%B3%E1%8C%B3%E1%88%B3%E1%89%B1-%E1%88%88%E1%8A%A5%E1%88%9D%E1%8A%90%E1%89%B3%E1%89%B8%E1%8B%8D-%E1%8B%98%E1%89%A5-%E1%89%86/


  ReplyDelete
 4. hule wishet bicha taweralachihu? tinsh egiziabier atferum?

  ReplyDelete
 5. እናንተ የማትረቡ ደካሞች ይሄ ማህበር አላሰራ ሲላችሁ አላማችሁን መፈጸም አልችል ስትሉ በቃ ጠዋት ማታ መሳደቡን ተያያዛችሁት አይደል? ግን አሁን አሁን እየደከማችሁ ይመስለኛል ብትሉ ብትሉ አስር ጊዜ ብታወሩ ምንም አታመጡም ፣አንድ ነገር ልንገራችሁ ይሄን ማህበር እግዚአብሄር ነው የመሰረተው አትድከሙ አጉል፣ እንደ ወገኖቻችሁ ማለትም በግብር እና በአላማ እንደሚመስሉአችሁ ይቅርታ ብትጠይቁ እና ወደ ቤታችሁ ተመልሳችሁ ብትገቡ ይሻላል፡፡የእናንተ አላማ እኮ ቤተክርስቲያንን አድክሞ የመናፍቃን አዳራሸ ለማድረግ እነደሆነ ታውቁዋል ግን አንድ ምስጢር ልንገራችሁ ማንም እንዳይሰማ ግን እሽ? ምን መሰላችሁ ይሄ አሁን የያዛችሁት ስትራቴጅ በጣም ስለተደረሰበት ሴራችሁ በጣም ስለታወቀ ደግሞ ሌላ ነገር ፍጠሩ እና ተሰብስባችሁ በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም ያላችሁ ተሀድሶያውያን መናፍቃን በአጠቃላይ ምን ይሻላል ይህችን ቤተክርስቲያን ለማፍረስ ስንት ጊዜ ደከምን አልተሳካልንም ብላችሁ ስትጠይቁ የዚያን ጊዜ የሚያስተውል ልቡና ያለው ሰው ከእናንተ መካከል አንድ እንኩዋን ቢገኝ እግዚእብሄር የተናገረው ቃል ትዝ ይለው ይሆናል ምን የሚለው ቃል መሰላችሁ " ሰይጣን ዝናሩን ጨረሰ ቤተክርስቲያንን ግን አላሸነፋትም " ያለው የሊቁ የቅዱስ ዬሀንስ አፈወርቅ ትምህርት፡፡ በሉ ይሄንን ጽኁፍ ደግሞ ሳታወጡት እንትዳቀሩ እናንተ የማትረቡ ተኩላወች

  ReplyDelete
  Replies
  1. This is your wishiful thinking. MK is run out of gas and so do you. Like they say " What you gonna do bad boy! bad boy!"

   Delete
  2. Bad boys of pente-tehadiso gonna smoke their weed and become gay. Got it FOOL?

   Delete
 6. elelelelelelelele

  ReplyDelete
 7. ይበል ብለናል !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  ReplyDelete
 8. ለማቅ ይህ ሲያንሰው ነው። የአረመኔዎችና የሰው በላዎች ስብስብ መሆኑን ጸሀይ ከሞቀው ቆየ።

  ReplyDelete
 9. አባ ሰላማዎች ነገሮችን ብቻ እንዳታጋንኑ እንጂ ከሆነ መልካም ነው!እኔ አንዳንዴ የእኛ ችግር በጥሩ ቃላት በማሰማመር የማጋነንም ባህል ስላለን ተጠንቀቁ ምክንያቱም ብሎጎቻችሁን የሚከታተለው እዚያ ጉባኤው ውስጥም ያለ ሰው መሆኑን የምትዘነጉ አይመስለኝም።ቤተክርስቲያናችንን ካጸዳን ከዚህ የግብዝነት መንፈስና አካሄድ ከበልዓም መንፈስና ከኤልዛቤል እንዲሁም ኢorብዓምና ሮብዓም ሲሻኮቱ ከተከሉት የኮረብታ መስገጃ ጭምር በመሆኑ አደራችሁን እዚያ ውስጥ እንዳትመሩ አንድ ቀን እናንተም ትገመገማላችሁ ቁጭ ብለን ይህንን ከየት አመጣኸው የምትባሉበት ጊዜ ይመጣልና ላሳስባችሁ ነው እንጂ ለማቅ ጀብደኛውማ ይህም ያንሰዋል ገና የዘራውን ያንኑ ያንኑ ያንኑ ነው ያልኩት ደጋግሜ የጻፍኩት ለትኩረት ነው ደግሞም ሰው ሁሉ እናንተም ብትሆኑ የዘራችሁትን ነው የምታጭዱትና ለማቅ ገና ጀመረ እንጂ ምኑ ተነክሮ ስንቱ አልቅሷል በሰውና በእግዚአብሔር ፊት ግን ከጉባኤው ወጥተው ንስሐም ከገቡ መልካም ነው ዋናው ፍሬ ነገር ንሥሐ ነውና።
  እኔ እኮ ማመን ያቅተኛል እባካችሁ የአባቶችን ጉባኤ ረግጠው ወጡ ነው የምትሉኝ?ሊገባኝ አይችልም ግን ያደቆነ ሰይጣን ሳያቀስስ አይቀርም ይባል የለ?ለመሆኑ 《ትዕቢት》ደረጃውን ያውቁት ይሆን?ትዕቢት ለውድቀት እንደሚጋብዝ አያውቁ ይሆን?በጣም የሚያሳዝን ነው!
  ኒቆዲሞስ

  ReplyDelete
 10. The more you hate Abune Abrham the home I like him. enante kewodedachuhut chiger new...enante yemitelut gin real ye church sew new....kehadi arem menafik...endet endemtkefugn

  ReplyDelete
 11. It has been said, these groups are left unchecked and are creating humongus problems to the church. They are carried away with this dillusional myths of doing angelican deeds. They act like presiding in Devine Court judging people and churhes who would not go their way. All the crises in North America Tewhido Churches have to do with the sinicter plot of this group or have some thing to do with them. Now it has reached to a critical point and something has to be done by the church. Others please take similar action like Saint Mary of Atlanta, both Churches in LA (Dengel Mariam and Ledeta) Dallas Michael, Houston DSM installing real firewall from these bad apples.

