Saturday, May 9, 2015

የማኅበረ ቅዱሳን የአመራር አካላት በሁከት ፈጣሪነት ታሠሩክፍል

መሪጌታ ሳለልኝ ከቤተክህነት
የማቅ ህገወጥ አካሔድ -ብዙ  ጉዳዮችን እንድንዳስስ ግድ ይለናል። ሰላማ ቀደም ሲል ማቅ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሰንበት / ካባ ለማደናገር ተግባሩ እነርሱን ለመጠቀም ደፋ ቀና ሲል እንደነበረ ሲዘግብ ቱ ይታወሳል። ማቅ  ይኽንን ለማድረግ የተገደደውም በካህናቱም ሆነ ዘንድ በሃይማኖት ሽፋን  የሚያካሔደው የፖለቲካና የንግድ ሥራው  ስለመጣና ተሰሚነቱም በከፍተኛ ሁኔታ  እያሽቆለቆለ በመምጣቱ ነው። ሲኖዶስ  የመክፈቻ ጸሎት ላይ ያደረገው ይኽንኑ ቴክንካዊ ዘዴ ነበር። አባላት የመዘምራን ልብስ   አጀንዳውን የአዲስ አበባ ስብከት ሰንበት / አንድነት ጉባኤ አሰኝቶ ነበር የቀረበው። በዚህ ላቀረበው ደብዳቤም ባለቤት አልነበረውም። ስምና ፊርማ የሌለውን ደብዳቤ ቅዱስ ፓትርያሪኩን አቁሞ ከአስነበበ በኋላ ነበር ለሊቃነ ጳጳሳቱ ለቅዱስ  ሲኖዶስ    ብሎ   ያቀረበው  ደብዳቤ  ስምና  ፊርማ የሌለው  ለሚፈጥረው ሁከት ኃላፊነትን ላለመውሰድ ነው። ማቅ  በዚህ በህገወጥ የቤተ ክርስቲያንን መዋቅራዊ  የቅዱስ  ሲኖዶስን ልዕልና ያሳየበት

  መዋቅራዊ

ማቅ  ራሱን  ከድርጊቱ ለመሰወር የአዲስ አበባ ሰንበት /ቤት  መዘምራን ብሏል።  ሰንበት /ቤት መዘምራን  ተጠሪነታቸው ለማን ነው? ውን ለቅዱስ ሲኖዶስ  ሊያደርሱ የሚችሉት በምን  መንገድ ነው? የሚሉትን ማንሳት ግድ ይላል። ከአጥቢያ  ቤተ  ክርስቲያን እስከ ቅዱስ ሲኖዶስ   የተዘረጋው መዋቅር እንደሚከተለው
1)    የአጥቢያ ቤተ ክርስቲያን ተዳ
2)   የክፍለ ከተማ ወረዳ  ተዳ
3)   የሀገረ ስብከት ተዳ
4)   የጠቅላይ ቤተ ክህነት አስተዳደር ( )
5)   ቅዱስ

እነዚህ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሰንበት /ቤት   መዘምራን ስም  ለውጠው የቀረቡ የማቅ አባላት ይኽን   ሁሉ  የመዋቅር አደረጃጀት
ትርጉም አሳጥተው ነው በጋጠወጥነት የቅዱስ ሲኖዶሱን ልዕልና የተዳፈሩት። ክርስቲያን በየመዋቅሩ ወክላ ደሞዝ የምታስተዳድራቸው የአስተዳደር  አካላት  በማቅ   ዘንድ  ትርጉም  ?  የማቅን ታሪክ ጠንቅቆ የሚያውቅ ሁሉ  ይኽንን በቀላሉ ረዳቅዱስ ሲኖዶሱን የተዳፈሩት የአጥቢያ ቤተ ክርስቲያን መዘምራን አይደሉም ቢሆኑ ግን  ጉዳያቸውን ለሰበካ ጉባኤው አስተዳደር ያቀርቡ ነበር። መዋማዕከሉን ጠብቀው ጉዳያቸውን ለቅዱስ ሲኖዶስ ማቅረብ ይችሉ ነበር። ኑም የሰንበት /ቤት መዘምራንን ጭንብል ያጠለቁ የማቅ አባላት እንጂ ክክየአጥቢያ ቤተ  ክርስቲያን መዘምራን ስላይደሉ አላደረጉም።  ለመ
ኃላፊነቱን አልወሰዱም። መልስ ሰጭ  አካል ለማን ብሎ  መልስ ይሰጣል? ት የሌለው ክስና ለሁከት ብቻ የተፈፀመ ድርጊት ስለሆነ። የማቅ አባላት ደግሞ አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን አስተዳደር ጉባኤ እንዳይሔዱ በአጥቢያ ቤተ አይታወቁም።  አስተዋፅኦም  አያደርጉም።   አሥራት በኩራታቸው ነውና። ስለዚህ የተቀመጠው አስተዳደራዊ መዋቅር ስለማያሳካላቸው ዋዋበሰላማዊያን ሰንበት /ቤት መዘምራን ስም መጠቀም ግድ

