Wednesday, October 9, 2013

ዳንኤል ክብረት “ማቅ አክራሪ አይደለም” አለ፤ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስን ወቀሰ

የማቅ አክራሪነት በሁሉም አንድ እየታወቀ በመጣበትና ማቅም ትልቅ ጭንቀት ውስጥ በገባበት በዚህ ወቅት፣ ማኅበረ ቅዱሳን ካፈራቸው “ሊቃውንት” አንዱ የሆነውና ራሱን “የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ተመራማሪ” ብሎ የሚጠራው ዳንኤል ክብረት “ማቅ አክራሪ አይደለም” ሲል ተከላከለ፡፡ ዳንኤል ይህን ያለው ማቅ በገንዘቡ ከሚጠቀምባቸውና እንደጋዜጠኛ ሳይሆን እንደማህበረ ቅዱሳን ሆነው በሚጽፉ (አንዳንዴም ተጽፎ ነው የሚሰጣቸው) “የግል” መጽሔቶች መካከል አንዱ ከሆነው ከዕንቁ መጽሔት ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ነው፡፡ ዳንኤል ከአክራሪነት ጋር በተያያዘ ማቅ በአክራሪነት መፈረጁን በመቃወም ማኅበረ ቅዱሳን ግን እስከ አሁን ድረስ አክራሪ ሆኖ ያመጣው ነውጥ፣ ያስነሳው ነገር፣ የደበደበው፣ የገደለው ሰው፣ ያቃጠለው ቤተ እምነት የለም፡፡”  በማለት እርሱ አክራሪነትን በተመለከተ ከደሙ ንጹሕ ነው ብሏል፡፡
 
ማቅ አክራሪ ቡድን መሆኑን ባለፈው ባወጣነው ጽሑፍ ላይ አንዳንድ ማሳያዎችን አቅርበናል፡፡ ጥቂቶችን ጠቀስን እንጂ ብዙዎቹ ድርጊቶቹ ለማቅ አክራሪነት ከበቂም በላይ ማረጋገጫ ናቸው፡፡ ለምን ትክክለኛ ማንነቴ ተገለጠብኝ በሚል “ማኅበረ ቅዱሳን ወይስ ማኅበረ ሰይጣን” የሚል መጽሐፍ በጻፈው በዲያቆን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል ላይ የፈጸማቸው ኢሰብኣዊ ድርጊቶች፣ እኩይ አላማውን  ያልደገፉትንና ገበያውን የዘጉበትን ሰባክያንና መዘምራን በራሱ ተነሳሽነት፣ ከሳሽነትና ፈራጅነት “ተሐድሶ መናፍቃን” ናቸው በሚል ከአውደ ምህረት ጎትቼ ካላወረድሁ በሚል የረብሸባቸውና ሁከት ያስነሳባቸው አጋጣሚዎች፣ እነዚህኑ የቤተክርስቲያን ልጆች ቤተክርስቲያን እንዳይገቡ ወሮበሎችን በገንዘብ ቀጥሮ ከበር የመለሰባቸውና የደበደበባቸው ጊዜያቶች፣ በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያኖች ውስጥ የፈጠራቸው ብጥብጦችና ሁከቶች ማቅ አክራሪ መሆኑን የሚመሰክሩ ናቸው፡፡ ባለፈው እንዳልነው ማቅ እነመምህር ግርማን እኮ በድንጋይ ወግሮ የሞቱ መስሎት ጥሏቸው ሄዷል፡፡ ነው ወይስ ማቅ የግድ ካልገደለ ለአቅመ አክራሪነት አልደረሰም ነው ነገሩ፡፡ እርግጥ ማቅ ለእነዚህ አክራሪ ድርጊቶች የሚሰጠው ስም ለሃይማኖት ዘብ መቆም እንጂ አክራሪነት ላይሆን ይችላል፡፡ በተጨማሪም ማቅ ይህን ሁሉ ድርጊት የሚፈጽመው በቀጥታ ራሱ ሳይሆን ቅጥረኞቹንና የእኩይ አላማው ሰለባ ያደረጋቸውን ወሮበሎች በመጠቀም ነው፡፡ ደግሞም ማንም ከሚያሳየው ድርጊት የተነሣ በሌላው አክራሪ ይባላል እንጂ ራሱንማ አክራሪ ብሎ ሊጠራ አይችልም፡፡ ስለዚህ ዳንኤል ማቅን አክራሪ እንዲል አንጠብቅም፡፡

ዳንኤል ክብረት ማኅበረ ቅዱሳን ከተመሠረተ ወደ ሃያ ዓመት በላይ ኾኖታል፡፡ ከመጀመሪያው ጀምሮ ይሰጡት የነበረውን ስሞች ብንመለከት የሚያስገርምና የሚያስደንቅ ነው፡፡ መአሕድ በአገሪቱ ትልቅ መነጋገርያ በኾነበት ጊዜ ‘መአሕድ ነው’ ተባለ፡፡ አገሪቱ ቅንጅት፣ ቅንጅት በምትሸትበት ጊዜ ደግሞ ‘ቅንጅት’ ተባለ፡፡ … ከዚህ በፊት መንግሥት ‘ኪራይ ሰብሳቢነት’ የሚል ትልቅ አጀንዳ አንሥቶ በነበረ ጊዜ የሆኑ አካላት ተነሥተው ‘ማኅበረ ቅዱሳን ኪራይ ሰብሳቢ ነው’ ብለዋል፡፡ እንደነዚህ ያሉ አካላት ነገ ሌላ ስም ቢመጣ የመጣውን ስም ከማለት አይመለሱም፡፡” አሁን ደግሞ አክራሪነትና ሽብርተኛነት የሚለው ነገር እየተቀነቀነ ስለሆነ ይህን ስም ሰጡት ነው የሚለን፡፡ አይ ዳንኤል ለምን ጉዳዩን የልጅ ጨዋታ ታደርገዋለህ? ለማቅ እነዚህ ሁሉ ስያሜዎች የወጡለት በማቅ ላይ ምንም ሳይገኝበት ስያሜዎቹ የአንድ ሰሞን መነጋገሪያ አጀንዳ ስለሆኑ ነው ብትል ማን ያምንሃል? እውነታው ማቅ መንፈሳዊ ማኅበር ነኝ እያለና የፖለቲካውን ነፋስ እየተከተለ ከነፈሰው ጋር በተጨባጭ ስለሚነፍስ የተሰጡት ስያሜዎች ናቸው፡፡ ኪራይ ሰብሳቢም የተባለው በቤተክርስቲያን ስም ኪራይ ሰብሳቢ ሆኖ ስለተገኘ እንጂ “የቃላት ፋሽን”ን ለመከተል ታስቦ ሰሞነኛ በሆኑ ቃላት ማቅን ለመግለጽ ተፈልጎ አይደለም፡፡ ማቅ በገዳማትና በቆሎ ተማሪዎች ስም በአገር ውስጥና ከውጭ አገር በገፍ የሚሰበስበውን ገንዘብ ለታለመለት አላማ ሳያውል ጥቂት ለታይታ የሚሆኑ ነገሮችን እያሳየ ሌላውን ቢያቀልጥ የወጣለት ስም ነው፡፡ ደግሞም ለመንግስት ቀረጥ ለቤተክርስቲያን አሥራት ሳያወጣ ወይም ፈሰስ ሳያደርግ በመንፈሳዊ ማኅበር ስም እየተንቀሳቀሰና ቤተክርስቲያኗን “እንዳልቀረጥ ለሚመለከተው የመንግስት አካል ደብዳቤ ጻፊልኝ” እያለ ልዩ ልዩ የንግድ ተቋማትን ከፍቶ ሕጋዊ ሳይሆን ኪራይ ሰብሳቢ ነጋዴ ቢሆን የተሰጠው ስም ነው እንጂ ነገር አሳመርን ተብሎ “ሙድ በመያዝ” የተሰጠው ስም አይደለም፡፡

