Saturday, March 22, 2014

የደብር አስተዳዳሪዎች በማኅበረ ቅዱሳን ላይ የተቃውሞ መግለጫ ሊያወጡ ነውምንጭ፡-http://www.addisadmassnews.com/
(ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ከጋዜጠኝነት ሥነ ምግባር ውጭ በመሆን የማኅበረ ቅዱሳን የሕዝብ ግንኙነት ሆኖ የነበረው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ሚዛናዊ ዘገባ ለማቅረብ ሞክሯል። ብዙዎቹ “ጋዜጠኞቻችን” ከሀራው አሉላ ጋር ያላቸውን ጓደኝነት ለእውነት ሳይሆን በእውነት ላይ እንዲቆሙ አድርጎዋቸዋል። በቤተክርስቲያን ጉዳይ የሚሰሩት ዜና ሁሉ የማኅበረ ቅዱሳንን ሀሳብ ብቻ የሚያንጸባርቅ እና ፍጹም ሚዛናዊነት የጎደለው ሆኖ ይስተዋላል። ለዚህ ደግሞ ሚናውን እየወሰዱ ያሉት አዲስ አድማስ ሰንደቅና ፋክት ናቸው። ጋዜጠኝነት ግን እነሱ እየሆኑ እንዳሉት በአንድ ጥግ ቆሞ መጮህ አይደለም። እሱ የጠበቆች ሥራ ነው። ጋዜጠኞች ግን እንኳን በቅጡ በማያውቁት በቤተክህነት ጉዳይ አይደለም በማንኛውም ጉዳይ ቢሆን የእነርሱ ድርሻ ሁሉንም ያማከለ ሚዛናዊ ዘገባ ማቅረብ ነው።
ከዚህ አንጻር በዛሬው ዕለት የወጣው የአዲስ አድማስ አገባ በአንጻራዊነት ሚዛናዊ ሆኖ ተገኝቷል። የጋዜጣውን ዘገባ እንድታነቡት አቅርበነዋል።)
   ማኅበረ ቅዱሳን የተዘጋጀውን የአስተዳደር መዋቅር ተቆጣጥሮ ለፖለቲካ ጥቅም ሊያውል ይፈልጋል በማለት የሚቃወሙ የአዲስ አበባ የደብር አስተዳዳሪዎች ዛሬ ስብሰባ የሚያካሂዱ ሲሆን፤ የማህበረ ቅዱሳን አባላት በበኩላቸው ዘመቻ ተከፍቶብናል ይላሉ፡፡ 
የአዲስ አበባ አድባራት አስተዳዳሪዎች ማኅበሩ ሀብቱንና ንብረቱን እንዲያስረክብ ሊያስገድዱት ተዘጋጅተዋል ይላሉ የማህበሩ አባላት፡፡ ማኅበሩ የቤተ ክርስቲያኒቱን መዋቅር በመጣስ እንደሚንቀሳቀስ የሚጠቅሱት አስተዳዳሪዎቹ በበኩላቸው፤ ገንዘቡንና ንብረቱን የሚያንቀሳቅሰው ከጠቅላይ ቤተ ክህነት አሰራር ውጭ ስለሆነ   የሀብቱና ንብረቱ መጠን አይታወቅም ይላሉ፡፡ 

‹‹ማኅበሩ አቅጣጫውን የሳተ የኦርቶዶክስ ሰለፊ ነው›› በማለት ማኅበረ ቅዱሳንን የሚፈርጁ አስተዳዳሪዎች እንዳሉ የሚናገሩት የማህበሩ አባላት፤ ዘመቻ እንደተከፈተባቸው የሚገልፁ ሲሆን፤ የአድባራት አስተዳዳሪዎች በበኩላቸው ማህበሩ በቤተክርስቲያን ላይ ዘመቻ ከፍቷል ይላሉ፡፡ ማኅበሩ ለሀገረ ስብከቱ የሠራው የመዋቅር፣ የአደረጃጀትና የአሠራር ጥናት፣ ማኅበሩ የቤተ ክርስቲያኒቱን መዋቅር በመቆጣጠርና በፖለቲካ ከቤተ መንግሥቱ አጣምሮ በመያዝ ዓላማውን ለማራመድ ያዘጋጀው ነው ሲሉ የሚቃወሙ አስተዳዳሪዎች እንዳሉ ታውቋል፡፡
          ‹‹ሕግ የሌለውና ለሕግ የማይታዘዘው ማኅበረ ቅዱሳን ለእኛ ሕግ ሊያወጣልን አይችልም›› የሚሉት አስተዳዳሪዎቹ፤ ከየአድባራቱ አምስት አምስት ሠራተኞች ይገኙበታል በተባለው በዛሬው ስብሰባቸው፤ ማኅበሩ ሕግ ወጥቶለት ወደ መዋቅር እንዲገባ በመግለጫቸው እንደሚጠይቁ የማኅበሩ አባላት በበኩላቸው፣ ማኅበሩ የሚመራው 1994 .. በቅዱስ ሲኖዶስ ለሦስተኛ ጊዜ ጸድቆ በተሰጠው መተዳደርያ ደንብ ነው በማለት ‹‹ሕግ የሌለው ሕገ ወጥ ነው›› መባሉን ተቃውመዋል፡፡
ማኅበሩ በየዓመቱ ፈቃድ ባለውና ብቃቱ በተመሰከረለት የውጭ ኦዲተር፣ የፋይናንስ እንቅስቃሴውን እያስመረመረ ለጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ሪፖርት እንደሚያቀርብ አባላቱ ተናግረዋል፡፡ 

