Sunday, May 11, 2014

ማኅበረ ቅዱሳን ቤተክርስቲያንን የማተራመስ ሥራውን በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ሀገረስብከትም ቀጥሏል።

Read in PDF
ምንጭ፡- ዐውደ ምሕረት

ላለፉት 20 ዓመታት ቤተክርሰቲያንን እያተራመሰ እያመሰ እየበጠበጠ የሚገኘው ማኅበረ ቅዱሳን ለማኅበሩ የማያሸረግዱ ብጹአን አባቶችን መቃወሙን እና ወጣቶችን ደግሞ ማሳደዱን አሁንም እንደቀጠለ ይገኛል። በተለይም በሄዱበት ሀገረ ስብከት ሁሉ ለማኅበረ ቅዱሳን ባለማንበርከክና ቤተክርስቲያንን በዱርዬ መንጋ እንዳትወረር ነቅተው በመጠበቅ የሚታወቁትን ብጹዕ አቡነ ሳዊሮስንም አላማቸው ገንዘብ በሆኑ አባላቱና ደጋፊዎቹ አማካኝነት መቃወሙን ቀጥሏል። ከአባላቱ መካከልም በተለይም  ሳሙኤል ደሪባ እና ጌታሁን አማረ የተባሉና ገንዘብ በማጭበርበርና ሙዳይ ምጽዋት በመገልበጥ የታወቁ ሁለት ግለሰቦች የሚያደርጉት የማበጣበጥ ሥራ ብዙ ቢሆንም የተፈለገውን ውጤት ግን ላስገኝላቸው አልቻለም። 
ብጹዕ አቡነ ሳዊሮስ ከቅዱስ ፓትርያርኩ ጋር
 ሳሙኤል ድሪባ ባካ ቅድስት ማርያም በምትባለው እና በወሊሶ ወረዳ ከምትገኘው ቤተክርስቲያን በሀገረ ስብከትም ሆነ በወረዳው ቤተክህነት ሳይታዘዝ ራሱ ሂሳብ ሹም መርጦ ገንዘብ ያዥ አስቀምጦ እና ቁጥጥር አድርጎ በሊቀ ጳጳሱ ከተፈቀደላቸው ኮሚቴዎች ውጭ በራሱ የሚታዘዝ ኮሚቴ በማን አለበኝነት በመፍጠር ከዘጠና ስምንት ሺህ ብር በላይ አጉድሏል። ይህም በኦዲተር ማስረጃ የተረጋገጠ ነው።