ዳንኤል እስኪ ተጠየቅ፤ የአንተ ማኅበር ወንጌል የሚሰብኩ የቤተክርስቲያን ልጆችንና ሃይማኖታዊ ባልሆኑ ምክንያቶች የተጋጫቸውን ሰዎች ሁሉ “ተሐድሶ መናፍቃን” የሚል ስም የሚያወጣላቸው ለምን ይሆን? ለምን ሌላ ስም አያወጣላቸውም? ለምን ይህን አንድ ስም ብቻ ይሰጣቸዋል? ነገሩ ግልጽ ነው፤ እነዚህ ወገኖች ምንም እንኳ ፍጹማን ባይሆኑም የሚያገኝባቸው ወንጌልን ስለሆነና ከእርሱ ተረት ጋር አልታረቅ ስለሚለው “ተሐድሶ መናፍቃን” ይላቸዋል፡፡ የአንተ ማኅበር ግን ሃይማኖትን እንደ ካባ ደረበ እንጂ ውስጡ የብዙ ማንነቶች ስሪት ነው፤ ከእነዚህ ጥቂቶቹም ፖለቲከኛ፣ ኪራይ ሰብሳቢ ነጋዴ፣ አክራሪ ጥቂቶቹ ማቅ የተሠራባቸው ማንነቶቹ ናቸው፡፡   
ዳንኤል ክብረት ከዕንቁ ጋዜጠኛ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ጊዜ “በቤተ ክርስቲያኒቱ ብዙ መሻሻል የሚገባቸው ነገሮች አሉ” እያልክ ስታሳስብ መቆየትህ አይዘነጋም፡፡ በአሁኑ ፓትርያርክ የሥራ ጊዜ የተሻሻሉና ለውጥ ያየህባቸው ነገሮች አሉ?” ተብሎ ለቀረበለት ጥያቄ ሲመልስ እንዲህ ብሏል፡፡  
ለውጦችን በመጠኑ አያለሁ፡፡ አቡነ ጳውሎስ አፈንግጠው ከሄዱበት አለባበስ ጀምሮ መሻሻል ይታያል፤ ወደ መሥመር የመጣ ነገር ይስተዋላል፡፡” ዳንኤል ክብረት አቡነ ጳውሎስን ከአቡነ ማትያስ ያነጻጸረባቸውና ያወዳደረባቸው ነጥቦች እንዴት ትክክል እንደ ሆኑና በምን መስፈርት “የታሪክ ተመረማሪው” ዳንኤል እንዳረጋገጣቸው ግልጽ አይደለም፡፡ እውን ነጭ መልበስ አፈንጋጭነት ጥቁር መልበስ ትክክለኛነት የሆነው በምን መስፈርት ነው? እንዲህ የሚል የት ላይ ነው የተጻፈው? ጥቁርም ነጭም ልብስ ልብስ ነው፡፡ ዋናው ልብስ ሳይሆን ልብ ነው፡፡ አንተና ማኅበርህ ግን ግመልን ውጣችሁ ትንኝን የምታጠሩ ፈሪሳውያን ስለሆናችሁ ለልብ ሳይሆን ለልብስ ነው ትኩረት የምትሰጡት፡፡ ደግሞስ በቤተ ክርስቲያኒቱ ታሪክ ነጭ መልበስ የተጀመረው በአቡነ ጳውሎስ ነው ወይ? ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ ነጭ ለብሰዋል፡፡ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ደግሞ ቢጫ ለብሰዋል፡፡ ትናንትም ሆነ ዛሬ የብዙዎቹ መነኮሳት ልብስ ቢጫ ወይባ ነው፡፡ ታዲያ አቡነ ጳውሎስ ላይ ሲደረስ ምነው አፈንጋጭነት ተደርጎ ተወሰደ? ሲኖዶሱ ሳይነጋገርበትና ሳይወስን ይህ እንዳልሆነ ግልጽ ነው፡፡ ታዲያ ሌሎቹን አልፎ አቡነ ጳውሎስን አፈንጋጭ ማለት ያስኬዳልን? በፍጹም፡፡ ይህ የማቅ ሰዎች ጥላቻ የወለደው “ጠብ ያለሽ በዳቦ” ምክንያት እንደሆነ ግልጽ ነው፡፡ ምነው በቀደሙት ሁለት ፓትርያርኮች ላይ ይህን አላለም? ከቀድሞ ጀምሮ በተለይም በውጭ አገር ሲኖሩ ሌላውን በመቃወም የሚታወቁት አቡነ ማትያስም ነጭ አለብስም ያሉት አቡነ ጳውሎስን በማሳጣት ራሳቸውን ያጸደቁ መስሏቸው እንጂ ለሌላ እንዳልሆነ ብዙዎች ይስማማሉ፡፡

“የተንዛዛ ድግስን የማስቀረት ነገር አስተውዬአለሁ፡፡ ዝም ብሎ ለተርእዮ (ለታይታ፣ እዩኝ እዩኝ ለማለት. . .) ተብሎ የሚደረጉ ነገሮችን ማስቀረት ተጀምሯል፡፡” ብሏል፡፡ ይህ ጥሩ ነገር ነው፡፡ ግን እኮ የተንዛዛ ባልከው ድግስ ውስጥ አንዱ ደጋሽ የነበረው ያንተው ማኅበር ማኅበረ ቅዱሳን ነው፡፡ ከሌሎቹ “አፋሽ አጎንባሾች” አንዱ ሆኖና ተራ ገብቶ ግብር ሲያበላ እንደነበር ማንም አይረሳውም፡፡ ካህናቱን በሆዳቸው እይዛቸዋለሁ ብሎም ይመስላል በአገር አቀፉ አጠቃላይ የሰበካ ጉባኤ ስብሰባ ላይ በየዓመቱ ግብር ያገባል፡፡ አንዱ ድግስ አንዛዥ ታዲያ ማቅ አይደለምን? አባ ማትያስ እንደተሾሙም ይህን ለማድረግ የቀደመው የለም፡፡ አሁንም ቢሆን ድግስ ቀርቷል እያልክ ባለህበት ጊዜ የማቅ ሰዎች በስርቆሽ በር እየገቡ አባ ማትያስን በሚወዱት የፈረንሳይ ወይን እንደሚያዝናኑ ይነገራል፡፡

ዳንኤል ክብረት አክሎም “አቡነ ጳውሎስ እኮ ከሥራው በላይ መታየትን ነበር የሚፈልጉት፡፡ አሁን አቡነ ማትያስን ብዙ ቦታ አናያቸውም፡፡ አቡነ ጳውሎስ የአንድ ምእመን ልጅ የክርስትና ሥርዐትም ቢኾን መገኘት አለብኝ ካሉ አይቀሩም፡፡ ለአንድ ሰው የሚሰጡት ቦታ ለቤተ ክርስቲያኒቱ ሥራ ከሚሰጡት ትኩረት ይበልጥ ነበር፡፡ እርሳቸውን አንድ ካህን [እንኳ] ከማያስፈልግበት ቦታ ተገኝተው ታያቸዋለህ፡፡ ያ የሚያስፈልግ አልነበረም፡፡” ብሏል፡፡

አቡነ ጳውሎስና አቡነ ማትያስ በምንም መስፈርት ሊነጻጸሩ የሚችሉ አባቶች አይደሉም፤ በብዙ ነገር ይለያያሉ፡፡ አቡነ ጳውሎስን እንዲታዩ ያደረጋቸው አንተ ያቀረብኸው ምክንያት ብቻ ሳይሆን ያላቸው ዕውቀትና ችሎታ፣ ታላቅ ሰብእናቸውም ጭምር ነው፡፡ ይህ ማንነት ሊደበቅ አይችልም፡፡ ልደብቀው ብትል እንኳ ይገለጣል፡፡ በተለይም በዓለምአቀፍ ደረጃ ያተረፉት ዝናና ተሰሚነት ቤተክርስቲያናችን የዓለም አብያተ ክርስቲያናትን በፕሬዚደንትነት እንድትመራ አስችሏታል፡፡ አቡነ ማትያስ ግን እንዲህ ማድረግ ይችላሉ ወይ? የሚለውን ቆይተን የምናየው ነው፡፡ ስለዚህ ቢደበቁ አትፍረድባቸው፡፡  

