Thursday, November 26, 2015

የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ እና ስብከተ ወንጌል መምሪያ ኃላፊው ከሰባክያን ጋር ተወያዩ

የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅና አዲስ የተሾመው የሀገረ ስብከቱ የስብከተ ወንጌል መመሪያ ኃላፊ መላከ ሰላም ዳዊት በሀገረ ስብከቱ በሚገኙ አድባራትና ገዳማት ውስጥ ከሚያገለግሉ ሰባክያን ጋር ተወያዩ፡፡ ትናንት በ15/3/2008 ዓ.ም. በተደረገው ውይይት ላይ አዲሱ የመምሪያው ኃላፊ ወደ ፊት በመመሪያው ሊደረግ የታቀደውን በ13 ነጥቦች ሥር ያቀረበ ሲሆን ካቀረባቸው መሠረታዊ ነጥቦች መካከል፡-
·        እገሌ መናፍቅ ነው ለማለት እኛ ምንም መብት የለንምና እንዲህ ዓይነቱ በማስረጃ ያልተደገፈና ከበስተ ጀርባው ሌላ ድብቅ ዓላማ ያለው ውንጀላና ክስ ተቀባይነት ማጣት አለበት፡፡
·        ሰባኪው ኃላፊነት ተሰጥቶት እያለ በቡድንና በማህበር የተደራጁ ሕገወጦች ከመድረክ የሚያስወርዱበት ሁኔታ ይታያልና ይህን አሠራር እናስቆማለን፡፡ ይህን የሚያደርጉ ሰዎች ከዕውቀት ማነስ ስለሆነ የእውቀት ማበልፀጊያ የሚሆን ነገር ልንመሰርት ይገባል፡፡
·        ከሰባኬ ወንጌልነት ተነስተው አለቃ የሚሆኑ በጣም ውሱን ስለሆኑ በዚህ ያላለፉ ሕዝቡን በቅርብ ስለማያውቁ የችግር ፈጣሪዎች አካል ሆነዋልና ይህ ክፍተት እንዲሞላ መሥራት ያስፈልጋል፡፡
·        ጣልቃ ገቦች ለግል ጥቅማቸው እኔ ነኝ ባለቤት ስለሚሉ በየቀኑ የሚፈለፈሉ ማህበራት እውነተኞችን አንገት እያስደፉ ነው፡፡ በዚሁ ውስጥ መደበኛውን ሰባኪ ገፍትረው ጉባኤ እናዘጋጅ የሚሉ ቡድኖች፣ እገሌ የተባለውን ሰባኪ፣ ዘማሪ አንፈልግም፡፡ ከዚህ ማህበር እገሌ የሚባል ሰባኪ ይምጣልን እያሉ ወንጌሉን ገደል እየሰደዱት ነው በማለት መላከ ሰላም ዳዊት ይህንና ይህን የመሳሰለውን ወቅቱን ያገናዘቡ ሐሳቦችን አቅርቧል፡፡
 የውይይት መድረኩ ማን ምን እንደሆነና ከማን ወገን እንደተሰለፈ በግልፅ የታየበት ነበር፡፡ መ/ር በላይ ወርቁ የመጀመሪያ አስተያየት ሰጪ ነበር፡፡ የአፍ መክፈቻ ያደረገው ያንኑ በማህበረ ቅዱሳን ተሞልቶ የመጣውን በጋሻውና አሰግድን በስም ጠርቶ ይወገዙልኝ የሚለውን ጥያቄ ነው፡፡ ብዙዎች ተሰብሳቢዎችም በላይ ወርቁ ለሁለተኛ ሚስቱ ወደማህበረ ቅዱሳን ሲቪ እያስገባ ነው በማለት ታዝበውታል፡፡
