Sunday, February 16, 2014

ማኅበረ ቅዱሳን ያዘጋጀው የአብነት መምህራን የምክክር መድረክ ላይ የተጣለው እገዳና አንድምታው

Read In PDF
ከሰሞኑ ማቅ ብዙ ብር ወጪ አድርጎ ያዘጋጀው የአብነት መምህራን የምክክር መድረክ እንዳይካሄድ መታገዱን ተከትሎ የማቅ ብሎጎች ለጉዳዩ ጠቅላይ ቤተክህነቱንና በጠቅላይ ቤተ ክህነት የትምህርትና ሥልጠና መምሪያ ዋና ኃላፊ የሆኑትን አባ ሠረቀ ብርሃን ወልደ ሳሙኤልን ተጠያቂ ያደረጉ ሲሆን፣ ማቅ የፈጸመውን መሰረታዊ ስሕተት በተመለከተ ግን ምንም ያሉት ነገር የለም፡፡ ማቅ ለጉባኤው በርካታ ገንዘብ ያፈሰሰና የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚኒስትር፣ የዓለም ባንክ፣ የወተር ኤይድ እና ዩኒሴፍ ተወካዮች በተገኙበት በግዮን ሆቴል መድረኩን ሊካሔድ አቅዶ የነበረ ቢሆንም የገንዘቡ ውጪ ብዙ ቢሆንም ያ ብዙም እንዳላሳሰባቸው የማኅበሩ ሰዎች በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል፡፡ ብሎጎቹም ሆኑ አመራሮቹ በዚህ ጉዳይ ላይ ማቅ ስሕተት ፈጽሟል እንዲሉ የማይጠበቅ ቢሆንም በቅዱስ ፓትርያርኩ ፊርማ በተጻፈ ደብዳቤ መድረኩ የታገደው “ይህ ነው በማይባል ምክንያት” ነው የሚለው “የአንድ አድርገን” ዘገባ ግን ፍርደ ገምድል ሆኗል፡፡

አንድ አድርገን “ቤተክህነቱ ዘወትር የበጎ ነገር ተቃራኒ ሆኖ እስከመቼ እንደሚዘልቅ አይታወቅም፡፡ አንዳንዴ ቤተክህነቱ የማን ነው? የማንን ፖሊሲ እና ስትራቴጂ ነው ለማስፈጸም የተቀመጠው? እስከ መቼ ነው በጥቂት ሰዎች አማካኝነት የበጎ ነገር እንቅፋት የሚሆነው?” በማለት ቤተክህነቱን ክፉኛ ያብጠለጠለ ሲሆን፣ የማኅበሩ ሰብሳቢ ዶ/ር ሰሙም ለአብነት መምህራኑ “እስከዛሬ ድረስ የጠቅላይ ቤተክህነቱ ትምህርትና ሥልጠና መምሪያው እንዲህ እናንተን የተከበራችሁ ሊቃውንት አባቶቻችንን ሰብስቦ አወያይቷችሁ ያውቃል ወይ? እንግዲህ እናንተ ታውቃላችሁ፤ በዚህ ጉዳይ ላይስ ዕቅድ አለወይ? እኛም አናውቅም፡፡ የእኛ ዓላማ ቤተክርስቲያንን መርዳት ነው፡፡ የእኛ ዓላማ የጎደለው ቦታ ላይ ቢያንስ እንዲሁ ጎድሎ እንዳይቀር የሚቻለንን መርዳት ነው፡፡ ቤተክርስቲያን ልትሠራ የሚገባትን ጉዳይ፣ ቤተክህነቱ ሊሠራው የሚገባውን ጉዳይ ሲጎድል እየሄድን ማገዝ ነው የእኛ ሥራ” ሲል ቤተክህነቱን ለማሳጣትና ሊቃውንቱን ከቤተክህነት ጋር ለማጋጨት ሞክሯል፡፡


ማቅ በዚህ ስራ ላይ የተሰማራው ሰብሳቢው ዶ/ር ሰሙ እንዳለው በቤተክርስቲያኗ የጎደለ ነገር ስላለ ነው፡፡ ዶ/ሩ እንዳለው ቤተክህነቱ የአብነት መምህራኑን ቸል ብሏል፡፡ በዚህ አቅጣጫ ያላቸው ረዳት ማቅ ብቻ ነው፡፡ እውን ይህ ትክክል ነው ማለት ይቻላል? ማቅ አዲስ አበባ ላይ ከሚገኙ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ጋር አይንና ናጫ በሆነበት በዚህ ወቅት ከሌሎች የአገሪቱ ክፍሎች ያመጣቸውን የአብነት መምህራን በዚህ መልክ ለመደለል መሞከሩ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ ነገር ግን የጎደለ ነገር ቢኖርስ ዝም ብሎ እኔ አሟላለሁ በሚል ዘው ተብሎ ይገባል ወይ? ማቅ ግን ያደረገው እንዲህ ነው፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ የሚመለከተውን የትምህርትና ስልጠና መምሪያ ጉድለት መኖሩን አስረድቶ እርሱ ይሠራ እንደሁ ጠይቆና ለመሥራት አቅም ከሌለው ማቅ መስራት እንደሚችል አሳውቆና አስፈቅዶ ዕውቅናም አግኝቶ ሳይሆን እዚህ ስራ ውስጥ የገባው፣ እንደፈለኩ ባደርግና የፈለኩትን ብሰራ ማንም አያገባውም በሚል ማንአለብኝነት ነው፡፡ ማቅ ይህን ሥርዓት ጠብቆ ሄዶ ቢሆን ከመምሪያው ተቃውም ባልገጠመውም ነበር፤ እንዲያውም እንደ ትክክለኛ አጋዥ በታየ ነበር፡፡

አመራሮቹ እንዳሉት ማቅ ከዚህ ቀደም ሁለቱን የምክክር መድረኮች ሲያዘጋጅ በአንደኛው ላይ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ተገኝተው ጉባኤውን መባረካቸውን በዚህ ጉዳይ ላይ እውቅና እንዳገኘበት አስመስለው አቅርበዋል፡፡ ነገር ግን ያንንም ቢሆን ያደረገው በሕገ ወጥ መንገድ ነው፡፡ በዚያ ወቅት አባ ሠረቀ ብርሃን ማቅ ክፍተት ሲኖር አሳውቆ በሕጋዊ መንገድ እየሠራ እንዳይደለና የጠቅላይ ቤተክህነት መምሪያዎችን ሥራ እየነጠቀ መሆኑን የማኅበሩን ሕገወጥ አካሄድ በመጠቆም እንዲስተካከል ሲወተውቱ ነበር፡፡ አሁንም የተደገመውና ለዚህ መድረክ መታገድ ምክንያት የሆነው ማቅ ለቤተክርስቲያን ስለሚያስብ አባ ሠረቀ ብርሃን እንቅፋት ሆነውበት ሳይሆን በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ በመገኘቱ ነው፡፡