መዋቅሩን ሁሉ    አባቶችን ተዳፍረው ቅዱስ ፓትርያሪኩን ውስጥ አቁመው የከተብነው ካልተነበበልን አናሳልፍም በማለት ጥነአሳፋሪ ድርጊታቸውን በአደባባይ ገለጡ። ይኽንኑ ድፍረታቸውን ፍሩ ብሎጋቸው በሆነው ድረ ገጻቸው በተመሳሳይ ዕለትና ምሽት ይኽም የሁከት ጥንስሱ ለምን ዓላማ እንደታሰበና ባለቤቱም ማቅ አረጋግጧል። ሌላው የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሰንበት /ቤት  ከሆኑ ቤተ ክርስቲያን በየመዋቅሩ ያስቀመጠቻቸውን የአስተዳደር አካላትን አልተቀበሉም። ጉዳያቸውን ማዕከሉን ጠብቆ እንዲያልፍ ለምን ወይም የቤተ ክርስቲያንዋ መዋቅራዊ አስተዳደሮች እነዚህን ሰቦአያውቁአቸውም ማለት ነው። ሁሉም አልተዋወቁም። ለምን? መልሱ፦ ማቅ  ተ ክርስቲያን ቀኖናዊና አስተዳደራዊ ክልል ውጭ  ስለሆነ

   የቅዱስ ሲኖዶስን ልዕልና

ለቅዱስ ሲኖዶስ   ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን በል ት በኩራቷን የሚዘርፍ ማቅ  ድፍረቱንና አሳፋሪ ድርጊቱን በአጥቢያ ክርስቲያናት መዘምራን ስም  መነገዱ ይብቃህ! ቁም!  ሊባል  ይገባል። ማቅ  ለቅዱስ  ሲኖዶሱ ?   ማቅ   ለምን  ቅዱስ ፓትርያሪኩን ? የሚለው ጥያቄ የማቅን መሠረታዊ ችግር ጠንቅቀው ለሚያውቁ ግልጽ ስለሆነ የአነሱአቸውን ጥያቄዎች ብቻ


በደብዳቤያቸው  ከአየናቸው  አብዛኛዎቹ  ጥያቄዎች (ስለሙስና  ፋፋስለቤተ ክርስቲያንዋ ምዕመናን ቁጥር ሽቆ መልካም አስተዳዳር እና የቤተ ክርስቲያንዋ አስተምህሮና የቅዱስ ሲኖዶስ መመሪያ ለመ) ቅዱስነታቸው  ዘወትር  ባላቸው  መድረኮችና   በመገናኛ  ብዙየሚናገሩት ናቸው። ቅዱስነታቸው የፕትርክናውን ሥልጣን ከጨበጡበት ጀምሮ በከፍተኛ ሁኔታ ትኩረት ሰጥተው የሚያስተላልፉት መልእክት ነው። ጥያቄ ከሁከት የፀዳና መዋቅሩን የጠበቀ ሆኖ በሕጋዊ አካሔድና በቅንነት ቢሆን  የቅዱስነታቸው ድጋፍ በተባለ ነበር። የቅዱስነታቸው መልእክት ግባራእንዲሆን ነጸብራቅ መሆን ይችል ነበር። ነገር ግን  በህገወጥነትና ለሌላ ታሳቢነት በመቅረቡ ማቅን  ትዝብት ላይ


