Thursday, April 10, 2014

ማኅበረ ቅዱሳን ካለበት ጫና ለማገገም አቅጣጫ ማስለወጫ ያለውን ያረጀ ስልት ይዞ በኮሌጅ ተማሪዎች ላይ ዘመቻ ከፈተ

Read in PDF

በሁከት ፈጣሪ ጠባዩና ሁሉን ጠቅልሎ በመግዛት ፍላጎት እየናወዘ የሚገኘውና ከፓትርያኩና ከጠቅላይ ቤተክህነት፣ ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አስተዳዳሪዎች፣ ጸሀፊዎችና ሌሎችም አገልጋዮች፣ እንዲሁም ከመንግሥት ጋር ግጭት ውስጥ የገባው ማኅበረ ቅዱሳን እርሱ ላይ ያረፈውን ትኩረት አቅጣጫ ለማስለወጥ የቤተክርስቲያን ሊቃውንትንና አገልጋዮችን ስም ማጥፋትን ሥራዬ ብሎ ተያይዞታል፡፡ የራሷ ሲያርባት የሰው ታማስላለች እንደሚባለው ያለቤተክህነት ዕውቅና በትምህርትና ሥልጠና መምሪያ ሥራ ጣልቃ በመግባት በራሱ ፈቃድ ትልቅ ገቢ አገኝበታለሁ ብሎ ያሰበውና እንዳይካሄድ የታገደበትን የአብነት መምህራን ጉባኤን በሕገወጥ መንገድ በራሱ ሕንጻ ላይ ማካሄዱን ተከትሎ ቤተክርስቲያኗን በይፋ በሚዲያዎቹ ሁሉ ይቅርታ እንዲጠይቅ ደብዳቤ የተጻፈበት ቢሆንም ስሕተቱን ለማመንና ለመቀበል ዝግጁነቱ የሌለው ማኅበረ ቅዱሳን ግን እስካሁን ይህን ተግባራዊ አላደረገም፡፡ ሒሳቡንም ከጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ ጋር በጣምራ ፊርማ እንዲያንቀሳቅስ የተጻፈለትን ደብዳቤም ሞኝህን ፈልግ ብሎታል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ከአዲስ አበባ ሀገረስብከት አስተዳዳሪዎች ጸሐፊዎችና ሌሎችም አገልጋዮች የተነሣበትን ተቃውሞ ማብረድ ሳይችል ነገሩ እንደተንጠለጠለ ይገኛል፡፡
በእነዚህ ሁሉ ጉዳዮች አጣብቂኝ ውስጥ መግባቱን በሚገባ ያስተዋለው ማቅም እርሱ በሚደጉማቸው እንደ ዕንቁና ፋክት ባሉ መጽሔቶቹና ከእነርሱ እየተቀበሉ ወሬውን በሚያናፍሱለት እንደሐራ ባሉ ስውር ብሎጎቹ ላይ “መንግስት ሊያፈርሰኝ ነውና ድረሱልኝ” የሚል ጥሪ ማስተላለፉ የሚታወስ ነው፡፡ ይሁን እንጂ ከዚህ ቀደምም የእርሱ ቅጥር ሰራተኞች በሆኑት በእነብርሃኑ አድማስና በእነ ታደሰ ወርቁ በመጽሔቶቹ ላይ በእስልምናው በኩል ተሰልፈው እንደሚቃወሙት ዐይነት የዐመጽ ጥሪ በማስተላለፍ ያልተሳካለት ማቅ በቅርቡ የስቅለት ዕለት እግዚአብሔርን ማምለክ ትታችሁ ዐምጹ የሚለው ጥሪው የማቅን የፖለቲካ አቋም ከማሳየትና መንፈሳዊ ማኅበር አለመሆኑን ከማጋለጥ ባለፈ ተቀባይነት የሌለው ሰሚ አልባ ጩኸት ነው፡፡ ይሁን እንጂ በዚህ አቅጣጫ ብዙ እንደማይሳካለት የተረዳው ማቅ የምእመናንን ትኩረት ወደሌላ አቅጣጫ ለመውሰድ የስም ማጥፋት ዘመቻ በታወቁ የቤተክርስቲያን ሊቃውንትና መምህራን ላይ ከፍቷል፡፡ ይህም በግርግር የእኔ ነገር ተድበስብሶ ይቀርልኛል በሚል ሒሳብ የገባበት ስሌት ነው፡፡