“አቡነ ጳውሎስ የአንድ ምእመን ልጅ የክርስትና ሥርዐትም ቢኾን መገኘት አለብኝ ካሉ አይቀሩም፡፡ ለአንድ ሰው የሚሰጡት ቦታ ለቤተ ክርስቲያኒቱ ሥራ ከሚሰጡት ትኩረት ይበልጥ ነበር፡፡ እርሳቸውን አንድ ካህን [እንኳ] ከማያስፈልግበት ቦታ ተገኝተው ታያቸዋለህ፡፡ ያ የሚያስፈልግ አልነበረም፡፡” ብለሃል፡፡ ዳንኤል ስህተት ነው ያልከው ይህ የአቡነ ጳውሎስ  ተግባር ስሕተት ሳይሆን ትክክል ነው ብለን እናምናለን፡፡ በእናንተ መንደር የመንፈሳዊነት መለኪያ አንተ ያልከው ሊሆን ይችላል፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚያስተምረን ግን አባት ከምእመናን ርቆ የሚኖር ሳይሆን ወደእነርሱ የሚቀርብ መሆን አለበት፡፡ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያደርግ እንደነበረው ማለት ነው፡፡ እርግጥ ጌታ እንዲህ በማድረጉ ያተረፈው የኀጢአተኞች ወዳጅ የሚል ስም ነው፡፡ ተግባሩ ግን አባቶችም ሊከተሉት የሚገባ ነው፡፡ እነርሱ እንደ ክት ልብስ ለበዓል ብቻ የሚታዩ ከሆነ የሚኖሩት ለዝናቸውና ለክብራቸው እንጂ ምእመናንን ለማገልገል አይደለም፡፡ እንዳልከው ለአንድ ሰው የሚሰጡት ቦታ ትልቅ ከሆነ ይህ አድራጎታቸው አቡነ ጳውሎስን የሚያስመሰግናቸው እንጂ የሚያስወቅሳቸው አይሆንም፡፡ ይልቁንም የሚያስወቅሰው ይህን አለመፈጸም ነው፡፡ ለአንተ መንፈሳዊነት ክብርንና ፕሮቶኮልን ጠብቆ መኮፈስ እንጂ ዝቅ ብሎ ከተራ ሰዎች ጋር ሁሉ መገኘት አይደለም፡፡ ለዚህም ነው “እርሳቸውን አንድ ካህን [እንኳ] ከማያስፈልግበት ቦታ ሁሉ ታያቸዋለህ” ብለህ ይህን ታላቅነት አሳንሰህና አንኳሰህ ለማየት የሞከርከው፡፡

የአቡነ ማትያስ መደበቅ በአንተ አገላለጽ “እዩኝ እዩኝ አለማለት” እንደ ትልቅ መንፈሳዊነት ተቆጥሯል፡፡ ነገር ግን ተደብቀው ምን ሠሩ? የቤተክርስቲያኗን ችግሮች ከመፍታት ይልቅ ይበልጥ እንዲወሳሰቡ እያደረጉ ነው፡፡ አንድን ብቻ ሳይሆን በደል ደረሰብን ያሉትንና ተሰልፈው የመጡትን የቤተክርስቲያን ልጆች አቤቱታ ለመስማት ወይም ወኪል ልከው እንኳ ለማነጋገር ፈቃደኛ አለመሆናቸው በግልጽ እየታየ ነው፡፡ ለምሳሌ በቅርቡ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎችን ጥያቄዎች ተደብቀውም ቢሆን ለመስማት ፈቃደኛ አልነበሩም፡፡ ተማሪዎቹ ተሰልፈው ቢሮአቸው ሲመጡ ሊያነጋግሯቸውም ሆነ ምላሽ ሊሰጧቸው ፈቃደኛ አልነበሩም፡፡ አቡነ ጳውሎስ ቢሆኑ ግን ቢሯቸው እስኪመጡ አይጠብቁም ነበር፡፡ ኮሌጁ ድረስ ሄደውና በተማሪዎቹ መካከል ተገኝተው ችግራቸውን ያደምጡ ነበር፡፡ ተማሪዎቹንም አረጋግተው ይመለሱ ነበር፡፡ አባ ማትያስ ግን ከሕዝቡ መራቃቸው ተደብቀውም የቤተክርስቲያንን ችግሮች ለመፍታት ዳተኛነትን ማሳየታቸው ለቤተክርስቲያኒቱ አይበጅም፡፡ ሰሞኑን እንኳ የእናንተው ብሎግ ሐራ በቋሚ ሲኖዶስ የተወሰነውን ውሳኔ ለወዳጃቸው ለአባ ጢሞቴዎስ ሲሉ በመሻር ሁኔታውን ወደቀደመው ነገር እየመለሱት መሆናቸውን ዘግቧል፡፡ ይህም በአባ ማትያስ ዘመነ ፕትርክና “አንድ ጉዳይን ወስደኽ የምታመለክትበት አካል መኖር መቻሉ በራሱ አንድ ትልቅ ለውጥ ነው፡፡” የሚለውን የሕልም እንጀራ ያደርገዋል፡፡ ይሁን እንጂ ለእናንተ ሳይመቿችሁ አልቀሩም፡፡

“በሲኖዶስ ደረጃ በሚደረጉ ስብሰባዎች ነው ወይስ አይደለም  ብሎ መከራከርና መወሰን ከተጀመረ ትልቅ ነገር ነው፡፡ ተከራክሮ ምን ይኾናል የሚለውን ሂደት ነው የሚወስነው፡፡ ነገር ግን መከራከር መቻል፣ አንድ ጉዳይን ወስደኽ የምታመለክትበት አካል መኖር መቻሉ በራሱ አንድ ትልቅ ለውጥ ነው፡፡”  ላልከው

እውን በሲኖዶስ ስብሰባዎች ላይ መከራከርና መወሰን የተጀመረው አሁን ነው ስትል እንዲያው ሰው ምን ይለኛል አትልም? አፍህንስ ያዝ አያደርግህም? በጣም ትገርማለህ፡፡ ሰው በሃይማኖት ጉዳይ ተከሶ ሲቀርብ እንኳ በሲኖዶስ ፊት ቀርቦ ስለሚያምነው እንዲያስረዳና እንዲከራከር ዕድል የተሰጠው በአቡነ ጳውሎስ ዘመነ ፕትርክና ነው፡፡ መምህር ግርማ በቀለና መምህር ጽጌ ስጦታው እኮ እናንተው ባቀረባችሁባቸው ክስ መሰረት አልተወገዙም፡፡ ቀርበው እንዲያስረዱ፣ ተጠይቀው እንዲመልሱ እንዲከራከሩ የተደረገው በአቡነ ጳውሎስ አማካይነት ነው፡፡ በግንቦቱ ሲኖዶስ የጅምላ ውግዘት ሲተላለፍም ቅዱስነታቸው ይኸው ነገር እንዲደገምና ሁሉም በሕግና በሥርዓት እንዲፈጸም በመፈለግ ተወጋዦቹ ቀርበው ይጠየቁ ሲሉ፣ ይህ ሽንፈትን እንደሚያመጣ ከልምድ የሚያውቁትና መልስ የሌላቸው ጳጳሳት ሁሉ “መጠየቅ አያስፈልግም” ብለው የጅምላ ውግዘት አስተላለፉ፡፡ ማውገዙ ካልቀረ እንኳ አቅርቦ መጠየቅ የአባት ነበር፡፡

እስኪ በየትኛው ስብሰባስ ነው መከራከር ተጀመረ ያልከው? ያከራከረውስ የትኛው አከራካሪ ጉዳይ ነው? በአባ ማትያስ ዳተኛነት ሲታሽ የከረመውንና የምርቃቱን ሥርዓት ከማስተጓጎል ደርሶ የነበረውን የቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ጉዳይ እኮ ቋሚ ሲኖዶስና በቅርብ የሚገኙ ጳጳሳት ናቸው የወሰኑት፡፡ እርሳቸውም ከውሳኔው ውጪ መሆን ስለማይችሉ አብረው ቢወስኑም እነሆ ውሳኔው ብዙም ሳይቆይ ለወዳጃቸው ለአባ ጢሞቴዎስ ሲሉ ሁሉም ነገር ወደቦታው እንዲመለስ ማድረጋቸው ነው እየተሰማ ያለው፡፡

