Monday, April 7, 2014

አንዳንድ “ማኅበራት” ራሳቸውን «ቅዱስ» ሲሉ በጣም ያስቁኛል...

Read in PDF

ምንጭ፡-http://dejebirhan.blogspot.com/
(an article by Tedy Sih) በመጠነኛ መሻሻል የቀረበ
መቸም ለጽድቅ የሚሰሩ ፖለቲከኞች እንደሌሉት ሁሉ ፖለቲካን ስራየ ብለው የሚሰማሩበትና በሱም ለፅድቅ የበቁ ቅዱሳን የሉም፡፡ ለፖለቲካ ሲሉ ተደራጅተው ራሳቸውን ‹‹ቅዱሳን›› ብለው የሚሰይሙ ደፋሮች ግን አይጠፉም፡፡ የፖለቲካ ግባቸውን ለማሳካት የሚከተሉት እኩይ የትግል ስነ ዘዴንም ጭምር ‹‹ቅዱስ ጦርነት›› ብለው የሚጠሩ ነፈዞዎችም ሞልተዋል፡፡ እኛ ሀገር ወስጥ በእንዲህ ያለ ፖለቲካ ላይ የተጣዱ ‹‹ቅዱሳን ፖለቲከኞች›› እንደምናየው ሁሉ ‹‹ቅዱሳን›› ገጣምያን፣ ጋዜጠኞች፣ ምሁራን፣ ጥላቻ ቀስቃሾች፣ ጠብ ተንኳሾች፣ አመጽ ናፋቂዎች፣ ጦር አውርድ ባዮች ወዘተ መታዘብ ከጀመርን ሰነባብተናል፡፡ አሁን ደግሞ እነዚህን ሁሉ የሚያገናኘውን የሚስጥር ቋጠሮ ሊገልፅልን ፈልጎ በትጋት የተነሳ የሚመስል አንድ ‹‹ቅዱሳን ማኅበር»ኢህአዴግ ሊያጠቃኝ ተነስቷልእያለን ነው። 
 ከስሞታው ዜና እንደምንረዳው ይህ ማኅበር ራሱን እንደፖለቲካ ፓርቲ እንደሚቆጥር እማኝነት ይሰጣል፤ በሌላ በኩል ደግሞ ከፖለቲካ የለሁበትም ማለትም ይከጅለዋል። ባለህንጻ፤ ባለሆቴል፤ ነጋዴና ገንዘብ የሚሰበስብ ቅዱስ በቤተ ክርስቲያን ታሪክ አልተሰማም። ተቋም ነኝ ወይም ድርጅት ነኝ ማለት አንድ ነገር ነው። ነገር ግን «ቅዱስ ማኅበር» እባላለሁ ቢለን «ቅዱሱ ማኅበር» ለማለት የሚያስችለን ምክንያት የለውም። ሲጀመር ብላቴ የጦር ካምፕ ተነሳ፤ ሲጨረስ በስመ ክርስትና ባለቢዝነስ መሆን ቻለ፤ እውነታው ይህ ነው። ማኅበሩና ቅድስና ከመነሻው እስካሁን  ድረስ አይተዋወቁም። በስምም ሆነ በግብር ከማኅበሩ ጋር የሚመሳሰሉ የቅዱሳን ታሪክ በቤተ ክርስቲያን ታሪክ አልነበረም።
ከሁለት ዓመት በፊት ዲያቆን መልከጸዴቅ የተሰኘ የማኅበሩ አባል እንዲሁም የማኅበሩ መስራችና መሪ የነበረው ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በጻፏቸው እማኝነቶች ማኅበሩየቄሳርን ለቄሳርየሚለውን ህግ በደፈጠጡ ህቡእ ፖለቲከኞች እንደሚመራ በስፋት ጽፈው አስነብበው ነበር። እስቲ ለዛሬ ከመልከጸዴቅ ጽሁፎች ቀነጫጭቤ ላቅርብላችሁ። በቀጣይ ክፍሎች ሙሉ ጽሁፎቻቸውን በተከታታይ አቀርባለሁ።
“...አዎ! ፖለቲካና ቅዱስነት ለየቅል ናቸው። ሰዎች ራሳቸውን በጀማ ቅዱሳን የሚል መጠርያ ሰጥተው በይፋ መንቀሳቀሳቸው ራሱ ችግሮች አሉበት። በጥላቻ የሚመራ ጽንፈኛ ዓለማዊ አጀንዳ ለማስፈጸም በፖለቲከኞች ሲደረግ ደግሞ ችግሮቹ የከፉ ናቸው። ቅድሚያ ነገር «ስም ይመርኆ ኅበ ግብሩ» ቅድስና ላይ አይሰራም። ቅዱስ ስም ፍጹም እምነትንና ቅዱስ ምግባርን ተከትሎ የሚመጣ ነገር ነው እንጂ ስምህን ቅድስት ወይም ቅዱስ ስላልክ ቅዱስ ትሆናለህ ማለት አይደለም። በተጨማሪም ጥቂቶችም ሆኑ ብዙሃን ተደራጅተው ራሳቸውን