ሀገረ ስብከቱ ስለ ሰላም፣ ስለ ወንጌል መስፋፋት እየመከረና በውጭ ያሉትን እንዴት ፈቃድ ሰጥተን እናሠማራቸው እያለ ባለበት ሁኔታ በላይ ይህን የወረደና ከማቅ የተሞላውን ሀሳብ ማቅረቡ ትልቅ ትዝብት ላይ ወድቋል፡፡ በመቀጠልም አንድ ሰባኪ በአጭር ቃል “ስም የሚያጠፉ ሰዎች ውሾች ናቸው” በማለት አፀፋዊ ምላሽ ሰጥቷል፡፡
ሌላው የውይይቱ ተሳታፊ በአንዳንድ ደብሮች “የድራፍት ቡድን አባል ያልሆነ ሰው መድረክ ላይ አይወጣም” በማለት የ4 ኪሎውን አድመኛና ፀረ ወንጌል ቡድን ኮንነዋል፡፡ የአማኑኤል ሰባኪ የሆነው ፍቃዱ አረጋ (ደንጎለጥ) ለበላይ ወርቁና መሰሎቹ ይመስላል “እስከመቼ ተለጣፊ እንሆናለን?” በማለት ምንም ዓላማው የሌላ ቢሆንም ከዚህ እንውጣ በማለት ተናግሯል፡፡ ሌላው ቀንደኛ የማቅ ተላላኪ የሆነው ሰባኪ አስቻለው ደግሞ “ሃይማኖቴ ተበረዘ፣ አዲስ አበባ ውስጥ ጥሩ ደብሩ የዲ/ን መኮንን ደብር አዲሱ ሚካኤል ብቻ ነው” ብሎ ለማቅና ለፀረ ወንጌል ቡድኑ ያለውን ታማኝነት አሳይቷል፡፡ አስቻለው በሌላ በኩል በፕሮቴስታንቶች ለእስልምና መልስ የሚሆን “እንድረስላቸው” የተባለ መጽሐፍ ርእስ ወስዶ “እንድረስላቸው” ብሎ መጽሐፍ ያወጣ ሲሆን በሁለቱ መጽሐፎች መካከል የ5 ዓመት ልዩነት አለ፡፡ ታዲያ በአንድ በኩል እንዲህ እያደረገ በሌላ በኩል እንዴት ሌላውን ይኮንናል?
ለቤተክርስቲያን ክብር ሳይሆን ለማህበራት ጥቅም ቆመው በዓላማ ለመጡት ለበላይ ወርቁ፣ ለፍቃዱ ዳንጐለጥ፣ ለመኮንን ደስታና ለአስቻለው ተገቢ መልስ የሚመስል አስተያየት የሰጠው ሌላው መ/ር ስለ ለአዲሱ ሚካኤል አገልግሎት በቀረበው ሙገሳ ላይ የተናገረ ሲሆን በደብሩ ላይ የጥያቄና መለስ ፕሮግራም እንደሚካሄድ ጠቅሶ ይህን የሚያካሂደው ዘሪሁን ሙላቱ ለኦርቶዶክስ መልስ ሰጪነት ማን ወክሎት ነው ራሱን መላሽ ያደረገው? በየጊዜው የሚሰጠው ምላሽም በብዙ ሕጸጽ የተሞላና ብዙ ችግር የሚታይበት ነው፡፡ ይህ የሊቃውንት ጉባኤ ተግባር እንጂ የእርሱ አይደለም፡፡ የአዲሱ ሚካኤል ዐውደ ምሕረት የጽንፈኞችና የስነ ምግባር ችግሮች ያለባቸው ሰዎች መናኸሪያ ሆኗል፡፡ በፅንፈኛው ወገን በኩል ያለው አስተምህሮ ደግሞ እጅግ ይዘገንናል ካለ በኋላ ሃይማኖት እንጂ ምግባር ችግር የለውም የሚሉ መሆናቸውን ጠቅሶ በእነርሱ በኩል ያሉት መምህራን ሌሊቱን ሙሉ ሲጠጡና ሲጨፍሩ የሚያነጉ ናቸው፡፡ ታዲያ የእኔን ሃይማኖት የሚያጣሩ እነሱ ናቸው? በማለት ደመቅ ያለ አስተያየት ሰጥቶአል፡፡
