Thursday, January 16, 2014

ድርብ ታቦት

Read in PDF

ድርብ ታቦት ምንድን ነው?

 ታቦት ማለት ጽላት የሚቀመጥበት ሳጥን ማለት ነው ጥሬ ትርጉሙ ማደሪያ የሚል ነው የጽላት ማደሪያ ስለሆነ ይህ ስያሜ ተሰጥቶታል። መጽሐፍ ቅዱስ ታቦት የሚለው ምን ዓይነት እንደሆነ ዘጸ. 25፥10-22 የተጻፈውን መረጃ በማድረግ ምስሉን ጨምር እናሳያችሁ። ከላይ በጠቀስነው የእግዚአብሔር ቃል መሠረት ታቦት ከግራር እንጨት የሚሠራና በወርቅ የተለበጠ ትልቅ እቃ ነው።

https://encrypted-tbn2.gstatic.com/images?q=tbn:ANd9GcTvmdt3aS0Csf25IwthLWECPgM04BLebfRA3CFFlEspjZ6EyxUIeA
1. ርዝመቱ ሁለት ክንድ ተኩል፣
  ቁመቱ አንድ ክንድ ተኩል፣
  ወርዱ አንድ ክንድ ተኩል ነው።
  ታቦቱ አንድ ብቻ ነው

2. በውስጥና በውጭ በወርቅ የተለበጠ፣
   ዙሪያውን የወርቅ አክሊል ያለው፣
   አራት እግሮች ያሉት
   አራት ቀለበቶች ያሉት
   ሁለት መሎጊያዎች(መሸከሚያዎች)ያሉት ነው።

3. በላዩ ላይ ሁለት ክንድ ተኩል የሆነ የሥርየት መክደኛ ያለው፣
   በላይና በታች በዚህና በዚያ ሁለት ኪሮቤል ያለው፣
   ስያሜው የቃል ኪዳኑ ታቦት ተብሎ ይጠራል።

ጽላት
አሠርቱ ትእዛዛት በሁለት ወገን የተጻፉባቸው ሁለት ድንጋዮች ናቸው፤ ሁለቱም ጽላቶች ከላይ በተገለጠው ታቦት ውስጥ ይቀመጣሉ። ከቶ ከዚያ አይወጡም። ዘጸ 32፥15

አገልግሎቱ
ሁለቱን ድንጋዮች ለማስቀመጥ የሚያገለገል ሲሆን፣ በብሉይ ኪዳን ዘመን የሚሠዉ የእንሥሳት ደም በታቦቱ ላይ ባለው የሥርዬት መክደኛ ላይ ይረጭ ነበር። በሁለቱ ኪሩቤል መካከል ደመና ይታይ ስለነበር እግዚአብሔርም በሕጉ ላይ ሆኖ ይናገር ነበር።

ስለ ታቦት እና ስለ ጽላት ከላይ ያየነው መግለጫ እግዚአብሔር ሙሴን እንዳዘዘው የተደረገ ነው። "እግዚአብሔርም ሙሴን እንዳዘዘው ጽላቱን ወስዶ በታቦቱ ዘንድ አኖረ” ዘጸ 40፥20 "ጽላቶችንም በሠራሁት ታቦት ውስጥ አደርግኋቸው እግዚአብሔርም እንዳዘዘኝ በዚያ ኖሩ” ዘዳ 10፥5። እግዚአብሔር ይህን ትእዛዝ ለሙሴ ሲሰጥ እንዲህ አስጠንቅቆት ነበር "እኔ ያዘዝኋችሁን የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ትጠብቃላችሁ እንጂ ባዘዝኋችሁ ቃል ላይ አትጨምሩም ከእርሱም አታጎድሉም” ዘዳ 4፥2-3።

ታቦት እንደዚህ በእግዚአብሔር ትእዛዝ የተሠራ ከሆነአሁን በኢትዮጵያ ያለውን ታቦት ምን ልንለው ነው? በእግዚአብሔር ትእዛዝ የተሠራ ነውን?

ይህን መልስ ከመመላሳችን በፊት ስለ ኢትዮጵያ ታቦት አሠራር ከምስሉ ጋር እናሳያችሁ ከዚያ በመጽሐፍ ቅዱስ ከታዘዘው ታቦት ጋር አስተያዩና ፍርዳችሁን ስጡ።

የኢትዮጵያ ታቦት1. ልኩና መጠኑ ብዛቱና ዓይነቱ ተለይቶ አይታወቅም፤
   ከዋንዛ፣ ከወይራ፣ ወይም ሌላ ጠንከር ካለ እንጨት ሊሠራ ይችላል፣
   በአሁኑ ሰዓት ከመቶ በላይ ታቦት ሊኖር ይችላል፤
   ዙሪያውን ሐረግ ጥልፍ የመሰለ ሐረግ ይቀረጽበታል።

2. ስያሜው የማርያም፣ የሚካኤል፣ የገብርኤል ወዘተ ይባላል
   በላዩ ላይ የሀገሩ ስም ተጽፎበታል ለምሳሌ የሰበታ ከሆነ ሰበታ ገብሬል ይላ
   ዝቅ ብሎ የደብሩ አስተዳድሪ ወይም ቄሰ ገበዝ ስም ይጻፍበታል፣
   ታቦቱ የተሰየመበት ሰው ስእል ይቀረጽበታል፣ ካላይ የሥላሴ ከታች የጻድቁ

3. በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት ጽላት ወይም ታቦት ሊባል አይችልም፤
   ጽላት እንዳይባል ከድንጋይ የተሠራ አይደለም፤ ከንጨትም ይሠራል፣
   አሠርቱ ትእዛዝትም አልተጻፈበትም፣ ስእል ግን አለበት፣
   ታቦት እንዳይባል እንደ ሳጥን የተሠራ አይደለም፤
   እግዚአብሔር ካዘዘው ታቦት ጋር ብናስተያየው አንዱንም ቃል አያሟላም

4. አንዳድ ታቦቶች አልፋ ኦሜጋ የሚል ተጽፎባቸዋል፣
   አንዳዶች ግን ጉልበት ሁሉ ለኢየሱስ ስም ይንበርከክ የሚል ተጽፎበታል
   አንዳዶች ምንም አልተጻፈባችውም እንዲሁ የሰው ሙያ ይታይባቸዋል።

5. ስለኢትዮጵያው ታቦት አሠራር በሔትኛውም መጽሐፍ አልታዘዘም፤
   መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ፈጽሞ የማናገኘው ሲሆን አዋልድ በሚባሉ መጽሕፍት ላይም ስለ አሠራሩ የተደነገጉ ሕጎች አላገኘንም እንኳንስ በእግዚአብሔር ትዛዝ የሰውም ትእዛዝልናገኘን አላቻልንም፣ ስለዚህ ማንም እንደየሙያው የሚሠራው ሆኖ አግኝተነዋል። የመጽሐፍ ቅዱሱ ታቦት በሙሴ አንድ ጊዜ ብቻ የተሠራ ሲሆን የኢትዮጵያው ታቦት ግን ሙያ ያለው ሁሉ በፈለገ ጊዜ ሊሠራው የሚችል ነው ለምሳሌ እኔ ከ10 በላይ ታቦት እየሠሩ የሚሸጡ ሰዎችን አውቃለሁ የሁሉም ሥራ እንደየችሎታቸው የተለያየ ነው።

ታዲያ የኢትዮጵያ ታቦት፤ ታቦትም ካልሆነ ጽላትም ካልሆነ ምን እንበለው ይሆን? አንዳዶች ለጊዜው ማምለጫ ይሆናል ያሉትን ትምህርት አዘጋጅተዋልለምሳሌ፣ የቅዱሳን መታሰቢያ ነው የሚሉ አሉ። ሥጋውና ደሙን ለመፈተት የምንጠቀምበት ገበታ ነው የሚሉም አሉ ይህ አባባል ትንሽ የሚያስመልጥ ይመስላል። እኛ ግን በጥንት ዘመን ቤተ ክርስቲያን ለመክፈት ይሰጥ የነበረ መታወቂያ ወይም የፈቃድ ወረቀት ሠርተፊኬት ነበረ እንላልን። ማስረጃችንም በጽላቱ ላይ የተጻፈው የቄሰ ገበዙ ስም፣ የቦታው ወይም የደብሩ ስም፣ እንዲሁም ቤተ ክርስቲያኑ የተሰየመበት ቅዱስ ስም ነው። ይህ የሚያመለክተው ቤተ ክርስቲያን ለማቋቋም የተሰጠ ፈቅድ መሆኑን እንጂ በእርግጥ እንደ እግዚአብሔር ቃል የተሥራ ሆኖ ሊሰገድለት የሚገባ ነገር አይደለም።