ውሸት በቦርሳው ሞልቶ የሚዞረው የሐራ ብሎግ ዋና አዘጋጅ አሉላም ከማኅበሩ የተሰጠውን ይህን ተልእኮ ለመወጣት ብዙ ውሸቶችን በመፈብረክና ያልተደረገውን ተደርጓል በማለት የብሎጉን ደንበኞች የማቅ አባላትን በሌለ ተስፋ ለመሙላትና አንዳንድ ምእመናንን ለማወናብድ ባለ በሌለ ኃይሉ እየተንቀሰቀሰ ይገኛል፡፡ እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል እንደሚባለው ሐሰተኛ ዘገባዎቹ በሌለና ባልተጨበጠ ነገር ላይ የተመሠረቱ በመሆናቸው የብሎግ ላይ ሽብር ከመሆን አላለፉም፡፡ ከአሉላ ጋር ይህን ተልእኮ ለመወጣት በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ውስጥ ማቅ ባስቀመጣቸው ሰላዮቹና ቅጥረኞቹ በኩል የስም ማጥፋት ዘመቻውን እንደከፈተ ብዙዎች እየተናገሩ ነው፡፡ እነዚህ ቅጥረኞች የማቅን ጥቅም ለማሰጠበቅ ገንዘብ እየተከፈላቸው የሚንቀሳቀሱ እንደሆነም ምንጮቻችን ይናገራሉ፡፡ እንዚህ ቅጥረኞች ከትምህርቱ የሌሉበትና የዕውቀት ችግር ያለባቸው፣ በልዩ ልዩ የስነምግባር ችግሮችም የተጠላለፉ መሆናቸው በግልጽ ይታወቃል፡፡ ኅሊና ቢስ የሆነው ፖለቲከኛው ማቅ እነዚህን ሌላውን በሃይማት ትምህርት ለመክሰስ የዕውቀትም የሞራልም ብቃት የሌላቸውን ስንኩላነ አእምሮና ሕጹጻነ ምግባር ግለሰቦችን መጠቀሙ ማኅበሩ የሚገኝበትን የዘቀጠ ማንነት በጉልሕ የሚያሳይ ነው፡፡
ማቅ በኮሌጁ ውስጥ ካሰማራቸው ግለሰቦች መካከል የአራተኛ ዓመት ተማሪ የሆነው ፀሐይ ዲዲሞስ አንዱ ሲሆን፣ ይህ ግለሰብ የቤተክርስያን ትምህር የሌለውና ከግቢ ጉባኤ እንደሌሎቹ ማቆች ላይቀድስበት የክብር ዲቁና ተቀብሎ የነበረ፣ ከሕግ ውጪ ልጅ ወልዶ ክህነቱ የፈረሰበት ሰው ሲሆን ማኅበሩ ለተልእኮው ሆን ብሎ ኮሌጅ ያስገባው ሰው ነው፡፡ አባ ኃይለ ገብርኤል የተባለው ሌላው ሰውም እንዲሁ የደረግ ወታደር የነበረና የቤተክርስቲያን ትምህርት ሳይኖረው በምሁር ገዳም የመነኮሰና በዚያ ወፍጮ ፈጪታ የነበረ ሰው ነው፡፡ በገዳሙም አንዲት ልጃገረድ ደፍሮ ልጅ ያስወለደ ሲሆን ከወ/ሮ ዘውዴ ጋርም የጠበቀ ግንኙነት እንዳለው ይነገራል፡፡ ኑሮው የዓለማዊ ልብሱ የመነኩሴ የሆነው ይህ ሰው በአሁኑ ጊዜ ከአንዲት የአራት ኪሎ ተማሪ ጋር በዝሙት ውስጥ እንዳለ ብዙዎች ያውቃሉ፡፡ በትምህርቱ የሌለበት ይህ አስመሳይ በውጤት ማስጠንቀቂያ የተሰጠው ሲሆን፣ በተለይም በ2004 በውጤት ተባሮ በስመ ምንኩስና የቀረ ሰው ነው፡፡
በተመሳሳይም አበረ /አምደ ጽዮን/ አድማሱ የተባለው ሌላው የኮሌጁ ተማሪ በአራት ዓመት ውስጥ ከሰባት በላይ ኤፍ /F/  ያለው ተማሪ ሲሆን አሁንም ድረስ ኤፉን ያላስፋቀ ሰው ነው፡፡ አጋሮ በተባለ ስፍራ በትዳር ውጪ ልጅ የወለደ ሲሆን አሁንም ሁልጊዜ ፒያሳ ጭፈራ ቤት እንደሚያመሽና በስካርና በዝሙት ምክንያት ራሱን ያጣ ሰው ነው፡፡
ዲዲቆን ቸሬ አበበ የተባለው “መምህር” ከዚህ ቀደም የማቅ ተቀጣሪ ሆኖ ሲሰራ የነበረ ሲሆን የማኅበሩን አባላት በመቀስቀስና በማነሳሳት እንዲሁም በማደራጀት ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያለው ሰው ነው፡፡ ግለሰቡ እንደ ዕድሜ ማራዘሚያ ስልት አድርጎ የያዘው ሰዎችን እርስ በእርስ ማጣላት ነው፡፡ ለሀራ ወሬ አቀባይ ሲሆን ማቅ ከውጭ ወደኮሌጁ የሚያፈሰውን ብር ለተማሪዎች የሚያከፋፍል ይኸው ግለሰብ ነው፡፡
“አባ” ብርሃነ ስላሴ /ጸጋዬ ተካ/ የተባለው አስመሳይ ደግሞ ገና በአንደኛ ዓመቱ የማኅበሩን ተልእኮ ተሸክሞ ኮሌጁን እየበጠበጠ የሚገኝ ሲሆን ከዚህ በፊት በምሁር ገዳም ስምንት ዓመት ሲቀመጥ ከገዳሙ እየወጣ በሚፈጽማቸው ብልሹ ምግባሮች ይታወቃል፡፡ በገዳሙ ውስጥ መዋዕለ ሕጻናት መምህርት የነበሩትን እማሆይ በመደብደብ አስነውሯቸዋል፡፡ ይህን ተግባሩን በመደበቅም ደብረ ሊባኖስ ገዳም ገብቶ መንኩሷል፡፡ ይህን አገር ያወቀውን ነውሩን ለመደበቅ የማኅበረ ቅዱሳን አውደሽዳሽ ሆኗል፡፡
“ቄስ” ፍሬ ስብሐት ኮሌጅ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ ለአራት ዓመታት ሙሉ ከአዲስ አበባ ሴቶች ጋር በመዞርና በመዘሞት ይታወቃል፡፡ ከዚህ በፊት የአንድ ፌደራል ፖሊስ ሚስት በመድፈሩ የተደበደበ፣ ባለወልድ ቤተክርስቲያን ሙዳየ ምጽዋት ሲገለብጥ ተገኝቶ ቅዳሴ የተከለከለ ወንጀለኛ ነው፡፡ እንዚህን ነውሮቹን ለመደበቅ ሲል የማቅ ዋና አቀንቃኝ ሆኗል፡፡
