Friday, October 16, 2015

ሰበር ዜና፡- በወንድሙ ስምና የትምህርት ማስረጃ ሲነግድ የቆየው የማቅ ልጅ “ታዴዎስ” ሽፈራው ታሰረእውነተኛና ሚዛናዊ በሆነ ዘገባውና ተጨባጭ የሆነ መረጃ በማቅረብ የሚታወቀው አባ ሰላማ ድረ ገጽ ባለፈው ዘገባው በአዲስ አበባ /ስብከት /ቤት የህግ ክፍል ኃላፊ ሆኖ ሲሰራ የነበረውታዴዎስ ሽፈራው” ተብሎ የሚጠራውና የራሱ ስም ግን አበባው ሽፈራው የሆነው ግለሰብ የህግ ትምህርት ሳይኖረው በማጭበርበርና የወንድሙን ስም በመጠቀም ታዴዎስ ተብሎ የህግ ትምህርት ሳይኖረው ተምሬአለሁ በማለት ሀ/ስብከቱን እንደ ልቡ ሲፈነጭበት አባ ሰላማዎች ይህ ግለሰብ በማጭበርበር እንጂ የሕግ ትምህርት እንዳልተማረ አረጋግጣችሁ ዘግባችሁ እንደነበር ይታወሳል፡፡ ስለሆነም ዘገባችሁ እውነት ምስክርነታችሁም ሐሰት የሌለበት በመሆኑ ጊዜ ገቢር ነውና ይሄው ጊዜው ደርሶ አቶ ታዴዎስ ጥቅምት 1/2008 .. በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡
 የጨለምተኛው የማቅ ቡድን አባላት ግን ይህንን ከባድ ወንጀል የተሸከመ ግለሰብ ለማስፈታት በየፖሊስ ጣቢያው ወጣ ገባ ሲሉና ቅጥረኞች ለሆኑት አንዳንድ የፖሊስ አባላት ገንዘብ ሲመነዝሩና ወንጀሉ 10 -15 ዓመት የሚያሳስር ወንጀል ሆኖ እያለ በእውነተኛው ስሙ አበባው በህግ እንዳይጠየቅ በገንዘባቸው ብዛት ህግን ለመጨፍለቅ ሲዋትቱ ታይተዋል፡፡ ይህ ደግሞ የሚያሳየው የማቅ አባላት ሙሉ በሙሉ ሊባል በሚችል መልኩ ሳይማሩ የቀሰሱ ስለሆኑ በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ዲፕሎማ ዲግሪ ሳይማሩ በገንዘብ በመግዛት መ/ር የተባሉ ልጆች ስላሉት ነው ጉዳዩን በአመፅ መንገድ በአጭሩ ለመቅጨት የሚሯሯጡት፡፡ 
      ምንም እንኳን እንደ ክርስትና የሰው መታሰር ባያስደስትም ጥፋተኛና ወንጀለኛ በህግ ሊቀጡና ሊታረሙ ይገባል፡፡ አበባው ሽፈራው (ታዴዎስ ሽፈራው) የሠራው ዘርፈ ብዙ ወንጀል በመሆኑ ይህ ጉዳይ አፅንኦት ሊደረግበት ይገባል፡፡ ያቀረበው የትምህርት ማስረጃ ፎርጅድ ሳይሆን የወንድሙን የትምህርት ማስረጃ ስለሆነ ከፎቶ ጀምሮ እስከ ትራንስክሪፕት ማያያዝ ሲጠበቅበት ይህን ሳያደርግ ቀርቷል፡፡ ምክንያቱም ይህ ለማቅ ጥቅም መጠበቅ ሲባል አባ እስጢፋኖስና ሊቀ አእላፍ በላይ እያወቁ ያደረጉት ነገር ስለሆነ ነው፡፡ በመሠረቱ የማቅ ቡድን ወንጀል መስራትና የወንጀለኛ ስብሰባ መሆኑ የባሕርይ መገለጫው እየሆነ ነው፡፡ ለምሳሌ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሆነውን ብናይ ኃ⁄ጊዮርጊስ ዳኜ የተባለው ግለሰብ በጣም አስፀያፊ ወንጀል በተደጋጋሚ ሲሰራ እና ከባድ የሆነ የሃይማኖት ህፀፅ ተገኝቶበት በቅርብ ወህኒ ወርዷል፡፡ እንዲሁም የማቅ ዋና የጀርባ አጥንት ሆኖ ሲያገለግል የነበረውና