“ከዚህ በተጨማሪ ኮሚቴዎች ተቋቁመው ጥናት ለማጥናት መሞከራቸው፣ ቤተክርስቲያንን በሚያስወቅሱ ሙስናን በመሰሉ ጉዳዮች ዙሪያ በአደባባይ በግልጽ መናገር መቻላቸው ለውጦች ናቸው፡፡” እዚህም ላይ ያለፈውን የማጣጣል ነገር ነው ያንጸባረቅከው፡፡ በአቡነ ጳውሎስ ዘመን ኮሚቴዎች ተቋቁመው የተጠኑ ጥናቶች የሉምን? ለምሳሌ ከዓመት በፊት ማኅበረ ቅዱሳን ምን ይሁን? ይቀጥል ወይስ ይፍረስ? በሚለው ጉዳይ ላይ የሊቃውንትና የባለሙያዎች ቡድን በሲኖዶስ ተሰይሞ አጥንቶ ያቀረበው ግኝት ማቅ መፍረስ አለበት የሚል ሆነ፡፡ ይሁን እንጂ የማቅ ቲፎዞ የነበሩት ጳጳሳት ባስጠኑት ጥናት ላይ ተመሥርተው ሳይሆን “ጥናት ወግድ” ብለው ማቅ አይፈርስም ሲሉ በአብላጫ ድምጽ ወሰኑና የማቅን አድሜ አራዘሙ፡፡ በዚህ መንገድ በርካታ ሥራዎች ተሰርተዋል፡፡ አንተ ግን ያን ሁሉ ገደል በመጨመር ከተሾሙ ዓመት እንኳ ያልሞላቸውንና በሥራ ገና ያልተፈተኑትን አባ ማትያስን በባዶ ሜዳ ካብካቸው፡፡


ስለሙስና በአቡነ ጳውሎስ ዘመንስ በአደባባይ አልተነገረም ወይ? ተነግሯል፡፡ ዛሬም ስለሙስና በአደባባይ ከማውራት ያለፈ በተግባር ሙስናን ለማጥፋት የተወሰደ እርምጃ አለመኖሩ ነው ችግሩ፡፡ ዛሬ እኮ ሙስና በአይነትም በይዘትም ጨምሯል፡፡ ምክንያቱ ደግሞ በተለይ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በሥራ አስኪያጅነት ዘመናቸው ሙስናን በተለየ መንገድ ያስተዋወቁት የቀድሞው አባ ገብረ ሚካኤል የአሁኑ ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ ሥራ አስኪያጅ ስለሆኑ ነው የሚሉ አሉ፡፡ እርሱን በሌላ ጊዜ እንመለስበት ይሆናል፡፡ ስለዚህ ዳንኤል ክብረት ለማመስገን የፈጠንክ ይመስላልና ተረጋጋ!! 

37 comments:

 1. who is he ? daniel ? the guy is fast to say something without concentration, the guy is almost of under evil sprit .
  hi d(g) aniel read holy bible .believe jesus christ

  ReplyDelete
 2. who is he ? daniel ? the guy is fast to say something without concentration, the guy is almost of under evil sprit .
  hi d(g) aniel read holy bible .believe jesus christ

  ReplyDelete
 3. Daniel is crazy for money, that why he tried to support and lying about MK. He was dreaming to get big money from MK members and to fill his hungry empty pocket.Daniel we know you better than anybody. you need to under stand something about your self, this time is not your season. no more ..........for you spot ..............

  ReplyDelete
 4. በአባቶቻችን ስም የምትነግዱ አባ ሰላማ ተብለህ የተጠራህ አንተም ብትሆን ተሃድሶ ነህ፡፡ ስለ ኦርቶዶክስ መናገር መብትም የለህም፡፡ እንኩዋን ማህበረ ቅዱሳን አንድ ግለሰብ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የመከራከርና በውስጥዋ የሚደረጉ እኩይ ተግባራት መቃወም ይችላል፡፡ መናፍቅ ከሆንክ እራስህን ችለህ እንደ ዘመኑ ፖለቲከኞች እራስህን ችለህ መቁዋቁዋም እንጂ በስምዋ መነገድ ውስጥ ሆኜ የኔን ሃሳብ አንጸባርቃለሁ ማለት አይቻልም፡፡ የመናፍቃን ተሃድሶ ትልቁ ችግራችሁ የቤተክርስቲንዋን መብት አለማወቃችሁ ነው፡፡ ትልቁ ችግራችሁ የዘመኑ ፖለቲከኞችን አስተሳሰብ በመያዝ ማህበሩ ላይ አንድ ላይ ለመውረድ መሞከር ምንም አይመጣም፡፡ እስካሁን በተሃድሶነት የተጠየቁት ሁሉ ወደ ምንፍቅናው እንጂ ወደ ቤተክርስቲያንዋ አስተሳሰብ ሲመጡ አይታይም፡፡ ሳይመከሩም ቀርቶ አይደለም የራሳችንን ብቻ በማለታቸው እንደ ቤተክርስቲንዋ ስላልሄዱ ሊወነጀሉ ሊጠየቁ ይችላል፡፡ ይህ ደግሞ ተጨባጭ መረጃን በማስደገፍ ለሚመለከተው አካል በማስተላለፍ ሲኖዶስ እንዲመለከተው በማድረግ ነው፡፡ ለምን ተወገዙብን ከሆነ አሳማኝ ውንብድና ስለተገኘባቸው ነው፡፡ በየትኛውም ጊዜ ቢሆን ቁርጠኛ የቤተክርስቲያን ልጆች ነበሩ ግን የማህበሩ አባል አይደሉም፡፡ በነዚህ ቁርጠኛ ሰዎች በተወሰደ እርምጃ ወደ ማህበሩ ማጣጋት ተገቢ አይደለም፡፡ በእያንዳደንዱ ሃብት በስተጀርባ አንድ ነገር አለ እንደሚባለው በቤተክርስቲያን የእውነት ተከራካሪዎች ዙሪያ ማህበሩ አለ ማለት አይቻልም፡፡ አሁን ዘመኑ የክህደት ስለሆነ ቤተክርስቲን በጥንቃቄ የምትሄድበት በመሆኑ ልጆችዋም ተጠንቅቀው እንዲሄዱ እያደረገች ያለበት ሁኔታ ነው ያለው፡፡ በአውደምህረት እየሆነ ያለውን ነገር ስለሚታወቅ ለተሃድሶ አትከራከሩ፡፡
  ለመሆኑ እናንተ መናፍቃን ለሚሉዋችሁ ነገር ለብር ብላችሁ ትሮጣላችሁ እንጂ ለየትኛው የቤተክርስቲያን ህልውና ቆማችሁ፡፡ የትኛውን ቤተክርስቲያን የውስጥ ችግር ፈቺ ሆናችሁ፡፡ ስንት ቤተክርስቲያን በጡዋፍና በእጣን እጦት አገልግሎታቸው ሲታጎል መች ዞር ብላችሁ አያችሁ፡፡ ገዳማት ሲራቆቱ መች ተናገራችሁ መች ሰው አስተባብራችሁ እረዳችሁ እንደውም የውንብድና ስራን ስትሰሩ ታያችሁ እንጂ፡፡ ገዳም ውስጥ ምን ታደርጉ እንደነበር እናውቃለን፡፡ ለነዚህ ገዳማት ችግር ማህበሩ ሰዎችን አስተባብሮ ማድረጉና እራሳቸውን መቻላቸውን ስታዩ ለመናፍቃን ለናንተ ዝግ ሲሆንባችሁ የሆነውን በጎ ስራ መቃወም ጀመራችሁ፡፡ ሰው ፈቅዶ ለቤተክርስቲያን ብሎ የሚያደርገው ነገር ማንም ግብር ይክፈልበት ብሎ ህግ ያወጣ የለም፡፡ ዞራችሁ ዞራችሁ የመንግስትን ድጋፍ ለማግኘት ስትሉ ከታክስ ጋር ታገናኛላችሁ፡፡ ምንም በሉ ምን አያዋጣችሁም፡፡
  ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ያነሳቸው ጉዳዮች በሙሉ ትክክለኛ ናቸው ብዬ አምናለሁ፡፡ ለእናንተ ለተሃድሶ መናፍቃን አቡነ ጳውሎስ እንደፈለጋችሁ እንድትሆኑ እድሉን ስለሰጡዋችሁ የእሳቸው ነገር ሲነሳ የእግር እሳት ሆኖ ያቃጥላችሁዋል፡፡ በእሳቸው ሞት ቤተክርስቲንዋ ትልቅ እረፍት አግኘታለች፡፡ የሰሩት ስራ የለም ለማለት ሳይሆን ቤተክርስቲያንዋን እየገነቡ ማፍረስ የሚመስል ስለሆነ ስራቸው መሞታቸው ጠቃሚ ነበር፡፡ ወሮ በላ ነው ያተረፉልን፡፡ ቤተክርስቲንዋን ለበላተኛ ለመናፍቃን ነው አሳልፈው የሰጡት፡፡ አሁን የተሸሙትን አባት ከቆይታቸው አንጻር ብዙ ሰርተዋል ማለት ይቻላል፡፡ ሞኝ የተከለውን ብልህ አይነቅለውም እንደሚባለው 21 ዓመት የተዝረከረከውን በወራት ማስተካከል ባይቻልም በእስካሁን ጥሩ ነው፡፡ መናፍቃን መጠጊያ ስላጣችሁ በሩ ስለተዘጋባችሁ ትቃወሙዋቸዋላችሁ፡፡ ይህ ደግሞ ተገቢ አይደለም ለምን ቢባል እናንተ ኦርቶዶክስ ስላልሆናችሁ የናንተ ቤተክርስቲያን ባልሆነች ላይ አስተያየት መስጠት አትችሉም፡፡ አሁንም አትችሉም፡፡ ስለኦርቶዶክስ ለመናገር ሞራሉም የላችሁም እንላለን፡፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. You are pathetic! " Maheimbere Kidusans" were dancing tango with Abune Paulos until he deceased. You try to throw your cheap ball to others. You tried to make yourself look like the defender of Tewahido, but you ain't. To look and to be are not the same so you are not in a position to defend Tewahido. You guys are good in making cult. Then it was Berhanu Gobena, now Daniel Kebret nothng else. Oh yes, you are good in inciting chaoes and turmoil in churchs as seen in North America and Europe. A bunch of guys like you are the reasons why the London Debretsion church got in to this mess.