ሌላው በብዙ  የሙስና ጥያቄዎች ታጅቦ  የቀረበው የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አስኪያጆች  ሹመትን መቃወም ነው። ማቅ  የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አስኪያጆችን  ሹመት ለምን ይቃወማል? ማቅ ሲኖዶሳዊና መንግሥታዊ ረ ሥልጣንን ለመጨበጥ ዓይነተኛ ስትራቴጂ አድርጎ ለመጠቀም ያለመው አበባ ሀገረ ስብከትን ነበር። ይኽም እውነተኛ ገጽታው አቡነ እስጢፋኖስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በነበሩበት ጊዜ ታይቷል። የአዲስ አበባ ሀገረ ስብአድባራትና ገዳማት ተዳዳ  ካህናትና ምዕመናን ግን  በጊዜ ሀሳቡ  ከሽፏል። በመሆኑም የከሸፈው ሀሳቡ  እንደገና ራራ ተከታዮቹን በሀገረ ስብከቱ ውስጥ ለማደራጀት ዳግም ዕድል የሚያደርገው ጥረት ነው። አዲስ ዋና  ሥራ አስኪያጅና ምክትል ሥራ ገና ከመጀመሪያው ካህናቱና ምዕመናኑ በደስታና በዕልልታ የተቀበሉአቸው ሲሆገና ከጅምሩ በሥራቸው የብዙዎቹን ግፉዓን እንባ አስተዳደሩንም እያቃኑ መሆኑ በብዙዎች እየተነገረ ነው። ይኽ ግን ማቅን  ፍጹአላስደሰተውም። እኔው እጄን አስገብቼ ካላቦካሁ አይበስልልኝም

ይኽ   ሁሉ   ሆኖ  የዘንድሮ የቅዱስ ሲኖዶስ   ጉባኤ  በሰላም ተጠናቋል። አቀንቃኝና ደጋፊ ጳጳሳትም ወደ ልቦናቸው እየተመለሱ  ይመስላል።  አጀንዳ ሳይዙ በቅድስት ቤተ ክርስቲያንዋ ጉዳይ ላይ ብቻ እንደሌላው ጊዜ ሁሉ  ማቅ  አስቀድሞ የጀመረውን ሁከት ሳይከተሉ ስለአለፉ በዘንድሮ ስብሰባ ሁከትና መለያየት አልነበረም። የማቅ ብሎግ የሚያናፍሰውን ወሬ ሳያገኝ እንደተመኘ ቀርቷል። ቅዱስ ሲኖዶሱ በዚሁ ትኩረቱ በቤተ  ክርስቲያን ጉዳይ ላይ ብቻ  ይሆናል ብለን  እንገምታለን። ከሆነ -ብዙ የቤተ ክርስቲያን ችግሮችን ይቀርፋል ብለን  ተስፋ  

16 comments:

 1. Like your Name indicates, may God give you strength to continue and stand for the TRUTH, so that God will say "ESU LIGE SALELIGN" my people will hear the truth.
  "...the Truth shall set you free !!"
  I applaud you !!

  ReplyDelete
 2. አባ ሰላማዎች እጅግ ኮራንባችሁ "ስም ይመርሆ ኀበ ግብሩ" እንደሚለው ስማችሁ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን ነውና እውነቱን ለመግለፅ የምታደርጉት ከፍተኛ ጥረት በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ስም እጅግ እናመሰግናለን በርቱ ቀጥሉበት።"አግረረ ለነ አህዛበ ታህተ እገሪነ ወኀረየነ ህዝበ ሎቱ ለርስቱ•••"

  ReplyDelete
 3. This is how ISIS developed into a violent gangs

  ReplyDelete
 4. አይ ኤስም እንዲህ እያለ ነው እዚህ የደረሰው፣ በአጭሩ ካልተቀጨ ዛሬ በስድብና በድፍረት የጀመረ ቡድነኛነት ነገ የት እንደሚደርስ መገመት አያስቸግርም

  ReplyDelete
  Replies
  1. ልክ እንደ ሉተሩ በሲኦል እንዳለው ሳለልኝና አባ ሰላማ ተብዮዎች ማለትህ ነው? አልተሳሳትክም ወዳጄ እውነት ብለሃል።

   Delete
  2. ዳሞት ተሳሳተ
   ወዴት ወዴት ለራሱ ንግድና የፖለቲካ ዓላማ ሲል በሳለው በአሉባልታ ሰይፍና በስድብ ጥይት በመታገዝ የቤተ ክህነቱን አስተዳደር በሙስና ተቆጣጥሮ ስንት ሊቃውንትንና አገልጋዮችን ከጀርባ ያረደው ማነው ‹‹ማቅ ነውእኮ›› የምን መሸፋፈን የማቅ አሸባሪነት እኮ በይፋ እየወጣ ነው አልሰማህም እንዴ
   ደረጀ

