Saturday, November 14, 2015

ምህረተአብ በአሜሪካ እንዳያስተምር ታገደ

Read in PDF

መንደርተኛው እና ተረት ተራቹ አልቦ እውቀት ወምግባር የሆነው ምህረተአብ አሰፋ “አገለግላሁ”  ብሎ በመጣባት አሜሪካ ምንም አይነት “አገልግሎት” እንዳይሰጥ በብጹዕ አቡነ ዘካሪያስ በተጻፈ ደብዳቤ ታገደ፡፡ በብጹእነታቸው የተጻፈው ደብዳቤ እንደሚያስረዳው ግለሰቡ ወደ አሜሪካ ሲመጣ ያለ ቤተክህነትና ሀገረ ስብከት ፈቃድ ነው፡፡ 


ስለዚህ እንደእርሱ ያለ “ሌሎችን ሃይማኖትና ሥርዓት አፈለሱ ብሎ የሚወቅስ ይህንንም ለመግታት እታገላለሁ የሚል አንድ ሰባኬ ወንጌል ፍጹም እውነተኛነቱ የሚመዘነው እርሱ ራሱ በአግባቡ መሄድ ሲችል ነው፡፡” የሚለው የእግድ ደብዳቤው እራሱ ራሱ ግን ህግና ሥርዓት አፍርሶ አስተምራለሁ ማለቱን “ሥርዓትን የጣሰ እና እንዲሁም ሊታለፍ የማይችል ከባድ ጥፋት ሆኖ አገኝተነዋል፡፡” ይላል፡፡ 

ስለዚህ ኮመዲያን ምህረተአብ በእግዚአብሔር ቃል እየሸቀጠ ሊተርክ የሚፈልገውን ከየትኛውም የትርጓሜ ትምህርት ቤት ያልተቀዳውን ራስ ወለድ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጓሜ አለማወቅ አስጀግኖት በቤተ ክርስቲያን አውደ ምህረት ላይ እንዳይፏንን በሀገረ ስብከቱ የሚገኙ እብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ታዘዋል፡፡
ምህረተአብ ህቅ እያለው ጀምሮ ስቅ እያለው የጨረሰው መንፈሳዊ ትምህርት ምንም አይነት የሕይወት ለውጥ እና የአእምሮ ብስለት ሳያስገኝለት ወቅትና ሁኔታ እየጠበቀ ብቻ በሚጮህ ርዕስ አለማወቁን የሚያስረዳበትን እና ጨዋ መሆኑን የሚያውጅበትን አንደበቱን በሰሜን አሜሪካ በሚገኙ ምዕመናን ላይ እንዳያላቅቅ መታገዱ ደስ የሚያሰኝ ዜና ነው፡፡ አባታችንንም ለወሰዱት ቆራጥ እርምጃ ሳናመሰግናቸው አናልፍም፡፡
የአገረ ስብከቱ ካህናት

45 comments:

 1. ወይ ፍልፍሉ አሜሪካ አልቀነህም

  ReplyDelete
 2. ምህረተ አብ በሞቴ ሚሰትህሸ የት ሄደች?

  ReplyDelete
 3. ምህረተ አብ ይጠ ጣል ሰከሮም መድረክ ላይ ወርዶአል

  ReplyDelete
 4. ፈልፈሉ አሜ ሪካ አለቀናህም

  ReplyDelete
 5. ፈልፈሉ አሜ ሪካ አለቀናህም

  ReplyDelete
 6. yeteret abat yehonkem mihereteab ebakehi denkurenahin awkehi lememarena lemelewete moker

  ReplyDelete
 7. ውይ ሀበሻ ስንባል ስናነሳም አንዴ ስንጥልም እንደዛው . እ/ር አንተ ብቻ ፍርዱን ፍረድ።

  ReplyDelete
 8. እባካችሁ ዉሸት አታዉሩ
  ዛሬ በሲያትል ስቴት እያስተማረ ይገኞል
  አትቅኑ

  ReplyDelete
  Replies
  1. ውሸት ሳይሆን ሲያትል የአቡነ ዘካርያስ ሀገረ ስብከት ስላልሆነ እና ጠሪዎቹም የሱው ቢጤዎች ስለሆኑ ነው እዚያ ሄዶ ዘወይን! ዘወይን! እያለ የሚጨፍረው፤

   Delete
 9. ፍልፍሉ ስነ ምግባር የሌለው ሰው ነዉ።ለማያውቅህ።ዥብ ።ለይባ ነገር በሰፈርህበት ቁና መሰፈር አይኸቀር።

  ReplyDelete
 10. Aye mahbere kidusan yih yenante sora new lijjun tetekmachubet setabku ke chewata wechi adergachut.