   Delete
 5. እረ እባካችሁ……. እንደው በእግዝሐብሄር መቼ ነው የጽድቅ ስራ የምትነግሩን ?????????

  ReplyDelete
 6. http://haratewahido.wordpress.com/2013/10/09/ማኅበረ-ቅዱሳን-የሃይማኖት-አጥባቂነት

  ReplyDelete
 7. Aye enante Blachehu branchehu aba paulosen mamesegen gemerachehu. Belu EGZIABHERER AMLAK AHBER KIDUSANEN LEZELALM YANURELEN. Endenante yalewn achberbari true melse yestetelenal beye gedamatu ena beyadebaratu lalut abatoch degemo meket gash, lemeketelew tewled himanoten yastelalefelenal. enanten yemy Mariam telatochn lebona yestachehu!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  ReplyDelete
  Replies
  1. Guy like you is pathetic. Mahebere Kidusans were the ones claiming Aba Paulos was a saint and treated as such. They were the ones who rentelesely attacking others who questions aba paulos's path. Nothing lives for ever except God. Your prayer for MK does not work!

   Delete
 8. weregnoch lemehonachihu sirachihu gilits miskir newu.

  ReplyDelete
 9. Leboch hule gize wushet new yemitkebatrut abune Paulos mimenane bete yemhedut eko habtam kehone enji manm kirstyan bete ayhedum .genzeb kayu gine yelela eminet teketay enko bihon yihedalu

  ReplyDelete
 10. Good reponed to Daniel or Ganiel kisret. He had seven busturd. Daniel will be die at meksfit. Daniel is gay. Daniel shermuta.

  ReplyDelete
 11. This guy was enjoying the lime light until Proffessor Mesfin got a home run on him. This is an attempt to resurrect. Good luck! why blaming the deceased Abune Paulos now?

  ReplyDelete
 12. ስራ ፈት ሁሉ። አታፍሩም እንደው እጃችሁ ይህን ከንቱ አሉባልታ ለመጻፍ ስታነሱት?