ግለ ወሲብ የሚፈፅሙ ጥቂት ሰባክያን አሉ እንዴት የእነዚህ ስነምግባር አይታይም? በማለት የአማኑኤሉን ሰባኪ ፍቃዱን በጐን የጐነተለም አለ፡፡ ማን እንደሆነ ሁሉም ስለሚያውቅ ከፍተኛ ጭብጨባ አሰምቶአል፡፡ በሁሉም ዘንድ ማለት ይቻላል እንዲህ ዓይነት ስብሰባ በየጊዜው የሚካሄድ ከሆነ ብዙ ነገር ወደ ብርሃን ይወጣል፣ በተሳሳተ መስመር ላይ ያሉ ወደ ትክክለኛው መሥመር እንዲገቡ እድል ይፈጠራል የሚል እምነት አሳድሯል፡፡ በተለይ ብዙዎች ያመኑት፣ ማቅን ደግፈውና እርሱ ላይ ተለጥፈው ያሉ ሰባኪዎች በሚያሳዝን የሥነምግባር ችግር ውስጥ ያሉ መሆናቸው በሰባኪዎች ሁሉ ዘንድ ስለሚታወቅ በተለይ በላይ ወርቁ፣ ፈቃዱ እና አስቻለው ሲናገሩ ትልቅ ማጉረምረም ተሰምቷል፡፡ ማኅበሩ ዓላማዬን ያሳኩልኛል ብሎ አቅፎና ደግፎ የያዛቸው እንደእነዚህ ያሉትን መሆኑ ደግሞ ማኅበሩ ተቀባይነቱን ይበልጥ እያጣ እንዲሄድ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ መሆኑን መረዳት ይቻላል፡፡  
በመጨረሻው ላይ ሊቀ ማዕምራን የማነ ለቀረቡ ሐሳቦች ተሳታፊውን ሁሉ ያስደመመ በቂ ማብራሪያ የሰጠ ሲሆን ሀገረ ስብከቱ ማስረጃ ሳይቀርብልን ማንንም ከስብከተ ወንጌል አናነሳም፣ማስረጃ ቢኖርም የምንልከው ወደ በላይ አካል ነው፡፡ ሲጀመር እንዲህ ዓይነቱን ነገር ያመጣው አስተሳሰባችን ደካማ መሆኑ ነው ብሏል፡፡ አክሎም እገሌ ተሃድሶ ነው ብለው የጠቆሙኝ አሉ፡፡ ማስረጃ አምጡ ስላቸው ግን ሄደው በዚያው የቀሩ ብዙ ናቸው፡፡ ከአንድ ቦታ መናፍቅ ነው ብለው ያመጡልኝ ማስረጃ “እኛን አይወደንም” የሚል ነው፡፡ በሰው ብዛት ክስ ሁሉ እውነት አይሆንም፡፡ ጌታም ብቻውን እውነት ሆኖ ሞቶአል፣ የከሰሰው ሕዝብ ሁሉ ነበር፡፡ እኛ እሱን ነው የምናመልከው እንዴት በክስ ብቻ እንኖራለን? ብሏል፡፡
ስም ጠቅሶ ይወገዙልኝ በማለት ለተናገረው ለበላይ ወርቁ ምላሽ ሲሰጥ ደግሞ በጋሻው ችግር የለበትም ያለው ሲኖዶስ እንጂ እኔ አይደለሁም፡፡ የአስተሳሰብ አድማሳችሁን አስፉ፡፡ ቤተክርስቲያንን በደንብ እወቋት ከፍተኛ የእውቀት ማነስ ይታይባችኋል፣ በኢኮኖሚም ራሳችሁን አሳድጉ እንጂ የማኅበራት ጥገኛ አትሁኑ በማለት አስተማሪ የሆነ ገለፃ በማድረግ ተሰብሳቢውን አስደምሟል፡፡   