“መምህር” ደጉ ካሳ ኮሌጁ የሐዲስ ኪዳን አስተማሪ ተብሎ ቢመደብም በአግባቡ እያስተማረ አይደለም፡፡ የማቴዎስ ወንጌል አንድና ሁለት ላይ ብቻ ተኝቶ ጊዜውን በተረትና በወሬ ስለሚያባክን “ወተወሊዶ” የሚል ቅጽል ስም በተማሪዎቹ ወጥቶለታል፡፡ ይህም ብቻ ሳይሆን የታወቀ ጠንቋይ ነው፡፡ የወ/ሮ ዘውዴ ደባል ሆኖ ሴቲቱን የሚያገለግል ነው፡፡ ተማሪው ሊማርና ሊመራመር ወደኮሌጅ የገባው ተማሪ ጥያቄ ሲጠይቀው መናፍቅ ማለት የሚቀናውና በማስፈራራት F በመስጠት ይታወቃል፡፡ ዘረኛና አድመኛ ሲሆን በተማሪዎች መካከልም ጠብ በመዝራት ይታወቃል፡፡
ወ/ሮ ዘውዴ ከብርሃኑ አድማስ ጋር በመሆን የዋልድባን ጉዳይ አረረ መረረ እያለች ሲታጦዝ የነበረች ሰው ስትሆን የእውቀት ልክዋ በሚፈቀድላት መሰረት ማቅ የሚባል ጦኦትን የምታመልክ ሴት ናት፡፡ ከማኅበሩ ምንም አይነት መመሪያ ቢሰጣት ለመፈጸም ወደ ኋላ የማትለል ሲሆን፤ እንደ ልባም ሴትም እውነት ይሆንን ብላ የምትመረምረው ነገር የሌላት ማቅ እውነት የሆነላት ሴት ናት፡፡
ማቅ እነዚህን የዕውቀት ድኾችና ምግባረ ብልሹ ግለሰቦች ይዞ ነውራችሁን እሸፍንላችኋለሁ እናንተም በኮሌጅ ውስጥ ጥቅሜን አስጠብቁ ብሎ በእከክልኝ ልከክልህ ስምምነት ይዞ መንቀሳቀሱ ማኅበሩ ምን ያህል የወንበዴዎች ዋሻ እንደሆነ ትልቅ ማሳያ ነው፡፡
ዲኑ ሰይፈ ስላሴም የካቶሊክ እምነት ተካታይ ሲሆን በአሜሪካ የማቅ አቀንቃኝ የነበረ ሰው ነው፡፡ በዚህ ማንነቱም ተማሪዎች የአምናውን ችግር ለማዘከር በተሰበሰቡበት የኮሌጁ የትርጓሜ መምህር “እኛ ግን የክርስቶስ ልብ” አለን (1ቆሮ. 2፡16) የሚለውን የወንጌልን ቃል አስተምረው ሲወጡ ይህንን ቃል ወዲያውኑ ገልብጦ “እኛ ግን የማርያም ልብ አለን” ብሎ በመስበክ የወንጌል ባላንጣነቱን በገሃድ አሳይቷል፡፡ በዚህም የቤተክርስቲያንን የመጽሐፍ ትርጓሜ ስልት እንኳ የማያውቅ ባመጣለት አውሪ መሆኑን አስመስክሯል፡፡ ማስታወቂያ ላይ የለጠፈው ከባድ መንፈስ በማን በኩል ወደ ግቢው እንደገባ በግላጭ አስመስክሯል፡፡ ከተቀጠረ ጀምሮ የማቅ ጉዳይ አስፈጻሚ በመሆኑ ቦርድ ላይ የሚያስለጥፋቸው ማስታወቂያዎች በማኅበሩ ሳንባ የሚተነፍስ መሆኑን የሚያስመሰክሩ ናቸው፡፡ ተማሪውን በመከፋፈልም አቻ አልተገኘለትም፡፡ ከቤተክርስቲያን ዶግማና ቀኖና ጋር የማይተዋወቅ ጨዋ ነው፡፡
ከተቀጠሪ ገና በሁለት ወሩ የኮሌጁን ቢሮ እንኳ በቅጡ ሳይለምደው ተማሪዎችን የሚያባርር እንቅስቃሴ አካል መሆኑ በጣም የሚያሳፍር ነገር ነው፡፡ ጊቢውን ሳይለምደው የአስተዳደር መንገዱን በቅጡ ሳያጠናና ምን ምን አይነት ማሻሻያዎች ማድረግ እንዳለበት ሳይገነዘብ የመማር ማስተማር ስልቱን ጠንካራ እና ደካማ ጎን ሳይረዳ እና የማስተካከያ እርምጃ ለመውሰድ ሳይንቀሳስ የኮሌጁን ማኅበረሰብ በምን ሁኔታ በአንድ ልብ አስተባብሮ ኮሌጁ ዘመናዊነቱን እና መንፈሳዊነቱን ጠብቁ ቤተክርስቲያን የጣለችበትን አደራ እንደሚወጣ የሚያደርግበትን ስልት ሳይነድፍ ስራውን ተማሪ በማባረር ለመጀመር በመወሰኑ እንኳን ለማስተዳደር ሊያስተዳድሩትም የሚያስቸግር የአስተዳደር ሙያ እውቀት የሌለው ሰው መሆኑን ያሳያል፡፡
ከአቀጣጠሩ ጀምሮ ሁሉ ነገሩ ግራ የሆነው ይህ ግለሰብ ሚስቱ በቅርቡ በአሜሪካን ሀገር በአቡነ ፋኑኤል ከማቅ የወሰደውን የክብር ቅስና የተገፈፈበት ዶክተር ሚስት እህት ስትሆን ከእነ ኤፍሬምና ዶክተሩ የሚሰጠውን መመሪያ ተቀብሎ ኮሌጁን የማበጣበጥና ለማቅ የማስገበር ሥራውን አጠንክሮ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡
ይኸው ግለሰብ ከአሜሪካን አገር ስኩል ኦፍ አሜሪካን ከተባለው ሀይ ስኩል በማስተዳደር ብቃትና አቅም ማነስ የተባረረ ሲሆን እዚህም መጥቶ ስራውን ተማሪ የማባረር እንቅስቃሴ በማድረግ አንድ ብሎ ጀምሯል፡፡ በዚህም የብቃት መማነስ ፍሬውን አንድ ብሎ እስቆጥሮናል፡፡ በአማርኛ ያልተፈታው የኮሌጁ ችግር ምንስ ቢሆንና እንዴት ሆኖ በእንግሊዝኛ ቋንቋ ሊፈታስ ይችላል? ከአቀጣጠሩ ጀምሮ ችግር ያልታጣበት ይኸው ግለሰብ በወጣው ማስታወቂያ መሰራት ሶስት ሰው አልፎ የነበረ ቢሆንም በምን መመዘኛ እና እንዴት እንደሆነ ባልታወቀ ሁኔታ ይህ ግለሰብ ተቀጥሯል፡፡
