Friday, February 7, 2014

በስደት ያለው ቅዱስ ሲኖዶስ በስሙ እየተበተነ ያለው ጽሑፍ እርሱን እንደማይወክል አስታወቀ

Read in PDF


በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ የሚመራው በውጭ ያለው ሲኖዶስ በስሙ እየተበተነ ያለው ከፋፋይ ጽሑፍ እርሱን እንደማይወክል በቅዱስነታቸው ፊርማ የወጣው ደብዳቤ ገለጸ፡፡ ደብዳቤው እንደሚለው “በስደት ሀገር እግዚአብሔር ባርኮ የሰጠንን ሐዋርያዊ ተልእኮ በሰላምና በፍቅር እንዳናዳርስ ለማድረግ ራሱን የሰወረ ክፉ መንፈስ እየፈተነን .. ነው፡፡”  ሲል አማሯል፡፡ ጉዳዩን በቅርበት የሚከታተሉ ወገኖች እንደሚሉት ከሆነ ደብዳቤው “ራሱን የሰወረ ክፉ መንፈስ” ሲል የገለጸው ታላቁን አባት ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅን በማሳሳት ስውር አጀንዳው ለመፈጸም እየተንቀሳቀሰ ያለውን የማቅን ስውር እጅ ነው፡፡


ደብዳቤው በሲኖዶሱ ስም የተላለፉት መልእክቶች ቤተክርስቲያን ተልእኮዋን እንዳትወጣ የሚያደርግ የቤት ስራ መሆኑን በመግለጽ “በእንደዚህ ያለ በማይጠቅም ነገር እንድንጠመድ በማድረግ ጠላት ቤተ ክርስቲያንን እየተዋጋት ይገኛል” ብሏል፡፡ ደብዳቤው እንደሚለው ቅዱስነታቸው በሁኔታው ማዘናቸውን በመግለጽ ለብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ ጥር 19/2006 ዓ/ም ስልክ ደውለው ለማነጋገር ሞክረው እንደነበር፣ እንዳላገኟቸውና በሁኔታው አዝነው መልእክት መተዋቸውን ይናገራል፡፡
በመጨረሻም በቋሚ ሲኖዶስ ስም በወጣው ጽሑፍ ላይ በአራት ነጥቦች ስር የተዘረዘሩትና በስማቸው የተላለፉት ሐሳቦች በእነርሱ ዘንድ እንደማይታመንባቸውና እንደማይወክሏቸው በመግለጽ ምላሽ ሰጥቷል፡፡

24 comments:

 1. this is good news

  ReplyDelete
 2. Aba selama blog is devil's right hand.

  ReplyDelete
  Replies
  1. የሰይጣንን ምልክት “ዓይን”ን የያዝክ አንተ ማን ልትባልነው? ጌታ ይገሥጽህ!!!!!!

   Delete
  2. ወይ ሞኞ!!!!!! እንዴት ያለኸው ነህ በል? አባ ሰላማ የሰይጣን ከሆነችያንተ አምላክ ማኀበረ ቅዱሳን ነው ማለት ነው። አሊያ እንዲህ በማለት ባልደፈርክም ነበር። ለማንኛውም እኛ የአባ ሰላማ ትጉህ አንባቢዎችበአባ ሰላማ ደስተኞች ነን።
   አባ ሰላማዎች
   እንዲህ ያለው የትንሽ ሰው አመለካከት እንደማይረብሻችሁ ባውቅም በርቱ ግን እላችኋለሁ። በርቱበርቱ በርቱ

   Delete
 3. ራሱን የሰወረ ክፉ መንፈስ እየፈተነን .የተባለው ዲ/ አንዱዓለም ግማዊ የተባለውን ሰው ነው ። እርሱ በመካከላቸው ሲገባ መበጥበጥ ጀምረዋል:አንዱዓለም ግማዊ በገባበት ሁሉ እንደ በጠበጠ ነው (ከ ናዝሬት እስከ ዳላስ)

  ReplyDelete
  Replies
  1. ስላሴ ኮሌጅም እያለ የለየለት በጥባጭ ነበረ። እንደምንአደርክ ስትለው የሚመልስልህ ሰበር ዜና እገሌ እኮ መናፍቅ ነው እያለ ነበር። ከሱ እና ከማህበሩ ከማቅ ውጭ ኦርቶዶክሳዊ ያለ የማይመስለው ተራ ሀሳብ ያለው ከንቱ ሰው ነው።

   Delete
  2. Memher Andualem Dagmawi is Great teacher, preacher and defender of Orthodoxy. I know him he was my teacher when I was a student Holy Trinity Theological college. He is the current Athanasius. Please don't anoint his good name.

   Delete
  3. የስላሴ ጆሌጅ ተማሪ ሆነህ ከነበረ አንዱአለምን አታውቀውም ማለት ነው። ምናልባተም ከሱ ጋር ከሚወጠውጡ አስር ከማይሞሉ ተማሪዎች መካከል አንዱ ነበርክ ማለት ነው። defeneder of orthodox ላልከው ምናልባት አሳዳጅነት ጠባቂነት በሆነላቸው በማቅ ሰዎች በኩል ተቀባይነት ሊኖርህ ይችለ ይሆናል። ከዛ አልፎ ግን አንዱአለም ያልገባውን ገባኝ የሚል ባላስተማረው ትምህርት በስማ በለው ሰው የሚከስ የነገር አባት እና የእውነት ጠላት ነው።