ላልተማሩ የማቅ አባላት ከአንድ መንፈሳዊ ተቋም ይቅርና ዓለማዊ ትምህርት ተቋም እንኳን የማያደርገውን ወንጀል መ∕ ቸሬ አበበ የተባለ ከዲፕሎማ እስከ ዲግሪ በነፃ ሲያድል የኮሌጁን ዌብ ሳይት ሸጦ ስለተደረሰበት ከኮሌጅ ተባሯል፡፡ እንዲሁም ሮዳስ የማስተማር አቅሙ ዝቅተኛ ስለሆነ የማህበሩን ዓላማና መጻሕፍት ብቻ ሲያስተዋውቅ ተማሪዎች አይመጥነንም እውቀትም የለውም የሰው መጻሕፍትና ሀሳብ ይሰርቃል ብለው ተቃውመውታል፡፡
ሌላው መሰሪዩና መሃይም ማሙዬ የተባለው የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ጠቅላላ አገልግሎት ሆኖ የሚሠራው በደብረ ብርሃን ሥራ አስኪያጅ ሆኖ እያለ የዋሁን እና ደገኛውን አባት ብፁዕ አቡነ ኤፍሬምን ከፖሊሶች ጋር ተመሳጥሮ በመኪና ሲሄዱ መሳሪያና የጥንቆላ መጽሐፍ ይዘዋል ብሎ ሊያሳስራቸው ሲሞክር ጉዳዩ ውሸት ስለሆነ ከስራ አስኪያጅነቱ ተባርሮ የነበረ ቢሆንም የማቅ አባል ስለሆነና በመሰሪነቱ ለማቅ ስለሚጠቅም ግን አዲስ አበባ ሀ/ስብከት ሊቀጠር ችሎአል፡፡ ከዚህ አልፎም የክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ሆኖ ሲሾምዛሬ ለምሳ እንመጣለን” እያለ ስልክ በመደወል የአድባራቱን ካዝና በማራቆት ወደር ያልተገኘለት አጭበርባሪ ነው፡፡ ጉቦ በመብላትና ብዙ የሰው ሀይል በመቀጠርም በየትኛውም ክፍለ ከተማ ሲታይ የማሙዬን ያህል የበዘበዘ ፈጽሞ የለም፡፡ በኋላም እንዳይነቃበት ከሥራ አስኪያጅነት ወደ ሀ/ስብከት በመሄድ ጠቅላላ አገልግሎት ሆኖ በመመደብ የቀሲስ በላይ ጉቦ አቀባይ በመሆን ስንቱን ሊቃውንት በመስደድና ዘረኝነትን በማስፋፋት አቻ  አልተገኘለትም፡፡ ይሄ ሁሉ ግፍና በደል ሲያደርስ የቆየው ግለሰብ አሁን ለቤተክርቲያን ተቆርቆሪ በመምሰል በሰሞኑ ሐራ በተባለው የማቅ መዋሻ ሚዲያ አሉላ ከተባለ በሆዱ የሚገዛ ግለሰብ ጋር በመሆን የሊቃውንቱን ስም በማጥፋት ሲያፅፍ ከርሟል፡፡
 ሲጀመር የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት የህንፃ ኪራይ ማሙዬና ቀሲስ በላይ ናቸው እንደፈለጉ ለፈለጉት ሰው ያከራዩት፡፡ ማሙዬ ግን የራሱን ጥፋት በሊቀ ጠበብት ኤልያስ ላይ ላይ በመደፍደፍ አይታወቅብኝም ብሎ ስም ሲያጠፋ ሰንብቶአል፡፡ ሲጀምር ሊቀ ጠበብት ኤልያስም ሆነ በኩረ ትጉሃን ገ/መስቀል አቻዎቹ አይደሉም፡፡ ምክንያቱም እነዚህ ሁለት ሰዎች በቤተክርስቱያን ሆነ በዘመናዊ ትምህርት የተሟላ እውቀት ያላቸው ናቸው፡፡ ማሙዬ ግን የክፋት ትምህርት ካልሆነ በቀር በቤተክርቲያን ትምህርት አይቀድስ፣ በዘመናዊም ያልተማረና በዜግነት የሚከፈለው እያለ እነ ሊቀጠበብት ኤልያስ በአቅምም በሞያም ተችቶአቸዋል፡፡ አመድ በዱቄት ይሉታል እንዲህ ነው፡፡