  ReplyDelete
 11. ጌታ ሆይ ሁሉን የምታደርግ አንተ ነህ! እባክህ በተወደደ ልጅህ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንለምንሃለን ፤ እንደዚህ ለተረት ሰባክያን ቦታ የለላቸዉ መሪዎችን በሃገራችን ኢትዮጵያ አብዛልን! ሁልን ያደረግህ ወደፊትም የምታከናዉን ስራህ ከቶ ለማይከለከል ላንተ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር በልጅህ በኢየሱስ ላንተ ይሁን! አሜን! አባ ሰላማዎች ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!

  ReplyDelete
 12. የአውሬው አፍ ሲናገር መንደርፈተኛው ተረት ተራችሁ ………….አቤት ስድብ በጣም ትወዳላችሁ የናንተ ጉሩኘ ያልሆነ በቃ ይሰደባል፡፡ ወንጌል እናንተ አፍ ተነግራ ተዋረደች፡፡ ኧረ ማስመሰል እንኳን ይቻላል፡፡ አህዛብ እንኳን ይህንን ቃል አይናገሩም፡፡ እናንተ ብሎ የወንጌል ተቆርቋሪ፡፡ ወንድሙን ጨርቃም ብሎ የሚሳደብ???????????????????? ኧረ የቱ ጋር ይሁን ሐዋርያት የማይከተሏቸውን እንደዚህ እያሉ እየሰደቡ ወንጌል ያስተማሩት፡፡ኡኡኡ እረስቼው እናንተ ለካ ፃድቃን ናችሁ??????????????? የቅዱሳን ምግባር አይገባችሁም፡፡ ማስተዋሉን ይስጣችሁ፡፡

  ReplyDelete
 13. የሚገርመው ደግሞ የፀሐፊው ምንጭ፤ ያስቃል በእርግጥም ይህንን የሚሉ ከሆነ ያሳዝናል፡፡ እኔ ግን ይህንን የሚሉ አይመስሉኝም እራሳችሁ የመናፍቁ ቃል ነው የሚመስለው ቢሉም እራሳቸው የአውሬው ተከታይ መሆናቸውን ነው የሚያሳየው፡፡ ማስተዋል ይስጣችሁ፡፡

  ReplyDelete
 14. ይሄ ወራዳ እሱ ተዋርዶ የቤተ ክርስቲያንን ሰም በክፉ ያስጠራል!! ቆያ ሲመጣ አዲሱ ሚካኤል በር ላይ ጠጅ እንደፋበታለን!!

  ReplyDelete
 15. አቤት ጉድ!! ፎቶው ላይ የተከፈተው አፉ፤ አሜሪካ ነው አትዮጵያ ነው????