 ታዲያ ድርብ ታቦት ከየት መጣ? ተሸክሞ መዞርስ ለምን አስፈለገ?
ድርብ ታቦት ተብሎ መታወቅ የጀመረው በግራኝ መሐመድ ዘመን ነው ይባላል። ግራኝ መሐመድ አብያተ ክርስቲያናትን ሲያቃጥል ቀሳውስት ታቦቱን እያሸሹ ወደአልተቃጠለ ቤተ ክርስቲያን እየወሰዱ ይደርቡ ነበር፣ አንዳድ ታቦቶች ሌላ ቤት ተሥርቶላቸው የተመለሱ ሲሆን አንዳዶች ግን በዚያው ተደረበው ቀርተዋል። ዛሬ በአንዳድ አብያተ ክርስቲያናት ከ40 በላይ ታቦቶች (የምሥክር ወረቀቶች)የመገኘታቸው ምክንያት ይኸው ነው። ከጥቂት ጊዜ በኋላ ግን አንዳድ የጥቅም ደብተራዎች ድርብ ታቦትን የቢዝነስ ሥራ አደረጉት።

ድርብ ታቦት አሁን አሁን የቢዝነስ ጉዳይ ብቻ ነው። የሥጋውና ደሙ መሠዊያ ነው ብለው የሚሰብኩትን አያወጣቸውም። ምክንያቱም ሥጋና ደሙ የሚሠራው በአንድ ታቦት ብቻ ነውና መደራረቡ ለምን አስፈለገ? እንላለን። እኛ ድርብ ታቦት የገንዘብ ማግኛ ዘዴ ነው ያልበንትን ምክንያት ከተጨባጭ ማስረጃ ጋር እናቅርብ።

ለምሳሌ፤ ጎላ ሚካኤል ድሮ ሚካኤል ከመደረቡ በፊት የመንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን ነበር። በኋላ ግን ሕዝቡ መንፈስ ቅዱስን ባለማወቁ ወደዚያ ሊመጣና ገንዘብ ሊሰጥ ባለመቻሉ ሕዝቡ የለመደው ሚካኤል ተደረበ፣ ከዚያም ሕዝቡ መምጣትና ገንዘቡን ማዝነብ ሲጀምር ሚካኤል ከመንፈስ ቅዱስ መብለጡን ለማሳየት "ጎላ” ሚካኤል ተባለ። ጎላ ሚካኤል የመንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን የነበረ መሆኑን እስካሁን ድረስ "ጽርሐ ጽዮን” እየተባለ መጠራቱን ልብ ይበሉ።

ቀጨኔ መድኃኔ ዓለም ከጥንት ጀምሮ በመድኃኔ ዓለም የተሰየመ ነበር። ሕዝቡን መድኃኔ ዓለምን ባለማወቁና ገንዘብ ሊገኝ ባለመቻሉ ገብርኤል ተደረበ በሩ አካባቢም ትንሽ ቤተ መቅደስ ተሠርቶለት ትልቅ የገቢ ምንጭ ሆኗል። ሕዝባችን ከመድኃኔ ዓለም ይልቅ ገብርኤልን የሚያመልክ መሆኑ የታወቀ ነው። በነገራችን ላይ እስከዚህ ዘመን ድረስ በሌላ ታቦት ላይ ሲደረቡ የኖሩት ሦስቱ ታቦቶች ናቸው እነርሱም ማርያም፣ ሚካኤል፣ ገብርኤል ሲሆኑ አሁን አሁን ግን አርሴማና የሸንኮራው የሐንስ በብዛት እየተደረቡ ነው። እስከ ዛሬ በገብርኤል፣ በሚካኤል፣ በማርያም ላይ የተድረበባቸው ታቦት የለም እነርሱ ግን በሌላ ታቦት ላይ እየሄዱ መደረብን ይዘውታል። ተክለ ሃይማኖትና አቡነ አረጋዊ አስካሁን ተከባብረው ይኖሩ ነበር ማለት አንዱ ባንዱ ላይ አይደረብም ነበር አሁን በአሜሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ ተደራርበው እየኖሩ ነው። በተክለ ሃይማኖት ሽዋዎችን በአቡነ አረጋዊ ትግሬዎችን ለመያዝ ተብሎ የተደረገ ነው።

ድሮ ድሮ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድን የሚያመልከው አልነበረም በሸንኮራ እስኪታወቅ ድረስ። ለምሳሌ ጎጃም በረንዳ አካባቢ ያለው ወልደ ነጎድጓድ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን እውቅና በማጣቱ ገንዝብ ሊገኝ አልቻለም ነበር በኋላ ግን ማርያም ተደርባ ትልቅ የገቢ ምንጭ ፈጥራለች፣ እዚያው አንድ ግቢ ውስጥ ሁለት ቤተ ክርስቲያን ተሠርቶ ጥሩ ገቢ ተገኝቷል። በጎጃም በረንዳ አልታወቅ ብሎ የነበረው ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ፤ ሕዝቡ እስካሁን ባልለመደው በቦሌ መድኃኔ ዓለም ላይ ተደርቦ የካህናቱን ደሞዝ በሚገባ እየሰበሰበ ነው። በነገራችን ላይ ሕዝቡ ዮሐንስ መሆኑን እንጂ መጥምቁ ይሁን ወንጌላዊው ለይቶ አያውቅም፣ ብቻ ዮሐንስ ይሁን፣ ይህን እውቅና ያገኘውም በሸንኮራ ያድናል ስለተባለ ነው። በአሁኑ ሰዓት አርሴማ ሁሉንም እየቀደመች በብዙ ቦታ እየተደረበች ነው። እርሷ የወጣቱ አምላክ ሆናለችና ካህናቱም ቢዝነስ እየሠሩባት ነው።

ዛሬ በአዲስ አበባ ከ50 በላይ የተደራረበ የገብርኤልና የማርያም ቤተ ክርስቲያን ሲኖር የኢየሱስ ግን ሁለት ብቻ ናቸው ገነተ ኢየሱስና ገዳመ ኢየሱስ። ገነተ ኢየሱስ ገንዝብ ባለማምጣቱ ማርያም ተደርባለች አንድ ግቢ ውስጥ፡ሁለት ቤተ ክርስቲያን ተሠርቷል። ስለዚህ የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን በአዲስ አበባ አንድ ብቻ ይሆናል እርሱም ገዳመ ኢየሱስ ነው። እርሱስ የሰው ልጅ ግን እራሱን የሚያስጠጋበት የለውም ያለው ለዚህ አይደል?

ማጠቃለያ
እውነተኛው ታቦት የፈቃድ ወረቀት ስለሆነ በክብር መያዛችን አይከፋም ስጋውና ደሙን ብንሰዋበትም አይጎዳንም። ተሸክመነው የምንዞርበት ምክንያት ግን አይታወቅም፣ ለፌስቲባል ወይም ለባህል ድምቀት ከሆነ ጥሩነው፤ ለስግደትና ለአምልኮ ከሆነ ግን ትልቅ ስሕተት ነው ለማን ነው የምንሰግደው? ለምሳሌ ታቦቱ የሚካኤል ከሆነ ለሚካኤል መስገዳችን ነው ያርሴማም ከሆነ እንዲሁ? የሚካኤልና የሥላሴ ታቦት አንድ ላይ ቢወጡ ለማን ነው የምንሰግደው? ለሁለቱም የሚል መልስ ሊኖር ይችላል ሁለቱን ባንድ ጊዜ ማምለካችን ነው ማለት ነው? ለሚካኤል የምንሰግደውና ለሥላሴ የምሰግደው በምን ይለያል? እኛ ይህን ጥያቄ ያነሳነው ለማን መስገድ እንዳለብን ስለማናውቅ አይደለም ሰማይና ምድርን ለፈጠረው በሁሉ ለሚገኘውና ለተፈራው አምላክ ብቻ በመንፈስ እንሰግዳለን ለሌላ ለማንም አንሰግድም ዮሐ 4፥21-26 "እኔ እግዚአብሔር ነኝ ስሜ ይህ ነው ክብሬን ለሌላ ምስጋናዬንም ለተቀረጹ ምስሎች አልስጥም‚ኢሳ 42፥8 ይላልና እኛም ለማንም አንሰጥም።