30 comments:

 1. ወይ በላይ ወርቁ አንተ ስንቱን ሴት ስታተረማምስ ኖረህ በፊስ ቡክ አግብተህ ፈታህ
  አንተም ከሳሽ ሁነህ ?

  ReplyDelete
 2. drom keznb mar aytebekim

  ReplyDelete
 3. kenege zare yematimaru yih hulu zibzinke begashaw tehadiso aydelem lemalet yedinkurina mels lemestet endehone yetaweke new mechenew sewn mewgen titachihu betekristyanin yemitweginut tera tera awtitachihu fire azel yehonewin titachihu yemitizegibut tibebe sechiw amlak tibebun yistachihu.Mak mechem azmach new letera zefenachihu esti endenesu besirachihu taweku.Wey atamir wey atafir yemitibalut enante nachihu.

  ReplyDelete
 4. MEDRE WRENA ERFUT EBETCHN GEBTWE EKO TV LIKFETULEN NEBER!!!!!

  ReplyDelete
 5. ግሩም ነው፣ ሁሉንም እንደዚህ እየሰበሰቡ ማስተንፈስ እና ማጥራት ተገቢ ነው።
  ሌላው መልአከ ሰላም ዳዊት ለስብከተ ወንጌል ክፍሉ መመደባቸው መልካም ነው፣ ምክንያቱም ጊዜው "የደፋሮች" አይደል?

  ReplyDelete
 6. አንተ በላይ አነተም ተሳደብህ ወሸሞችህንና የፈታችህን ሚስትህን ሪከረድ ተደርገዋል በሚቀጠለው የአንተዉ ጉድ ለህዝብ ይቀርባል ጠብቅ

  ReplyDelete
  Replies
  1. ስለአዲሱ ስራ አስኪያጅ ብዙ መረጃ ባይኖረኝም፡፡ ግን የእናንተ ነገር ግን ያስቃል!!!! በመጀመሪያ ይህንን የጻፍከው ሰው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቤተክርስቲያን ልጅ አይደለህም!!!! ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ!!!!!!!!!!! የቆሻሻ ገንዳሽን አሳይኝና የአንቺን ማንነት እነግርሻለሁኝ፡፡ የሚባል አባባል ከሰሞኑን አንድ ሚዲያ ላይ ሰምቼ ነበር፡፡ ቆይ በጋሻው ማነው ተሀድሶ አይደለም ያለው???????? እኔ በግሌ በጋሻው ተሀድሶና መናፍቅ መሆኑን ያረጋገጥኩት የማህበረ ቅዱሳንን ያቀረቡትን መረጃ ይዤ ሳይሆን በራሴ በግሌ ባደረኩት ማጣራት ነው፡፡ደግሞ መረጃ የላችሁም የሚለውሰውዬ ወይ እራሱ ተሀድሶ ነው ወይ ደግሞ ቤተክርስቲያን ውስጥ አልነበረም ወይም ከመረጃ ሩቅ ስለሆነ እንጂ የበጋሻውን ምንፍቅና ለማወቅ እኮ ግድ ማሀበረ ቅዱሳንን መጠየቅ አይገባም፡፡ የሚሰብከውን ትምህርት፣ የሚጽፈውን መጸሐፍና፣ የሚያስዘምረውን መዝሙር እንዲሁም የሚያስመልከው መድረክን መመልከት ብቻ በቂ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!! ይህው ዛሬ ደግሞ በደንብ አረጋገጥኩኝ በእናንተ መወደስ በራሱ አንድ የምንፍቅና ምልክት ነው፡፡ እንግዳ ትምህርታችሁ መቼም አያልቅም፡፡ ደግሞ ስለቤተክርስቲያን ሐይማኖት መመስከር ደግሞ ለሊቃውንትና ለሲኖዶስ ብቻ የሰጠው ማን ነው?????????????? ቤተክርስቲያን የማን ናት??????? መቼም እንደናንተ የሉተር ትምህርት የሚሰበክባት መድረክ አይደለችም!!!!!!!!! ሁሉም የቤተክርስቲያን ምእመን ሁሉ ስለቤተክርስቲያን እውነት የመመስከር ግዴት አለበት!!!!!!!!!!! ማወገዝ እንጂ የማንችለው ስለቤተክርስቲያንማ በዚህ ዘመን ካልመሰከረን እንግዲህ መቼ ልንመሰክር ነው!!!!!!!!!! ቃሉም በሰው ፊት የመሰከረልኝ እኔም በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ የተባልነው እኮ ለሁሉም ለተከታየቹ ነው፡፡ ደግሞ ዶክተር ጠበብት ዘሪሁን እግዚአብሔር ይባርካቸው ምንም እንከን የለባቸውም ሁሉንም ለመናፍቃን የሰጡትን መልስ ተከታትዬዋለሁኝ፡፡ ምነው አፋችሁን ይዘው በሰው ፊት ስለአዋረዷችሁ ነው!!!!!! አይተናል እኮ ጥንቆላውና መተቱ አላዋጣ ሲለው የሰጠመችው መርከብ ውስጥ ገብቶ ቤተክርስቲያንን የሚሳደበው የአውሬው መንፈስ ተከታይ ጽጌ ስጦታውና ሙሴ የሚባለውን እንዴት አድረገው እንዳሳፈሯቸው፡፡ የዚህ ጹሁፈም ጸሐፊ አቶ ጽጌ ስጦታው ሳትሆን አትቀርም፡፡ የቃላት አገላለጽህ የአንተ ጹሁፍ ሳይሆን አይቀርም፡፡