ከሱ ጋር መሳ ለመሳ ሆኖ ቤተክርሰቲያንን ኦየበደለ ያለው የማህበሯ ሰብሳቢ የሆነው መምህር ጌታሁን አማረ የሚባል ግለሰብም ስድስት ዓመት ሙሉ ወሊሶ ቅዱስ ኡራኤል ማረሚያ ቤት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በጸሀፊነት ሰርቶ የስድሰት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ሳያስደርግ ሳያወራርድ የቤተክርሰቲያንዋን ብር ሙልጭ አርጎ በልቶ በህዝብ ግፈት ከስልጣኑ ወርዶ በሚያስተምርበት ትምህርት ቤት ውስጥ በመሆን የማህበረ ቅዱሳንን የተንኮልን የውንብድና ሥራ እንደቀጠለ ይገኛል። መቼም ለማኅበርዋ ኃጢአት በአባለትዋ የተሰራ እንደሆነ እንደ ጽድቅ ይቆጠራል እና አባላትዋ የሚሰሩትን ግፍና በደል ሁሉ ተዉ የማለት አቅም ሊኖራት እንደማይችል የታወቀ ነው። አቶ ጌታሁን የቤተክርስቲያንዋን ብር ሙልጭ አርጎ በልቶ በህዝብ ግፊት ከስልጣኑ ወርዶ በሚያስተምርበት ትምህርት ቤት ውስጥ በመሆን እና ቤተክርስቲያንን ጥግ ጥግ በመዞር የማህበረ ቅዱሳንን የተንኮልና የውንብድና ሥራ ዛሬም እየሰራ ይገኛል።
ይህ ግለሰብ በጥባጭና አበጣባጭ በመሆኑ እና ከስድብ እና ከድፍረት ንግግር የተሻለ የወንጌልም እውቀት ስለሌለው በወረዳው ቤተክህነት አውደ ምህረት ላይ እንዳያስተምር ታግዶ ይገኛል። ግለሰቡ በጸሀፊነት ይሰራ በነበረ ጊዜ ካህናቱ ላይ ያደርስ የነበረውን ግፍ አስመልክቶ ካህናቱ ተደጋጋሚ አቤቱታ ለወረዳው ቤተክህነት አቅርበው እንደነበር የሚታወስ ነው። ይህ ግለሰብ እንደ አባቱ ማቅ ስድስት አመት ሙሉ አንድን ቤተክርስተያን በዝብዞ እና ኦዲት አላስደርግም ብሎ ቆይቶ አሁን ደግሞ የማኅበሯ ሰብሳቢ በመሆን በህዝብና በቤተክርስቲያን ላይ ግፍ እየፈጸመ ይገኛል።
ይህ ግለሰብ ከዘራፊው እና ከወንጀለኛው ሳሙኤል ደሪባ ከቢጤዎቹ ዳኜ አካሉ ጌታሁን ገነነ ዘላለም ደሴ አለማየሁ ጌታሁን ሽፈራው ሀጎስ ተመስገን ጥበቡ ደረጄ በዳዳ አቶ ደጀኔ ደበሬ እና ሌሎችም ጋር በመሆን አቅጣጫ ጠፍቶበት ዱርዬ እያከማቸ ያለውን ማኅበር በመደገፍ እና ከእርሱም ጋር በመንገታገት ላይ ይገኛል።
ይህ ስበስብ በአባቱና በሁከተኛው ማህበረ ቅዱሳን እየተመራ የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ሥራ አስኪያጅና ጸሀፊ ይነሱ በማለት ቤተክርሰቲንን ለመበጥበጥ እየሞከሩ ይገኛሉ። መቼም ማኅበሯ ወደ እርሰዋ ፊቱን አዙሮ ያልሰገደውን ሰው ከጳጳስ እስከ ምዕመን ማሰዳድዋ የማይቀር ስለሆነ ነው እንጂ የመንጋ ዱርዬ ስብስብ ሁሉ እየተነሳ ሊቀ ጰጳሱ ይነሱልኝ ለማለት የሞራልም የመንፈሳዊነት ብቃት አይኖረውም የለውምም።
ለማኅበሯ ያልታዘዙት ሊቀ ጳጳሱን እና ሥራ አስኪያጁን “ተሃድሶ” ናቸው በማለት ስማቸውን እያጠፉ ይገኛሉ። ይህ የተለመደ ተራ እና የከሰረ የሸፍጥ አካሄድ በሀገረ ስብከቱ ህዝብ ላይ ያመጣው ምንም አይነት ለውጥ እንደሌለ ግን በአካባቢው ሊቀ ጳጳሱም ይሁን ሥራ አስኪያጁ ባላቸው ተቀባይነት የታወቀ እውነት ነው። እነርሱ እነቆጣጠረዋለን ብለው በሚያምኑባቸው አብያተ ክርስቲያናትም አመታዊ የፐርሰንት ክፍያን ወደ ሀገረ ስብከት ከመላክ ይልቅ ለማኅበሩ ዋና ማዕከል በመላክ በቤተክርስቲያን እና በመንፈሳዊ መዋቅሩ ላይ እየቀለዱ ይገኛሉ። አልተሳካላቸውም እንጂ የብጥብጥና የነውጥ መመሪያም ከዋና ማዕከሉ እየተቀበሉ እንደሚንቀሳቀሱ የታወቀ እውነት ነው።
ባለፈው ታህሳስ 20 ቀን እነዚህ ስማቸው ከላይ የተጠቀሱት የማህበሩ አባላት ብጹዕነታቸው አቡነ ሳዊሮስ ከቅዳሴ በኃለ ሊያሳርጉ ሲሉ እርስዎ አያሳርጉም አንቀበልዎትም እዚህ ቤተክርስቲያን እንዳይደርሱ ጥምቀተ ባህር እርስዎ ከመጡ እንገድልዎታን እናጠፋዎታለን በማለት ሁከት ለመፍጠርና ህዝቡን ለማበጣበጥ ቢሞክሩም ህዝቡ ግን ስላልተቀበላቸው ሁከት የመፍጠር እንቅስቃሴያቸው ሳይሳካላቸው ቀርቷል።
ለቤተክርስቲያን እና ለቅዱሳን አባቶችዋ ከመታዘዝ ይልቅ እኔ የምላችሁን ፈጽሚ እያለች ያለችው ማኅበሯ ይኅ የግፍ ጽዋ ሞልቶ በመፍሰሱ ዋጋዋን የምታገኝበት ቀን በደጅ ቀርቧል።

22 comments:

 1. maheberu kemateramese yetesale min alama alew? down with mk

  ReplyDelete
 2. wey leboch melek lemekeyer mokerachu ende kkkkkkkkk...