  ReplyDelete
 12. ዛሬ በለጨ ነው የቃምከው ማለት ነው? የምታወራው ሁሉ በምርቃና ነው። እንደ ሙሉጋኔን ወልደ ሰይጣን። ኸረ እንደሱ አይደለም ራስህ ሙሉጋኔን ነህ። ለመሆኑ የት ጠፍተህ ተገኘህ? በለጨ ከሌለ አይንህ አይከፈትም ማለት ነው? አይ ሙሉጋኔን። ትንሽ አሻሮ ይዘህ ወደ ቆሎ ነህ መቼም። ስላልተከሰተ ነገር የምትዘበዝብ። የዘበዘብከው ነገር ሁሉ የተከሰተው ያቺው የማትረባ አእምሮህ ውስጥ በምርቃና ነውና ንቃ። ምኞትህ ደሃ በህልሙን ያስታውሰኛል። የፃፍካት ግማሽ እውነት ካላት እናንተ ጴንጤዎቹ የገዛችኋቸው ጳጳሳት ስራቸውን በትክክል እየሰሩ መሆኑን ያሳያል። ኢንቬስትመንታችሁ ከንቱ አልሆነም ማለት ነው። በተረፈ ግን ምኞት ነው ለአለቆችህ የሚቀርብ ሪፖርት።

  ReplyDelete
 13. ማኅበረ ቅዱሳን እና አጋሮቹ ከሰሩት ቅንጫቢ። በጣም በትንሹ።
  የጴንጤና ተሃድሶ “ኪራይ ሰብሳቢ” የሆኑት በቤተ ክርስቲያኗ ውስጥ ለምድ ለብሰው በጎችን ለእርድ ሲያዘጋጁና ሲያስኮበልሉ ማኅበረ ቅዱሳንና አጋሮቹ ግን የሚሰሩትን በጥቂቱ እንቃኝ። ይሄን ማድረጉ አይደል የሚያናድዳችሁ?
  *********

  ማኅበረ ቅዱሳን በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩና በግቢ ጉባኤያት ትምህርተ ሃይማኖት ያስተማራቸውን ከ15,000 በላይ ተማሪዎች በአባቶች ቡራኬ አስመረቀ። ተመራቂዎች የአደራ ቃልም ተሰጥቷቸዋል።
  *******


  ከሦስት ሺሕ በላይ ኢአማንያን ዳግመኛ ተወለዱ።
  በደረጀ ትዕዛዙ
  በከንባታ ጠንባሮ እና አላባ ሀገረ ስብከት በተካሔደ ሐዋርያዊ ጉዞ ከሦስት ሺሕ ስድስት መቶ በላይ ኢ አማንያን ተጠምቀው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልጅነትን አግኝተዋል።
  *********

  ከ400 በላይ የጉምዝ ብሔረሰብ አባላት ተጠመቁ።
  በሪሁን ተፈራ ከባህር ዳር ማዕከል
  በምዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት ወንበርማ ወረዳ የሚገኙ ከ400 በላይ የሚሆኑ የጉምዝ ብሔረሰብ አባላት በጎመር ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ቤተክርስቲያን እሑድ የካቲት 13 ቀን 2003 ዓ.ም በብፁዕ አቡነ በርናባስ የምዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ በሀገረ ስብከቱ ቆሞሳትና ካህናት መጠመቃቸውን የማኅበረ ቅዱሳን ባህር ዳር ማዕከል ገለጸ፡፡
  ***********

  ማኅበረ ቅዱሳን በ2002 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከዘመናዊ ትምህርታቸው ጎን ለጎን የቤተክርስቲያን ትምህርት ሲያስተምራቸው የነበሩትን ከ25 ሺህ በላይ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተማሪዎችን በአባቶች ቡራኬ አስረመቀ፡፡

  **********


  በማኅበረ ቅዱሳን የትምህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት ክፍል አስተባባሪነት ከጋምቤላ ክልል የአኝዋክና የኑዌር ብሔረሰብ ተወላጅ ሠልጣኞች ተመረቁ፡፡ በማኅበረ ቅዱሳን የትምህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት ዋና ክፍል ሓላፊ ዲ/ን አንዱአምላክ ይበልጣል እንደተናገሩት በክልሉ ከ1997 ዓ.ም ወዲህ ሠልጣኞች መጥተው ሲሠለጥኑ የአሁኑ የመጀመሪያ ጊዜ ነው፡፡
  ***********


  መቀሌ ማዕከል

  ማኅበረ ቅዱሳን በማዕከላዊ ዞን አክሱም ሀገረ ስብከት ቆላተንቤን ወረዳ ለሚገኘው የእንደ እጨጌ ኪዳነ ምሕረት ገዳም ከሠላሳ ስድስት ሺሕ ብር በላይ ወጪ ያሠራው የንብ እርባታ ፕሮጀክት ተጠናቆ ርክክብ ተፈጸመ፡፡
  ***********

  በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የነገረ መለኮት ምሩቃን ማኅበር ከአሶሳ ሀገረ ስብከት ጋር በመተባበር ባደረገው ሐዋርያዊ ጉዞ ከአራት ሺሕ በላይ ሰዎች የክርስትና ጥምቀት እንዲጠመቁ ማስቻሉን አስታወቀ፡፡
  **********


  ለግቢ ጉባኤያት ተማሪዎች በኦሮምኛ ቋንቋ መጽሐፍ ተዘጋጀ
  በይብረሁ ይጥና

  ማኅበረ ቅዱሳን በከፍተኛ ትምህርት ተቋም ለሚገኙ የግቢ ጉባኤ ተማሪዎች መማሪያ የሚሆን መጽሐፍ በኦሮምኛ ቋንቋ አዘጋጅቶ በማሠራጨት ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ፡
  *********

  የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድርን ጨምሮ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮምሽነርና የካቢኔ ጉዳዮች ጽ/ቤት ሓላፊ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን እምነት ተቀብለው ተጠመቁ፡፡ በጋምቤላ ሀገረ ስብከት በአንድ ነጥብ ስምንት ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው የደብረ መድኃኒት ቅድስት ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን ተጠናቆ ቅዳሴ ቤቱም ተከብሯል፡፡
  ********


  ማኅበረ ቅዱሳን በክረምት ተተኪ መምህራንን የሚያሰለጥንባቸውን ማዕከላት ወደ ስድስት አሳደገ
  በዝዋይና በጅማ የሰለጠኑ 135 የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተተኪ መምህራን ተመረቁ፡፡ ማኅበረ ቅዱሳን በዋናው ማእከል አስተባባሪነት ይሰጥ የነበረውን የተተኪ መምህራን ስልጠና ከያዝነው የበጀት ዓመት ጀምሮ ወደ ማዕከላት እንዲወርድ መደረጉን አስታወቀ፡፡
  *********


  የኬንያ ማእከል የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ያስተማሩአቸውን ወጣቶች አስመረቀ
  ሰባት ኬኒያውያን ተጠምቀዋል
  በማኅበረ ቅዱሳን የኬንያ ማእከል እና በካም¬ላ በሚገኙ ጥቂት ኢትዮጵያውያን አማካኝነት የተለያዩ የቤተ ክርስቲያኒቱን መሠታዊ ትምህርት የተማሩ 44 ወጣቶች ተመረቁ፡፡
  *********


  በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ፈንታሌ ወረዳ የሚገኙ አንድ መቶ አሥራ ዐራት የከረዩ ዱለቻ ጎሳ አባላት እና የጎሳ መሪ የክርስትና ሃይማኖትን በመቀበል በብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እጅ ተጠመቁ፡፡

  የፈንታሌ ወረዳ ቤተ ክህነት ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ካህናት ሻውል ታዬ በበኩላቸው፤ ለጎሳ አባላቶቹ የተለያዩ አጋጣሚዎችን በመጠቀም መሠረታዊ የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ሲሰጥ መቆየቱን ተናግረዋል፡፡ በአዳማ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የሚማሩ የቤተ ክርስቲያኒቱ ልጆች በግቢ ጉባኤያት የቀሰሙት የቤተ ክርስቲያን ትምህረት ለዚህ ውጤት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለውም ገልጸዋል፡፡
  ብዙ ጊዜ የሌሎች እምነት ድርጅቶች ወደ እነርሱ ሃይማኖት ሊወስዷቸው በተለያዩ መንገዶች ጥረት ቢያደርጉም የአባቶቻቸው ሃይማኖት የሆነውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ልጅነት ለማግኘት ሲጠብቁ መቆየታችውን ጠቅሰው፤ «በእምነታችን ጸንተን እንድንቆይና ስንሞትም የምንቀበርበት እንዲሆን ቤተ ክርስቲያን ሥሩልን፤ ወንጌልም አስተምሩን» ሲሉ ተማጽነዋል፡፡
  **********

  በማኅበረ ቅዱሳን የስብከተ ወንጌል ማስፋፊያ ፕሮግራም አስተባበሪነት፤ በደቡብ ኦሞ ሀገረ ስብከት ሥር የሚገኙና በልዩ ልዩ ቤተ እምነቶች ውስጥ የነበሩ ከሰባት መቶ በላይ ኢትዮጵያውያን ሥርዓተ ጥምቀት ተፈጽሞላቸው ወደ እናት ቤተ ክርስቲያን ተመለሱ፡፡ በሜጸር የቅዱስ ሚካኤል እንዲሁም በቶልታ የቅድስት ሥላሴ አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ ኅዳር 23 ቀን 2005 ዓ.ም. በተከናወነው ሥርዓተ ጥምቀት ሀብተ ወልድና ስመ ክርስትና ያገኙ ሰዎች በማኅበረ ቅዱሳን የጂንካ ማእከልና በሰንበት ትምህርት ቤት ጥምረት በሁለት ልዩ ልዩ የስብከት ኬላዎች አማካኝነት ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ሲማሩ የቆዩ ናቸው፡፡
  **********

  ReplyDelete
  Replies
  1. Over 2000 flock to Pentecostal Church every year, what is yor net gain? Keep your self agrandizement to you.

   Delete
  2. Only 2000 flock to your church? How could you afford your party then? How much they pay you per head? It's not a good year for you man. Party less and work hard then.

   Delete
 14. የማህበረ ቅዱሳን ከሳሽ፦
  እስኪ ለግንዛቤ ይረዳን ዘንድ አንተ ካልታረመች ከምትላት ቤተ ክርስቲያን የምትቀበለው ትምህርትና ጴንጤዎቹ የማይቀበሉት ትምህርት አለ? ትገልፅልን? አንተን ኦርቶዶክስ ነኝ ያስባለህ ምንድነው።

  ስለ ታቦት ያለህ አመለካከት?
  ስለ ኢየሱስ ያለህ አመለካከት?
  ስለ ነገረ ድህነት ያለህ አመለካከት?
  ስለ ማሪያም ያለህ አመለካከት?
  ስለ መላዕክት ያለህ አመለካከት?
  ስለ ፃድቃን ሰማዕታት ያለህ አመለካከት?