  ReplyDelete
 16. ዝንጀሮ ራሷን ሳታይ አሉ አይ ምህረት አብ ጥገበው እሱኮ ምርጥ ነው ፍቃድ አያስፈልገውም

  ReplyDelete
 17. ፍልፍሉ ምህረተ አብ አፉ እነዴት ነው መስፋቱ

  ReplyDelete
 18. ከላይ ወደ ታች ለሥድስቱ አሥተያየቶች
  ለመሆኑ ይህ ነው የእምነታችሁ ፍሬና ሥነምግባር? እውነትም በፀጋው ድናችኋል! እውነትም የዳናችሁ ጻድቆች ናችሁ! እውነም ወንጌል የገባችሁ ክርስቶስን የተቀበላችሁ አማኞች ናችሁ! እውነትም ከሰው ሳይሆን ከክርስቶስ የተማራችሁ የእምነት ሰዎች ናችሁ! እውነትም ተሸክማችሁ ለመታየት የትዞሩት መጽሐፍ ቅዱስ የገባችሁ ቃሉ በሙላት የሚኖርባችሁ ክርስቲያኖች ናችሁ። ለእናንተ ምዕረታብን ያሥነወርን፣ ያሥጠላን፣ ያሸማቀቅን፣ ያቃለልን መሥሏችኋል። ግን ለእርሱ በእግዚአብሔር ዘንድ ክብር ይሆነዋልና መልካም አደረጋችሁለት። ለእናንተ ግን ለንሥሐ የሚያ ፍሬ ካላፈራችሁና በንሥሐ ካልተመለሳችሁ እዳ ነው። የእምነታችሁ ተልኮ ይህን የመሰለ አተሥያየት መሆኑን ባውቅም እናንተው መግጣለችሁ በመንደረኛ ወሬዎቻችሁና ውሸቶቻችሁ ለሚናጥና ለሚወናደበደው ግንዛቤን ማስጨበጫና ማን መሆናችሁን ማሳያ ሥለሚሆን ሰይጣን ቢጠቀምባችሁም እግዚአብሔር አጋለጣችሁ።
  የውሸት አዲስ አበባ ሀገረ ስብከቶች፦ በርቱ መንደርተኛ ውሸቶቻችሁን አሁንም ጻፉ። የእናንተም የአባሎቻችሁንም ማንነነት በጽሑፎቻችሁና እራሳችሁን በመደበቃችሁ ከዛም በሚያምሩት የእምነት ፍሬ አሥተያየች ከክርስቶስ ሳይሆን ከሐሰተኛው ክርስቶስ መሆናችሁን እንረዳለንና። ለመሆኑ ተደብቆ አማኝነትና ምሥክርነት አለን? ለመሆኑ በውሸትና በዘለፋ ክርስትናና ጻድቅ ነኝ አለን? እግዚአብሔር ይገስጻችሁ።

  ReplyDelete
 19. ለምን ግን

  ReplyDelete
 20. ውይ ክርስትትና ምን

  ReplyDelete
 21. Damot lemn begashawo sisedeb endezih alkochehm??hulum beseferebt Kuna meseferu aykerm.

  ReplyDelete
 22. መቼ ይሆን ወንጔል የምትሰብኩት ሁልጊዜ ሃሜት ዘለፋ ለነገሩ ከመናፍቅ ድረ ገጽ መን ይጠበቃል የማትረቡ እውነተኛ ድረ ገጽ ቢሆን የወንደሞቻችንን እና የአባቶቻችንን ገመና ትሸፍኑ ነበር

  ReplyDelete
 23. ኧረ አንድ በሉት ፍልፍሉን! በቤተ መቅደስ ውስጥ ለመቀደሻ አስመጥተን በቁጠባ የምንጠቀምበትን ጧፍ አንድዶ ጨረሰው፣ ለዚህ ነው እንዴ የመጣው፣ ደግሞ እኮ ስብከቱ ነይ ነይ እምዬ ማርያም፣ ዘወይን ዘወይን… … በቃ ከዛ ጧፍ ማስለኮስ። አይ ቤተ ክርስቲያን ጋኖች አለቁና……… ! ነው የተባለው ሰካራም!

  ReplyDelete
 24. እውን ምህረተ አብ ከተወገዙ ካህናት ጋር ከቅዱስ ሲኖዶስ መዋቅር ውጪ ከሆኑ /ያውም በፍርድ ቤት ድምፅ ሰጥተው አንፈልግም ገለልተኛ ነን ካሉ/ ካህናት ጋር እያገለገለ ነገ ተሀድሶን ለመቃወም ሞራል ይኖረው ይሆን? እባካችሁ የምታውቁት ጠይቁልኝ፣ ከጳጳስ ጋር ነው የመጣሁት ይል ይሆናል ግን ሲያስተምር ሁሉም ለራሱ ነው የሚጠየቀው ብሏል ከዚህ በፊት፣ ደግሞ የዘንድሮ ጳጳሳት መቼም ያውቃቸዋል ነገ እንደውም እሱ ነው የሳሳተን ባይሉ ምናለ ትሉኛላችሁ።