  ReplyDelete
 3. Dedeb!!!!!! ante mejemeriya man neh? if you were intellectual writer it was not the way to critics. All the readers of your page know your religious stand and also the stand on MK. How could you make your comment acceptable on the followers of EOTC, even your comment is unbelievable to your group ( TEHADISO ).
  Sorry leke engilizigna aygebahim!!! ye MK abalat yemaytereterubet
  1. genzeb aynekum- ayasinekum
  2. kehasetegnoch gar aytebaberum
  3. be tehadisowoch zend tiru sim yelachewum

  bemehonum comment lemdireg sitinesa kezih ewuneta berakih kutir sewoch yalachew amelekaket yizabal.

  Ene ye protestant eminet teketay negn gin berasschin website yemititsifut merja betam awonabaj silehone yebelete MK man new biye enditeyik aderegegn. awokutim, bergit egna keminiketelew astemiro antsar bizum aymechegnim. besu lay eyetesete yalew asteyayet gin yemigerim new. lemin ewunetunen anawetam. ene besira mikiniyat eske ahun 8 weredawoch betleyayu kililoch serchalehu. bagatami hulum ga yegna churchoch alu, MKm ale begna amagnoch bekul yemisetew tichit getan lemesibek alasichalenim yemil neber enji MK zerafi new yemil neger aynesam neber endawum abalatu bemiserubt mesiriya bet tenkara bemehon bizuwochin betamagninetachew yasaminu neber. Getan lemesibek edil silemayset chigr alebet bmalet ewunetawun masiredat enji yaliserawun sera endet enilalen. Silezih wondime/ ehite commentun tamagn adirigeh tsafew.....

  ReplyDelete
  Replies
  1. knowing English is a big deal? it is just language. can we evaluate somebody by this. sorry it is not expected especially a person who says i am christian

   Delete
 4. wedaga yekesere werhen tetehe sera betesera teru new ante le mawerat altefeterhem

  ReplyDelete
 5. I love all this guys (ሳሙኤል ደሪባ ጌታሁን አማረ እና መምህር ጌታሁን አማረ) i think they are all son of Tewahido, because the writer (menafik) hates them.
  I always think opposite to you

  ReplyDelete
 6. Thank you Aba selama, we need great and wonderful daily activity info. from you guys regarding MK. I like to appreciate you, for you sharing, MK everyday attacking the church behind the bar. for hiding political issue. MK leave alone our church to using for stupid political we know you are..........

  ReplyDelete
 7. i wrote a comment in amharic,though it was not related to your recent post.Why don't you post it please?It was also a question for you!

  ReplyDelete
 8. Dedeb!!!!!! ante mejemeriya man neh? if you were intellectual writer it was not the way to critics. All the readers of your page know your religious stand and also the stand on MK. How could you make your comment acceptable on the followers of EOTC, even your comment is unbelievable to your group ( TEHADISO ).

  ReplyDelete
 9. Sorry leke engilizigna aygebahim!!! ye MK abalat yemaytereterubet
  1. genzeb aynekum- ayasinekum
  2. kehasetegnoch gar aytebaberum
  3. be tehadisowoch zend tiru sim yelachewum

  ReplyDelete
 10. Jib yemayakut hager hedo kurbt antfulng ale.batilefu

  ReplyDelete
 11. well come again on this discussion. This page is on the name of EOTC, but all the issues posted on is the legislation of protestant religion. How could every body try to give comment about the others church (EOTC). If you want critics EOTC, MK, you have to be clear your line, leave the name ABA SELAMA. Then well come for discussion.
  MK is striving to protect EOTC from reformation, you are a group under those reformers. How could you influence those standing on the side of EOTC (MK). I hope you believe how much MK is strong on the activities of all monasteries all over the country. Fathers and mothers, a community of monasteries, Gedamat, knows well. But you are trying to abuse those people. Please get ride of writing any thought opposite to EOTC if you want to make as you want. I know it is not the way protestants defend EOTC, since you are in between protestant and EOTC like a bridge, your two legs are standing on the two sites, one in side the church of EOTC the other inside Protestant halls.
  So, if you are well come with good evidence i promissed to be your member to attach MK.
  I hope you will come again
  for the time being as a start