  ከጴንጤ የሚለይህ ምንድነው?
  አንድስ ከሆነ ለምን እነሱ ጋር አትሄድም?
  እዚህ እስከዛሬ የዘበዘብከው ያንተ ትምህርት ከኔ የተለየ ነው። (ከፅጌ- የአባ ሰላማ ሃሜተኛና ስም አጥፊ ፅጊቱ ጋር ተመሳሳይ እንደሆነ አውቃለሁ።) ስለዚህ ከኦርቶዶክስ የተለየህበትንና እንድትታረም ልዮነትህን እንደፃፍክ ከጴንጤ እምነት ጋር ያለህን ልዮነትና አንድነት ትገልፅልን? ግንዛቤ ማለት ይሄ ነው። አውቃለሁ ይህን ከመመለስ ይልቅ አንድ ቃል ፈልገህ ታዟዙራታለህ። ቀጥታ መመለስንማ መቼ አስተማሩህ። ችክ ብለህ ፈሪሳዊያን ጌታን በውሸት ለቄሳር እንደከሰሱትና ስልጣንህን ሊነጥቅህ ነው እንዳሉት አንተና የምንፍቅና ድርጅትህም ለ20 ዓመታት ትከሳለህ፤ትከሳላችሁ።
  ReplyDelete
  Replies
  1. You guys rush to judge against some one who would question some of your teaching. I am not Pente and i am pretty sure a lot of people who dislike your extreme mulla type talibanisms feel the same way.Oh Yes! your craving for self exonaration is obvious. The questions you put above were adequetly explained by Aba Woldetensay whom you called him Thadesso or gelemele.Your low level tactic does not hold water anymore. You are busted. Thadesso will shine Orthodox will glow. You will be runover by the wheel of history.Alas! By the way over 5000 leave our church every time. you were talking converting 2000 presumed half of of them would defect.

   Delete
  2. Dude, are you sure your brain works? You are clearly CONFUSED! You said your not pente and below you clearly said you are tehadiso. Wow.

   To be clear let me ask you again. What's your [tehadiso] difference from pente? If its the same why you stuck with tewahedo and disturb the peaceful place? Don't you think you are a Taliban? A jesus Taliban who say I'm a bible guy , accept my teching or else?
   Finally in your above comment it was 2000 now it become 5000? Where did you get your number? ጌታ ገለፀልህ?
   A laughing-stock.

   Delete
  3. don't call Aba Woldetensay. your way of writing doesn't seem you are a children of him.

   Delete
 15. የዚህ ጽሑፍ ደራሲ ማነው? ለምንድን ነው ኃላፊነት መውሰድ የምትፈሩት? የአባሰላም ኤዲተር ከሆነም ይኸው ይገለጽ? እባካችሁ አትፍሩ?

  ReplyDelete
 16. Mk collecting money to kill innocent christian on Ethiopia according to Gov. Official so now make to be dry out the source of the money. They collect money here in USA please notify to law enforcement official for investigation to safe east Africa. According to pm Melese they are similar to Alshibab.

  ReplyDelete
 17. ENANET ABA SELAMAWOCH LEMEN TEWASHALACHEHU WESHETAMOCH NACHEHU. EGNA MENEM BIADERGE MAHBERE KIDUSAN KEWORK YENETERE NEW EENNWWEEDDEEWWAALLEENN. TANKACHEHU MTOU ENGE LE ETHIOPIA BETEKERSTIAN MEKETAN GASHAWA YEMEMOTELATENA LETWLED YEMETELALEFE TARIKEN YEMESERA MAHEBERE KIDUSAN ENDEHON BEFESUME LIBE ENEGRACHUALEU. LELA SERA FELEGU ENDEKRSTIAN SLEBETEKRSTIAN TAGELU. KEESLAM GAR AGERACHEHU BETEKRSTIANEN ATEGDELU. LONG LIVE FOR MAHBERE KDUSAN.

  ReplyDelete
 18. THE MOST TRUSTED NEWS SOURCE BEMEBAL YEMITAWEKEW, YEBETEKRSTIANACHIN YESINE BETEKRSTIAN TEMERAMARI DN. Daniel Kibret, Berasu be DANIEL KIBRET VIEW MEREJAWUN ADRSONAL. YESU WEBSITE B 190 HAGEROCH WUST KE 6 MILLION HIZB BELAY NAW YEMIGOBEGNEW INA DIROM INAKACHU NEBER AHUN YIBELT WUSHETAM MEHONACHUN SILAREGAGETACHULIN INAMESEGINAL. TSUFEN BITAWETUM BATAWETUM AYIGERMEGN.

  ReplyDelete
 19. how come MK controlled kind of that big educational area? No one from Senodos say any thing . That is really to bad for our church.MK tried to build his on government, with out any permission and expanded own philosophy under ground. we must united and fight
  this selfish group, not represent our youth and church.............I know MK controlling by big bucks (money) our archbishop. God is with us, we trust in his great miracle. Thank you aba selama...............