ድርብ ታቦት ለገንዘብ ነው ሌላ ምንም ምስጢር የለውም፣ ይህ የዘረፋ ስልት መቆም አለበት፣ ያታለልንበት ዘመን ያበቃ ይመስለናል፣ ሰውን ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔርንም ንቀናል ስለዚህ እግዚአብሔር ለክብሩ ተነሥቷል ሕዝባችንን ያዋረደውን ሁሉ ከንቱ ነገር እራቁቱን ሊያስቀረው ለሐፍረትና ለመሳቂያ ሊያደርገው ተነሥቷል። የሚመጣው ትውልድ የሚታለል አይደለምና ከወዲሁ እንንቃ።

 የገንዘብ ጉዳይ ከሃይማኖት ጋር በመያያዙ ባዕድ አምልኮዎች ተስፋፍተዋል፣ እንደ እግዚአብሔር ቃል ያለሆኑ ልማዶችም ሕዝቡን አንቀው በመያዛቸው በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚና በመንፈሳዊ ሕይወቱ ነጻ መውጣት አልቻለም፣ የሀገሪቱ ችግር የሃይማኖት ችግር ነው፣ እንደ እግዚአብሔር ቃል ያለሆነ፣ ኦርቶዶክሳዊም ያልሆነ፣ የሩቅ ምሥራቅ አገሮች ልማድ ሥራ አስፈትቶን አደንዝዞንና አስንፎን ይገኛል። ይህ ተጠራርጎ መወገድ አለበት፣ ዘመኑ የተሐድሶ ነውና እንታደስ።

ተስፋ ነኝ

60 comments:

 1. stupid expression !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
  All things that are expressed in this passage to attack the EOTC.

  ReplyDelete
  Replies
  1. ‘’በዚያን ጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦት ይሸከም ዘንድ፥ እርሱንም ለማገልገል በእግዚአብሔር ፊት ይቆም ዘንድ፥ በስሙም ይባርክ ዘንድ እግዚአብሔር እስከ ዛሬ ድረስ የሌዊን ነገድ ለየ።’ዘዳ 10፥8

   “ሕዝቡን፦ የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦትና ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ፥ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት።
   ኢያሱም ካህናቱን፦ የቃል ኪዳኑን ታቦት ተሸክማችሁ በሕዝቡ ፊት እለፉ ብሎ ተናገራቸው የቃል ኪዳኑንም ታቦት ተሸክመው በሕዝቡ ፊት አለፉ።
   አንተም የቃል ኪዳኑን ታቦት የሚሸከሙትን ካህናት። በዮርዳኖስ ውኃ ዳር ስትደርሱ በዮርዳኖስ ውስጥ ቁሙ ብለህ እዘዝ አለው።
   እነሆ፥ የምድር ሁሉ ጌታ ቃል ኪዳን ታቦት በፊታችሁ ወደ ዮርዳኖስ ያልፋል።” ኢያሱ3፥3-11

   Delete
  2. LEMIN SILELEWTU ATAWERUM TESHENEFACHUH? MECHEM BE BETEKRISTIAN TIRU NEGER SISERA ATIWDUM. MINEW SILE MK MESDEB AKOMACHUH ENDEMATICHILUT AYACHUH? ZIMBOCH MENAFIKAN ENANTE YEABATOCH SIM MATIFAT ENA TEWAHIDON MENKEF NEW SIRACHUH MAN ENDEMILEKEW ATARTEN BE ENANTEM LAY ENZEMITALEN TEBIKU TIKIT KEN NEW.

   Delete
  3. ‘’በዚያን ጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦት ይሸከም ዘንድ፥ እርሱንም ለማገልገል በእግዚአብሔር ፊት ይቆም ዘንድ፥ በስሙም ይባርክ ዘንድ እግዚአብሔር እስከ ዛሬ ድረስ የሌዊን ነገድ ለየ።’ዘዳ 10፥8

   “ሕዝቡን፦ የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦትና ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ፥ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት።
   ኢያሱም ካህናቱን፦ የቃል ኪዳኑን ታቦት ተሸክማችሁ በሕዝቡ ፊት እለፉ ብሎ ተናገራቸው የቃል ኪዳኑንም ታቦት ተሸክመው በሕዝቡ ፊት አለፉ።
   አንተም የቃል ኪዳኑን ታቦት የሚሸከሙትን ካህናት። በዮርዳኖስ ውኃ ዳር ስትደርሱ በዮርዳኖስ ውስጥ ቁሙ ብለህ እዘዝ አለው።
   እነሆ፥ የምድር ሁሉ ጌታ ቃል ኪዳን ታቦት በፊታችሁ ወደ ዮርዳኖስ ያልፋል።” ኢያሱ3፥3-11

   Delete
  4. አንተ ሰዉ ምን ሆነሃል! የተጻፈዉን በትክክል አታነብም ልበል? ጸሐፊዉ እኮ የሚለዉ ታቦት በብሉይ ኪዳን ለሙሴ ተሰጠ፦ እነኢያሱም ተሸክመዉ ዮርዳኖስን ተሻገሩ። የአዲስ ኪዳኑ ታቦት ግን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እና የወንጌሉ ቃል ናቸዉ ነዉ ያለዉ። እዚህ ላይ እንደመነጋገር ለምን ብሉይን እንደምትጠቅስ አይገባኝም። ስለታቦቶቻችን ዓይነትና ብዛትም ላይ ምንም አላልክም። ከሁሉም በላይ ደገሞ ንግስ የሚባለዉ ነገር ይገርመኛል። ንጉሱ እኮ ጌታችን ነዉ፦ ሌላ ማንገስ ባዕድ አምልኮ መሆኑን ባትክዱ ይሻላል! ካፈርኩ አይመልሰኝ ካልሆነ ይህ ፊደል ከቆጠረ ሰዉ ይሰወራል ብዬ አላምንም። ደግሞ ጌታን የመሰለ በበረከት የሚያንበሸብሽ አምላክ እያለህ እሰቲ እነ አርሴማን ፍለጋ የምትንከራተት አሳዛኝ ፍጡር ለምን ትሆናለህ?

   Delete
  5. አንተ ሰዉ ምን ሆነሃል! የተጻፈዉን በትክክል አታነብም ልበል? ጸሐፊዉ እኮ የሚለዉ ታቦት በብሉይ ኪዳን ለሙሴ ተሰጠ፦ እነኢያሱም ተሸክመዉ ዮርዳኖስን ተሻገሩ። የአዲስ ኪዳኑ ታቦት ግን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እና የወንጌሉ ቃል ናቸዉ ነዉ ያለዉ። እዚህ ላይ እንደመነጋገር ለምን ብሉይን እንደምትጠቅስ አይገባኝም። ስለታቦቶቻችን ዓይነትና ብዛትም ላይ ምንም አላልክም። ከሁሉም በላይ ደገሞ ንግስ የሚባለዉ ነገር ይገርመኛል። ንጉሱ እኮ ጌታችን ነዉ፦ ሌላ ማንገስ ባዕድ አምልኮ መሆኑን ባትክዱ ይሻላል! ካፈርኩ አይመልሰኝ ካልሆነ ይህ ፊደል ከቆጠረ ሰዉ ይሰወራል ብዬ አላምንም። ደግሞ ጌታን የመሰለ በበረከት የሚያንበሸብሽ አምላክ እያለህ እሰቲ እነ አርሴማን ፍለጋ የምትንከራተት አሳዛኝ ፍጡር ለምን ትሆናለህ?

   Delete
  6. አኘዳች ነገር የሆንከው አንተው ነህ:: ድሮም ቢሆን በእግዚአብሄር ቦታ አይመለክም:: አሳማኝ ነገር ቢኖርህ እኛም በተቀበል ነው:: ለነገሩ አሁን እየሰጠ ያለውን አገልግሎት ስለማታውቅ ለኛ ልታስረዳን አትሞክር:: የጴንጤ ጩኸትህን ታሰማለህ ለመሆኑ በጊዜው አንድ ማህበር ለነበረው የእስራኤላውያን ማህበር ብዙ ሺህ ታቦት ያስፈልጋል ብለህ ታስባለህ? ስለታቦት ቁጥርስ የምታወራው፡፡ አሁን የመፅሀፍ ቅዱስ ስንት ነው?

   Delete
 2. AWUREWUM YESEDEB AF TESETEW.