ማሙዬ ይሄን ሁሉ ጉድ ይዞ እነ ሊቀ ማእምራን የማነ ሊያባርሩን ነው የዘመድ ቤት ሆነ ሲል ትንሽ አይቀፈውም፡፡ እስቲ እውነት እናውራ የማነ ዘመንፈስ የትኞቹን ዘሮቹን ነው የሰበሰበው? የማንንስ ወገን ነው የተበቀለው? እስቲ እውነት እናውራ እነ ታዲዎስ ሳይማሩ ተማርኩ ብለው ለዚያውም ህግን ያህል ሞያ በቤተክርስቲያን ሲቀልዱ ከነዚህ ወንጀለኞች ቤተክርስቲያንን ስለታደጋት ነው? እንዲያውም ማቅ የተባለው ቡድን በሃገረ ስብከቱ ውስጥ ሰግስጎ ባስገባቸው አባላት ባልተማሩና ለቤተክርስቲያንም ምንም ምን ባልሆኑ ወንበዴዎች ስላስደፈራት በሊቃውንቱም ላይ ስላደረሰው ግፍ ለቤተክርስቲያን ያለው ንቀት ምን ያህል እንደሆነና እንዳዋረዳት ከግምት ገብቶ ሊጠየቅና የሞራል ካሣ ሊከፍል ይገባል እንላለን፡፡
በአጠቃላይ መልኩ ሲታይ ማቅ እነዚህን ወንበዴዎች ግማሾቹ አጭበርባሪዎች ገሚሶቹ በቤተክርቲያን ታሪክ ታይቶ ተሰምቶ የማያውቅ ምንፍቅና የሚያራምዱ ከሃዲዎችን ይዞ ነው ቤተክርቲያንዋን ልምራት ትራንስፎርሜሽን ላራምድና ልረከባት የሚለው፡፡ እነ አባ ማቴዎስም ይገባዋል ይውረሳት እያሉ አካኪ ዘራፍ የሚሉት፡፡ ይህ የወንጀለኛ ስብስብ የሆነ ቡድን እውቀት በሌለው ህዝብ ታምኖ የሚኖር በቤተክርስቲያን ህግና በአገሪቱ የሕግ ልዕልና የማያምን፣ ወንጀል የሰሩ አባላቱን በጥፋታቸው ይቀጡ በማለት ፈንታ ከፖሊስ እስከ ፍርድ ቤት ዳኞች በሐቅ እንዳይፈርዱ በገንዘብ ብዛት እንዲታወሩ በማድረግ ንፁሃን የሆኑ የቤተክርስቲያን ልጆችን ያለ ስማቸው ስም በመስጠት በጨለማ በቅጥረኛ ፖሊሶች በማስደብደብ የቤተክርቲያን ልጆች የተማሩትን ትምህርት በአግባቡ እንዳያስተምሩ እውቀት በሌለው ሕዝብ በመተማመን እንዲሸማቀቁ፣ ከቤተክርቲያን ተሸማቀው እንዲወጡና ቤተክርስቲያንን እንዲጠሏት በማድረግ ረጅም የክፋት ርቀት ተጉዟል፡፡
አሁን በአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ያሉ ሊቃውንት በነዚህ ጥቂት ሰራተኞች እፎይታ አግኝተው ስለተረጋጉ ሰላም ስላገኙ ዓመቱን በፐርሰንት ሲያሰላ ዓመቱ ለእርሱ ስራ ያልተሰራበት ሰባኪዎች ያልተሰደዱበት ዓመት በመሆኑ እጅግ ተቆጭቷልና ለዚህ መፍትሄ ብሎ ያቀደው በመሃይሞቹ በነ ማሙዬ የስም ማጥፋት ዘመቻ በሐራ ላይ በመክፈት ከሥራ አስኪያጁ እስከ የበጀት ኃላፊው ስም በማጥፋት ከምንም ጊዜ በላይ እየተጋ ይገኛል፡፡ ሀ/ስብከቱ ትልቅ ወንጀል ማስፈፀሚያውና እስትራቴጂክ ቦታው ስለሆነ አመራሩን እንዲለቁለትና እርሱ እንዲረከበው ያለ ስማቸውና ያለስራቸው መልካም ታሪካቸውን ለማበላሸት ቀን ተሌሊት እየሠራ ይገኛል፡፡ ቤተክርስቲያንዋን በሃይማኖትና በዘር ክፋፍሎ፣ ጳጳሳቱን ሳይቀር በገዳም ያለ መነኩሴ ሳይቀር በወንዝና በአካባቢ እንዲያምኑና እርስ በርሳቸው በጐሪጥ እንዲተያዩ አድርጎ ከፋፍሎአቸዋል፡፡ ለዚህ ሁሉ የሕዝቡ ቁጥር መቀነስና መከፋፈል ደሙ ከእጁ ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የምንገኝ ካህናት

