Tuesday, December 31, 2013

ወቅታዊ መልዕክት - በስደት ከሚገኙት ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ


መልዕክቱን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

10 comments:

 1. dn andualem went to washington d.c to abune merkiros patriarch to accuse felege hiwot eyesus church in dallas because he afraid the preachers and believers . He scared a lot .

  ReplyDelete
 2. እንኳን አደረሳችሁ ፡፡ አባ ሰላማ 3ኛ ዓመት፡፡
  ከእናንተ ብሎግ ብዙ ተምሬያለሁ፤ አባ ሰላማ ሁሉም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ሊከታተሉት የሚገባ ብሎግ ነው ፡፡
  ከዚህ የበለጠ ለመስራት ሞክሩ
  ደህና ሁኑ

  ReplyDelete
 3. የአባ ጽጌን ቅሰጣ ሲጋለጥ ቢሁን ርእሱ ጥሩ ነበር። አይ አባጽጌና ዲያቂን አንዱዓለም እስቱ ሌላ ሞክሩ

  ReplyDelete
 4. የምን ወቅታዊ ስንት ወቅታዊ ነገሮች እያሉ ለመከፋፈል ወይስ የአባ ወደል ትንሳኤን ምንፍቅና ለመሸፈን ፓትርያርኩ እንደጻፉ አስመስሎ መጻፍ ቢቀር ጥሩ ነው ? ከፋፍሎ መግዛት ይቅር የወያኔ ይበቃል ቤተክርስቲያንን አጥፍቶ ለመጥፋት የታጠቃቹ እባካቹህ በቃቹ

  ReplyDelete
  Replies
  1. You are the menafik not Aba w/tensai!

   Delete
 5. ወዱ ትንሳኤ ነኝJanuary 1, 2014 at 12:52 PM

  ውሸት ሲደጋገም እውነት ይሆናል ሁልጊዜም ዋሹ የጠላቹትን ስደቩ ነጻ ሚዲያ ነጻ ላልወጣ ህዝብ ጥቅሙ ይህ ብቻ ነው ድንቁርና ትልቅ ጠላት ስለሆነ ትንሽ እንዲማሩ ለኢንፎርሜሽን አቅራቢዎቻቹህ ሹክ በሏቸው

  ReplyDelete
 6. WHAT IS GOING ON, THERE MUST BE SOMETHING GOING ON IN THE CHURCH, WAW, THE PATRIARCH IS STATING HIS AUTHORITY AND SEND ING ENCRYPTED MESSAGE TO THOSE WHO ARE WORKING AGAINST HIM IN THE BACKGROUND, LORD HAVE MERCY ON US

  ReplyDelete
 7. የአባ ወልደትንሳኤን ደብዳቤ አነበብነው። ቅዱስ ፓትርያርኩ ወቅታዊ መልዕክት ብለው በሀገር ጉዳይ ላይ፣ በሃይማኖት ጉዳይ ላይ፣ ወይም ደግሞ ሌላ ኢትዮጵያውያንን በሚመለከት ጉዳይ ላይ ሊጽፉ ይችላሉ ተብሎ ይገመታል። በእርግጥ በእነዚህም ጉዳዮች ላይ ብዙ መልዕክት ሲያስተላልፉ አልታየም። ይህ አሁን በፓትርያርኩ ስም የወጣው ደብዳቤ ግን አባ ወልደትንሳኤ እራሳቸውንና መሰሎቻቸውን ለማመስገን ብለው የጻፉት ነው። የሚገርመው ይህንን ሕዝብ አይረዳም ብለው መጻፋቸው ነው። አንሶ ማሳነስ ማለት ይህ ነው። ትልቁን ቦታ ትልቁን መንበር እንዲህ መዳፈር ማለት ይህ ነው። እነዚህ የተመሰገኑ አባቶችን ለማመስገን በዓለም ላሉ ኢትዮጵያውያን መጻፍ ለምን አስፈለገ? መመስገኑ አስፈላጊ ከሆነም ለምን ላሉበት አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን ወይም ደግሞ ለሚመለከታቸው የሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ብቻ አልተጻፈም? መቸም እግዚአብሔርን መፍራት ቀርቷል። ሰው ይታዘበናል ብሎ ማሰብ ግን አስፈላጊ አይመስላችሁም? አቤት ዝቅጠት የሚያስብል ሥራ ባይሠሩ መልካም ነበር። እርግጠኛ ነኝ ይህንን ደብዳቤ ቅዱስ ፓትርያርኩ መጻፍና መፈረም አይደለም ጭራሹን አላዩትም። "ተሸፋፍኖ ቢተኙ ገልጦ የሚያይ እግዚአብሔር አለ" የሚባለውን የሀገራችንን አባባል ባይረሱት መልካም ነው።

  ReplyDelete
  Replies
  1. MK atidikemu enanitena yegibir abatachihu seytan yemitiwaredubet gize derisual

   Delete
 8. ከላይ ያለውን አስተያየት የጻፍከው ሰው ለአንዳፍታ ራስህን ማየት ብትችል እወዳለሁ።
  አንተ አባ ወልደ ትንሣኤን ለመውቀስ አባ መልከጼዴቅ (ትንሹ ዲያብሎስ) ስላልተመሰገኑ ብለህ ምርቱን ሸፍነህ ግርዱን አስተያየትህን አቀረብክልን። ይኽ ማለት ግን ብታውቀው ፓትርያሪኩን አላዋቂ፤ ደካማ፤ ማሰብ የማይችሉ ማድረግህ አይደለህም? ወይስ እንደአጎትህ (ትንሹ ዲያብሎስ) መልከጼዴቅ ለጎጥ ፖለቲካ ካልቆሙ፤ ከነሙሐመድ ጋር ካልወጡ ነው?
  ተማር ብዙ ይቀረሃል። ፈረንጅ ሀገር መኖር በራሱ እውቀት እንዳይመስልህ።

  ReplyDelete