Monday, November 30, 2015

የቀድሞው ፲ አለቃ ተክላይ የአሁኑ ጳጳስ አባ ድሜጥሮስ ማናቸው?በቀደመው ዘመን ወደጵጵስና የሚመጡ መነኮሳት በአብዛኛው በዕውቀታቸውም በኑሯቸውም የተመሰከረላቸው ከእነርሱም ብዙዎቹ ጵጵስናን የሚሸሹና በግድ ተለምነው የሚገቡበት መንፈሳዊ ሃላፊነት ነበር፡፡ ዛሬ ግን የተገላቢጦሽ ሆኖ ዕውቀቱም ሆነ ኑሮው የማይጠየቅበት፣ በፎርጂድ የትምህርት ማስረጃ ይህንንና ያንን ተምረዋል የዚህ መምህር ናቸው እየተባለ በሕይወት ታሪካቸው ውስጥ እየተካተተ የሚቀርብበትና የሌላቸውን ሰብእና እንዲያገኙ ተደርጎ የሚገቡበት፣ ተለምነውና የግድ ተብለው ሳይሆን ለምነውና ጉቦ ሰጥተው ጭምር የሚገቡበት፣ ከዚያ በኋላ ማንኛውንም ወንጀልና ኃጢአት ቢሰሩ የማይከሰሱበትና ከህግ በላይ የሚሆኑበት ሃይማኖትን ቢጥሱ ኑፋቄን ቢዘሩ የማይጠየቁበት፣ በአንጻሩ ግን ያሻቸውን የሚያደርጉበት ትልቁ ሥልጣን ነው፡፡ ከዚህ የተነሳ ዛሬ ጵጵስና የቀደመ ክብሩን ያጣበትና የቀለለበት ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ አባ ድሜጥሮስም ዘመኑ ያፈራቸው ጳጳስ ናቸው፡፡ ለመሆኑ እርሳቸው ማናቸው ለሚል ጠያቂ መልሱ እነሆ፦      
በቀድሞው ስሙ ፲ አለቃ ተክላይ ግዛቸው ይባላል፣ ኤርትራዊ ሆኖ የደርግ ወታደር ነበር፡፡ ከብላቴ አምልጦ ወደ ዝዋይ ገዳም ሊገባ ሲል አቡነ ጎርጎርዮስ “አንተ ዘረኛ መሆንህን ሰምቻለሁና ልጆቼን ታበላሽብኛለህ” ብለው አባረውት እንደነበር አቡነ ዲዮስቆሮስ ሲናገሩ ተደምጠዋል፡፡ ስለኤርትራዊነቱ አሁን የቤተ ክህነቱ ልዩ ጽ/ቤት ሠራተኛ መጋቤ ሠናያት አሰፋ በሚገባ ያውቃሉ፡፡ በዱባይ ደግሞ እነ አቶ በርሄ ይመሰክራሉ፡፡ ከአቡነ ጎርጎርዮስ ሞት በኋላ ግን ወደ ዝዋይ ገዳም ተመልሶ በመግባት መነኮሰና አባ ፅጌ ተባለ፡፡

 አባ ጽጌ ወደ ጵጵስና የተጓዙት “አምሃ” እየተባለ የሚጠራውን ጉቦ ለቀድሞ ፓትርያርክ ፕሮቶኮል ለአቶ ሙሉጌታ በቀለ ወይም በአቶ ሙሉጌታ በቀለ በኩል በመስጠትና ዱባይ ባለችው በወ/ሮ መንበረ አማላጅነት በኩል ነው፡፡ ከዚያ የደጉንና የየዋሁን አባትና የአቡሻህሩን መምህር የብፁዕ አቡነ ድሜጥሮስን የጵጵስና ስም ወረሱና አባ ድሜጥሮስ ተባሉ፡፡ ነገር ግን ስማቸውን ወረሱ እንጂ ሞያው የላቸውም


በጉቦ ጳጳስ የሆኑት የአሁኑ አባ ድሜጥሮስ ጉቦ ከፍለው ሲጰጵሡ የከፈሉትን ገንዘብ በአጭር ጊዜ እንደሚመልሱትና ከዚያም በላይ ሚሊየነር እንደሚሆኑ ተምነው ነው የገቡበት፡፡ ከገንዘብ ፍቅር በተጨማሪ የለየላቸው ዘረኛ ስለሆኑ በዱባይ 10 መነኮሳትን አባረው የሚፈልጓቸውን ጉቦ እየተቀበሉ ከአገር ቤት ወስደዋቸዋል፡፡ ዕውቀት ስለሌላቸው ማስተማሩ ላይ ብዙም የሌሉበት ሲሆን ዘወትር “እኛ ጥንተ አብሶ አለብን” ይላሉ፡፡ ስለዚህ መደበኛ ሥራቸው ያደረጉት ማጥመቅን ሲሆን ከዚያም ጥሩ ገቢ ያገኛሉ፡፡
አባ ድሜጥሮስ በተባበሩት አረብ ኤሜሬት ሊቀ ጳጳስ ሆነው ከሄዱ በኋላ መንበረ ጵጵስናው ቤሩት ሆኖ እያለ እሳቸው ግን የሚኖሩት አቡዳቢ ነው፡፡ ይህም የሆነው እርሳቸው በክርስትና ስሟ አፀደማርያም እያሉ የሚጠሯት ወይዘሮ ሜላት (ቅምጣቸው) እዚያ ስላለች ነው ይላሉ ጉዳዩን በቅርበት የሚያውቁ፡፡ ይህን የአደባባይ ምስጢር በቅርብ የሚያውቁት አባ ሰይፈ የተባሉት እንደ ተናገሩት አባ ድሜጥሮስ መንበረ ጵጵስናቸውን ትተው አቡዳቢ መሽገው ያሉት በማጥመቅ ሰበብ ትዳራቸውን ለማሞቅና በዚያ ላይ ገንዘብ ስለሚያገኙበት ነው፡፡ በዱባይ በአደባባይ ምዕመናን ባሉበት አሁን ጀርመን ሀገር የሚገኙ አባ ኃ/ጊዮርጊስ የተባሉ መነኩሴ “ጳጳስ ነህ ብዬ እንጂ ጉድህን እዘረዝረው ነበር” በማለት በሕዝብ ፊት አንተ ብለው እስከመናገር ደርሰው ነበር፡፡ ከዚህ ክፉ ሥራቸው እንዲመለሱ አባ አብርሃም የተባሉ መነኩሴ ሲነግሯቸውና በዝሙት ሲከሷቸው እኚህን መነኩሴ ከአባ ጳውሎስ ጋር አጣሏቸው፣ መነኩሴውም በንዴት እዚያው ቤተ ክህነት ግቢ ውስጥ ሽጉጥ መዘውባቸው የነበረ ሲሆን፣ በኋላ ላይ ግን አቡነ ጳውሎስ እውነቱን ስለተረዱ አባ አብርሃምን ኒውዮርክ ልከዋቸው ነበር፡፡ አሁን እኚህ አባት ቦሌ መድሃኔ አለም ነው ያሉት፡፡
አባ ድሜጥሮስ የቤተ ክርስቲያንን 1.8 ሚሊዮን ድራሃም በኢትዮጵያ ገንዘብ ሲሰላ 12 ሚሊዮን ብር በማህበረ ቅዱሳን ተላላኪዎችና በአቡዳቢ አየር መንገድ የሚሠሩ መካኒኮች በአቶ ጥበበና በአቶ ዳንኤል ስም አሰቀምጠው ቢዝነስ ሲያሰሩበት ከርመው በዚያ ላለችው ቤተ ክርስቲያን እውቅና ማሰጠትና ማስመዝገብ ስላልቻሉ ገንዘቡ በዱባይ መንግሥት ሊወረስ ወይም ሊታገድ ችሏል፡፡ ገንዘቡ ለመወረስ ወይም ለመታገድ የበቃው ይህን የሚያክል ገንዘብ ከየት አመጣችሁት? ሲባሉ የቤተ ክርስቲያን ነው ባሉ ጊዜ ቤተ ክርስቲያኑ ፈቃድ ያላገኘ ሆኖ በመገኘቱ እንደ ሆነ ታውቋል፡፡ አባ ድሜጥሮስ የግል ቢዝነሳቸውን ከማጧጧፍ ውጪ ለቤተ ክርስቲያን የሰሩት እዚህ ግባ ሚባል ነገር የለም፡፡ ሁልጊዜ የሚከሱት የሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ግን ህጋዊ ዕውቅና ያለው ከመሆኑም በላይ በዐረብ አገር ለክርስቲያኖች ትልቅ መጽናኛና መጠጊያ ሆኗል፡፡
ኢትዮጵያውያን ሰው ቤት ሠርተው የመፀወቱትን ገንዘብ አባ ድሜጥሮስ ከማቅ አጋሮቻቸው ጋር በመሆን  አስበልተውታል፡፡ እርሳቸው ባሉበት ቦታ የሚገባውን ገንዘብ የሚያስቀምጡት ራሳቸው ጋ ነው፡፡ ይህን ያህል ገንዘብ በቸልተኝነታቸው እንዲታገድ ሲያደርጉ ወክሎ ለላካቸው ቤተ ክህነት ያቀረቡት አንድም ሪፖርት የለም፡፡ ሁሌ ግን የጥፋታቸው መሸፈኛ የሚሆናቸው ይመስል ሪፖርታቸው ሁሉ በተሃድሶ ተቸገርን የሚል ነው፡፡
አባ ድሜጥሮስ በአጭር ጊዜ ውስጥ ብዙ ሀብት ያፈሩ ሲሆን በአዲስ አበባ ኮልፌ እና አሸዋ ሜዳ ዘመናዊ ቤቶች አሏቸው፡፡ ቤቶቹን ወኪል ሆኖ ያሠራላቸውም የሰዋስው ብርሃን አስተማሪ የሆነው ስቡሕ ዳምጤ ነው፡፡ ከአዲስ አበባ በተጨማሪ ባህር ዳር ሪል እስቴት ውስጥ ቤት ያላቸው ሲሆን ይህን ያሰሩት የማቅ ደጋፊ ከሆኑት ወይዘሮ ዮዲት ጋር ነው፡፡ ወይዘሮ ዮዲት ባለቤትዋ ግርማ የሚባል ሲሆን በቀይ ሽብር ክስ ምክንያት ኢትዮጵያ ውስጥ መግባት አይችልም ይባላል፡፡ እርስዋም በኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ መሳፈር አትችልም፡፡ ይህ ውሣኔ በቀድሞው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አማካይነት የተላለፈባት ውሣኔ ነው፡፡
አባ ድሜጥሮስ በዝዋይ ገዳም ስም ሁልጊዜ ከፍተኛ ገንዘብ የሚሰበስቡና አቡዳቢ ያሉ (ሰዎችን) ምዕመናንን ሁሉ የማቅ ማህበርተኛ (አባል) በማድረግ ከፍተኛ ገንዘብ እየሰበሰቡ የሚልኩ ሲሆን፣ ለቤተ ክህነቱ ግን በሹፈት መልክ ከ5ሺህ - 10ሺህ የኢትዮጵያ ብር ይልካሉ፡፡ በዱባይ ሚካኤል ያለውን አገልግሎት ለማደናቀፍ የማይቆፍሩት ድንጋይ የለም፡፡ እነብርሃኑ አድማስን እያስጠሩ ደብሩን የሚያሰድቡ ቢሆንም በአገልግሎት ግን እጅግ ተበልጠዋል፡፡