  ReplyDelete
 3. Replies
  1. ‘’በዚያን ጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦት ይሸከም ዘንድ፥ እርሱንም ለማገልገል በእግዚአብሔር ፊት ይቆም ዘንድ፥ በስሙም ይባርክ ዘንድ እግዚአብሔር እስከ ዛሬ ድረስ የሌዊን ነገድ ለየ።’ዘዳ 10፥8

   “ሕዝቡን፦ የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦትና ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ፥ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት።
   ኢያሱም ካህናቱን፦ የቃል ኪዳኑን ታቦት ተሸክማችሁ በሕዝቡ ፊት እለፉ ብሎ ተናገራቸው የቃል ኪዳኑንም ታቦት ተሸክመው በሕዝቡ ፊት አለፉ።
   አንተም የቃል ኪዳኑን ታቦት የሚሸከሙትን ካህናት። በዮርዳኖስ ውኃ ዳር ስትደርሱ በዮርዳኖስ ውስጥ ቁሙ ብለህ እዘዝ አለው።
   እነሆ፥ የምድር ሁሉ ጌታ ቃል ኪዳን ታቦት በፊታችሁ ወደ ዮርዳኖስ ያልፋል።” ኢያሱ3፥3-11

   Delete
  2. አንተ ሰዉ ምን ሆነሃል! የተጻፈዉን በትክክል አታነብም ልበል? ጸሐፊዉ እኮ የሚለዉ ታቦት በብሉይ ኪዳን ለሙሴ ተሰጠ፦ እነኢያሱም ተሸክመዉ ዮርዳኖስን ተሻገሩ። የአዲስ ኪዳኑ ታቦት ግን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እና የወንጌሉ ቃል ናቸዉ ነዉ ያለዉ። እዚህ ላይ እንደመነጋገር ለምን ብሉይን እንደምትጠቅስ አይገባኝም። ስለታቦቶቻችን ዓይነትና ብዛትም ላይ ምንም አላልክም። ከሁሉም በላይ ደገሞ ንግስ የሚባለዉ ነገር ይገርመኛል። ንጉሱ እኮ ጌታችን ነዉ፦ ሌላ ማንገስ ባዕድ አምልኮ መሆኑን ባትክዱ ይሻላል! ካፈርኩ አይመልሰኝ ካልሆነ ይህ ፊደል ከቆጠረ ሰዉ ይሰወራል ብዬ አላምንም። ደግሞ ጌታን የመሰለ በበረከት የሚያንበሸብሽ አምላክ እያለህ እሰቲ እነ አርሴማን ፍለጋ የምትንከራተት አሳዛኝ ፍጡር ለምን ትሆናለህ?

   Delete
  3. አንተ ሰዉ ምን ሆነሃል! የተጻፈዉን በትክክል አታነብም ልበል? ጸሐፊዉ እኮ የሚለዉ ታቦት በብሉይ ኪዳን ለሙሴ ተሰጠ፦ እነኢያሱም ተሸክመዉ ዮርዳኖስን ተሻገሩ። የአዲስ ኪዳኑ ታቦት ግን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እና የወንጌሉ ቃል ናቸዉ ነዉ ያለዉ። እዚህ ላይ እንደመነጋገር ለምን ብሉይን እንደምትጠቅስ አይገባኝም። ስለታቦቶቻችን ዓይነትና ብዛትም ላይ ምንም አላልክም። ከሁሉም በላይ ደገሞ ንግስ የሚባለዉ ነገር ይገርመኛል። ንጉሱ እኮ ጌታችን ነዉ፦ ሌላ ማንገስ ባዕድ አምልኮ መሆኑን ባትክዱ ይሻላል! ካፈርኩ አይመልሰኝ ካልሆነ ይህ ፊደል ከቆጠረ ሰዉ ይሰወራል ብዬ አላምንም። ደግሞ ጌታን የመሰለ በበረከት የሚያንበሸብሽ አምላክ እያለህ እሰቲ እነ አርሴማን ፍለጋ የምትንከራተት አሳዛኝ ፍጡር ለምን ትሆናለህ?

   Delete
  4. እኛ የምናዉቀዉ በእ/ር ትእዛዝ የተሰራ የቃል ኪዳን ታቦት እንጅ የቄሰ ገበዝ ወይም የሰዎችን አይደለም

   Delete
 4. Replies
  1. ‘’በዚያን ጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦት ይሸከም ዘንድ፥ እርሱንም ለማገልገል በእግዚአብሔር ፊት ይቆም ዘንድ፥ በስሙም ይባርክ ዘንድ እግዚአብሔር እስከ ዛሬ ድረስ የሌዊን ነገድ ለየ።’ዘዳ 10፥8

   “ሕዝቡን፦ የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦትና ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ፥ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት።
   ኢያሱም ካህናቱን፦ የቃል ኪዳኑን ታቦት ተሸክማችሁ በሕዝቡ ፊት እለፉ ብሎ ተናገራቸው የቃል ኪዳኑንም ታቦት ተሸክመው በሕዝቡ ፊት አለፉ።
   አንተም የቃል ኪዳኑን ታቦት የሚሸከሙትን ካህናት። በዮርዳኖስ ውኃ ዳር ስትደርሱ በዮርዳኖስ ውስጥ ቁሙ ብለህ እዘዝ አለው።
   እነሆ፥ የምድር ሁሉ ጌታ ቃል ኪዳን ታቦት በፊታችሁ ወደ ዮርዳኖስ ያልፋል።” ኢያሱ3፥3-11

   Delete
  2. አንተ ሰዉ ምን ሆነሃል! የተጻፈዉን በትክክል አታነብም ልበል? ጸሐፊዉ እኮ የሚለዉ ታቦት በብሉይ ኪዳን ለሙሴ ተሰጠ፦ እነኢያሱም ተሸክመዉ ዮርዳኖስን ተሻገሩ። የአዲስ ኪዳኑ ታቦት ግን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እና የወንጌሉ ቃል ናቸዉ ነዉ ያለዉ። እዚህ ላይ እንደመነጋገር ለምን ብሉይን እንደምትጠቅስ አይገባኝም። ስለታቦቶቻችን ዓይነትና ብዛትም ላይ ምንም አላልክም። ከሁሉም በላይ ደገሞ ንግስ የሚባለዉ ነገር ይገርመኛል። ንጉሱ እኮ ጌታችን ነዉ፦ ሌላ ማንገስ ባዕድ አምልኮ መሆኑን ባትክዱ ይሻላል! ካፈርኩ አይመልሰኝ ካልሆነ ይህ ፊደል ከቆጠረ ሰዉ ይሰወራል ብዬ አላምንም። ደግሞ ጌታን የመሰለ በበረከት የሚያንበሸብሽ አምላክ እያለህ እሰቲ እነ አርሴማን ፍለጋ የምትንከራተት አሳዛኝ ፍጡር ለምን ትሆናለህ?

   Delete
 5. Benjerachin metachihu aidel?

  ReplyDelete
  Replies
  1. ልክ ነው ውንድም። ይህን እውነት በእውነትነቱ መቀበል የብዙ ሰዎችን እንጀራ ይነካል። ምንም ቢሆን ግን የእግዚአብሔር እውነት ከእንጀራም ይበልጣል። የሚያስፈልግህን የማያሳጣህ ጌታ ለእውነቱ ኑር እንጂ ከእንጀራውም የሚጎልብህ የለም።

   Delete
 6. ተስፋ እንዴት ነህ
  ዓይኔን ስለገለጥክልኝ አመሰግንሃለው፡፡
  የእኛ ሀገር ታቦት አሰራር በመጽሐፍ ቅዱስ እንደተጻፈው ልክ እንደ እስራኤላውያን ታቦት ይመስለኝ ስለነበር እስካሁን ድረስ እኔም እየሰገድኩ ሌሎቹም እንዲሰግዱ አበረታታ ነበር፡፡
  እኔ ለታቦት እሰግድ የነበረው ከታቦቱ በላይ ባለው ኪሩቤል (የእግዚአብሄር ዙፋን) ላይ ለተቀመጠው አምላክ ነው ብዬ አስብ ነበር ፤ በእኛ ሀገር ታቦት ላይ ግን ኪሩቤል (የእግዚአብሄር ዙፋን) የለበትም፡፡ ስለዚህ ለታቦት መስገድ በተለይም ለእኛ ሀገር ታቦት መስገድ በጣም ስህተት ነው፡፡
  በወንጌል እንደተጻፈው እግዚአብሔር መንፈስ ነው፤ እርሱን የሚወዱት ሁሉ በእውነትና በመንፈስ ሆነው በየትኛውም ስፍራ ሁሉ ይሰግዱለታል፡፡
  እባካችሁ እንዲህ ዓይነት ጠቃሚ መረጃዎችን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ሁሉ እንዲያውቁት ብታደርሁ መልካም ነው፡፡
  አመሰግናለሁ