   Delete
  2. ለመሆኑ የእግዚአብሔር ቃል ብርሀን ነው ስንል የወንድምን ኃጢያት በአደባባይ መግለጹ ይሁን????????? የእናንተ የእግዚአብሔር ቃል ቁራን ነው እንዴ?????????? ምክንያቱም እኔ ብዙ እውቀትና ትምህርት ስለቁራን ብዙ የለኝም፡፡ ድንገት እዚያ አንብባችሁ ከሆነ ብዬ ነው ወይም ሌላ የእምነት ትምህርት ውስጥ ነው እንዴ የምታነቡት???????????? መቼም የእግዚአብሔር ቃል መጽሐፍ ቅዱስ ብሎ ያመነ ሰው እነዚህን ቃላት መጠቀም አይችልም፡፡ ወይ ድንገት ሰይጣን የሰውን ልጅ እንዴት እንደሚከስ ለመግለጽ የተጻፈውን ጌታን የከሰሰውን ሰይጣን ብቻ ይሁን አንብባችሁ የምታመልኩት??????????? ዘመናዊው የአህዛብ ትምህርት እንኳን ይህንን አይሰብክም፡፡ እንደው እነዚህ ክርስቲያን ነን የሚሉት ሰዎች ግን ብቻ እንደዚህ ያረጀና የወደቀ አስተምሮ የሚካሄደው ለምን ይሁን???????????? ከማን የተማሩት ይሁን????????

   Delete
  3. የአስተሳሰብ አድማስ የሚሰፋው በእናንተ በአሰልቺው የስድብና የአህዛብ ትምህርት ነው?????????? የኑሮዋቸውን ሁኔታ የሚያስተካክሉት በእናንተ በነቀዘ የእርዳታ ስንዴ ነው???????????? በቃ የእናንተን እርዳታና የእናንተን ትምህርት ያልተቀበለ ሁሉ አላዋቂና ድሀ ነው አይደል?????????

   Delete
  4. ይህ ድረገጽ ስም እየተጠቀሰ መሳደብን አትፈቅድም ተብሎ መግቢያ ላይ ተጽፎ ነበር !!!!!!! ለነገሩ እንዴት ታደርጉታላችሁ!!!! እናመልከዋለን የምትሉትን የእግዚአብሔርን ቃል ወንጌል ማድረግ ያቃታችሁ እንዴት እራሳችሁ የስጋ መንፈሳችሁ የጻፈውን ልታደርጉ ትችላላችሁ?????????? መምህራችሁ የሕይወት መምህር ክርስቶስ ሳይሆን የአስመሳዩ መምህር ሀሳዊው……. ስለሆነ ከማን ትማሩታላችሁ???????????