  ReplyDelete
 13. የማኅበረ ቅዱሳንና ደጋፊዎቹ ትልቁ ችግር ይኽ ይመስለኛል፡፡ አንደኛ፣ የነገረ መለኮት ዕውቀት የላቸውም፡፡ ኹለተኛ፣ ራሳቸውን የቤተክርስቲያን ወታደሮች አድርገው ይስላሉ፡፡ እነርሱ የቤተ ክርስቲያቱ ወታደሮች ናቸው የሚለውን ሐሳብ የተቀበለ ኹሉ ከእነርሱ ጋር የማይተባበር ኹሉ የቤተ ክርስቲያን ጠላት ነው የሚለውን አቀንቅኖት መቀበሉ አይቀርለትም፡፡ “ማኅበረ ቅዱሳን የቤተ ክርስቲያን ጠበቃ ነው! የቤተ ክርስቲያኒቱ የመከላከያ ሠራዊት ነው!” የሚለው ዐረፍተ ነገር በራሱ የጽንፈኝነት ወጥመድ አለበት፡፡ ምክንያቱም ጠበቃ የምንፈልገው የተጠቂነት ፍርኀት ሲኖርብን ነውና፡፡ ምናልባት ይኽ ነገሮችን ጥቁር ወይም ነጭ ብቻ ናቸው ከሚለው ጽንፈኝነት ከሰፈነበት ባህላችን የተወለደ ይመስለኛል፡፡ አለማወቅ ላይ ፍርኀት ሲጨመርበት ጽንፈኝነት መወለዱ አይቀርም፡፡ (ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያትን “ምስክሮቼ ናችኹ፡፡” እንጂ “ጠበቆቼ ናችኹ፡፡” አላለም፡፡)
  ዲያቆን ዳንኤል ክብረት አላስተዋለው እንደኾነ እንጃ እንጂ የተናገረው ነገር የማኅበረ ቅዱሳንን ጽንፈኝነት በደንብ ያሳያል፡፡ ማኅበሩንም በመንግሥት በደንብ ሊያስመታው ይችላል፡፡ እኛ የምንለውን የማይሉ፣ በእኛ ቅኝት ያላቀነቀኑ ኹሉ የቤተ ክርስቲያኒቷን ህልውና ለማጥፋት የሚታገሉ ናቸው ከማለት በላይ ጽንፈኝነት አለን? ዳንኤል ይኽን በማለቱ የማኅበሩን እውነተኛ ማንነት ዐደባባይ አውጥቶታል፡፡ ጽንፈኛ ደግሞ ከራሱ ውጪ ማንንም ለመስማት ፈቃደኛ አይደለም፡፡
  የሰለፊዎችና የማኅበረ ቅዱሳን አንዱ የጋራ ነጥብ ይኽ ነው- ከእነርሱ ውጪ ማንም ትክክል አይመስላቸውም፡፡ ከራሳቸውና ከደጋፊዎቻቸው ድምፅ ውጪ ማንንም ማድመጥ አይፈልጉም፡፡ እነርሱም ኾነ ደጋፊዎቻቸው ደግሞ (ብዙዎቹን እንዳየኹት) ከፍተኛ የኾነ የነገረ መለኮት ዕውቀት እጥረት ያለባቸው ናቸው፡፡ እነርሱ ከሚያውቁት የተለየ ሐሳብ የሚያነሣ ሰው ሞቱ በደጁ ነው፡፡ በጥይት ባይገድሉት እንኳ ስሙን በማጥፋት ማኅበራዊ ሕይወቱን ይገድሉበታል፡፡ ከሀገር ያሰድዱታል፡፡ ተሰድዶም ግን ዕረፍት አይሰጡትም፡፡ ለምሳሌ፣ እነ አባ ወልደ ትንሣኤን፣ እነ ቀሲስ መላኩን፣ ወዘተ. ማየት በቂ ይመስለኛል፡፡ እነ አቡነ መርሐ ክርስቶስን፣ ዓለማየኹ ሞገስን፣ ዐፈሩን ገለባ ያድርግላቸውና አቡነ ጳውሎስን፣ መጋቤ ብሉይ ሰይፈ ሥላሴን ጭምር መናፍቅ ብሎ ስም ለመለጠፍ የደፈረ ማኅበር ነው- ማኅበረ ቅዱሳን፡፡ ሲኖዶሱን ሳይቀር እጁን እየጠመዘዘ የቤተ ክርስቲያን ልጆችን ያስወገዘ ማኅበር ነው፡፡ ይኽንን ማየት ከፈለግን፣ በ2002 ዓ.ም. ሲኖዶሱ አወገዛቸው የተባሉት ሰዎች ስም ዝርዝር ያለበትን ዶሴ፣ የሊቃውንት ጉባኤ የሚባለው የፈረመበትን ዶሴና ማኅበሩ ሰዎቹን የከሰሰበትን ዶሴ ማነጻጸር ይበቃል፡፡ የሚሌኒየሙ መጽሐፍ ቅዱስ በሚባለው ውስጥ ከአበው ትምህርት ውጪ በኾነ መልኩ ያልተጻፈው ነገር ተተርጉሞ እንዲቀርብ የተደረገውም የማኅበረ ቅዱሳን አለማወቅ ቤተክርስቲያኒቱ ላይ ባሳረፈባት ተጽዕኖ ይመስለኛል፡፡ በቤተ ክርስቲያን ታሪክ ከየይሖዋ ምስክሮች ቀጥሎ እንዲኽ የተበረዘ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ያዘጋጀች የመጀመሪያዋ ቤተ ክርስቲያን የኢኦተቤ ሳትኾን አትቀርም፡፡ የሚያሳዝነው፣ ዕውቀት የሌለውን ሰው ዕውቀት የሌለው ሰው ሲመራው መጨረሻው አለማማሩ ነው፡፡
  እስልምና ዐለም ኹሉ ሊገዛበት ይገባል ብሎ የሚያምንበት የሸሪዐ ሕግ ሰዎችን በእኩልነት አያይም፡፡ በሸሪዐ ሕግ ፊት ሰዎች ኹሉ እኩል አይደሉም፡፡ ሙስሊሞች (በተለይ ደግሞ ሙስሊም ወንዶች) ከኹሉ በላይ ናቸው፡፡ በማኅበረ ቅዱሳን ያልተጻፈ ሕግ (de facto) ፊትም የቤተ ክርስቲያን ልጆች ኹሉ እኩል አይደሉም፡፡ የማኅበረ ቅዱሳን አባላትና ደጋፊዎች ከሌሎች የቤተ ክርስቲያን ልጆች ኹሉ የበላይ ናቸው፤ በኼዱበት ቦታ ኹሉም ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ቦታ ሊያገኙና ቤተ ክርስቲያኒቱን በቅኝታቸው ሊያስዘፍኗት ይገባል የሚል አመለካከት ያለው ይመስላል፡፡
  ኹለተኛ፣ ሰለፊዎች በሚያቀነቅኑት የሸሪዐ ሕግ መሠረት በዐለም ላይ ሊኖሩ የሚገባቸው ሰዎች እነርሱ፣ እነርሱን የሚደግፉና እነርሱን ባይደግፉም አንገታቸውን ደፍተው ለእነርሱ የሚገብሩ ናቸው፡፡ የዳንኤል ክብረት አባባል እንደሚጠቁመውም ማኅበረ ቅዱሳን በቤተ ክርስቲያን ውስጥ እንዲኖሩ የሚፈልጋቸው የማኅበሩ አባላት፣ ደጋፊዎችና ባይደግፉም አንገታቸውን አቀርቅረው የሚኖሩ በገዛ አባታቸው ቤት ኹለተኛ ዜጎች ኾነው የሚኖሩ ሰዎችን ነው ብል የምሳሳት አይመስለኝም፡፡ ከማኅበሩ ቁጥጥርና ዕውቀት ውጪ የኾነ አንዳችም እንቅስቃሴ በቤተ ክርስቲያን ሲኖር ማኅበሩ በጣም ይፈራል፡፡ ይኽንን ዲ.ን ዳንኤል ክብረት ራሱ ለደጀ ሰላም በጻፋት ታሪካዊ ደብዳቤ በአንድ ወቅት ጠቆም አድርጎን ነበር፡፡ ጥቂት እናስታውስ እሰኪ፡-
  ይህ የፍርሃት ድባብ ደግሞ «ቤተ ክርስቲያናችን አንዳች ትሆናለች» ከሚል የመጣ ሳይሆን «ማኅበራችን ይፈርሳል» ከሚል የሚመነጭ ነው፡፡ አመራሩ ማኅበሩ ለቤተ ክርስቲያን የተመሠረተ መሆኑን ዘንግቶታል፡፡ አሁን ቤተ ክርስቲያን ለማኅበሩ ወደሚል አመለካከትም ዞሯል፡፡ ይህ ፍርሃት ማኅበሩ የሚጠበቅበትን ከመሥ ራት ይልቅ ራሱን ለመከላከል ከፍተኛ ወጭ እንዲያወጣ አድርጎታል፡፡ ቤተ ክህነቱ ቢበላሽ፣ ቤተ ክርስቲያን ብትጠፋ፣ ችግሮች እየተባባሱ ቢመጡ እርሱን እስካልነካው ድረስ ዝምታን ይመርጣል፡፡ ዲያቆን በጋሻው ማስተማር የጀመረው መቼ ነው) ማኅበሩ በነዲያቆን በጋሻው ላይ ሃሳብ ዛሬ መሠንዘር ለምን ጀመረ) በጋሻው ለቤተ ክርስቲያን አደጋ ነው ብሎ ስላሰበ አይደለም፡፡ በጋሻው ማኅበረ ቅዱሳንን በተመለከተ ስለ ተናገረ ነው፡፡ ከዚያ በፊት ምንም ያልተናገረው ማኅበር ስሙ ሲነሣ ቤተ ክርስቲያን ተነካች ብሎ ተነሣ፡፡ ማኅበሩ አቡነ ጳውሎስን በተመለከተ የተለየ አቋም መያዝ የጀመረው መቼ ነው) «እር ሳቸው ማኅበሩን ሊያፈርሱ ነው» ብሎ መሥጋት ከጀመረ በኋላ፡፡ አባ ሠረቀንም ቢሆ ንኮ ዛሬ ዛሬ በእምነት ችግር ይከሳቸዋል እንጂ፣ ከእርሳቸው ጋር ያለው ዋናው ችግሩ ማኅበሩ መነካቱ ነው፡፡ አባ ሠረቀ ማኅበረ ቅዱሳንን ሳይነኩ የፈለጉትን ቢሆኑ ኖሮ አይናገራቸውም ነበር፡፡ ባለፈው ጊዜ በቅዱስ ሲኖዶስ ላይ ችግር ሲፈጠር፣ ዝምታን መርጦ የነበረው አመራር የመንግሥት አካላት ከቤተ ክህነቱ ባለሥልጣናት ጋር ሆነው ስለ ማኅበሩ ሲያወያዩት ግን አገር ይያዝልኝ አለ፡፡ የአዋሳ ምእመናንን ችግር በዝምታ ያለፈው አመራር አባ ሠረቀ አንዳች ነገር ተናገሩ ብሎ ድምፁን አሰምቶ ተናገረ፡፡ እነዚህ እና መሰል ሁኔታ ዎች አመራሩ የሚቆረቁረው ማኅበሩ ሲነካ እንጂ ቤተ ክርስቲያኒቱ ስትነካ አለመሆኑን ያመለክታሉ፡፡

  ካረን አርምስተሮንግ (Karen Armstrong) የምትባል ጸሐፊት “Battle for God” በተሰኘ መጽሐፏ የአክራሪነት ምንጩ ፍርኀት ነው ትላለች፡፡ ማኅበረ ቅዱሳንም በኼደበት ኹሉ የሚያቀነቅነው ይኽንኑ “እነ እገሌ ሊያጠፉን ነው!”፣ “አውሮጳውያን ቅዱሱን ባህላችንን ሊበርዙብን ነው፡፡”፣ “የምዕራባውያን ተላላኪዎች የኾኑት መናፍቃን ኢትዮጵያን ለቅኝ ግዛት አሳልፈው ሊሰጡን ነው፡፡”፣ ወዘተ. ነው፡፡ እስኪ በቁጣ ሳይኾን በጥሞና ነገሩን አስተውሉትና ማኅበረ ቅዱሳን እውነት ጽንፈኛ ማኅበር አለመኾኑን አስረዱኝ፡፡ ከተሳሳትኹ እታረማለኹ፡፡

  ReplyDelete
 14. What is wrong with Dn.Daniel? You who are from the devil side should sit down and sing for your god, devil.