ይህ ዲን የተቀጠረበት ደሞዝ ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችን ሳይጨምር 30 ሺህ ብር መሆኑ ደግሞ ሌላው ግራ የሚያጋባ ነገር ነው፡፡ በዚህ ደሞዙ ቋሚ ሲኖዶሱ በፍጹም ሊስማማ ስላልቻለ በአቡነ ማቴዎስ ተፈርማ በወጣ በቁጥር 2652/6090/2006 ዓ.ም. በቀን 26/07/2006 ዓ.ም. ለኮሌጁ ቦርድ በተጻፈ ደብዳቤ እብደተመለከተው ቤተክርስቲያኗ ይህን ያህል ደሞዝ ከአቅምዋ በላይ በመሆኑ መክፈል አትችልም ብለዋል፡፡ በዚህም ምክንያት ላለፉት ሁለት ወራት ደሞዝ ያላገኘ ቢሆንም ለጉዳይ አስፈጻሚነትና ለተላላኪነት የቀጠረው ማቅ የሚያሰፈልገውን ሁሉ እያሟላለት መሆኑ ታውቋል፡፡ እከክልኝ ልከክልህ ማለት ይህ ነው፡፡
አዲሱ ዲንና ተልዕኮው
ይህ ግለሰብ ፈጽሞ የማስተዳደር እውቀት የሌለው ሰው መሆኑን እና አቅም የለህም ተብሎ ስኩል ኦፍ አሜሪካን ሃይ ስኩል መባረሩ ትክክል ነው የሚያሰኝ ተግባር መፈጸም የጀመረው በተቀጠረ ገና በሳምንቱ  ነው፡፡
ዲኑ  የኮሌጁን ማኅበረሰብ አንድ ማድረግ የሚያስችለውን እና አስተዳደራዊ እና አካዳሚያዊ ችግሮችን ለመፍታት በሚያስችል መንገድ መንቀሳቀስ ሲገባው ጭራሽ ግቢውን ወደሚያበጣብጥና ተማሪውን ወደ ሁለት ወደ ሚከፍል እንቅስቃሴ ነው የገባው፡፡  “በተሃድሶነት የምትጠረጥሩዋቸው ካሉ መረጃ ስጡኝ” “ኮሌጁ ውስጥ ከባድ እርኩስ መንፈስ አለ” እና ሌሎችም ከፋፋና አሉባልተኛ የሚያሰኙ “አዳዲስ መገለጦችን”ና እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ያለ አቅሜ የተጫነኝ ቀንበር ከብዶኛል እያለ ይገኛል፡፡ በተለይም ኮሌጁ ውስጥ “ከባድ እርኩስ መንፈስ አለ” ካለ በኋላ ተማሪውን እስቲ በአዲሱ ዲናችን በኩል የመጣ አዲስ መገለጥ ካለ እናጣራ እያለ ማሾፍ ጀምሯል፡፡
ባለፈው አመት ተማሪው አንድ ሆኖ በከፍተኛ ሁኔታ የመብት ማስከበር እንቅስቃሴ እንዳደረገ የሚታወቅ ሲሆን ይህ አንድነት መከፈል የጀመረው ይህ ዲን የማቅ ተላላኪ ሆኖ ብቅ እንዳለ ነበር፡፡ 45 ተማሪ ከሳሽ  እና 10 ተማሪ ተከሳሽ የሆኑበት የክስ እንቅስቀቃሴም የተጀመረም በዚሁ ዲን “አዲስ መገለጥ” ምክንያት መሆኑ የሚያሳዝን ነገር ነው፡፡ በ26 07 06 ከሳሾችና ተከሳሾች ቀርበው የነበረ ቢሆንም ድራማውን አሳዛኝ የሚያደርገው ከሳሾቹ ራሳቸው ምስክር ሆነው መገኘታቸው ላይ ነው፡፡ አባቱ “ዳኛ ልጁ ቀማኛ” የሚባለው ለእንዲህ አይነቱ ነገር ነው፡፡ ማቅ ከሳሽ ማቅ ምስከር እና ማቅ ዲን ሆኖ ፍትህ እንዴት ሊኖር ይችላል? ይህንን ነገር እንዲያጣሩ የተሾሙ መምህራንስ ቢሆኑ ከተጽእኖ ነጻ ሆነው እንዲሰሩስ ሆኔታው ተመቻችቶላቸዋል ወይ?  የክስ ቻርጁ ራሱ እንኳን በኮሌጅ ደረጃስ በሰንበት ትምህርትቤትስ ደረጃ ለመከሰስ ያበቃ ነበር ወይ? በአሉ ተባለ መንፈሳዊ ነገርን ያህል መመዘንስ ይቻላል ወይ? የሚሉ ጥያቄዎችን ለአንባብያን ፍርድ እንተዋለን፡፡
ከሳሾች እረሳቸው ከሳሽ እራሳቸው ምስክር የሆነበትን ሁኔታም በእለተ አርብ በጌታችን ላይ የአይሁድ ሸንጎ የሰራውን ግፍ ያስታውሰናል፡፡  አዲሱ ዲን ሊቀ ጳጳሱን አቡነ ጢሞቴዎስን “እኔ እያስቀደስኩ እሳቸው ይበላሉ” ሲል በኮሌጁ ሰራተኞች ፊት የወነጀላቸው ሲሆን በዚህም የፈሪሳዊ ጽድቅ የወረሰው ፈሪሳዊ መሆኑን አስመስሯል፡፡ ይህ ዲን የዶግማን ትምህርት ከሊቁ ዶ/ር ሀዲስ በመንጠቅ ለፋዘር ጆሲ የሰጠው መሆኑ በፍቅር የነበሩት መምህራንን የማበጣበጥ ዓላማ እንዳለው ያሳያል፡፡ በዚህም “ጭር ሲል አልወድም” የሚለውን የማቅን ትክክለኛ ዓለማ እያሳካ ይገኛል፡፡
አንድ መምህርም ሆነ የአስተዳር ሰው የትክክለኛነት ማረጋገጫ ተደርጎ ሊወሰድለት የሚገባው ነገር ተማሪዎችን ሁሉ በአንድ አይን ለመልከት መሞከሩ ነው፡፡ ይህ ግለሰብ ግን እውነትን እየሸቃቀጠ እና የቤተክርስቲን ልጅነቱን ረስቶ ለማቅ በማደሩ ምክንያት ኮሌጁን ወደ ባሰ ብጥብጥና ውድቀት እንዳይመራው ያሰጋል፡፡ በስማ በለው ለተከሰሱ ተማሪዎች እግዚአብሔር ቅን ፍርድን እንዲሰጣቸውና መከራን የሚሸከም ትከሻ እንዲያድላቸው ልንጸልይላቸው ይገባል፡፡

