Wednesday, January 8, 2014

ማኅበረ ቅዱሳን በአዲስ አበባ አድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎችና ሌሎች ሠራተኞች የደረሰበትን ሽንፈት ለማወራረድ ቅጥረኞቹን ሊሰበስብ ነው

የአባ እስጢፋ የልጆች አባትነት በሕይወት እያሉ በዲኤንኤ ምርመራ እንዲረጋገጥ ይጠይቃሉ

ማኅበረ ቅዱሳን ከአባ እስጢፋ ጋር ተመሳጥሮ ያረቀቀውና በአዲስ አበባ አድባራትና ገዳማት የሚገኙ አስተዳዳሪዎች ጸሐፊዎችና ሌሎች ሠራተኞች መቃወማቸውንና በትግላቸውም ሕጉን ለማርቀቅ ሊቃውንት ያሉበት ሌላ ሕግ አርቃቂ ኮሚቴ እንዲሰየም ማድረጋቸውን ለመቃወምና ሕጉ እንዲጸድቅ ለማድረግ ካህናቱን በመቃወም የድጋፍ መግለጫ ስብሰባዎችን እያደረጃ መሆኑ ተሰማ፡፡ የማኅበሩ “ስውር” ብሎግ ሐራ እንደዘገበችው የድጋፍ መግለጫ ስብሰባው በሦስት ምዕራፍ የተከፈለ ሲሆን ለማቅ ያደሩና በገንዘብ የተገዙ አንዳንድ የገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች፣ ካህናት፣ የአብነት መምህራንና ሰባክያነ ወንጌል፣ በመጀመሪያው ምዕራፍ፣ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤያት ሊቃነ መናብርትና ምእመናን በሁለተኛው ምዕራፍ፣ ሰንበት /ቤቶች ደግሞ በሦስተኛው ምዕራፍ የፊታችን አርብ ለስብሰባ እንደሚወጡ ዘግቧል፡፡ ይሁን እንጂ እንደከዚህ ቀደሙ የጠቀሳቸውን ሰዎች ሳይሆን ለስብሰባ የገዛቸውን ዩኒፎርም አልብሶ እንዳያመጣ የብዙዎች ጥርጣሬ አለ፡፡ የልደት በዓልንም በቤተ ክርስቲያኑ ባሰማራቸው ሰላዮቹ በኩል ለአርቡ ረብሻ እንዲዶልቱበት ማድረጉን ውስጥ አዋቂዎች ይናገራሉ፡፡

ማቅ በመንግስት መዋቅር ውስጥ ያሉና በአባልነት የመለመላቸው እንዲሁም ቅጥረኞቹ ያደረጋቸውን የደኅንነት አባላት ጭምር ለዚህ ወሳኝ ተግባር ያሰማራ መሆኑን ምንጮች ይናገራሉ፡፡ ከዚህ ቀደም በአቡነ ጳውሎስ ጊዜ እንኳን ማኅበረ ቅዱሳን በአንድ የሰበካ አጠቃላይ መንፈሳዊ ጉባኤ ስብሰባ የደገሰውን ድግስ አንበላም በማለት ፊት ለፊት እየተናገሩ ከአዳራሹ የወጡትን አንዳንድ አባቶችን ሚሊቴሪ በለበሱና ጠብመንጃ በያዙ የማቅ አባላትና ቅጥረኞች ይዞ ማስደብደቡ ማቅ በደኅንነት አባላት ውስጥ ምልምሎች እንዳሉት ማመላከቻ ሆኖ አልፏል፡፡ አሁንም በዚህ ግርግር ለመፍጠር ባሰበበት የአርቡ ስብሰባ እነዚህን በመንግስት መዋቅር ውስጥ በሚገኙና በመለመላቸው የደኅንነት አባላቱና ቅጥረኞቹ አማካይነት ሥራውን ለመሥራት እንዳሰበ እየተነገረ ነው፡፡