   Delete
  5. አንድን ሰው መናፍቅ ለማለት መብት የለንም ማለት እንዴት ነው አልገባኝም????????? ነገም እንግዲህ አንዱ ሙስሊምም ገብቶ አላሀ ክበር ሲለን እንቀበለው???????? እንደገና በግልጽ የቤተክርስቲያን ስርአት በአውደምህረቷ ላይ ሲፈርስ ዝም ብለን እንመልከት ማለት ነው?????????? ይህች ጎንበስ ጎንበስ እቃ ለማንሳት ነው፡፡ የእኛ ቤተክርስቲያን የማርቲ ሉተር መርከብ አይደለችም፡፡ እውነተኛው ክርስቶስ ኢየሱስ ያለባት ናት፡፡ ስርአቷንና አምልኮቷና ዶግማዋንና ቀኖናዋን ሲነቅፉና ሲሰድቡ ከተመለከትን አይደለም ሰባኪ ጰጰስም ፓትሪያርክም ቢሆን አንቀበለውም፡፡ መቃወማችንንም አናቆምም፡፡ እንደእናንተ ግን በመስደብና በመንቀፍ ሳይሆን በመጸለይና በግልጽ ትምህርቱን በማሳየት ነው፡፡ የሰዎች የግል ኃጢያት አይመለከተንም፡፡ የግል ስሜታቸውን ግን አውደምህረት ላይ እንዲያሳዩን አንፈቅድም፡፡ ወፎች በራስህ ላይ ሊበሩ ይችላሉ ልንከለክላቸው አንችልም፡፡ በራሳችን ውስጥ ግን ጎጆ እንዲሰሩ ግን አንፈቅድላቸውም፡፡

   Delete
 7. YE HARA SIDIB AZEGAJU BEARAYA SEBE SAYHON BERAYA ARAWIT DWARF YETEFETRO WEREGNAW ALULULA GADEGNAW DAWIT YARED BEYESHAHI BETU EGELE TEHADSO EGELE MENAFK EYALE SIMEKAKER KOYTO BE YEMANE GON KUCH BILO KEDMO BAWEKEW ANTEMA YAMAK SEBAKI NEH EYALE BEDEFAR ANDEBETU LEBETEKIRSTIYAN SIMESKR MAKOCH MIN ALACHIHU MINTESEMACHIHU EWNET TIZEGEYALECH ENGI MEGELETWA AYKERM

  ReplyDelete
 8. Makoch wektun waju klkelaw enantem yichemral Enemamanachihu ena Tehadso mahber Hulachihum Yalesrach Hulachihum yetegegnachu Aramucha Nachihu FETARI Eskinklachu Afachihu yizega Yekrs LEBOCH nachu

  ReplyDelete
 9. አባ ሰላማዎች ሥለ ጨርቆሡ ደንጎለጥ የጻፋችሁት ነገር በጣም ያነሠ ነው እሱ ማለት እኮ ጓደኛው ክብሮም ሐጎሥን ለድራፍት ብሎ ምሥጢሩን በየመሸታ ቤቱ የሸጠ እርኩሥ ነው ሌላ ሠዎችን ከመሥበኩ በፊት ዱርዬ ወንድሙን ከጫት ቤት ያውጣ ግለ ወሢብ ማድረጉንም ያቁም

  ReplyDelete
 10. በቂርቆሥ አካባቢ ጸጋዬ ኃይለሚካኤል የተባለ የወንጌል እንቅፋት አለ አባ ሠላማዎች እባካችሁ ጉዱን አውጡለት ለማቅ መላላክ ፅድቅ መሥሎታል

  ReplyDelete

 11. betam yigermal dawet sebketewengel ? yet temiro ? Betem mekinam geztawal keyet amitoto ayenesewer meri aleneberem wey?Ewentun new yemane be economi mdeg endih new dawet morslina hilina alew?

  ReplyDelete
 12. ይድረስ ለሙሉጌታ ዘሪሁን ሙላት መንፈሳዊ ኮሌጅ እያለ የተባረረበትን ምክንያት ታዉቃለህ? አላባ ሂዶ ክርስቶስ ፍጡር ነዉ ብሎ የተባረረ በጠንቆላ መንፈስ የተየዘ ነው