አባ ድሜጥሮስ የዱባይ ሚካኤል ቤተክርስቲያንን ተረክበው በአባትነት እንዲመሩ በተደጋጋሚ ቢለመኑም ማቅን ለማስደሰት ሲሉ ብቻ እምቢ ብለው የቆዩ ሲሆን በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በሚመራው ቋሚ ሲኖዶስ ውሣኔ ለ3 ጊዜያት ምእመናኑን ተቀብለው ቤተ ክርስቲያኒቱን እንዲመሩ ቢታዘዙም የፓትርያርኩን ትእዛዝ ወደ ጐን በመተውና አሁንም ማህበሩን ለማስደሰት ልዩ ልዩ ኮርሶችን በመስጠት የቤተ ክርስቲያኒቱን አማኞች ከእስልምና እየጠበቀ ያለውን የዱባይ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያንን ይወገዝልኝ ማለታቸው በእጅጉ ያስገርማል፡፡ ጳጳሱ ሰላምን፣ ፍቅርንና አንድነትን በመጥላታቸው  ነው ብለው የቤተ ክህነቱ ምንጮች ይናገራሉ፡፡
አባ ድሜጥሮስ በዱባይ መንግሥት ያስወረሱትን ብር በተመለከተ መወረሱ ሳይሆን ፓትርያርኩ ከሰሙ አይለቁኝም በሚል ከፍተኛ ስጋት ውስጥ እንዳሉ ሲታወቅ አሁን አሁን የማቅ ሰው ነው ብለው ጠምደውኛል፣ ፓትርያርክማ አባ ጳውሎስ ነበሩ እንጂ በማለት ለቅርብ ሰዎች ሲያወሩ ተሰምተዋል፡፡ በዘንድሮ የጥቅምቱ ሲኖዶስ ስብሰባ ላይ ይህን ሁሉ ታሪክ ለመሸፈፈንና ትኩረትን ለማስቀየር መከረኛውን ተሃድሶ አንስተው “እያስቸገሩን ያሉት የአቡነ ሉቃስ ልጆች እነ በጋሻው፣ እነ ትዝታው ናቸው” በማለት ሲናገሩ፣ ፓትርያርኩ አቡነ ማትያስ አስቁመው “ገና የእርስዎም ጉድ ይጣራል” እንዳሏቸው ታማኝ ምንጮች ይናገራሉ፡፡ ይህም የአባ ድሜጥሮስን ወንጀል ያወቁት ይመስላል፡፡
በከፍተኛ ፍቅረ ንዋይ፣ በዘረኝነት፣ በቆብ ውስጥ ትዳር፣ መንግሥት በወንጀል ከሚፈልጋቸው ሰዎች ጋር ጥብቅ ቁርኝት በመፍጠር፣ ለቤተ ክህነት ሊገባ የሚያስፈልገውን ገቢ ለዱባይ መንግሥት በማስወረስ በማህበረ ቅዱሳን የአባልነት ምልመላ ሥራ ብቻ በመጠመድ ዘወትር ለእነሱ ገቢ በማሰባሰብ፣ ጉቦ እየተቀበሉ ወደ አቡዳቢ መነኮሳትን በማፍለስ፣ ሀብተ ፈውስ ሳይኖራቸውና በዚህ ሕይወት ውስጥ እያሉ አቡዳቢ መሽገው ጥምቀት ማካሄድ፣ ከቤተ ክርስቲያን ካዝና ይልቅ የራሳቸውን ብቻ አምነው የቤተክርስቲያንን ገንዘብ ራሳቸው ጋ የሚያስቀምጡ፣ በነጭ ወረቀት በዝዋይ ገዳም ስም ገንዘብ የሚሰበስቡ፤ ትግርኛ አቀላጥፈው መናገር እየቻሉ፣ እንደገና የኤርትራ ገዳማትንና አድባራትን በሚገባ የሚያውቁ ሆነው ሳለ ራሳቸውን በመሰወር በማቅ ምዕመናን ቀሚስ ተደብቀው እያወናበዱ ያሉት የቀድሞው ወታደር ተክላይ ግዛቸው፣ በኋላ አባ ፅጌ አሁን አቡነ ድሜጥሮስን ጉዳይ ቅዱስ ሲኖዶስ በቸልታ ሊመለከተው አይገባም፡፡

80 comments:

 1. if we assume to take it credible it is not worse than yours " gay 'dn' Ashenafi"

  ReplyDelete
 2. አባ ሰላማ።ይህ። ስው የማቅን በጀት ከፍ በማድረግ ከፍተኛ ድጎማ በማድረግ ውደር የማይገኝለት ሲሆን እህቶቻችን ለፍተው የመጸወቱትን ገንዘብ ለማቅ ህንጻ መስሪያ መዋጮ 35 ሺ ዶላር ያሰጠ ሰው ነው ።በውጭ ሀገር ያለከልካይ እየተካሔደ ያለን ዘረፋ ለማቆም ለጳጳሱ ዝውውር ያስፈልጋል

  ReplyDelete
 3. አይ እነ መናፍቅ እናንተ በቃ ከማህበረ ቅዱሳን ጋር ተቀራርቦ የሚሰራ መሪ ሁሉ በእናንተ ዘንድ ወንጀለኛ አድርጋችሁ ተመርዙታላችሁ አይደል፡፡በእርግጥ ስራችሁና ተልዕኳችሁ ሰይጣናዊ መሆኑን ከጽሁፋችሁ ለመረዳት ማንም የሚከብደዉ ስለማይኖር በዚህ ማወቅ ይቻላል፡፡ ትገርማላችሁ ማቅ የእናንተን ጉድ ለማዉጣት በእጅጉ ይሰራል፡፡ ጠብቁ እሽ