33 comments:

 1. ".. እኛ ሀገር ወስጥ በእንዲህ ያለ ፖለቲካ ላይ የተጣዱ ‹‹ቅዱሳን ፖለቲከኞች›› እንደምናየው ሁሉ ‹‹ቅዱሳን›› ገጣምያን፣ ጋዜጠኞች፣ ምሁራን፣ ጥላቻ ቀስቃሾች፣ ጠብ ተንኳሾች፣ አመጽ ናፋቂዎች፣ ጦር አውርድ ባዮች ወዘተ መታዘብ ከጀመርን ሰነባብተናል፡፡ አሁን ደግሞ እነዚህን ሁሉ የሚያገናኘውን የሚስጥር ቋጠሮ ሊገልፅልን ፈልጎ በትጋት የተነሳ የሚመስል አንድ የ‹‹ቅዱሳን ማኅበር» “ኢህአዴግ ሊያጠቃኝ ተነስቷል” እያለን ነው።" ከዚህ ላመገገምና ለመውጣም ክስ ክስ ነገር ነገር እያለው ይገኛል፡፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. ..... አወይ ዝቅጠት/ ወደ ማጡ! "ይበል"!!... በለወወወወ...

   Delete
 2. MK gira tegabtoal. Meneshawun wushet adirgo wede medireshawu wushet sirot, mehal menged layi eiwunet kech alechibet. Tedenagete! Diabilos degmo kedategna balenjera newu. "Yerasih guday" sayilewu yekere ayimesilegnim.

  ReplyDelete
 3. To MK
  Guys, please don’t be silly. This is a strategy of MK to divert the attention of the followers, Holy Synod and the government. Here is the step that most scholars and responsible bodies are agreed;
  1. First, we have to clean the bad structure of MK from the church, because this structure facilitate corruption, and has hidden cell structure to facilitate the agenda of opposition parties (mainly GINBOT 7). Of course, the killer of our Holy Synod members and church scholars.
  2. Secondly, as the patriarch announced, we will stand in the side of the government to fight corruption and extremism which are the obstacles of national peace and development agenda.
  3. Thirdly, we , the true scholars of the church will use our device (Gospel) to preach the kingdom of God and plant our followers by the true word of GOD.
  AFTER WE GET RID OF THIS EVIL AND TERRIORIST ASSOCIATION, ALL US WILL FOCUS ON THE THIRD AGENDA (I.E; PREACHING GOSPEL TO EXPAND THE KINGDOM OF GOD) AND ALL WILL KNOW THE TRUTH, THE LIGHT, AND THE LIFE (THE SON OF GOD – JESUS CHRIST THE LORD) AND THEN HULUM WODEBERETU YIGEBAL, AMEN!
  I WANNA ASK MY BROTHERS AND SISTERS WHO ARE THE MEMEBERS OF THIS CONROVERSIAL ASSOCIASATION: AS MK SAID, ASSUME THAT “MK WAS WORKING DAY AND NIGHT FOR THE LAST 20 YEARS”, SO WHY THE CHURCH LOST ABOUT 20 MILLION FOLLOWERS WHO ARE CONVERTED INTO PROTESTANTISM?
  IF MK WAS PREACHING THE GOSPEL, AS THE APOSTLES WERE DOING, THE NUMBERS OF THE FOLLOWERS OF THE CHURCH SHOULD BE INCREASED. I HOPE THIS THIS IS SIMPLE LOJIC FOR YOU “ACADAMICIANS”, AND ALWAYS TRUE FOR WE THEOLOGIAN.THE WORD OF GOD IS POWERFUL THAN ANYTHING TO CHANGE THE LIFE OF HUMANBEINGS. BUT, TO THE CONTRARY, THE CHURCH LOST 20 MILLION AND THUS IF MK CONTINUES ITS ANTI-GOSPEL TEACHING, THE CHURCH WILL LOSE ALMOST ALL LATIES IN THE UPCOMING 10 YEARS (POWER CALCULATION – THIS IS SIMPLE FOR MK ACADEMICIANS” LOL).
  FOR MOST OF US WHO ARE WORKING TRULY FOR THE CHURCH, FOR THE LAST 20 YEARS;
  a. MK WAS FOCUSED ON ANTI-GOSPEL TEACHING AND WAS RUNNING AGAINST TRUE SCHOLARS OF THE CHURCH WHO WERE DEDICATED TO PREACH GOSPEL
  b. MK INTERST WAS FUNDRAISING FOR ITS HIDDENLY POLITICAL AGENDA TO INTERUPT THE PEACE AND DEVELOPMENT AGENDA OF THE NATION
  c. MOBILIZE FOLLOWERS TO STAND AGAINST THE CHURCH AND STATE LEADERS, BECAUSE ACCORDING TO MK BOTH THE STATE AND CHURCH LEADERS SHOULD BE AMHARA INSTEAD OF TIGRAIE
  d. WE ARE REALLY SORRY FOR GENUINE FOLLOWERS OF THE CHURCH WHO ARE MEMBERS OF THIS EVIL ASSOCIATION. WE BELIEVE THAT YOU KNOW VERY LITTLE FOR YOUR ASSOCIATION. MK IS A POLITICAL PARTY NOT A FAITH-BASED ASSOCIATION.
  e. SHOW US YOUR FRUIT FROM YOUR CROP FOR THE LAST 20 YEARS. WE WILL SEE YOUR ACCOUNT WHILE THE CORRUPTION COMMISSION DISCLOSED….
  HULUM WODEBERETU YIGEBAL/YIMELESAL, AMEN!
  Wodajachihu Ewinetu Sigelet

  ReplyDelete
  Replies
  1. ...20 ዓመት ወደ ኋላ? ምነው ወዳጅ/ መናፈቂ !.... ዪዪ..

   Delete
  2. YA bro u r right.

   Delete
 4. እናነተ ተሃደሶዎች ገና ትባረራላችሁ……

  ReplyDelete
 5. IS that Evangelization?

  ReplyDelete
 6. እውነትህን ነው ምድረ መናፍቅ ሁላ, ገና ተጠርጋቸሁ ትወጣላቸሁ ባንተ ቤት ማህበረ ቅዱሳን አጣብቂኝ ውስጥ ገብቶ ምንፍቅናህ ሲሳካ ማየት ነው ህልምህ አይደል? አይሳካም ተሃድሶ መናፍቅ !!!