  ReplyDelete
 20. እባካችሁ በስሜት፣ በጥላቻና በእልህ አትጻፉ.
  ስኩዋርና ደም ግፊትም እኮ አፍ ያጣምማል. ሰው ለሰው ላይ ያለው አስናቀ ሁኖ የነበረውን ማስታወስ በቂ ነበር እኮ. የአቡኑን ስም ያለምክንያት ለማጥፋት ለምን ዘላችሁ ጋኔን ሲስቡ ነው ትላላችሁ. ፈጽሞ አይደሉም እንጂ እንዳላችሁት የታወቁ ጋኔን ሳቢ ከሆኑ እንዴት ዕፀ-መጠብቅ መያዝን ይረሱታል? በእናንተ እምነት የኢየሱስን ስም ለማስነሳት እስከሆነ ድረስ በሀሰት ስም ማጥፋትም ጽድቅ ነው. እምነታችሁ አስቀናኝ!!ለማንኛውም enjoy urself with ur fantasy!!!!ክብር አውርተው ሳይሆን ሰርተው ለሚያሳት ብፁዕ አባታችን አቡነ አብርሃም ሊቀ ጳጳስ ዘሐረር!!!

  ReplyDelete
  Replies
  1. መክሸፊያውን ካወከውማ አንተም ያው ነህ፡፡ ለመሆኑ አባ አብርሃም ስኳር አለባቸው? ደም ግፊትስ አለባቸው? ያ ካለባቸው እንዳልከው ይህ ጽሁፍ በሀሰት ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ ስለዚህ ይህን ማጣራት አለብህ አሊያ ያንተም ሀሳብ ከባዶ ክርክር አያልፍል፡፡ መቼም አባ አብርሃም ኢየሱስ ኢየሡስ አትበሉ ያሉ ጊዜ እኚህ ሰው ይህን አዳኝ ስም ምነው ጠሉት ብዬ ነበር፡፡ ለካስ ምስጢሩ ወዲህ ነው፡፡ እንዴ ሰው ናቸው እኮ ዕፀ መጠብቅ ያልከውን ሊረሱት እችሉም ትላለህ?

   Delete
 21. ቅሉ ዱባ ጣለ አቤት ዉሸት
  እባብ በእግሩ ሄደ አቤት ዉሸት
  በሬ ጥጃ ወለደ አቤት ዉሸት
  አባሰላማ እዉነት ተናገረ አቤት ዉሸት
  ማህበረ ቅዱሳን ስብሰባ ረግጦ ወጣ አቤት ዉሸት
  ማህበረ ቅዱሳን አከረረ አቤት ዉሸት

  ReplyDelete
 22. ቅሉ ዱባ ጣለ አቤት ዉሸት
  እባብ በእግሩ ሄደ አቤት ዉሸት
  በሬ ጥጃ ወለደ አቤት ዉሸት
  አባሰላማ እዉነት ተናገረ አቤት ዉሸት
  ማህበረ ቅዱሳን ስብሰባ ረግጦ ወጣ አቤት ዉሸት
  ማህበረ ቅዱሳን አከረረ አቤት ዉሸት
  Setegn Abie from Bahir Dar

  ReplyDelete
 23. ተራ የተራ ተራ አሉባልታ … ወንጌልን አውቃለሁ አይደለም ሰምቻለሁ ከሚል እንኳ የማይጠበቅ…

  ReplyDelete
 24. Abaselama, Mk fundemetalist fund money to start uprising in Ethiopia. The total budget is $ 100 millions Ethiopian birr that would be use to oppose gov. Policy indirectly using synodos members papas. The money was contributed by findemetalist which enemy of peace such as mk, ginbot seven and other diaspora fundemetalist. This money simply transfered by personal traveller of mk element in very secret way. Each of the fuckin papas has paid one million to start fight our favorite and developmental gov. In Ethiopia. In current evidence showes Aba Markos and Aba kerlos received the million. It will be mk reponsibe for any public damage may occurs any where in Ethiopia.

  ReplyDelete
  Replies
  1. It does not hold water. You trying to bring Genbot 7 in your merkey politics. Genbot 7 does much better things than your mudd slinger poltics.

   Delete
  2. Do you call yourself a christian? Shame on you! Sorry, there is a word you used "fuckin papas". That tells me who you are. Jesus Christ may open your eye one day.

   Delete
 25. weye gezea mk yebekahal andem ken yehonewen tekebelachu atawekum yesewen tark setanasu enanet becha tekekel nachu lebetekresetyanua yematetekemu garetawoch

  ReplyDelete
 26. you are so creative; I enjoy reading your articles especially the one you mastered on "Ye Wendimoch Kesash" ha ha ha

  ReplyDelete
 27. ke gubae bicha ayidele ke betekirstian kiter gibim mewtat alebet!