  ReplyDelete
 12. አይ እነ አባ ጨለማ!!!ባለፈው ማህበረ ቅዱሳን አለቀለት ከእንግዲህ ምንም ማድረግ አይችልም የቀረው መፍረሱን በሚዲያ መንገር ብቻ ነው ስትሉ እንዳልነበር አሁን ነፍስ ዘራ ማለታችሁ ነው?አይ እናንተ ማፈሪያዎች

  ReplyDelete
  Replies
  1. ጥሩ ብለሃል። ማኅበረ ቅዱሳን አሁንም ገና ቤተ ክርስቲያኒቱ ይጠብቃል እን አባ ሰላማዎች ደግሞ የውሸት ፕሮፖጋንዳቸው እየነፉ ከአዳራሽ ደመወዛቸው ይቀበላሉ። ወደዳችሁም ጠላችሁም ማኅበሩ ከህዘቡ ለመነጠል የምታደርጉት ሩጫ መቼም ቢሆን አይሳካም ምክንያቱም ደግሞ ከእያንዳንዱ ቤት በግቢ ጉባኤ ያላለፈ የለምና ማኅበሩን ጠንቅቆ ያውቃል። የእናንተ ውሸት በኢንተርኔት ተንጠልጥሎ ይቀራል... መናፍቅ ሁላ አርፋችሁ ተቀመጡ

   Delete
 13. ይህን የጻፋችሁም ሆነ እየደገፋችሁ ያላችሁ ሁሉ፣
  የጻፋችሁት ነገር ሰዎችን በማደናገር ማኅበሩ ላይ ለማነሳሳት እና ቢሳካላችሁ ማኅበሩን ለመበታተን እነደሆነ ከማንም በበለጠ ጠንቅቃችሁ ታዉቃላቸሁ፡፡ እኔን ግራ የሚገባኝ ግን፣ ለምንም ዓላማ ቢሆን መዋሸት ኃጢአት ሲሆን የኃጢአት ደመወዙ ደግሞ ሞት እንደሆነ ለምን ትረሳላችሁ? እያወቁ መዋሸት ራስን መግዛት አለመቻል ነዉ፡፡ ሰዉ ራሱን መግዛት የማይችላ ደግሞ የእግዚያብሔር መንፈስ ሲለየዉ ነዉ፡፡ እባካችሁ እየሰራባችሁ ያለዉን የጠላት (የዲያቢሎስ) መንፈስ ታግላችሁ አሸንፉትና ለክብሩ በእዉነት (በጽድቅ) ተመላለሱ፡፡ እግዚአብሔር ይርዳችሁና ከዉሸት ባርነት ያዉጣችሁ፡፡

  ReplyDelete
 14. የትኛዉም ሐዋርያ እየዋሸ አልተመላለሰም፡፡ ሀሰትን ማን አስተማራችሁ?

  ReplyDelete
 15. God is the one who protect our church not mk.befor 20 years mk kemefeteru befit
  befit yemetebkat amlak new eskeahun yemitebekat.not mk.egxiabher belay kehone degmo felegacgu???

  ReplyDelete
 16. lemin tiwashalachu.ende enante menafikanachoch genzeb yemiwed ale ende?lemin kumneger post ataregum.be aba selama sm yemitnegidaw.

  ReplyDelete
 17. ibakachiw sel feterachiw bilachiw "silakiristos sikay bitilu eski wengelin lemin atasebum geta inkuan keinante nitsu yehon hatsiyat yelelabat kedmo yiwgerat iko new lemin igna bemider inikases lehulum indewagaw yemikefil amlak min yisra

  ReplyDelete
 18. Lebana asadajje dem afsash mahber new...betcrstiyanwa satawegez erasu yefelegewon yemiyawegize yefelegewon emikeb mahber .yekerstos telat yewengel
  telat yediyabillos yeneseha lijjoch mahber new ..Seb iriker meleyayet sideb gibru yehone
  mekemek yewerdal soon or later. Amen

  ReplyDelete
 19. oh oh hahahaha......................

  ReplyDelete