ይህ በእንዲህ እንዳለ የማቅን የለውጥ መዋቅር ተቃውመው የተነሡ በርካታ የአዲስ አበባ ገዳማትና አድባራት አለቆችና ሌሎች ሰራተኞች መብታቸው ሙሉ በመሉ እስኪከበር ድረስ የጀመሩትን ትግል አጠናክረው እንደሚቀጥሉ እየተናገሩ ሲሆን፣ ሀገረ ስብከቱን ለማቅ አሳልፈው የሰጡት አባ እስጢፋን በተመለከተ ከፍተኛ ክትትል እያደረጉና ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ብቻም ሳይሆን ከሲኖዶስ አባልነት ጭምር መነሳት ያለባቸው መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃዎችን እያሰባሰቡ መሆናቸውን ውስጥ አዋቂዎች ይናገራሉ፡፡ ባለፈው በፓትርያርኩ ፊት ቀርበው በድፍረት እንደተናገሩት አባ እስጢፋ የሲኖዶስ አባል ሆነው መቀጠል የማይገባቸው ሰው መሆናቸውን እንደተናገሩትና እርሳቸውን በተመለከተ ብዙ ርቀት መሄድ እንደማያስፈልግና ግፋ ቢል የካ ሚካኤል ድረስ መጓዝ ብቻ ይበቃል ብለው እንደ ጠቆሙት አባ እስጢፋን በህጋዊ መንገድ ለመጠየቅ ዝግጅት እያደረጉ መሆናቸው ይነገራል፡፡ በተለይም ትኩረታቸው አባ እስጢፋ የልጆች አባት መሆናቸው በዲኤንኤ ምርመራ እንዲረጋገጥ እንደሚፈልጉና ይህም እንደ አቡነ ሚካኤል ከሞቱ በኋላ መቃብር ተቆፍሮና አስከሬን ወጥቶ ሳይሆን አሁን ሳይሞቱና በሕይወት እያሉ መሆን አለበት የሚል አቋም ይዘው እየሰሩ እንደሆነ እየተነገረ ነው፡፡ ይህ ከመሆኑ በፊት ግን አባ እስጢፋኖስ ልጆቻቸውን ወደውጭ እንዳያሸሹ እየተንቀሳቀሱ መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡


በጫረው እሳት እየተለበለበ የሚገኘው ማቅ ከአዲስ አበባ አድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎች፣ ጸሀፊዎችና ሌሎችም ሰራተኞች ጋር ግጭት ውስጥ መግባቱን ተከትሎ የማኅበሩ አመራሮችና አባላት ለሁለት መከፈላቸው ተሰምቷል፡፡ አንደኛው ወገን ነገሩ በጥንቃቄ መያዝ ሲገባው በችኮላ መበላሸቱ ያስመታናልና ትክክል አይደለም የሚል ሲሆን፣ ሌላኛው ወገን ግን ምንም በችኮላ የተደረገ ነገር የለም፤ ማድረግ ያለብንን ለማድረግ ከዚህ የተሻለ ጊዜ የለም፤ ምክንያቱም የእኛ የምንላቸው አቡነ ማቴዎስ የጠቅላይ ቤተክህነት ሥራ አስኪያጅ፣ አቡነ ሉቃስ የጠቅላይ ቤተክህነት ጸሐፊ እና አባ እስጢፋኖስ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ ስለሆኑልን ያሻንን ለማድረግ ከመቼውም ጊዜ ይልቅ ምቹ ወቅት በመሆኑ ወደፊት መግፋት እንጂ ወደኋላ ማፈግፈግ የለብንም ባይ ነው፡፡ ይሁን እንጂ የተነሳው ተቃውሞ እንዲህ በቀላሉ የሚበርድ አይመስልም፡፡ ከምንም በላይ ደግሞ በቋሚ ሲኖዶስ የተወሰነውን ውሳኔ ለመቀልበስ በቀላሉ የሚቻል አይደለም፡፡ እነዚሁ የቤተክርስቲያን አገልጋዮች የአባ እስጢፋኖስን የልጆች አባትነት በሕጋዊ መንገድ ለማጋለጥ እየተንቀሳቀሱ መሆናቸው፣ ማቅ መረጃ ይዤባችኋለሁ እያለ የሚያስፈራራቸውን የአንዳንድ ጳጳሳትን ምስጢር የያዘው እርሱ ብቻ አለመሆኑንና ምስጢሩ የዐደባባይ በመሆኑ አሁን ባለው አያያዝ ከመጋለጥ እንደማያስጥላቸውም ግልጽ እየሆነ ስለመጣ የማቅ ማስፈራሪያ የትም እንደማያደርስ እየታወቀ ነው፡፡ ማቅም ለአንዳንድ አባቶች “የአህያ ባል …” እየሆነባቸው መምጣቱ በማቅ ላይ ያላቸው እምነት እንዲሸረሸር እያደረገው መሆኑን ለጳጳሳቱ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ተናግረዋል፡፡