  ReplyDelete
 4. ኧረ ተው እናንተ የእፉኝት ልጆች ታሪክን በትክክል ተርኩ ።ስማቸው ሳይመነኩሱ መሪጌታ ፅጌ ይባላሉ ስመምንኩስናቸው አባ ገብረ ሚካኤል ነው ሰውዬው ክፉ መሆናቸውን አውቃለሁ ነገር ግን የሃይማኖት ሕፀፅ የለባቸውም ብዙ መነኰሳትን እያስመጡ ማባረር ተግባራቸው ነው ከተባረሩት አንዱ ነኝ ኤርትራዊ ደግሞ መሆናቸውን አላወቅሁም ነበር ።

  ReplyDelete
 5. ደግሞ ሰምተናል ብዙ መናፍቃን ተሀድሶ በዚህ በአቡደቢ ሚካኤል ቤተክርስቲያን እንዳላችሁ ቀድሞ መረጃው ስላለኝ፡፡ እዚያ ያለውን አገልግሎት መልካም ለማድረግ የጻፋችሁትን ገና ስለእነበጋሻው ስታወሩ ተረዳሁኝ፡፡ በጋሻውን እኮ የምናውቀው በዘረኝነት ነው፡፡ ጉራጌ ደቡብ ምናምን እያለ ሲሯሯጥ አይደል እንዴ የምናውቀው፡፡ እኔ የቅርብ ጓደኛ ነበረችኝ ማሀበራቸው እንኳን ጉራጌና ደቡብ ካልሆነ ማን ቦታ የሰጠዋል፡፡ያንን የዘፈን ግጥሙን ለመስጠት ምን ያህል ዘረኝነትን እንደምትፈልጉበት በቅርብ ጓደኞቻችሁ እኮ ሰምተናል፡፡ ኧረ ለምን ይዋሻል????????? እንዴኤኤኤኤ የራስን ደብቆ የሰውን ማውራት ከአህዛብና ከዚያ ከአውሬው የተማራችሁት እንደሆነ መልእክታችሁ ያሳብቅባቸዋል፡፡

  ReplyDelete
  Replies
  1. ወንዴ ተው እንጅ ላንተ ስላልሰጠህ ነው

   Delete
 6. ከጸሐፊው የወሰድኩት ትምህርት ሳይሆን ትዝብት ነው፡፡ እንደሚከተለው በጻፍከው ጹሁፍ መሰረት እገልጻለሁኝ፡፡
  1ኛ. የሰው ክብር የለህም፡፡ ሰው እኮ አምላክ ሰው የሆነለት ነው፡፡ ሰው እኮ አምላክ ከዙፋኑ ወርዶ ሰው ያደረገው ሰውን ነው፡፡ ሰው እኮ የአምላክ ምስሌና አርአያ ነው፡፡ ምንም እንኳን ሰው ደካማ ቢሆንም፡፡ ስለድካሙ የሚመዝነው ሰው የሆነለት ጌታ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ እንጂ ሰው እንዴት የራሱን ድካም ደብቆ ሰውን በደካማ አስተሳሰቡ መመዘን ይችላል????????????????? ይህ ጹሁፍህ ግን ያውም የሰውን ስም እየጠቀሱ ዘማዊ ለማድረግ የተገለጸበት መንገድ በእውነት ክርስትናው በውስጣችሁ አይደለም በምላሳችሁ ቀርቶ በስህተት በአጻጻፋችሁ ውስጥ እንደሌለ ጹሁፋችሁ ይናገራል፡፡
  2ኛ. ክርስቲያን አይደለህም ወይም ክርስትናው አልገባህም፡፡ የጻፍከው ጹሁፍ ክርስትናን የሚወክል ስላልሆነ፡፡ ምክንያቱም ክርስትና የሰውን በደል ተሸክሞ ለጽድቅ ወደ አምላክ ፊት የሚያቀርብ እንጂ /ከክርስቶስ የተማርነው ይህንን እውነት ነው፡፡/ የሰውን በደል አንስቶ ለሰይጣን አሳልፎ መስጠት አይደለም፡፡ ይህንንም ጹሁፍህ በደንብ ይገልጸዋል፡፡
  3ኛ. ለመሆኑ እነበጋሻው ሚሊኒየም አዳራሽና የተለያየ ቦታ ላይ ለአገልግሎትና ለወንድማችን ለዲያቆን ልኡልሰገድ የሕክምና ብሎ ያሰበሰበውን ገንዘብ የት ነው ያደረሰው???????????????? እርግጠኛ ነኝ ይህንን ምስጢር እንኳን የማናውቅ ይመስላችኋል አይደል????????? እኛ ግን የወንድሞቻችንን ስም ማጥፋትም ሆነ መክሰስ አንፈልግም፡፡ ለሁሉም የሰው ድካምም ሆነ ብርታት የክርስትናው የስሙ ባለቤት እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ አለ፡፡ ሁሉን በጊዜ ይፈታዋል፡፡ ይህ የእኛ ስራ አይደለም፡፡ የእኛ ስራ እያገለገልን የመገልገልን በረከት ማካፈል ነው፡፡
  4ኛ ጹሁፍህ ውስጥ ዘረኝነት፣ ማቅ፣ ጉቦ፣ የዝሙት ስራ የመሳሰሉት የስድብ ቃላት ደጋግመህ ተጠቅመሀል፡፡ ይህ የሚያሳየው በእነዚህ ነገሮች ውስጥ በማለፍ ትልቅ ልምድ እንዳለህ ነው የሚያሳየው፡፡ ምክንያቱም ምንም መረጃ ወይም ማስረጃ ሳትይዝ ሊሆን ይችላል በሚል የስሜት አስተሳሰብና አንተ ስለምታደርጋቸው ብቻ ሰው ሁሉ የሚያደርግ ስለሚመስልህ የጻፍከው እንደሆነ ነው ከጹሁፍህ የወሰድኩት መረጃ፡፡ የገለጽካቸው ጉዳየች የሚገልጹት የአንተን የስሜት ሀሳብ እንጂ የጠቀስካቸው ሰዎች አደረጉ ስትል ያያዝከው ምንም መረጃ ስለሌለ፡፡ ያስቀመጥከው ፎቶ እንኳን የሚያሳየው አንተ ከምትለው ጋር ጭራሽ አይገናኝም፡፡ ይህ ጉዳይ በእውነት አስተዋይ ቢኖር መታደስ ያለበው ሰው እራሱ እንጂ ቅድስት ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አልነበረችም፡፡ ማስተዋሉንና እድሳቱን ለሕይወታችሁ አድርጎ ከዚህ የስድብና የነቀፋ አሰተሳሰብ ወጥታችሁ ወንጌልን የምትሰብኩበት ዘመን ይስጣችሁ፡፡

  ReplyDelete
 7. ዲሚትሪ ለካ አስር አለቃ ነበርሽ

  ReplyDelete
 8. ዝዋይ የኔታ ሀረገወይን ጋር ዜማ ስንማር ነበር ይህን ሰው የማውቀው ብዙ ግዜ የኤርትራን ገዳማት እንደሚያውቅ ይነግረኝ ነበር ለካ ሰላይ ሻቢያ ነው

  ReplyDelete
 9. ዲሜጥሮስ ፎርጅድ ህይውት ያለው አስመሳይ ለማቅ ያደረ እና ጠንቊይ ነው።ብዙ ግዜ ከሰው ጋር ሲጣላ እሰራለታለሁ እንጅ እንደ አባት እጸልይለታለው የማያውቅ ጠንቕይ ነው

  ReplyDelete
 10. ማቅ አለኝ ከምትለው ደጋፊዎቹ አንዱ ሲሆንi ዘንድሮ በእነርሱተዘጋጅቶለት የቀረበውን ሪፖርት ሲያሰማ የዱባይ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያንን ይዘልፍ ነበር እኛ ወንጌል እንጅ አንተ እንደሰበሰብካቸው መነኮሳትና እንዳንተ በምዋርት መንፈስ አንመራም ጌታ ይቅር ይበልህ

  ReplyDelete
 11. 1.8 ሚሊዮን ድርሀም ሲያዝመዘብር ቤተክነቱ እንዴትዝም ይላል ?እርሱስ ይህን ሪፓርት አድርጒል ወይ ?የራሱን ገንዘብ እያከማቸ እስከመቼ እዚያ ይኖራል

  ReplyDelete
 12. ታላቁ አባት አባ ሰይፈ ስለዚህ ሰውዬ ክፋትና ገንዘብ መውደድ ሲናገሩ አላምንም ነበር አሁን ግን ገንዘብ ውዳድና ክፉ ሰው መሆኑን ተረድቻለሁ

  ReplyDelete
 13. ኦ ዲሜጥሮስ አባ አብርሀም እኮ ቤተ ክህነት ውስጥ ነበር በሽጉጥ ያሯሯጠህ እድሜ ለአባ ጳውሎስ አትተርፍም ነበር

  ReplyDelete
 14. ይገርማል ከሶስት ያላነሰ። ቤት ጳጳሱ እየሰራ እኛ ለሰማይ ቤታችን እንዲሆን ከአረብ ጋር ታግለን ያመጣነውን ገንዘብ እርሱ ይዝናናበታል ።እይ ስምንተኛው ሺ

  ReplyDelete
 15. when is going to see our internal problem? Always external. This is copy of TSEHAFTE FERISAWYAN.