  ReplyDelete
 13. በላይ ወርቁ በዝና ጥማት ተይዞ አልሳካለት ሲል የአውሬው መንፈስ ተከታይ ከሆነው የቻይናው ሲያንሺ ደላላ በመሆን የገንዘብ ጥማቱን ሊውጣ እየጣረ ያለ የጸረ ክርስቶስ ሰራተኛ ነው።ሀዋርያው ክርስቶስ በስጋ እንደመጣ የማያምን ሁሉ የተረገመ ነው እንዳለ እንዴት በስጋ መገለጡን ከማያምን የሰይጣን ሰራተኛ ከሆነ የሲያንሽ መስራችን አላማ ለማስፈጸም የሚደክም ልቡሳነ ስጋ አጋንት የክርስቶስ ውንጌል አገልጋይን ሊወድ ይችላል? እሚገርመው ዝና ገንዘብን እንዲያመጣ የሚጣጣር ከንቱ ኦርቶዶክሳዊ ነኝ ብሎ በድፍረት ይናገራል ።

  ReplyDelete
 14. Gud gud Dawait Yared Halafihono keteshom DONGOLET A LULA THE MAHBERE KIDUSAN HEGERE SIBKETU KALEAKEBAY HONO BIMEDEB YAWATAL MIKNIYATUM ESHON BE.ESHOH SILEHONE MAKIN LEMATFAT MILISHAWIN DAWAT YARED MAMATAT ESKETECHALE DENGOLETUNA MELKE AGANINTU ALULAMA ENKAN ADDIS ABABA HEGERESIBKET IN LEMIYAKL BIRAM DIRJIT LEHEGERESIBKET LEBOCH AGELGLOT YISETYELE HAGERESIBKET OCH BERTU ALULA JEGNAWN AYDELM MELKE DIMETU YE HARA MILASUN GOTITU

  ReplyDelete
 15. እርግጥ ነው ለዚች ጥንታዊት ቤተክርስትያን ተሐድሶ ያስፈልጋታል ነገር ግን ይህ የሚሆነው በብልሀትና በትዕግስት ነው

  ReplyDelete
 16. በቂ እውቀት ሳይኖረው ዲያቆን እንዲሁም መምህር ተብሎ የሚጠራው ፍቃዱ አረጋ ደንጎለጥ ወንጌልን የማሥተማር ምንም አይነት ሞራል የሌለው መናጆ የሆነ ሠው ነው ሲቀጥልም በጨርቆስ አካባቢ የሚገኙት ቤተሠቦቹ የታወቁ ማፊያዎች ናቸው ይህም አደንዛዥ ዕፅ ማዘዋወር የወሲብ ንግድ የጎልማሳ ቂጥ በቢላ ቆርጦ ለተጎጂው ማብላት በጥቂቱ የሚጠቀሥ ፖሊሥ ፕሮግራም ላይ ቀርቦ የነበረ የግለ ወሢብ ኤክሥፐርቱ የፍቃዱ ተግባር ነው

  ReplyDelete
 17. ክንፈ ሚካኤል ደለለኝና ሠለሞን ይመር የቂርቆሥ ቤተክርሥትያን ውሥጥ የተሀድሶ መርዝ መርጨታችሁን አቁሙ ሕጻኑ ቂርቆሥ በአማላጅነቱ ደብሩን ሥለሚጠብቅ አትልፉ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  ReplyDelete
 18. ወይዘሮ ፈለቀች ፈንቅል የፍቃዱ ደንጎለጥ እናት ልጄ ተሐድሦዎችን አይደለም ከጨርቆሥ ከመላው ዐለም እንሚያጠፋ ሕጻኑ ቂርቆሥና ቅድሥት አርሤማ በራዕይ ተገልፀው ነግረውኛል በማለት ሠንበቴ ቤት ላገኟቸው ጓደኞቻቸው በኩራት ተናግረዋል ይህ ትምክህታቸው ይሠራ ይሆን የወንጌሉ ነበልባል በፈለቀች አይነት ባልቴቶች ቅዠት አይበርድም

  ReplyDelete
 19. ከሚሠራው ተልካሻ ሥራ የተነሣ በላይ በላይ ከሚባል በታች ቢባል ይሻለው ነበር

  ReplyDelete
 20. ከጨለማ ወደ ብርሃን የምንሸጋገርበት ጊዜ አሁን መሆኑን ብዙዎቻችን አለማወቃችን ይገርማል እንደ ፍቃዱ ደንጎለጥ ያሉ ሀሣዊ ሠባኪዎችም በየገበያ ማዕከሉ ግብረ አምኖን ሢፈጽሙ መታየቱ ምን ያህል በጨለማ ውሥጥ እንደምንዳክር ያሳያል ከምን ጊዜውም በላይ ብርሃን ወደ ሆነው ጌታ ኢየሱስ ዐይናችንን ማቅናት አለብን