  ReplyDelete
 28. YETEKEDENE YALETEGELETE BECHELEMA YALE YEMIMESELACHEW YINORALUU GIN BE EGZIABHER ZEND MINIM YETESEWERE NEGER ENDELELE MAWEK YETSANACHEW YENORALU KIBER LE EGZIABHER YIHUNN BETAM YEGEREMAL PAPASAT ABATOCHACHEN SELE MK MK MK BEMEMARE YETENAGERUT BEMULU EWENETEGNA NEGER NEW YEGEREMEGN LEKA EUROP BECHA MESLOGN NEBER CHEGERU LEKASS BE ETHIOPIAM ALE AYEEEEE EGZIABHER YIFERD BALHUBET BE Germen FRankfurt Mareyam Betkerseteyan Me emen Negn YE MK Abalatoch ENdefekadachen Enfenechalen Silu Astedaderu Sebeka kometew Endhihum Senbet Temarioch Hezibe Kersetyanu Manachehu Belo Beand Lib Betkersetyanuan Kemekefafel Aterfew Ahun Mk kebotaw siweged Wede POLIC Bemehed Andand Betam Tikit Yewhe Memen Bemeya Astedadariwen Bemekeses Be enternet wb Bemesadeb bezum Bilefu Alesaka Silachew meemenun Enesum Le sebeka gubae endayekeflu mudaye metsewat endayestu beyastebaberum Ahun Gin memenu eyenekabachew tikit sew bemeyaz yerasachew yetselot bet bemkifet lik ende menafikan tselot sayehon yesew siga sibocheku enmeyaderu yewest guadegnachew yehonech ehetachen endachawetechenena ahun esewam kensu hebret endelelat geltsalenalech migermew Abatochachen yihen endet yimeleketutal bekerbu Yemetut And Kes Hruy yemebalu 4 Kilo yemeshetu rasachewen debekew koyetew kemk temelemelew wede Germen Telekew endemetu Merjaw Deresonal bekirebu Be Germen Hager Mk berasu sim sebseba azegajeto Like Kahenat Docter MERHAWi tebejen Awerdew Qes Hruyen Yegermen hager Yethiopia ORTODOX betkersetyan lemaderg terw neber yibas belewem and tesadabi poleticegna yehone Mesfin Aberhan mesareya bemaderg yetsafuten yesideb Debedabe Ne Ethio Medeya asletefut Alawaki Sami Yelut yihe New MK guada Tedebiko Yewha yehonewen Sew Magafet Amelu New Qes Eruyes Minew Gena Metew Firemawo Sayetsedek Seltan Temegnu Wey Gud Mk Egziabehr YEMidebekew Yelem Enkuan Ke Amelakachen Yikirena Beahunu Seat Kesew Yemidebek Neger Yelem Abaselamawoch Pls Merejawochen Wedeyaw Adersun Bekireb Keneim Abatachenen Qesis Gedamun Endiwegedu Telat Diyabilos Fokero Neber Neger Gin Egziabeher Selemifelegachew Teru Wesane Kesinodos Ensemalen Cher were yaseman Ke GERMEN AAAA

  ReplyDelete
  Replies
  1. This is typical MK. Incite crisis and choes every where abroad. There was this guy his name was Decon Admas Ayichelohem who came to Houston Debre Selam Medhanealem. He kept himeself quite until a favorable moment poped out for him. Gang up Sunday School Choirs against our church. Got publication of MK from Minnesota HQ and disributed among this group.His group became defiant, wont give a penney to the church. The church had provided him board and money all this time. Thanks to the board members, they purged him out after they discovered that he was all behind this.Later he could not stay in town and flew to Dallas to join his other group who faced the same fate from Saint Michael Church. The wolves in ship skin clothing!

   Delete
 29. It is true the Pentecostal group might exploit this forum disguised as Orthodox. Never the less one should not refrain himself or herself from unfolding some serious questions on some of the teachings of the Ethiopian Orthodox Church. I personally go to the Orthodox Church every Sunday and have no plan of switching to another denomination what so ever.Having saying this, I have been struggling to take some of the contradictory stories we have been told by the priests like the proclamation of One should listen to the miracle accounts of Our Saint Mary as it would be taken as a substitute for communion. I do not think so! So I like to see some discussions on many issues that are mind boggling. So let every body spill it out and learn something rather than accusing one is MK or Thadesso. It is uncivilized.

  ReplyDelete
  Replies
  1. Dear brother "Anonymous October 19, 2013 at 2:48 PM"

   I think you well observed who is the owner of this blog. Personally I think I am well informed about Orthodoxy, Tehadsso(Protestant) teaching. First of all Protestants( Tehaddiso) doesn't believe in communion as Orthodox do. The Orthodox teaches and believe about communion is the same as written on the bible. There are too many non biblical teachings in Protestants(Tehaddiso) groups. I believe that in this world nothing can substitute Jesus blood and flesh (communion). Orthodox Church always teaches believers to take communion. In Orthodoxy that is a must for salvation. You can't substitute it by anything.

   Delete
 30. jil writer.......

  ReplyDelete
 31. You are not God fearing like your protestant brothers in Wollega!
  We members of EOTC know that Protestant in Government and like you work together day and night to show there are orthodox fundamentalist. But our Fathers have the evidence that protestant in Wollega and South Omo are persecuting EOCT blivers! Is this not against the constitution. Why did not His excellency Ato Shiferaw did not report! This has to be analyzed by EPRDF! Is it sabotage or an act of rent seeker official to disseminate their religion.It is a serious issue!

  Thank you Our Fathers!

  ReplyDelete
 32. Ehh belo ekesemuachehe ' BERIE WOLED' selemetelu eskidekamachehu aweru wire wire wire ebakachehu MAHBER KIDUSANEN LEKE AIMEROACHEHUN WDE NESEHA AMTU MHIBER KIDUSAN BICH SIHONE ENGAME DEGAFIWOCHU GENA BEZUE YETEBEKBENAL. 1. ENANTEN EGZIABHER WODE LIBONACHEHU ENDETEMELESU MESELEYE.
  2. SERGOGEBOCHEN MASDAT.
  3. KEMUSLIMOCH GARE HONACHEHU YEMATFAT ZEMECHACHEHUN ENDETAKOMULEN.
  4.......... ERE LIBENENA KULALITEN YEMEMEREMER AMLAKE SEW BIAWKEBACHEHU ENQUAN EGZIABHERE GENA YEMETASBUTEN ENDEMIAWK AWKACHEHU TWEN. LEBACHENEN ATAKUSLUN. YEMEN ABASELAM BELOG TEHADEO PROTESTANT NACHEHU... EGZIABHER YEFERED BEWNET. ENANTE WESHETAMOCH NACHEHU. MENEM BETESEFU YEMIAMENACHEHU YELEM. TESFA KURETU.

  ReplyDelete
 33. Dream on nothing will happen to MK! you know it! we know it! the government know it! because God establishes the Association, and its members are very devoted to its cause, preaching the teachings of our beloved church, EOTC!

  Its way strong than any thing now! Dream on ... losers!