ዋናዎቹ ጥያቄዎች መሆን ያለባቸው ማቅ አብነት ት/ቤቶች ላይ ለምን አተኮረ? በአብነት ት/ቤቶች ስም በርካታ ፕሮጀክቶችን ቀርጾ እየተንቀሳቀሰ ያለውስ ለምንድነው? የሚሉት መሆን አለባቸው፡፡ ማቅ በአብነት ት/ቤቶች ላይ ያተኮረውና በርካታ ፕሮጀክቶችን ቀርጾ በልመና ላይ የተሰማራው በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ አገር ትልቅ የገቢ ምንጭ ስለሆነው ነው፡፡ የአብነት ት/ቤቶችን ጉስቁልና፣ የሊቃውንቱንና ተማሪዎቻቸውን ችግር በቪዲዮ ቀርጾ ለተለያዩ ክፍሎች በማሳየት በስማቸው ማንም የማይቆጣጠረውን ረብጣ ዶላርና ዩሮ ይዝቅበታል፡፡ በስማቸው ለተለመነባቸው የአብነት ት/ቤቶችም በአካፋ ካስገባው ላይ በማንኪያ ጠብ ማድረጉና ያንን እንደትልቅ ጀብድ ማውራቱ ግን አልቀረም፡፡ የትምህርትና ሥልጠና መምሪያውም አንዱ ጥያቄ ይኸው በአብነት ት/ቤቶች፣ በመምህራኑና በተማሪዎቻቸው ስም ማቅ እንዲለምን ፈቃድ ማን ሰጠው? የሚለምነው ረብጣ ዶላርና ዩሮስ የት ነው የሚገባው? የሚል ነው፡፡ ማቅ የእስካሁኑ እንዳይበቃው በአዲስ ስልት ከምእመናን ወደ ሌላ አቅጣጫ በመዞር የዓለም ባንክ፣ የወተር ኤይድ እና የዩኒሴፍ ተወካዮችን በመጋበዝ በአብነት ትምህርት ቤቶች ስም ሌላ ገንዘብ ለመለመንና እንደለመደው ለማድረግ መንቀሳቀሱ አስገራሚ ሆኗል፡፡

ሌላው መየሚነሣው ነጥብ አሁን በኢትዮጵያ ውስጥ ባለው ሕግና አሰራር መሰረት ማኅበረ ቅዱሳን ምንድነው? መንፈሳዊ ማኅበር ነው? የንግድ ስራዎች ድርጅት ነው? ቤተክርስቲያን ነው? ወይስ የበጎ አድራጎት ድርጅት? ግልጽ አይደለም፡፡ የቱ ጋ እንዳለ እንኳን ሌላው ራሱ ማቅም የሚያውቅ አይመስለንም፡፡ ማቅ ሕግን የማያውቅና ሕግም ማቅን የማያውቀው እስኪመስል ድረስ ምንነቱ በውል ያልለየ ስብስብ ስለሆነ ቤተክርስቲያን እንዲሁም የሚመለከተው የመንግሥት አካል ማንነቱን ሊጠይቁት ሚናውን ለይቶና በሕግ ጥላ ስር ሆኖ አስፈላጊው ቁጥጥር እየተደረገበት እሰራለሁ የሚለውን ስራ እንዲሰራ መስመር ማስያዝ ያስፈልጋል፡፡ ከሰሞኑ የተወሰደው እርምጃም ለዚህ ጥሩ ማሳያ ነው፡፡   

ዶ/ር ሰሙ እንዳለው ደብዳቤው የተጻፈው ለብፁዕ ስራ አስኪያጁ እንጂ ለእነርሱ በቀጥታ ስላልተጻፈ በሕጋዊ መንገድ አለመታገዳቸውንና በሕጉ መሰረት ከተኬደ ጉባኤውን ማካሄድ ይችሉ እንደነበር የተናገረ ሲሆን፣ ጉባኤውን መቀጠል ያልፈለጉት የፓትርያርኩን ትእዛዝ በማክበር መሆኑን ጠቅሷል፡፡ ነገር ግን እንደብዙዎች ግምት ማቅ ጉባኤውን ያላካሄደው የፓትርያርኩን ትእዛዝ በማክበር ሳይሆን ከተለያየ አቅጣጫ በከፍተኛ ጫና ውስጥ ስለሚገኝ ስልታዊ ማፈግፈግ በማድረግ ነው የሚሉ አሉ፡፡ ለዚህ እንደማሳያ የሚጠቅሱት ከዚህ ቀደም በአቡነ ጳውሎስ ዘመን አንዳንድ ስብሰባዎችን እንዳያደርግ ሲታገድ በማንአለብኝነት በሕገወጥ መንገድ ስብሰባ ያደርግ የነበረ መሆኑን ነው፡፡ ዛሬ ለዚያውም በብዙ ሺሕ የሚቆጠር ገንዘብ ያፈሰሰበትንና የዓለም ባንክ፣ የወተር ኤይድ እና የዩኒሴፍ ተወካዮችን በመጋበዝ ሌላ የገንዘብ ምንጭ ሊቆፍር የቋመጠለትን ጉባኤ የሰረዘው በከፍተኛ ጫና ውስጥ ስላለ እንጂ የአባቶችን ቃል የሚያከብር ስብስብ ስለሆነ አይደለም የሚሉ ብዙዎች ናቸው፡፡


71 comments:

 1. I am very sorry to here that the conference was disbanded at last minute. After our Father arrived. Their tears will have an answer. This not the work of man. Men knowingly or unknowingly are instruments. Stan will be very happy. Our abnet school should not be the ground for showing Abba Sereke power over Mahibre Kidusan. Abba Sereke shall know this will not make God Happy. He should have won the temptation. I am sure that he does not object the objective, only to disrupt activities of Mahibre Kidusan. If he was a true Christian he should have said yetem fichew duketune amchew! . You tehadiso have reason to support this strengthening of abnet schools is a major obstacle to your objectives!

  ReplyDelete
  Replies
  1. Why you crying for?what is there goal?I know they are late,but finally here the day comes to clean up there mess
   &there deep rotten problem,
   thanks god,I can't wait there final departure,it might be this
   cancer goon get cured soon,&
   we goon get breath.

   Delete
  2. The second Anony
   Dedeb Ante Yemataleksew eko Lebetekirstiyan yemihon libna enba sileleh new...Any ways Menafik min lib alew.

   Delete
  3. 4 z 3rd person
   did u really cry 4 z church or 4 mk? we both know u cry 4 mk?
   it is a useless tear. by the way in our church their is no menafik better than mk.

   Delete
  4. Are you serious,u know what you token about?don't
   tell me about u,I know exactly who you are,I can tell from your thought u are one of them make things up side down like MK,before you post your comment PS
   try to learn what does it mean the word CHURCH,afterwards u&ur MK are the right hand of devil,u are the ones you destroyed Ethiopian church &fellows,do you how many people join the other churches?it's countless,if you doing what you doing after certain years it goon be for lease for different kinds of parties it goon be empty,at that time u goon have fun enjoy it.that is your day u can have it for ever,u goon figured out who is stand for that church.