  ReplyDelete
 25. እውን ምህረተ አብ ከተወገዙ ካህናት ጋር ከቅዱስ ሲኖዶስ መዋቅር ውጪ ከሆኑ /ያውም በፍርድ ቤት ድምፅ ሰጥተው አንፈልግም ገለልተኛ ነን ካሉ/ ካህናት ጋር እያገለገለ ነገ ተሀድሶን ለመቃወም ሞራል ይኖረው ይሆን? እባካችሁ የምታውቁት ጠይቁልኝ፣ ከጳጳስ ጋር ነው የመጣሁት ይል ይሆናል ግን ሲያስተምር ሁሉም ለራሱ ነው የሚጠየቀው ብሏል ከዚህ በፊት፣ ደግሞ የዘንድሮ ጳጳሳት መቼም ያውቃቸዋል ነገ እንደውም እሱ ነው የሳሳተን ባይሉ ምናለ ትሉኛላችሁ።

  ReplyDelete
 26. ምንድነው የምትሉት? በደንብ ዘርዘር አድርጋችሁ ንገሩን ከዚህ በኋላ መሸወድ አቁመናል። ማርያም ፣ ማርያም ስላለ ብቻ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ……… ድሮ ቀረ ዶላር ያታለለው "ሰባቂ" ይቅርታ "ሰባኪ" አላልኩም ልልም አልችልም እስኪ አሁን ለቅዱሳኑ ክብር የተዘመረውን ዝማሬ ከሥርዓት አፈንግጠው ለወጡ ራሳቸውን በቅ/ሲኖዶስ ሳይሆን በራስ ገዝ ለሚያስተዳድሩ፣ ፖለቲካ እና ሃይማኖት ለተቀየጠባቸው ሰባኪ ጋብዘው በዚህ ርዕስ እንደዚህ ብለህ አስተምር እያሉ ከፍለው ላመጧቸው ጳጳሳት ሳይቀር መመሪያ ለሚሰጡ (የአቡነ ዳንኤልን የጥቅምት 28 ንግግር ይመልከቱ)ስብስቦች "አልተሳሳትንም" ብለው እንዲዘምሩ መዝሙር አውጪ መሆን አይ ፍልፍሉ ምሬ ሰባቂው! ለነገሩ ያንተ ታርጌት በተስፋ ስትቋምጥላት የነበረችውን አሜሪካንን መርገጥ ነው፣ አይደለም በገለልተኛ ቤ/ክ፣ በፕሮቴስታንት ቸርች ቪዛም አትመለስ የአሜሪካ እና የዶላር ፍቅር ሲያሸንፍህ ማየት እንዴት ያሳዝናል! በየሳምንቱ አዲሱ ሚካኤል የሚቃጠለውን ጧፍ ሸጠን እንሰጥህ ነበረ መቼም እንደ ዶላሩ ባይሆንም ለስካርህ ያህል ይበቃህ ነበረ! አንድ ቪዲዮ ላይ የታቦት ዘፈን ታቦት በሌለበት ስታንቃርር ያየህ ወዳጄ ምን አለ መሰለህ "እዩት ሲያበሩ እንደ እሳት፣ የደብረ ሰላም ካህናት" ያልከውን ማለት ነው ይቺ ፉገራ አበል ማሳደጊያ ነች አለኝ እና ፈገግ አስባለኝ፣ ግን የየትኛው የተወገዘ ካህን ፊት አብርቶብህ ነው? መቼም የቄንጠኛው ደብተራ አትለኝም፤ ሌሎቹን መቼም አንተም አይተሃቸዋል እንኳን ሊያበሩብህ ሰሃራ በረሃ የሚኖሩ ነው የሚመስሉት። ግን በመጨረሻ የምልህ ከዚህ በኋላ ስለ ቤተ ክርስቲያን ስርዓት ባታወራ ይሻልሃል። ሌላው አንድ በአሜሪካን የምትናፈስ ከውስጥ አዋቂ ሾልካ የወጣች ምሥጢር ሹክ ልበልህ እና ወደ ኢትዮጵያ የምትመለስ ከሆነ አስብበት! ምን መሰለህ "ለአርበኞች ግንቦት ሰባት" ገንዘብ ሊያሰባስብ ነው የመጣው የሚባል ነገር እየተናፈሰ ነው ያመጣው ቸርችም ዋና ዕርዳታ አሰባሳቢ ነው ይላሉ ለዚህም የኢሳትን ዘገባ አዳምጥ። ያንተንም አስተዋጽኦ አንድ ቀን እንሰማው ይሆናል። ሰምተኸኛል!!! ባይ እስከዛው…………፤

  ReplyDelete
 27. ምህረተ አብ አፍህን የከፈትኀው የአሜሬካን burger ለመብላት ?