  ReplyDelete
 21. በትክክለኛው ጊዜ ሥለ ተሐድሦ አስፈላጊነት የሚያሳስቡ ወንድሞችና እህቶች የለውጥ ሐዋርያት ተብለው መሸለም ሲገባቸው መገፋታቸው በእጅጉ የሚያሳዝን ድርጊት ነው

  ReplyDelete
 22. በመጀመሪያ ሁላችንንም ማርያም ትባርከን፦ ሰለሞን ይመር ዳዳና ክንፈ ሚካኤል ደለለኝ የሚባሉ ሁለት ዋልጌ ተሐድሦዎች ክንፈ ከሟች ቤተሰቡ በውርሥ ባገኘው ቤት ውሥጥ የመናፍቃን ሥራ እየሠሩ ይገኛሉ ቅዱሣንን ይሰድባሉ ቤቱ መኖሪያ ቤት እንጂ ጎረቤት መበጥበጫ ባለመሆኑ ይህንኑ ጉዳይ ለቀበሌ አመልክተን ቀበሌው እርምጃ ሊወሥድባቸው በዝግጅት ላይ ነው እመቤታችን ማርያምም ተዓምሯን ልትገልፅባቸው ዝግጅቷን አጠናቃለች ክብር ለኦርቶዶሥ ውርደት ለተሀድሶዎች ይሁን

  ReplyDelete
 23. እንደ በላይና ፍቃዱ ደንጎለጥ ያሉ ሰዎች እራሣቸውን እንደሰባኪ መቁጠራቸውን ያቁሙ ከዚህ በፊት ቁጭ ብለው ቃሉን ይማሩ አባ ሰላማዎችም እንደነዚህ ያሉ ደነዝ ሠዎች ተግባርን ሌሎች ይማሩበት ዘንድ ማጋለጥ ይኖርባችኋል በርቱ

  ReplyDelete
 24. በነገራችን ይህን ገፅ ከፍች ሙሉውን አንብቤ ለመጨረስ እንዴት እንደሚቀፈኝ ብታውቁ መልካም ነበር ምክንያቱም አንድም የእግዚአብሄር ቃል የማይነገርበት የሃሜተኞች ወሬ ስለሆነ ከእያንዳንዷ ቃላት አጠቃቀማችው ጀምሮ ፀያፍ ነው። አምላከ ቅዱሳን ልብ ይሳጣችሁ ። እናንተ ከሆናችው ለቤተክርስቲያን ተሃድሶ ያስፈልጋል የምትሉ መጀመሪያ ታች ወርዳችሁ ስነምግባር ተማሩ ከዛ ሌላውን እንነጋገራለን ። አይመስላችሁም አባሰላማወች?

  ReplyDelete
 25. በላይ ወርቁ በዝና ጥማት ተይዞ አልሳካለት ሲል የአውሬው መንፈስ ተከታይ ከሆነው የቻይናው ሲያንሺ ደላላ በመሆን የገንዘብ ጥማቱን ሊውጣ እየጣረ ያለ የጸረ ክርስቶስ ሰራተኛ ነው።ሀዋርያው ክርስቶስ በስጋ እንደመጣ የማያምን ሁሉ የተረገመ ነው እንዳለ እንዴት በስጋ መገለጡን ከማያምን የሰይጣን ሰራተኛ ከሆነ የሲያንሽ መስራችን አላማ ለማስፈጸም የሚደክም ልቡሳነ ስጋ አጋንት የክርስቶስ ውንጌል አገልጋይን ሊወድ ይችላል? እሚገርመው ዝና ገንዘብን እንዲያመጣ የሚጣጣር ከንቱ ኦርቶዶክሳዊ ነኝ ብሎ በድፍረት ይናገራል ።

  ReplyDelete