   Delete
  5. Do you know who was set up (orchestrated) may 17
   suspension?those cancer's
   ur body MKS.they are anti
   gospel,they start shocking
   when you call Jesus name
   like there father Satan.what
   is the difference between
   Satan and them?may MK are more darker than Satan.
   they said they stand for the
   church,really?PS don't tell for anybody,the whole world knows about them,the game is over,right now the ball is in your territory,guess what it goon happen next?check your goal net.this is the time to wipe u out for ever,sorry the door is closed.

   Delete
  6. መናፍቅ ማለት ምን ማለት ነዉ ብዬ ስጠይቅ: ተጠራጣሪ ማለት ነዉ፤ የእየሱስን አዳኝነትና አባትነት ትተዉ አቡዬ: ተክልዬ: አባቴ ያስምሩኝ እያሉ መዘመር ከምንፍቅናም በላይ ሀጢአት አይደለምን? እስቲ በወንጌል ዉስጥ የትኛዉ ክርስቲያን ነዉ ሐዋሪያት እንዲያስምሩት ግብርና ስዕለት ሲያገባ ያያችሁት? ህዝቡ ሊሰግድላቸዉ ቢሞክር በእንዴት ያለ ጩሀትና ለቅሶ እንደተከላከሉ አለሰማችሁም? ታድያ ይህንን በምልጃ ስም ስለጌታ የተሰደዱና የተሰቃዩትን ቅዱሳን መማፀን ከምንፍቅናና ከባዕድ አምላኪነት በስተቀር ምን ስም ይሰጠዋል? እናነተ ራሳችሁ ይምታመልኳቸዉ እነ አቡዬና ተክልዬ የቱ ጋ ነዉ ሰማዕታትንና ፃድቃንን ሲማፀኑ የሰማችሁት?እንዲያዉም ተክለዬ የወንጌለ ገበሬ በመሆናቸዉ ነዉ የሚታወቁት። ሌላዉ ደግሞ ማቅ ሃብታም ነዉ፤ደስ ይላል። ግን የተከራየዉን ኢቢኤስ ለዉዳሴ ከንቱዉ አደረገዉ እንጂ፤ ህዝቡ የጠማዉን የወንጌል ቃል አላሰማበትም። በእርግጥ ሰባኪ የለዉም፤ ግን እነዚያዉ ሁለቱ እነ ዳንኤለ ክብረት ሰለቻቸዉን? ወይስ ምን ሆነዉ ነዉ ያቺን የኢራን ጋዜጠኛ የምትመስል አንባቢ ለማስለፍለፍ ይህ ሁሉ ወጪ የሚያወጡት? ወይ ጉድ! ልጅቱን ሳይ የኢራኑ ቲቪ ይመጣብኛል። ማቅ አልቃይዳ መባሉንም የልጅቱ ነገር አረጋገጠልኝ ልበል? ስለዚህ መናፍቅ እያላችሁ የምትሳደቡት ጩኸቴን ቀሙኝ ነዉና አታስቁን። የእናንተን እርግማን መስማት የማይሰለቸዉ አምላክ ለእዉነት ልቦና ይስጣችሁ።አሜን።

   Delete
  7. Ljie Ye Abatu Sira Aytewum New Yalut Abatoch Aydel. Ewunet Sile Ewunet Kehone Abba Sereke Brhan Weys Abba Sereke Tslimet Enbelachew. Menekusie Aydelum Wey Kalamenubet Tadya Lemin Qobu Yazu Weym Lemin Beqobu Ynegdalu Enantes Ye Aba Sereke Ljoch Eski Min Eyeserachu Ende Hone Qom Belu Ena Astewulu. And Qen Lebete Kiristian Yemteqim Neger Sertach Tawuqalachu wey

   Delete
 2. abaselama+abasereke=tehadiso protestantism.

  ReplyDelete
  Replies
  1. make kemehon seytan mehon yeshalal

   Delete
 3. Replies
  1. ማቅን ነው አይደል? እውነትህን ነው ሰይጣን ስለሆነ መጠረግ አለበት።

   Delete
 4. esey enkuwan tekelekelu

  ReplyDelete
  Replies
  1. እናንተ ተሃድሶዎች በደንብ ሊቃውንቱ እንዲያወቋች እራሳችሁ ጉድጓድ በመቆፈራችሁ………. የእናንተና የሰረቀ ሴራ ተጋልጧል…

   Delete
 5. ችግሩ ያለው ደብዳቤውን የጻፈው አካል ይ አይደለም፡፡ ደብደቤውን የጻፈው አካል ደብዳቤወን ለሚመለከተው አካል ነው የጻፈው ለብጹዕ ሥራ አስኪያጁ ምክለንያቱም ማቅ በጠቅላይ ቤተክህነት ሥር ስለሆነ ሕገ ወጥ ሥራ መስራቱን ማሳወቅ የሚገባው ለአለቃው ነው እንጂ ለምንዝሩ አይደለም፡፡
  ደ/ር ሰሙ አስተምረኸኛል
  በሕይወት ዘመኔ እንዳንተ አይነት ችክ ያለ እና ምክንያት ና ችግር የማይገባው ሰው ገጥሞኝ አያውቅም፡፡ ስለዚህ ደብዳቤው ለምን የሀገረ ስብከቱ ሠራ አስኪያጅ እንደተጻፈ ሊገባህ አይችልም፡፡ በዚህ አኞ ጸባይህ የምትመራው ማኅበር ምን ሊሆን እንደሚችል ሳስብ ይገርመኛል፡፡