  ReplyDelete
  Replies
  1. ‘’በዚያን ጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦት ይሸከም ዘንድ፥ እርሱንም ለማገልገል በእግዚአብሔር ፊት ይቆም ዘንድ፥ በስሙም ይባርክ ዘንድ እግዚአብሔር እስከ ዛሬ ድረስ የሌዊን ነገድ ለየ።’ዘዳ 10፥8

   “ሕዝቡን፦ የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦትና ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ፥ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት።
   ኢያሱም ካህናቱን፦ የቃል ኪዳኑን ታቦት ተሸክማችሁ በሕዝቡ ፊት እለፉ ብሎ ተናገራቸው የቃል ኪዳኑንም ታቦት ተሸክመው በሕዝቡ ፊት አለፉ።
   አንተም የቃል ኪዳኑን ታቦት የሚሸከሙትን ካህናት። በዮርዳኖስ ውኃ ዳር ስትደርሱ በዮርዳኖስ ውስጥ ቁሙ ብለህ እዘዝ አለው።
   እነሆ፥ የምድር ሁሉ ጌታ ቃል ኪዳን ታቦት በፊታችሁ ወደ ዮርዳኖስ ያልፋል።” ኢያሱ3፥3-11

   Delete
  2. የእኛ ሀገር ታቦት አሰራር በመጽሐፍ ቅዱስ እንደተጻፈው ልክ እንደ እስራኤላውያን ታቦት ይመስለኝ ስለነበር እስካሁን ድረስ እኔም እየሰገድኩ ሌሎቹም እንዲሰግዱ አበረታታ ነበር፡፡
   እኔ ለታቦት እሰግድ የነበረው ከታቦቱ በላይ ባለው ኪሩቤል (የእግዚአብሄር ዙፋን) ላይ ለተቀመጠው አምላክ ነው ብዬ አስብ ነበር ፤ በእኛ ሀገር ታቦት ላይ ግን ኪሩቤል (የእግዚአብሄር ዙፋን) የለበትም፡፡ ስለዚህ ለታቦት መስገድ በተለይም ለእኛ ሀገር ታቦት መስገድ በጣም ስህተት ነው፡፡
   በወንጌል እንደተጻፈው እግዚአብሔር መንፈስ ነው፤ እርሱን የሚወዱት ሁሉ በእውነትና በመንፈስ ሆነው በየትኛውም ስፍራ ሁሉ ይሰግዱለታል፡፡
   እባካችሁ እንዲህ ዓይነት ጠቃሚ መረጃዎችን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ሁሉ እንዲያውቁት ብታደርሁ መልካም ነው፡፡
   አመሰግናለሁ

   Delete
  3. እውነት ነው።

   Delete
  4. bzelimad neber sitketatle ynbrw. mejemeria memar neberebih

   Delete
 7. በማድነቅ ለመጀመር ያህል ታቦት መደረብ በግራኝ ዘመን ተጀመረ ያልከው ፍሬ ያለው ይመስላልና ስለጉዳዩ እውነትነት ጠለቅ ብየ ለማንበብ እሞክራለሁ.የማልቀበለውን ግን ልንገርህ፡
  1-መደረቡ ክልክል ነው እስካልተባለና ከመንፈሳዊነት አንጻር የሚያመጣው ጉዳት ምን እንደሆነ እስካላስረዳህ ድረስ መከራከሪያህ ዝምብሎ የያዝነውን ለማስጣል ብቻ ስለሚመስል አልቀበለውም.የሚካኤል በስላሴ መደረብም የፍጡር ወደፈጣሪው መሄድ ነው.አይገርምም!!እንዲያውም ለእኔ ድርብ ታቦት መኖሩ አቅመ-ደካሞች ሩቅ ሄዶ ለማንገስ ሳይንገላቱ በቅርብ በዐሉን አክብረው በረከት እንዲያገኙ የሚረዳ ነው.መቼም ስንትና ስንት የበሽታ አይነቶች ቀን፣የቫለንታይን ቀን፣የሳቅ ቀን፣ወዘተ… በምናከብርበት ሀገር የሚካኤል፣የኢየሱስ እያልን የታቦታቱን ስያሜ መነሻ አድርገን እለቱን ለማሰብ ዩኔስኮ እስኪያጸድቅልን ለመጠበቅ አንገደድም.
  2- ታቦት ተሸክሞ ስለመዞር ባነሳኸውም ላይ እንደዛው.ጉዳቱንና ነውርነቱን መ/ቅዱስ ጠቅሰህ አምጣ.እኛ ግን ለበረከት፣እ/ር በታቦቱ አድሮ ለእነ ኢያሱ ያደረገውንና በመ.ኢያሱ ምእራፍ 3እና4 የተጻፈውን አብነት አድርገን የፈጣሪያችንን ድንቅ ስራ ለማሰብና ታቦቱ በሚነግስበት እለት የሚነገረውን መንፈሳዊ ታሪክ በማሰብ ኡደት አድርገን ወደመንበረ-ክብሩ እንመልሰዋለን.
  3-ታቦት የፈቃድ ወረቀት ነው አልክ. አይደለም!!ተሳስተሀል!!አዎ በደንብ ተሳስተሀል!!አይደለም!!!መጀመሪያ ሲሶ መንግስት የነበረው ሃይማኖት ለታቦት መትከያ ተቸግሮ ጽላቱን እንደፈቃድ የሚጠቀምበት ዘመን አልነበረም!!!አሁንም የለም!!!ሲቀጥል እኛ እንደሌሎቹ የሓይማኖት ድርጅቶች የበጎ አድራጎት ማህበራት ኤጀንሲና የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስቴርን እውቅና እየጠየቅን ቤ/ክ የምንተክልበት አሰራር የለም!!!እረ ተመስገን!!!የታቦታችንን መጎናጸፊያ እየገፈፍን ለፈቃድ ስንል ለአለማውያን ገዥዎች የምናሳይበት ዘመን አልደረሰም!!!ተው እንጅ!!! የሀገር ባለቤቶች እንጅ መጻተኞች አይደለንም!! መጀመሪያ መሬቱን ማን ይዞት ቆየና እንደመጻተኛ ታቦት ይዘን ቁራጭ መሬት የምንለምነው!!!እስክ ከከተማ እስከ ገጠሩ ያለውን ይዞታችንን እየው….እኛ ቦታ ያውም ለደብር መትከያ ተቸገርን……አይይይ……እሱ እንኩዋ ገና ነው!!!
  4-ለስላሴና ሰራዊተ-መላእክታቸውን ለሚመራው ቅዱስ ሚካኤል በአንዴ ሰጊድ ለማድረግ መቸገርህን ገልጸሀል. እንደኔ የዓለም ገዥዎች(አጋዕዝተ-ዓለም)የሆኑትን ስላሴ እስከነሰራዊታቸው በማክበር የጸጋ ስግደት ለሚገባው የጸጋ የአምልኮ ስግደት ለሚገባው የአምልኮ መስጠት ዐይከብደኝም.ወታደር እንኩዋ መሪን ከባለማእረግ ለይቶ የሚሰጠው የሰላምታ አይነት አለ አይደል!!!እና አምላክን ከመላክ ለይቶ መስገድ አያውከኝም!!!
  5-እንደ መልእክት፡የኦርቶዶክስ የሆነ ሁሉ ልማዳዊና ኢ-መጽሀፋዊ ነው በሚል መነሻ ብቻ አትጻፉ፣ስርዐቱንና ትውፊቱን እንደ ሩቅ ተመልካች ሳይሆን ውስጡ እንዳለ አማኝ ለማየት ሞክሩ፣ስርዐቱ መ/ቅዱስ ላይ ተጽፎ ባይገኝ እንኩዋ ለመ/ቅዱስ ተቃራኒ እስካልሆነ ድረስ ለማጣጣል አትፋጠኑ፣ይቺን በአንድ ቆብ ውስጥ ሁለት ጭንቅላት ለመክተት የምታደርጉዋትን ነገር ማለትም ለራሳችሁ ሲሆን አዋልዱንም፣ሃይማኖተ-አበውንም፣ቅ/ያሬድንም ስትጠቅሱ ትቆዩና…..እነሱኑ መሰረት አድርገን መልስ እንስጥ ስንል አይ እነሱማ……አትበሉ….ያ ሙዋች እንዳለው አጥር ላይ ቆማችሁ ወይ አልወጣችሁ ወይ አልገባችሁ ይን ከዚያ እያጣቀሱ መኖር ይቅርባችሁ….አታንክሱ!!!