13 comments:

 1. What are you for EOTC! Opponents at the service of your father to make Fathers and Children fight? I heard from One monk in my parish that they are afraid Mahibre Kidusan will be involved in evaluate the clergy! They continued to say i do not oppose their involvement in auditing the Finance but only the adminstration and evalaution! Can you see who the few exploiters are agitating the clergy to create resistance to the change! Finally i told them there can be administrative and financial system change but the implementation and evaluation will be carried by Sebeka Gubae and Betekinhet and Mahibre Kidusan has not authority on this. Changing church leader is not a soluton but establishing a corruption proof system. This task of every follower of EOTC. If the reform is aborted it will have consequence, because every EOTC member is aware of the problem and are praying for God!.

  ReplyDelete
 2. kahenatoch amelak yerdaheu eneghe nefse gdayoch kebetekiresiyan kalwtu hagerm aydge lematem aynorem MK malet ye hager telat new.selezehe yehiduna end wondoch poletika dereget yakakumu. afer yebluna. Aba Selame selamun yestachu enwdachulan.

  ReplyDelete
 3. Majority of the EPLF are protestants. These all together with their secret representatives embedded in our very truth and ancient ORTHODOX TEWAHDO management hierarchy were and are trying to destruct and to obligate and impose their religion over us. But, it is very impossible. They couldn't defeat us. God is with us. I am thinking that EPLF is now its time to go down in the coming election. EPLF can't cheat the the vote as the previous elections b/c now it can be time of strong street demonstrations as it is in Ukraine. My advice is the true ORTHODOX EPLF members and the true fathers in which GOD give them a responsibility to a position/management/to lead should be strongly oppose and scarify this idea.

  ReplyDelete
  Replies
  1. OMG! This is the SHITEST comment!

   Delete
 4. ይህች ቤ/ክ እውን ሰው አጣች!?
  .... ከታች ተጻፈ ከተባለው ደብዳቤ ስጀምር
  - "በይፋ ቤተክርስቲያኗን ይቅርታ እንዲጠይቅ" ... "ውሳኔ አስተላልፏል"ም ሲባል በውን "ሐጸጹ" በግልጽ መሰንዘር አይገባውም? እሱም ቀርቶ፤ ለሐጸጹስ ከቅዱስ ሲኖዶሱ በታች እንዲህ ያለ "ከባድ" ነገር እንዳሻው ማንሳትና መጻፍ መቻሉ! ..." የመዋቅር ጥሰት" ከተባለም የውስጥ አሰራርን የሚገልጽ እንጂ እንዲህ በይፋ ቤተክርስቲያኗን ይቅርታ እንዲጠይቅ? ... ሰው አጣች!?
  - ደብዳቤው የውጭ ግፊት ስለመኖሩ/ ያውም ከፕሮቴስታንቱ /ከዶ/ር ሚ/ር ጀምሮ/ ይሰማኛል። እንደ እኔ ፤ ይህች በፖለቲካው እንደተለመደው የ"ይቅርታ እንዲጠይቅ" አባዜ መልሶ በራሳቸው/በፕሮቴስታንቱ/ እንዳትመለስ እፈራለው። መቼስ፤ ወያኔ-ኢህአዴግ /በጥቅሉ/ሁለቴ የሚሞኝ ስላልመሰለኝ። .... አወይ ሰው ማጣት!?
  - የደብዳቤው ይዘት፤ በዚህ ባለሁበት አሜሪካ ከዛሬ አንድ አመት በፊት ጥቂት "ሊቃውንተ- አስተዳዳሪዎች" በቴሌፎን እየተገኛኙ ለአቡነ ጳውሎስ/ነፍስ ይማር- ግን ጦስ ሆነባቸው/ እነደጻፉት አይነት ደብዳቤ መሆኑ ነው። , አሁንም ሊቃውንተ-ቤ/ክርስቲያንን ያቆይልን!
  - ታዲያ ደግሞ ሌሎች የአዲስ አበባ አስተዳዳሪዎች ተነስተው አንዳንድ /ስማቸውን ዘርዝሮ/ በሰሩትና እየሰሩ ባሉት 'ክፉ ስራ' /ቤ/ክ አውግዛ ታሰናብታቸው ተብሎ ሌላ ደብዳቤ ቢጻፍስ? ..... ለኔ ይህ የሚቀል ይመስለኛል /የሰይጣን ጆሮ ይደፈንና!/ .....ወይ የሰው፤ ሰው ማጣት!?