  ReplyDelete
 6. Elelelelelelelelelellelelelellele

  ReplyDelete
 7. ጥያቄ፡ ስርአትና ደንብ የማይወድ ማን ነው?
  መልስ፡ ማቅ።

  ReplyDelete
 8. ውድ የማህበረቅዱሳን አመራር አባላት
  1. የምትሰሩት ስራ መልካም እስከሆነ ድረስ እንደባእድ ተቁዋም አባቶች መርሃግብሮቻችሁን በየጋዜጣው እንዲያነቡ ከማድረግ አስቀድማችሁ ልታሳውቁዋቸው ይገባል!! ከቻሉ እነሱም ተገኝተው ስብሰባውን በቃለምዕዳን ይከፍታሉ!! ካልቻሉም ስለስብሰባው መኖር አስቀድሞ በግልባጭ እንዲያውቁት ቢደረግ ዓላማውን ተረድተው በጎ ፈቃዳቸውን ያሳያሉ!!
  2. ከበላይ አካላት ጋር ተናቦ መስራት ሁለት ጥቅም አለው (ሀ) መተማመንን ይገነባል፣ለሉዐላዊው የቤ/ክህነት የአስተዳደር አካል ያለንን አክብሮት ያሳያል፣ስርዐትም ነው (ለ) መንግስታዊ ከሆነ ወይም ካልሆነ አካል የሚመጣ ጫናን እንደማህበር ሳይሆን እንደሃይማኖት ተቁዋም ሆነን ሁላችንም በጋራ ለመቁዋቁዋምና ለማሳመን ይረዳናል-ጥቅሙ ለሁላችንም ነው!!አሁን ችግር እየፈጠረ ያለው የቤ/ክ አካል ሆኖ በአንድ ልብና በአንድ ሃሳብ ለመራመድ ከመሞከር ይልቅ በየአንዳንዱ እንቅስቃሴያችን ከአካላቱ ተለይቶ እንደ ትርፍ ገላ በተቀጽላነት ጎልቶ ለመታየት የሚደረግ የተርእዮ አባዜ ነው!!
  3. የቤ/ክ ዜናዎች በየዓለማዊው ጋዜጣ ሲወጡ እናያለን!!! የኦኦተቤክ… እንዲህ ልታደርግ ነው… ይባላል!!ማን ነው ያለው ብለን ወደ ውስጥ ዘልቀን ስንገባ የመግለጫው ምንጭ የቤ/ክህነቱ ኦፊሴላዊ አስተዳደር ሳይሆን ንዑስ አካሉ የሆነው ማህበሩ ሆኖ ይገኛል!!!ማህበሩ አስቀድሞ ያላሳወቀውን ፕሮጀክት…. ቤ/ክ ይህን አስባለች… እያሉ ከአባቶች ቀድሞ መግለጫ መስጠት ትክክለኛ አካሄድ አይመስለኝም!!!የማህበሩን ደጋግ ስራዎችም የከንቱ ውዳሴ ያስመስልበታል!!!ማዕከላዊነትንም ይጻረራል!!!ሁዋላ ፕሮጀክቱ በቤተክህነቱ ተቀባይነት ባያገኝ ክፍተት ይፈጠራል!!የአባቶቻችንን ተዐማኒነትም ያላግባብ ጥይቄ ውስጥ ይከታል!!!እንደ ቤ/ክ ሀላፊነት ለመውሰድም ያስቸግራል!!!
  4. የአብነት መምህራኑ በማን ስልጣን፣ለምን ዓላማ እንደተጠሩና በስብሰባው የቤ/ክህነቱ አስተዳደር ስላለው ተሳትፎ በቂ ገለጻ ሳይደረግላቸው በየዋህነት መጥተው ከሆነ ያሳዝናል!!!ለደረሰባቸው መጉላላት ጥፋተኛ የሆነው አካል ተለይቶ ይቅርታ ሊጠየቁና የሞራል ማካካሻም ተደርጎላቸው ወደየጉባኤ ቤታቸው ሊሸኙ ይገባል!!ለወደፊቱም የበላዩ የቤ/ክህነት አስተዳደር ሀላፊነት በማይወስድበት ስብሰባ ለመሳተፍ ከመወሰናቸው በፊት በአካባቢያቸው ካለው የወረዳ ቤተክህነት ስለስብሰባው መረጃ እንዲጠይቁ ትምህርት ይሆናቸዋል!!!

  ReplyDelete
  Replies
  1. እንዲህ ነው እንጂ ምክንያታዊነት!!! እንዲህ ነው እንጂ ለእውነት መቆም። ወንድም አጻጻፍክ በጣም አስደሳች እና እነ የእርጎ ዝንብን በደንብ የሚያሳፍር ነው።

   Delete
 9. esti biyans kesis Dr. Semu Yibal, meches endenante sewoch .... teshelmew adelem, temirewu yagegnut newuna....!! Lenegeru Paster entina malet yelemede af endet kesis bilo metrat yichalewal??????????????????!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  ReplyDelete
  Replies
  1. ለክብር ቅስና እውቅና ስጡ ብሎ መከራከር ምንድን ነው?
   እኛ የምናውቀው ድሮ ድሮ ሞኝ ባያፍር ዘመዱ ያፍራል ሲባል ነበር። ሞኞም ዘመዱም ፈጣጣ ከሆነ ከባድ ነው።
   ዶክተር ቢባል እኔም እስማማለሁ። ቀሲሱ ግን ይቆይለት

   Delete
  2. selam lekey sayawke qese eytehone doctor bebal min wagalew wedaje'ye Mk kesoche eko yaleberu yegebu tekulawoch nachew

   Delete
 10. ማቅ የመሀይሞች ስብስብ ስለሆነ ከሊቃውንት መዋሉ ሊቅ የሚያሰኘው መስሎት እንጂ ለመምህራን አስቦ አይደለም የአብነት ምምህራንን የሰበሰበው

  ለማንኛውም እሰይ እንኳን ተከለከለ...............

  ReplyDelete
 11. ከላይ በተሠጡትና ከአሁን ቀደምም እየተሰነዘሩ ካሉት አስተያቶች የተረዳሁት ትልቅ ቁም ነገር፡- ማ/ቅ እስከ ዛሬ እያጃጃለን መንፈሳዊ ማህበር መሰሎን ስንደግፈው መቆየታችንን ነው፡፡ ለካስ ህጋዊም ሆነ መንፈሳዊ መሰረት የሌለው ሃላፊነቱ የተወሰነ የንግድ ድርጅት ነበር፡፡ እስከ ዛሬ ያፈሰስኩት ገንዘብና ጉልበት ለጽድቅ አለመሆኑ የገባኝ ዘግይቶ በመሆኑ አልቅሻለሁ፡፡ የንግድና የፖለቲካ እውቀት ባላቸው መንፈሳዊነት ጭንብል ብቻ በሆነባቸው ጅቦች እየተመራን ቆይተናል፡፡ አሁንም ግን ጊዜ አለን ጅቦቻችንን ጠራርገን ማህበራችንንና ሀብታችንን ለአንዲት እናት ቤተክርስቲያን አድርገን በእርሷጥላ ሥር ብቻ ሆነን ለመሥራት እንተጋለን፡፡ ጅቦቻችንን በቤተክርስቲያን ስም የሰበሰቡትን ሀብት መቀራመታቸው ቢቀጥልም ትግላችን አይቆምም!!

  ReplyDelete
 12. ከላይ በተሠጡትና ከአሁን ቀደምም እየተሰነዘሩ ካሉት አስተያቶች የተረዳሁት ትልቅ ቁም ነገር፡- ማ/ቅ እስከ ዛሬ እያጃጃለን መንፈሳዊ ማህበር መሰሎን ስንደግፈው መቆየታችንን ነው፡፡ ለካስ ህጋዊም ሆነ መንፈሳዊ መሰረት የሌለው ሃላፊነቱ የተወሰነ የንግድ ድርጅት ነበር፡፡ እስከ ዛሬ ያፈሰስኩት ገንዘብና ጉልበት ለጽድቅ አለመሆኑ የገባኝ ዘግይቶ በመሆኑ አልቅሻለሁ፡፡ የንግድና የፖለቲካ እውቀት ባላቸው መንፈሳዊነት ጭንብል ብቻ በሆነባቸው ጅቦች እየተመራን ቆይተናል፡፡ አሁንም ግን ጊዜ አለን ጅቦቻችንን ጠራርገን ማህበራችንንና ሀብታችንን ለአንዲት እናት ቤተክርስቲያን አድርገን በእርሷጥላ ሥር ብቻ ሆነን ለመሥራት እንተጋለን፡፡ ጅቦቻችንን በቤተክርስቲያን ስም የሰበሰቡትን ሀብት መቀራመታቸው ቢቀጥልም ትግላችን አይቆምም!!