በወል ቅዱሳን ብለው መሰየማቸው የግብዝነታቸውና የትእቢታቸው መጠን ከፍ አድርጎ ከወደ ቤተ ሳጥናኤል እንደመጡ ይነግረን እንደሁ እንጂ ከእግዚአብሔር ቤት እንዳልሆኑ በእርግጠኝነት መናገር ይቻላል። በይበልጥም በአስተምህሮተ ቤተክርስቲያን ይህ ድርጊት መንፈስ ቅዱስን እንደመሳደብም ይቆጠራል። የቄሳርን ለቄሳር ቁም ነገር ያስተዋሉ የሚመስሉት የዘመናችን ፖለቲካዊ አስተሳሰቦችም ይህንን አይደግፉም። ከየትኛውም ቲዮሎጂያዊም ሆነ ዓለማዊ ፍልስፍና እና አመክንዮ አንጻር ሲታይም ድርጊቱ ርኩሰት ነው።
በስሙ በአመሰራረቱና በግብሩ ይህን መሰል ርኩሰት የተሸከመ ወገን በሃገራችን ስለመኖሩም ተጨባጭ ማስረጃ እንደ ማኅበረ ቅዱሳን ያለ የለም። የማኅበሩ አባላት ሙሉ በሙሉ ፖለቲከኞች ባይሆኑም አመሰራረቱ፣ መስራቾቹና እስካሁንም እየመሩት ያሉት ፖለቲካኞች እንጂ ሃይማኖት መሪዎች አልነበሩም።አሁንም አይደሉም። እርግጥ በመንፈሳዊ ሰናይ ምግባር ቤተክርስቲያኗን ሊያገለግሉ ማኅበሩን የተቀላቀሉ ብዙ ቀና ወጣቶችና አባቶች ነበሩበት።አሁንም አሉ። እነሱም ስላሉ በጎ ገጽታ እንዲኖርው ስለማድረጋቸውም በማንም አይካድም። ቢሆንም እስትንፋስ ዘርተው ይዞት እንዲጓዝ የፈለጉትን ፖለቲካዊ ተልእኮ በማሸከም ማኅበሩን ያቆሙትና የሚመሩትታላላቅ ወንድሞችየሚል የኮድ ስም ያላቸው ፖለቲከኞች ናቸው።አሁንም ድረስ አመቺ ሽፋን በሚሰጥ ተቋም ውስጥ አድፍጠው ማኅበሩን ይመሩታል። ቆምኩለት ከሚለው መንፈሳዊ ተልእኮው ተጻራሪ ለሆኑ የጥላቻና የጥፋት እንቅስቃሴዎች መፈናጠጫ ፈረስ እድርገውታል።.....”
“...ማኅበሩ ስለ ፖለቲካዊ ስነፍጥረቱ እና ብላቴ ስለመመስረቱ አንዳችም ትንፍሽ አይልም። ስለ አመሰራረቱና ተልእኮው በማኅበሩ ድረ ገጽ የሚነበበውም የሚስጥራዊነቱና የአደናጋሪነቱ ተቀጽላ ሊባል የሚችል ነው። በአምላክና በቅዱስ ሲኖዶስ ፈቃድ 1984 .. በኢ... ሰንበት /ቤቶች ማደራጃ ስር መንፈሳዊ አገልግሎትና ምግባረ ሰናይ ለማስፋፋት እንደቆመ ይገልጻል። ግቡም በከፍተኛ ትም/ተቋማት ያሉ ወጣት ተማሪዎች ወንጌል በማስተማር ኃላፊነት የሚሰማቸው የቤተክርስቲያንና የሃገሪቱ አባላት ማድረግ ነው ሲል፤ ጥናት ተኮር ስራዎች በመስራትም የቤተክርስቲያናን ችግሮች ለመፍታት እንደሚጥር ይናገራል።...
እርግጥ በጎ አደራጎታዊ ስራዎቹንይበል! እባክህን እነሱን ብቻ አጠናክረህ ቀጥል፤ ቤተክርስቲያኗንም አገልግል!” ይሰኝባቸዋል እንጂ ማንም አይከፋባቸውም። ችግሩ ይሄኛው ገጹ የሚያምር ሽፋን ሁኖ ሌላኛውን ገጹ መደበቂያ መሆኑ ላይ ነው። ምስረታው ለፖለቲካ ሲባል ነበር። መስራቾቹም ፖለቲካኞች ናቸው። አንቀሳቃሽ ሞተሩ የሆነውን ፖለቲካዊ ተልእኮውንም ሆነ ተግባሩን እስካሁን በኅቡእ እየመሩ የሚያሽከረክሩትም በማኅበሩ ይፋዊ መዋቅር የማይታዩ ነገር ግን ወሳኝ ስልጣን ያላቸውታላላቅ ወንድሞችናቸው።...” አይ ዳንኤል ክብረት ስም አጥፊ ነገር ነህ ግን አሁን ማን ጠይቆህ ነው ስለ ታላላቅ ወንድሞች
ሚስጢር ያዋጣኸው?
ከመልከጸዴቅ ዘማኅበረበኩር ጽሁፍ የተቀነጨበ