  ReplyDelete
 28. I couldn't any good comment. I don't expect any good words from non believer. If you have Jesus, you won't throw bad words and love your brother the same as Jesus loves you. Lebona yestachew!

  ReplyDelete
 29. I am not ortodox, but the comments are unchristian. please be christian (holy) as ur saviour and GOD is holy.

  ReplyDelete
  Replies
  1. Those who run the blog and there commenters are not Orthodox.Be wise.

   Delete
 30. aye meherteabe lmhonehu lemene ezhi methih wedeserate betekerstyane endegebhu altenagegghme demeo alsemahume tele yehonal eko? ateferme yane hulu selke zegethi methi minnesota setderses selkachewn melseke setteyqe huluneme aweqalhu alke degmo ezhi metehi tedebekena neneye emeye maryame eyalkehi hezbhune ata;lelke meche newe ante kegenzebena keensete mekakle yemetereqew denqeme yemebetkerstyan teqorquarya. alqerbhem abatochi papasate yetsedbubebete bota kantew gara abero yetemaru memerhan wengel yetsedbubuet kekqeduse synodos wexchen neen below bethkerstyanene yatatalhu sewechi gar aberhi neneye eymeyey marayme alke algeba hi yhonelane enji yeminnestoa heizbe kaza lafoale.

  ReplyDelete
 31. አይ ተሃድሶወች ትገርማላችሁ ሁል ጊዜ ሟርት!!!!!!!!!!!!!

  ReplyDelete
 32. Egziebher ybarkachu

  ReplyDelete
 33. ሀራጥቃዎች ልቦና ይስጣችችሁ እግዚኦ ማሀረነ ከክርስቶስ!!!

  ReplyDelete
 34. ይህ አፍ አከፋፈት ለሰብከት ነዉ ወይስ ለመብል ነዉ?

  ReplyDelete
 35. Be kidus meskelu lay yefesesew ye emebetachen dem new enji ye eyesus kerstos aydelm eyale yemiyastemer defar mekari tekochi yelelew negade sew new .tinish enkwan yemayseketetew.nege degmo ye emebetachn dem ke hatiyat hulu yanesa bilo endamiyastemer ergetegna negne haratkawo manew? Mertabna meselochu.esun bilo sim atfi yesew sim sitatefa kelay simh kemezgeb endemitefa ewek.ahunma yechi b crstiyan meri endelelat ye egziabher menfes enderakat yastawokal .eyesus ymilew sim baytera destawa eye hone new.egzio adenegne yene geta betam yasazinal.hizbu be ewoket manes teftwal.yemidn yinor yihon?ende Mehrtab ena zebene aynetochu lezihch bede fird alebachu.

  ReplyDelete
 36. ምህረተአብ አሰፋ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ነው

  ReplyDelete
 37. ለናንተ ውጪ ሀገር ብርቃችሁ ሊሆን ይችላል መምህር ምህረተአብ ውጪ መሄድ ለሱ ብርቁ አይደለም ቡዙ ሀገራቶች ላይ ተዘዋውሮ አስተምሮአል የአባ ሰላማ ተከታዮች በሰው ሳይሆን በራሳችሁ ተመሩ

  ReplyDelete
 38. ለናንተ ውጪ ሀገር ብርቃችሁ ሊሆን ይችላል መምህር ምህረተአብ ውጪ መሄድ ለሱ ብርቁ አይደለም ቡዙ ሀገራቶች ላይ ተዘዋውሮ አስተምሮአል የአባ ሰላማ ተከታዮች በሰው ሳይሆን በራሳችሁ ተመሩ

  ReplyDelete
 39. wushat ye wushat wushat,izi yelamadabchiw wushat geta lafird simata indagmalen indatilu,zare yemiwash andabat baziyan gize yizagal

  ReplyDelete