  ReplyDelete
 13. ቅዱስ አባታችን ወደ መንበሩ ሲመጡ ብዙ ዘርፈ ብዙ የቤ/ንን ችግር ለመፍታት ተነስተው ነበር እንቅስቃሴም ጀምረው በጥቅምቱ ጉባኤ ታላቅነታቸውን አይተናል ከዛ ቡሃላ ምን አይነት ቁጥጥር ውስጥ እንደወደቁ ሚያሳይ ነገሮችን በብዛት እያየን ነው…….ለምሳሌ ሌባው እና ከሀዲው ሰረቀብርሃን በ2004 በሲኖዶሱ ምንፍቅናው ታውቆበት በአባቶች ትዛዝ ታግዶ ለህግ እየተፈለገ ነበር አሁን ደግሞ ከሲኖዶሱ እውቅና ውጪ የመምሪያ ሃላፊ ሆኖ ተቀምጣል በመቀመጡም ሊቃውንቱን እና አባቶችን ጭምር ከጉባኤ አግዶል ስለዚህ ቤ/ንን እየመራት ያለው ሲኖዶሱ ሳይሆን ሌላ አካል አለ ማለት ነው አባቶች ይህንን ያህል ስህተት እያዩ ዝም እንዲሉም የሚያደርግ አካል መኖሩ ግልጽ ነው……….እውነት ከምንም በላይ ነው ነገር ሁሉ ለበጎ ቢሆንም የአለም እና የሰይጣን ፈተና ቢከብድም ክርስቶስ ላቆማት ቤት ሲሉ አባቶች አለምን እና የአለምን ፈተና ወደጎን ብለው ከእውነት ጋር ይተባበሩ ዘንድ እንጸልያለን፡፡

  ReplyDelete
 14. ተጀምሯል!
  በቤተክህነት የሰፈረውን የመናፍቅ፣ የሙሰኛ፣ የዘረኛ፣… አንጃ የመጥረግ ዘመቻ በእኛ የተዋህዶ አርበኞች ተጀምሯል!!
  የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ በመናፍቃን አንጃ አትናወጥም!!
  1ኛ. ፓስተር ሰረቀ፣
  2ኛ. ሙሰኛው ኤልያስ አብርሃ፣ ሳውሮስ
  እና … ግብር አበሮቻቸው፡፡ ከቅድስት ቤተክርስቲያ በቅርብ ቀን ይጠረጋሉ! ጉዞው ብዙ መሰዋትነት ቢጠይቀም! ቀኑ ሲደርስ እውን ሆኖ ታዩታላችሁ!

  ReplyDelete
  Replies
  1. ተጀምሯል!
   በቤተክህነት የሰፈረውን የመናፍቅ፣ የሙሰኛ፣ የዘረኛ፣… አንጃ የመጥረግ ዘመቻ በእኛ የተዋህዶ አርበኞች ተጀምሯል!!
   የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ በመናፍቃን አንጃ አትናወጥም!!
   1ኛ. ፓስተር ሰረቀ፣
   2ኛ. ሙሰኛው ኤልያስ አብርሃ፣ ሳውሮስ
   እና … ግብር አበሮቻቸው፡፡ ከቅድስት ቤተክርስቲያ በቅርብ ቀን ይጠረጋሉ! ጉዞው ብዙ መሰዋትነት ቢጠይቀም! ቀኑ ሲደርስ እውን ሆኖ ታዩታላችሁ!

   Delete
  2. ጅል
   ላንተ ማቅ ያልሆነ ሁሉ መናፍቅ አይደል? በዚህ አቁዋምህ እንኳን መንግስተ ሰማያትን የአባትህንም ቤት አትወርስም!

   Delete
 15. ይህ ጉዳይ አባ ሰረቀን ብቻ ያገዱት አይመስልም ፤ የቅዱስ ፓትርያርኩ ፍቃድ ካልታከለበት በቀር አንድ ተራ ዘወትር ክፋትንና ጉድጓን የሚቆፍር ሰው ይህን ያህል ትልቅ ጉባኤ ያግዳል ማለት ይከብዳል ፤ ሲጀመር ቅዱስ ፓትርያርኩን ባልሆነ የፈጠራ ወሬ ስለ ጉባኤው የተዛባ መረጃ የተሰጣቸው ይመስላል ፤ ምንም የተዛባ መረጃ ቢሰጣቸው የአብነት መምህራኑ ሀገር አቋርጠው መምጣታቸውን ብቻ በመመልከት ችግርም ቢኖር መፍቀድ ይችሉ ነበር፡፡

  ReplyDelete
 16. enante tehadsowoch atdkemu tawkobachual.....

  ReplyDelete
 17. አስተያየት ሌሎች የሰጡ አስለስላችሁ በመደጋገም ለማታለል አትሞክሩ፡-
  የሚገርመው ማኅበረ ቅዱሳን በታሪኩ ለቤተክርስቲያን እውነተኛ ከሆኑ አካላት ጋር አይደለም መጣላት አለመግባባት እንኳን በአገልግሎቱ ብዙ አልተፈጠረም…. ለዚህም ነው ለቤተክርስቲያ ቀጣይነት የሚበጁ ሥረዎችን በትንሽ ዓመታት የሠራው…… እሰኪ በዚች 20 ዓመት ጉዞ ብቻ የማኅበሩን ሥም ሲያጠፉ የነበሩ ተወግዘው አሁን ያሉት እኮ መናፍቃን አዳራሽ ውስጥ ነው…. ከአንተ ጀምሮ ከመርጌታ ፅጌ ስጦታው…. እናም ስለተነቃባችሁ ለማስመሰል ከሌሎች አስተያየት እንደተሰጣችሁ አስመችላቸሁ ሃሳባችሁን ብታባዙት አይሳካላችሁም ቤተክርስቲያን ውስጥ ሁናችሁ ያታለላችሁት ይበቃል…… አሁን ደግሞ በይፋ የናተ ትራፊዎች ቤተክርስቲያን ውስጥ ያሉትን ሊቃውንቱ እና ምዕመኑ አውቀዋቸዋል….

  ReplyDelete
 18. በጣም ይገርማል!!!
  ይህ የተሃድሶ መናፍቃን ብሎግ ዘገባ (ተሃድሶ መናፍቃን ያልኩት ስለ ብሎጉ ዓላማ ከገለጻችሁበት ጽሑፍ በቀጥታ መረዳት ስለሚቻል ነው)በእርግጥ ክፍለ ሃገር ያሉ አንበቢዎችን ሊያሳስት ይችላል- ለጊዜውም ቢሆን፡፡ በቅርብ ሆነን ስንመለከት ለነበርን ሰዎች ግን ለምን አንደታገደ ማዎቅ ብዙም ከባድ አይደለም፡፡ መረጃ ሳትይዙ ዝም ብላችሁ መጻፋችሁ ማንነታችሁን አጉልቶ ስለሚያወጣው ለቤተክርስቲያን ልጆች ጥሩ ነው፡፡ በእንደዚህ አይነት የመናፍቃን ብሎግ ወሬዎች የሚሸበር ክርስቲያን ስለማይኖር ከቻላችሁ ራሳችሁ ወደ ቤተክርስቲያን ብትመጡ፣ ካልቻላችሁ ግን ብቻችሁን ብትጠፉ ደስ ይለኛል፡፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. I agree with you!