28 comments:

 1. የተሀድሶና የሙሰኖች ግልፅ ብሎግ አባ ሰላማ ተቀለበሰ ያልከውን ጉዳይ ወደ ኅዋላ መልሰህ ወደ ስም ማጥፋቱ ገባህ? አይ ያንተ ነገር:: በአባ ጎርጎሪዎስ አየንህ እኮ::
  በትንሹ ያልታመነ አሉ....

  ፅጌ ስጦታው እንደ መፅሃፎቹ ሁሉ እዚህም ሳይት ላይ ሲያምታታ አዋቂ ሲመስል ሌላ ሰውን ሲሳደብ እና ራሱን አዋቂ አርጎ ሲፅፍ ምንም አላፈረም:: ሰውን ተሳሳተ ብሎ መረጃ ሊሰጥ እየሞከረ መሳሳት መቼም የጤና አይደለም::
  -''...አርማለሁ ብሎ ጥፋቶችን ፈጽሟል'' ያለ ሰው ሲዋሽ ተልመልከቱ::
  ፅጌ ስጦታው አቡነ ጎርጎርዮስንም በሌብነት ይከሳል:: "ይህንኑ ታሪክ ምንጭ ሳይጠቅሱ ራሳቸው እንደ ጻፉት አድርገው አባ ጎርጎርዮስ እንደ ወረደ አስፍረዉታል (የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ 1974 ገጽ 72)።" ይለናል:: በመጀመሪያገፅ ፯፪ ላይ እንዲህ የሚል ጭራሽ የለም:: በሁለተኛ ደረጃ ገፅ ፯፱ ላይ በትክክል ተፅፎ ይገኛል:: በዚህ መፅሐፍ እንዲህ የተሳሳተ ሰው በሌላው እመኑኝ ሲል እንዴት ይታመናል::

  ይሄ ሊንክ የአቡነ ጎርጎርዮስ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ መፅሐፍ ገፅ ፯፱ ነው:: የፃፉትን አይታችሁ ፍረዱ:: ይሄን ውሸታም ጴንጤንም ታዘቡት::
  https://www.dropbox.com/s/m5cexytz5byjac6/IMG_6423.PNG

  ReplyDelete
  Replies
  1. ወንድም የማታውቀውን የግዕዝ ቁጥር ምን አስዘላበደህ የምታውቀውን ብቻ ብትጽፍ ምን አለ?