  ReplyDelete
 16. ሰይጣን እንኴን ሲዋሽ ቃለ እግዚአብሔርን አጣሞ በማቅረብ ነው እናንተ ግን የትኛውንአይነት ሰይጣን የማይወዳደራችሁ ቆርጦ ቀጥል መሆ ናችሁ ይፋ ወጣ።
  ባለያችሁት ባልተነበበ ነገር ላይ መፃፋችሁ ገርሞኝ ይህንን ለማለት ፈለኩ
  1/ የብፁዕ አባታችን የምንኩስና ስማቸው አባ ጽጌ አለመሆኑ
  2/ የአቡዳቢ የባንክ አካውንት በመንግስት አለመወረሱ
  3/ የባንኩ ፈራሚዎች ስም በጥበበ ና በዳንኤል ስም አለመሆኑ
  4/ ሁለቱም ግለሰቦች የአየርመንገድ መካኒክ አለመሆናቸው
  5/የሀገረ ስብከቱ መቀመጫ ቤሩት አለመሆኑ
  6/ የዱባዩ የመናፍቃን ጉባኤ በሀገሪቱ መንግስት እውቅና የሌለው መሆኑ በመጨረሻ በጣም ያሳበዳችሁና እራስ ምታት የሆነባችሁ የሀገረ ስብከቱ ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ ሊካሄድ ጥቂት ቀናት ስላቀረው ይህንኑ ጉባኤ የሚጠላው ና እራስ ምታት የሆ ነበት ሰይጣን ስላስገደዳችሁ ወርውሬ ልሙት በሚል ፈሊጥ ያቀነባበራችሁት ተራ ወሬ መሆ ኑን እንድታውቁት ነው።
  ልቦና ይስጣችሁ

  ReplyDelete
  Replies
  1. አባገብረሚካኤል ነው በርግጥ ጽጌ እኮ የዝዋይ ስሙ ነው። የአቡዳቢው ብር ታዲያ በማን ተውሰድ በiiss

   Delete
 17. ካልዓይ ጎርጎርዬስ ይህን ሰው ዝዋይ እንዳይገባ ማድረጋቸው ከኤርትራ መምጣታቸው ስለገባቸው ይሆናል።ይህ ሰው ጸረ አንድነት ነው ሰላምና ፍቅር የላቸውም አፍቃሬ ንዋይ መሆናቸው ሚግልጽ ነው።

  ReplyDelete
 18. አባ ዲሜጥሮስ የገጠር መሪጌታ ያህል እውቀት አለው ከዚያ በዘለለ ምንም አይነት የምጽሐፍ ቅዱስ እወቀት የሌለው ዘረኛ ኤርትራዊ ነው።

  ReplyDelete
  Replies
  1. <>
   What does this mean guys?
   all the popes have come from የገጠር መሪጌታ I think......

   Delete
 19. አባ ሰይፈ ጋር ግጭቱ በገንዘብና በሴት ነበር ም0ጨረሻው አላምር ሲል ተጣሉ ።አባ እይናለም ዝርዝሩን እንደሚናገር ሰውየው በአፍቅሮ ንዋይ የተያዘ ኤርትራዊ ነው።

  ReplyDelete
 20. የእኚህ የሃራጥቃ መካች እና አምካኝ አባት በረከታቸው ይደርብን። የጀመሩትን ፀረ ሃራጥቃ እንቅስቃሴ በድል ያጠናቅቁ ዘንድ አምላክ ከርሳቸው ጋር ይሁን።

  ReplyDelete
 21. Enante man nachihu anawkachihum yesewn bedel bemawrat tsidk yelem yante yetsehafiw gud yibeltal silebetekiristyan kibir sil zim elalehu ewnetegna kehonachihu lemin bekuya abat endimekeru atadergum enante targetachihu mak mak silehone kenersu gar yayachihut behonilachihu enatu mahitsen min yaderg endenebere memermer tifeligalachihu tefozo filega sitzoru hiwetachihu bakene ebakachihu silesew sitaweru rasachihun memermerya gize atitu. batakerbutim litsafew

  ReplyDelete
 22. አንዱ በሌላው ሲፈርድ እለተ ምፅአት ደረሰ።ማን ይሆን የሚድነው?ሀይ ይች ቤተክርስቲያን መሪ አልባ መእመንዋ በእውቀት ማጣት የሚመላለስ ሁሉ ተሳዳቢ ሁሉ ፈራጅ ፈሪሀ እግዚአብሄር የራቀን ስድብ መለያችን ሆነ አርስ በእርስ ተለያየን።እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ።ከዳቢሎስ የባስን ከሳሾች ሆን ፍቅር ቀዘቀዘ አድማ በዛ ።ጌታ ሆይ ከዚህ ትውልድ ትታደገኘ ዘንድ ዘወትር እለምንሀለው።

  ReplyDelete
 23. የአባ ሰይፈ ሽጉጥ መያዝ መልካም ነው ማለት ነው፡፡ እናንተ የጠላችሁትን ያሳደደ መድፍ ቢይዝም ችግር የለበትም፡፡ በርቱ “ክርስቲያኖች”

  ReplyDelete
 24. አባ ሰላማወች እግዚአብሄር የስራችሁን ይሰጣችሗል እንደዚህማ የሰውን ስም እያጠፍችሁ ዝም የሚላችሁ አይምሰላችሁ

  ReplyDelete
 25. December 4, 2015 ወይም ህዳር 24, 2008 ዓም በመላው UAE ለሚኖሩ ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ የተዘጋጀ ታላቅ ገባኤ አለ ። እዚህ ጉባኤ ላይ ተጋባዥ መምህራን ሆነው የተጋበዙት ደግሞ ዲ/ን ያረጋል አበጋዝና ዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ ናቸው። በዚህ ጉባኤ ተሃድሶወች አከርካሪያችሁ ይመታል ። አባሳማ እንዲህ በሚሆንበት ዋዜማ ላይ ቆመህ የአባታችንን ስም ለማጠልሸት ብትጥር አይገርመኝም ። አምላከቅዱሳን የአባታችንን እድሜ ያርዝምልን ። አሜን!

  ReplyDelete
  Replies
  1. ያረጋል ታምሚያለሁ አሳክሙኝ ማለቱ አይቀሬ ነው።የላፕቶፕ ዲስኩር ስብከት አይደለም

   Delete
 26. Yiche Yedebuyewa wezero menebr min yisalatal menwe kentu kentuwen wededeche? kedmo kezi seweye gar ahun degmo ke geberes sedomawiwewe ashenafi mekonne ngar kenfe belaleche

  ReplyDelete
 27. ሟርትና ጥንቆላ ገንዘቡ የሆነው ይህ ሰው በግዜ ብዛት ማንነቱ መውጣቱ ደስ ይላል። የአባ ስይፈ የእባ አይናለም የእባ ሚካኤል የአባ አብርሀም የእባ ሳሙኤል የአባ ገብረ ሚካኤል ባህሬን የአባ ኃይለጊዮርጊስና የሌሎች አባቶች እንባ ዛሬ ታበሰ ።ይህ ሰው ከነ ሙሉጌታ በቀለ ጋር ተለጥፎ ስንቱን አባቶች በሀሰት እስባረረ

  ReplyDelete
 28. ጳውሎስ ዱከሌ እንደነገረኝ።ሰውየው የቀን ሰራተኛ ሆኖ ጠጅ ቤት ውሀ ቀጅ ነበር ዝዋይ ጎርጎርዮስ አልቀበልም ባሉት ግዜ ከጠጅ ቀጅዋ ጌጤ ጋር እንዴት ተታትወው እንደመነኮሰ ገረመኝ

  ReplyDelete
 29. ይገርማል አባቴውድሮስ ዱባይ በነበሩ ግዜ ቁም ስቅላቸውን አብልቶ አባረራቸው እርሳቸው ዛሬ ኖሮዌይ በክብር ይኖራሉ እርሰ ግን ክፉ ስራው ተገለጠ

  ReplyDelete
 30. ስም ማጥፋቱ ምንም አይደል ነገር ግን 1.8 ሚሊዮን ድርሀም ጉዳይ ግን ተገቢውን ህጋዊ ምላሽ ያስፈልገዋል ።የድሆች እህቶቻችን ገንዘብ ነው ።ሰውየው አቅም ስለሌላቸው ቊንቊ የሚያውቅና ከአረብ ባለ ስልጣናት ጋር ተነጋግሮ ሊያሳምን የሚችል አባት ምመደብ አለበት ።እርሳቸው ስማቸውን እንኲን በትክክል አይጽፉም መሪጌታ ስለሆነ

  ReplyDelete
 31. የባህርዳሩን ቤት ፎቶ በቅርቡ ልቀቀት

  ReplyDelete
 32. አሁንማ እናንተ ራሳችሁን ከምታውቁት በላይ አወቅናችሁ

  ReplyDelete
 33. አውሬው ተቆጣ

  ReplyDelete
  Replies
  1. በአጭር ቃላት ይገልፃችዋል!