  ReplyDelete
  Replies
  1. ከዚህ የተሻለ ጭንቅላት እኮ ከእናንተ አይጠበቅም። አስተምረን እንመልሳለን እንዳትሉ በየትኛው እውቀታችሁ። ሀሳበቸውን አዳምጠን ለመመካከር እንፈልጋለን እንዳትሉ በየትኛው መንፈሳዊነታችሁ በጣም ታዛዝናላችሁ። ማኅበረ ቅዱሳን እንዴት በክርስቲያን ማኅበረሰብ ውስጥ እንደበቀለ ሁሌም ይገርመኛል። ሀሳባችሁ ሁሉ ልክ እንደ እስላም እረደው ግደለው ብቻ ነው። So Sorry For you People.

   Delete
 7. Hahahahaa belachehu belachihu tera wedehone yesem matefat gebachihu....ya yesemonu chachatachihu wedete tefana newu rees yekeyerachihut....alawata ale ayedel..lemagachet yemetaderegut hulu endemayesaka teredachihut... hig balat ager lay hulum behig yetedaderal ....Aemeroachihun le selam ena lelemat awulut...lemehonu setochun yemetagenagnu delaloch enate nachihu lelawus ye chifera betu dejewoch enate neberachihu ....lemehonus lemin hedachihu ayachehuachewu...begibir selemetemeseluachewu...yasazinal ...ewunet awuru..yam ale yam yehulum megelecha ken deresoal..

  ReplyDelete
 8. wey aba selama wengelu yemahibere kidusan chgr menager new betam tru enante stamuna yemnfkna sra stseru mahiberu degmo mn eye sera mehonun temelketu ewnetegnoch krstiyan kehonachu lemn sle wengel sle aby tsom .....lela matsebku ke teklay betekhnet lemahberu yetetsafut debdabewoch beblogachhu yewetal keman endemtkebelut sle tederesebet gudachhu bekerb ken yewetal

  ReplyDelete
 9. ጂራፈፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሃል! እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ይስጣችሁ፡፡

  ReplyDelete
 10. THERE WILL NOT BE PLACE FOR TEHADISO MENAFIKAN IN OUR THEOLOGY !

  ReplyDelete
  Replies
  1. ልሳቅልህ ይሆን???

   Delete
 11. What an idiot are you? All of the others, who is trying to send you to your bosses hall has a sin but not you guys, right? Maferiya pente.

  ReplyDelete
 12. Guys do you know why Holy trinity college opened ? to reform the ethiopian orthodox church. So, the church should be reformed . I am Holy trinity graduated student . My goal is reforming this church. The church is out of Apostles' teaching. I am struggling to bringback apostles teaching on e.o.t.c . so the Holy Trinity college is the house of reformers

  ReplyDelete
 13. እናንት ጉደኞች መቼም ያልተፈጠረውን ተፈጠረ እያላችሁ ማውራት ልማዳችሁ ብቻ ሳይሆን ለተቀጠራችሁበት መተዳደሪያችሁ ስለሆነ ማንም እንደማያምናችሁ የእናንተም ልባችሁ ያውቀዋል። የሆነ ሆኖ ማኅበሩ ምን ጊዜም የእውነተኞቹ የቤተ ክርስቲያን ልጆች ስብስብ ስለሆነ እንኳን እንዲህ ዓይነቱን ጥቃቅን ፈተናዎች ይቅርና ከበድ ያለም ቢሆን በእግዚአብሔር አጋዢነት ያለምንም ጥርጥር የሚወጡ ናቸው እንጂ እናንተ ሰነፎቹ እንደምታወሩት የተስፋ መቁረጥ፡ ተራ አሉባልታን ከምንም የሚቆጥሩትም አይደለም። ከዚህ በፊት ብዙ ባላችኋል አንድም ነገር የያዘላችሁ ነገር የለም። ምን ምን አላችሁ ይህንን ዓይነቱን ጽሑፍ የምትጽፉት ሰዎች የሰውነት ሕሊና የሌላችሁ መሆናሁን የሚያሳየው በጾም ጊዜ እንኳ የታረመ አነጋገር እንደትጽፉ ያደረጋችሁ ከቤተ ክርስቲያኗ ወገን አለመሆናችሁን ግልጽ አድርጎ ያሳይ እንደሆነ እንጂ ጽሑፉ ማኅበሩን ሆነ ከላይ የተቀሳችኋቸውን ግለሰቦችን አይገልጽም። በጥፋት ዓላማ የተሰለፋችሁ በመሆናችሁና የቀን ሥራችሁም ስለሆነ እናንተም ምንም ቢሉአችሁ የሚገባችሁም ስለአይደላችሁ ማውራት ቀላል ነውና እንዲሁ እያወራችሁ ታልፋላችሁ። አይ ምቀኝነት ወይ አለመታደል!!!!! እርግጥ አልፎ አልፎ ድረገጹን ስመለከተው አንድም የረባ ቁምነገር የለውም። ከምንም ይልቅ ማንነታችሁን ያስተዋወቃችሁበት እንጂ አንድም እውነት ያልተናገራችሁበት በመሆኑ ፍርዱን ለራሳችሁ ትቺዋለሁ። አንብቡት ባታወጡም ግድ የለኝም።

  ReplyDelete
 14. Mulu ken iskihon gena ynegal!

  ReplyDelete
 15. ይህችን ግርግር ተመልክተዉ መቼም ለቤ/ክ ተኝተዉ የማያዉቁ ፕሮቴስታንቶች በኮሌጆቻችን ክፋ ምግባራቸዉን ይዘዉ አይገቡም ብላችሁ እንዳትጠራጠሩ፡፡ ምክንያቱም የልጆቻችንን ዝርፊያ እንዲህ በቀላሉ የሚተዉ ስላልሆኑ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ማጥፋት ኩሩዋን ኢትዮጵያን ማጥፋት አድርገዉ ምእራባዊያን (የዲያብሎስ ተላላኪዎች) ስለሚያስቡ፡፡ ከዚሁ በተጓዳኝ ግን እንደ ማህበረ ቅዱሳን ያለዉ አጉል ተመጻዳቂ ማህበር ነኝ ባይ (የሚያየዉ ጉቶ ሁሉ አንበሳ እየመሰለዉ) የሚደነብረዉ ከመሬትም ተነስቶ በሐሰት ንጹህ የቤ/ክ ልጆችን ተሐድሶ/መናፍቅ ስለሚል የማጣራት ጉዳዩ ላይ ለሰዉ ህይወት ከማሰብም አኳያ ጥንቃቄ ቢደረግ፡፡ በማህበረ ቅዱሳን የሐሰት ክስ ደንብረዉ ከቤ/ክ በረዉ ወደ መናፍቃን አዳራሽ የገቡ ጥቂት ስላልሆኑ፡፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. ሕይወት የጌታ ባሪያApril 14, 2014 at 1:18 AM