   Delete
 5. ይህ ነው ዘፈኑ
  የመናፍቁ የበድኑ
  ይህ ነው ህይወቱ
  ድሪቶ መደረቱ
  የሉተሩ የሳለሉኙ
  በቦንኬ የተመለቀዉ የሞኙ
  አለቀ በቃ ተረቱ
  የእንክርዳድ ስሌቱ
  በሐሰት መቀባጠሩ
  የዲየቢሎስ ደቀመዝሙሩ
  የውሸቱ ትወና
  ሆኖ ቀረ መና
  በነፓስተር ቾዉ ተመርቀህ
  በማስመሰያ ጭንብል ተሸፍነህ
  ነገርን ዶልተህ
  ብዙ መቀባጠረህ ወንጌል ሆኖ ካዳናህ
  መንገዱን ጨርቅ ያድርልህ
  ቤተክህነቱን የማታውቀው
  ከቤተክህነት ብለህ የቀባጠርኸው
  በሉተር መንፈስ የተምላኸው
  ምነው እብደትን እንዲህ ጨረስከው
  የሉተሩ ውዱ ሳለልኝ
  ተልከህ ነበር በዱቄት ብናኝ
  ክፉ ወሬ እንድትናኝ
  ተወዋህዶን ሰላም እንድትነሳት
  እንድትለኩስ የመለያየት የሁከትን እሳት
  አንተም ከንቱ ህልመኛ
  በሐብት ማማ ልትተኛ
  ብልና ዝገት በሚሆነው ዶላር ልትዋኝ
  በሐብት ማማ ተቀምጠህ ልትናኝ
  የተዋህዶን ልጆች ልታባላ
  አስወንጭፈህ ነበር የቃየልን ቢላ
  ሆኖም ቃየሉ ሳለለኝ
  ነገር ሁሉ አከተመ ሆኖ ብናኝ
  ደግሞ ሐሰትህን ማቆምህ ጠቀመህ
  ውሸትህ ተብትቦ ሳያንቅህ
  የአቤሎች ደም ጩኸት ሳይቀስፍህ
  ውሸትህን ማቆምህ ጠቀመህ
  ምናልባት እድሜ ለንስሃ ቢሆንህ
  ዘመን ለፍስሃ ቢያሰጥህ
  እንጂማ፣ መጀመሪያም የፃፍኸው
  ከዛም የቀጠልኸው
  በንፁሃን ደም ሰክረህ የቀባጠርኸው
  በነቀያፋ መንፈስ የለቀለቅኸው
  የማስመሰል ጨንብልህን
  መርጌታ፤ ከቤተክህነት ነኝ ማለትህን
  በውሸት ፤ በከንቱ መዘላበድህን
  ገፎ አኩኩሉ ድብብቆሽህን
  መስታወት ሆኖ አሳየን
  ነገረን ማንነትህን
  ከሳጥናኤል መሆንህን
  ሌላም ነረን በፈጠራ የፃፍከው
  ጀምረህ በይቀጥላል የጨረስከው
  ነገረ እውነቱን
  የተዋህዶ ልጆች ማንነትን
  የእምነት ፅናትን
  ክፉውን በክፉ ያለመመለስ መንፈሳዊነትን
  ለእውነት እንጅ ለውሸት አለመወገንን  ReplyDelete
  Replies
  1. kikikikikkikikik getamiw damat!! no no no TESADABIW damat. mindin new gin endih yancherechereh? nededkikko! min anchachah yihen hulu? hulum nege be gizew yigelet yele? minunim satay endatmot wedaje. CALM DOWN!!