   Delete
 34. ልክ ነው ብርሀን አድማስ ምንም ስራ ሳይኖረው ለእነ አስርአለቃ ተክላይ ጠበቃ እየሆነ የባለ 3 ፎቅ ህንጻ ባለቤት ሆኖ በምድር።ዋጋውን ተቀበለ። ስለዙህ እርሱን ያልጠራ ወንጌላዊውን በጋሻውን አይጠራ ተረቱን ያውራለት እንጅ

  ReplyDelete
 35. ብርሀኑ አድማስ ለዚህ ሰው ምስክር ሆኖ ዱባይ ቢመጣ አይገርምም ሰውየው ድንቁርናውን በማህበሩ የሚደብቅ ሰው ነው ።የሚያሳዝነው እስከዛሬ ል12 ዓመት ዱባይ ኖሮ አረብኛ እንኲን ያለመደ ሰው ነው

  ReplyDelete
 36. መድፈኛው ዲሜጥሮስ መድፍ ወረደበት

  ReplyDelete
 37. የድሆች ገንዘብ ለማህነራት ማበልጸጊያ ያሳዝናል

  ReplyDelete
 38. ጳውሎስ እያለን ክፉ ስለነበረ ውሃ በቤቱ ውስጥ ለቀን እቃውን ያብስብስንበት ግዜ ትዝ ይለኛል

  ReplyDelete
 39. የእርሱና የእስማማው (እብነ ያእቆብ) ሹመት በብር የተገዛ ስለሆነ
  እስከዛሬ ሰላም አግኝተው አያውቁም ።በዚያ ላይ ያሟርታሉ

  ReplyDelete
 40. ድጋፌን እንኲን ለመውሰድ ጉቦ የጠየቀ ሰው ነው አባ ዲሜጥሮስ የእርሱ ጵጵስና የይኑፎርም እንጅ የህይወት አይደለም

  ReplyDelete
  Replies
  1. Degimo digafe sew new.kedebirezeyit mikael jemiro...shashemene ena naziret gebrealin sizerf yenore...yeset neger yezewetir tselotu yemimesil werada new.areb hager yalechiw misitu asazenechgn....1 qen gudun sitawuk min til yihon?

   Delete
 41. እኔን የገረመኝ የዲሜጥሮስ ጉድ ሳይሆን የነ አባ ሰይፈ ኃይለ ጊዮርጊስ ቴዎድሮስ አብርሃም ሁሉ የቤተክርስቲያን ልጆች ሲሆኑ ይህ ሰውዬ ይህን ያህል ጥፋት ሲሠራ እያዩ ዝም ማለታቸው አባቶች ያስብላቸዋል? ብቻ እያንዳንዱ የየራሱ ደካማ ጎን ስለአለው ዝምታን መርጧል በተለይ አባ ኃይለ ጊዮርጊስ የተባረረው በዝሙት እጅ ከፍንጅ ተይዞ ጳጳሱ ሳይሆኑ ሕዝቡ ነው ይውጡልን ያላቸው በዚህ ጳጳሱ ጥሩ አድርገዋል ይመሰገናሉ በአባ ኃይለ ጊዮርጊስ በደል ከደረሰብኝ አንዷ ነኝ የአባ ሰይፈን በሚቀጥለው ጊዜ አቀርባለሁ ተሐድሶዎች ግን አርፋችሁ ተቀመጡ ስለ ክህደታችሁ ንስሐ ግቡ ።

  ReplyDelete
 42. ያረጋል አበጋዝ በላፕቶፕ ያስተምራል ።ትንሽ ቆይቶ ደግሞ አመመኝ ይላል ።በመላው አለም ሲዞር ሚሰራው ይህንኑ ነው።

  ReplyDelete
 43. የተፃፈው ምንም ውሸት የለበትም ሰውየው እጅግ ጨካኝ ነው ደሞ ከጎንደሬዎች ውጭ ለሱ መች ሰው አለ እስቲ እንመልከት
  1 ዳንኤል ግርማ
  2 እሩይ ባዩ
  3 ሄኖክ ሃይሌ
  ከነዚህ ውጭ የቤተክርስትያን ልጆች የሉም በዘረኝነትና በክፍት ብቻ የተሞላ አገልግሎት ዲሜጥሮስ ገና አልተፃፈበትም

  ReplyDelete
  Replies
  1. no no yih sihitet new.sositum gondere adelum.hiruy bicha legonder kirb new.ye daniel girma ager arisi dera yibalal.henok haile bulgaria betelemido kerchele mikael yemibalew eza senbet temari neber.besibiketu alem bzu alikoyem.media silemiwed yale ewuketu yeweta lij new.sositunm yemiamessilachew yemahibere kidusan kitiregnoch ...telalakiwochina... jero tebiwoch mehonachew new.bemikegnnet ena neger serinet yetekanu nachew.leaba demetiros balewuleta bemehonachew areb hageratin endefelegu bbekilewutal.yikir yibelachew.

   Delete
  2. Thanks brother for your full information.May God guidance and peace with our country.

   Delete
 44. የአባ ገሪማና የአባ ገብረሃና ጉድ ይቀራል በነሱ የተደፈሩ ልጆች ብዙ ናቸው

  ReplyDelete
  Replies
  1. ወዳጄ በዚህ ብሎግ መውጣቱን እንደሀሰት አስመስላ ማህበሯ ማውሯትዋ መዋጮው እንዳይደርቅባት ነው እንጅ በተለይ ጢማሙ መነኩሴ አጠምቃለሁ ብሎ እየሰራ ያለው ነውር ያሳዝናል ። ጋኔኑ ያለብሽ ብልትሽ ውስጥ ነው እያለ የሴትነት ክብሯን ቅባቅዱስ ልቀባ ብሎ ወሲብ ቀስቃሽ ድርጊት የሚያደርግ ይህንን ደግሞ ከዲሜጥሮስ የተማረው የአረብ ሀገር የእህቶች ግፍ አካል ነው። እህቶች ቤተክርስቲያኒቱን ብለው እንጅ ብዙ ሊናገሩ በቻሉ ።ይህን ሲያነቡ ግን መሰል ከድርጊቶች እንዳይድገሙ ይጠነቀቃሉ። በአሜሪካን ሀገር የካቶሊክ ቄሶችን የውሲብ ትንኮሳ እየተከታተለ የሚያጋልጥና ለፍርድ ቤት የሚያቀርብ ድርጅ አለ ወደፊት በኢትዮጵያዊያን መነኮሳት የሚፈጸመውን ጉድ በዝርዝር ያውጣል።

   Delete
 45. አንድ እውነት ልናገር ዲሜጥሮስ የዘረፈውን የቤተክርስትያን ገንዘብ ማን ይጠይቀዋል ለመሆኑ ሰይጣን እንኳን የማህበረ ቅዱሳን አባል ከሆነ እነሱም አይቃወሙት የዱባይ አገልግሎት በቡድን ላይ የተመሰረተ ነው እሳቸው ምክንያታቸው እዛ ሊባኖስ ያለቸው ሚስታቸው ካልተናገረች ሌላ ሰው ትክከል አይደለም ለመሆኑ አንድ ሞትኩ ያለ መነኩሴ እንዲያለህ ክፋት ምን ይሰራለታል ዲያቆን ሄኖክ ምንድነው የተማረው በዓመት 10 ግዜ የሚጠራው የዝሙት ግብራቸውን በደምብ ስለሚያውቅ ደሞም የዲሜጥሮስ ሚስት ያክስት ልጅ ስለሆነ ይቀጥላል

  ReplyDelete
 46. belew...endih new gudu.ay aba demetros fetari lib yisitewot.besew hiwot endekeledu bemekefafelina bemasadem endedekemu amilak yiyilewot.lijochun yemiasitarik abat enji hizib yemileyay ena yemikefafil...erik yemayiwed...asimesay abat lebetekiristian wudiket andu miknyat new.