   Delete
  2. እነ ዶክተር ሰሙ እኮ የተናገሩትን ከአንድ አድርገን ብሎግ ሰምተነዋል፡፡ አባ ሠለሰማዎች የጨመሩት ነገር የለም ነገር ለማንሻፈፍ አትሞክር፣ ሌቦ!!
   በነገራችን ላይ የዶክተር ሰሙ ባለቤት በቅርቡ ለሃይማኖት መቻቻል ጉባዔ ወደ ሀዋሳ የሄዱትን አቡነ ሳዊሮስን ለመሰለል ከአቡነ ሳዊሮስ ክፍል ጎን ሌላ ክፍል ተከራይታ ትሰልላቸው እንደነበር ታውቁ ኖሯል፡፡

   Delete
 19. I have recorded mk fake priest kidase his name is Ergetkale and reside in Atlanta, GA. Is It orthodox kidase or some thing else? Please post it for public view. This priest seemsto me defar kidase .simply looks like yaroget chuhet.

  ReplyDelete
 20. ማህበርዋ እንዲህ ባለ አጭበርባሪነት መያዝዋ የተለመደ ነገር ነው። ራስዋ ታጣፋና ራስዋ ተበደልኩ ብላ ኡኡኡ ትላላች።

  ReplyDelete
 21. arif zegeba new, down with mk

  ReplyDelete
 22. Ergetkal was Sunday school zemare never been in deacon, but honerbel priest.

  ReplyDelete
 23. Ergetkal was Sunday school zemare never been in deacon, but honerbel priest.

  He has two wives one in Ethiopia one in America

  ReplyDelete
 24. አባ ሰረቀ ማለት ለእምነታቸው ሳይሆን ለሆዳቸውና ለገንዘብ የሚኖሩ ፤ ካለ ፍርኃት የሚዋሹ ፤ ካለ ሃፍረት የሚሰርቁ ፤ ከሰው ጋር ተባብረውና ተግባብተው መኖርን የማያውቁ ሰው ናቸው።

  ReplyDelete
  Replies
  1. እኛ ደግሞ የምናውቀው አባ ሠረቀ ለቤተክርስቲያን ልዕልና ለሥርዓተ ቤተክርስቲያን የበላይነት፣ ለሐቅ የቆሙ አባት መሆናቸውን ነው፡፡ እርሳቸውን የሚሰድብ የማቅ ባሪያ የሆነ፣ ክፉ መንፈስ ያለበት ብቻ ነው፡፡

   Delete
 25. Ergetkal in Atlanta play in as dirt game in Eotc kidase. He was former sunday school program leader. Never been in deacon. Please post his kidase for public comments.

  ReplyDelete
 26. Mahibere Kidusan has a long term vision....

  1. To accumulate as much as possible by any means in order to defeat the government of Ethiopia and install a new government made of people from Shwa.

  2. MK has no support from from graduated students who are taught by these skilled fathers. As you can see, every where there is no member of MK who finished Kidase, Kine, Akuakuam, Seatat, wudasemariam, Melkae Mariam, Melkia eyesus and so on. The only way to get support from these educated students is to make these teachers under the umbrela of MK so that they can produce students that support MK.

  Main and End Goal of MK: TO TAKE CONTROL OF THE GOVERNMENT OF ETHIOPIA.

  However, this will never happen. EPRDF will lead 100 years peacefully and 200 years forcefully. Amara Kilil is 20% of Ethiopia. MK, please don't underestimate the nations and nationalities of Ethiopia.

  ReplyDelete
 27. የግለሰብን ስም እየጠሩ መሳደብ ሥነሥርዓት የጎደለው አካሄድ ነው የምንዋጋው ችግሩን ነው ግለሰቡን የእኛ በሽታ ይሄ ነው በሽታውን መዋጋት እንጂ ሰየው ምን አደረጉን?መታረም ምን ይመስላችኋል?

  ReplyDelete
 28. Me and him were serv in Shiromeda kidan mihiret as Sunday school membres. His wife name is Serkalem, when he was Addis and father of two girls age 12 and 14.

  ReplyDelete
 29. EPRDF or current gov.lead Ethiopia for the next 1000 years. God bless EPRDF

  ReplyDelete
  Replies
  1. የሞኝ ሕልም!!!!!!!!!!!!!!

   Delete
 30. yebete kiristiyan lijoch yehonachihu bezih blog comment atadrgu b/se yihe yebetekristiyan ayidelem ena
  egziabher yqir yibelachihu

  ReplyDelete
  Replies
  1. አንተስ ማን ነህ?

   Delete
 31. Aba Fanuel will suspend fake or honerable mk priestes accross USA . Ergetkale kidase is enough evidence to take actiones. Eprdf granted equality of religion in all over Ethiopia. If Mk take over gov. Power, will demolish all religion except Amahara orthodox.

  ReplyDelete
  Replies
  1. ዘረኝነትን በተሻለ ዘረኝነት መዋጋት አይቻልም። በኛ ቤተክርስቲያን አምሀራ ኦርቶዶክስ የሚባል ነገርም የለም። የማቅ ጠባብና መጽሐፍ ቅዱስ እንግዳ የሆነበት ኢየሱስ ክርስቶስ ከ2000 ዓመት በፊት መወለዱን ያልሰማና እንደ አይሁድ በማቅ አስተሳሰብ ተቀርጾ መወለዱን የሚፈልግ ቅጥ ያጣ እውነት የተሰወረበት ሀይማኖት ግን አለ። የቤተክርስቲያን ልጆችም ይህንን ነው መዋጋት ያለብን።

   Delete
 32. አዬ ጉድ ይገርማል ክሁለት ሺህ ዓምት በፊት ሰዱቃውያን+ፈሪሳውያን ሲነታረኩ ቤተክርስቲያን
  ተመሠረተችባቸው ካራተኛው እስከስድስተኛው መቶ ዓመት የክርስቲያን ምሁራን ርስበርስ ሲጨቃጭቁ
  እስልምናን አመጣባቸው አሁንሳ ማቅና ቤ/ክህነት ምን ይፈጠር ይሆን አይጣል ነው።

  ReplyDelete
 33. አዬ ጉድ ይገርማል ክሁለት ሺህ ዓምት በፊት ሰዱቃውያን+ፈሪሳውያን ሲነታረኩ ቤተክርስቲያን
  ተመሠረተችባቸው ካራተኛው እስከስድስተኛው መቶ ዓመት የክርስቲያን ምሁራን ርስበርስ ሲጨቃጭቁ
  እስልምናን አመጣባቸው አሁንሳ ማቅና ቤ/ክህነት ምን ይፈጠር ይሆን አይጣል ነው።