   Delete
  2. ኪኪኪ ካካካ ይመስላል የጭፍሮች አለቃ
   የናሆም የዘባቹ ላንቃ
   ባዶ ቦሃቃ
   የናሆም የመናፍቁ
   የስላቅ የሳቁ
   በከንቱ መሳለቁ
   ላይሆነው ከንቱ ሳቁ
   ተንጨርጫሪው ስለመንጨርጨር ሊናገር
   ሌላውን ተንጨርጫሪ ሲል የማያፍር
   ሁሌም ጎራዴ ይዞ የሚፎክር
   የንፁሐንን ደም ሲጠጣ የሚያድር
   ማን ይሰማዋል የናሁምን ቱለቱላ
   በላተኛ ካልሆነ በሁለት ቢላ
   በውሸት ሆዱን የሚሞላ
   በነፈሰበት የሚነፍስ ተላላ
   ከመንጨርጨር ይቀጥልና
   ከቅዠቱ ይነቃና
   ወንድሙ ሳለልኝ በምናቡ በከተበው
   በክፉው ምኞት ባራገበው
   ድንጋይ ወርውረው
   የታሰሩ ወሬው
   የማይኖርበትን መዋቅር
   ለክፋቱ ሊቀምር
   በተንኮል በማሴር
   አንድ ሁለት ብሎ በመዘርዘር
   ተዋህዶነ ሊያከስል
   የመርዙን መርፌ ሊተከል
   የዳከረው መዳከር
   ከንቱ ሁኖ ሲቀር
   መረጃ አልባ
   ሲሆን ፀሐፊው ሌባ
   በንዴት ተኮማትሮ
   በመሰሉ በሳለልኝ ሐሰት ተደናግሮ
   ሁሉም ሆኖ ሲቀር የቡኮ
   ይላል ተናደድክ እኮ
   ደግሞ ስለተገለጠበት የወንድሙ ማንነት
   ሐፍረት ሆኖበት
   በመፈለግ የሚከለልበት
   ጋሻ የሚሆንለት
   ቡድኖቹን የሚያረጋጋበት
   ምን አንጫጫህ ይህን ሁሉ
   የሺ የላል ናሆም የሳለልኝ ባለሟሉ
   እንደገናም ግራ ተጋብቶ
   በአስመሳይነቱ ተግቶ
   ሁሉም በጊዜው ይገለጥ የለ ይላል
   እውነቱማ ተገልጧል
   ሳለልኝ ሐሰተኛ ጠላት ሆኗል
   እራሱንና አጫፋሪዎቹን አንጂ ማንን ያታልላል
   ከሳቅ ከውሸቱ
   ገጣሚ አይ ተሳዳቢ ከማለቱ
   ተንጨርጫሪ ተናዳጅ ብሎ ከማለቱ
   በጊዜው ውሸቱ የመገለጡ ትንቢቱ
   የመጨረሻ ስሌቱ
   ምንም ሳታይ እንዳትሞት
   ረጋ በል በማለት
   ናሆም መናፍቁ
   ይጨርሳል በስላቁ
   ነፍስና ስጋን የሚያጠፋውን ባለማወቁ
   ስጋን ብቻ በሚገለው በመጠመቁ

   Delete
  3. Damot, Yediabilos Akenkagne. doma ras banda.