  ReplyDelete
  Replies
  1. Hiruy, good job! Tsehafiw yelelet kehadi bihonm tsihufih readers yitekemubetalna berta. Tesfan tewew tesfa qortual atifito tefi new

   Delete
 8. Be Ewentu edzeh Yale behizbu Yelbe netseuh emnt wust yeseyttan were menzat bettakomu.

  ReplyDelete
 9. "doro bitalim tirewan" alu, menafik bizwora nufake new lela ayitebekim. enanite beyetignaw metshaf aginitachihut new wondin kewond setin keset yemitagabu????????????

  ReplyDelete
 10. Reformation is needed right today in this Generation! Abaselamas, May God bless you as you continue teaching the truth to bring a reformation in this nation!

  ReplyDelete
  Replies
  1. ‘’በዚያን ጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦት ይሸከም ዘንድ፥ እርሱንም ለማገልገል በእግዚአብሔር ፊት ይቆም ዘንድ፥ በስሙም ይባርክ ዘንድ እግዚአብሔር እስከ ዛሬ ድረስ የሌዊን ነገድ ለየ።’ዘዳ 10፥8

   “ሕዝቡን፦ የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦትና ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ፥ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት።
   ኢያሱም ካህናቱን፦ የቃል ኪዳኑን ታቦት ተሸክማችሁ በሕዝቡ ፊት እለፉ ብሎ ተናገራቸው የቃል ኪዳኑንም ታቦት ተሸክመው በሕዝቡ ፊት አለፉ።
   አንተም የቃል ኪዳኑን ታቦት የሚሸከሙትን ካህናት። በዮርዳኖስ ውኃ ዳር ስትደርሱ በዮርዳኖስ ውስጥ ቁሙ ብለህ እዘዝ አለው።
   እነሆ፥ የምድር ሁሉ ጌታ ቃል ኪዳን ታቦት በፊታችሁ ወደ ዮርዳኖስ ያልፋል።” ኢያሱ3፥3-11

   Delete
  2. አንተ ሰዉ ምን ሆነሃል! የተጻፈዉን በትክክል አታነብም ልበል? ጸሐፊዉ እኮ የሚለዉ ታቦት በብሉይ ኪዳን ለሙሴ ተሰጠ፦ እነኢያሱም ተሸክመዉ ዮርዳኖስን ተሻገሩ። የአዲስ ኪዳኑ ታቦት ግን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እና የወንጌሉ ቃል ናቸዉ ነዉ ያለዉ። እዚህ ላይ እንደመነጋገር ለምን ብሉይን እንደምትጠቅስ አይገባኝም። ስለታቦቶቻችን ዓይነትና ብዛትም ላይ ምንም አላልክም። ከሁሉም በላይ ደገሞ ንግስ የሚባለዉ ነገር ይገርመኛል። ንጉሱ እኮ ጌታችን ነዉ፦ ሌላ ማንገስ ባዕድ አምልኮ መሆኑን ባትክዱ ይሻላል! ካፈርኩ አይመልሰኝ ካልሆነ ይህ ፊደል ከቆጠረ ሰዉ ይሰወራል ብዬ አላምንም። ደግሞ ጌታን የመሰለ በበረከት የሚያንበሸብሽ አምላክ እያለህ እሰቲ እነ አርሴማን ፍለጋ የምትንከራተት አሳዛኝ ፍጡር ለምን ትሆናለህ?

   Delete
 11. ወይ ተስፋ መጣህ ደግሞ

  ReplyDelete
 12. Thank you ! Thank you ! Thank you !

 13. ‘’በዚያን ጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦት ይሸከም ዘንድ፥ እርሱንም ለማገልገል በእግዚአብሔር ፊት ይቆም ዘንድ፥ በስሙም ይባርክ ዘንድ እግዚአብሔር እስከ ዛሬ ድረስ የሌዊን ነገድ ለየ።’ዘዳ 10፥8

  “ሕዝቡን፦ የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦትና ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ፥ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት።
  ኢያሱም ካህናቱን፦ የቃል ኪዳኑን ታቦት ተሸክማችሁ በሕዝቡ ፊት እለፉ ብሎ ተናገራቸው የቃል ኪዳኑንም ታቦት ተሸክመው በሕዝቡ ፊት አለፉ።
  አንተም የቃል ኪዳኑን ታቦት የሚሸከሙትን ካህናት። በዮርዳኖስ ውኃ ዳር ስትደርሱ በዮርዳኖስ ውስጥ ቁሙ ብለህ እዘዝ አለው።
  እነሆ፥ የምድር ሁሉ ጌታ ቃል ኪዳን ታቦት በፊታችሁ ወደ ዮርዳኖስ ያልፋል።” ኢያሱ3፥3-11

  ReplyDelete
  Replies
  1. አንተ ሰዉ ምን ሆነሃል! የተጻፈዉን በትክክል አታነብም ልበል? ጸሐፊዉ እኮ የሚለዉ ታቦት በብሉይ ኪዳን ለሙሴ ተሰጠ፦ እነኢያሱም ተሸክመዉ ዮርዳኖስን ተሻገሩ። የአዲስ ኪዳኑ ታቦት ግን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እና የወንጌሉ ቃል ናቸዉ ነዉ ያለዉ። እዚህ ላይ እንደመነጋገር ለምን ብሉይን እንደምትጠቅስ አይገባኝም። ስለታቦቶቻችን ዓይነትና ብዛትም ላይ ምንም አላልክም። ከሁሉም በላይ ደገሞ ንግስ የሚባለዉ ነገር ይገርመኛል። ንጉሱ እኮ ጌታችን ነዉ፦ ሌላ ማንገስ ባዕድ አምልኮ መሆኑን ባትክዱ ይሻላል! ካፈርኩ አይመልሰኝ ካልሆነ ይህ ፊደል ከቆጠረ ሰዉ ይሰወራል ብዬ አላምንም። ደግሞ ጌታን የመሰለ በበረከት የሚያንበሸብሽ አምላክ እያለህ እሰቲ እነ አርሴማን ፍለጋ የምትንከራተት አሳዛኝ ፍጡር ለምን ትሆናለህ?

   Delete
 14. wey tabot.endihe sew tabetabechi

  ReplyDelete
  Replies
  1. ‘’በዚያን ጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦት ይሸከም ዘንድ፥ እርሱንም ለማገልገል በእግዚአብሔር ፊት ይቆም ዘንድ፥ በስሙም ይባርክ ዘንድ እግዚአብሔር እስከ ዛሬ ድረስ የሌዊን ነገድ ለየ።’ዘዳ 10፥8

   “ሕዝቡን፦ የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦትና ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ፥ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት።
   ኢያሱም ካህናቱን፦ የቃል ኪዳኑን ታቦት ተሸክማችሁ በሕዝቡ ፊት እለፉ ብሎ ተናገራቸው የቃል ኪዳኑንም ታቦት ተሸክመው በሕዝቡ ፊት አለፉ።
   አንተም የቃል ኪዳኑን ታቦት የሚሸከሙትን ካህናት። በዮርዳኖስ ውኃ ዳር ስትደርሱ በዮርዳኖስ ውስጥ ቁሙ ብለህ እዘዝ አለው።
   እነሆ፥ የምድር ሁሉ ጌታ ቃል ኪዳን ታቦት በፊታችሁ ወደ ዮርዳኖስ ያልፋል።” ኢያሱ3፥3-11

   Delete
  2. አንተ ሰዉ ምን ሆነሃል! የተጻፈዉን በትክክል አታነብም ልበል? ጸሐፊዉ እኮ የሚለዉ ታቦት በብሉይ ኪዳን ለሙሴ ተሰጠ፦ እነኢያሱም ተሸክመዉ ዮርዳኖስን ተሻገሩ። የአዲስ ኪዳኑ ታቦት ግን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እና የወንጌሉ ቃል ናቸዉ ነዉ ያለዉ። እዚህ ላይ እንደመነጋገር ለምን ብሉይን እንደምትጠቅስ አይገባኝም። ስለታቦቶቻችን ዓይነትና ብዛትም ላይ ምንም አላልክም። ከሁሉም በላይ ደገሞ ንግስ የሚባለዉ ነገር ይገርመኛል። ንጉሱ እኮ ጌታችን ነዉ፦ ሌላ ማንገስ ባዕድ አምልኮ መሆኑን ባትክዱ ይሻላል! ካፈርኩ አይመልሰኝ ካልሆነ ይህ ፊደል ከቆጠረ ሰዉ ይሰወራል ብዬ አላምንም። ደግሞ ጌታን የመሰለ በበረከት የሚያንበሸብሽ አምላክ እያለህ እሰቲ እነ አርሴማን ፍለጋ የምትንከራተት አሳዛኝ ፍጡር ለምን ትሆናለህ?