  ReplyDelete
 34. ማኅበረ ቅዱሳን እና አጋሮቹ ከሰሩት ቅንጫቢ። በጣም በትንሹ።
  የጴንጤና ተሃድሶ “ኪራይ ሰብሳቢ” የሆኑት በቤተ ክርስቲያኗ ውስጥ ለምድ ለብሰው በጎችን ለእርድ ሲያዘጋጁና ሲያስኮበልሉ ማኅበረ ቅዱሳንና አጋሮቹ ግን የሚሰሩትን በጥቂቱ እንቃኝ። ይሄን ማድረጉ አይደል የሚያናድዳችሁ?
  *********

  ማኅበረ ቅዱሳን በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩና በግቢ ጉባኤያት ትምህርተ ሃይማኖት ያስተማራቸውን ከ15,000 በላይ ተማሪዎች በአባቶች ቡራኬ አስመረቀ። ተመራቂዎች የአደራ ቃልም ተሰጥቷቸዋል።
  *******


  ከሦስት ሺሕ በላይ ኢአማንያን ዳግመኛ ተወለዱ።
  በደረጀ ትዕዛዙ
  በከንባታ ጠንባሮ እና አላባ ሀገረ ስብከት በተካሔደ ሐዋርያዊ ጉዞ ከሦስት ሺሕ ስድስት መቶ በላይ ኢ አማንያን ተጠምቀው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልጅነትን አግኝተዋል።
  *********

  ከ400 በላይ የጉምዝ ብሔረሰብ አባላት ተጠመቁ።
  በሪሁን ተፈራ ከባህር ዳር ማዕከል
  በምዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት ወንበርማ ወረዳ የሚገኙ ከ400 በላይ የሚሆኑ የጉምዝ ብሔረሰብ አባላት በጎመር ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ቤተክርስቲያን እሑድ የካቲት 13 ቀን 2003 ዓ.ም በብፁዕ አቡነ በርናባስ የምዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ በሀገረ ስብከቱ ቆሞሳትና ካህናት መጠመቃቸውን የማኅበረ ቅዱሳን ባህር ዳር ማዕከል ገለጸ፡፡
  ***********

  ማኅበረ ቅዱሳን በ2002 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከዘመናዊ ትምህርታቸው ጎን ለጎን የቤተክርስቲያን ትምህርት ሲያስተምራቸው የነበሩትን ከ25 ሺህ በላይ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተማሪዎችን በአባቶች ቡራኬ አስረመቀ፡፡

  **********


  በማኅበረ ቅዱሳን የትምህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት ክፍል አስተባባሪነት ከጋምቤላ ክልል የአኝዋክና የኑዌር ብሔረሰብ ተወላጅ ሠልጣኞች ተመረቁ፡፡ በማኅበረ ቅዱሳን የትምህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት ዋና ክፍል ሓላፊ ዲ/ን አንዱአምላክ ይበልጣል እንደተናገሩት በክልሉ ከ1997 ዓ.ም ወዲህ ሠልጣኞች መጥተው ሲሠለጥኑ የአሁኑ የመጀመሪያ ጊዜ ነው፡፡
  ***********


  መቀሌ ማዕከል

  ማኅበረ ቅዱሳን በማዕከላዊ ዞን አክሱም ሀገረ ስብከት ቆላተንቤን ወረዳ ለሚገኘው የእንደ እጨጌ ኪዳነ ምሕረት ገዳም ከሠላሳ ስድስት ሺሕ ብር በላይ ወጪ ያሠራው የንብ እርባታ ፕሮጀክት ተጠናቆ ርክክብ ተፈጸመ፡፡
  ***********

  በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የነገረ መለኮት ምሩቃን ማኅበር ከአሶሳ ሀገረ ስብከት ጋር በመተባበር ባደረገው ሐዋርያዊ ጉዞ ከአራት ሺሕ በላይ ሰዎች የክርስትና ጥምቀት እንዲጠመቁ ማስቻሉን አስታወቀ፡፡
  **********


  ለግቢ ጉባኤያት ተማሪዎች በኦሮምኛ ቋንቋ መጽሐፍ ተዘጋጀ
  በይብረሁ ይጥና

  ማኅበረ ቅዱሳን በከፍተኛ ትምህርት ተቋም ለሚገኙ የግቢ ጉባኤ ተማሪዎች መማሪያ የሚሆን መጽሐፍ በኦሮምኛ ቋንቋ አዘጋጅቶ በማሠራጨት ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ፡
  *********

  የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድርን ጨምሮ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮምሽነርና የካቢኔ ጉዳዮች ጽ/ቤት ሓላፊ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን እምነት ተቀብለው ተጠመቁ፡፡ በጋምቤላ ሀገረ ስብከት በአንድ ነጥብ ስምንት ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው የደብረ መድኃኒት ቅድስት ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን ተጠናቆ ቅዳሴ ቤቱም ተከብሯል፡፡
  ********


  ማኅበረ ቅዱሳን በክረምት ተተኪ መምህራንን የሚያሰለጥንባቸውን ማዕከላት ወደ ስድስት አሳደገ
  በዝዋይና በጅማ የሰለጠኑ 135 የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተተኪ መምህራን ተመረቁ፡፡ ማኅበረ ቅዱሳን በዋናው ማእከል አስተባባሪነት ይሰጥ የነበረውን የተተኪ መምህራን ስልጠና ከያዝነው የበጀት ዓመት ጀምሮ ወደ ማዕከላት እንዲወርድ መደረጉን አስታወቀ፡፡
  *********