  ቤ/ክ ግን ሁሌም ሰው አላት!!
  እግዚአብሔር ከአባቶች አንስቶ እስከ ታች ላለነው ምዕመን ቅን ልብ/ ቤ/ክንን የማስተዳደር ችሎታ/ እውቀትና/ ፍቅር ይስጠን!

  ReplyDelete
  Replies
  1. ወደድንም ጠላንም በዚህች ቤተ ክርስቲያን ለውጥ እጅግ አስፈላጊ ነው! ብዙ መራገፍ ያለባቸው ኮተቶች አሉና! ይልቅ እናንተ አሜሪካ ነን የምትሉ ጉደ ፈላባችሁ! ደግሞም ስማችንን መልካችንን እያበላሻችሁ እና እያስጠፋችሁ ነው! ሲጀመር ስለኢትየጵያ ክፉ ስታወሩ መስማት ሰለቸን! ሰለቸን!ኧረ ሰለቸን! ዛሬ ተጠግታችሁ የምትኖሩባት አሜሪካ እንዲህ እንደቀልድ የተበጀች እንዳትመስላችሁ! በቀደሙ አባቶቻቸው ፀሎትና ትጋት የምር እግዚአብሔርን በመፍራት ለልጅ ልጆቻቸው የሚተርፍ አንጡር ሀብት ደግሞም የእግዚአብሔርን ምህረት እና ቸርነት በምድራቸው ያበዛ ዘንድ ከከፈሉት ዋጋ የተነሳ እንጂ! ዛሬ ከእናንተ ጋር ያለው ትውልድ ምን መልካም ነገር ያለው መሰለህ? በብዙ ከአባቶቹ አምላክ እየራቀ እየራቀ ወደ ኪሳራ እና ባዶነት ምድሪቱን እየመራት አይደለም እንዴ? የዛሬዋ የአሜሪካ ቤተ ክርስቲያንስ ብትሆን ምን አይነት ህይወት አላት? ትላንት ለአፍሪካ ምድር ጥርት ያለውን ወንጌል ለማቀበል በዱር በበረሃው በአንበሳና በጅብ እየተበሉ (ተመሳስለው የሚገቡ ሰላዮች ቢኖሩም) ብዙ ዋጋ የከፈሉ አባቶች ዛሬ በአብዛኛው ልጆቻቸው ዉሉ ጠፍቶባቸው እንደገና እንደአዲስ ካሉበት እስራት የሚፈታቸው እና የሚያስጥላቸው እየፈለጉ እና እየናፈቁ አይደለም እንዴ?
   በአንፃሩ የእኛ የአፍሪካዊያን አባቶች ደግሞ በብዙ አምልኮተ ጣኦት በጨለማ ግዞት ዘመናቸውን የጨረሱ በመሆናቸው (ኢትዮጵያን ጨምሮ) ምንም ያተረፉልንም ሆነ ያወረሱን በጎ ነገርም ሃብትም ስለሌለ ብዙ የሚጠበቅብን እኛ ነን! ወደ ኋላ ዞረን ብናይ እንኳን ከእርስበርስ ጦርነትና እግዚአብሔርን እስከ መጋረድ ከገዘፉ ተረቶች በቀር ምን አለ? እኮ ምን አለ? እና እኛም እንቀጥል እንደዚህ?

   Delete
 5. Rebel group free Eotc from mafiya mk working hard to take miletary action to fundementaliset mk elements and other resoruce target. Most rebel group are living in dese ret fathers no wife and kids simply called them selves as True eotc monk. Fully supported by Ethiopoan gov.to save horn with mk element terrorist. Urge all ethiopian eotc help this group. Dealth to mk free to Eotc. Ergetkal slept with motel six with another mk wife past Tuesday will notify you the detail soon.