29 comments:

 1. በተለይ በተለይ ሰይጣን ራሱን ቅዱስ ሲል በጣም ያስገርማል ማቅ እኮ ማኅበረ ሰይጣን ነው

  ReplyDelete
  Replies
  1. Nisha Giba!

   Delete
  2. Mk is not a child of devil it is devil

   Delete
  3. It is you who is devil condemn blindly

   Delete
 2. yihe blog yemenafkan new mknyatum bebetekrstian tsela yalen mahber eyankuasheshe new.

  ReplyDelete
 3. Dejebirhan yemitlewan chimir ke dejeselam korejachihuat....yihun

  ReplyDelete
 4. enante rasachihu seytan selehonachhu selekedusan yetenagere hulu lenante seytan meslo selemitayachihu new yelibonachihun mastekakelna atrto mayet new mefthew.. enantes kepoleticaw mech netsa honachihuna degafi mesayoch serachihu yelebnet selone bittaremu yishalachihual

  ReplyDelete
 5. chigiru enante tenagariwochu aortodoksawi aquam noruachihu bitnageru ensemachihu neber ewnetaw gin enantem mahbere kidusanin eyekesesachihu wetatun ke mengist gar eyagachachihu protestantawi tehadson masfafat new yeteyayazachihut silezih manim aysemachim yenantew alama aramaj kalhone beker. ene mahbere kidusan abal aydelehum serachew bego mehonun gin selayehu emesekralehu.

  ReplyDelete
 6. tesemamtenal behasabu

  ReplyDelete
 7. እኔ እስከማውቀው ድረስ ስማቸው የቅዱሳን (ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ቅድስትድንግል ማርያም እንዲሁም የሌሎችም ቅዱሳንን ማህበርን አንድ ላይ አድርገው ማህበረ ቅዱሳን አሉ እንጂ ራሳቸውን ቅዱስ ብለው አልሰየሙም ።ይህንን ጽሁፍ የጻፍከውም ልቦናህ ያውቀዋል እንዲያው ሰውን ለማደናገርና ቤ ተ /ክ ለመከፋፈል የምትጠቀሙበት ነው እንደ የኢትዮ ጵያ ዋና ጠላት ወያኔ እና የኦርቶ ዶስ ተዋህዶ ጠላት መናፍቃን ተሃድሶ። [ መድሃኒአለም ክርስቶስ አይነ ልቦ ናችሁን ያብራላችሁ