  ReplyDelete
 47. እርቅና ሰላም ለሰው ልጅ መልካም ነው ።ይህንን።አባ ዲሜጥሮስ ለም ይጠላል።ምክንያት -አንድ አለመማሩ ሁለት ጠንቊይ መሆኑ ሶስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም እና ፍቅር ህብረትም እንዳይኖራት ስለሚፈልግ አራት የውስጥ ሰላም የሌለው በመሆኑ

  ReplyDelete
 48. ተው ያለልማዳችሁ አስተያየት አታፍኑ፡፡እኔ ብሎጉን ባየሁበት ሰዓት የአስተያየት መስጫ ሳጥኑ 48 ሰዎች መሳተፋቸውን ያሳያል፡፡ሆኖም እጅግ የተቀራረበና አንድ አይነት የጥላቻ ሐሳብ ነው የታዘብኩት፡፡ዱባይ አካባቢ ያለው ወደ ተሐድሶ ያዘነበለ እንቅስቃሴ ከመነቀፉ አንጻር በሊቀ ጳጳሱ ላይ መዝመታችሁ አይገርምም፡፡የገረመኝ የፀረ-አቡነ ድሜጥሮስ አስተያየት ሰጪው አንድ ሰው መሆኑ ነው፡፡እስኪ አስተያየት የተሰጠበትን ቀንና ሰዓት ከአስተያየቱ ይዘት መርምሩት--በየ2 እና 3 ደቂቃ ልዩነት የተሰጠ ነው፡፡ወይም ካልታያችሁ እንደሚከተለው 20ውን ለናሙና ላሳያችሁ፡-
  ዙር አንድ አስተያየት፡-
  1. AnonymousDecember 1, 2015 at 3:27 AM ዲሚትሪ ‹‹ለካ›› አስር አለቃ ነበርሽ
  2. AnonymousDecember 1, 2015 at 3:29 AM ዝዋይ የኔታ ሀረገወይን ጋር ዜማ ስንማር ነበር ይህን ሰው የማውቀው ብዙ ግዜ የኤርትራን ገዳማት እንደሚያውቅ ይነግረኝ ነበር ‹‹ለካ›› ሰላይ ሻቢያ ነው
  3. AnonymousDecember 1, 2015 at 3:31 AM ዲሜጥሮስ ፎርጅድ ህይውት ያለው አስመሳይ ለማቅ ያደረ እና ጠንቊይ ነው።ብዙ ግዜ ከሰው ጋር ሲጣላ እሰራለታለሁ እንጅ እንደ አባት እጸልይለታለው የማያውቅ ጠንቕይ ነው
  4. AnonymousDecember 1, 2015 at 3:34 AM ማቅ አለኝ ከምትለው ደጋፊዎቹ አንዱ ሲሆንi ዘንድሮ በእነርሱተዘጋጅቶለት የቀረበውን ሪፖርት ሲያሰማ የዱባይ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያንን ይዘልፍ ነበር እኛ ወንጌል እንጅ አንተ እንደሰበሰብካቸው መነኮሳትና እንዳንተ በምዋርት መንፈስ አንመራም ጌታ ይቅር ይበልህ
  5. AnonymousDecember 1, 2015 at 3:36 AM 1.8 ሚሊዮን ድርሀም ሲያዝመዘብር ቤተክነቱ እንዴትዝም ይላል ?እርሱስ ይህን ሪፓርት አድርጒል ወይ ?የራሱን ገንዘብ እያከማቸ እስከመቼ እዚያ ይኖራል
  6. AnonymousDecember 1, 2015 at 3:38 AM ታላቁ አባት አባ ሰይፈ ስለዚህ ሰውዬ ክፋትና ገንዘብ መውደድ ሲናገሩ አላምንም ነበር አሁን ግን ገንዘብ ውዳድና ክፉ ሰው መሆኑን ተረድቻለሁ
  7. AnonymousDecember 1, 2015 at 3:40 AM ኦ ዲሜጥሮስ አባ አብርሀም እኮ ቤተ ክህነት ውስጥ ነበር በሽጉጥ ያሯሯጠህ እድሜ ለአባ ጳውሎስ አትተርፍም ነበር
  8. AnonymousDecember 1, 2015 at 3:43 AM ይገርማል ከሶስት ያላነሰ። ቤት ጳጳሱ እየሰራ እኛ ለሰማይ ቤታችን እንዲሆን ከአረብ ጋር ታግለን ያመጣነውን ገንዘብ እርሱ ይዝናናበታል ።እይ ስምንተኛው ሺ

  ዙር ሁለት

  1. AnonymousDecember 1, 2015 at 7:10 AM ካልዓይ ጎርጎርዬስ ይህን ሰው ዝዋይ እንዳይገባ ማድረጋቸው ከኤርትራ መምጣታቸው ስለገባቸው ይሆናል።ይህ ሰው ጸረ አንድነት ነው ሰላምና ፍቅር የላቸውም አፍቃሬ ንዋይ መሆናቸው ሚግልጽ ነው።
  2. AnonymousDecember 1, 2015 at 7:12 AM አባ ዲሜጥሮስ የገጠር መሪጌታ ያህል እውቀት አለው ከዚያ በዘለለ ምንም አይነት የምጽሐፍ ቅዱስ እወቀት የሌለው ዘረኛ ኤርትራዊ ነው።
  3. AnonymousDecember 1, 2015 at 7:15 AM አባ ሰይፈ ጋር ግጭቱ በገንዘብና በሴት ነበር ም0ጨረሻው አላምር ሲል ተጣሉ ።አባ እይናለም ዝርዝሩን እንደሚናገር ሰውየው በአፍቅሮ ንዋይ የተያዘ ኤርትራዊ ነው።

  ዙር ሦስት
  1. AnonymousDecember 3, 2015 at 5:10 AM ሟርትና ጥንቆላ ገንዘቡ የሆነው ይህ ሰው በግዜ ብዛት ማንነቱ መውጣቱ ደስ ይላል። የአባ ስይፈ የእባ አይናለም የእባ ሚካኤል የአባ አብርሀም የእባ ሳሙኤል የአባ ገብረ ሚካኤል ባህሬን የአባ ኃይለጊዮርጊስና የሌሎች አባቶች እንባ ዛሬ ታበሰ ።ይህ ሰው ከነ ሙሉጌታ በቀለ ጋር ተለጥፎ ስንቱን አባቶች በሀሰት እስባረረ
  2. AnonymousDecember 3, 2015 at 5:14 AM ጳውሎስ ዱከሌ እንደነገረኝ።ሰውየው የቀን ሰራተኛ ሆኖ ጠጅ ቤት ውሀ ቀጅ ነበር ዝዋይ ጎርጎርዮስ አልቀበልም ባሉት ግዜ ከጠጅ ቀጅዋ ጌጤ ጋር እንዴት ተታትወው እንደመነኮሰ ገረመኝ
  3. AnonymousDecember 3, 2015 at 5:16 AM ይገርማል አባቴውድሮስ ዱባይ በነበሩ ግዜ ቁም ስቅላቸውን አብልቶ አባረራቸው እርሳቸው ዛሬ ኖሮዌይ በክብር ይኖራሉ እርሰ ግን ክፉ ስራው ተገለጠ
  4. AnonymousDecember 3, 2015 at 5:19 AM ስም ማጥፋቱ ምንም አይደል ነገር ግን 1.8 ሚሊዮን ድርሀም ጉዳይ ግን ተገቢውን ህጋዊ ምላሽ ያስፈልገዋል ።የድሆች እህቶቻችን ገንዘብ ነው ።ሰውየው አቅም ስለሌላቸው ቊንቊ የሚያውቅና ከአረብ ባለ ስልጣናት ጋር ተነጋግሮ ሊያሳምን የሚችል አባት ምመደብ አለበት ።እርሳቸው ስማቸውን እንኲን በትክክል አይጽፉም መሪጌታ ስለሆነ
  5. AnonymousDecember 3, 2015 at 5:20 AM የባህርዳሩን ቤት ፎቶ በቅርቡ ልቀቀት

  ዙር አራት

  1. AnonymousDecember 4, 2015 at 7:20 PMየድሆች ገንዘብ ለማህነራት ማበልጸጊያ ያሳዝናል
  2. AnonymousDecember 4, 2015 at 7:21 PM ጳውሎስ እያለን ክፉ ስለነበረ ውሃ በቤቱ ውስጥ ለቀን እቃውን ያብስብስንበት ግዜ ትዝ ይለኛል
  3. AnonymousDecember 4, 2015 at 7:24 PM የእርሱና የእስማማው (እብነ ያእቆብ) ሹመት በብር የተገዛ ስለሆነ እስከዛሬ ሰላም አግኝተው አያውቁም ።በዚያ ላይ ያሟርታሉ
  4. AnonymousDecember 4, 2015 at 7:26 PM ድጋፌን እንኲን ለመውሰድ ጉቦ የጠየቀ ሰው ነው አባ ዲሜጥሮስ የእርሱ ጵጵስና የይኑፎርም እንጅ የህይወት አይደለም
  Don't afraid z truth!