  ReplyDelete
 6. Holy synod memebres papas recieved money to campaign mk agenda to drive in postive direction. For example Aba abrham recieved ground plus house location cmc value ten million birr rent per month 25 thousand us dollar.

  ReplyDelete
 7. ይበል!

  ይህች ቤ/ክ እውን ሰው አጣች!?
  .... ከታች ተጻፈ ከተባለው ደብዳቤ ስጀምር
  - "በይፋ ቤተክርስቲያኗን ይቅርታ እንዲጠይቅ" ... "ውሳኔ አስተላልፏል"ም ሲባል በውን "ሐጸጹ" በግልጽ መሰንዘር አይገባውም? እሱም ቀርቶ፤ ለሐጸጹስ ከቅዱስ ሲኖዶሱ በታች እንዲህ ያለ "ከባድ" ነገር እንዳሻው ማንሳትና መጻፍ መቻሉ! ..." የመዋቅር ጥሰት" ከተባለም የውስጥ አሰራርን የሚገልጽ እንጂ እንዲህ በይፋ ቤተክርስቲያኗን ይቅርታ እንዲጠይቅ? ... ሰው አጣች!?
  - ደብዳቤው የውጭ ግፊት ስለመኖሩ/ ያውም ከፕሮቴስታንቱ /ከዶ/ር ሚ/ር ጀምሮ/ ይሰማኛል። እንደ እኔ ፤ ይህች በፖለቲካው እንደተለመደው የ"ይቅርታ እንዲጠይቅ" አባዜ መልሶ በራሳቸው/በፕሮቴስታንቱ/ እንዳትመለስ እፈራለው። (የማን ቤት ተዘርፎ....)
  መቼስ፤ ወያኔ-ኢህአዴግ /በጥቅሉ/ሁለቴ የሚሞኝ ስላልመሰለኝ። .... አወይ ሰው ማጣት!?
  - የደብዳቤው ይዘት፤ በዚህ ባለሁበት አሜሪካ ከዛሬ አንድ አመት በፊት ጥቂት "ሊቃውንተ- አስተዳዳሪዎች" በቴሌፎን እየተገኛኙ ለአቡነ ጳውሎስ/ነፍስ ይማር- ግን ጦስ ሆነባቸው/ እነደጻፉት አይነት ደብዳቤ መሆኑ ነው። , አሁንም ሊቃውንተ-ቤ/ክርስቲያንን ያቆይልን!
  - ታዲያ ደግሞ በተቃራኒው ሌሎች የአዲስ አበባ አስተዳዳሪዎች ተነስተው አንዳንድ /ስማቸውን ዘርዝሮ/ በሰሩትና እየሰሩ ባሉት 'ክፉ ስራ' /ቤ/ክ አውግዛ ታሰናብታቸው ተብሎ ሌላ ደብዳቤ ቢጻፍስ? ..... ለኔ ይህ የሚቀል ይመስለኛል /የሰይጣን ጆሮ ይደፈንና!/ .....ወይ የሰው፤ ሰው ማጣት!?


  ቤ/ክ ግን ሁሌም ሰው አላት!!
  እግዚአብሔር ከአባቶች አንስቶ እስከ ታች ላለነው ምዕመን ቅን ልብ/ ቤ/ክንን የማስተዳደር ችሎታ/ እውቀትና/ ፍቅር ይስጠን!

  ReplyDelete
 8. Omg. That why aba abrham shout like mad dog.

  ReplyDelete
 9. Wey mk.lilochen behaset sitewenejjelu enanten demo ye ewnet amlak agaletachu..bellowed yeserachut gif berasachu deres.what gos around comes around. its mks turn now.

  ReplyDelete
  Replies
  1. Mahiberu dekama gon binoribetim lebetekirisitiyan yeseralwu gin eijig bizu silehone sihitetun einidiyarim bidereg tiru newu. kesihitetochu wana wanwanwochu:-
   - Bebetekirisitiyan asitedader wusit qaliqa meggibat,
   - Yewenigel sibiket mekelike,
   - Hizibu belimad layi yetemeserte eiminet einidiyaramid maberetatat
   - Sil Eiyesus Kirisitosi yemisebikutin tehadiso, menafiqan eiyale masaded
   einiditewu biritu masiteniqeqiya mesitetina aserarun yemiyasitekakilibet memeriya mawutat. sewochin bgenizebi eiyeyaze agibabi yalihone sira mesirat einidiyaqom tederigo bewetatochi zuriya yemiserawun sira atenakiro beagibabu einiqetil bidereg turu newu//

   Delete