  ReplyDelete
  Replies
  1. ሕየወት የጌታ ባሪያApril 8, 2014 at 3:05 AM

   ወንድሜ 1ኛ፤ አንተ ብቻ የምታዉቀዉን ማብራሪያ ስለሰጠኸን እናመሰግናለን። ታድያ አሁን የእነሱ አባላት እነቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ቅድስትድንግል ማርያም ናቸዉ ማለት ነዉ? ደረጃቸዉን ከፍ አደረግኸዉ። የበፊተኛዉ ይሻል ነበር። 2ኛ፤ ተሃድሶን ስድብ ያደረግኸዉ ለምንድርነዉ?ማቅ እያወቀ!!! የጌታችን እናት ስትዋረድ፤ የወደደችዉን ወንድ እንዳያገባ የምትቀና ናት ብሎ እያስተማረ፤ይህም ተዓምር ነዉ እያስባለ፤ የርስዋ ተዐምር ከተደመጠ እንደ ሥጋ ወደሙ ይቆጠራል ይህን የማይቀበል ወይም የማያዳምጥ በነአባ ሚካኤል ተወግዙዋል የሚባለዉን የባለቴቶች ተረት እየተቀበለና ተቀበሉ እያለን ወንጀል እየፈጸመ መሆኑ ሲታሰብ
   አንኩዋን ከቅዱሳን ሰፈር ሊደመር ሰይጣንም ሊጸየፈዉ ይገባል፤ የእመቤታችንን የጌታችንን እናት ስም ከማጥፋተ እጁንና ምላሱን ያንሳልን!! መቸም እሱዋ ፍርድ ቤት አታቆማችሁም ግን እኛ አንቀጹ ቢኖር እናስቀፈድዳችሁ ነበር። ማቅ ስለቅዱሳን የተጻፋትን ማን እንደጻፋቸዉ እንኩዋን የማየታወቁ ዘገናኝ “ገድሎች”ና ዉዳሴዎችን እያባዛ የሚሸጥ በክህደት የከበረ ድርጅት ነዉ።ተሃድሶ ቤተክርስቲያን እነዚህን የሚዋጋና ሙሽሪት ቤተከርስቲያን ጌታዋ ሲመጣ ከነክብርዋ እንዲያገኛት የሚተጋና ማቅና ዲያቢሎስ ተባብረዉ የሚወጉት ነዉና ተሃድሶን ማጥላላት ካስብክ ከዲያብሎስ እየወገንክ ነዉ።ንሰሐ!!!!!

   Delete
 8. If some of you think this blog is not ye orthodox why are you keep visiting? ??? You know they always write the truth...mk will go down soon .no doubt.

  ReplyDelete
 9. ማህበረ ቅዱሳን ደቂቀ ሰይጣን ነው።

  ReplyDelete
 10. yih blog yebetekiristian mezhgeroch,musegnochina timhirt yaltesakalachew deddebochna tehadso menafikan tirkim mehonun tenkiken inawukalen.

  ReplyDelete
 11. ስድብ የሰነፎች ምልክት ነው።

  ReplyDelete
 12. ስድብ የስንፍና ምልክት ነው።

  ReplyDelete
 13. We(those of us laity who live abroad, who has been a victim of this organization of the devil) have been saying this all along for at least last two decades.

  Well, later than never, I suppose,

  Yatifachihu and ahunim yatifachihu

  ReplyDelete
 14. ከላይ ለተሰጠው አስተያየት የተሰጠ አስተያየት: ፖለቲካው ለአንተ ስላልተመቸህ ወያኔ የኢትዮጵያ ጠላት ነው ትላለህ። የወያኔን ደካማ ጎን ብቻ ከማየት ለሀገሪትዋ ያበረከተውን ልማታዊ እድገትና ህብረተሰብአዊ እኩልነት ለምን አይታይህም? አንተ ለኢትዮጵያ ምን አስተፅኦ አደረክ? የትኛው መንግሥት ነው መቶ በመቶ ተሳክቶለት መልካም አስተዳደር ነው ብለህ የምትደግፈው? የአባባ ጃንሆይ አስተዳደር? የደርጉ? ወይስ.....ወያኔን መቼውንም አታመሰግነውም። ወያኔ ከሌሎቹ ጋር አወዳድረህ ሚዛን ስላልደፋልህ ሳይሆን የመቃወም ሙዚቃ ሱሰኛ ስለሆንክ ይመስለኛል።
  ማቆችም አእምሮን የሚያሰፋ፤ እውነትን የሚያመላክት ጽሑፍ ሲጻፍ ላለመቀበል "መናፍቃን" ትላላችሁ። እነዳንኤል የጻፉትም በሌሎች ከተጠቀሰና መልሱ መናፍቃን ከሆነ "መናፍቃን" የሚለውን ቃል ያለትርጉም አስቀራችሁት። ማቆች ትዝብት ላይ ወደቃችሁ። የስድብ አንደበታችሁ ለእውነት እንዲከፈት መንፈስ ቅዱስ ይርዳችሁ። የእኔም ጸሎት ነው።