   Delete
 4. ይህንን ዜና ብላችሁ ለሕዝብ ማውጣታችሁ ለቤተ ክርስቲያን ግድ እንዴሌላችሁ ታረጋግጣላችሁ። በእውነትም የእኩ ሥራ ነው። ይህንንም ሥራ የሚሠራው በዋናነት ልዑለቃል እንደሆነ ደርሰንበታል። ልዑለቃል አትላንታ አልሳካለት ሲል ወደ ሲያትል ሄደ። በአትላንታም ሥራው እኩይ ነበር አሁንም በቅዱስ ፓትርያርኩ ጸሐፊነት ሽፋን የማይሆን ሥራ በመሥራት በአባቶች መካከል ያልነበረ ነገርን ሲጭር ይውላል። እነሱስ (አባቶች) ረጂሙን መንገድ ሄደውታል። አንተና መሰሎችህ ገና ብዙ መንገድ የምትሄዱት እንዴት ትገፉት ይሆን? እንቅልፉስ እንዴት እያስተኛችሁ ይሆን? አቤት ለሁሉም ደምህን የፈሰስክ ሥጋህን የቆረስክ አምላክ እንደ ክፋታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን። በተንኮል መንገድ የምንሄደውንም መንገዳችን የተቃና እንዲሆን እርዳን።

  ReplyDelete
  Replies
  1. አንተ ለቤተክርስቲያን ግድ እንደለህ ያሳየኸን ልዑለቃልን በመስደብ ነው? ተራ እውነት ከሆነ ህዝብ እውነቱን አውቆ ቢፈርድ ምንህ ይጎዳል። አንተና በሰሎችህ ነቸው ቤተክርሰቲያንን ለሁለት የከፈላችሁት አሁን ደግሞ ገና ለ33 ትከፍሉዋታለችሁ።
   አባ ሰላማ
   እውነት የሆነውን ነገር ሁሉ እንድናውቅ ከመስራት አትለግሚ

   Delete
 5. መልካም ዜና ነው። ፓትርያርኩ ከረዥም ጊዜ በኋላ የራሳቸውን አቋም መያዛቸው ጥሩ ነው። ምናልባት የአቡነ መልከጻዲቅ ስውር ፓትረያርክነትም ያበቃ ይሆናል። በተፈጠረው አለመግባባትም ሰው ሳይሆን እውነት ያሸንፍ

  ReplyDelete
 6. terefe martin loter

  ReplyDelete
 7. You lie always like your father! The lie is intentional. Let God leas you in the path of repentance!

  ReplyDelete
 8. D/N Andualem and Aba Tsgie are guilty of this devilish act. The church in diaspora is geeting attack from these guys who have thier own ajenda. They are using abunmelketsdek for their devlish act.

  ReplyDelete
 9. ወይ ጉድ ቅና ያለው በናቱ ------ይቀናል አሉ አሁን ዲያቆኑ በስራም በተቀባይነትም ስለበለጣችሁ ያልተባለተባለ ያላደረገውን አረገ የምሉት እሱን ተወት አርጉና ከተሀድሶነት ወጣ ብላችሁ እንደሱ ለቤተክርስትያኑ ሀላፊነት ቢሰማችሁ ጥሩነው

  ReplyDelete
  Replies
  1. kentu! man tehon ante degmo!

   Delete
 10. ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን የቅዱስነታቸውን ቃል በመስማታችን በጣም ደስ ብሎናል።
  ለማንኛውም ማቅ አንዱአለምንና አባ ጽጌን ወክሎ እየበጠበጠ መሆኑ የሚጠረጠር ብቻ ሳይሆን በገሃድ የሚታይ ነው።
  ሆኖም አባ ሰላማዎች ክፉውን መንፈስ የማቅ ብቻ አድርጋችሁ አትውሰዱ። ትንሹን ዲያብሎስ አባ መልከጼዴቅን ማቅ አሳሳተ ማለት ሙሉ በሙሉ ጎል የገባ አይመስልም። ምክንያቱም የማቅ መንፈስ አባ መልከጼዴቅን በማንኛውም ሚዛን አይመጥንም።

  ReplyDelete
 11. ወይ ጉድ ቅና ያለው በናቱ ------ይቀናል አሉ አሁን ዲያቆኑ በስራም በተቀባይነትም ስለበለጣችሁ ያልተባለተባለ ያላደረገውን አረገ የምሉት እሱን ተወት አርጉና ከተሀድሶነት ወጣ ብላችሁ እንደሱ ለቤተክርስትያኑ ሀላፊነት ቢሰማችሁ ጥሩነው:

  This is false the deacon andulem is a teacher for kids in dallas st.michael church . at least 300 kids registered for learning but now he has 20-30 kids . So he is not effective at all .He started to make peace between two synods not effective .He fights and hates people who are better than him in God's grace. He has a true friend throughout his life . So we dallas people know him his a messenger for devil

  ReplyDelete
 12. Woye gud seman eko demo lela senados endatakuwakumu aderachun specialy aba wolda tinsae menafek selahonu feralehu !! Asama belu, set lej yewore abeba setsyem beta mekdase tegba belo yebetachristeyanen astmhiero eyekeyeru sela hona adera addis senados belachu endatewotu!@@@

  ReplyDelete
  Replies
  1. kemnagreh befeti aseb, yaltebale atawera lerashe fera, emnethen ewkate tselote aderge, Asama belu yetnwe yaletu mulu temehertun sema , Ademte , YEmabeher kidusane butela atehun, Egeziabehern fera. akebrew ! ante ewntegha kehonke yetbalwen ademtewna temelsh ........

   Delete
 13. kemahiber kidusan wuchi lela yemayitayachihu. Degimo Kidus abatachin tilalachihu ewnet aminachihubet new? woy zemen alu?????

  ReplyDelete
 14. where is the letter? Did you remove it?

  ReplyDelete
 15. e/r yemsgene hulune leaderge ,lekidus patriarku tena lesteh. Kelaie eskatach yalchu bemulu Egzabeherne feru, sera yesrale e/r

  ReplyDelete