  ReplyDelete
 34. እናንተ ሥራ ፈቶች እንዴት ናችሁ?
  ከረሳኋችሁ ከብዙ ዘመን በኋላ ምናልባት ስማችሁን አሳምራችሁ ሰውን ስለምታደናግሩ አዲስ የሆኑ ሰዎች እንዳይወናበዱ የአቅሜን ለማለት ነው። ተከታዮቹ ጥያቄዎች ከእናንተ በኩል መልስ ያጡ እውነታዎች ናቸው፦
  • ሲጀመር ማሕበረ ቅዱሳን ላይ “በኢትዮጵያ ውስጥ ባለው ሕግና አሰራር መሰረት ማኅበረ ቅዱሳን ምንድነው? መንፈሳዊ ማኅበር ነው? የንግድ ስራዎች ድርጅት ነው? ቤተክርስቲያን ነው? ወይስ የበጎ አድራጎት ድርጅት?” የሚሉ ጥያቄዎችን የማንሳት ሥልጣን ማን ሰጣችሁ?
  • እናንተ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በምታምነው የማታምኑ፣ የምትከተለውን መንገድ ስህተት የምትሉ፣ ቤተክርስቲያኗ በባህል እንጅ በሃይማኖት እንደማትመራ ሌት ከቀን የምትሰብኩ፣ የቅዱሳንን አማላጅነት በመካድ ቤተክርስቲያኗን በዚህ ተግባሯ ከማብጠልጠል የማትቦዝኑ፣ በአጠቃላይ በአስተምህሮዋ የማታምኑ ሆናችሁ ሳለ ቤተክርስቲያኗ ውስጥ ስለተፈጠረው ነገር ሁሉ የማውራት ድርሻን ማን ሰጣችሁ?
  • ማሕበረ ቅዱሳን በቤተክርስቲያኗ መሪዎች ሕጋዊ ውክልና የተሰጠው በአንጻሩ እናንተ በምንፍቅና የተፈረጃችሁ ሆናችሁ ሳለ ማሕበሩን የመተቸት ሞራል እንዴት ሊኖራችሁ ይችላል?
  • የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የምታውቀው እናንተን ወይስ ማሕበረ ቅዱሳንን?
  እነዚህን ጥያቄዎች መመለስ ስለማትችሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ላይ አስተያየት የመስጠት ብቃት የላችሁም። የሚያሳዝነኝ በራስ የመተማመን አቅማችሁ በእጅጉ የተጎዳ መሆኑ ነው። ዛሬ ጣኦት አምላኪ እንኳን ማንነቱን በግልጽ አሳውቆ በሚያመልክበት ዘመንና አገር ላይ ሆናችሁ ማንነታችሁን በይፋ ለመናገር የማትችሉ ደካሞች ናችሁ። በብሎጋችሁ ለጥፋችሁ ማደናገሪያ ስታደርጓቸው የነበሩ የቀድሞ አባቶቻችንን ማንሳታችሁ አንድ ርምጃ ቢሆንም አሁንም የየትኛው የፕሮቴስታንት እምነት አራማጅ ስለመሆናችሁ መግለጽ አለመቻላችሁ ሃፍረታችሁ የገዘፈ አጭበርባሪዎች መሆናችሁን ያሳብቃል።
  በእምነታችሁ የማታፍሩስ ከሆነ ይህንን ጥያቄ ፖስት በማድረግ ምላሽ ስጡን።
  እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ።

  ReplyDelete
 35. Terawa derese mk...egziabher ye lejochun enba ena dem ke mk ejje yemikebelbet giize derese.belh Kahonachu nesha gibu. .yibzu chrstianoch gif alebachew.Tigstun ende mognenet atkuterut.....some of you to mk Bemawekm hone balemawkem lawyer yehonachu neka bellu.mk is the devil's own.

  ReplyDelete
 36. በጣም የሚገርመው በአለም ላይ ንጹህ አለመኖሩ አስተያየት ሰጪዎቹ መናፍቅ አስተያየት የሚሰጣቸው መናፍቅ
  አስኪ ንጹህ ማነው በእርግጥ ማህበሩ የሌላን ሰው ሀጢአት መግለጥ ሌላው ሰው ደግሞ የማህበሩን ሀጢአት መግለጥ እውቀት ሳይሆን እብደት ነው ለማንኘውም
  አስተያየት ሰጭዎችም ሆናቸው ተቀባዮቹ በላይኛው ቤት እንዳትጣሉ ፈራሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
  ሰው ሲታመም ሀጢአት ሰርቶ ታመመ አበደ ቀወሰው ማለት በራሱ እብደት ነው የተናገረው ራሱ አግንት ነው በእርግጥ ካበዱት ሊያብዱ የተዘጋጁት ይበልጣሉ ይላላ አበው ለምትጽፉት ግለሰቦች መልካም የእብደት ዘመን ለአበዳችሁት ደግሞ መልካም የድህነት ዘመን ለተዘጋጃችሁት ደግሞ መልካም የእብደት ዝግጅት ብለናል

  ReplyDelete
 37. በጣም የሚገርመው በአለም ላይ ንጹህ አለመኖሩ አስተያየት ሰጪዎቹ መናፍቅ አስተያየት የሚሰጣቸው መናፍቅ
  አስኪ ንጹህ ማነው በእርግጥ ማህበሩ የሌላን ሰው ሀጢአት መግለጥ ሌላው ሰው ደግሞ የማህበሩን ሀጢአት መግለጥ እውቀት ሳይሆን እብደት ነው ለማንኘውም
  አስተያየት ሰጭዎችም ሆናቸው ተቀባዮቹ በላይኛው ቤት እንዳትጣሉ ፈራሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
  ሰው ሲታመም ሀጢአት ሰርቶ ታመመ አበደ ቀወሰው ማለት በራሱ እብደት ነው የተናገረው ራሱ አግንት ነው በእርግጥ ካበዱት ሊያብዱ የተዘጋጁት ይበልጣሉ ይላላ አበው ለምትጽፉት ግለሰቦች መልካም የእብደት ዘመን ለአበዳችሁት ደግሞ መልካም የድህነት ዘመን ለተዘጋጃችሁት ደግሞ መልካም የእብደት ዝግጅት ብለናል

  ReplyDelete
 38. ሌላው መታወቅ ያለበት ጉዳይ፣ ማቅ ቤተክርስቲያን ሳታውቅ ከዓለም ባንክም ሆነ ከመሰል ድርጅቶች፣ ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴርም ጭምር ግንኙነት ማድረግ አይችልም!! ዋነኛው የሕግ ጥሰት ይህ ነው፡፡

  ReplyDelete
 39. በነገራችን ላይ የዶክተር ሰሙ ባለቤት በቅርቡ ለሃይማኖት መቻቻል ጉባዔ ወደ ሀዋሳ የሄዱትን አቡነ ሳዊሮስን ለመሰለል ከአቡነ ሳዊሮስ ክፍል ጎን ሌላ ክፍል ተከራይታ ትሰልላቸው እንደነበር ታውቁ ኖሯል፡፡

  ReplyDelete
 40. the hajacor of Ethiopian air lines co -pilot Hailmedihin WAS A MEMBER OF MK AND GINBOT SEVEN.