  ReplyDelete
 15. ሕይወት የጌታ ባሪያApril 8, 2014 at 3:06 AM

  ከላይ ለተሰጠ መልስ ከሕይወት የጌታ ባሪያ የመልስ ምት።
  ወንድሜ 1ኛ፤ አንተ ብቻ የምታዉቀዉን ማብራሪያ ስለሰጠኸን እናመሰግናለን። ታድያ አሁን የእነሱ አባላት እነቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ቅድስትድንግል ማርያም ናቸዉ ማለት ነዉ? ደረጃቸዉን ከፍ አደረግኸዉ። የበፊተኛዉ ይሻል ነበር። 2ኛ፤ ተሃድሶን ስድብ ያደረግኸዉ ለምንድርነዉ?ማቅ እያወቀ!!! የጌታችን እናት ስትዋረድ፤ የወደደችዉን ወንድ እንዳያገባ የምትቀና ናት ብሎ እያስተማረ፤ይህም ተዓምር ነዉ እያስባለ፤ የርስዋ ተዐምር ከተደመጠ እንደ ሥጋ ወደሙ ይቆጠራል ይህን የማይቀበል ወይም የማያዳምጥ በነአባ ሚካኤል ተወግዙዋል የሚባለዉን የባለቴቶች ተረት እየተቀበለና ተቀበሉ እያለን ወንጀል እየፈጸመ መሆኑ ሲታሰብ
  አንኩዋን ከቅዱሳን ሰፈር ሊደመር ሰይጣንም ሊጸየፈዉ ይገባል፤ የእመቤታችንን የጌታችንን እናት ስም ከማጥፋተ እጁንና ምላሱን ያንሳልን!! መቸም እሱዋ ፍርድ ቤት አታቆማችሁም ግን እኛ አንቀጹ ቢኖር እናስቀፈድዳችሁ ነበር። ማቅ ስለቅዱሳን የተጻፋትን ማን እንደጻፋቸዉ እንኩዋን የማየታወቁ ዘገናኝ “ገድሎች”ና ዉዳሴዎችን እያባዛ የሚሸጥ በክህደት የከበረ ድርጅት ነዉ።ተሃድሶ ቤተክርስቲያን እነዚህን የሚዋጋና ሙሽሪት ቤተከርስቲያን ጌታዋ ሲመጣ ከነክብርዋ እንዲያገኛት የሚተጋና ማቅና ዲያቢሎስ ተባብረዉ የሚወጉት ነዉና ተሃድሶን ማጥላላት ካስብክ ከዲያብሎስ እየወገንክ ነዉ።ንሰሐ!!!!!

  ReplyDelete
 16. To the writer:
  You are Lusifer.
  Lusifer even can't express you.
  UC blind Uhear Deaf dumb.
  You belly naughty guy.

  ReplyDelete
 17. Mk not defined by devil called supper devil. Mahiber zemawi. Betom yesewo mist yimdefru. The killer of eotc monk. Not only killed and left, they sucking their blood.

  ReplyDelete
 18. What so ever your perspectives are, the reality is MK continues to serve the church!

  ReplyDelete
 19. Wiy anten bilo lela tselay lerasih tseliy hafrete bis simihin eyeqyayerk asteyayet mestetih alfom ehadigin yedegefik mesleh mkn kemengist lemagachet memokerh new bante bet ante gin wana teqawami neh yilq atachberbir hulun yemigelts ewinetegna dagna ale

  ReplyDelete
 20. ማኅበረ ቅዱሳን ባይነቀፍ ነበር የሚገርመኝ። ምን እንዲህ እርርርር ድብ።።።።ን እንደሚያደርጋችሁ ይታወቃል። ሰይጣን ሆይ መድኃኔኣለም ኢየሱስ ክርስቶስ እስከ መጨረሻው ዝም ያድርግህ።

  ReplyDelete
 21. እስካሁን እዚህ ናችሁ? አሁንም ባረጀ ፍርጃ iiiiiii
  የምን ለቅሶ መልሶ መላልሶ አሉ
  ምን ይደረግ መረጃ ጠፋ አዲስ ክስ ለመመስረት
  እናንተ የምትጠሉአቸዉን ቅዱሳን የሚዘክር ማህበር ነዉ

  ReplyDelete
 22. Ene yemigermegne yemabere seytan degafiwoch sidebar bicha new ende yemiyastemrwachew?????? Yesedeb masteret yalachew new eko yemimeslut ...mahbrwa ende ebabe afer Lisa yemetenesa Ebab nate medhaniyalem beteameru yatefat.

  ReplyDelete
 23. tehadeso neseha gebu pls

  ReplyDelete
 24. yeante dekama aredad yihew new. mikiniyatum yemariam mahiber teblo mariam yehon, yewengelawyan mahiber teblo welngelawi yehon, yegebriel mahiber teblo gebriel yehone yelem.

  ReplyDelete
 25. Good job aba selam. please keep writing dont worry about mahbere seytan. they will go down soon. may God blesse you. We love you guys.

  ReplyDelete