   Delete
  2. ወንድም ዘላበድኩ አይደል? ለእርምትህ አመሰግናለሁ። ሰህተቱ የኪቦርድ ችግር ቢሆንም (79ን 7ን በ፯ 9ን በ፱ ቀየረው) ቢሆንም እንደ እኔ ሳላውቅ መዘላበድ እንቁጠረው። እኔ የምለው ይቺ የቁጥር ጉድፍ የታየችህ የቁጥር አዋቂ ምነው ታዲያ ግንድ የሆነው የፅጌ መዘላበድ፥ ስህተት፥ ውሸትና ስም ማጥፋት ያልታየህ?ያንተን መዘላበድ፥ ስህተት፥ ውሸትና ስም ማጥፋት ስለጻፈልህ? ማፈሪያ ጴንጤ።
   ፅጌ እኮ ከዚህ በፊትም በጋዜጣው ስም ሲያጠፋ ተይዞ ወሕኒ ወርዷል። ዛሬ ደግሞ የአቡነ ጎርጎሪዮስን ስም ሲያጠፋና ሲዘላብድ መያዙ አንገበገበህ አይደለም? ምስኪን።

   Delete
 2. we will continue to fight against protestants which are baking their bread in Orthodox church

  ReplyDelete
 3. kkkk...KkKK...wuy Besak gedeıkegn

  ReplyDelete
 4. ante gin ewnet christian kehonk yerasihn hatiat nisha megbat enji yesew hatiat kotari man new yaderegeh ,yilk yih neskot yekefetkew lemamat
  new weyis yemtastemrew kale hiwot sileleh new, abatoch endehone enquan sidib seyfu bihon aygedachewm,

  ReplyDelete
 5. Teret teret ....

  ReplyDelete
 6. Is this blog control by corrupted and heretics individual/s?

  ReplyDelete
 7. Always About MK, Is MK your gospel? You say things MK did that and this. Let me ask a question. Who started the First World War?... Did you say MK? I think you need be reeducated.

  ReplyDelete
 8. Always About MK, Is MK your gospel? You say things MK did that and this. Let me ask a question. Who started the First World War?... Did you say MK? I think you need be reeducated.

  ReplyDelete
 9. I see how poor your mentality is. By the way in front of the law Abune Estifanose has the write to have a child, if I took your fabricated false aqusition is true, so don't expose your nepness to your readers and hence you can't accuse him on the first place. You Gus try to copy writing styles from true church blogs like hara in that you try to accuse security forces of eprdf being on mk side (endet besak endafenedachihugn bitaku) which again exposes your lay. Those mafiya govt forces will never be on the side of the truth. Man yihin yahil gulibet honachihuna new betekirstianuan yemitibetebitut, except this mafiya governing bodies. Eske ahun endih tenserafitachihu mascheger yikirina meche berua Chad tidersu never. Yefelegachihut ezaw ene Dr shiferaw game hidachihu tameliku neber enji. Anyways one day the mafiya group will give the place for appropriate ones and Ethiopia will be real dimocratic nation that will lead everything rational. Now due to those mafiya officials you (clearly protestant branches) are in ourchurch ddisturbing us , corrupting the church...

  ReplyDelete
 10. When the right time comes, EPRDF will eliminate MK once for all. Believe me, all EPRDF is actively watching on the sidelines.

  ReplyDelete

 11. ሰበር ዜና – ተቃዋሚ ነኝ ባዩ የእነኃይሌ ኣብርሃ ቡድን ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስን ይቅርታ ጠየቀ፤ ‹ተቃውሞው›÷ የቡድኑ መሪዎች አላግባብ ባካበቱት ሀብት በሕግ ላለመጠየቅ በመከላከያነት የጀመሩት መኾኑን ለሊቀ ጳጳሱ አምነዋል፤ ይቅርታው የሙሰኞች ሽፋን እንዳይኾን የሚያስጠነቅቁ የተቋማዊ ለውጥ ኃይሎች የአደረጃጀትና አሠራር ጥናቱን በመደገፍ ነገ ዐርብ ፓትርያርኩን ለማነጋገር የሚያደርጉትን ዝግጅት አጠናክረው ቀጥለዋል
  January 9, 2014 Leave a comment