  ReplyDelete
 41. እናንተ ሥራ ፈቶች እንዴት ናችሁ?
  ከረሳኋችሁ ከብዙ ዘመን በኋላ ምናልባት ስማችሁን አሳምራችሁ ሰውን ስለምታደናግሩ አዲስ የሆኑ ሰዎች እንዳይወናበዱ የአቅሜን ለማለት ነው። ተከታዮቹ ጥያቄዎች ከእናንተ በኩል መልስ ያጡ እውነታዎች ናቸው፦
  • ሲጀመር ማሕበረ ቅዱሳን ላይ “በኢትዮጵያ ውስጥ ባለው ሕግና አሰራር መሰረት ማኅበረ ቅዱሳን ምንድነው? መንፈሳዊ ማኅበር ነው? የንግድ ስራዎች ድርጅት ነው? ቤተክርስቲያን ነው? ወይስ የበጎ አድራጎት ድርጅት?” የሚሉ ጥያቄዎችን የማንሳት ሥልጣን ማን ሰጣችሁ?
  • እናንተ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በምታምነው የማታምኑ፣ የምትከተለውን መንገድ ስህተት የምትሉ፣ ቤተክርስቲያኗ በባህል እንጅ በሃይማኖት እንደማትመራ ሌት ከቀን የምትሰብኩ፣ የቅዱሳንን አማላጅነት በመካድ ቤተክርስቲያኗን በዚህ ተግባሯ ከማብጠልጠል የማትቦዝኑ፣ በአጠቃላይ በአስተምህሮዋ የማታምኑ ሆናችሁ ሳለ ቤተክርስቲያኗ ውስጥ ስለተፈጠረው ነገር ሁሉ የማውራት ድርሻን ማን ሰጣችሁ?
  • ማሕበረ ቅዱሳን በቤተክርስቲያኗ መሪዎች ሕጋዊ ውክልና የተሰጠው በአንጻሩ እናንተ በምንፍቅና የተፈረጃችሁ ሆናችሁ ሳለ ማሕበሩን የመተቸት ሞራል እንዴት ሊኖራችሁ ይችላል?
  • የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የምታውቀው እናንተን ወይስ ማሕበረ ቅዱሳንን?
  እነዚህን ጥያቄዎች መመለስ ስለማትችሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ላይ አስተያየት የመስጠት ብቃት የላችሁም። የሚያሳዝነኝ በራስ የመተማመን አቅማችሁ በእጅጉ የተጎዳ መሆኑ ነው። ዛሬ ጣኦት አምላኪ እንኳን ማንነቱን በግልጽ አሳውቆ በሚያመልክበት ዘመንና አገር ላይ ሆናችሁ ማንነታችሁን በይፋ ለመናገር የማትችሉ ደካሞች ናችሁ። በብሎጋችሁ ለጥፋችሁ ማደናገሪያ ስታደርጓቸው የነበሩ የቀድሞ አባቶቻችንን ማንሳታችሁ አንድ ርምጃ ቢሆንም አሁንም የየትኛው የፕሮቴስታንት እምነት አራማጅ ስለመሆናችሁ መግለጽ አለመቻላችሁ ሃፍረታችሁ የገዘፈ አጭበርባሪዎች መሆናችሁን ያሳብቃል።
  በእምነታችሁ የማታፍሩስ ከሆነ ይህንን ጥያቄ ፖስት በማድረግ ምላሽ ስጡን።
  እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ።

  ReplyDelete
  Replies
  1. በራስ የመተማመን አቅማችሁ በእጅጉ የተጎዳ ማለት ምን ማለት ነዉ? እኛ እኮ የንጉሱ ልጆች በደሙ የተገዛን የመንግስቱ ወራሾች ለመሆናችን ቀራንዮ ላይ የተረጋገጠልንና ይህን በማመናችን ብቻ የዳንንና የማንም የፍጡር አማላጅነት የማያስፈልገን ነን። ታዲያ ገና አልዳንኩምና አማልዱን ብሎ ከገዳም ገዳም የሚንከራተተዉ ምስኪን ገና ጌታ እሱን ለማዳን ብሎየዛሬ 2000 ዓመት መሰቀሉን ያልተቀበለ ነዉ በራሱም በኢየሱስ ክርስቶስም የማይተማመነዉ። የጌታዉንም መከራ ከንቱ ያደረገዉ ነዉ በእጅጉ የተጎዳዉ። ወዴት! ወዴት! ጮክ በማለትና ግራ የገባዉ ቲቮዞ በመምራት ልበ ደንዳና በመሆን ያልተፃፈ ማንበብን ሐዋሪያዉ መልሶ መላልሶ ማዉገዙን አልሰማህም? የናንተ ኢቢኤሰ ቲቪ ፕሮገራም ወደ ፕሬስ ቲቪ ተለዉጦ የጠመጠመች ሴት የናንተን ዜና እንድታነበ ከማደረግስ ወንጌል ብታስተምሩበትስ ምን ነበር የዚህ ዜና ጥርቅም ገድለ ማቅ ተብሎ የቤተክርስቲያን ቅዱሰ መፅሐፍ ተብሎ እሱነ ያላነበበ እንዲወገዝ ማድረጋችሁ አይቀሬ ነዉ።በዚሀ ፆም ዉስጥ ከዚህም እንዲያወጣን መጸለይ አንዱ ርዕሳችን መሆን አለበት። ወዳጄ! ጌታ ያግዝህ

   Delete
 42. if you think Abba selama is sira fet why are you reading this blog who force you???

  ReplyDelete
 43. Ethiopia orthodox church mk yemetawkw beman albgnetu belebenetu besematfinetu besmwa nebert mesebsbu yegleseboch yemahberu top members tikm askebari yeabatoch sim atfi Kotetam mahber endehone keakmwa belay hono yaschegere yedabilos Hasab masfesemiya Mahber::amlak fesameachun yakerbewo..

  ReplyDelete
 44. Maheber Selam Eskemach nachu Endihu Yih tabal ,alu ,tabalu Eyalachu Ymitnort, Ebakachu Wedlbachu Temelessu Moot Anmnlachum Dhintachu Enji Neger gin k kifu Gbrachu temelesu, hule alu yilalu Engnh abat ageba, weled, yiweldal, Endalow , Endmilut Endmigmetwo, Enzi hulu Kmenfesawi alm Wich Nachew,Wde Lbachu Temelessu.

  ReplyDelete
 45. Lebona yestachu

  ReplyDelete
 46. selam lenante yehun.....i knw dat z member of zis blog works to show z real teaching of orthodox christianity nd dat is rly great nd it's ma pray dat z lord give us a wisdom to understand and live 4 z truth. but i'm nt interested on such kind of detail info abt MK w/c is totally irrelevant 4 our life. please try to show us z real christianity and do nt worry abt z rest coz who know z real teaching easily identify z wrong one.

  ReplyDelete