   Delete
 15. Gr8 message...I have no words...diro eko kidase sinigeba endet enifera endenebere...1 qen kesis x siyasayugn....betam gerimogn lezih nebere ende sifera yeneberew...bemalet tera neger mehonun aregagetiku..behagerachn yalew betabot sim yemimelekew gud hizibun masiferaria new. nekitenal...atishewedu...satayu atisadebu..egna beayinachn silayen tera terepeza new.Geta yirdachihu. tnku abaselamawoch!!

  ReplyDelete
  Replies
  1. ‘’በዚያን ጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦት ይሸከም ዘንድ፥ እርሱንም ለማገልገል በእግዚአብሔር ፊት ይቆም ዘንድ፥ በስሙም ይባርክ ዘንድ እግዚአብሔር እስከ ዛሬ ድረስ የሌዊን ነገድ ለየ።’ዘዳ 10፥8

   “ሕዝቡን፦ የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦትና ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ፥ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት።
   ኢያሱም ካህናቱን፦ የቃል ኪዳኑን ታቦት ተሸክማችሁ በሕዝቡ ፊት እለፉ ብሎ ተናገራቸው የቃል ኪዳኑንም ታቦት ተሸክመው በሕዝቡ ፊት አለፉ።
   አንተም የቃል ኪዳኑን ታቦት የሚሸከሙትን ካህናት። በዮርዳኖስ ውኃ ዳር ስትደርሱ በዮርዳኖስ ውስጥ ቁሙ ብለህ እዘዝ አለው።
   እነሆ፥ የምድር ሁሉ ጌታ ቃል ኪዳን ታቦት በፊታችሁ ወደ ዮርዳኖስ ያልፋል።” ኢያሱ3፥3-11

   Delete
  2. አንተ ሰዉ ምን ሆነሃል! የተጻፈዉን በትክክል አታነብም ልበል? ጸሐፊዉ እኮ የሚለዉ ታቦት በብሉይ ኪዳን ለሙሴ ተሰጠ፦ እነኢያሱም ተሸክመዉ ዮርዳኖስን ተሻገሩ። የአዲስ ኪዳኑ ታቦት ግን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እና የወንጌሉ ቃል ናቸዉ ነዉ ያለዉ። እዚህ ላይ እንደመነጋገር ለምን ብሉይን እንደምትጠቅስ አይገባኝም። ስለታቦቶቻችን ዓይነትና ብዛትም ላይ ምንም አላልክም። ከሁሉም በላይ ደገሞ ንግስ የሚባለዉ ነገር ይገርመኛል። ንጉሱ እኮ ጌታችን ነዉ፦ ሌላ ማንገስ ባዕድ አምልኮ መሆኑን ባትክዱ ይሻላል! ካፈርኩ አይመልሰኝ ካልሆነ ይህ ፊደል ከቆጠረ ሰዉ ይሰወራል ብዬ አላምንም። ደግሞ ጌታን የመሰለ በበረከት የሚያንበሸብሽ አምላክ እያለህ እሰቲ እነ አርሴማን ፍለጋ የምትንከራተት አሳዛኝ ፍጡር ለምን ትሆናለህ?

   Delete
  3. dirom sewn neber ariaya adirgeh tiketrl yeneberew lezih new yewedekew

   Delete
 16. የሚገርመው የቤተክርስትያን ሳትሆን የቤተክርስትያን እንደሆንክ ስታስመስል ነው፡፡ ስለታቦት ድንጋጌ አላየሁም ላገኝም አልቻልኩም ያልከው፣ ለማየት ለማንበብ ስለማትፈልግ እንጂ እናት ቤተክርስትያን ለሁሉም ስርዓት ያላት ናት፡፡ በመጀመርያም የተንጋደደ እምነት የመያዝህ ምንጭ ይኸው ያለማንበብህ እና ያነበብከውንም እንደሚያመንዥሁቱ ማስታዋል አለመቻልህ ነውና ከሚያውቁ ተቀምጠህ ተማር ያወቅከውንም ደግሞ ለማስተዋል ጊዜን ስጥ፡፡

  ReplyDelete
 17. ወገኖች ሰው ስለጠረበውና ሌባ ስለሚሰርቀው እንጨት ለምን ትጨቃጨቃላችሁ። ሰው የ ማይሰረቀው ታቦታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።

  ReplyDelete
  Replies
  1. አልተሳሳትክም

   Delete
  2. ወገኖች ሰው ስለጠረበውና ሌባ ስለሚሰርቀው እንጨት ለምን ትጨቃጨቃላችሁ። ሰው የ ማይሰረቀው ታቦታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።

   Delete
  3. Leba malet ante rasih neh.

   Delete
  4. aba selama tebareku

   Delete
 18. እጅግ በጣም ጥሩ መልዕክት ነው።

  ReplyDelete
 19. TESFA. yakerebkewu tsihuf yegel amelekaketehen yewekel yihonal enji atekalay sile TABOT yakerebkewu tikekel aydelem mikeniyatum yamiyanits tsihuf aydelem yetabot atekalay tirguwame TABOT yadengel misale sihon TSILATU degemo ya KIRSTOS misale naw. silezihem fitsamewu yihe bihonem amanawiwu TABOTE MUSE ba hagerachen menoru elay letekeskut tirguwame maregagechawu naw. silezih AHUN yalewu tabot ena yederowu eyalu kemadenager ba kinenat wade fiker ena tihut lib meteh atamenem. TABOT AND ORTHODOX TABOT AND ETHIOPHIA yemayelayayu nachewu silazih wede kinenet naaaaaa. (YIRGA)

  ReplyDelete
 20. lemn 1 egeziabhern atamnum zm blachu yemn kifefel new ende...egna man honen new mnkerakerew fetari lerasu betun metebek aktot yimeslachuhal ende?adelem tagash new esu tagso tagso gn kitatu ayadagemem ena ebakachu yibkachu

  ReplyDelete
 21. lemn 1 egeziabhern atamnum zm blachu yemn kifefel new ende...egna man honen new mnkerakerew fetari lerasu betun metebek aktot yimeslachuhal ende?adelem tagash new esu tagso tagso gn kitatu ayadagemem ena ebakachu yibkachu

  ReplyDelete
 22. the first arc broken by mossees and the he cride to GOD for replecement and GOD give comand to mossa to do the same as the broken one and to bring him to write the 10 comandr by his own hand then he give premision to all humanbing to make the same arc as tabote tsion YEMEGEMERIYAW BAYESEBER NORO MUSSE YEMEQERETS EDELE BALETESETEW NEBER ENA TSELAT AND BECH BEHONE NEBER ETIOPIYAWEYANE LEALEM MEDEAN BEROCH ENA MESEKEROCH NACHEW that is why all this hassel in ethiopia because of DEYABILOSE he new we are in the righit track to save from SIOLE so be smart stop JOCKING TEMELESU.KELED YELEME GIZEW ALEQUWAL.