   ሕይወት የጌታ ባሪያ
   እኛ የምንጠይቀዉ የመንፈስ ምግብ ስለሆነዉ ነፃ የሆነ ወንጌል ነዉ፡፡የኮሌጁ ደቀመዛሙርትም ቢሆኑ ስለእዉነት መናገራቸዉና መታገላቸዉ ለሹመት ሳይሆን ስለክርስቶስ ነዉ፡፡ መናፍቅ መዳን በሌላ አለ የምትሉ እናንተ ናችሁ ፡፡ ተሃድሶ yሚያስፈልገዉም to put the record right!! and ነፍሳትን ለጌታ ለመማረክ ነዉ፡፡ ለመሆኑ እናንተ እንዴት የወንጌልን ብርሃነ አጨልማችሁ ሌላ ትሰብካላችሁ እንደነዚሀ ያሉተን ሐዋሪያዉ እርጉም ይሁን ደገሜ እላለሁ እርጉመ ይሁን በሉዋል፡፡
   ኢህአዴግን ትቃወሙና አሰራሩን ደግሞ ያለ ምንም ይሉኝታ ትኮርጃላችሁ፡፡ እንደ እርሱ ዓይን ያወጣ ጥፋት ሲነገርህ ዓይኔን ግምባር ያድርገዉ፣ አላወቀዉም ትላለህ። ወይም ጭዳ በግ ትፈልጋለህ፣ እስቲ ልጠየቅህ፡ የትኛዋ ቤተክርስትያን ናት አንድን ሰባኪ ያልተደቃቀለ ወንጌል ሰብኮ በሰላም የምታሳድር? ገላትያ ወይም ሮሜን እየሰበከ ስለተክለሃይማኖት ስለ አቡዬ አልተናገርክም ተብሎ ስንቱ ሰባኪ አልተፈናቀለም ነዉ የምትለዉ? ይህንን ገሃድ እዉነት እያወቅህ እንደ ኢህአዴግ መብራት አንዳንድ ቦታ ብቻ ነዉ የጠፋዉ፣ጠላቶች ሲያጋነኑ ነዉ እያልክ ነዉ፣ ለማንኛዉም ዘመኑ 21ኛ ክዘ ነዉ። እያታለሉ መዝለቅ የለም! አዲሱ ትዉልድ የሚመራበት መንፈሳዊ ሐቅ ይፈልጋል። እርስ በርሱ የሚጣረስ የማያሳምን ትምህርት ክርስትና ነዉ ብትለዉ ክርስቶስን ፍለጋ ወደሚገባዉ መንገድ ይሄዳል እንጂ ቆሞ አይጠብቅህም። ለዚሀም ነዉ አሃዱ አብ ተብሎ ከሚቀደስበት ቤት እየፈለሰ ጥሎህ እየሄደ ያለዉ። እስቲ የሃይማኖትች ስብጥር የያዘ ስታቴስቲከስ ተመልከት! የየትኛዉ ቤተእምነት ነዉ እያሻቀበ ያለዉ?አንተና መሰሎችህ ግን ይህችን ቤተክርስቲያን ብትፈርስ ደንታም ያላችሁ አተመስሉም፡፡ ይህንን የማያዋጣ ምሁርመሁር የሚመሰለ ክርክርህንና ጃርገኖችን አቁምና ትዉልዱን ታደግ! የነተክልዬ ተቅማጥ አያድንም። የእምቤታችን «ተአምር» እንደ ሥጋ ወደሙ አይቆጠርም፣ ዉሸታችንን ነዉ ብለህ ድፈር!!! እግዚአብሔር ይርዳህ።

   Delete
 16. Pente menafek menamen sidebbich.. this is ymewoyaya medrek.don't abuses this website. If some one can show me yemahberu bilding yebetecrstiysn endehone
  yemiyasay cartta then I will believe. ..we need evidence. ..

  ReplyDelete
 17. Mk please if you tell us clearly you are political organizations..so money of us will join you..secret church from politics.lemen Beswor alamachu miknyat beyekrstiyanachen
  yetamesal.selame yasatachu abo

  ReplyDelete
 18. You are not God fearing You lie! You want to shoot MK with Government gun! I think the Ethiopian Government is not full will turn to you when they recognize your are the cause of instability!

  ReplyDelete
 19. Mahibere Kidusanin tewut ebakachiwu. Manim sewu ye'mote wusha aydebedimim. Lenegeru wusha yemote meslo andande masasatu eirgit newu. Tinfashun "check" madireg alfo alfo melkam newu.

  ReplyDelete
 20. MK gira tegabtoal. Meneshawun wushet adirgo wede medireshawu wushet sirot, mehal menged layi eiwunet kech alechibet. Tedenagete! Diabilos degmo kedategna balenjera newu. "Yerasih guday" sayilewu yekere ayimesilegnim.

  ReplyDelete
 21. ወዬ ጉድ ማቅ ግን በቃ ጋብቻ እርስ በእርሱ እየተሳሰረ ቤተክርሰቲያንዋን ሓላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኀበር ሊያዸርጋት ነው አይደል? አይሳካልህም አንተ ሰይጣን!!! ደ/ር መስፍን እና ይሄ ዲን ነኝ ባዩ ሰንበት ተማሪ በእህትማማቾችን አግብተው አሁን ደግሞ በአንድነት የወንጌል እና የእነውት ጠላት ሆነው ተነስተዋል፡፡ ደ/ሩ በልማትና ክርስቲያናዊ መምሪያ ስር የነበረውን የኤድስ ፕሮጀክት ያስዘጋ ኩኑስኑስ የተንኮል አበጋዝ በሆኑ ግልጽ ነው። ይህን ይሄኛው ደግሞ ኮሌጁን ዘግቶ የማኅበረ ቅዱሳንን ቤተክርስቲያንን የማጥፋት ተልዕኮ ለማሳካት ጎንበስ ቀና ይላል።
  የተጣባችሁን ክፉ መንፈስ ጌታ ይገስጸው