  የኬንያ ማእከል የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ያስተማሩአቸውን ወጣቶች አስመረቀ
  ሰባት ኬኒያውያን ተጠምቀዋል
  በማኅበረ ቅዱሳን የኬንያ ማእከል እና በካም¬ላ በሚገኙ ጥቂት ኢትዮጵያውያን አማካኝነት የተለያዩ የቤተ ክርስቲያኒቱን መሠታዊ ትምህርት የተማሩ 44 ወጣቶች ተመረቁ፡፡
  *********


  በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ፈንታሌ ወረዳ የሚገኙ አንድ መቶ አሥራ ዐራት የከረዩ ዱለቻ ጎሳ አባላት እና የጎሳ መሪ የክርስትና ሃይማኖትን በመቀበል በብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እጅ ተጠመቁ፡፡

  የፈንታሌ ወረዳ ቤተ ክህነት ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ካህናት ሻውል ታዬ በበኩላቸው፤ ለጎሳ አባላቶቹ የተለያዩ አጋጣሚዎችን በመጠቀም መሠረታዊ የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ሲሰጥ መቆየቱን ተናግረዋል፡፡ በአዳማ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የሚማሩ የቤተ ክርስቲያኒቱ ልጆች በግቢ ጉባኤያት የቀሰሙት የቤተ ክርስቲያን ትምህረት ለዚህ ውጤት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለውም ገልጸዋል፡፡
  ብዙ ጊዜ የሌሎች እምነት ድርጅቶች ወደ እነርሱ ሃይማኖት ሊወስዷቸው በተለያዩ መንገዶች ጥረት ቢያደርጉም የአባቶቻቸው ሃይማኖት የሆነውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ልጅነት ለማግኘት ሲጠብቁ መቆየታችውን ጠቅሰው፤ «በእምነታችን ጸንተን እንድንቆይና ስንሞትም የምንቀበርበት እንዲሆን ቤተ ክርስቲያን ሥሩልን፤ ወንጌልም አስተምሩን» ሲሉ ተማጽነዋል፡፡
  **********

  በማኅበረ ቅዱሳን የስብከተ ወንጌል ማስፋፊያ ፕሮግራም አስተባበሪነት፤ በደቡብ ኦሞ ሀገረ ስብከት ሥር የሚገኙና በልዩ ልዩ ቤተ እምነቶች ውስጥ የነበሩ ከሰባት መቶ በላይ ኢትዮጵያውያን ሥርዓተ ጥምቀት ተፈጽሞላቸው ወደ እናት ቤተ ክርስቲያን ተመለሱ፡፡ በሜጸር የቅዱስ ሚካኤል እንዲሁም በቶልታ የቅድስት ሥላሴ አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ ኅዳር 23 ቀን 2005 ዓ.ም. በተከናወነው ሥርዓተ ጥምቀት ሀብተ ወልድና ስመ ክርስትና ያገኙ ሰዎች በማኅበረ ቅዱሳን የጂንካ ማእከልና በሰንበት ትምህርት ቤት ጥምረት በሁለት ልዩ ልዩ የስብከት ኬላዎች አማካኝነት ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ሲማሩ የቆዩ ናቸው፡፡

  ReplyDelete
 35. we know, Mk members in every church, they are trying to control betemikdes (temple) by his deacon and kessis memebers. Is that true for anyone to see kind of this stupid ? Pls do not be make stupid others our church members. we all know what is going on by Mk members in our orthodox church. nothing hiding, That why a lots of our tewahido church congregation not going to church every Sunday in North American .Mk members destroying our church . nobody respect our church leaders, due to they are not standing for truth. our church is likes like politics and community center. Again pls do not play dirty politics and no bible game , it doesn't work ............you are the looser....

  ReplyDelete
 36. gin ebid metsaf yichilala ende??? tenegna sew yemitsifew silalimeselegn new! kewasheh ayker yemitamen asmesilew... Amanuel hikimina giba!!
  MK manim silawera yemisheber, yemidenaget ayidelem!! ewinetun ewinet! hesetun haset bicha yemil be Egziabher fekad bicha yewminor yetebareke yeageligilot mahiber new!!! ante gin seyitan enkuan yemaydefirewn wishet atiwash!!! asafari

  ReplyDelete
 37. ማስተዋል ያልታደለ ህሊና ያለው ሰው ከጠንካሮች ከመማር ይልቅ ጥፋትን ያውጃል ይሉ አይደል አባቶቻችን….. በእውነት ማኅብረ ቅዱሳን የአባቶቻቸውን ሥራ የሚያከናውኑ በመሆኑ አይደለም ይሄን ሌላ ልትሉ ትችላላቸረሁ----- የኛ አባቶች ይችን ቤተክርስቲን ለኛ ያስረከቡን በብዙ መከራ ውስጥ ነውና---

  ReplyDelete
 38. ማህበሩን ሥራዎች ለመኮነን
  1. ያለማወቅ ወይም
  2. የቤተክርስቲያን ተቃዋሚ መሆን ወይም
  3. በበቤተክርስቲያን ትከሻ ላይ ኪራይ እየሰበሰቡ ለመኖር መፈለግና እየኖሩ መሆን ጋር ተያይዞ ማኅበሩ አንድ ቀን ያጋልጠኛል የሚል ሥጋት
  የተለየ ሊሆን አይችልም

  ReplyDelete
 39. መማኅበረሩን ለመቀቃወም ምክንየያተቶች
  1. ማኅበሩን በትክክል ካለማወቅ
  2. የቤተክርሰቲያን ተቃዋሚ መሆን
  3. ጥቅሜ የተነካ የመሰለው ኪራይ ሰብሳቢ መሆን አንድ ቀን ያጋልጡኛል ብሎ ስለሚያስብ
  የተለየ ሊሆን አይችልም
  የያለላወቅን ጉዳዩን በርጋታ እንየው ሌሎቹ በራሳቸው ጊዜ ሥራቸው ያጠፋቸዋል

  ReplyDelete