17 comments:

 1. selam? sileEgizihabiher Bilachu lesew sirihat Tegezu Yemilewin Betsehaf kidusaw melihikit bemeketel manignawim sew tsihuf siyaweta simunina fotowin mafitat enidalebet Yeethiopia hig yiteyikal betdegagami yemiwetu tsihufoch yihinin yitelalefalu Kefireachew tawikulachu yetebalew yihe new bisitekakel melikam new Ameseginalehu

  ReplyDelete
 2. ሀሚተኞች እና ወሪኞች ናችሁ

  ReplyDelete
 3. ገና ስንት ጉድ አለ።
  አባ ሰላማዎች በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
  ቤታችን ውስጥ ገለባዉንና ምርቱን፣እንክርዳዱንና ስንዴዉን የምንለይበት ወንፊትና ሰፌድ የለም።ገና እየሰፋን ነዉ!!!

  ReplyDelete
 4. ግሩም ነው የተመለከትኩት ጽሁፍ ግን ኤልያስን እናወድሳለን ብላችሁ የብሎጋችሁን ተአማኒነት እንዳታጡ።ድራርም ቢሆን ከነሚስቱ በቆጠራ ገንዘብ እቁብ ሚጠጣ ዓይን ያወጣ ሌባ ነው።ኤልያስ የቀድሞውን ሒሳብ ሹም አስገደለ መባሉ የሟች ቀብር እለት የሀገሩ የጎንደር ልጅ ቁምላቸው ስላሴ ቤተክርስቲያን በግጥም ከመጥቀሱም በላይ የጒንደርን ህዝብ ሲቀሰቅስ ነበር።ስለዚህ ይህች ታላቅ ብሎግ የውንጌል ገበታ የሆንች ከእነዚህ ታሪካቸው ከተበላሸ ሰውች ጋ መወገንን ብትተው።ማቅ አለ አላለ የእናንት ስራ በወንጌል ሰውን መስራት ቢሆንና እነ ኤልያስን ከጥንቆላና ሌብነት ለመመለስ መጣር ቢሆን እመርጣለሁ።ሰሞኑ በውንጌል አርበኞች የተከፈተውን ዘመቻ ዝም ብላችሁ ምድሪቱን በጉቦና ዘረኝነት ያሳደፉትን እነ ሊቀ ጠበት ኤልያስን እነ ማሙዬን ማንሳታችሁ ገርሞኛል ።

  ReplyDelete
 5. የዚህ አለም ፍፃሜ ደርሰ ለዚህ ነው ፈሪሀ እግዚአብሄር የራቀን።ማቅ ደግሞ በክርስቶስ መኖር የማያምን እየሱስ የሚባለው ስም የሚያስጨንቀው አባላቱም ደጋፊዎቹም ስነምግባር የጎደላቸው እውነተኛ የሚላቸዉ በሙሉ ውሸታሞች ፣ለምሳሌ ምረተ አብ ሰባኪው መተተኛ ሚስቱን የፈታ ሰካራም ስነ ምግባር ዚሮ ነጋዴ ቴድሮስም እንዲሁ ዳንኤል ክብረት እስኪ ማነዉ መልካሙ? እግዚአብሀሔር ለንስሀ የሰጣችሁን ግዜ ተጠ ቀሙበት