  ‹‹የዘካርያስ እናት ሞተው ለልቅሶ ራያ በነበርንበት ወቅት የሀ/ስብከቱ አንዳንድ የመምሪያ ሓላፊዎች [የለውጡ ደጋፊ መስሎ በርካታ አሻጥሮችን የሚፈጽመው አደገኛው ጉቦኛ የሒሳብና በጀት ዋና ክፍል ሓላፊ ሊቀ ጠበብት ኤልያስ ተጫነ] ደውለው÷ አቡነ እስጢፋኖስ አንተን ለመክሠሥ ከመዝገብ ቤት ሰነድ እያወጡብኽ ነው፤ ኃጢአት እየተፈለገብኽ ነው፤ ወኅኒ ሊከቱኽ ነው ስለተባልኹ በአልሞት ባይ ተጋዳይነት ስሜት የተናገርኹት ነው፤ የጠላ ሰው ብዙ ይናገራል፤ ብፁዕነትዎ አስቀይሜዎታለኹ፤ ለአዲስ አበባ ሀ/ስብከት የሚመጥን ከእርስዎ የተሻለ ሊቀ ጳጳስ ከየት ይመጣል? በልጅነት የተናገርኹት ነው፤ የአባትነትዎ ይቅርታ ይደረግልኝ፡፡›› /የተቃዋሚ ነኝ ባዩ ቡድን መሪ ኃይሌ ኣብርሃ በዛሬው ዕለት በብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ እግር ላይ ወድቆ ከተናዘዘው/

  የፓትርያርኩ ረዳት ሊቀ ጳጳስ ‹‹ከሓላፊነታቸው ይነሡ፤ ከሲኖዶስ አባልነት ይሰረዙ›› የሚለው ጥያቄ ኃይሌ ኣብርሃ ከምክራቸው ውጭ ያቀረበው መኾኑን በመጥቀስ በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ እና በብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ፊት ስለተናገረው የድፍረት ቃል በብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ እግር ላይ ወድቀው ይቅርታ የጠየቁት የቡድኑ መሪዎች፣ የሀ/ስብከቱን የአደረጃጀትና አሠራር ጥናት መቃወማችንን ግን እንቀጥላለን ብለዋል፡፡

  ‹ተቃውሟቸው› ጥናቱን ‹‹ማኅበረ ቅዱሳን ስለሠራውና በጥቂት አንቀጾች ላይ ብቻ ያተኮረ›› መኾኑን የተናገሩት የቡድኑ መሪዎች፣ ከፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ አቀንቃኝነታቸው አኳያ ጥያቄዎቻቸውን እየለጠጡ ሽፋን የሚሰጡላቸውን ብሎጎች ‹‹የመናፍቃን›› ሲሉ ገልጸዋቸዋል፡፡ በሕገ ወጥ መንገድ ባካበቱት ሀብትና በከባድ እምነት ማጉደል በሕግ የመጠየቅ፣ በሰነዘሩት መሠረተ ቢስ ውንጀላ ሥነ ምግባራዊ ርምጃ ይጠብቃቸዋል የተባሉት የተቃዋሚ ነኝ ባይ ቡድኑ ቀንደኛ መሪዎች፣ በብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ ጫማ ላይ ወድቀው ይቅርታ መጠየቃቸው እብሪታቸውን ላሞገሱት አቡነ ሳዊሮስና የተቋማዊ ለውጥ አመራር ንቅናቄውን በጠዋት ጤዛ ለመሰሉት የፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ አቀንቃኝ ብሎጎች ታላቅ ኀፍረትና መቅሰፍት ነው፡