  ReplyDelete
  Replies
  1. ይህ።አይነት።አስተያየት መስጠትየማህበሩልሂቃንሁሌም ሰውን ለመርታት ይዘው የሚቀርቡት አይነት የተጠየቅ ወይም የሎጅክ አይነት ነው ። ወዳጄ የትሰጠው አስተያየት ከአንድ ሰው ነው ለማለት የደረሰበት ድምዳሜ በተመሳሳይ ደቂቃ ውስጥ መስጠታችውን ነው። በዱባይ ያለውን የኢንተርኔት ተጠቃሚን እንትውና በኢትዮጵያ ብቻ በሚሊዮን የሚቆጠሩ እጃቸው ከማውዝና ከሞባይል በተን የማይነሳ ሚዲያ አበድ ትውልድ በበዛበት ዘመን የአንድ ሰው ወይም የዱባይ አካባቢ አስተያየት አድርጎ መውሰድ ከንቱነት ነው። ሌላው ጭብጥ ሰውየው ማንነት ላይ ነው ። በእኔ እምነት በአካልም ሰውየውን እንደማውቀውና ዝዋይ አብረን እንደመኖራችን ከባህርዳሩ ቤትና ከትጠቅሰችው ሴት በቀር ሁሉም ነገር ትክክል መሆኑን አረጋግጣለሁ።ለምሳሌ ከዝዋይ መባረሩ ወታደር መሆኑ በገንዘብ መሾሙወዘተ

   Delete
 49. ገና ነው ጉዱ መቼ ተጀመረ ኧረ በለው እናንተ አንባቢያን ምን አለ አብረን እንቋደስ አይባልም እንዴ ንባቡን ምቀኞች ናችሁ አሁን እኮ ነው እኔ ያየሁት እነ ሰይፍሽ ቴዲ ኃይሉ ብዙ ድግስ ተዘጋጅቷል መልስ ከአሁኑ አዘጋጁ

  ReplyDelete
 50. Enter your comment...ይኼን ፦ በዘር ልክፍት የተለከፈ ደደብ መሃይም ድሜጥሮስ ተብዬ ጳጳስ

  ( " ጋኖች አለቁና ምንቸቶች ጋን ሆኑ " እንደሚባለው ድንቄም ጳጳስ !!! )

  ያጠፋውን ብር በዘረፋ የሠራውን ቤቱንም ቢሆን ሸጦ እንዲከፍል ቤተ ክህነት ጫና መፍጠር አለባት ።

  በእርግጥ በአሁን ሰዓት ያሉት አብዛኞቹ ጳጳስ ተብዬዎች የተሾሙት በመንፈሳዊ እውቀታቸውና በመንፈሳዊነታቸው ሳይሆን በጎሳ ፣ በዘርና በብር በመሆኑ ከተሾሙ በኋላ ዓላማቸው ብር ሰብስቦ ወደ ንግዱ ዓለምና ወደ ማቴሪያሊስትነት ዘሎ በመግባት እንጂ ስለ ሕዝባቸው የመጨነቅም ሆነ የማሰቡ እንዲሁም የማስተማሩ ብቃት የለሌላቸው ፣ መንፈሳዊነት ፈጽሞ የማያውቃው ፣ የነጋዴዎችና የሥጋ አዳሪዎች ጥርቅሞች ሆነው ተመሳሳይነት ስላላቸው " ነግ - በእኔ " ብለው ካልተዉት በስተቀር በምንም ይሁን በምን በቤተ ክርስቲያን ስም የሚነግደውን የወታደሩን ፲ አለቃ ተክላይ ( ጽጌን ) ጉዳይ ቸል ሊሉት አይገባም ።

  ReplyDelete
 51. ara ebkactch nesa gebuna tmelesew yha ycrestyab tgbar aydelem sedbena zalefa yaweraw tbaye new e rfew ortwhweox twhedo endh alstmerachem" aretkaweh" bsedbena bhmet msdek ylam wyme swen malalel awknachal egzabher ysafrachh!!

  ReplyDelete
 52. ሄኖክ ሀይሌ ጥሩ ጎንደሬ ዳንኤል ግርማ ያገባት ሚስቱ የብርሃኑ አድማሴ የነበረች ዛሬ ይህ ጉድ እንዳይወጣባቸው የማቅ ደጋፍ ሲሆኑ ይገርማል
  ህሩይ ባዩ እስቲ አንድ ነገር ላስታውስህ ቅዳሴ ምን ይሰራል ብለህ ኮሌጅ እያለን በልተህ የቆረብከው ታስታውሳለህ ከእነ ሽታቡዙይ ጋር ያን ያማረ ውንጌል ትተህ ዛሬ የአንድ ጠንቆይ የውሸት ጳጳስ ተከታይ መሆን አዝናለው
  ዳንኤል ግርማ ከማግባትህ በፍት በቤሩት የምትኖረዋን ልጅ ድንግልና አሳጥተህ አገባሻለው ያልከውን በድፍረት ተክሊል ያደረክ አሁን አንተ ማነህ
  ሄኖክ ሀይሌ ከተለያዩ ሴቶች በተለያየ ግዜ ውርጃ በማስወረድ ይታወቃል ዛሬ ካንተ በላይ ፀሐፍ ካንተበላይ ተናጋሪ የልም ብለህ እራስህን የቆለልክ ታስታውሳለህ ዮሐንስ ቀኖ ጋር ዕብራውያን ትርጉም ስትማር የምትናገውን ነገር ጌታን ለምን አንገልጥም ብዙ አለ

  ReplyDelete
 53. meches bezih zemen yalitameme magignet kebadnew.chigir yelelebet sew magignet betam fetagn new.yemiasafirew gin ende demetiros ayinet kifuwoch papas tebilew meshomachew new.ene yeneberegn gimit tiliq neber.behone agatami 1 guadegnaye yizogn hedena band wekit tebarekin.sewuyew bilt nachew.yemayawukut sew sihon telo ayawerum.mekilesiles..anget medifat...metawekiachew new.ketegibabuhina alemawinetihin karegagetu were yijemiralu.sitikelid weyim sitichawet kayu timechachewaleh.kemenekuse gar metagel yiwedalu.kemnm belay gin besilik keset ga yemiawerut yediro duriyeneten asitaweskugna aferikulachew.egnan yimekiralu...betselot yasibalu...yasitemirunal yeminilachew yeegnan wetatinetzemen mesilew sigegnu yasafiral.besintu likatel alech emama tiringo....

  ReplyDelete
  Replies
  1. እማማ ትርንጎ ለምን ይቃጠሉ እንደዲሜጥሮስ አይነቱን ዘማ ማጋለጥ ነው እንጅ።

   Delete
  2. አባ እይምሮ ስለ።ዲሜጥሮስ ጠንቅቆ ያውቃል
   ጠንቊይነቱን ኤርትራዊነቱን ውዘተ ምክንያቱም ጳውሎስ አብረው ነበሩ።

   Delete
 54. ጹሁፍህ ውስጥ ዘረኝነት፣ ማቅ፣ ጉቦ፣ የዝሙት ስራ የመሳሰሉት የስድብ ቃላት ደጋግመህ ተጠቅመሀል፡፡ ይህ የሚያሳየው በእነዚህ ነገሮች ውስጥ በማለፍ ትልቅ ልምድ እንዳለህ ነው የሚያሳየው፡፡ ምክንያቱም ምንም መረጃ ወይም ማስረጃ ሳትይዝ ሊሆን ይችላል በሚል የስሜት አስተሳሰብና አንተ ስለምታደርጋቸው ብቻ ሰው ሁሉ የሚያደርግ ስለሚመስልህ የጻፍከው እንደሆነ ነው ከጹሁፍህ የወሰድኩት መረጃ፡፡ የገለጽካቸው ጉዳየች የሚገልጹት የአንተን የስሜት ሀሳብ እንጂ የጠቀስካቸው ሰዎች አደረጉ ስትል ያያዝከው ምንም መረጃ ስለሌለ፡፡ ያስቀመጥከው ፎቶ እንኳን የሚያሳየው አንተ ከምትለው ጋር ጭራሽ አይገናኝም፡፡ ይህ ጉዳይ በእውነት አስተዋይ ቢኖር መታደስ ያለበው ሰው እራሱ እንጂ ቅድስት ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አልነበረችም፡፡ ማስተዋሉንና እድሳቱን ለሕይወታችሁ አድርጎ ከዚህ የስድብና የነቀፋ አሰተሳሰብ ወጥታችሁ ወንጌልን የምትሰብኩበት ዘመን ይስጣችሁ፡፡

  ReplyDelete
 55. OOOOOO Gebre michael Very very bad men and I have a more information about hem in Gonder

  ReplyDelete
 56. wey gud endezih new negeru...yemigerimew abat weyim papas siserik...leba ageligay degafi....abat weyim papas siamenezir weyim bezimut siwediq ...zemawi ageligay tifozo...hono yemiqeribibet zemen mediresachn betam yigermal.eski yemanim degafi satihonu ende betechristian lijinet bicha negerochn asitewulu.min eyehonin...wedeyet eyehedin yihon?