  ReplyDelete
 22. ማህበረ ቅዱሣንን ትታቹህ ቤተመቅደሱን አፅዱት። ያኔ እሱም ይነቀላል

  ReplyDelete
  Replies
  1. ሕይወት የጌታ ባሪያApril 14, 2014 at 1:21 AM

   ሕይወት የጌታ ባሪያ
   እኛ የምንጠይቀዉ የመንፈስ ምግብ ስለሆነዉ ነፃ የሆነ ወንጌል ነዉ፡፡የኮሌጁ ደቀመዛሙርትም ቢሆኑ ስለእዉነት መናገራቸዉና መታገላቸዉ ለሹመት ሳይሆን ስለክርስቶስ ነዉ፡፡ መናፍቅ መዳን በሌላ አለ የምትሉ እናንተ ናችሁ ፡፡ ተሃድሶ yሚያስፈልገዉም to put the record right!! and ነፍሳትን ለጌታ ለመማረክ ነዉ፡፡ ለመሆኑ እናንተ እንዴት የወንጌልን ብርሃነ አጨልማችሁ ሌላ ትሰብካላችሁ እንደነዚሀ ያሉተን ሐዋሪያዉ እርጉም ይሁን ደገሜ እላለሁ እርጉመ ይሁን በሉዋል፡፡
   ኢህአዴግን ትቃወሙና አሰራሩን ደግሞ ያለ ምንም ይሉኝታ ትኮርጃላችሁ፡፡ እንደ እርሱ ዓይን ያወጣ ጥፋት ሲነገርህ ዓይኔን ግምባር ያድርገዉ፣ አላወቀዉም ትላለህ። ወይም ጭዳ በግ ትፈልጋለህ፣ እስቲ ልጠየቅህ፡ የትኛዋ ቤተክርስትያን ናት አንድን ሰባኪ ያልተደቃቀለ ወንጌል ሰብኮ በሰላም የምታሳድር? ገላትያ ወይም ሮሜን እየሰበከ ስለተክለሃይማኖት ስለ አቡዬ አልተናገርክም ተብሎ ስንቱ ሰባኪ አልተፈናቀለም ነዉ የምትለዉ? ይህንን ገሃድ እዉነት እያወቅህ እንደ ኢህአዴግ መብራት አንዳንድ ቦታ ብቻ ነዉ የጠፋዉ፣ጠላቶች ሲያጋነኑ ነዉ እያልክ ነዉ፣ ለማንኛዉም ዘመኑ 21ኛ ክዘ ነዉ። እያታለሉ መዝለቅ የለም! አዲሱ ትዉልድ የሚመራበት መንፈሳዊ ሐቅ ይፈልጋል። እርስ በርሱ የሚጣረስ የማያሳምን ትምህርት ክርስትና ነዉ ብትለዉ ክርስቶስን ፍለጋ ወደሚገባዉ መንገድ ይሄዳል እንጂ ቆሞ አይጠብቅህም። ለዚሀም ነዉ አሃዱ አብ ተብሎ ከሚቀደስበት ቤት እየፈለሰ ጥሎህ እየሄደ ያለዉ። እስቲ የሃይማኖትች ስብጥር የያዘ ስታቴስቲከስ ተመልከት! የየትኛዉ ቤተእምነት ነዉ እያሻቀበ ያለዉ?አንተና መሰሎችህ ግን ይህችን ቤተክርስቲያን ብትፈርስ ደንታም ያላችሁ አተመስሉም፡፡ ይህንን የማያዋጣ ምሁርመሁር የሚመሰለ ክርክርህንና ጃርገኖችን አቁምና ትዉልዱን ታደግ! የነተክልዬ ተቅማጥ አያድንም። የእምቤታችን «ተአምር» እንደ ሥጋ ወደሙ አይቆጠርም፣ ዉሸታችንን ነዉ ብለህ ድፈር!!! እግዚአብሔር ይርዳህ።

   Delete
 23. ማህበረ ቅዱሳን ጊዜ የለኝም በሚል ፈሊጥ ለራሱ መልካምነትና አገልግሎት ባለመስራቱ የተሃዲሶ የሀሰት ፕሮፓጋንዳ የተሳካለት ይመስላል:: ሁለቱን ስናይ በአላማ የማይገናኙ በመሆናቸው መቼም ቢሆን አንዱ ስለ ስለሌላው ጥሩ ያወራሉ ብዬ አላስብም ከሁለት አንዳቸው ሀይማኖት ካልቀየሩ:: ማቅ ስለ ቤተ ክርስቲያንና የቤተክርስቲያን ያልሆነ አስተምሮ ባላቸው ላይ ሲሰራ ተሃ ደግሞ ሰፊ ጊዜውን የሚያጠፋው ማቅ ስለሚከተለው የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ሳይሆን በማቅና በጳጳሳት ላይ ክስና ዘመቻ በመክፈት በመንግስት የማስመቻ ዱላ መንገድ በመፈለግ ላይ ጊዜውን በማጥፋቱ መንግስትም ተራማጅ ሃሳብ እንደሆነ የተቀበለ ይመስላል ቤተ ክህነቱም አጎብዳጅነቱን እውቀት ከመንግስት በላይ ባይነታውን ተጠቅመው የተሳካለትና የራሱን ሀይማኖት የሚቀበለው ጊዜን በመጠባበቅ ላይ ይመስላል::

  ReplyDelete
 24. እረ ተው እናንተ ባህርየ-ዉሾች
  ንስሀ ግቡ

  ReplyDelete
  Replies
  1. ውሻ የሚባለው እንዳንተ ያለው የወንጌል ጠላት ነው። ማፈሪያ

   Delete
 25. ማህበረ ቅዱሳንን እንወደዋለ!April 19, 2014 at 4:34 AM

  My brother! Think and rethink: The journey of Heaven (Kingdom of God) never expressed in terms of figure. Those who walk on 'a wide road" are many in number than those walk on "narrow road" said Jesus! Please remember, stone and gold never equal in terms of quantity (number) , by far the number of stone greater!!! That is why the protestants increased from time to time. The protestant religion had only 500 years since its establishment by Luther i.e. after 1500 years of Jesus risen from death. Among 600,000 Jewish, only 2 persons (Eyasu and Kaleb) had joined the earth of Israel.Do not proud because the followers. The fundamental issue is that it EXCELLENT FOR NOTHING!

  ReplyDelete