  Every thing what he has written/responded to journalists is very good. What you want to say is clear, MENAFEQE HULU!

  ReplyDelete
 15. Thank you Aba Selama, Weather they like it or not they should know who they are. First of all none of them can not be Abuna Palous in their life. live alone Daniel Kiberit the father of TIMBIT, even Abuna Matiyas ( Abuna Eke ) can not be Abuna Paulos shoe shine. MK are devels .

  ReplyDelete
 16. enen hod yibasegn endew minabatachihu yishalachihual. yemitiyizut yemitichebitutin atachihu aydel?

  ReplyDelete
 17. እንደት ነው አባ ጳውሎስ ስለ ሙስና የሚናገሩት? እራሳቸው ሙሰኛ በውነት እንደው ለዚች ቤተክርስቲያን በሙስና መጨማለቅ እንደ አባ ጳውሎስ ዋና ባለ ድርሻ አለ እናንተ እንዳላችሁት ዳንኤል አቡነ ማቲያስን ማመስገኑ ፈጠነ እንበል ግን ከአቡነ ጳውሎስ ላይ ያነሳው ሀሰት ነው? አኔ እንኳን የሰማሁት ቁሉቢ ገብርኤል አንድ ጊዜ ለመጡበት አርባ ሺ ብር ሲቀበሉ በአይኔ አይቻለሁ ሌሎች አብያተክርስቲያናት እና ገዳማት ታምር ስለማይደረግ? አይደለም፡፡ የማይሄዱት ገንዘብ ስለማይከፍሉ ነው ለምሳሌ ግሸን ላሊበላ ሳማ ሰንበት ሸንኮራ እነዚህን የመሳሰሉ አይጎበኙም ነበረ፡፡ ለሳቸው ሙሰኛ እነትማ ምን አቻ አለው ወገኖቼ

  ReplyDelete
 18. እግዚኣብሔር በሚያውቀው በጣም የወረደደደደደደ ሒሳዊ ትንተና አሳዳጊ ከበደለው ትምህርት የገደለው ውይ አገር ሲጠፋ ምን ያበቅላል ይባል የለ ያልታደለ ጊዜና የተረገመ ገንዘብ እንዲህ ባለው ሥራ ይባክናል መቸም የዳንኤል ተከታይ ነው ትሉ ይሆናል ግን እውነት ነው ምላችሁ ገለልተ አንባቢ ነኝ አሳብ ሳይኖራችሁ አትጻፉ ለኣንባብያንም ክብር ስጡ

  ReplyDelete
 19. መልካም የሰሩትን መንቀፍ ከሞቱ በኋላና ሥልጣን ከለቀቁ በኋላ ማጥላላት መጥፎ ባሕል የሚቀረው?መክካሙን ጠቅሶ የበለጠ መሻሻል ያለባቸው ቢጠቀሱ ምንአለ?በተለይ /ን ዳንኤል የተሻሻለ መስሎኝ ነበር ለካ ቂመኛ 《ክርስቲያን ነው》መቼም ጎረቤትህ ሲታማ ለእኔ ብለህ ስማ ነውና ቅዱስ አባታችንም ይህችን የሚስቱ አይመስለኝም!ሆኖም ዲያቆኑ ግን ውስጣዊ ለውጥ ቢያደር የታሪክ ተመራማሪነትን 《ለምድ 》ለብሶ የሚያቀርባቸውን ጽሑፎች ስንወደለት በዚያ ሽፋን ተኩላነትን ብቅ እያደረገ ባያሳየን መልካም ነበር ስለ 《ማቅ》ማንነት ለሕዝባችን ለመ ግለጽ የመሸበት ይመስለኛል ከዚህ በኋላ ማቅ ንስሐ ገብቶ ካልተመለሰ ከሰው እጅ ሳይሆን ከእግዚአብሔር እጅ ዳኝነቱን ይቀበላል።ይህ ደግሞ ሩቅ አይደለም ይህን የሚያነብ ሁሉ እየሆነ ያለውን እብጠት መከታተል ብቻ ነው።
  ሰላመ እግዚአብሔር ከሕዝባችን ጋር ከቤተክርስቲያናችን ጋር ይሁን!

  ReplyDelete
 20. Yemiyakomen aynorim gena ensefalen yihin degmo enantem beden tawkutalachihu

  ReplyDelete
 21. betkekele metserut endatachew gebagn! ene betam new yaferkubachew

  ReplyDelete
 22. He himeself advocates extreme fanatical relegious view. His followers were reprehensible as seen in Saint Mary Church Irving TX and Dallas Michael for inciting choes. Abune Markos then Aba Markos stood in disbelief denoncing the despecable act of this group @ Amer noh Kidane Mheret Houston TX. All these were nothing but extremism.

  ReplyDelete
 23. daneal mk eysaferaraw new yehone miseter yedebekelet ale meseleng bezu yezebarekal samayamr yeminager sew danealen ayehu!!!!!

  ReplyDelete
 24. ኧረ ጉድ ነው ይህ መደላለል እስከመቸ ድረስ ነው አንዱ ሌላውን ሲደልለው ልቡ እያወቀው
  መሸነጋገል ባይኖር መልካም ነበር ካልቀረ ግን (መታገል እንዳይወድቁ ከወደቁም እንዳይደቁ) የሚለውን
  የሽማግሎችን አባባል ሳይዘነጉ ቢሆን ይመረጣል። ክርስቶስ ፈሪሳውያውን መንገድ ቢያወላግዱበት
  አንትሙሰ እምአቡክሙ ሰይጣን እናትማ የባላገራ ልጆች ናችሁ ብሏቸዋል በዘመናችንም መሪዋን ለማስካድ መሠረቷን ለመናድ የቤተ ክርስቲያን ጠላቶች አያሌ ናቸው Hatred does not cease by hatred.ከዚያውም ዘንድ አስመሳዮች የበዙበት ሐቅ የተዘነጋበት ዘመን አይጣል!

  ReplyDelete
 25. ኧረ ጉድ ነው ይህ መደላለል እስከመቸ ድረስ ነው አንዱ ሌላውን ሲደልለው ልቡ እያወቀው
  መሸነጋገል ባይኖር መልካም ነበር ካልቀረ ግን (መታገል እንዳይወድቁ ከወደቁም እንዳይደቁ) የሚለውን
  የሽማግሎችን አባባል ሳይዘነጉ ቢሆን ይመረጣል። ክርስቶስ ፈሪሳውያውን መንገድ ቢያወላግዱበት
  አንትሙሰ እምአቡክሙ ሰይጣን እናትማ የባላገራ ልጆች ናችሁ ብሏቸዋል በዘመናችንም መሪዋን ለማስካድ መሠረቷን ለመናድ የቤተ ክርስቲያን ጠላቶች አያሌ ናቸው Hatred does not cease by hatred.ከዚያውም ዘንድ አስመሳዮች የበዙበት ሐቅ የተዘነጋበት ዘመን አይጣል!