  ReplyDelete
 12. እድሜ ለተሃድሶ ማህበረ ሰይጣንም ወንጌልን መስበክ ጀምሮል ግን ለምንድነው እኛን የፕሮቴስታንት ተከታዬችን መናፍቅ እያላችሁ ምትሳደቡት መናፍቅ ማለት ተጠራጣሪ ነው ፔንጤ ደሞ በኢየሱስ አዳኝነት ከእናንተ በላይ ያምናል ከእናንተ በላይም ከድንግል ማርያምምም ከቅዱሳንም አስበልጦ ኢየሡስን ይወዳል እናንተ ደሞ ለማስመሰል እንጂ ስሙ እንኮን ሲጠራ ደስ አይላችሁም ይህ እውነታ ነው ታዲያ መናፍቁ ማነው
  ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣልና ኢየሱስ ያድናል

  ReplyDelete
  Replies
  1. you are the sun of devil.the blog is supported by American evangelical church.

   Delete
 13. ለምን ይዋሻል። ለምን ለምይሆንላቹ ለማይሳካላቹ ነገር ትደክማላቹ። ለምንስ እግዚአብሄርን ታሳዝናላቹ። ማህበረ ቅዱሳን የቤተ ክርስትያናችን ማህበር ነው። እናንተ ግን ተሃዱሶያውያን ናቹ ከናንተ የሚጠበቀውም አፍራሽና እኩይ ተግባር ነው። ግን መሞትም እኮ አለ ለዘላለምም አይኖር ለምን ይሄ አታስቡትም። አሁንማ ቤተ ክርስትያናችን በህግ ነው የምትመራው። መንግስት (ፕሮቴስታንት) ይደግፈናል ብትሉ መንግስት ለራሱ እድሜ ሲል በተለያየ መንገድ ጣልቃ እንደማይገባ ተስፋ አደርጋለሁ። ከገባ ግን ዎዮሎት ኦርቶዶክሳውያን ሁላችን አሁን ነቅተናል እድሜ አንሰጠውም። አሁን በቤተክርስትያንአችን የሚዘረጋው የአሰራር ዜዴ የሚቃወም የቤተክርስትያን ጠላት (መንግስት፡ corruptor፡ ፕሮቴስታንት፡ ተሃድሶያውያን) ብቻ ናቸው።
  ሃይላይ ነኝ ከትግራይ!!!

  ReplyDelete
 14. yalhone neger mesenker min ametaw. ene yemiyasazinegn enanten sew bilo ymiketel mogn new

  ReplyDelete
 15. ማንም ከሜዳ እየተነሳ ቅን የቤተክርስትያን ልጆች የሚሰሩትን ሥራ ማደናቀፍ አይችልም ምድረ የመናፈቅ ስብስብ ከቤተክርስቲያን ራስ ላይ ተጠራርገው እስኪጠፉ ድረስ ትግሉ ይቀጥላል ::እግዚአብሔር በክህነት ስም የተሰበሰቡ አፍቃሬ ወያኔ: መናፈቃንና የተሃድሶ አቀንቃኞችን ጠራርጎ ያፅዳልን ::

  ReplyDelete

 16. የሀ/ስብከቱን የአደረጃጀትና አሠራር ጥናት ያካሔደውን የባለሞያ ቡድን (በእነርሱ አነጋገር የአንኮበርን ሥርዐት ለመመለስ የሚሠራውን ማኅበረ ቅዱሳንን) በትጥቅ በተደገፈ የኃይል ርምጃ በሀ/ስብከቱ ከተሰጠው ቢሮ አስለቅቃለኹ፤ ለዚኽም እስከ አፍንጫዬ ታጥቄአለኹ፤ ካስፈለገም በረሓውን ዐውቀዋለኹ እያለ ፓትርያርኩንና ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳቱን ለማሸማቀቅ ሲሞክር የሰነበተው ተቃዋሚ ነኝ ባይ ቡድኑ በዋናነት አምስት ሙሰኛና ጎጠኛ የአድባራት አስተዳዳሪዎች የሚመሩት ነው፡፡