  ReplyDelete
 6. ENE Gemechu Yethiopia hig yilala Gin beman lay Sihon keahunbefit bileh Atawkim ahunu Gonoh Min biwegah new? SILE egziabher bayu wendimachin Egziabher yeenante Hatiat bemasreja Tedegfo eyekerrbe HAMETGNOCH yemiyasbol Yene Ayenetu Hlina Alba Sewoch Bewishet Yalemasreja YE sewochin simsiyatefu Hametegna Aysblim Ras Alegn kalk Kifuna degun awkalehu kalk rashin Fetish Kehulu Behg Yebelaynet AMEN

  ReplyDelete
 7. FOR GARBAGE IN GARBAGE OUT YOU TALLED US A GOOD THING I WOULD LIKE TO ADD FOR YOUR COMET FORGED DEGREE /PREMISESE/= ELEGAL USE THEN THE RESULT IS PRISON THAT IS WHY NOW WE READ ABAT ATO TADEWOS

  ReplyDelete
 8. wrye mk endihe honesh tikeri???????????????

  ReplyDelete
 9. ለምን ወንድማችሁን ስህተት በምክር መልክ ማድረግ ሲቻል ስድብ ከየት የተማራችሁት ይሁን? ለመክሰስ ይህ ሁሉ ጽሁፍ ለምንስ አስፈለጎ ይሁን? እንዴት ሰው ያውም ክርስቲያን ነኝ የሚል ለስድብ ብሎግ ከፍቶ ይሳደባል? ማን ያስተማራችሁ ይሁን? እነማርቲሉተር የፈጠሩትን ክርስቶስ ከመስበክ ሐዋርያት የሰበኩትን ክርስቶስን ብትቀበሉት ኖሮ ይህንን በላደረጋችሁ ነበር፡፡ ከፍሬዎቻቸው ታውቃችኋላችሁ የተባለነው ለካ ለዚህ ነበር!!! እናንተ የወሬ ተከታይ ለማፍራት ነው የምትሰሩት በስመ ወንጌል ትምህርት ለመነገድ ነው!! ይህችን ቢዝነስ ወደ ልባችሁ ተመልሳችሁ ሐዋርያት የሰበኩትን ወንጌል ትምህርት ብታደርጉት እንዴት ጌታ ደስ ባለው ነበር? ሙሉጌጥ/ወለተስላሴ

  ReplyDelete
 10. Ene bebekule sideb yetemarkut ke memeher zemdkun new.kale hiwot yasemaln le memherachen..

  ReplyDelete
 11. TADEWOSN SAYMAR YETEMARE LEMEMSEL FORJED DEGRY YSERABET MIKNIYAT EKO KEABATOCHACHIN ABAMATEWOS LIMD BEMWSED NEW ABAMATEWOS LEPTRKNA WIDIDR SIKERBU 2 NEGER TEBLOLACHEW NEBR YELELACHE BIHTWINA BAHTAWI TEBALU HOLLAND AGER BELAM ALABINET ENA YEBG TSEGUR SHELACHINET SIYAGELEGLU HOLLAND AGER DEGRY ALACHW ALUN AYE WEREGNOCH BEZARE GIZE LEDGR YEMIHON ENCHET BETEFABET LENSU BEWSHET LEMINORUT LE,ENSU DEGRI WERE MESELACHEW ORGINALU YAKRBINA TIMHIRT MINSTER YAREGAGTILN ENESU LECHOMANA LEWERE ENJI ENESU?

  ReplyDelete
 12. When one of us makes mistakes. What is expected from the other, according to biblical teachings , is
  1- to pray for doer of the mistake.
  2- to advice him privately\secretly in a gentle, lovely, and spiritual manner.
  3- to learn from the mistakes of the doer and be far from such brother if he does not accept.
  4- teach others not to follow his ways.
  5- To follow the above steps with good spiritual intentions.

  When We evaluate the message you are trying to transfer to the public you do not have the necessary spiritual life which can enable you to follow the heavenly ways.

  ReplyDelete
 13. the last comment is from mk which is hypocrite .it is true to pray but you want to uncover his mistake and cheating b/c he is Mk

  ReplyDelete