  ReplyDelete
 23. ብንያም አበራJanuary 21, 2014 at 3:34 AM

  የሐዲስ ኪዳን የታቦትና የጽላት አቀራረጽም ሆነ አጠቃቀሙ የተወሰነውና የሚወሰነው በቀኖና ነው፡፡ ቀኖና ደግሞ እንደ ሁኔታው የሚሻሻል ነው፡፡ ሲቻል ይጨመርበታል ሳይቻል ደግሞ ይቀነስለታል፡፡ እንግዲህ በቤተክርስቲያናችን ቀኖና ካበረከታቸው ነገሮች አንዱ የሐዲስ ኪዳን የታቦትና የጽላት አቀራረጽንና አጠቃቀምን ነው፡፡

  ስለዚህ በሐዲስ ኪዳን ታቦትን ለመቅረጽ የግራር እንጨት ባይገኝ በዘፍ 1፥31 ላይ ‹‹ እግዚአብሔርም የፈጠረውን (ያደረገውን) ሁሉ እጅግ መልካም እንደሆነ አየ›› ስለሚልና እግዚአብሔር የፈጠረውን ስለማይንቅ ከግራር ሌላ ከማይነቅዝ እንጨት መቅረጽ እንችላለን፡፡ ቁመቱ ወርዱና ዙሪያውም እንደችሎታችን ይሆናል፡፡ በውስጥና በውጭ ስለሚሆነው የወርቅ ክብርም እንደችሎታችን ይወሰናል፡፡ ከሌለንም ወርቁ ይቀራል ቀኖና ነውና፡፡
  ስለጽላቱም እንደዚሁ ነው ከቻልን ከከበረ ድንጋይ፣ ከዕብነ በረድ መቅረጽ እንችላለን፤ ካልቻልን ጽላቱን ከማይነቅዝ እንጨት መቅረጽ እንችላለን፡፡ በሌላ በኩልም ከቻልን እንደ ብሉይ ኪዳኑ በአንድ ታቦት ሁለት ጽላት ማስቀመጥ እንችላለን፤ ካልቻን በአንድ ታቦት አንድ ጽላት ብቻ ይሆናል፡፡ በተጨማሪም የጽላቱን ማስቀመጫ ታቦት ባይኖረን ጽላቱን ታቦት ብለን በመጥራት በጽላቱ ብቻ መጠቀም እንችላለን ቀኖና ነውና::
  የክርስቲያኖች አካልና ልቡና በክርስቶስ ደም ታቦት፤ ጽላት፤ ቤተ መቅደስ መሆኑን እናምናለን፡፡ ቢሆንም በሐዲስ ኪዳን ታቦትና ጽላት ያስፈለገበት ምክንያት ስለአምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነትና ክብር ሲባል ነው፡፡ ምክንያቱም በብሉይ ኪዳን ክብሩን የገለጠበት፤ ቃሉን ያሰማበት፣ ሙሴን እንደባልጀራ ያነጋገረበት፣ የክብሩ ዙፋን ሆኖ ጽላቱ በውስጡ ለታቦቱ ማደሪያ በመሆኑ፤ በሐዲስ ኪዳንም የሥጋውና የደሙ የክብር ዙፋን እንዲሆን ሲሆን ስለእኛ በዚህ ዓለም መከራ የተቀበለውን መድኅኔዓለም ክርስቶስን ለማክበር ሲባል ነው፡፡
  እግዚአብሔር ራሱ አዘጋጅቶ ለሙሴ የሰጠውን ሁለቱን ጽላቶች እሥራኤል ጣዖት ሲያመልኩ ስላገኛቸው ሙሴ ተበሳጭቶ ሰብሯቸዋል፡፡ነገር ግን ቸርነቱ ለዘለዓለም የሆነ እግዚአብሔር አምላክ ለሙሴ የመጀመሪያዎቹን አስመስሎ እንዲሰራ ነገረው፤ ሙሴም አስመስሎ ሠራ፡፡ ዘዳ 34፥1-5 መሥራት ብቻ ሳይሆን ዐሥሩን የቃል ኪዳን ቃላትም በጽላቶቹ ላይ እንዲጽፍ ሙሉ ሥልጣን ከእግዚአብሔር ተሰጠው፡፡ ሙሴም ተፈቅዶለታልና አሥሩን ቃላት በጽላቶቹ ላይ ጻፈ፡፡ ዘዳ 34፥27-28 ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ጽላትንም ሆነ ታቦትን እያስመሰሉ ለመሥራት ሙሉ ሥልጣንን አግኝተናል፡፡
  ዐሠርቱ ትእዛዛት የተጻፉባቸው ሁለቱ ጽላቶች መባዛት መራባት የለባቸውም ከተባለ በጽላቶቹ ላይ የተጻፉት ዐሠርቱ ትእዛዛት መባዛት የለባቸውም፡፡ ከኢየሩሳሌምም መውጣት የለባቸውም ማለት አይደለምን? ትእዛዛቱም ተከለከሉ ማለት ነውና፡፡
  ጌታ ስለ ጸሎት ሲያስተምረን ‹‹አባታችን ሆይ በሚለው ጸሎት ውስጥ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን›› በሉ ብሏል፡፡ በዚህ መሠረት በዮሐንስ ራዕይ 11፥19 ላይ ታቦቱን በሰማይ አሳይቶናል፡፡ ስለዚህ የሙሴ የቃል ኪዳኑ ታቦት በሰማይ እንዲገኝ፤ በሰማይ እንዲሆን፤ በሰማይ እንዲታይ ፈቃዱ ከሆነ፤ በምድርም እንዲሆን ፈቃድህ ይሁን ብለን ብንጠቀምበት ስህተቱ ምን ይሆን?
  እኛ የምናምነው ቅዱስ ስሙ የተጻፈበትን የክርስቶስ ሥጋና ደም የክብር ዙፋን የሆነውን ታቦት ማክበራችን በኪሩቤል ዙፋን የሚቀመጥ መድኅነ ዓለም ክርስቶስን ማክበራችን መሆኑን ነው፡፡ በታቦቱ ፊት መስገዳችንም በታቦቱ ለተጻፈው ለቅዱስ ስሙ ነው፡፡ በታቦት ፊት ለእግዚአብሔር ስም ይሰግዱ የነበሩ ኢያሱና የእስራኤል ሽማግሌዎች በረከት አገኙበት እንጂ አልተጎዱበትምና ነው፡፡ ኢያ 7፥6፣ ዘዳ 33፥10፡፡
  ‹‹ይህም በሰማይና በምድር በቀላያትና ከምድርም በታች ያለ ጉልበት ሁሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሰግድ ዘንድ ነው። አንደበትም ሁሉ ኢየሱስ ክርስቶስ በእግዚአብሔር አብ ክብር ጌታ እንደሆነ ያምን ዘንድ ነው›› ፊልጵ 2፥10-11፡፡ በዚህ መሠረት ቅዱስ ስሙ በተጻፈበት ከነጭ ድንጋይ (ከዕምነ በረድ፣ከእንጨት) በተሠራው በጽላቱ ፊት ለቅዱስ ስሙ መስገድ ታላቅ የመንፈስ ጥበብ እንጂ ሞኝነት አይደለም፡፡
  በትንቢተ ኢሳይያስ 56፥46 በተገለጸው መሠረት የእግዚአብሔርን ሰንበቱን ለሚጠብቁ ደስ የሚያሰኘውንም ለሚመርጡ ቃል ኪዳኑንም ለሚይዙ ጃንደረቦች (ስለእግዚአብሔር መንግሥት ራሳቸውን ጃንደረባ ያደረጉ ቅዱሳን) ማቴ 19፥12 በእግዚአብሔር ቤትና በቅጥሩ የዘለዓለም መታሰቢያ እንደሚደረግላቸው የተገለጠ በመሆኑ ይህን አብነት በማድረግ ጌታ ሥጋው፣ ደሙ የሚከብርበት ሆኖ ለቅዱሳኑም መታሰቢያ ለማድረግ ነው፡፡ /መዝ 111፥7/ እንዲሁም የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነውና ምሳ 10፥7፡፡ በዚህ ምክንያት እንጂ በታቦታቱ የሚከብረው መድኃኒተ ዓለም ክርስቶስ መሆኑ ግልጽ ሊሆን ያስፈልጋል፡

  ReplyDelete
 24. የምትፈልጉትን ነገር በሚመቻችሁ መንገድ መተርጎም ትወዳላችሁ !!!!

  ReplyDelete
 25. Egziabher yisetilen ewinetun silegeletachihu!

  ReplyDelete
 26. yigermal almawekeh kentu

  ReplyDelete
 27. Amazing Discovery !!!

  I am so confused, who we should have to believe? Many history that the church has is being disproved.

  I have seen shocking video about the discovery of the ark of the covenant(የቃል ክዳን ታቦት) which GOD had gave to mosses. I believe till today that the ark is taken from Jerusalem to Ethiopia, and so still it is in Ethiopia. But what I have seen disproves this history. It says the ark is discovered there in Jerusalem by archeologists deep in cave directly under the position where the cross of the Jesus Christ is stood. It is very long video. If you want to watch, You find it on YouTube via(http://www.youtube.com/watch?v=bYIwjYN4JVo and http://www.youtube.com/watch?v=cwBX66OuI7g ). Amazing Discovery!!!

  what is going on??!!!!

  ReplyDelete