  ReplyDelete
 57. 100 percent ewnet yehon sehuf new.bemulu le betecrstiyan sayhon lehodachew lekberachew yetegezu nachew.kibrachew be newerachewo hodachew amlakachewo new.tiru papa's tefelgo ayegegnem b ezih zemen .hizbun abelaltew c h eresut yemaygesesu tewo yemayilu.egzisbheren yemaywedew lemng awo yemayraru chekagnoch.

  ReplyDelete
 58. eski ewunetegna kehonachihu kelay kanebebikuachew enezihn aregagitulgn weyim masireja akiribulgnna teketayachihu lihun.andand gize ewunetina wushet sikelakel endene lalew dekama gira megabat wust yiketal.eski evidence amitu...1.henok tsins yasiweredew meche ena keman new..?2.daniel girma yeberutuan yalachihuat man nat?..gemena anawetam endatilu..yesintun gud enkua tawetalachihu adel ende?3..yedemetros yebahirdar bet...yetebalew aligebagnm? new weys yih hulu tera kis new?

  ReplyDelete
 59. mahibere kidusan min malet new sibalu..bekidusan sim tesebisibo simachewn metirat...gedelagedel...dirsanat...bereweled were....mahibere kiristos bilen binisebeseb gin menafiq...pente..tehadiso..hahaha wey ene teret teret.....tehadisowoch ayitefum enji bitefu enkua hizibu ketetebeqew belay wede protestant yihedal...atiterateru....belimadina bahil anikachihu kebetekiristian hizibu endiseded laregachihut teteyaqiwoch nachihu.

  ReplyDelete
 60. Hi Aba Selamawoch vertu betam Tru merejawochn slemtsetun enamesegnalen.

  ReplyDelete
 61. ሰላማ ተብዬዎች በጣም ባለጌዎችና ኢ-ዲሞክራት ናችሁ ። የሰው Comment እየመረጣችሁ ነው የምታቀርቡት ማለት ነው ???
  በዚህ የሰው አውሬ ጳጳስ ተብዬ ላይ የሰጠሁትን Comment ውጣችሁ አስቀርታችኋልና በጣም አዝኛለሁ ።
  ባትጀምሩት ጥሩ ነበር ከጀመራችሁ በኋላ ደግሞ ኮሜንት መምረጡን ምን አመጣው ???

  ReplyDelete
 62. ከእናንተ ውሸትና ማስመሰል ለቤተክርስቲያን የሚበጃትን ስለምትጠቁሙን እናመሰግናለን! ደግሞስ በእናንተ ሀሳብ ሰው የሚድነው በእምነት ከሆነ ሌላ መቀባጠርን ምን አመጣው? የቤተክርስቲያን ጠላቶች መሆናችሁ ግልጽ ቢሆንም እኔ ግን የሚታየኝ ከክፋታችሁ ጀርባ እግዚአብሄር የሚያስተላልፈው መልዕክት ነው…ስለዚህ በክፋታችሁ ጽኑ

  ReplyDelete
 63. ሊቁ ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ ደንቆሮውንና ሰይጣኑን ተሐድሶ ፕሮቴስታንት ራቁቱን ያስቀረ የሊቆች ሊቅ ነው። ሰይጣኑ ተሐድሶ ፕሮቴስታንት ገና እራስህን ትሰቅላለህ!!!

  ReplyDelete
 64. ተሐድሶ የሚባለው የእምነት ድርጅት አሜሪካን ውስጥ የተመሠረተ ሲሆን፤በዚሁ የተሐድሶ ድርጅት ውስጥ Maazi የሚባል የተደራጀ ሚስጥራዊ ቡድን አለ።
  ይህ ሚስጥራዊው ቡድን የመንግስት ባለ ሥልጣናትን እነ አቶ አባዱላ ገመዳን፣ኩማ ደመቅሳ፣ድሪባ ኩማን በውስጡ የያዘ ሲሆን፤ከቤተክህነት ደግሞ ጳጳሱን አቡነ ማትያስን፣ቀሲስ ሰረቀ ብርሃንን፣አባ መልከ ጸዴቅን እና አባ ወልደ ትንሳኤን ከአሜሪካን በዋነኝነት የያዘ ሲሆን ብዛት ያላቸውን ሰባኪና ዘማሪያንን በተመረጡ በከተማና በገጠር አብያተ ክርስቲያን በማሰማራት ቤተክርስቲያንን የማፍረስ ሥራ እየሰራ ይገኛል።
  የተሐድሶዎች ዋናው አላማ የሚቻል ከሆነ ዲያቆን እና ቄስ እንዲሁም ሰባኪና ዘማሪ በመምሰል ወደ ቤተክርስቲያን በመግባት ቤተክርስቲያኗን ሙሉ ለሙሉ መረከብ ። ይሄ አካሄዳቸው የማይሳካ ከሆነ ደግሞ ቤተክርስቲያኗን በተለያዩ ፕሮፓጋንዳ በማዳከም ማፍረስ ወይም ለሁለት ለመክፈል ቀን ከለሊት የሚሰራ ድርጅት ነው።
  ይህ የተሐድሶ ድርጅት የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ለማፍረስ ወይም ሙሉ ለሙሉ ለመረከብ 7.6 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር በጀት መድቦ እየተንቀሳቀሰ ሲሆን ይሄንን አላማ ለማስፈፀም የተቀጠሩት ሰዎች ከሌላ ሃይማኖት የመጡ ሳይሆን በኦርቶዶክስ ሃይማኖት በቤተክርስቲያን ውስጥ በሃላፊነት ተመድበው የሚሰሩ ከዲያቆን እስከ ጳጳሳት ፤ከሰባኪ እስከ ዘማሪ ድረስ ያሉ የቤተክርስቲያን ሰዎች ናቸው በምንላቸው አገልጋዮች የሚሰራ ሥራ ነው።
  ይሄንን የተሐድሶ አላማ በመደገፍ በስብከትና በዝማሬ ለሚተባበር ማንኛውም ሰባኪም ሆነ ዘማሪ ድርጅቱ 27 ሺ ብር እየከፈለ ይገኛል።
  ሌላ ክፍያ ደግሞ የተሐድሶን አላማ በየወፍጮ ቤቱ፣በየ አውቶብስ ማቆሚያው፤በየ ፌስ ቡክና በሌሎቹም ሶሻል ሚዲያ ለሚያስተዋውቅ የተሐድሶ አባል 3ሺ ብር እየከፈለ ቤተክርስቲያንን ሙሉ ለሙሉ የመረከብ ትግሉን ከጀመረ አመታት ተቆጥረኋል።
  ስለዚህ ቤተክርስቲያናችን እናታችን ናት የምትሉ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ከቤተክርስቲያን ጎን ለመቆም ሰዓቱ አሁን ነው።
  ሁላችንም ከቤተክርስቲያናችን ጎን በአንድነት ሆነን እንቁም።
  ይሁዳ ጌታችንን መድኃኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን በ30 ብር ለገንዘብ ብሎ እንደሸጠው ሁላችንም እናውቃለን።
  ዛሬም የይሁዳ ልጆ ቤተክርስቲያናችንን ለመሸጥ ድርድር ላይ ናቸው።
  ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን።
  ሼር በማድረግ ሰበር ዜናውን ላልሰማ አሰሙ

  ReplyDelete
 65. በ መጀመሪያ ፀሀፊው ብፁእ አቡነ ዲሜጥሮስን የት ነው የሚያወቋቸው፡፡ ይሄን የውሸት መረጃ እኔ በፍፁም ላምን አልችልም፡፡

  ReplyDelete