  አስተዳዳሪዎቹን በመናጆነት የተባበሯቸውና በቁጥር ከ110 የማይበልጡት ተሰላፊዎችም ጥቂት ጸሐፊዎችና ሒሳብ ሹሞች በሥራ ዋስትናቸው ያስፈራሯቸው የጥበቃና ጽዳት ሠራተኞች፣ ሀ/ስብከቱ ያጸደቀውን የደመወዝ ጭማሪ አንከፍላችኹም እያሉ ያስገደዷቸው አገልጋዮች፣ በለመዱት የድለላ ሰንሰለት እናስቀጥራችኋለን እያሉ ተስፋ የሰጧቸው ሙዳየ ምጽዋት አዟሪዎችና ደጅ ጠኚዎች ብቻ መኾናቸው ተረጋግጧል፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. ጽዳት እና ዘበኛ ስለ ሃይማኖቱ አያገባውም የሚለው አስተሳሰብ ያንተንና የማህበርህን የፊውዳል ትምክህት የሚያንጸባርቅ ነው.ሁልሽም ደጋፊም ነቃፊም ቅንጣት ስለጥናቱ የምታውቁት ነገር የለም እንደገደል ማሚቶ ወዲያና ወዲህ ሆኖ ከመጮህ በቀር.

   Delete
 17. Menafikan hoy lib yalew endih sira mesirat new
  http://www.danielkibret.com/2014/01/blog-post.html
  ‹አራቱ ኃያላን› መጽሐፍን የተመለከተ ልዩ መርሐ ግብር ጎንደር ላይ ለማዘጋጀት ከታቀደ ቆየ፡፡ በአዲስ አበባ እንዲመረቅ ከታቀደበት ጊዜ ጋር አብሮ ነበር መርሐ ግብሩ የተያዘው፡፡ በአንድ በኩል ጎንደር ታሪካዊት ከተማ በመሆኗ፤ በሌላም በኩል የሊቃውንቱ መፍለቂያ፣ የሀገሪቱና የቤተ ክርስቲያኒቱ የዕውቀት ማዕከል (Center of Excellence) በመሆኗ፣ ከዚያም አልፎ ደግሞ ከዚህ በፊት በምሥራቅ ኢትዮጵያ ራእየ ዮሐንስን በተመለከተ በድሬዳዋ አድርገን ነበርና ዕድሉን ለሰሜኑ ለመስጠት፣ በመጨረሻም ከደሴ እስከ ደብረ ማርቆስ ላሉት ማዕከል ናትና ለአካባቢው ነዋሪዎችም አማራጭ ለመስጠት የታሰበ ነበር፡፡

  ReplyDelete
 18. In the Name of the Father, the Son and Holy Sprit One God Amen

  I am person in the middle of 50s. In the last twenty years , i have been consistently attending our Bete Kirstian mass and following the different groups that were causing storms . I watched those who was serving EOTC or plotting to destroy it knowing or unknowingly. Mahibre Kidusan and Abune Estifanos can be mentioned among those on the first row that has been serving EOTC ( besides Gospel preacher from theology, Several bishops and Arch bishop, Prietes, Arch Priestes, Likauent, Sunday schools, Abnet schools, Zemarian).

  In contrary i have also witnesses there Priest, Archpriests and even few Bishops that are not God fearing and who exploit the property of EOTC and also few who practice witchcraftcy. There are also others who do not believe in the dogma and cannon of EOTC. These can be categorized in two groups: Those who want to stir Protest and Reformation in EOTC, and other who want to change the cannon of EOTC. What the last group does not recognize. If those first Jewish Christian baptized by the Apostles still existed in Israel, there cannon will be nearly the same as EOTC. Theye fail to recognize the uniqueness of EOTC from the gentile Church (Latin and Greek) because Judaism was being exercised before Christianity in Ethiopia. They fail also to recognize that St Yared Zemarayiwas a divine Gift and attracted to western Music. Mahibre kidusan as the children of EOTC reacted to the last two groups. I fully support and appreciate them for what they have done aginst protestant tehadiso. Regarding their reaction to the second group or those who do not respect the cannon knowingly or unknowingly should have been mild. A lot of persuasion should have been done including Likauent before labeling them in public.