  ReplyDelete
 26. No one visit ur web dam head

  ReplyDelete
 27. I am mk. You guys fuck you. You just hate mk why you do not research other issues if you are really worry about church. Here in GA Tebat has been slept with married women as this topic you do not say nothing. Fake priest Merkebu steal money from st Michael to pay his mortgage almost $500000 with out paying tax. We report to IRS. Just help us to inform public. We tired with one topic mk.A mater of time merkebu will be arrest

  ReplyDelete
 28. anet gudem mk why you use word "F"

  ReplyDelete
 29. you are not mk with such non ethics. you tequla. members of mk can not insult such oaf and unethical words.

  ReplyDelete
 30. I personal y knew Fake priest Merkebu. He steal money from gerorgies church when he was Addis. So now this gangster hide him self in lawless geleltgna burt church as Aba Abraham officaly declared before he left. Please call and inform law enforcement to arrest Merkebu for public finance corruption. Long live for Mk death to Abaselama.

  ReplyDelete
 31. Oh my Jesus I knew this gang members Fake merkebu he is butcher in farmers market. He eating meat in Hudadie. He make only $8 per hour how can he bought $400000 house it is clear he steal from st Michael church. He must pay tax other wise he locked up in jail.

  ReplyDelete
 32. You blame for using f...... word but one of our mk leader Dn Daniel was sex my wife in front of my 9 years old daughter here in USA. I will be send servillanc video if you want. Still I am mk. Fuck you abaselama

  ReplyDelete
 33. Aba selama, we mk steal kit not money like you.

  ReplyDelete
 34. በአባቶቻችን ስም የምትነግዱ አባ ሰላማ ተብለህ የተጠራህ አንተም ብትሆን ተሃድሶ ነህ፡፡ ስለ ኦርቶዶክስ መናገር መብትም የለህም፡፡ እንኩዋን ማህበረ ቅዱሳን አንድ ግለሰብ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የመከራከርና በውስጥዋ የሚደረጉ እኩይ ተግባራት መቃወም ይችላል፡፡ መናፍቅ ከሆንክ እራስህን ችለህ እንደ ዘመኑ ፖለቲከኞች እራስህን ችለህ መቁዋቁዋም እንጂ በስምዋ መነገድ ውስጥ ሆኜ የኔን ሃሳብ አንጸባርቃለሁ ማለት አይቻልም፡፡ የመናፍቃን ተሃድሶ ትልቁ ችግራችሁ የቤተክርስቲንዋን መብት አለማወቃችሁ ነው፡፡ ትልቁ ችግራችሁ የዘመኑ ፖለቲከኞችን አስተሳሰብ በመያዝ ማህበሩ ላይ አንድ ላይ ለመውረድ መሞከር ምንም አይመጣም፡፡ እስካሁን በተሃድሶነት የተጠየቁት ሁሉ ወደ ምንፍቅናው እንጂ ወደ ቤተክርስቲያንዋ አስተሳሰብ ሲመጡ አይታይም፡፡ ሳይመከሩም ቀርቶ አይደለም የራሳችንን ብቻ በማለታቸው እንደ ቤተክርስቲንዋ ስላልሄዱ ሊወነጀሉ ሊጠየቁ ይችላል፡፡ ይህ ደግሞ ተጨባጭ መረጃን በማስደገፍ ለሚመለከተው አካል በማስተላለፍ ሲኖዶስ እንዲመለከተው በማድረግ ነው፡፡ ለምን ተወገዙብን ከሆነ አሳማኝ ውንብድና ስለተገኘባቸው ነው፡፡ በየትኛውም ጊዜ ቢሆን ቁርጠኛ የቤተክርስቲያን ልጆች ነበሩ ግን የማህበሩ አባል አይደሉም፡፡ በነዚህ ቁርጠኛ ሰዎች በተወሰደ እርምጃ ወደ ማህበሩ ማጣጋት ተገቢ አይደለም፡፡ በእያንዳደንዱ ሃብት በስተጀርባ አንድ ነገር አለ እንደሚባለው በቤተክርስቲያን የእውነት ተከራካሪዎች ዙሪያ ማህበሩ አለ ማለት አይቻልም፡፡ አሁን ዘመኑ የክህደት ስለሆነ ቤተክርስቲን በጥንቃቄ የምትሄድበት በመሆኑ ልጆችዋም ተጠንቅቀው እንዲሄዱ እያደረገች ያለበት ሁኔታ ነው ያለው፡፡ በአውደምህረት እየሆነ ያለውን ነገር ስለሚታወቅ ለተሃድሶ አትከራከሩ፡፡
  ለመሆኑ እናንተ መናፍቃን ለሚሉዋችሁ ነገር ለብር ብላችሁ ትሮጣላችሁ እንጂ ለየትኛው የቤተክርስቲያን ህልውና ቆማችሁ፡፡ የትኛውን ቤተክርስቲያን የውስጥ ችግር ፈቺ ሆናችሁ፡፡ ስንት ቤተክርስቲያን በጡዋፍና በእጣን እጦት አገልግሎታቸው ሲታጎል መች ዞር ብላችሁ አያችሁ፡፡ ገዳማት ሲራቆቱ መች ተናገራችሁ መች ሰው አስተባብራችሁ እረዳችሁ እንደውም የውንብድና ስራን ስትሰሩ ታያችሁ እንጂ፡፡ ገዳም ውስጥ ምን ታደርጉ እንደነበር እናውቃለን፡፡ ለነዚህ ገዳማት ችግር ማህበሩ ሰዎችን አስተባብሮ ማድረጉና እራሳቸውን መቻላቸውን ስታዩ ለመናፍቃን ለናንተ ዝግ ሲሆንባችሁ የሆነውን በጎ ስራ መቃወም ጀመራችሁ፡፡ ሰው ፈቅዶ ለቤተክርስቲያን ብሎ የሚያደርገው ነገር ማንም ግብር ይክፈልበት ብሎ ህግ ያወጣ የለም፡፡ ዞራችሁ ዞራችሁ የመንግስትን ድጋፍ ለማግኘት ስትሉ ከታክስ ጋር ታገናኛላችሁ፡፡ ምንም በሉ ምን አያዋጣችሁም፡፡
  ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ያነሳቸው ጉዳዮች በሙሉ ትክክለኛ ናቸው ብዬ አምናለሁ፡፡ ለእናንተ ለተሃድሶ መናፍቃን አቡነ ጳውሎስ እንደፈለጋችሁ እንድትሆኑ እድሉን ስለሰጡዋችሁ የእሳቸው ነገር ሲነሳ የእግር እሳት ሆኖ ያቃጥላችሁዋል፡፡ በእሳቸው ሞት ቤተክርስቲንዋ ትልቅ እረፍት አግኘታለች፡፡ የሰሩት ስራ የለም ለማለት ሳይሆን ቤተክርስቲያንዋን እየገነቡ ማፍረስ የሚመስል ስለሆነ ስራቸው መሞታቸው ጠቃሚ ነበር፡፡ ወሮ በላ ነው ያተረፉልን፡፡ ቤተክርስቲንዋን ለበላተኛ ለመናፍቃን ነው አሳልፈው የሰጡት፡፡ አሁን የተሸሙትን አባት ከቆይታቸው አንጻር ብዙ ሰርተዋል ማለት ይቻላል፡፡ ሞኝ የተከለውን ብልህ አይነቅለውም እንደሚባለው 21 ዓመት የተዝረከረከውን በወራት ማስተካከል ባይቻልም በእስካሁን ጥሩ ነው፡፡ መናፍቃን መጠጊያ ስላጣችሁ በሩ ስለተዘጋባችሁ ትቃወሙዋቸዋላችሁ፡፡ ይህ ደግሞ ተገቢ አይደለም ለምን ቢባል እናንተ ኦርቶዶክስ ስላልሆናችሁ የናንተ ቤተክርስቲያን ባልሆነች ላይ አስተያየት መስጠት አትችሉም፡፡ አሁንም አትችሉም፡፡ ስለኦርቶዶክስ ለመናገር ሞራሉም የላችሁም እንላለን፡፡

  ReplyDelete