   Delete

 6. ዳሞት
  መቸም የማቅ ስም ከተነሳ ራስክን ትስታለህ አይደል?
  እንዳንተ አይነት ጅል አይቼ አላዉቅም አንድ የወሮ በላ ስብስብ ሆነ ማህበር ላይ እንዲህ የሙጥኝ ማለት ምን ይሉታል? ማህበሩን እንደ ጣኦት እያመለከዉ አይመስልህም?
  ወንድም ከማህበሩ ጋራ የማይስማማዉን ሁሉ መናፍቅ የምትል ከሆነ ጭንቅላትህ ልክ አይመስለኝም፣ ለምን ብትል ፓትርያሪኩ ሳይቀሩ ማህበሩ ሃይ ሊባል የሚገባዉ የህገወጦች መጠራቀሚያ መሆኑን በግላጭ ከተናገሩ ቆዩ፤ ታዲያ እሳቸዉንም መናፍቅ ልትላቸዉ ነዉ?
  አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት ማለት እንደ አንተ አይነቱ ግብዝ በባዶ ተመጻዳቂ ግራ የገባዉ ነዉ፡፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. ለanonymous may 11,2015 at 6:13am
   ስም የለህ በስምህ አልመለስልህ፤ ለነገሩ ለአንተ ስም ጭንብል እንጂ መገለጫ አይሆንህም። አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት ነው ያልከው! ተረቱንስ ተረተኸው ግን ገብቶህ ይሆን? ተመፃዳቂ ማለትስ እንዴትና ምን ማለት ይሆን? ግብዝስ ምን ይሆን? ለመሳደብ ተጠቀምክባቸው እንጂ አላወቅሐቸው። ብታውቃቸው ኖሮ አንተን ይገልፁሐል። ምክንያቱም በፊደል የምትኮፈስ፣ አውቂያለሁ በቅቻለሁ አኛ አያልክ ያለእምነት ያለምግባር በከንቱ የምትመፃደቅ፤ ጦር እየሰበቅህ፣ውሸት እየነዛህ፣ በእንክርዳድ እያንቧረቅህ፣ ስለማትኖርበትና ስላላመንክበት እያወራህ፣ በማስመሰል እየኖርክ የእውነት ቤትን እያፈረስህ፣ በዘረኛነት ጥላቻን እያራገብህ፣ የስጋንና የሰይጣንን ተግባር እየተገበርህ መልካም ለመምሰል የምትሞክረው እንዳንተ አይነቱ ነው ግብዝ። አቶ ወይም ወይዘሮ፦ ሌላው እግዚአብሔር ለቤቱ ያዘጋጃቸው ማህበረ ቅዱሳንና ሌሎች እውነተኞቹ የቤተክርስቲያኗ ልጆች ለእንክርዳዳችሁና ለዘረፋችሁ የእግር እሳት ሆነው አላስገባ አላዘርፍ ስላሏችሁ እለት እለት ከምታራግቡት ሐሰተኛ ክሳችሁ ግለሰቦችን ሁሉ ከነሱ ጋር ለማገናኘት ትዳክራላችሁ። አንተም በእንክርዳድ በክፍ ተግባርህ ቀጥል እነሱም በእግዚአብሔር ሐይል ተግተው ለአብነት ለአምነታቸው ይቆማሉ። ሌላው ስድብህና ሐሰተኛው ውንጀላህ የወሮ በላ ስብስብ የሚል ነው። አይሁዱ ፈራጅ፦ ሰው የወደደውን የማምለክ የመከተል መበቱ ነፃ ፈቃዱ መሆኑ በወንጌል የተቀመጠ በክርስቶስ የተነገረ ነው። ስለዚህ አነተም የፈለግኸውን የማመንና የመከተል መብትህ ሆኖ ሳለ የሌላውን ቤተ እምነት ለመበጥበጥና እንክርዳድ ለመዝራት መነሳት ግን መብት ሳይሆን ውንብድናና አወሬነት ነውና ወንበዴዎቹ አንተና መኈሎችህ ናቸው። ሌላው እንደ ጣኦት እያመለክኸው የሚል ተመፃዳቂ የሆነ ንግገርህን ተናግረሃል። ጣኦት አምላኪ፣ ሐሰተኛ ወንጌል ተናጋሪ አራጋቢ፣ ሐሳዊ መሲሀን ተከታይ ፣ የሉተር ተከታይ እንዲሁም ሐሰተኛ የሐሰት ልጅ አንተና መሰሎችህ እንዲሁም ይህ ብሎግ እንጂ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በከርስቶስ የተዋጁት አይደለምና ሰይጣን ሆይ አታብል እልሃለሁ። ሌላው ከእውነት የማፈንገጫህ እንዲሁም ድብቅ ማስመሰያህ "ከማህበሩ የማይስማማ ሁሉ መናፍቅ የምትል ከሆነ ጭንቅላትህ ልክ አይመስለኝም" ትልና ምክንያት ብለህ ፓትርያርኩ እንዲህ ስላሉ እሳቸውንም መናፍቅ ልትላቸው ነውን? ትላለህ። የመስማማት ያለመስማማት ጉዳይ አይደለም አቶ መናፍቅ የቤተክርስቲየን ጠላት። የክርስቶስ ወንጌልና የቤተክርስቲያን ስርዓትና ህግ ጉዳይ ነው። ፓትርያርኩ በአማሳኞችና በዘረኝነት ማናለብኝነት የፈለጉትን ማለት ቢችሉም እውነቱን ልባቸው ያውቀዋልና ነገ የሚፀፀቱበት በዐዕምሮ ሰላም የሚያጡበት፣ መስቀሉን ተሸክመው የማይገባ ንግግርን የተናገሩበት፤ የክርስቶስን ቤተክርስቲያንም ለመናፍቃንና ለዘራፊዎች መቦረቂያ ያደረጉበት ክርስቶስ ይጠይቃቸዋል። ዘረኝነትንና ፓለቲከኞችን ተ ን በማድረግ ተገቢ ያልሆኑ ነገሮችን ያደረጉና በማድረግ ላይ ያሉት ሁሉ ነገ የሚጠየቁበትና ዋጋ የሚያስከፍላቸው ነው። ዘራፊዎችም የዘረፉትን የእግዚአብሔርን ገንዘብ ነገ እንደሚተፏት ግልጽ ነው። እግዚአብሔር በጥባጮችንና ዘራፊዎችን ዝም አይላቸውም።

   Delete
  2. Yayit misikir dinbit

   Delete
  3. Damot, wusha bebelabet yichohal mallet ante neh. kkkkkkk.

   Delete
 7. @ DAMOT
  Are you serious? lol

  ReplyDelete