  I am very happy by His holiness Abune Mathias. I consider him he is a gift from God to our prayer and i hope the problems of EOTC will be resolved with the act of the Holy Spirit during his times.. Specially, the Reform in Addis Ababa was very encouraging. I think the Government also have good opinion on it. The EPRDF government is well known in introduction of new working system such as BPR, Kaizen and BSC. What is surprising me the claim that they do not accept the reform because few Mahibre Kidusan members are involved in the study and academic requirement are set for some position in the church. They claim also as if they have support of the Government (to exploit the contradiction between Federal Affairs Ministry and Mahibre Kidusan ). Mahibre Kidusan consist of highly learned members in management, engineering and medicine who have also served in reforming their respective organization. Hence EOTC shall use these professional and also other professional outside this association who are children of the church when it requires them.
  Few years ago there were group of entrepreneurs in Ethiopia who were called EPRDF supporter and developmental. Among them some were found developing themselves and exploiting the country and are thrown into jail or live as fugitive. They were using the Government name to their advantage. The attempt of the anti reform group of clergys is not different from this case.

  Constructive criticism are required to make change a reality and shall be appreciated. Hence, these persons should have forwarded their criticisms in such manner following proper channel.

  Safegurading EOTC and introduction of reform that is required by modernization shall not be left to our Fathers and theology graduates, sunday schools and Mahibre Kidusan. We the older generation (above 50-70) shall also actively in making the reform a reality besides financial contribution. As long as we live in harmony and peace with our compatriots from our religious group, this is our right!

  Amen
  Let God Bless Ethiopia

  ReplyDelete
  Replies
  1. Well said God bless you, from your brother in Christ from Canada.

   Delete
 19. The main objective of mk elements participating and involving in the church activities to finding women not Jesus. Most Sunday school women are suffering from Aids when Mk come back in chuch admin. Church rule is bible.

  ReplyDelete
  Replies
  1. AnonymousJanuary 11, 2014 at 1:31 AM you are lier like your father Devil. You think there are a whole bunch of fools that take your writing for grant. Let me ask you when you say most sundayschool women are suffering from Aids when Mk come back in chuch admin, where did you get the statistical data from? What is your proof to say that? How come you didn't mention about your favorite protestants who get the women they want by just simply saying Jesus has told me or revealed to me that you are my women. Come on lier. First of all there is no need for Mahbere Kidusan memebers to go to sunday school & church admin to get women. There is no system of getting woman in orthodox by just saying to the woman I saw Jesus & he told me that you are my woman. Everybody knows church is not the right place, not convenient place for men & women talks. In your foolish thinking you are trying to imply that for men of mahbere kidusan there is no other place to get womnen except at church. Is that how you get your women at your protestant church. If so, don't call your protestant church a church. Please if you wana think truthfully go one of the Ethiopian orthodox church take shower of holy waters & also pray to God honestly deep heartedly to give you a mind that think only truth, a mouth that only speaks truth a body that works based on truth & facts.

   Delete
 20. ቃልስና ነዊሕን መሪርን ኢዩ ዓወትና ይይግድን ኢዩ ማቅ ይመታል ድባቅ

  ReplyDelete
 21. nemeKuanu men kinibleka tegadalay shabia weyes? kemaka zeble ertrawi weym tegrawy kikewn aykln tigray mebokol tehadso kemzeykont alem kulu zefelto eyumo manm behaki bekal amlak tehrems niska aika.

  ReplyDelete
  Replies
  1. BROTHER,opposing MK is not necessarily opposing EOTC!!b/c our religion is Orthodox Tewahdo not MK!!try 2 distinguish them!!

   Delete